ሐረገወይን እና አባ ገብረኪዳን ተገናኙ!!

2024 ж. 4 Мам.
2 000 408 Рет қаралды

📌📌📌 በአሜሪካ ሃገር ''ማን እንደ ሃገር'' እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
www.ticketmaster.com/event/15...
📌 በአሜሪካ ያሎትን ቢዝነስ ማስተዋወቅ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። 👇
tally.so/r/mYZrk5
📌 እጹብ ድንቅ ልጆች ለመጠቆም ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
tally.so/r/mO5JdM
📌 ማን እንደ ሀገር ኮርፖሬት ሾው ።
ኮሜዲያን እሸቱ ድርጅታችሁ ድረስ በአካል መጥቶ ለድርጅታችሁ ሰራተኞች እና ሀላፊዎች ማን እንደ ሀገር የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ እንዲያቀርብላችሁ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ተጫኑ
tally.so/r/wLdMKy
📌ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት ለማግኘት
0966767676
0944240000
0909444400
የሐረግ ክፍል አንድ ቪዲዪ 👇
• ለመጠየቅ ፈራሁ!! እጹብ ድንቅ ልጆ...
ሪከርድ ለመስበር ተዘጋጅታችኋል?
ውድ የዶንኪትዩብ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ እያልን ልዪ የበዓል እጹብ ድንቅ ልጆች ፕሮግራማችንን በድጋሜ እነሆ!!! የዛሬ ፕሮግራም እንግዳችን ህጻን ሃረገወይን ቀለሙ ናት ከዚህ ቀደም በእጹብ ድንቅ ልጆች በመቅረብ ከሚሊዪን በላይ እይታዎችን እና ተወዳጅነት አግኝታለች! ሃረገወይን በቤተክርስቲያን ትምህርቶች ታንጻ ያደገች ልጅ እና እጅን በአፍ የሚያስጭን ተሰጦ ያላት እንዲሁም የሊቀሊቃውንት አባ ገብረኪዳንን ትምህርቶችን በቃሏ ሸምድዳለች በክፍል 1 ቪዲዮ ላይ ያቀረበች ድንቅ ልጅ ናት ። በዚህ ቪዲዬ እጅግ አስደናቂ የሆኑ ትምህርቶችህ ታቀርብልናለች ። እንዲሁም ባህርዳር ድረስ በመገኘት አባ ገብረኪዳንን አግኝታ ትምህርታቸውን አቅርባላችዋለች ምን ይሉዋት ይሁን ከቪዲዬ እንመልከት!!!
Welcome to DonkeyTube, your favorite channel! We hope you had a joyful Easter celebration. In today's special program, we have a delightful guest, Haregewein Kelemu, whose previous performances on Esub dink lijoch have garnered over 3 million views and captured our hearts!
Hargewein is an incredibly talented young girl who has grown up immersed in the teachings of the church. Her unique gift of putting her hand to her mouth has captivated audiences worldwide. In this enchanting video, she shares her most amazing lessons, spreading joy and wisdom to youths of all ages.
She go Bahardar and meeting Aba Gebrekidan, a renowned spiritual leader. She had the honor of presenting his teachings, which are filled with profound insights and spiritual guidance. Prepare to be inspired as you watch this remarkable encounter unfold.
Join us on this heartwarming journey as Hargewein shares her incredible talent, uplifting messages, and the invaluable teachings of Aba Gebrekidan. Get ready to be entertained, enlightened, and touched by the beauty of faith and the power of love.
Don't miss out on this unforgettable episode of DonkeyTube! Hit the play button now and let the magic unfold before your eyes. Remember to like, comment, and share this video with your loved ones to spread the joy and wisdom to all corners of the world.
#DonkeyTube #comedianeshetu #እጽብድንቅልጆች #ሃረገወይንቀለሙ #አባ_ገብረ_ኪዳን #ፋሲካ

Пікірлер
  • በአሜሪካ ሃገር ''ማን እንደ ሃገር'' እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ www.ticketmaster.com/event/15006083F3F352AB

    @comedianeshetu@comedianeshetu13 күн бұрын
    • Eshetu betam enwedkalen melkam beal bro

      @user-qd1nq8ow9y@user-qd1nq8ow9y13 күн бұрын
    • 😊😊😅😊ቨ😅😊😅በ😅ቨ😅😅ወበቨ😅😅😅ቧ፣የዠኔቩ 😅😅በበበበበበበበበበበበበ😅በ😅በዚህ 😅😅😅​@@user-qd1nq8ow9y

      @AmalAmal-kg1qb@AmalAmal-kg1qb13 күн бұрын
    • 😂 ይፋ ተደረገ እዚያ እስከ ዛሬ ድረስ ብቸኛ ዥ

      @sintayehualemu6310@sintayehualemu631013 күн бұрын
    • እግዜሔር ይባርክሽ።

      @YibeltalAyal-mn9dh@YibeltalAyal-mn9dh13 күн бұрын
    • ሀደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

      @laylalayla9893@laylalayla989313 күн бұрын
  • እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የልጅቷ እምነትና በዚህ እድሜዋ የመያዝ ችሎታዋን ሳላደንቅ ማለፍ ንፉግነት ነው ።በጣም ይገርማል።

    @user-mn3qc8vz9q@user-mn3qc8vz9q13 күн бұрын
    • በጣምምምም ታፈዛለች

      @klovemys7062@klovemys706213 күн бұрын
    • በጣም ❤❤❤

      @kadijamohammad5854@kadijamohammad585413 күн бұрын
    • በጣም ❤❤❤

      @kadijamohammad5854@kadijamohammad585413 күн бұрын
    • እደጊልኝ አቦ

      @user-fw7tt6tl4x@user-fw7tt6tl4x13 күн бұрын
    • ክበሪልን🙏🙏🙏

      @MessiAynawe@MessiAynawe13 күн бұрын
  • ይሄን የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃችሁ

    @Sariy177@Sariy17713 күн бұрын
    • Amen amen amen❤❤❤

      @user-rl5xj5lr4n@user-rl5xj5lr4n13 күн бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @ZeroA-yp8pp@ZeroA-yp8pp13 күн бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @aliafarali5802@aliafarali580213 күн бұрын
    • የኔውድ አክባሪሽ ነኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

      @EndashSiyam@EndashSiyam13 күн бұрын
    • አሜን[3]❤❤❤❤

      @EtheneshTadu@EtheneshTadu13 күн бұрын
  • እኔ ከትምህርት ጣዕም የተነሳ አምስት ጊዜ አዳመጥኩት ግን አሁንም አልጠገብኩትም እሚደንቅ ነው በእውነት እመብርሃን በበረከት ጨምራ ትሙላሽ በጥበብም ታሳድግሽ ትጠብቅሽ ። በእውነት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ አለም ድንቅ አይቻልም ይህን ትምህርት ከእርሷ በፊት ሰምቸዋለሁ ግን በእርሷ አንደበት ደግሞ ከማር ና ወተት በለጠብኝ እጹብ ድንቅ የአንተ ስራ እኔን በአርባ አመቴ ባዶ ይህችን ብላቴና በእንዲህ አይነት ጸጋ ስትሞላ አንተ ሁሉ ይቻልሃል።

    @awurarisgubay6841@awurarisgubay68416 күн бұрын
    • አሜን: አሜን: አሜን::

      @kidistkassa7093@kidistkassa70934 күн бұрын
  • ፕሮቴስታንት ነኝ በዚህች ልጅ እጅግ ተደንቄአለሁ። አባ ገብረ ኪዳን ትህትናቸው አስደናቂ ነው። እድሜ ከጤና ጋር እመኝላቸዋለሁ።

    @Jojooome4485@Jojooome448510 күн бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @slntayehucherney8210@slntayehucherney82109 күн бұрын
    • yes 🙌 እንዲህ እውነቱን ስንነጋገር ደስ ይላል

      @user-vc4id5yp4e@user-vc4id5yp4e9 күн бұрын
    • የአይጥ ምስክሯ ድንቢጥ።

      @birhanemulugeta587@birhanemulugeta5879 күн бұрын
    • ህይወት የሌለው ትህትና ምን ይሰራል እኝህ ሰውዬ የእግዚአብሔርን ቃል ለትውልዱ እያጣመሙ ነው የሚያስተምሩት ማርያም አይደለችም መቃብሩ ባዶ መሆኑን ያየችው መፅሀፍ ቅዱስ እንደነገረን መቅደላዊ ማርያም ናት የሀሰት አስተማሪ ደጋፊ አትሁን ይልቅ ጌታ ነፃ እንዲያወጣቸው ፀልይላቸው

      @genetgashawabebe8768@genetgashawabebe87688 күн бұрын
    • AmenAmenAmen

      @user-ui4mu7uz3j@user-ui4mu7uz3j8 күн бұрын
  • እስኪ 24:00 ሰአት ይደረግላት የሚል የሽልማቱ የሰአት ገደብ 19:00 ሰአት በቂ አይደለም የሚል በላይክ ግለፁ

    @user-zn1sd9yn5v@user-zn1sd9yn5v12 күн бұрын
    • አወ 24 ቢሆን

      @user-ij3hp5xd8m@user-ij3hp5xd8m12 күн бұрын
    • ❤❤❤ጥሩ ነበረ ግን

      @tihuneassefa4638@tihuneassefa463812 күн бұрын
    • Point'u seat'u eko adlem .... kumnger anwedim leza new mearey 🤷‍♀️

      @shalomina-ur9xr@shalomina-ur9xr12 күн бұрын
    • አልሞላም በ19 ፡00 ተናድጃለሁ እያየው ነበር ሞላ አልሞላ ብዬ

      @infohouse731@infohouse73111 күн бұрын
    • ​@@infohouse731እኔም ግን😢

      @user-zn1sd9yn5v@user-zn1sd9yn5v11 күн бұрын
  • እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የዚችልጅ ችሎታን በእምነቷ ያለትን ነገር ሁሉ ሳላደንቅ አላልፍም ልጅ ማሳድግ እደዚህ ነው በጣም ጎበዞች ናቸው ቤተሰቦቿ አነጋገሯ እራሱ እዴት እደሚጥም

    @hayat6122@hayat612213 күн бұрын
    • ❤❤❤❤

      @user-wj3os4iz2f@user-wj3os4iz2f13 күн бұрын
    • ይህ የዕምነት ብቻ አይደለም የፈጣሪ እርዳታ እንጅ የሰው አይደለም ።

      @zheraahmed449@zheraahmed44913 күн бұрын
    • መንፈስ ቅዱስ በሳ አድሮ እያናገራት ነው

      @mhirat7883@mhirat788313 күн бұрын
    • በትክክል❤❤❤

      @Abel-ts9iv@Abel-ts9iv12 күн бұрын
    • 😂😂😂ጂል

      @ZamFlow-sk5lj@ZamFlow-sk5lj12 күн бұрын
  • ሙስሊሞች ስነምግባራችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ

    @lastadebash2789@lastadebash27899 күн бұрын
    • አሜን ፍጻሜያቸውን ያሳምርላቸው!!!

      @user-os2vh9ut5v@user-os2vh9ut5v8 күн бұрын
  • ውድ ህፃን ሐረገወይነ፣ ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግልን። ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ፣ ጥላ ከለላ ትሁነሸ። ለተከበሩ አባታችን ዕድሜና ጤናውን ይሰጥልን።አሜን።

    @EjigayehuBeshah@EjigayehuBeshah6 күн бұрын
  • ማርያምን በእንባ አየኃት እኔም ክርስቲያን ነኝ አምላክ ሆይ በልጅ ባርከኝ እንደዝች አይነት እቁ ኦ አምላኬ ለኔም አቅም ስጠኝ

    @Bemnet649@Bemnet64913 күн бұрын
    • እኔም🥰😭

      @taralema6070@taralema607013 күн бұрын
    • እኔም ❤❤😢

      @user-em2zc4jx8m@user-em2zc4jx8m13 күн бұрын
    • እኔም

      @AbebaneshiDiffe@AbebaneshiDiffe13 күн бұрын
    • አሜን😢

      @eduyedingillijedu2494@eduyedingillijedu249413 күн бұрын
    • እኔም😢😢

      @selamberhanu-sm1cs@selamberhanu-sm1cs13 күн бұрын
  • ማነው እደኔ አባንና ሀረግየን ለማየት የጎጎ❤❤

    @Birtukan-ii4cf@Birtukan-ii4cf13 күн бұрын
    • እኔ❤

      @tglove9496@tglove949613 күн бұрын
    • Me to❤

      @HannaHelwa@HannaHelwa13 күн бұрын
    • እኔንንንን

      @RahelMyself@RahelMyself13 күн бұрын
    • እኔኔኔኔኔኔ

      @peacelove4778@peacelove477813 күн бұрын
    • እኔ

      @habtsh09@habtsh0913 күн бұрын
  • ሕፃኗ በጣም የምታስደንቅ ናት እግዚአብሔር ፈጻሜዋን ያሳምርላት፡፡ እንተም በእውነት መልካም ስለምታደርግ መልካሙ ሥራህ ይክፈልህ

    @endaleabrie4458@endaleabrie44587 күн бұрын
  • እሼ አንተን እግዚአብሔር ከችግር ከመከራ ከሀጥያት ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ በተረፈ የህጻንዋ እውቀትና አቅም በጣም ይደንቃል ፈጣሪ ያሳድጋት ምኞትዋን ሁሉ እግዚአብሔር ይፈጽምላት

    @debebek@debebek10 күн бұрын
  • ይችን ልጅ ወላሂ ስወዳት ስለምነቷ ያላት ጥንካሬ በዚህ እድሜዋ ✅✅✅❤

    @user-ht7oz7om1x@user-ht7oz7om1x13 күн бұрын
    • እሄ ሁሉ የቤተሰብ አስተዳደግ ነው አላያችሁም እንደ ባለፈው ኢቢኤስ ላይ የቀረበችውን ልጂ መጥፎ አስተዳደግ አሳድገዋት ባለጌ ሁናለች

      @user-lr1xg9vj4f@user-lr1xg9vj4f13 күн бұрын
    • በጣም

      @user-cl1ir5hi4z@user-cl1ir5hi4z13 күн бұрын
    • ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

      @alemneshhnebese9034@alemneshhnebese903413 күн бұрын
    • ❤❤❤❤

      @hasanatsayid5112@hasanatsayid511213 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

      @FikralemMengestu@FikralemMengestu13 күн бұрын
  • ሰአቱም ባይሞላም ትሸለምልን የምትሉ ከሷ ብዙዎቻችን ተምረናል እማትጠገብ ጣፍጭ ልጅ ናት በቃ ትሸለምልን 😢😢😢

    @user-sp3zl7rb7e@user-sp3zl7rb7e12 күн бұрын
    • አዎ

      @FikerBerhanu@FikerBerhanu12 күн бұрын
    • አው ትሽለም አማራ ክልል ኒት ስለለነው

      @user-zb4cc5px8d@user-zb4cc5px8d12 күн бұрын
    • Awo teshelm❤

      @emuemu4060@emuemu406012 күн бұрын
    • ​@@user-zb4cc5px8d አንዱም እሱነው😢 ሌላውም ደግሞ የሀይማኖት አስተምህሮ ስለሆነ እማዬያዩ አሉ ግን ታሳቢ ቢደረግ ጥሩ ነው ይከ እንደኔ እሪከርዱን ሰብረዋለች በሀይማኖት ዙሪያ እሪከርድ የሰበረ የለም በዚች ብላቴና እድሜ።

      @user-sp3zl7rb7e@user-sp3zl7rb7e12 күн бұрын
    • በትክክል😢😢​@@user-sp3zl7rb7e

      @GuxFrom@GuxFrom11 күн бұрын
  • እረወላሂ ይችንልጅ በምን ልገለፃት ማሻአላህ በጣምጎበዝናት በዚህእድሜዋ ይህሁሉ እውቀት ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-td7st6hx1e@user-td7st6hx1e9 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅልን ቃለህይወት ያሰማልን

    @GenetDejene-zg4kt@GenetDejene-zg4kt7 күн бұрын
  • እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ወላሂ እስከመጨርሻው እያለቀስኩ ነው ያየሁት በዝህ እድሜዋ ስለ ሀይማኖትዋ ይህንን ያህል ማወቅዋን ሳላደንቅ አላልፍም ፈጣሪ ያሳድግሽ ሀርግየ ❤❤❤❤❤

    @SaraSara-xu8xz@SaraSara-xu8xz12 күн бұрын
    • 💖💖💖

      @user-yo9yh5uo2s@user-yo9yh5uo2s12 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

      @SalamKwt-bn4ku@SalamKwt-bn4ku12 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤

      @user-nl5nb6nd2l@user-nl5nb6nd2l12 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤

      @user-pu4bt7le8n@user-pu4bt7le8n12 күн бұрын
    • አችንም ፈጥረ ይጠብቅ ቅን ስው

      @user-zb4cc5px8d@user-zb4cc5px8d12 күн бұрын
  • እራሴን ገመትኩት 30አመቴ ባዶ ቅል እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ 😢😢 የኔ ማር የኔ ወርቅ እድግ ለቁም ነገር ያብቃሽ❤❤❤❤❤❤❤

    @Yeshi987@Yeshi98713 күн бұрын
    • 😢😢😢😢😢😢😢

      @selamekifle7923@selamekifle792313 күн бұрын
    • በጣምለሥሙ ክርስቴን አዲገጽ እማልሸመዲዲ ፈጣሪሆይ እቀናለሁ ልጆቻችን እናሥተምር ለወደፊት

      @sabrinayrus3441@sabrinayrus344113 күн бұрын
    • ገልጸሽኛልና ቃለ ሕይወት ያሰማልን

      @antenehkiyak8083@antenehkiyak808313 күн бұрын
    • 😢😢😢😢😢😢😢

      @-Bogy@-Bogy13 күн бұрын
    • 😢😢😢😢😢😢😢😢

      @Maizy-on8hy@Maizy-on8hy13 күн бұрын
  • ሙስሊም ነኝ ይህቺ ህፃ ከአንደበቷ የሚፈልቀው ወለላ ማር ምርት ነሽ የናትሽ መህፅን ይባረክ አንቺን የመሰለች እፁብ ድንቅ ልጅ ሰለወለደች

    @sitrarame9822@sitrarame98226 күн бұрын
  • ሃርግዬ 5 አመት አደርግሽ እንካን ተወለድሽ መልካም ልደት

    @makdakassa7350@makdakassa73508 күн бұрын
  • አላህ ያስድግሽ እኛ በስድት የምንከራተት ወልድን ለመሳም ያብቃን❤😢

    @givu902@givu90213 күн бұрын
    • አሚን❤❤😢😢

      @rahmarahma-kp2ck@rahmarahma-kp2ck13 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

      @zuliekehaji8355@zuliekehaji835513 күн бұрын
    • አሜንንን

      @enanu7590@enanu759013 күн бұрын
    • Amen amen amen

      @mekededirse3077@mekededirse307713 күн бұрын
    • መታ መታ ይስጥሽ የኔ መልካም❤❤❤

      @WorkeGelana-sv5if@WorkeGelana-sv5if13 күн бұрын
  • እኔ ሙስሊም ነኝ እስከመጨረሻ እያለቀኩ ነው ያየኋት በጣም ደስ ትላለች በምነቷ ያላት ጥንካሬ ሁሉ ነገራ ፈጣሪ ያሳድግሽ❤❤❤❤

    @neimakedir9025@neimakedir902513 күн бұрын
    • አሜን

      @user-gl3rx3jt5u@user-gl3rx3jt5u13 күн бұрын
    • @MobilnaMobilna-bm5du@MobilnaMobilna-bm5du13 күн бұрын
    • ​😢😢😢😢መታደልነው የመጣይበት በተሠብም የተባረኩ ናቸው

      @user-el6mj2yv8g@user-el6mj2yv8g13 күн бұрын
    • አሜን

      @Yordanosambacew@Yordanosambacew13 күн бұрын
    • muslim&christian ye ethiopia walta

      @just-tn3so@just-tn3so13 күн бұрын
  • ልጆች የእዚዓብሔር ስጦታዎች ናቸው ይህን በማየቴ እድለኛ ነኝ ስለሆነውም ስለሚሆነውም ሁሉም ነገር ፈጣሪያችን እግዚዓብሔር የተመሰገነ ይሁን ክብሩም ከእናቱ ቅድሥት ማርያም ጋር ከፍ ይበልልን ዓሜን !!! ❤

    @fikriewoldesamyat1448@fikriewoldesamyat14488 күн бұрын
  • እኔ ቃሉን ወዲያው ሰምቸ በደቂቃዎች ነው የሚጠፋብኝ ከአንቺ ያሳደጉሽ ቤተሰቦችሽ ናቸው ሊመሰገኑ የሚገባቸው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ ቤተሰብ በሀይማኖቱ ጠንካራ ሲሆን ልጆችም እንደ ቤተሰቦቻቸው ይሆናሉ ሁሉም ሀይማኖትን ካወቀ ያን ጊዜ ሀገርም ሰላም ትሆናለች

    @zerfieyalew9638@zerfieyalew96389 күн бұрын
  • ሙስሊም ነኝ ግን ይህን አይቼ ማለፍ አልቻልኩም የኔ ጣፋጭዬ እድግ በይልኝ አላህ ያሳድግሽ የኔ ወርቅ እንዴት ያሉ ቤተሰቦች ዉስጥ ብታድጊ ነዉ እናት አባትሽ ምን ያህል ይኮሩብሽ ይሆን ለቁምነገር ብቂ ልኝ አለሜ❤❤❤🎉

    @ELizaAmharaOsa@ELizaAmharaOsa12 күн бұрын
    • ❤❤❤

      @AmalAmal-kg1qb@AmalAmal-kg1qb12 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤

      @meseretgetawedey@meseretgetawedey12 күн бұрын
    • ❤❤❤❤

      @EldanaFantahun@EldanaFantahun12 күн бұрын
    • እናመሰግናለን

      @mesifared@mesifared12 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤

      @EmebetTeshager-zb6ys@EmebetTeshager-zb6ys12 күн бұрын
  • አሁን እርግጠኛ ነኝ ቤተሰቧ እንደሚያዩት እና አደራ አደራ አደራ አሜሪካን ልካቹ የዲያቢሎስ ስጦታ እንዳታረጓት አሜሪካ ላይ ምንም ነገር የለም ልጆች ሁሉ የሚያዩት የሚሰሙት ደህና ነገር የለም ከስጋዊ ምቾት ውጭ ይልቅስ የመድኃኒ ዓለም ልጅ ሆና እንድታድግ የአባታችን ምክር ይሻላል ። ህያዉ ዓምላክ ልዑል እግዚዓብሔር ፍፃሚዋን ያሳምርልን አሜን ።

    @user-ss4mc1ms9v@user-ss4mc1ms9v12 күн бұрын
    • ምን ይደረግ አሜሪካ ሲባል ገነት እየመሰለን ተቸገርን😅😅😅

      @user-wf1yl9he1e@user-wf1yl9he1e12 күн бұрын
    • የኔም ሀሳብ ነው ተባረክ/ኪ/ጥሩ የትምህርት ዕድል አግታለች እዛው ቤተሰቦቿ በጥንቃቄ ያስቡበት..

      @mekidesadale9829@mekidesadale982912 күн бұрын
    • አይዞን የተመረጡ ቦታዎችን ነው የምትጎበኘው!!🥰

      @user-jl9iq6km1y@user-jl9iq6km1y12 күн бұрын
    • በትክክል

      @user-gz6eb7xy3i@user-gz6eb7xy3i12 күн бұрын
    • የኔም ሀሳብ ነው አሜሪካ ባትሄድ ባይ ነኝ

      @TagYdh@TagYdh12 күн бұрын
  • ወንድመ እሸቱ ይህችን አስተማሪ ሕፃን ልጅ በማቅረብህ እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡ ከእርሱዋ መልዕክት ብዙ ተምሬአለሁኝ፡፡ እግዚአብሔር ያሳድግልን ይህች ብላቴና የሃገር ብርሃን ነች፡፡

    @dawithabteselassie7116@dawithabteselassie71169 күн бұрын
  • እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ችሎታዋን ሳላደንቅ አላልፍም አላህ ያሳድግሽ😊😊😊

    @kerimaosman4086@kerimaosman408610 күн бұрын
    • አሜን

      @user-vc4id5yp4e@user-vc4id5yp4e9 күн бұрын
    • አሜን😍

      @GenetAsefa-bi3dk@GenetAsefa-bi3dk9 күн бұрын
    • ያረቢ፣አላህ፣ያሳድግሽ፣የኔኬክ፣እንዴት፣ቢሳድጎቴነው፣ማሻአላህ፣🎉🎉

      @hshs7s-nt9yh@hshs7s-nt9yh2 күн бұрын
  • ሙስሊም ነኝ ግን እባየ ይፍሳል ኮልታፍ አደበትዋ ማሻአላህ

    @mulatmaru1982@mulatmaru198213 күн бұрын
    • Yene mar

      @user-cr3yq9kr1o@user-cr3yq9kr1o13 күн бұрын
    • አንቺ ራሱ ፍቅር ነሽ ቅን ልቦና ያለሽ❤

      @selamawitgebretsadik3097@selamawitgebretsadik309712 күн бұрын
    • 🙏🙏🙏🙏

      @HiwotHiwot-jh8sw@HiwotHiwot-jh8sw12 күн бұрын
    • ❤❤❤

      @hiruyetagegn8293@hiruyetagegn829312 күн бұрын
    • የኔ ወድ ላንችም ፈጥሪ ድንቅ ልጅ ይስጥሺ

      @user-zb4cc5px8d@user-zb4cc5px8d12 күн бұрын
  • እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ልጅቷ በጣም ደስ የምትል ለሀይማኖቷ የቆመች ደስ ስትል ፈጣሪ ያሳድግሽ እድህ ነው ታሳደጉ አይቀር❤❤😥😥😥😥

    @user-qn5pr4tc2s@user-qn5pr4tc2s12 күн бұрын
    • የተባረክሽ 🙏🏽🥰

      @lovetube9672@lovetube967212 күн бұрын
    • 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

      @HiwotHiwot-jh8sw@HiwotHiwot-jh8sw12 күн бұрын
    • Amen ya Allah 🙏

      @hawaabagaaz7552@hawaabagaaz755212 күн бұрын
  • ሰምቸ ሰምቸ ልጠግበው ያልቻልኩት የዚች እፁብ ድንቅ ልጅ ገራሚ መልእክት

    @Te-Hope-iv3wk@Te-Hope-iv3wk8 күн бұрын
  • የኔ ውድ ያከበርሻት ርናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምበቀሚሷ ከልልላ ከዲያቢሎስ አይን ት ጠብቃ በተዋህዶቤት በሞገስና በስነምግባር ታሳድግሽ እሺ የኛ የተዋህዶ እምነት ኩራት!!!

    @user-os2vh9ut5v@user-os2vh9ut5v8 күн бұрын
  • አማራ ክልል ኢንተርኔት ስለሌለ ነው እንጅ እንኳን 100000 1000000 ታገኝ ነበር ቢሆንም እግዚአብሔር አዋቂ ነው........

    @SosiAbebe-zd5uv@SosiAbebe-zd5uv13 күн бұрын
    • መማርያምን፣በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

      @user-cx2ql7so9i@user-cx2ql7so9i12 күн бұрын
    • በጠም

      @Fikir-sh5wj@Fikir-sh5wj11 күн бұрын
    • ከመቼ ጀምሮ ነዉ የተዘጋዉ ? ተማሪዎቹ እንዴት ይሆናሉ ? በጣም ፀሎት ያስፈልገናል ለሀገራችን ጌታ ይርዳችሁ ወገኖቼ።

      @ethiopialove2463@ethiopialove24638 күн бұрын
  • እናቷ ግን ምንኛ እድለኛ ብትሆኝ ነው እንደዚች አይነት ልጅ እግዚአብሔር የሰጠሽ ቃል ነው ያጠውልሽ የኔ እናት❤❤

    @user-rl2cf3fe3t@user-rl2cf3fe3t13 күн бұрын
  • እንደነዚህ ያሉ ልጆች በ ሁሉም እምነቶች ቢፈሩልን የ አገራችን ተስፋ እመለሳል ብየ አስባለው።አምላክ እንዲህ ያሉትን ያፍራልን

    @daboss2003@daboss20039 күн бұрын
  • "ለድሃ ስትሰጥ ለእግዚአብሔር እንዳበደርን ይቆጠራል" ምርጥ አገላለፅ ነው።

    @tigabumarkosofficial2852@tigabumarkosofficial28529 күн бұрын
  • እኔ በእምነቴ ኦርቶዶክስ አይደለሁም ይህች ልጅ ላይ ያለው ፀጋ ግን በእውነት መንፈሣዊ ቅናት ያስቀናል እግዚአብሔር ከክፉ አይን ሁሉ ይሠውርሽ❤❤

    @fevent4951@fevent495112 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

      @SalamKwt-bn4ku@SalamKwt-bn4ku12 күн бұрын
    • @ADev-qq6qd@ADev-qq6qd12 күн бұрын
  • ወዮ ለራሴ😢😢 እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ እላለውን😢😢 እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ አሜን

    @ritasentayew2064@ritasentayew206413 күн бұрын
    • 😢😢😢❤❤❤✝️✝️✝️

      @fthawitnuwaye1293@fthawitnuwaye129312 күн бұрын
  • እግዚአብሔር አምላክ በቅድስና ያሳድግሽ ❤❤❤

    @l-up6ic@l-up6ic7 күн бұрын
  • ወላዲታ አምላክ እምዬ ቅድስት ድንግል ማርያም ድሮም ጣፈጭ አንደበትሽን ጨምራ ጨመምራ ታጣፍጥልሽ የኔ እንቁ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ አረግሻለሁ ዘመንሽን ያረዝመው ጌታዬ

    @BogaleWolde-zr6ck@BogaleWolde-zr6ck8 күн бұрын
  • ይሄ እኮ ከአምሮ በላይ ነዉ! ይህች ልጅ ለዘመኑ የተሠጠች የሁላችንም ስጠታ ናት! እግዛብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃት!

    @yidnekachewdamte7509@yidnekachewdamte750913 күн бұрын
    • amen yetebekate

      @YehtZewdie-go9fi@YehtZewdie-go9fi12 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤

      @user-cx2ql7so9i@user-cx2ql7so9i12 күн бұрын
    • አዎ

      @wegayehunegese@wegayehunegese10 күн бұрын
  • የኔ ቆንጆ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የልጅቷን የመሸምደድ ችሎታዋን ና የቤተሰቧን ታላቅነት ሳላደንቅ አላልፍም ማሻአላህ የኔ ውድ አላህ ያሳድግሽ የኔ ውድ

    @ayousheayousha9408@ayousheayousha940813 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂ቀዳዳ

      @ZamFlow-sk5lj@ZamFlow-sk5lj12 күн бұрын
    • ​@@ZamFlow-sk5ljmin akatelesh

      @ganatali-fx2sx@ganatali-fx2sx12 күн бұрын
    • እግዚአብሔር በስዎ አንደቤት አድሮ እያስተማርን ነው

      @tggalembirhan3114@tggalembirhan311412 күн бұрын
    • amen wde

      @Ethiopiawinet123@Ethiopiawinet12312 күн бұрын
    • Amen amen amen

      @user-pd7cc2me8x@user-pd7cc2me8x12 күн бұрын
  • ምን ማለት እዳለብኝ እራሱ አቃተኝ ከቶ ፈጣሪ በአንቺ ላይ አድሮ መከረን አንቺ ብላቲና ህፃን ምንኛ ወላጆችሽ ምንኛ የታደሉ ናቸው አንቺ ድንቅ ልጆ የእመቤታችን ስም በአንቺ በኮልታፋ አደበት ሲነገር በጣም ያስገርማል ሁሉን ያረገ አምላክ አየምየምሮ ጥቡን የገለፀ አምላክ ከእናቱ ጋር ለዘላሉም ይመሰገን አሜነአሜን አሜን

    @user-yq3xg8ct2s@user-yq3xg8ct2s6 күн бұрын
  • እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የህጻን ሀረገ ወይን ሁኔት እጅጉን ይገርማል፡፡ እግዚአብሄር በትውልድ ላይ ሁልጊዜ ስራውን ይሰራል፡፡ ላንቺ የተገለጠች ጸጋውን የሰጠች እመብርሀን ሁላችንንም ትባርከን፡፡ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ አቤት ትህትና ይሄ ነው እኔ የማውቀው ሙስሊም ወገኔ፡፡ በተለያዬ እምነት ላይ መሆናችሁን በመጥቀስ አስተያየት የሰጣችሁ የሁላችሁም ፍቅርና ትህትና ይገርማል፡፡ በያላችሁበት ቸር ወሬ ስሙ፡፡ ሰላም ለሀገራችን!

    @alelamedia2112@alelamedia21128 күн бұрын
  • አባ! እጅግ ሲበዛ እወድዎታለሁ🥰 ለእርስዎ እድሜውን ይስጥልን: ብላቴናዎን በፀጋ ያሳድግልን! አሼ keep it up and stay blessed. ይህንን ላነበባችሁ የተዋህዶ ልጆች መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላችሁ🥰

    @yeshiber@yeshiber13 күн бұрын
    • አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰነ❤🙏

      @effgedft8306@effgedft830613 күн бұрын
    • አሜን ላንተም መልካም በዓል ይሁንልህ

      @user-pw6ho3fs8i@user-pw6ho3fs8i13 күн бұрын
    • አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

      @MakiaMakia-hf4kv@MakiaMakia-hf4kv13 күн бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @MikaMame-yk2xj@MikaMame-yk2xj13 күн бұрын
    • Amene enkunme abero adersne

      @tigest3176@tigest317612 күн бұрын
  • እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በዝች ልጅ ተገርሜለሁ የትኛውም ሀይማኖት ልጆቻችንን ስለ ሀይማኖት እያስተማርን ማሳደግ ግድ ይለናል አላህ ያሳድግሽ

    @zinatmohammed6067@zinatmohammed606711 күн бұрын
  • ማርያምን የላይኩ ስዓት ስላለፈኝ በጣም አዝኛለሁ የኔ ውድ እንጃ ቃላት አጠረኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

    @RetaDuga@RetaDuga10 күн бұрын
  • ሆሆይ! ይህች ብላቴና የማላውቀውን ስንት ነገር አሳወቀችኝ። የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው! አዋቂ ነን ባዮች የጣፈጠውን ሲያመሩብን እንዲኽ ከብላቴና አፍ ማር ያዘንባል።

    @hirut9944@hirut99448 күн бұрын
  • ሙስሊሞች ደስስስስ ትላላችሁ❤❤❤የምሰጡት አስተያየት ሁላችንንም ከስደት መልሶ ወልደን እደዚህ በጥበብ ለማሳደግ አምላክ ይርዳን

    @hayaahayaa@hayaahayaa11 күн бұрын
    • አሜን,ሠዉ,መሆን,አሥጠላኝ

      @user-wf7jt1bd7i@user-wf7jt1bd7i10 күн бұрын
    • በጣም ስት መልካም ስዎች አሉ ​@@user-wf7jt1bd7i

      @eyarslaewarkneh4548@eyarslaewarkneh454810 күн бұрын
    • አሚን ማማየ❤❤❤

      @user-jx7gr2gb1j@user-jx7gr2gb1j10 күн бұрын
    • በጣም መልካምነት ለራስ ነው

      @slntayehucherney8210@slntayehucherney82109 күн бұрын
  • አማራ ክልል ኢንተርኔት ተዘግቶ ነው እንጂ በሚሊዮኖች ነበር የሚታይላት እግዚአብሔር የገነት ደጁን አይዝጋብን የኔ ወርቅ እንደ ስምሽ እንደ ሐረግ እየወረደ የጅረት ውሃ ነፍሳችን በዐሴት እረሰረሰ ከህፃናት አፍ ምስጋና ወጣ እንዳለው ቃሉ ይኸው በአይናችን አየን የትንሳኤው ጌታ ይቺን ልጅ የወለዳችሁ ቤታችሁ በበረከት ይትረፍረፍ❤❤❤❤

    @selamawitgebretsadik3097@selamawitgebretsadik309712 күн бұрын
    • ልኡል እግዚአብሔር ይድረስልን ለአማራ ህዝብ. Network ተዘግቶ ነው እንጂ አማራ ክልል ከሚሊዮን በላይ ነበር የሚታይላት... ሀረግዬ የኔ አበባ እመቤቴ ትጠብቅሽ ❤❤❤ 🥰🥰🥰

      @mimizeniwork4500@mimizeniwork450012 күн бұрын
    • የአማራ ክልል ኔት ሰላም ማጣት ብዙ ነገር ለኢትትዮጵያ ጎድቶል ቀን ይውጣልን ለእኛ

      @AmalAmal-kg1qb@AmalAmal-kg1qb12 күн бұрын
    • እውነት ነው 😢

      @user-sp3zl7rb7e@user-sp3zl7rb7e12 күн бұрын
    • እዉነት ነዉ

      @Fikir-sh5wj@Fikir-sh5wj11 күн бұрын
    • ትክክል

      @TigisitWodajo@TigisitWodajo8 күн бұрын
  • ፈጣር ይባረክሸ የእኔ አናት በቤቱ አፅንቶ ያሳድግሸ 🙏🙏

    @binyamkasaye6923@binyamkasaye69233 күн бұрын
  • የኔ ማር እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናሽ በጥበቡ እና በሞገሱ ያሳድግሽ በኡነቱ እራሴን እድታዘበው ነው ያረገችኝ አሁን እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ በኡነት ክርስቲያን ነኝ 😢

    @lijfasikatube1322@lijfasikatube13225 күн бұрын
  • እኔ በጣም እርግጠኛ ነኝ ሪከርዱን ትሰብራለች ሐረገወይን! 200% እጹብ ድንቅ ልጅ ነች ❤❤❤

    @MORNINGSTAR21712@MORNINGSTAR2171213 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤አሜን፫

      @Samira-it6jh@Samira-it6jh12 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

      @user-cx2ql7so9i@user-cx2ql7so9i12 күн бұрын
  • ምን አይነት ድንቅ ልጅ ነች እግዝአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሰድግሽ❤❤❤❤❤

    @BezabihHailemariamBeze@BezabihHailemariamBeze9 күн бұрын
  • ሁሌ ሳይሽ ሁሌ በእምባ ነው አምላክ በአንቺ እንዴት እንደሚከብር የወለዱሽ እናትና አባትሽ አምላክ እንዴት እንደመረጣቸው ብቻ ቃላት ያጥረኛል ስለአንቺ❤❤❤

    @MihretBoku@MihretBoku4 күн бұрын
  • ይሄ ከእግዚአብሔር የሆነ እንጂ የአራት አመት ልጅ የፈለገ ብትማር እንዲህ አይነት እውቀት በጣም ይገርማል። እግዚአብሔር በአንቺ አፍ ስለድንግል ሲመሰክር፥ ስለቅዱሳኑ ሲገልፅ ከመስማት የበለጠ ምን ደስታ አለ? እደጊ እደጊ እደጊ የኔ ማር❤❤❤

    @meseretmulatlema4116@meseretmulatlema411612 күн бұрын
    • ewnet egziabher ybarksh

      @EnatHager719@EnatHager71910 күн бұрын
    • gn bzu atadnku mechereshawan yasamrlsh beluat

      @EnatHager719@EnatHager71910 күн бұрын
    • በህፃናት አንደበት ምስጋናን አዘጋጀ ይላልኮ ቃሉ

      @user-vc4id5yp4e@user-vc4id5yp4e9 күн бұрын
  • በትንሳኤው ቀን በሰው ሀገር ከፍቶኛል አይዞሽ በሉኝ😢 ሀረግዬ የኔ ጣፋጭ መድኃኔዓለም ያሳድግሽ ❤❤❤ውድ የተዋህዶ ልጆቸ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን🙏

    @abiyeetenlej8723@abiyeetenlej872313 күн бұрын
    • Abshir yalfal

      @GashuuNugusuu@GashuuNugusuu13 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

      @alemneshhnebese9034@alemneshhnebese903413 күн бұрын
    • አይዞሺ

      @user-dg1uh6kf1k@user-dg1uh6kf1k13 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤

      @user-pw4dq4bw3e@user-pw4dq4bw3e13 күн бұрын
    • እግዚአብሔር አንቺ ይሁን

      @abay8674@abay867413 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ያሣድግሽ ምን ቃል ይገልፃታል ስማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይጠብቅሽ

    @user-oz2ej6mx3h@user-oz2ej6mx3h8 күн бұрын
  • እዉነት በጣም ጎበዝ ልጅ ናት እግዚአብሄር ያሳድጋት በርቺ ❤❤😂

    @MMTT-kk3cf@MMTT-kk3cf6 күн бұрын
  • እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ሊጂቱን ተመስጨ ነዉ የምሰማት ማለት በዚህ እድሜዋ እሄ ሁላ እዉቀት በጣም የሚያስደንቅ እዉቀት አላት አላህ ያሳድግሽ የኔ ዉድ❤❤❤❤

    @RihanaAli-ss5vi@RihanaAli-ss5vi11 күн бұрын
    • @user-tr8ni6yk6p@user-tr8ni6yk6p11 күн бұрын
    • ፈጣሪ የሚያናግራት እንጂ የ4 አመት እንዲህ አይናገሩም

      @wegayehunegese@wegayehunegese10 күн бұрын
  • ከደስታዬ ብዛት አነባሁ ይህቺ የድንግል ማርያም ልጅ ለእኛ ለሐጢያተኞች ከፈጣሪ የተላከች መልእክተኛ ናት ጆሮ ያለው ይስማ ምን እልሻለሁ ፀጋው በዝቶልሽ ለዓለም ድህነት ሁኚልን እሸቱ ፀጋው ሞገሱ ረድኤት በረከቱ ይብዛልህ የእድሜ ዘመንህ ይባረክ ይቀደስልን🙏🙏🙏

    @OrthodoxTewahedoForever@OrthodoxTewahedoForever12 күн бұрын
  • ይህቺን ልጅ ደግሜ ደግሜ ባያት አልጠግብ አልኩኝ:: በእርሷ ላይ ያለጥርጥር እግዚአብሔር አድሮ እያስተማረን እንደሆነ ተረድቻለሁ::ወይ አምላኬ... ደግሞ ግዕዙን ስትለውስ... ወይ መመረጥ... ደግሞ የአፏ መጣፈጥ ... እንደጅማሬሽ ፍጻሜሽም ያማረ ይሁን!

    @eyerussurur9363@eyerussurur93639 күн бұрын
  • እ/ር ዘመንሽን ይባርከው እኔ እድሜዬን በሙሉ እንዳቺ አይነት ፀጋ መንፍስ ቅዱስ ያደርበት ልጅ አላዬውም ያንቺስ ይለያል እመብርሀን ትባርክሽ ከክፉ ትጠብቅሽ ውላጆችሽንም እድሜ ከጤና ይስጣቸው ባንቺ ያደር መንፈስ ቅዱስ በልጆቻችን ይደር

    @SelamawitAsfaw-ft6cl@SelamawitAsfaw-ft6cl5 күн бұрын
  • አሁን እኔም ክርስቲአንነኝ😢😢😢😢😢😢የኔ ዉድ እመቤቴ በጥበቧ ታሳድግሽ ዉድ ኦርቶዶክሶች ይችን ጣፋጭ ልጅ እሪከርዱን መስበር አለባት አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እሼዋ ተባረክልን እፍፍፍ የኔጣፍጭ ምን ቃል ልቅለፅሽ ደጋግመን እንይ እይታ እንድበዛ አይታቹህ ላይክ ሳታረጉ አትዉጡ ዉዶች አደራ እናትና አባአቷእድሜና ጤና ይስጥልኝ

    @Aendys-wx8pb@Aendys-wx8pb13 күн бұрын
  • እመቤቴ ማርያም ሆይ እንደዚች አይነት ልጅ ለማፍራት ኢትዮጵያን ባርኪዬት።

    @AnguachWorku-vx3zy@AnguachWorku-vx3zy11 күн бұрын
  • በጣም እያለቀስኩ ነው የሰማዋት በእሷ ውስጥ እኔን አየሁ ይቺ ህፃን የእግዘብሔር መንፈስ በውስጧ አለ እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ሁና ታሳድጋት በቤቱ ያፅናት እውነት ነው የምላቹህ በእሷ መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ ምነኛ መታደል ነው ። አቧቷ ሲያለቅሱ እኔም እንደ እሷቸው አነባው ሀረግ የኛም የሁላችንም ልጅ ናት በዚህ ዘመን እንዲህ የተባረኩ ልጆች ማየታችን ምነኛ ያስደስታል ። ፈጣሪ ያሳድግልን እመቤቴ ከሚገባት ቦታ ታድርስልን ። እንወድሻለን ። እሸቱም ላንተም ታላቅ ምስጋናዬን አደርሳለሁ ።

    @kindyeshegie@kindyeshegie8 күн бұрын
  • ኦርቶዶክስ ነኝ አምላካችን ሁሌም እኛ ጋር እንደሆነ በዚህ ክፉ ጊዜ እንደዚች አይነት ድንቅ ልጂ ላይ አድሮ እያስተማረን ነው የሚሰማ ልቦና ይስጠን ። በእንባ ነው ያየሁት እና እመቤቴ ታሳድግሽ እናት እና አባትሽ የታደሉ ናቸው❤

    @tsigeredamulugeta3650@tsigeredamulugeta365013 күн бұрын
    • "ምስጋናን በሕፃናት አፍ አዘጋጄ" እንዲል ቅ/መጽሐፍ ማስተዋሉን ያብዛልን!!

      @Hailye-fd8th@Hailye-fd8th13 күн бұрын
    • ❤❤❤🙏🙏🙏✝️✝️✝️

      @fthawitnuwaye1293@fthawitnuwaye129312 күн бұрын
  • በጉጉት ነበር የጠበኩት እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ጣፋጭ የአባ ገብረ ኪዳን ፍሬ እንዴት ደስ ይላል🙏✝️✝️✝️የምር ደስታዬ ወደር የለውም

    @KalkidanMerise@KalkidanMerise13 күн бұрын
    • በያለንበት ዕንበርታ__ የንሰሐ ኂዎት ያድለን

      @Hailye-fd8th@Hailye-fd8th13 күн бұрын
  • እናት ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ክብር ምስጋና ይድረሳት በእውነት ቃላት ያጥረኛል የኔ ቅመም

    @HanaSime-hn3nb@HanaSime-hn3nb9 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ፡ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርኽልሽ። እጹብ ድንቅ ልጅ፡ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ ዛሬ ግንቦት 1 ነው እንኳን ለልደትሽ ቀን አደረሰሽ፡ መልካም የልደትሽ ቀን ይሁንልሽ💐💐💐💒

    @simon030708@simon0307089 күн бұрын
  • በኢየሱስ ስም ምን ዓይነት ድንቅ ልጅ ናት። እግዚአብሔር የበለጠ ጥበብ ይስጣት።

    @crossmedia8061@crossmedia806113 күн бұрын
    • አሜን

      @HabtamuAhmedAdem@HabtamuAhmedAdem13 күн бұрын
    • አሜን አሜን አሜን🙏💗💖💖💖💖

      @user-nt3gt4cz7f@user-nt3gt4cz7f13 күн бұрын
    • Egizbihere yasdglceu ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍🤏👌👌

      @classicphone5908@classicphone590812 күн бұрын
  • ዛሬ ግን ትዝ ያለው ዛሬ የቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ወላዲተ እምላክ ልደታ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን ልደትሽ ልደታችን ነው እንኳን አደረሳችሁ ❤ ዛሬም ደግሞ የሃረግ ልደታ ነው መልካም ልደት እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ 💛 እሸቱ የሆነ ስጦታ ስጣት ፍቃደኛ ከሆንክ💛💙

    @dhdjj5980@dhdjj59809 күн бұрын
  • የፈጣሪ ስጦታ ነሽ እመ አምላክ ለፍፃሜ ታብቃሽ

    @Mahiletmulugeta@Mahiletmulugeta6 күн бұрын
  • ምን አይነት ታምር ነው ድንግል ማርያም እናቴ በቀሚሷ ትደብቅሽ ማርያምን እያነባሁ ነው የጨረስኩት💧🙏🏻 በጣም ነው ደስ ያለኝ 🙏🏻

    @aronmedia1986@aronmedia198612 күн бұрын
  • እኔ ራሴን ሳስበው እድሜየን ያለ እውቀት ፈጀሁት😥😥እግዚያብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ጣፍጭዬ❤🙏❤️

    @ngistuangistua8899@ngistuangistua889913 күн бұрын
  • ይችን ድንቅ ልጅ ላበረከቱልን ወላጆች ክብር ይገባል ፤ ወልዶ ሲያሳድጉ እንደዚህ ነውንጅ።

    @Kenerie@Kenerie4 күн бұрын
  • እም ብርሃን ትባርክላችሁ በዚች ብላቴና በሚጣፍጠው አንደበት የምታመስግነው እግዚአብሔርን ከሁሉ በላይ በርሳ የተደስተ ነው የሚስማት ወላጆቾም እድለኞች ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን ።

    @romange5198@romange51988 күн бұрын
  • እኔም ክርስቲያን ነኝ በዚች ህፃን ልጅ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ብዙ ትምህርት አስተምሮኛል እግዚአብሔር ይመስገን ህፃኗን በፀጋው ያሳድጋት!!

    @user-md7iw6dv4r@user-md7iw6dv4r12 күн бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @MelkamuMitiku-mq3uz@MelkamuMitiku-mq3uz12 күн бұрын
    • ይህ የእግዚአብሔር እፁብ ድንቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው እመኑኝ እያለቀስኩ ሁለቴ አዳመጥኩት ተመስገን

      @MelkamuMitiku-mq3uz@MelkamuMitiku-mq3uz12 күн бұрын
    • እኔም እሷ ከተነገረችው ካስተማረችው ሁሉ ከጭንቅላቴ ነው ሚቀር እግዚአብሔር ይመስገን በእሷ ላስተማረን አሜን

      @user-nn8fx4jg6g@user-nn8fx4jg6g12 күн бұрын
    • Ameen Ameen Ameen 🙏

      @tigisttufa6469@tigisttufa646912 күн бұрын
    • ከአነነ ሦኘጀኘነኦአጀኘሸመኸጸሠሠሠመመመመመመመቨቨኸወጨአ​@@MelkamuMitiku-mq3uz

      @user-nb6cm7ue8x@user-nb6cm7ue8x11 күн бұрын
  • እኔም የልጆች እናት ነኝ አቡነ ዘበሰማያት ቻሉልኝ ብዬ የተደሰትኩትን አስቤ የዚህችን እንቁ እናት ደስታ ሳስበው በደስታ እኔም አለቀስኩ የሁላችንንም ልጆች የዚህችን ልጅ በረከት ይስጥልን❤

    @enkumekonnen7991@enkumekonnen799112 күн бұрын
    • አሜን ገና አላገባውም ግን እግዚአብሔር ፈቅዶ ወደፍህት በልጆቼ ይደርብኝ በረከቷ❤

      @netsanetgidichow@netsanetgidichow11 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ያሳድግሽ:: በጣም ልዩ ተሰጥቶ ያላት ህፃን ስለሆነች: ልዩ የትምህርት እድል ማመቻቸት ያስፈልጋል::

    @teshomedesta3619@teshomedesta36199 күн бұрын
  • በጣም የማከብርዎት አባት ሰለሆኑ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥዎትደ

    @almazbekele842@almazbekele8428 күн бұрын
  • እኔ ስንት ግዜ ሰምቸዋለሁ እንኳን እደሷ ልሸመድደው አሁን የሰማሁትን ከደቂቃ በኋላ ቢጠይቁኝ አላውቅም እግዚአብሔር ያሳድግሽ ሌላ ቃል የልኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-mz8kc1wz5m@user-mz8kc1wz5m12 күн бұрын
  • የኔ ቆንጆ ገና በሕጻንነቷ በውስጥም በውጪም ውብ የሆነች ልጅ ማለት አንቺ ነሽ።በእውነት ሕጻናትን ብቻ ሳይሆን እኛ ትልልቆች ተብዬዎችንም እንደአንቺ ያድርገን።ግን በ19:00 የሚለው ላይ ቅሬታ አለኝ በ24:00 አንድ ሚሊዮን ተመልካች የምትሉ ላይክ አድርጉና ዶንኪ ቲዩብ ይመልከትልን

    @RamadanCaalla@RamadanCaalla12 күн бұрын
    • በጣም እመቤቴ ትጠብቅሸ ልጄ የእኔ ቆንጄ ብርቅዬ ልጅ እድግ በይልኝ ለቤተሰቦቻም ላባገብርኪዳንም እድሜና ጤና ይሰጥልን❤❤❤

      @TigistTeklehaymanotGebreselass@TigistTeklehaymanotGebreselass12 күн бұрын
    • ሪከርድ ለመስበር ነው በሌላ የተያዘ 19 ሰአት ነው

      @rahe-ji2dz@rahe-ji2dz12 күн бұрын
    • እውነት የልቤን ነው የተናገርሽ እግዚአብሔር ይስጥልን ልክ ነው 24 ብታደርጉ እያልን በትህትና እንጠይቃለን እሼም ትሁት ሰው ነህ ከነበተሰብህ እግዚአብሔር ይባርክህ

      @HiwetSelam-sz6yl@HiwetSelam-sz6yl12 күн бұрын
    • ሪከርዱ የተያዘው በእምነት አስተምሮ ስላልሆነ ይህች ብላቴና ደግሞ ከእምነት ጋር ስለሆነ ብዙሀኑ እምነቷን ወይንም እምነታችንን ሊከታተሉት ስለማይፈልጉ ላይታይ ይችላል እና የተከበሩ አቶ እሸቱ መለሰ የልጆች አባት ብል አልሰሳትም በአስራ ዘጠኝ ሰዓት የሚለውን ቀይረህ በኮሜንት ብዛት ወይንም በላይክ ብዛት በሚልም ቀይርላት ካለዚያም ቻሌንጅ አሰራላት የልጆች መምህር እንድትሆን እንፈልጋለን

      @ITMedia1205@ITMedia120512 күн бұрын
    • አዎ በ24ሰአት ቢሆን ጥሩ ነው

      @TsedaluWendemneh-ug6cw@TsedaluWendemneh-ug6cw12 күн бұрын
  • በእውነት እቺንልጅየሰጠችንእመብርሀ ትክበርትመስገን ቃላትየለኝም እግዚያብሄርያሳድግሽ ወላጆቹዋግን የታደሉናቸው።

    @yiregalemshiferaw2515@yiregalemshiferaw25158 күн бұрын
  • እኔ ሙስሊም ነኝ የዚህችን ህፃን ቪድዮ ሳይ በጣም ተደንቄባታለሁ። እድግ በይ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ የኔ ማር

    @feyiselwabe1014@feyiselwabe101411 күн бұрын
    • Amen Amen Amen

      @user-fc8bn7dp5q@user-fc8bn7dp5q11 күн бұрын
    • አሜን ወንድሜ

      @bizuayehugebeyehu2983@bizuayehugebeyehu298311 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤

      @hophad3783@hophad378311 күн бұрын
    • Amen 🙏🙏🙏

      @user-kc5og5oz3d@user-kc5og5oz3d11 күн бұрын
    • ፈጣሪ ነው የሚያናግራት እንጂ የ4 አመት ልጅ እንዲህ አይናገሩም

      @wegayehunegese@wegayehunegese10 күн бұрын
  • ያንቺ አይነት ልጅ ይስጠኝ ለምን እንዳለቀስኩ አላውቅም የምር አልቅሻለው አባዬ ስወዳቸው👏

    @geez2115@geez211513 күн бұрын
    • Amne

      @ZamniyZamniy@ZamniyZamniy13 күн бұрын
    • ከምር እኔ እራሱ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም

      @user-if2fw1tu4u@user-if2fw1tu4u12 күн бұрын
  • በእውነት በዚህች ህፃን ላይ አድሮ የሚጠብቀን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

    @user-mn2ft4mi4l@user-mn2ft4mi4l5 күн бұрын
  • የኔ ሀሳብ ህፃናትን ስብስበህ ይህቺ ልጅ በቀልድ እያደረገች ልባ ውስጥ ያለውን ብታስተምራቸው ከልጅነታቸው የእግዚአብሔር ቃል ይይዛሉ ልጆች እርስ በእርሳቸው ይግባባሉ ❤❤❤🙏

    @veronicakedane9818@veronicakedane98189 күн бұрын
  • ወይኔ ሀረግዬ እኔ ክርስቲያን ነኝ ለማለት አፈርኩኝ አሁንም አሁንም እመቤቴ በእቅፏ ታርግሽ ወላጅችሽን ይጠብቅልሽ የኔ አንደበተ ብርቱ እድግ በይ እሸቱዬም ኑርልን ተባረክ ደግመህ ደግመህ ውለድ በመውጣት መግባትህ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንልህ ጀግና ነህ❤❤🎉🎉

    @konjetalemudegifie2400@konjetalemudegifie240012 күн бұрын
  • በ4 አመት እንደዚ ድንቅ ልጅ ማግኘት ምንኛ ያስደስታል እፁብ ድንቅ ልጅ ያንስባታል ሆ እኔም ኖርኩኝ እላለሁ ቤተሰቦችሽ ሊመሰገኑ ይገባል በእውነቱ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

    @user-hx1pm4rh9n@user-hx1pm4rh9n13 күн бұрын
  • ሕፃኗ በጣም የምታስደንቅ ናት እግዚአብሔር ፈጻሜዋን ያሳምርላት፡፡ እንተም በእውነት መልካም ስለምታደርግ መልካሙ ሥራህ ይክፈልህ:: ስለሆነውም ስለሚሆነውም ሁሉም ነገር ፈጣሪያችን እግዚዓብሔር የተመሰገነ ይሁን ክብሩም ከእናቱ ቅድሥት ማርያም ጋር ከፍ ይበልልን ዓሜን

    @abiotgetachew@abiotgetachew6 күн бұрын
  • የኔ ጣፋጪ እመብርሀን በቤቷ ታሳድግሽ አያሉን ጌታ በጥበብ በፀ ጋ ያሳድግሽ የኔ ዉድ 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @user-lm1qh2ux6o@user-lm1qh2ux6o10 күн бұрын
  • ይሄ የእግዚአብሔር ፀጋ ነው ተጀምሮ እስከሚያልቅ በእንባ ነው ያየሁት በዚህች በ4 አመት ብላቴና ውስጥ አምላኬን አየሁት ድንግል ትጠብቃት ይቺ አባታችን እንዳሉት የቤተክርስቴናችን ፀጋ ናት

    @TigistNigatu-vq9hj@TigistNigatu-vq9hj12 күн бұрын
  • ሙሉውን በእንባ ነው ያየሁት ቆይ የድንግል ልጅ ሆይ ይሄ ደዳናውን ልቤን በፍቅር ፈረካከስከው እኔ ሌላ ቦታ ነበርኩ ክበርልኝ የአለም ሁሉ ጌታ አሸነፍከኝ ለካ ከኔጋ ነበርክ እኔ ሌላ ፍለጋ ስባዝን አንተ ለካ ከጎኔ ሆነክ ትደግፈኝ ነበር ደገፍከኝ አስተማርከኝ ገሰፅከኝ ክበርልኝ በፈጠርከው ስነ ፍጥረት ሁሉ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

    @user-cz3hw7sw2m@user-cz3hw7sw2m13 күн бұрын
  • ሐረግ እግዚአብሄረ ያሳድግሸ, 🌺🌺🌺🌺🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    @abebemekonnen4789@abebemekonnen47896 күн бұрын
  • እሸቱ በውነት እግዚያብሄር እድሜ ና ጤና ይስትህ ትልቅ ስራ ነው የምትሰራው አባታችንም ጸጋውን ያብዛለዎ በረከተዎ ይደርብን ገብረስላሴ ብለው ፀልዬልኝ ሀጥያቴ እጅጉን አምላኬን ያሳዘነ ነውና ፀልዩልኝ

    @tilahunshiferaw4936@tilahunshiferaw49369 күн бұрын
  • ሱባሀነአላህ የኔማር ከሰውአይን ይጠብቅሽ ማማ አላህ ያሣድግሽ የኔውድ❤❤❤❤❤

    @user-cm3qt3dc1x@user-cm3qt3dc1x13 күн бұрын
  • ሀረግዬ ሪከርድ እንድትሰብሪ ምኞቴ ነው ግን አሁን መንፈሳዊ ስለሆነ ብዙ እይታ ላይኖረው ይችላል ለምን ቢባል እች አለም ለመንፈሳዊ አትመችም ነገር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ባንቺ አድሮ ብዙ ነገር ስላስተማረን ስሙ ይክበር ይመስገን አንቺንም ያመንሽው አምላክ ይጠብቅሽ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችሽ እደጊ በሌላ ትምርትሽ እንጠብቅሻለን የኔ ልባም እመቤቴ በዘርፋፋ ቀሚሶ እቅፍ ድግፍ ታርግሽ ካንቺ ብዙ ነገር ተማርኩ እራሴንም ጥሩ አርድርጌ ታዘብኩ ባንቺ አድሮ እኛን ሊሰራን ስላሰበ አምላክ ክብር ይስፋው አሜን እድግ በይ የኔ ውብ::

    @elsahagos3465@elsahagos346512 күн бұрын
    • Ewunet new

      @user-ft5bu1eu3s@user-ft5bu1eu3s12 күн бұрын
    • Ewentesh nw yamarba neger bhion million yalfe nebr sent geza endakaftkat gen menm kafe alalm

      @edelg2938@edelg293812 күн бұрын
    • እውነት ነው ዘፈን የሚዘፍኑ ሲሰብሩ መንፈሳዊ ሲሆን ግን እይታው ቀዝቃዛ ነው ግን ምንም አይደለም ብቻ ፀጋውነ ጨምሮ ፈጣሪ ይስጣት ያሳድግልን ስንት ግዜ እንዳየኋት አትጠይቁኝ

      @user-ye2jo2hs9p@user-ye2jo2hs9p12 күн бұрын
    • እኔም ስንት ግዜ እንዳየሁት ፣እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንሽ የኔ ውድ❤❤❤❤

      @ashutube6458@ashutube645812 күн бұрын
  • የኒ ጣፋጭ በጥበቡ ያሳድግሽ በረከትሽ ይደርብን ምንኛ መታደል ነዉ አንችን የፈጠረ ማህፀን ድንቅ ነዉ❤❤❤❤

    @AsdGo-tf2uf@AsdGo-tf2uf6 күн бұрын
KZhead