ሬድዮ ብቻውን አላዋጣም...ተወዳጁ የሬዲዮ ፕሮግራም ታዲያስ አዲስ በምስል መጣ...ሰይፉ ሀይሌን ሩጫ ማቆሙን አይቶ እንወዳደር አለው....

2024 ж. 9 Мам.
477 020 Рет қаралды

Пікірлер
  • ሀይሌ + ሰይፉ + ናፍቆት = ምርጥ ኢትዮጵያኖች ዘመናቹ ይባረክ ።

    @mulugetabizani2611@mulugetabizani261112 күн бұрын
    • If they were true Ethiopian, they would be a voice for those who are getting killed and displaced by Abiy Ahmed 😢

      @iloveethiopia3049@iloveethiopia304912 күн бұрын
    • Mindinew miqebatrew

      @etsoorismail53@etsoorismail5311 күн бұрын
    • ashkabach

      @SalimGemechu-tg8pd@SalimGemechu-tg8pd11 күн бұрын
    • በጣም❤❤

      @seada9327@seada932711 күн бұрын
    • Yes you are right they live for Thier hod hodamoch specially this 2 idiots seifu and haile​@@iloveethiopia3049

      @lifeambaye4843@lifeambaye48434 күн бұрын
  • ሀይሌ ከዚም በላይ ይገባዋል የዋህና ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነው ፍፃሜክን ፈጣሪ ያሳምረው

    @marthasisay4318@marthasisay431812 күн бұрын
    • አንተም ቀና ሰው እውነት

      @ermiasfiseha7317@ermiasfiseha731712 күн бұрын
    • ዉድ ሀብታችን ነዉ እረጅምእድሜ ይስጥክ ሀይሌ

      @MesNima-fk8vy@MesNima-fk8vy11 күн бұрын
    • ሀገርን በዚ ደረጃ መውደድ ይገርማል ሀይሌ ❤

      @liyaaddishayle5594@liyaaddishayle559410 күн бұрын
    • AMHENNNNN

      @merrysayfoo4509@merrysayfoo45097 күн бұрын
  • ናፍቂቲን ያላችሁ ቶሎ🎉🎉🎉በሉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ግጩኝ💐💐💐🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    @user-cz3nu2mj4l@user-cz3nu2mj4l12 күн бұрын
  • ናፍቆትየ ናፍቀሽንነበር የምር ስላየንሽ ደስብሎናል❤❤❤❤

    @MDARIF-rh4cd@MDARIF-rh4cd12 күн бұрын
    • አኔን አይቸምርም

      @abrahamt2356@abrahamt235612 күн бұрын
    • ታድያስ አድስን ለመስራት ነዉዴ እሁድን በኢቢኤስ የለቀቀቺዉ ??

      @Fozya-wq6ow@Fozya-wq6ow11 күн бұрын
    • በጣምምም እኒ ራሱ

      @seada9327@seada932711 күн бұрын
  • ተመስገን ናፊቂቲ ናፍቀሽናል🎉🎉🎉 እልልልልልል በስክሪን ልናይሽ ነው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    @user-cz3nu2mj4l@user-cz3nu2mj4l12 күн бұрын
    • ዊጉግን

      @user-rz3vp2ez8n@user-rz3vp2ez8n12 күн бұрын
    • አሽቃባጭ አንድም ቀን ለሚሞቱት ድምፅ ሆና አታቅም ❌❌❌❌❌

      @marimasd6628@marimasd662812 күн бұрын
    • Nafkoti wada ebs tamalash bakish

      @romantola5947@romantola594712 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂​@@marimasd6628

      @alyayasenshewmolo3632@alyayasenshewmolo363212 күн бұрын
    • አንቺ ሁኚ መብቷ ነው ካሎነች​@@marimasd6628

      @hanlove412@hanlove41212 күн бұрын
  • ሀይሌ እግዚአብሔር ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥህ ሁሌም እንኮራብሃለን ለኢትዮጵያ ትልቅ ባለውለታዋ ነህ እወድሃለሁ ሺአመት ኑርልን ❤ ሰይፍሻ ናፍቆት እናመሰግናለን

    @bezebeze2553@bezebeze255312 күн бұрын
  • ሀይልዬ የኔ ወርቅ‼️ ኢትዮጵያ ነህ አንተ💚💛❤️✊

    @selamtefera6597@selamtefera659712 күн бұрын
  • ሀይሌ ስላንተ ለመፃፍ ብዙ አወጣሁ ብዙ አወረድኩኝ ግን አንተ እኔ ካሰብኩት እና ከምልህ በላይ ነህና ምንም የምልህ ነገር የለኝም፣ ግን አንድ ነገር እመኝልሀለው ረዥም እድሜ ከጤና ጋር። አንተን እና መሰሎችህን ስናይ በሀገራችን ተስፋ እንዳርቆጥ እንበረታለን በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ሆነህ ሰርተህ ያሳየኸን ወደፊትም ብዙ ነገር ሰርተህ የምታሳየን የክ/ዘመናችን ጀግና ነህ:እስካሁን ለሰራኸውም ወደፊትም ስለምትሰራው እናመሰግንሀለን ክበርልን።

    @nathijasmine@nathijasmine12 күн бұрын
    • 100%✅💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

      @Zeha562@Zeha56211 күн бұрын
  • ናፍቆት ሰይፋ በኢቢኤሰ የምወዳቸው ሁሌም ሰራችሁ ያሰመሰግናል የደሃ ተቀባይ ሁሌም በሰው ዘንድ ተወዳጅነት አላችሁ በርቱ

    @aneshamood6033@aneshamood603312 күн бұрын
    • ምነው ሰይፉዪ ....ቁምጣ በአገሩ ጠፍ እንዴ 😂የለሊት የግልገሉን መሸፈኛ ይመስላል።😅

      @YetuAbate@YetuAbate11 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯👍👍👍👍👍👍🌹🌹

      @Birtukansiyumhunde@Birtukansiyumhunde9 күн бұрын
  • ሰይፉ የሚመስለው ባስ አምልጦት የሚሮጥ ነው😂😂😂😂😂😂❤፣

    @user-we8je5jb4d@user-we8je5jb4d12 күн бұрын
  • ሃይሌ ገብረስላሴ አንተን ሳይ ኢትዮጲያን የማያት ይመስለኛል ። አንት ክብርና ምስጋና ይገባሃል ። የኢትዮጵያ ኩራት ነህ ፣የኢትዮጵያ መለያ ነህ፡፡ እዉነትም ለሌላ ፕላኔት የመጣህ የምትመስል ነህ ላንት እረጂም እድሜና ይስጥልኝ፡፡

    @tilahunmulugeta6394@tilahunmulugeta63947 күн бұрын
  • ሀይሌ የኢትዮጵያ አርማችን ❤

    @enanuenanu1239@enanuenanu123912 күн бұрын
  • ሀይሌ ጀግናው!!!!!ለስንቱ የስራ እድል የፈጠረ!!!!!!!! !!

    @ermi7983@ermi798312 күн бұрын
  • ናፍቆት ምርጥ ጋዜጠኛ፣አቅራቢ፣ብልህ እና ተወዳጅ ልጅ፥፥ እንኳን ደህና መጣሽ፥፥

    @gezegeta923@gezegeta92312 күн бұрын
  • ናፍቆት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የሀይሌ ስራም ያስደስታል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

    @mekdesdegu9099@mekdesdegu909911 күн бұрын
  • ናፍቆት በጣም ተናፍቀሻል በዚህ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል

    @TensaeTilahun-qx2ob@TensaeTilahun-qx2ob12 күн бұрын
  • ናፍቆት እንኳን በደና መጣሽ❤❤❤❤

    @fitsumalayu6787@fitsumalayu678712 күн бұрын
    • አሽቃብጤ

      @samrawitamare2248@samrawitamare224812 күн бұрын
  • ሀይሌ የሀገር አርማ እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

    @Jerusalem-cm7pv@Jerusalem-cm7pv12 күн бұрын
  • ናፍቆት ስላየናት ደስ ብሎኛል ቀጥሉበት❤❤❤❤

    @medinamedina8256@medinamedina825612 күн бұрын
  • ስይፍሻ እና ሀይልዬ ትመቹኛላችሁ ። ናፍቂ የኢቢኤስ ምርጥ ጋዜጠኛ በአዲስ ፕሮግራም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንወድሻለን በርቺ ❤❤❤

    @mgbtube5988@mgbtube598812 күн бұрын
  • ኢትዮጵያችን ኑሪ እኛም ባንቺ እንኩራ. 💚💛❤️ እግዚአብሔር የጠሉሽን ንቅል ያርግልሽ እና ሰላምሽን ይመልስን!! ❤

    @user-hv1sk2zx6u@user-hv1sk2zx6u12 күн бұрын
    • አሜን😢🙏

      @ejigayehu-cq5bi@ejigayehu-cq5bi12 күн бұрын
  • ምርጥ ጥምረት ነው ናፍቆቴ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል

    @HaileFikadu-nr6lw@HaileFikadu-nr6lw11 күн бұрын
  • በጣምምምምም የረካሁበት ቪዲዮ ሰለ እውነትትትት ❤❤❤❤❤

    @hayuyemekdelawa4890@hayuyemekdelawa489012 күн бұрын
  • ሁሌም ገራሚ ነክ ሀይሌ በአዲስ ሃሳብ ኢትዮጵያዊ አቀራረብ ቢዝነስን የምትቀርጽበት...እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤!!

    @robelgetachew1824@robelgetachew182412 күн бұрын
  • የኔ ውድ ናፍቂ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

    @user-ct7yb8xd3q@user-ct7yb8xd3q12 күн бұрын
  • ሃይላችን አንተ ብቻ እድሜና ጤና ይስጥህ ለኢትዮጵያ አንድ ብቻ ነው የቀረህን

    @NMss3674-yg4vb@NMss3674-yg4vb12 күн бұрын
    • KANANISA BEKELE ANBESW ALE❤❤

      @chuchuyaye9199@chuchuyaye919911 күн бұрын
  • The best and classy advertisement with Nafkot. She is so decent, humble and educated. 👌

    @Ethiohabtina@Ethiohabtina12 күн бұрын
  • ለሀይሌ ስል ላይክ አድሪጊያለሁ🫡🫶🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

    @Trure7Love@Trure7Love12 күн бұрын
  • በጣም ደስ ይላል ናፍቆትና ሴፍሸ ጥምረት በጣም ልዩ ነው ወገኖቼ ያሰባቹት ሁሉ ፈጠር ያሰከለቹ።መልካም ምሽት ይሁንልን

    @MasiMan-sd1gu@MasiMan-sd1gu12 күн бұрын
  • ናፍቆት የእዉነት ናፍቀሺን ነበር ናፍቆትን ያላቹ እስኪ እንያቹ❤❤❤❤

    @user-uu4id9hj6r@user-uu4id9hj6r9 күн бұрын
  • ሃይሌ እባክህን ሺ አመት አንኖርም የጎዳና ልጆች, የጎዳና ውሾች ስያሳዝኑ እባክህን እርዳቸው ቤት ስራላቸው ተባረክ

    @kisanet4715@kisanet47153 күн бұрын
  • Thank you 🙏 haile. ኢትዮጵያን ሁሌ ስለምታከብራት እግዚአብሔር አሁንም ያክብርህ

    @hagerezegeye3845@hagerezegeye384512 күн бұрын
  • ናፍቆት ከእዉቀት የምትሰራ አንድ እርምጃ ከፍ ያለች ጋዜጠኛ በርቺ

    @user-ue8vc3ic2k@user-ue8vc3ic2k11 күн бұрын
  • ዋው ናፍቂ ተናፍቀሽ ነበር❤❤❤❤

    @medinamedina8256@medinamedina825612 күн бұрын
  • ናፍቆት ትችያለሽ በርች እንወድሻለን ❤

    @Amazonwill-yt6hd@Amazonwill-yt6hd12 күн бұрын
  • ናፍቆትን አይቶ እንደኔ ሮጦ የመጣ አድናቂወቿ ልያችሁ 👍 እኔ አንዶ ነኝ

    @user-ji6mo8lh6h@user-ji6mo8lh6h12 күн бұрын
  • ሀይሌ ጀግናችን ሰይፍሻ ምርጥ ሰው Nice to see You

    @behindsuccess8215@behindsuccess82159 күн бұрын
  • ሀይልየ ቅርሳችን ምርጥ ኢትዮጵያዊ. አባታችን ሺይ አመት ኑርልን ሁላችንም እኛ ኢትዮጵያዊ እንዳተ መሆንን ነው የምንመኝው

    @semimoha5984@semimoha598411 күн бұрын
  • WOW!!! ሰይፍሻ ናፍቂ ሀይላት ሶስታችሁንም እጅግ በጣም ነው የምወዳችሁ እረጅም እድሜ እና ጤና እመኝላችኃለሁ❤❤❤

    @AbiAndarge-cf2lw@AbiAndarge-cf2lw12 күн бұрын
    • ውውው

      @zeinbahmed8640@zeinbahmed864010 күн бұрын
  • Wow l love that the flag ceremony ❤God bless ethiopia and ethiopia 🇪🇹 people

    @sababekele8721@sababekele872112 күн бұрын
  • This is one of Haile's best Hotels I have visites a year ago. በስተጀርባው ያለው ስፍራ በጣም ያምራል። Thank you our hero dear Haile for all your efforts to provide us such a recreational place. ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። የሚቀጥለው አመት ስመጣ ድጋሚ እንደምጎበኘው እርግጠኛ ነኝ።

    @goodnews2392@goodnews239212 күн бұрын
  • አይ ሰይፉ ፈታ ነው የምታደርገኝ😀😍

    @NatnaelKetema@NatnaelKetema12 күн бұрын
  • ድንቅ ነው! ሀይልሻ! እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ።💚💛❤‍🩹

    @johnny-vb2hd@johnny-vb2hd6 күн бұрын
  • Nafkot and seyfu nice to see you both keep up thanks 🎉🎉🎉🎉

    @nanny3146@nanny314612 күн бұрын
  • ናፍቂ !!! ናፍቀሽኝ ነበር ! ልእልት ሆነሽ ብቅ አልሽ ሙሉቆንጆ ❤❤❤ጥሩ ጥምረት ነው ከ ሰይፍሻ ጋር ❤❤❤ መልካም ጊዜ ይሁንላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @MeniTadesse@MeniTadesse11 күн бұрын
  • ሰይፍሻ ይመችህ :: ሁለተኛ እንዳይለምድህ:: ሀይሌ ጀግናችን...ናፍቆትዬ እንኳን ደህና መጣሽ!!

    @tarikuterefe2386@tarikuterefe238612 күн бұрын
  • ናፍቆትዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    @gaga320@gaga32012 күн бұрын
  • Ya we Ethiopians have many things but always admiring things from abroad, lesson learnt! Proud to see made in Ezichew Ethiopia. Seifu n Nafki eje kemin bilenal ketilubet!

    @salome5498@salome549811 күн бұрын
  • ዎው ናፍቄ በድጋሚ ስላየንሽ ጀስ ብሎናል ❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-ox2mr1uo8s@user-ox2mr1uo8s12 күн бұрын
  • ሰይፉ ሁሉ ነገር ያምርብሃል ኑርልን ሀይሌ በጣም አከብርሃለሁ አድናቂህ ነኝ ናፍቆት🥰

    @EM-gq9ix@EM-gq9ix10 күн бұрын
  • ናፍቆትይ ❤️❤️❤️❤️

    @SameyMohmmed@SameyMohmmed12 күн бұрын
  • ሻለቃ ሀይሌ በአንተ እጅግ በጣም እኮራለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ💐✨

    @MeronAb7271@MeronAb727111 күн бұрын
  • ❤❤❤ ናፍቂ ስላየንሽ ደስ ብሎኛል፣ሴፍሽ ትልክ ክብር ለእንተ፣ሀይልሻ እንደሁሌው ኩራታችን ነህ❤❤❤

    @Dior768@Dior76811 күн бұрын
  • ምርጥ፡ሀይልዬ ጤናና እድሜ አብዝቶ ይስጥህ፡ዝግጅቱም ጥሩ ነበር።

    @barok8920@barok892012 күн бұрын
  • ነፍቅ ተናፍቀሻል አምሮብሻል ደሞ ኃይሌ ሁሌም 1ኛ ሰይፉ ሁሌም አስቅኝ እና ምርጥ ሰዉ

    @mulugetaadmasu6022@mulugetaadmasu602212 күн бұрын
  • ሀይልዬ የኛ ሀይልዬ የአፍሪካ ኩራት የኢትዮጵያ ሰንደቅዓላማ ❤❤❤❤💪💪💪💪💪💚💛❤️

    @abab-ql9zo@abab-ql9zo12 күн бұрын
  • ናፍቂዬ ናፍቀሺኝ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

    @user-cx2ly8lw5f@user-cx2ly8lw5f12 күн бұрын
  • ሰይፉ ከመለቀቁ በፊት በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያ እና በኤፌሙ ጭምር ማስታወቂያ ይለቀቅ:: በጣም ደስ የሚል ነዉ ናፍቆት እዉነትም ናፍቆት

    @MakMas-fw3bl@MakMas-fw3bl12 күн бұрын
  • ዋው ሆቴሉ በጣምነው የሚምረው ለእረፍት ስንመጣለን እንጠቀማለን

    @userenter2635@userenter263512 күн бұрын
  • 3 የምወዳቸው ሐይልሻ ሠይፍሻ ናፍቆትዬ ሥላየኁችሁ ደስ ብሎኛል ታደያሥ አዲሥ በዚህ መልኩ መምጣቱ ድንቅ ነው ❤❤❤❤

    @s0lomon150@s0lomon15011 күн бұрын
  • ናፍቂ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኝል ሀይልዬ እንወድሀለን የኛ መልካም እራጅም እድሜ ይስጥሁ

    @zinashtfara7954@zinashtfara795412 күн бұрын
  • ናፍቂ።። እንኳን በአካል መጣሽልን

    @selamselam3065@selamselam306512 күн бұрын
  • ኃይሌ አንደኛ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን

    @eshetutamiru7180@eshetutamiru718012 күн бұрын
  • ሠይፍሻ አይልዬ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆችsory ናፍቂ በርቺ

    @user-sz9qq3lv3d@user-sz9qq3lv3d12 күн бұрын
  • Wow, so amazing specially the last one on the flag shoe God bless Ethiopia

    @agddag4626@agddag462612 күн бұрын
  • ናፍቆትዪ ናፍቀሽን ነበር እሰይ መጣሽልን❤👍 "

    @abebabelda1319@abebabelda131911 күн бұрын
  • ሰላም ሰይፉና ናፍቂ❤ ስላየንሽ ደስ ብሎናል

    @user-kt5cl2ok3h@user-kt5cl2ok3h12 күн бұрын
  • ምርጥ የሀገር ልጆች

    @mekdeslemma2599@mekdeslemma259912 күн бұрын
  • ሀይልሽ ጀግኖችን በመጀመሪያ እድሜና ጤና ይስጥ በመቀጠል ለሀገር ያለ ፍቅር ልዩ ነው ይሄንን የመሰለ ግራንድ ሆቴል ላይ የሀገር ውስጥ ምርት መጠቀም በጣም በጣም ነው የማደንቀው ለሀገር ባለሙያዎች ያለህ ክብር ነው የሚያሳየው ለሌላው ባለ ሀብት ነው ትምህርት የሰጠው ሀይሌ ክብር ይገባሀል እናመሰግናለን መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ

    @sherifouki@sherifouki12 күн бұрын
  • ሀይሌ ገብረስላሴ እግዚያብሔር ይባርክህ አሁንም እድሜ ከጤና ጨምሮ ይስጥልኝ ሀገር ወዳድ። ናፍቆትዬ ስላየሁሽ ደስብሎኛል። ፕሮግራሙ ውብ ይሆናል አንቺ ካለሽ።

    @zinashgebru7206@zinashgebru720612 күн бұрын
  • አሪፍ ጥድ ናችሁ በርቱ ❤ ከሀገር እስከ ሀገር ውጭ እድምትስሩ እርግጠኛ ነኝ

    @Amazonwill-yt6hd@Amazonwill-yt6hd12 күн бұрын
  • Haile, በእውነት ኮራውብህ!! You are a person of great integrity! You show a lot of respect towards your people and your country. You are able to understand and appreciate our values and cultures, as well as our resources, and you showed us that it is possible to achieve what we want if we believe in it and dedicate our time and energy to it. I have heard you speak publicly and I am impressed by your deep thoughts and your understanding of the meaning of life. May God bless you. Yes, we can! ይቻላል!! 👏

    @Estherb2024@Estherb202411 күн бұрын
  • Good to see you my favorite Nafkotey 😍 and I wish you all the best

    @user-vy2jn8dg9r@user-vy2jn8dg9r12 күн бұрын
  • ናፍቆት ❤❤❤

    @HilinaMoges@HilinaMoges12 күн бұрын
  • ናፍቆት ስንናፍቅሽ ብቅስትይ ደስይለና ስለምንወድሽ ሰይፉ ተባረክ ሀይሌ እረጅምእድሜና ጤናይስጥህ በህይወት እስካለን እናከብርሀለን ክበርልን

    @user-vv3hh3fz3u@user-vv3hh3fz3u6 күн бұрын
  • ሀይልሻ ጀግና አይገልፅህም እኮ! ሰይፍሻ ናፍቂ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በዚሁ ቀጥሉ👍

    @ethiolove2286@ethiolove228612 күн бұрын
  • እንኳን ደስ አላቹ ሀብታሞች😂እኛማ በቪድዮ እናየዋለን 😥😥😂😂ሀይሌያችን 👏👏👏👏❤❤❤

    @user-hx1pm4rh9n@user-hx1pm4rh9n12 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂

      @HsksnsHaovs@HsksnsHaovs12 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂

      @alyayasenshewmolo3632@alyayasenshewmolo363212 күн бұрын
    • 😂😂😂

      @user-hq7ic5vr6p@user-hq7ic5vr6p12 күн бұрын
    • 😂😂😂

      @misganabere6115@misganabere611511 күн бұрын
  • አንኳን ደህና መጣችሁ ከመስማት ወደ ማየት የሚገርም ለዉጥ በርቱ❤❤❤

    @user-cn5sk9qd3y@user-cn5sk9qd3y12 күн бұрын
  • ሃይልሻ ይመችህ 👏👏👏👏👏 አንተ ትለያለህ እውነት በተለይ ማጠናቀቂያው ልቤን ነክቶኛል🥺

    @Seble67@Seble6712 күн бұрын
  • ናፍቂዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 🥰

    @user-cz9yh1hz5j@user-cz9yh1hz5j12 күн бұрын
  • ዋው በጣም ደስ ይላል ይጨምርልህ ሀይልየ ደግሞ የባድራው ክበርልን

    @star-hb6hw@star-hb6hw12 күн бұрын
  • ስወዳችሁ እኮ በርቱ ብዙ eitebkalehu

    @betelmuluneh9042@betelmuluneh904212 күн бұрын
  • ናፍቆት ❤ ስላየነሽ ደስ ብሎናል❤ በርቱ

    @Amazonwill-yt6hd@Amazonwill-yt6hd12 күн бұрын
  • ማሻአላህሳያምር ናፍቆት ስላየንሽደስብሎኛል

    @seadi5@seadi511 күн бұрын
  • This is an incredible job!!! Keep shining and share more experiences!!!

    @visiteth251@visiteth25112 күн бұрын
  • ናፍቆትየ ናፍቂ እውነት እንዴት ናፍቀሽኝ ነበር ስለአየሁሽ ደስ ብሎኛል በምስል በመገኘኘታችሁ ደስ ብሎናል

    @haregeweinaragaw7539@haregeweinaragaw753912 күн бұрын
  • ሀይሌ የአለም ጀግና ስመጥር 🎉🎉🎉🎉🎉 የኢትዮጵያ ኩራት አገር ወዳድ ክብር ጠባቂ እንዲህ አይነት ለባንዲራ የሚሰጥ ክብር ናፈቀኝ 🎉🎉🎉 ሀይሌ ❤❤❤ በተለይ ባንተ ቤት ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች 🎉🎉🎉 እግዚያብሔር አንተንና ቤተሰብህን ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤ አገራችንን ቀን ያውጣላት የልብህን መሻት ሀሉ ይፈፅምልህ ጀግናቸን !!! ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    @MeniTadesse@MeniTadesse11 күн бұрын
  • i wish you long live and good health my dearest Respected brother haile we all proud of you keep it up at the same time i am very happy to nafqot

    @mohammedjamal7352@mohammedjamal735212 күн бұрын
  • ተመሥገን አምላኬ ሀይልዬ ዘመንክ የተባረከ ይሁን በርታልን

    @dhfg336@dhfg33612 күн бұрын
  • ዋው።።። ሀይሌ❤❤ ኢትዮጵያችን❤❤❤

    @selamselam3065@selamselam306512 күн бұрын
  • My favourite channel.specially with my favourite people both of you...

    @amirasaid4880@amirasaid488012 күн бұрын
  • waw good job 👏 very happy to see you

    @elizabethurgessa9877@elizabethurgessa987712 күн бұрын
  • Welcome🥰🥰🥰

    @mahilettsegaw7175@mahilettsegaw717512 күн бұрын
  • nice to see you all. nafkot wellcomback

    @user-nx8pe6lt6b@user-nx8pe6lt6b12 күн бұрын
  • ሃይሌያችን እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ 💚💛❤️

    @yafilms2169@yafilms216912 күн бұрын
  • አይ ሀይሌ ይመችህ ቀለል ያለ ልበ ቀና ሰው ከሁሉም ጋር የሚግባባ❤❤❤😊😊😊

    @solomonhaile8848@solomonhaile884812 күн бұрын
  • It's interesting.

    @genetwoldemariam6217@genetwoldemariam621712 күн бұрын
  • ሀይልዬ ፈጣሪ አምላክ እድሜ ይስጥህ መመኪያችን ክበርልን የኛ መጠሪያ ቃላት የለኝም የማመሰግንበት ኢትዮጵያ ዘላለም ታክብርህ

    @daniletadesse7687@daniletadesse768712 күн бұрын
  • Wow nafkote ♥️ well come back ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    @selambelay-hp2hi@selambelay-hp2hi12 күн бұрын
  • keep up it, its intersting show

    @gebrehiwotberie2587@gebrehiwotberie258711 күн бұрын
KZhead