Tora Media - ቶራ ሚዲያ

Tora Media - ቶራ ሚዲያ

ቶራ ሚዲያ tora media
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማ እና ቀኖና የጠበቁ የተለያዩ መንፈሳዊ መርሐ ግብራት፣ መዝሙሮች፣ስብከቶች፣ወረባት እንዲሁም የተለያዩ ስነፅሁፎች የሚቀርቡበት ሚዲያ ነው።

ቶራ
መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በህጻንነቱ በበረሃ ወተት ያጠባችሁ እንስሳ '' ቶራ '' ትባላለች

በሌላም በኩል ቶራ ማለት ሕግ ሥርዓተ 5 ቱ የኦሪት መጽሐፍ ; ; ብለው በአይሁድ ዘንድ ይተረጎማል

ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።

Бейне
KZhead