ተወዳጅ መዝሙራት በአቤል መክብብ abel mekbib mezmur collection Ethiopian Orthodox Mezmur collection

2024 ж. 27 Сәу.
1 129 255 Рет қаралды

የአቤል መክብብ ተወዳጅ መዝሙራት abel mekbib mezmur collection 2023 mezmur orthodox ethiopian
____________________________________________________________________________________________
ይህ በፈለገ ሰላም ሰንበት /ት/ቤት ተዘጋጅቶ የሚቀርብላችሁ @toramedia30 (ቶራ ሚዲያ) ነው።
ይህንን መንፈሳዊ የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን።
ሚዲያው አድጎ የቤተክርስቲያን ድምጽ እንዲሆን የታለመው ህልም እውን እንዲሆን የእርስዎ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ ትልቅ ዋጋ አለውና የቻሉትን ይርዱን።
___________________መዝሙር ማውጫ______________________
0:00 - ዝቅ ብዬ ላመስግነው Zek Beye
4:53 - ምልክቴ ነሽ Melekete Nesh
8:48 - በኔ ቢጠቁርም ሰማይ Bene bitequrm semay
15:24 - ከሃጥያተኛው ድንኳን kehatyategnaw denkuan
20:54 - አረጋጊው መልአክ Aregagiw meleak
28:04 - ይለይብኛል ሚካኤል Yileyibignal mikael
36:07 - ማርያም ማርያም ልበል Maryam Maryam libel
41:55 - ገብርኤል መልዓከ ራማ gebriel meleak rama
46:45 - አንተ የልቤ ወዳጅ Ante yelibe wedaj
52:13 - በቃለ ስብሐት Beqale sibhat
____________________________________________________________________________________________
you can find us on other social medias:
youtube: @toramedia30
instagram: @tora_photography_
tiktok: @tora.media
____________________________________________________________________________________________
ማንኛውም አይነት ጥቆማ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ በሚከተሉት አድራሻዎች ያገኙናል፥
telegram: t.me/toramedia
gmail: felegeselaminfo@gmail.com
_____________________________________________________________________________________________
abel mekbib new mezmur,abel mekbib gebriel,abel mekbib mikael,abel mekbib collection,abel mekbib non stop,ethiopian news today,abel mekbib new mezmur full album,orthodox mezmur abel mekbib,diakon abel mekbib,ethiopian orthodox mezmur abel mekbib new, mezmur orthodox ethiopian,አቤል መክብብ መዝሙር,አቤል መክብብ መዝሙር ስብስብ,መዝሙር ኦርቶዶክስ,ኦርቶዶክስ መዝሙር,orthodox mezmur collection,
#Mezmur #Orthodox #subscribe #abelmekbib #zemari_abel #ethiopia #ethiopiantiktok #ethiopian #mezmurorthodox #mezmurcollection #tewahedo
ye tsom mezmuroch |abiy tsom mezmuroch| Ethiopian Orthodox mezmuroch| የጾም ወቅት የንስሃ ዝሙሮች የጾም ወቅት የንስሃ መዝሙሮች የጾም ወቅት የንስሃ መዝሙሮች የጾም ወቅት የንስሃ መዝሙሮች |የጾም ወቅት መዝሙሮች| የጾም ወቅት መዝሙሮችየጾም ወቅት መዝሙሮችየጾም ወቅት መዝሙሮችየጾም ወቅት መዝሙሮች/ ለዐቢይ ጾም የተመረጡ ፣ የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙሮች
ለዐቢይ ጾም የተመረጡ የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ መዝሙሮች
ለአቢይ ጾም የተመረጡ የመሰንቆ መዝሙሮች ( በፆም ወቅት የሚዘመሩ መንፈስን የሚያድስ መዝሙሮች
ለዐብይ ጾም የሚደመጡ የበገና እና ዘለሰኛ መዝሙሮች
orthodox mezmur,orthodox mezmur 2017,new orthodox mezmur,Mirtnesh Tilahun,mertinesh tilahun,Zemariam,best ethiopian",mezmur tube,orthodox,all mirtnesh tilahun,mirtnesh tilahun new mezmur,nonstop orthodox mezmur,ethiopia new mezmur 2018,Tewodros Yosef,tewodros Yoseph,Ethiopia Orthodox,menfesaw mezmur,Begashaw,zerfenesh Tilahun,Mesfin Gutu,Engidawork Bekele,new orthodox,mezmur,arsema tube,
Ethiopia Orthodox Tewahedo Mezmur Collection Ethiopia Orthodox Tewahedo Mezmur CollectionEthiopia Orthodox Tewahedo Mezmur CollectionEthiopia Orthodox Tewahedo Mezmur CollectionEthiopia Orthodox Tewahedo Mezmur CollectionEthiopia Orthodox Tewahedo Mezmur CollectionEthiopia Orthodox Tewahedo Mezmur CollectionEthiopia Orthodox Tewahedo Mezmur CollectionEthiopia Orthodox Tewahedo Mezmur CollectionEthiopia Orthodox Tewahedo Mezmur CollectionEthiopia Orthodox Tewahedo Mezmur CollectionEthiopia Orthodox Tewahedo Mezmur CollectionEthiopia Orthodox Tewahedo Mezmur CollectionEthiopia Orthodox Tewahedo Mezmur CollectionEthiopia Orthodox Tewahedo Mezmur CollectionEthiopia Orthodox Tewahedo Mezmur Collection, orthodox an orthodoxethiopian orthodoxethiopian orthodoxethiopian orthodoxethiopian orthodoxethiopian orthodoxethiopian orthodoxethiopian orthodoxethiopian orthodoxethiopian orthodoxethiopian orthodoxethiopian orthodoxethiopian orthodoxethiopian orthodoxethiopian orthodoxethiopian orthodoxethiopian orthodoxethiopian orthodoxethiopian orthodoxethiopian orthodoxethiopian orthodoxethiopian orthodoxethiopian orthodoxethiopian orthodox
orthodox mezmur 2022, new orthodox mezmur 2014, ethiopian orthodox mezmur, orthodox mezmur ethiopia,
orthodox mezmur,orthodox mezmur 2017,new orthodox mezmur,Mirtnesh Tilahun,mertinesh tilahun,Zemariam,best ethiopian",mezmur tube,orthodox,all mirtnesh tilahun,mirtnesh tilahun new mezmur,nonstop orthodox mezmur,ethiopia new mezmur 2018,Tewodros Yosef,tewodros Yoseph,Ethiopia Orthodox,menfesaw mezmur,Begashaw,zerfenesh Tilahun,Mesfin Gutu,Engidawork Bekele,new orthodox,mezmur,arsema tube,
___________
orthodox mezmur orthodox mezmur orthodox mezmur orthodox mezmur orthodox mezmur orthodox mezmur orthodox mezmur orthodox mezmur orthodox mezmur orthodox mezmur orthodox mezmur orthodox mezmur orthodox mezmur orthodox mezmur orthodox mezmur orthodox mezmur orthodox mezmur orthodox mezmur orthodox mezmur orthodox mezmur orthodox mezmur orthodox mezmur orthodox mezmur orthodox mezmur orthodox mezmur orthodox mezmur orthodox mezmur

Пікірлер
  • ኦርቶዶክሳዊያን እንደዚህ አይነት ቻናሎችን ስናይ ዝም እያልን አንለፍ ሰብስክራይብ እናድርግ ሰው አይቶ ይለወጥበታል ሰንበት ትምህርት ቤትንም መደገፍ ነውና እባካችሁ ዝም እያላችሁ አትለፉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    @mikimeles21@mikimeles213 ай бұрын
    • 9

      @NezifaYekesi@NezifaYekesi3 ай бұрын
    • Ayizoshi yene marr❤❤❤

      @user-vx4we2tt8b@user-vx4we2tt8b3 ай бұрын
    • @@user-vx4we2tt8b ምነው? 😅

      @responsible_tone@responsible_tone3 ай бұрын
    • 😊😊😊😊😊😊

      @user-pw5qp4yg6n@user-pw5qp4yg6n3 ай бұрын
    • 😊😊

      @user-pw5qp4yg6n@user-pw5qp4yg6n3 ай бұрын
  • ኧረ ተይ እመቤቴ እኔንም ከእስራቴ ፍችኝ እና ላመስግንሺ እናቴ ኧረ ተይ በአንዱ ልጅሺ ተለመኝኝ ዝማሬ መላእክት የሰማልን ወድማችን

    @yeshiworku2639@yeshiworku26399 ай бұрын
    • አይዞሽ ሁሉም በምክኒያት ነው እህቴ ድግል ትረዳሻለች እሺ

      @user-go3hb9jp2z@user-go3hb9jp2z9 ай бұрын
    • ayzosh emebete titebqsh

      @nattymikky@nattymikky9 ай бұрын
    • Ayzosh..tesfa atikurech

      @abrahamgenaye6785@abrahamgenaye67858 ай бұрын
    • Enenem mariam

      @MaphiyGetaneh@MaphiyGetaneh6 ай бұрын
    • embete teftash lehulachenem kenuan lemenxbek legna tedreselen

      @miliwoldekidan@miliwoldekidan6 ай бұрын
  • ቸሩ መድሐኒአለም🙏🥺 እህት ወንድሞች በፀሎት አስቡኝ በማርያም ስለምናቹ🥺🙏 የተረጋጋ ልብ እንዲሰጠኝ ፈሪሀ እግዚአብሔር እድመራ🙏🥺😭

    @JerrySol-ml7hh@JerrySol-ml7hh3 ай бұрын
    • Amen amen amen 🙏🙏🙏

      @mowdedblayeblaye5739@mowdedblayeblaye57393 ай бұрын
    • አይዞኝ የማያልፍ ምን አለ፡፡ ሁሉም የልፋል እግዚአብሔር ብርታትና ሀይል ይሁንሽ

      @hilinakibru8538@hilinakibru85383 ай бұрын
    • Egizeabeher kanchi gar yihun ehite

      @hellenhagos3472@hellenhagos34722 ай бұрын
    • Semaetuwa kidst arsema tidegifish

      @SemereGetu@SemereGetuАй бұрын
  • ምልክቴ ነሽ ድንግል ላሃይወቴ በአንቺ ተፋታሁ ከእስራቴ ቀና ብያላሁ አሁን ልጅሽ ፀገሽ ጎብኝቶኝ ቃልኪዳንሽ ተስፋ ያራኩት አልተበተነሞ እንባዬ መሬት ከቶ አልወዳቀም ለባጎ ሆነ ማልቀስ መንበቴ ሰላም ስፋነ በእልፋኝ በቤቴ ቅኔ ነጣኩኝ የአባ ጊዮጊስን ቆምኩኝ ቅዳሴ የሕርቆስን የያሬድ ዜመ ሞላ በልቤ የላም ወጅቡ ቀርባኝ መርከቤ ወገቤን ታጣኩ ጭንቀቴን ጥዬ ዛሬስ በደስታ ይፍስስ እንባዬ የሀዘን ልብሴን ድንግል ቃይራ የደበዘዘው ህይወቴ በራ አራራይ ዜመ ታመርኩን ፍቅሯ አሽነፈኝ እጄን ሰጠሁኝ ቅኔ በልቤ ተመለላሰ የድንግል ክብር ውስጤ ነገሰ ምልክቴ ነሽ ድንግል ላህይወቴ የዘራጋሁት እጄ ተሞለ መርየም ሆናልኝ ጥላ ከለላ የውስጤ ፀሎት ዘሬ ላ ነው የድንግል ክብር ምልጀው ቀየረው ዛሬ ጎጆዬ አንፀባረቀች የመራ ስንእር ዕንቁ መሰላች ቀንድ ከፍ ከፍ አላልኝና ሰዋሁ ላድንግል ይህን ምስገነ ምልክቴ ነሽ ድንግል ለህይወቴ በአንቺ ተፈታሁ ከእስረቴ ቀነ ብየላሁ አሁን ልጅሽ

    @AmenaShefa@AmenaShefa3 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለኔ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለሁሉ ይድረስ

    @user-Hiwotbadae@user-HiwotbadaeКүн бұрын
  • አሜንንን አሜንንን እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ልዛላልም አሜንንን ታባረክ

    @hdhdhushshshje4105@hdhdhushshshje41052 ай бұрын
  • በእኔ ቢጠቁር ሰማይ በእኔ ቢጣልቅም ፀሐይ በነፋሳት የምይጣፋ ፋኖሴ ኢየሱስ ነው ያመኖር እስትንፋሴ በነፋሳት የምይጣፈ ፈኖሴ ክርስቶስ ነው የመኖር እስትንፋሴ እርሱን ታምኜ እወጣላሁ እሱን ታምኜ ገበለዉ ደብቅ ሰራዊት አላው ለእኔ የምጣብቃኝ በዘምን እግዚአብሔር ላእኔ ብርሃኔ ነው የሚያስደነግጣኝ የሚያስፋራኝ ማነው ሰዉ አልባ ሆኜ በስደት ወዳጄ የሆነኝ የእኔ አበት ክርስቶስ ለእኔ ህይወቴ ነው እርሱን ተምኝ እኑራላዉ የላም የምያስፋራኝ በዛመኔ ብርሃን ነውና እግዚአብር ላእኔ

    @AmenaShefa@AmenaShefa3 ай бұрын
  • ቃለ ህይወትን ያሰማልን አጥንትን የሚያረሰርስ ዝማሬ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ

    @meskeremwagi452@meskeremwagi4526 ай бұрын
    • ❤❤❤❤❤

      @bamlakashenafi5155@bamlakashenafi51556 ай бұрын
  • ዝማሬ መላህክትንያሰማልን እኔ የኦርቶዶክስ መዝሙር ስሰማ እባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል 💕🙏💕🙏💕🙏💕 😥😥

    @martasafa7325@martasafa73252 ай бұрын
  • የኔ እናት ለኔ እንደደረሽልኝ ለሚለምኑሽ ድርሽላቸዉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልተመስገንልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @bemnet-lk2pw@bemnet-lk2pw2 ай бұрын
  • 🙏🙏🙏🙏 የኔ እርፍት እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም 🙏🙏🙏 ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን🙏

    @user-rt9gg2qx6y@user-rt9gg2qx6y2 ай бұрын
  • ዘመንህ ይባርክልህ መደሀኒ ዓለምክርስቶስ እምዬ ማርያም ትጠብቅህ

    @fifififi3385@fifififi33859 ай бұрын
  • አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ወንድማችን እቤል መክብብ ከውስጥ የማይጠፋ ዝማሬ ❤❤❤❤❤❤❤🙏

    @user-xu9ve6kx4q@user-xu9ve6kx4q9 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያስማልን በቤቱ ይጠብቅህ

    @abebugebeyehu3205@abebugebeyehu32056 ай бұрын
  • እህት ወንድሞቸ ፀልዩልኝ ፈሪሀ እግዚያብሄር እንድኖረኝ ንፁህ ልቦና እንድኖረኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን❤❤

    @user-dd1ml9bz4n@user-dd1ml9bz4nАй бұрын
  • I heard this song I was in prison.i was in Kalitta.God have own reason for everything God bless you my bro

    @user-px2jq8ed4j@user-px2jq8ed4j3 ай бұрын
    • “And at midnight Paul and Silas prayed, and sang praises unto God: and the prisoners heard them.” - Acts 16:25 ሐዋርያት 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ በመንፈቀ ሌሊት ግን ጳውሎስና ሲላስ እየጸለዩ እግዚአብሔርን በዜማ ያመሰግኑ ነበር፥ እስረኞቹም ያደምጡአቸው ነበር ²⁶ ድንገትም የወኅኒው መሠረት እስኪናወጥ ድረስ ታላቅ የምድር መንቀጥቀጥ ሆነ፤ በዚያን ጊዜም ደጆቹ ሁሉ ተከፈቱ የሁሉም እስራት ተፈታ።

      @toramedia30@toramedia303 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን፡፡ መንፈስን የሚያረጋጋ እርግት ያለ መዝሙር ነው፡፡ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

    @hilinakibru8538@hilinakibru85383 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁንአሜን ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትኑር አሜን

    @user-vp1ep7bg5e@user-vp1ep7bg5e2 ай бұрын
  • እረጅም እድሜ ከደስታ ጋር ይስጥህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @user-vf3dw9pf8w@user-vf3dw9pf8w3 ай бұрын
    • Kmn

      @mamasrat8642@mamasrat86423 ай бұрын
  • በጣም የምወዳቸው መዝሙሮች ናቸው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    @user-ej1cg1tz6l@user-ej1cg1tz6l2 ай бұрын
  • ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

    @meseretlegase688@meseretlegase6886 ай бұрын
  • እልልልልልልልልልልእልልልልልልእልልልልል በጣም ተወዳጂ፡መዝሙሮች፡ናቸው፡ከፁሁፊጋር፡መሆኑ፡በጣም፡ደስ፡ይላል፡ወንድማቺን፡ዝማሬ፡መላዕክትን፡ያሰማልን

    @saraaamarech5920@saraaamarech59203 ай бұрын
    • @fassilmekonnen7479@fassilmekonnen747917 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰመልን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛል ወንድማችን🙏🙏🙏❤❤❤

    @heremelawesene@heremelawesene9 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እረፍቴ ሆይ በስምሽ ልጠለል እመብርሃን እናቴ 😢❤❤🙏🙏🙏

    @betelhemyamral@betelhemyamral2 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ በጸሎትሁ አስቡኝ

    @tegesttasew3612@tegesttasew36122 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ

    @maskarammaskaram340@maskarammaskaram3409 ай бұрын
  • የተዋህዶ ዕንቁ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ።❤

    @I_am_Fano@I_am_Fano9 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እድሜ ከጤና ያድልልን መላ ቤተሰብክን ይጠብቅልን

    @jjjhh4655@jjjhh4655Ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዉድ ወንድማችን🥰🙏🙏(

    @user-ic2nk9nb4h@user-ic2nk9nb4h2 ай бұрын
  • አሜን ሕይወታችን ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ፡፤ ወንድማችሀን ዝማሬመላእክተን ያሰማለን

    @biruktayitsisay7011@biruktayitsisay70116 ай бұрын
  • ተባረክ።እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-ww3vx6bg1m@user-ww3vx6bg1m2 ай бұрын
    • elllllllllllll

      @user-bw9op1no1o@user-bw9op1no1o2 ай бұрын
  • ዝማሪ መላይክት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤ በቤቱ ያፅናህ ሁላቺንንም ልቦና ሰጦን ያኑረን አሜንንንንንንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    @user-qb3en9pm7x@user-qb3en9pm7x3 ай бұрын
  • ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ ጥርጥ መዝሙር አጥንትን ያለመልማል ብታምኑም ባታምኑም በቀን ሶስቴ እሰማዋለሁ።

    @azebmengistu5222@azebmengistu52223 ай бұрын
  • እግዚአብሔር እድሜን ከጤናጋር ይድልልን ❤❤❤❤❤ዝማሬ መላአክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    @user-lu3ke9pl6k@user-lu3ke9pl6kАй бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

    @user-zn8we7uj4n@user-zn8we7uj4n6 ай бұрын
  • ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን 🙏🙏🙏

    @selam38786@selam387866 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ

    @bezaetete1902@bezaetete19029 ай бұрын
    • Zemara.malaketene.asamalene

      @user-iv3cb8tr3u@user-iv3cb8tr3u8 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን ዝቅ ብዬ ላምስግነው የኔ ጌታ አባት ሆይ 🤲🤲❤❤🤲

    @weynshetweynua3926@weynshetweynua39262 ай бұрын
  • Amen amen amen amen amen amen amen

    @leilamroueh2643@leilamroueh26432 ай бұрын
  • ያገልግሎት ዘመንህን እግዝያአብሔር ይባርከው ወንድሜ በርታልን ስማሬ መላክ ያሰማልን

    @user-go3hb9jp2z@user-go3hb9jp2z9 ай бұрын
  • አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥህ ወንድሜ

    @eyobmesfin1029@eyobmesfin10292 ай бұрын
  • የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋ በረከቱ ያድልልን ወንድማችን

    @Bezawerk-tx1pp4sv4o@Bezawerk-tx1pp4sv4o3 ай бұрын
  • amen amen amen zemare melaket yasemalen ❤❤❤

    @AbeAbe-re5ps@AbeAbe-re5ps3 ай бұрын
  • Amen

    @responsible_tone@responsible_tone9 ай бұрын
  • አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏 በእውነት ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልክ ወድማችን ❤❤❤❤❤

    @rozaroza6847@rozaroza68472 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እንንኳ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ 🤲🤲🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🥰🥰🥰🥰🥰⛪️⛪️⛪️⛪️🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤

    @kumem9576@kumem95769 ай бұрын
  • Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤

    @zenebechamdetsion7745@zenebechamdetsion77459 ай бұрын
  • 🙏🏻🙏🏻ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን❤❤❤❤❤

    @user-uj7pc4eh6h@user-uj7pc4eh6h3 ай бұрын
  • Zemari melakati yasemalan❤❤

    @maretaenahantube1780@maretaenahantube17809 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    @AmMeja-ff1wi@AmMeja-ff1wi9 ай бұрын
  • zemare melak ysmalen tbarek xegawen ybzalk wedma🙏🙏🙏🙏

    @fikadumeaza8388@fikadumeaza83889 ай бұрын
  • ይሄንን መዝሙር የሰማ ሰው ይደነቃል ❤❤❤❤❤❤

    @abeldesta9087@abeldesta90872 ай бұрын
  • እግዚአብሄር የዘለአለም ህይወትን ይሸልምህ 🙏

    @TarikeBerhanu-lg2cx@TarikeBerhanu-lg2cx3 ай бұрын
  • Amen Amen Amenn🙏🙏🙏

    @bilenbilen113@bilenbilen1136 ай бұрын
  • Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    @geexee476@geexee4763 ай бұрын
  • የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድማችን በቤቱ ያኑርህ❤❤❤❤❤

    @merontesfaye9716@merontesfaye97169 ай бұрын
  • zemare melaketen yasemalen wendeme ❤❤❤

    @AbeAbe-re5ps@AbeAbe-re5ps2 ай бұрын
  • Zimare melakitn yasemal wedimachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @berhanberhan2792@berhanberhan27929 ай бұрын
  • በጣም ደስ ይላል❤

    @user-wx2hw9df4q@user-wx2hw9df4q3 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

    @Hana-nx8ps@Hana-nx8ps6 ай бұрын
  • አሜን/ 3/ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🎉🎉🎉

    @abelmihretu744@abelmihretu7449 ай бұрын
  • ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን❤❤❤

    @andinatworku78@andinatworku783 ай бұрын
  • ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእውነት በጣም ደስ ይላል

    @hirutwoldeab4824@hirutwoldeab48242 ай бұрын
  • ወንድሜ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ጶለት አድርጉልን ልቤ እንድረጋጋ አስካለ ማርያም ብላቹህ

    @user-yi3rs5ur9r@user-yi3rs5ur9r2 ай бұрын
  • አሜን አሜንአሜን ዘማሪ መላክትያሰማልን 💚💛❤️🙏🙏😭😭😰💔

    @alemsehay9584@alemsehay95843 ай бұрын
  • ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @kokab597@kokab5972 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

    @tizitayeshitila8447@tizitayeshitila84476 ай бұрын
  • ፀጋ እግዚአብሄር ያብዛልን

    @user-yx2ot9he6p@user-yx2ot9he6p6 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያስማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    @AyinuyeMariyamLiji@AyinuyeMariyamLiji22 күн бұрын
  • መንፈስን የሚያድሱ መዝሙሮች ዝማሬ መላክት ያሰማልን

    @tarikuteka7835@tarikuteka78352 ай бұрын
  • አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    @kasechtesfaye427@kasechtesfaye4273 ай бұрын
  • እሜቤቴ ማርያም እናቴ የዉስጤን አችዉታቂያዉለሽና አችዉ አስተካክሊሊኝ 😢😢😢😢

    @user-gb1kh8qv4w@user-gb1kh8qv4w22 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    @kalkidaethiopia6913@kalkidaethiopia69138 күн бұрын
  • 🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥህ

    @ameleworkmezgbe5452@ameleworkmezgbe54522 ай бұрын
  • ዝማሬመላክያሠማልን👏👏እድሜጤናይሥጥልን

    @SenaitTilahun-zk6il@SenaitTilahun-zk6il3 ай бұрын
  • እግዛብሔር ይመሥገን ሰላሠማችሁ በሰዝዝት ይበልልኝ እልልልልዝማሪ መላክት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ እግዛብሔር ይባርክላችሁ

    @saraazanawtube@saraazanawtube3 ай бұрын
  • አሜን ዛምሬ ማላዕክት ያሰማልን

    @Mesretnuguse@Mesretnuguse3 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕት ያሰማን

    @user-jg7tn8do2z@user-jg7tn8do2z9 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤🇪🇷🙏🇪🇷❤️🇪🇷🙏❤️🇪🇷🙏

    @GoitomAlem-ez2ms@GoitomAlem-ez2ms3 ай бұрын
  • ስለ ዝማሬው እግዚአብሔር ይመስገን!

    @user-oj8lt6zu2b@user-oj8lt6zu2b3 ай бұрын
  • አሚን አሚን አሚን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @saraabebe5829@saraabebe58299 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @buzeayalew4674@buzeayalew46743 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማንልን

    @samson-ez5re@samson-ez5re6 ай бұрын
  • Btam enamsgnaln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    @nattymikky@nattymikky9 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚያብሔር ፍፃሜህንም ያሳምርልህ❤❤❤❤❤

    @Ortodoxtube@Ortodoxtube3 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @user-dp2yx1fv9i@user-dp2yx1fv9i3 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @yehualashettadesse6113@yehualashettadesse61135 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ወንድም

    @saramamo5332@saramamo53329 ай бұрын
  • ዝማሬ መላክት ያሰማልን

    @user-tw1rb1hu4q@user-tw1rb1hu4q3 ай бұрын
  • ❤❤ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤

    @tirulove6865@tirulove68653 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ወድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ ቤቤቱ ያኑርህ ❤❤❤❤❤❤የመግስቱ ወራሹች ያድርገን

    @zainarak-qr2lt@zainarak-qr2lt2 ай бұрын
  • ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏

    @dinkineshalemayehu9893@dinkineshalemayehu98934 ай бұрын
  • መላኩ ቅድስ ሚካኤል እርዳኝ ለሀገሬና ለደጅክ አብቃኝ

    @yaredmoges3357@yaredmoges335712 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ይሰማልን እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @tube5986@tube59863 ай бұрын
  • ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ብሰማው የማልጠግበ ❤

    @Efrata574@Efrata5743 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💞🙏💞🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏💞💞💞💞

    @mkaesmakes9473@mkaesmakes94739 ай бұрын
  • ቃለ ሂወት ያሰማልንእልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    @muludesye@muludesye9 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

    @user-iw9wo6pm2g@user-iw9wo6pm2g9 ай бұрын
  • ዝማሬ መላክ ያሰማልን

    @sadatumer9880@sadatumer98809 ай бұрын
  • Zmare melakt yasemalin

    @user-zo8si8qg9m@user-zo8si8qg9m3 ай бұрын
KZhead