"ውሀ ልማት ቢቀጥሩት ያለሀሳብ እንጠጣ ነበር 💦"🤣🤣 ከማጂሽያን ቹቻ ጋር//በእሁድን በኢቢኤስ//

2024 ж. 27 Сәу.
401 998 Рет қаралды

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер
  • ደግምት ነው የምትሉ እስቲ 😂😂😂 Like

    @Winta314@Winta31415 күн бұрын
    • addisaba ajazziboo silki yamiqabbalnaw ihee

      @BrityBritty@BrityBritty15 күн бұрын
    • ምን ጥያቄ አለው ይሄ የመናፍስት ሥራ ስራው ይፍረስ ወይ ebs......ታሳፍራላቹ

      @elsageb12@elsageb1212 күн бұрын
    • ይሄ አርት እንጂ ድግምት አደለም በታለንት እና ስልጠና ሚመጣ ነው

      @Selamethiopiaaa@Selamethiopiaaa12 күн бұрын
    • ለዝ ምንም ማስረጃ የለኝም

      @BirhanuBekele-fr5so@BirhanuBekele-fr5so11 күн бұрын
    • endet

      @KALABJEYF@KALABJEYF8 күн бұрын
  • በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን( ፫ ) እግዚአብሔር ይገስፅህ 😳😳

    @adamiyzosh4331@adamiyzosh433115 күн бұрын
    • Amen

      @yeneMB@yeneMB11 күн бұрын
    • 😢አሜን፫

      @user-hh8vp8ri5n@user-hh8vp8ri5n10 күн бұрын
    • አሜን ጠቋዮች ናቸዉ ሰብ እያነሳችሁ ዉጡ😢

      @user-vo6uh3vf5i@user-vo6uh3vf5i10 күн бұрын
    • @@user-vo6uh3vf5i አወ ማርያምን አውነት ብለሻል 😢😢

      @adamiyzosh4331@adamiyzosh43319 күн бұрын
    • አሜን 😍😍😢😢😢

      @user-ne5pj5cq5y@user-ne5pj5cq5y6 сағат бұрын
  • እባብን ፈጣሪ አላህ ነው ውሀ አውራጅም አላህ ነው ፍጡር መፍጠር አይችልም

    @user-ji9lg7zu2d@user-ji9lg7zu2d15 күн бұрын
    • አሏሁ አክበር☝️

      @mekimeki739@mekimeki73915 күн бұрын
    • ትክክል ይሄ ደጋሚነው

      @Alhamdulillah_2534@Alhamdulillah_253414 күн бұрын
    • ሡባሀን አላህ ያረብ እደውእቶቸ ዘመኑግንምናይነትነው ካይናቸውላይዲግምትአሰርቶነውጂ ሩህሊፈጥርነውደሞሱባለጌነውላኢላሀኢለለሏህ ሱባሀነክጌታየ የኛፈጣሪአላህ ረቡልአርሺል አዚም ነው

      @Zekerasusu@Zekerasusu14 күн бұрын
    • በሰዎች እይታ ላይ የምሰራ የአስማት ስራ ነው እኮ ያልሆነን ነገር የሆነ አድርጎ ማሳያ ነው ይህ የድግምት ስራ ማለት ነው

      @jamilajamila6594@jamilajamila659410 күн бұрын
    • ፍጡራኑን ፈጣሪነው ብለው ማመናቸው ገርሞን ሳያበቃ አሁን ደግሞ እሄን ያምልኩ አይዱኒያ

      @user-uz1vo9rs1v@user-uz1vo9rs1v10 күн бұрын
  • ይህ ጥበብ ሳይሆን ድግምት ነው ድግምት ደግሞ ከሰይጣን ነው ታዳ ለህብረተሰቡ ምን ለማስተማር ነው ኢቢኤስ ይሄን ያቀረባችሁት? ያሳዝናል

    @-oj4gq5xi8g@-oj4gq5xi8g15 күн бұрын
    • Wegahut yehen aganent ende talent takerbalachu

      @kokobtemelso5204@kokobtemelso520414 күн бұрын
    • Maryamini demo Ebs mekrebu

      @yeneMB@yeneMB11 күн бұрын
    • እያሳሳቀ እያስፋፋነዋ በውስጠ ተዋቂ ህብረተሰቡ አይገባውም እኔን የገረመኝ ከላይ የለበሰው ቀይ የተረገመ ክርስቶስን የሰቀሉት የአይሁድን ልብስ መልበሱ 😢 ስጠላው በደብ ተናድጄ ያየሁት

      @user-hh8vp8ri5n@user-hh8vp8ri5n10 күн бұрын
    • ሲስጠሉ🤑🤑🤑🤑ሴጣናዊ ስራ በበዛበት ቦታ ጭራሽ ባደባባይ ደሞ ያደቁታል😡😡😡😡

      @user-vo6uh3vf5i@user-vo6uh3vf5i10 күн бұрын
    • @@user-hh8vp8ri5n አባቴ ቀይልብስ አያስለብሰንም ሲጠላዉ😭

      @user-vo6uh3vf5i@user-vo6uh3vf5i6 күн бұрын
  • አስማተኞች መንግሥተ-ሰማይን አይወርሱም። አይገቡምም። ወደ ጨለማ ይጣላሉ። እባክህ ወንድሜ መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ንስሐ ግባ። ኢየሱስ ይወድሃል። ከአስማተኝነት እና ድግምት ሥራ ተመለስ።

    @AshuteTube@AshuteTube15 күн бұрын
    • እኔ የገረመኝ በእየሱስ ስም እያሉ አስማት ሲያደንቁ ነው። እየሱስ የሚለው ስም በሰማይ በምድር ከምድር በታች ጉልበት ሁሉ የሚንበረከክለት ታላቅ ስም ነው። ስሙ ሀይል አለው።

      @tigistgetachew3799@tigistgetachew379914 күн бұрын
    • በጣም ትክክል

      @user-oc9ju9ue2w@user-oc9ju9ue2w10 күн бұрын
    • ehen endiyadarg yemeratew eyasus mesalagn

      @hafizasurur@hafizasurur8 күн бұрын
    • @@hafizasurur

      @SoretiOromiya-eb4vf@SoretiOromiya-eb4vf4 күн бұрын
    • Medane belela yeleme hasamate behone yelefale yemayalefe yegezabeher kale Nw esume eyesuse Nw medane beze hiyawe seme becha nw

      @BirukHabte-wd9iz@BirukHabte-wd9iz2 күн бұрын
  • የቅርብ ተጠሪወች እሂን ልጅ ፀበል ውሰዱት እግዚያብሔር ይገስፅህ

    @user-yy6zl3ng9h@user-yy6zl3ng9h15 күн бұрын
    • 😂😂😂

      @HamedaUmuzakir@HamedaUmuzakir15 күн бұрын
  • መቅደስ በጣም ነው የምትቀለቀይው አትቸኩይ አንደ ሉላ ረጋ በይ

    @zieonmulugeta6932@zieonmulugeta693215 күн бұрын
  • ለምነድ ነው እደዚአይነት ነገር የሚያቀርቡት ኢቢኤስ ግን እየተበላሸ ነው ይሔ ምን ያስተምራል ለሕዝባችን😢😢😢😢

    @mahiethio@mahiethio9 күн бұрын
  • እረ ተረጋጊ መቅደስ ለዛቢስ ሆንሽ አሁንስ ኤኤኤኤጭ

    @saramarkon5451@saramarkon545115 күн бұрын
  • መቅዲ እንደ ድሮሽ ረጋ በይ በጣም አስጨነቅሽኝ ፍጥንጥን አትበይ ከዛ በተረፈ አድናቂሽ ነኝ

    @user-ep8uz6nx8x@user-ep8uz6nx8x15 күн бұрын
    • 😂😂😂😂ምንአገበሽ

      @samerasamera5462@samerasamera546215 күн бұрын
    • ትክክል በጣም

      @meronbelay1500@meronbelay150015 күн бұрын
    • You are right

      @eptes1819@eptes181915 күн бұрын
    • ​@@samerasamera5462koshasha🪱

      @BirkAsr-wr5vj@BirkAsr-wr5vj15 күн бұрын
    • ​@@meronbelay1500❤

      @BirkAsr-wr5vj@BirkAsr-wr5vj15 күн бұрын
  • መቅዲ አትፍጠኚ እነሱም ያውሩ

    @user-nb8pw3vb6w@user-nb8pw3vb6w15 күн бұрын
    • ምን አደረገች ሰለብ ሰለብ አለች እየሰለበ ባያወራ ይቅር እግዚ አብሔር ይገስፀው

      @user-hh8vp8ri5n@user-hh8vp8ri5n10 күн бұрын
  • መቅደስ የልጁን ስራ እጅግ በጣም ነው ያበላሸችው ! በጣም ትቸኩላለች ያ ስነ-ስርአቷ ወዴት ሄደ?

    @derejekebede7333@derejekebede733313 күн бұрын
    • መንፈሱ ነው የሚያንቀለቅላት

      @amyentadese6914@amyentadese6914Күн бұрын
  • እረ በእግዚአብሔር ይሄ መተት ነዉ ፈጣሪ ይገፅፀዉ በሰላሴ ስም ይሄ ምንም ትምህርት አይደለም በእዉነት

    @zemaritseblewengielofficia5926@zemaritseblewengielofficia592615 күн бұрын
  • ወይ ሉላዬ እዴት እዳማረብሽ ዛሬ ደሞ❤❤❤❤❤❤❤❤

    @muluastaxqe1133@muluastaxqe113315 күн бұрын
  • የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳኒአለም ይገፅህ ይሀኮ የጥንቆላና የደፍተራ ስራ ነዉ መብራት አጥፍቶ አስማትን እየደገመ ነዉ እኔ እምለዉ እስኪ ንገሩን እኛ ከዚህ ምን እንማር ልጆቹም ያዩታል

    @cfhdgfhc3563@cfhdgfhc356315 күн бұрын
  • ይሄ የድግምትና የሰይጣን ስራነው እኛ ሙስሊሞች አናምንም በደዚህ አይነት በሱርቱል በቀራ ወማ ከፈሩ ሱለይማን የሰይጣን ስራነው።

    @user-rq4oh2tl8x@user-rq4oh2tl8x15 күн бұрын
    • @@Adis001 አገሪናችሁ አወ እኛ ሙስሊሞች በመተት አናምንም እምነታችን የጠራነው ሚድያውን ያጥለቀለቀው የእናተ እምነት ተከታይ ናቸው በድግምት ክክክ

      @user-rq4oh2tl8x@user-rq4oh2tl8x6 күн бұрын
    • ...ቁርአንህን አንብበሀል አል ጂኒ የሚባል ምእራፍ እንዳለው።...እስልምና እና ሴይጣኒዝም እና አስማት አንድ ናቸው።

      @HabtamuShiferaw-vq3ln@HabtamuShiferaw-vq3ln6 күн бұрын
    • ሳህ

      @KsaKsa-kg5rm@KsaKsa-kg5rm3 күн бұрын
    • አዉትክክል አለሀምድልለህ

      @MdShamima-wd4hw@MdShamima-wd4hwКүн бұрын
    • Poor

      @sablearagaw9338@sablearagaw9338Күн бұрын
  • በፍፁም ሚዲያውን የሚመጥን ፕሮግራም አይደለም። ሕብረተሰቡስ ከዚህ ምንድነው የሚማርበት?

    @desalegnheraro3521@desalegnheraro352112 күн бұрын
  • መቅደስ እርጋ በይ አወቅሽ አወቅሽ ሲሉስ ተጨማለቅሽ ሉላ የተርጋጋች ሴት ናት ሉላ❤❤❤❤

    @user-pu5fp9yu1j@user-pu5fp9yu1j15 күн бұрын
    • መቅዲ እንዲህ ስትሆን ነው የሚያምርባት። ስድብን ምን አመጣው? ነውር ነው

      @almazzewde4544@almazzewde454414 күн бұрын
    • እውነት መረጋጋት አለባት ሚዲያ መሆኑን እየረሳች ነው

      @mayakiyatube4276@mayakiyatube427613 күн бұрын
  • መቅደስ ግን የልጁን magic እንይ ወይስ ያንቺን ልፍለፋ እንስማ በጣም በጣም ወሬ አበዛሽ

    @dawitteferra6418@dawitteferra641815 күн бұрын
  • አለባበሱ እራሱ ኢሉመናቲ እደሆነ ያስታውቃል ቀይ በጥቁር

    @amarechBrhnu@amarechBrhnu15 күн бұрын
    • Ahuni endeza lebsu Ebs yekirbin echi

      @yeneMB@yeneMB11 күн бұрын
  • አኡዙቢላህ ሚንሽጣን እረጂም እያልኩ ነው ያየሁት

    @ssaa-er6rk@ssaa-er6rk15 күн бұрын
    • ያስብላል 😂

      @user-ol3jy8pn8y@user-ol3jy8pn8y15 күн бұрын
    • Digimiti iyasitemaru newu tiwulidin ine ferihoni😢😢😢

      @adelalbalooshi8054@adelalbalooshi805415 күн бұрын
    • @@adelalbalooshi8054 በጣም ያስፈራል 😥

      @ssaa-er6rk@ssaa-er6rk15 күн бұрын
    • @@adelalbalooshi8054 በጣም ያስፈራል 😥😥

      @ssaa-er6rk@ssaa-er6rk15 күн бұрын
    • @@adelalbalooshi8054 Awo yemer yaseferal😥😥

      @ssaa-er6rk@ssaa-er6rk15 күн бұрын
  • እኔኮ የመቅዲ ጭሆት ሳታየው ገና ድብልቅልቅ አደረገችው😂😂😂😂😂😂

    @genetzegeye3752@genetzegeye375215 күн бұрын
  • ቱቱቱቱቱቱ ይሄን የሰይጣን መፈስ እደጥሩ ነገር መከተላቺሁና ማመናቺሁጅ አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን ሮጅም 👐👐👐

    @oneallahbcha@oneallahbcha15 күн бұрын
    • አኡዙቢላህ ነው የዛሬውስ ያስጠላል

      @zahrahmohemd3204@zahrahmohemd320415 күн бұрын
    • የሄ አስማተኛ ነው ይሄን ጣቢ የምትከታተሉ. ዝም እዳትሉ. መነሳት አለበት. ልክ እደሳራ. የሄ በረግጠኝነት ሁኝ እነጥረችሁለሁ አሥማተኛነው በኛ በምሙስሊሞች. ታሪክ አለ. ኡኡኡኡኡኡ በሉ ይነሳ ካለባበሡ ጀምሮ. ያሥታውቃል😮

      @Tube-zu5ff@Tube-zu5ff15 күн бұрын
  • ቃልዬ ደስ ስትል እኮ እረጋ ያለች ሴት ሉላዬም እንደዛው መቅዲዬ ደሞ ትንሽ እረጋ በይ በተረፈ ሁላችሁንም ውድድድድድድድድድድድድ

    @tigistlijalem7982@tigistlijalem798215 күн бұрын
  • አኡዙቢላሂ ቢከሊማቲላሂ ታመቲ ሚን ሸሪ ማኽለቅ

    @linatube309@linatube30915 күн бұрын
  • አቤት ኮመቶች ምን አደረገቻችሁ መቅድ ስጠፋ መቅድመቅድ ስትሉ ነበር አሁደግሞ ታሽቃብጣላችሁ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ መቅድየ እንወድሻለን ሁሌም ፈታበይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @medei127@medei12715 күн бұрын
    • አሽቃባጭ ናቸው ወላሒ

      @SleepyArcticWolf-jp6hy@SleepyArcticWolf-jp6hy11 күн бұрын
  • ውብዬ ትዝ አለችኝ ማርያምን ይህን ልጅ ሳየው ቶሎ በል መልሰው ያለችው😂😂😂😂😂

    @ttinaabate9710@ttinaabate971015 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂😂😂

      @HsksnsHaovs@HsksnsHaovs15 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂

      @TT-lz3sz@TT-lz3sz15 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂

      @hailushy@hailushy15 күн бұрын
    • 😂😂

      @user-ky9rd5xk6s@user-ky9rd5xk6s11 күн бұрын
    • 😂😂

      @eduyedingillijedu2494@eduyedingillijedu24949 күн бұрын
  • የሠዉዘር በሙሉ በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ አገራችን ሠላም ያርግልን የመዳም ቅመሞችም የተሻለነገር ሠቶ ላገራችን ያብቃን ሁሌ ስደት ረበቃ ይበለን ዲአ አዲርጉስቲ እኛ ሠዉ እንቀይራለን እኛን የሚቀይረን የለ ምን ይሻላል

    @SameeraAriga@SameeraAriga15 күн бұрын
    • አሜን አሜን እኛን በባረክሽበት የበለጠ ተባረኪ❤❤

      @martamekonen7455@martamekonen745515 күн бұрын
  • መቅደስ እንድትሰለቺ እየሆንሽ ነው አማረብሽ እያሉ ማንነትሽን አሳጡሽ አርቴፍሻል ነገር ነው የምታሳይው

    @makis1623@makis162314 күн бұрын
  • ልጁ ደስ ይላል ሉላና መቅዲ በጣም አስጠሉኝ ተንቀዥቀዣችሁ፣ ቀልቃላ ሁሉ፣ ስነ ስርዓት ቢኖራችሁ ጥሩ ነው፣ ኦቨር ኮንፊደንስ ደስ አይልም፣

    @yosefkebede91@yosefkebede915 сағат бұрын
  • ጎበዝ በጣቱ ጥንቆላ ጀመርክ ገልቱ እዳንተ አይነት ናቸው ተመረው አዳልተማሩ አምሮባቸው ሲኖሩ በየጎዳናው አንገታቸውን የሚደፊ

    @mohammedseid3128@mohammedseid312815 күн бұрын
    • በጣም ያሳዝናል ይሄ ልጂ እደሳራ መነሳት አለበት

      @Tube-zu5ff@Tube-zu5ff15 күн бұрын
    • አንድኮ ሚድያ የተቃወመው የለም ሲስጠላ ለምን አሥተላለፎት አስማተኛ ሠው

      @Tube-zu5ff@Tube-zu5ff14 күн бұрын
  • ድምት ነው ስለዚ ማወቅ የምትፈልጉ የፈራኦን እና ሙሳን ታሪክ አብኸቡ። እዳትሸወዱ

    @user-mr8np9mc2s@user-mr8np9mc2s15 күн бұрын
    • ወላህ ሰሀሩ አላ አእዩነናሲ የሚለው አያ ነው ትዝ ያለኝ አልሀምዱሊላህ እስልምና ብዙ ነገር አስተምሮናል አንሸወድም

      @user-gj6ld5rb2j@user-gj6ld5rb2j15 күн бұрын
    • እኔም የፊርአውን ታሪክን አስታወሰኝ

      @semumuzeabd1387@semumuzeabd138715 күн бұрын
    • ወረቢእኔም የፊርአውና የሕዝቦቹ ታሪክነውትዝያለኝ🎉

      @DadaTube225@DadaTube22514 күн бұрын
    • ​@@user-gj6ld5rb2jአሰላሙአለይኩም ውዴደምሪኝ😢

      @DadaTube225@DadaTube22514 күн бұрын
    • ​@@semumuzeabd1387አሰላሙ አለይኩም ውዴ ደምሪኝ❤

      @DadaTube225@DadaTube22514 күн бұрын
  • የሀገሬ ልጆች የምወዳችሁ አትጨክኑ ወንድማችሁ ነኝ ወደሚደያዬገባ በሉና ተቀላቀሉ የእናቴ ልጆች😢😢😢

    @Ewnetatubeyoutube@Ewnetatubeyoutube15 күн бұрын
    • Esti tebaberut 2 ሺ inadirsew ine argiyalew❤❤❤❤❤

      @SafoDayko@SafoDayko15 күн бұрын
    • youtube.com/@Tiruneshergicho?si=N4SeC-4uaLVqKEFM በቅንናት እንደማር

      @tiazone3655@tiazone365515 күн бұрын
    • Esh❤

      @AberaOyso-uy9uu@AberaOyso-uy9uu15 күн бұрын
    • Ere kelal new guzo wede 2 shi❤❤

      @AberaOyso-uy9uu@AberaOyso-uy9uu15 күн бұрын
    • Ere tebaberu inji❤

      @user-db1qk4rx9b@user-db1qk4rx9b15 күн бұрын
  • የምር በጣም ነው ያስጠላኝ እንደኔ ያስጠላው ላይክ ያርገኝ

    @AbrishTruth@AbrishTruth5 күн бұрын
    • 😢😢😢

      @user-ne5pj5cq5y@user-ne5pj5cq5y6 сағат бұрын
  • የመቅዲ አፍ እንዴት ነው የተከፈተው በጌታ 😂😂😂😂😂

    @MahiMahi-wo9fp@MahiMahi-wo9fp15 күн бұрын
    • Betam

      @eptes1819@eptes181915 күн бұрын
    • ቅናተኛ

      @user-xn6wz8or8j@user-xn6wz8or8j14 күн бұрын
  • አኡዙቢላህ ሚነሸይጧን እሮጅም ምን አይነት ሰው ነው ያቀረቡት አላህየ

    @FatumaTube-dp1sl@FatumaTube-dp1sl15 күн бұрын
  • 📣 እስኪ አሁን በበዓሉ ምድር እንዲህ አይነት ትርኪ ምርኪ ምታሳዩን አይ የኢቢኤስ ነገር ታጥቦ ጭቃ ቤተሰብ ስታገናኙ ደስ ታሰኙንና እንደዚህ ደግሞ ትርኪምርኪ ነገር ታሳዩናላችሁ እስኪ አሁን ምን አለበት ስለበዓሉ ምንነት መምህራንን ጋብዛችሁ ስለ በዓሉ እውቀት ብታስቀስሙን ስራፈት ሁላ ❤

    @user-bm5on2wx8w@user-bm5on2wx8w15 күн бұрын
  • አኡዙ ቢላህ ምን ጉድ ነዉ እኔ ደሞ እደሌላዉ ጊዜ መስሎኝ ሠፍ ብየ መግባቴ ድግምት ነዉ ይህ ጥበብ አይደለም አሏሄ ሆይ ትእግስቱን ስጠኝ

    @user-gc6io8qo7r@user-gc6io8qo7r11 күн бұрын
  • የመቅዲ አድናቂ የሆናችሁ❤

    @user-ry6hl6rd1e@user-ry6hl6rd1e8 күн бұрын
  • ሰዎች ዲስ ላይክ እያደረጋችሁ ይህንን የፈረንጆችን አስማት ድግምት ስራ ወደ ሀገራችን የሚያመጡትን ሰዎችን ድንቅ ስራ ብለው በዚህ ብዙ ቁም ነገር በምንጠብቅበት ሚድያ ላይ ስላቀረቡ ልንቃዎማቸው ይገባል

    @jamilajamila6594@jamilajamila659410 күн бұрын
    • እረ አወ ይህን ቪደዎ ያሱ ልክ የባለፈውን እዳነሱት እንቃወም

      @user-gi7ff1vo5l@user-gi7ff1vo5l6 күн бұрын
    • ewenet new betam balega nachew

      @user-np2fv2kg2m@user-np2fv2kg2m4 күн бұрын
  • ሉላዬ መልካም ሴት

    @animallife8337@animallife833715 күн бұрын
  • በጣም ይገርማል በተረፈ መቅዲናሉላ አድናቂያችሁ ነኝ

    @Gibenidagachew@Gibenidagachew12 күн бұрын
  • ማርያምን ይህ ምንም አያስተምርም ኩተት ነው😢😢😢😢😢

    @AlemSamuel-zx9wz@AlemSamuel-zx9wz15 күн бұрын
  • ሎላዬ ሁሌ እነደዚ ልበሺ ሲያምርብሽ

    @dxbdxa6375@dxbdxa637515 күн бұрын
  • መቅዲ ተጨንቃ ነው መሰል ማውራት ማቆም አልቻለችም😂

    @yena3093@yena309315 күн бұрын
    • .😂😂😂😂

      @Qp4109@Qp410915 күн бұрын
  • ከድግምተኞች በአላህ እጠብቃላሁ. የሸይጧን ቡችላ

    @ToybajemalAyalew-hw4zx@ToybajemalAyalew-hw4zxКүн бұрын
  • እደዝህ ያሉ ናቸዉ አገረ የሚፈረፊት መተተኞች

    @sadeseid742@sadeseid74215 күн бұрын
    • Betam be Iwnet

      @ganatali-fx2sx@ganatali-fx2sx15 күн бұрын
  • ደጋሚ ነው ፡፡ተጠንቀቁ😢

    @Emanethiopian403@Emanethiopian40315 күн бұрын
  • አይቺልም ካይናቺሁላይዲግምትአሰርቶነው እዴትያለትውልዲአበላሺባለጌነው አላሁመነጂና ሚንሀዚሙሲባያረብልአለሚን አላመ ፈርጂና አላሁመ እግፊርና አላሁመ ራሀም ኩሉሙስሊሚን ወሙስሊማትያረበልአለሚን ኑሮሮርሮር ለገራቺንተበላሸ ያረብ

    @Zekerasusu@Zekerasusu14 күн бұрын
  • keep it up young boy impressed by your talent! 🥰😍

    @nathanaelMitiku@nathanaelMitikuКүн бұрын
  • አሪፍ ቆይታ ነበረን thank you❤

    @chochamagician@chochamagician15 күн бұрын
    • ቤተሰብ ካለህ መምህር ግርማ ጋር ይዉሰዱህ በስማም የሰይጣን ስራ

      @selamtube2461@selamtube246115 күн бұрын
    • ኣንተ ተምረ ብለህ ነዉ ግን ኣስመተኛ ነህ

      @makimahari4958@makimahari49585 күн бұрын
    • ይመችህ አባቴ! ምርጥ ፕሮግራም ነበር!

      @humanalltoohuman@humanalltoohuman4 күн бұрын
  • ትንሹ ሳጥናኤል እግዚአብሔር ልቦናሕን ይመልሠው

    @DfTr-cj7wv@DfTr-cj7wv15 күн бұрын
  • ድግምት እየሱስ ይርዳህ ብሮ

    @SurafelTesfaw@SurafelTesfaw3 күн бұрын
  • I saw the bowls moving on the water trick 😂

    @KalkidanBetremariamG@KalkidanBetremariamG15 күн бұрын
  • ሰው ሥራ ስፈጥር የደብተራ ልጆች ሰይጣን ነው መተት ነው ይላሉ ይሄ በትምህርት የምገኝ ሳይኮሎጅ ማጅክ ነው በአሜርካ ታለንት ይወዳደሩበታል💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    @lammiiambo5267@lammiiambo52673 күн бұрын
  • Yale mekdi mnm newu mekdiye betam adegna brhan nechi lepirpgramu mekdiye ewedshi alehu❤❤❤❤❤❤❤

    @KidiEndale-vn4xl@KidiEndale-vn4xl15 күн бұрын
  • ገመዱን ወደ እባብ አዞርዉ አኡዙቢላህ ይሄማ ሸይጣን ነዉ በሉኝ 😮

    @user-qx7sc4hu8b@user-qx7sc4hu8b15 күн бұрын
    • አወ በኛ ቁርአን ታሪኩ አለ አሥማተኛነው

      @Tube-zu5ff@Tube-zu5ff15 күн бұрын
  • አኡዙቢላህ

    @Toybaseid-xx4og@Toybaseid-xx4og15 күн бұрын
  • መቅዲዬ ኣለባበስሽ ወድጀዋለው

    @user-kx3fy7jh4s@user-kx3fy7jh4s15 күн бұрын
  • እኔ ምለዉ ጭብጨባዉ ለሰይጣን ነዉ

    @user-bp6dz4hy8u@user-bp6dz4hy8u15 күн бұрын
  • Lulayeee 😍😍 ዛሬ እንዴት እንዳማረብሽ የኔ ቆንጅዬ ❤❤❤❤

    @user-zy5rj5qu4d@user-zy5rj5qu4d15 күн бұрын
  • Kutuye ❤betam new miwedish yemakebrish demo atitifi ❤beautiful lady

    @mikitubetekeste2174@mikitubetekeste217415 күн бұрын
  • አዑዙቢላህ በአሏህ እጠበቃለሁ

    @kairyah@kairyah12 күн бұрын
  • በኢየሱስ ሰም🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥👈👈ወይኔ መቅዲ አሰቀችኝ 🤣🤣🤣🤣😂😂😂

    @Home1794-mi1vr@Home1794-mi1vr15 күн бұрын
  • እረ በሰማም ቢቀርሰ 😂😂😂

    @kidsettesfya4645@kidsettesfya464515 күн бұрын
  • @user mekdi is fine,smiling like always.

    @ghirnikelati6152@ghirnikelati615214 күн бұрын
  • ኮተት ምን ሌስተምረን ታቀርባላችሁ ምድረ ደጋሚ

    @zdfamilytube267@zdfamilytube26714 күн бұрын
  • አረ መቅደስ አረጌጊው እንጂ በሰላም ሆርሞንሽ ጨመረ ከወለድሽ በሀላ ተንጣጣሽ ትልቅ ሰው አይደለሽም እንዴ 😂😂😂😂😂😂

    @oneethoipan9565@oneethoipan956510 күн бұрын
    • 😂😂😂

      @malikshibaz911@malikshibaz9116 күн бұрын
  • EBSንስሃ ግብ ድግምት አታሣዩ

    @PurimPurim-ye8of@PurimPurim-ye8of15 күн бұрын
  • ሉላ ❤

    @haweFekerReem@haweFekerReem15 күн бұрын
  • ኢቢስ ጣቢያ የዳቢሎስን ስራ በደንብ እያስተዋወቃችሁ ነው እግዚአብሔር ይገስፃችሁ

    @amyentadese6914@amyentadese6914Күн бұрын
  • መቅደስ ምነው ረጋ በይ እረቄ መጠጣት ጀመርሽ እንዴ ሉላም ተረጋጉ ቅብጥርጥር

    @mesobwerq9093@mesobwerq909315 күн бұрын
  • በኢየሱስም የሆነ መንፈስ አለበት😢😢😢😢

    @hdfhdf2592@hdfhdf259215 күн бұрын
  • ድግምት ነው

    @SayedAhmada-pn7py@SayedAhmada-pn7py15 күн бұрын
  • መቅዲ አትንቀላቀሊ ጌሙ አበላሰሹው

    @ashenafibelay4732@ashenafibelay473215 күн бұрын
  • በስመአም በእየሱስ ስም😢😢😢😢❤❤❤ ይከማ ባገኘዉ ያለኝን ይዘርፈኛል።😂😂😂😂😂😂

    @user-bg5rh4ui4f@user-bg5rh4ui4f15 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂

      @lillyargaw4977@lillyargaw497715 күн бұрын
    • 😅😅😅😅😢

      @user-mw5ui6kd7h@user-mw5ui6kd7h15 күн бұрын
  • አላህ ሱበሀነሁወተአላ የፈለገውን መፍጠር የሚችል ነው ሁሉም የሱፍጥረትነው ሀይማኖትየማይፈቅደውንነገ ማቅረባችሁ ተገቢአይደለም ኢቢኤስ ትልቅሚድያነው ብዙደጋግየሚባልነገ የምታገርቡበትነው ብዙተመልካትያለውነው ከናተአይጠበቅም

    @Zainab-dy8xo@Zainab-dy8xo6 күн бұрын
  • የፊርአውን ዴጋሚወችም እዴዝክነውየዴገሙት. አባቴ.

    @KsaKsa-kg5rm@KsaKsa-kg5rm3 күн бұрын
  • በትልቅ ሚድያ ድግምትና አስማት. ማስታማር ምን የሚባል ስልጣኔ ነው

    @ToybajemalAyalew-hw4zx@ToybajemalAyalew-hw4zxКүн бұрын
  • ራሱ ልጁ ድግምተኛ ነው ሲስፈራራ

    @Tube-zu5ff@Tube-zu5ff15 күн бұрын
  • አንደንዴ እቢኤስ የምትሰሩትን እወቁ አትጀጀሉ ድግምት እኮ ነዉ

    @user-gn5wb1zi4o@user-gn5wb1zi4o15 күн бұрын
    • 😂😂 ድግምት

      @Winta314@Winta31415 күн бұрын
  • በስም ስላሴ ኧረ ምን ጉድ ነው ፀበል ያስፈልገሃል ክፉ መንፈስ ነው😥

    @HelenMeresa-om5bm@HelenMeresa-om5bm3 күн бұрын
  • አትፈጣጥኝ መኪናም ሊገጭሽ ይችላል መቅደስ

    @user-ps6yo4bt3l@user-ps6yo4bt3lКүн бұрын
  • መቅዲየ ጎበዝ ነሽ የኔ ቆንጆ በርቺ እሽ

    @zufanmel@zufanmel9 күн бұрын
  • አምላኬ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ😢ይሄ ጥቆላ ነውዴ😢

    @genetadise1643@genetadise164315 күн бұрын
  • በሂወቴ እንደዝህ ደንግጨ አላቅም ሰልኬን አስጣላችሁን😮

    @OumerIdris@OumerIdris8 күн бұрын
  • yih asmatam egna eylfan bentsa teblalachuh geta yigestachuh💔🙏🙏🙏😂😂😂

    @balayneshzena8080@balayneshzena808015 күн бұрын
  • ፈጣሪየ አተጠብቃት እማየ ሀገሬን😢

    @madinamadina2749@madinamadina274915 күн бұрын
  • አስማት ነው ምኑ ነው ምገርመው ያልሆነን ነገር እንደሆነ አድርጎ ለሰዎች ማሳመኛ መንገድ ነው ይህ በሰዎች እይታ ላይ የምሰራ አስማት ነው

    @jamilajamila6594@jamilajamila659410 күн бұрын
  • አኡዙቢላህ ምንድን ጉድ ነው ሠውረኝ😢😢😢😢😢😢 ከዚህ ልጅ ተአምር ነው

    @Moh-jd4sn@Moh-jd4sn3 сағат бұрын
  • ebs ቴሌዥን በጣም ብዙ ተመልካች ያለው ነው ለዚህ ህዝብ እሚመጥነውን ነገር ያዝናናዋል ይማርበታል የምትሉት እየመረጣችሁ እደዚህ የወረደ ነገር አታምጡ!

    @fatumamohammed1661@fatumamohammed16616 күн бұрын
  • አይደለም ቤ/ሰብ የደብተሩ በአንዱ ግልባጭ የተለያየ አርቲስት:በግልባጩ ሙሉ ገፅ ዳዊት ፅጌ እናም ደብተሩን ገልብጠህ ለምን ሰጠኸው ቀላል ቀሽም ትሪክ❤❤❤❤❤❤

    @Rama-dt8zt@Rama-dt8zt7 күн бұрын
  • በጌታ በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር ይገስፅህች

    @meaza5096@meaza509615 күн бұрын
  • መቅደስ 😒 ደስ አይልም ተረጋጊ

    @DagimAmbassador@DagimAmbassadorКүн бұрын
  • የሰይጣን ጥበብን ተው ሰይጣን በምድር ያታልሀል በሰማይ ቃል የገባልህን ትቶ ያቃጥልሀል በሲኦል ና ወደ እየሱስ የዘላለም ሂወን ውረስ የጌታ ፍቃድን ብቻ ተቀበል የጨለማውን ጥበብ ተው

    @azebendewagaw01@azebendewagaw013 күн бұрын
  • ዉሀ ኬት አመጣዉ አምላኬ ሆይ ትግሰቱን ሰጠኝ

    @astuastu9903@astuastu99036 күн бұрын
  • ኧረ ወዴት ወዴት እየሄድን ነው ጎበዝ

    @sarasara127@sarasara12714 күн бұрын
  • Ehe yeseyetan sera new ebs betam yasazenal yenezih dedeboch mechawecha mehinu

    @akremabdulkader5401@akremabdulkader540110 күн бұрын
  • ከዚህ ምን ተማራቹሁ ፈጣሪ ይቅር ይበለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    @astiraadgsf@astiraadgsf15 күн бұрын
  • ወይ ባረች😂😂😂😂😂😂ebs ገባህ❤❤❤❤❤❤❤

    @fhgdjdjgf7310@fhgdjdjgf731015 күн бұрын
KZhead