ብችል ሁሌ ባህር ውስጥ ብኖር ደስ ይለኛል የፊልም ባለሙያዋ አይዳ አሸናፊ በደንብ እሰራለሁ ከዚያም ግን በጣም እዝናናለሁ | Seifu on EBS

2024 ж. 27 Сәу.
196 473 Рет қаралды

ብችል ሁሌ ባህር ውስጥ ብኖር ደስ ይለኛል የፊልም ባለሙያዋ አይዳ አሸናፊ በደንብ እሰራለሁ ከዚያም ግን በጣም እዝናናለሁ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер
  • አቶ አሸናፊ አባትሽ ቢሮአቸው ፀሃፊያቸው ሆኜ Grade 12 እንደጨረስኩ በጣም ጥሩ ሰው ነበሩ ብዙውን ግዜ ውጪ ነበር የሚያሳልፉት ቢሮውን በሃላፊነት የምመራው እኔ ነበርኩ ብዙ ስራ የለኝም ጥሩ አለቃ ነበሩ። አይዳ እሳቸውን ነው የምትመስሊው ደስ የምትይ ቀላልና ደግ ሰው ትመስሊያለሽ

    @tgstlssn6778@tgstlssn677815 күн бұрын
    • tatari set wede siket timeralech yene tatari bzu ayiteshal tigi🥰

      @hulumtube_@hulumtube_14 күн бұрын
    • @user-jl8fh5kt9g@user-jl8fh5kt9g11 күн бұрын
    • u should call her.

      @teddy6326@teddy63264 күн бұрын
    • @@teddy6326 Do you know her phone number? 🙂

      @tgstlssn6778@tgstlssn67784 күн бұрын
    • ዋው❤

      @EthioGurageTube@EthioGurageTube2 күн бұрын
  • ብዙ ነገር ሰርታለች ግን ሳታካብድ ቀለል አድርጋ ትነግርሃለች :: ድንቅ ፐርሰናሊቲ ::

    @sintunayehu8694@sintunayehu869415 күн бұрын
  • ክብር የሚገባት ድንቅ ሴት ነች🙏🙏🙏

    @rodasasefa4048@rodasasefa404815 күн бұрын
    • በጣም

      @zainabyzz@zainabyzz15 күн бұрын
    • እውነት ነው!

      @TseganehKuma@TseganehKuma15 күн бұрын
  • ይህች ሴት የሰራቻቸው ስራዎች ብቻ ሳይሆን የልብዋ መልካምነት ራሱ ነፍስን ያሳርፋል። ሰው አለን ለማለት ታስደፍራለች። 💪💚💛♥️

    @addisababanazareth1525@addisababanazareth152514 күн бұрын
    • ❤❤❤

      @hirutdamtew8552@hirutdamtew855213 күн бұрын
  • ንፁ የምር ሰው ስወድሽ የምር ነፀነትሽ ሳቅሽ ደስታሽ ኡዑዑፋ ይጋባል ሁላ ❤ነፍ ዓመት በጤና ኑሪልን ❤🙏

    @meseretrefera2664@meseretrefera266415 күн бұрын
  • አይዳ በጣም የነጠር ስብእና ያለሽ ድንቅ ሴት ነሽ!! ከቃለመጠይቁ እና ከንግግሮችሽ የተረዳሁት ነገር እራስሽን ከፍ ከፍ ለማድረግ በፍፁም አትሞክሪውም።እድሉን እንኳን እየሰጠሽ በጭራሽ አትሞክሪውም። በዛ ላይ ያለሽ ግልፅነት፣ቅንንነት፣ ቸርነት የሚገርም ነው። ሀሳብሽን ሁሉ እግዚአብሄር ያሳካልሽ። አንቺ ብቻሽን አደለሽም ብዙዎች ነሽ።

    @Halefom@Halefom14 күн бұрын
  • አላህ ከሠጠህ ከልካይ የለህም አላህ ከከለከለ ሠጭ የለም።እወቁ በመሬት ያለ ሠው ሁሉ ሊጠቅን አይችልም አላህ ታልፈቀደ።አላህ የሠጠንን ማንም ቢሠበሠብ ቀሚ የለንም ።በሠማይ በመሬት የለ ሁሉ ለሡ ይሠግዳል እኔም አዷ ነኝ አልሃምዱሊላህ ።❤❤

    @user-nd5lf8ye3k@user-nd5lf8ye3k15 күн бұрын
    • Alhamdulillah

      @EsmailSalih-rd5qw@EsmailSalih-rd5qw15 күн бұрын
    • 😂😂😂😂 en sefu show mn agabew tadiye

      @gelanemegeresa-nb8xc@gelanemegeresa-nb8xc14 күн бұрын
    • @@gelanemegeresa-nb8xc አላህ ያችና የሡ ቢጤወችን ቀጥተኛውን መገዲ ይመራችሁ ይከጀላል ።ከኢሥላም ወጭ ሀይማኖት የለም ። አዳምም ከአአዳም ብሀላ የመጡ ሁሉ ኢሥላም ነበሩ አመፀኞች ሢቀሩ

      @user-nd5lf8ye3k@user-nd5lf8ye3k14 күн бұрын
    • ​@@user-nd5lf8ye3k🤣🤣🤣🤣🤣🤣

      @clickcell4333@clickcell433314 күн бұрын
  • የሚገርም እውነተኛ ሳቅ ንፁህ ተፈጥሮ ያለሽ ድንቅ ሴት

    @woineshetamare9336@woineshetamare933615 күн бұрын
    • በጣም❤❤❤

      @zainabyzz@zainabyzz15 күн бұрын
  • ጀግና ሴት ተፅእኖ መፍጠር የምትችል

    @abrhamnegatu8385@abrhamnegatu838515 күн бұрын
  • ዩቱዮብ ቻናሏ በጣም የሚገርም ነው ተወዳጇት‼️ የኔንም ጠቅ ያራዳ ልጆች🙏

    @noyatube2020@noyatube202015 күн бұрын
    • ማሻአላህ

      @rahmaasayyif@rahmaasayyif15 күн бұрын
    • ye chanaluan sim gilechiwa

      @efremsa@efremsa11 күн бұрын
    • ​@@efremsawww.youtube.com/@noyatube2020

      @noyatube2020@noyatube20207 күн бұрын
  • ይህችን ሴት በጣም ነው የምወዳት በጣም ቅን ፣ደግ፣ ፍልቅልቅ፣ኢነርጂዋ የማጋባ ዝም ብዬ ሳያት ደግ ነገር አድርጋ የማትጠግብ ትመስላለች በገንዘብ ብቻ አይደለም እውቀቷን በመስጠት ለሰው በጎ በማሰብ ጭምር ነው ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

    @yifatuzegeye3808@yifatuzegeye380814 күн бұрын
  • በ ስምንት አመቷ አሜሪካ ሄዳ ያደገች አማርኛ አቀላጥፋ የምትናገር ምን ያህል ጎበዝ ናት!

    @user-qs9ik2pi6z@user-qs9ik2pi6z15 күн бұрын
  • ዘመኑ :የማይመጥናት : ምርጥ : ልባም ሴት !!

    @adenmedhana9338@adenmedhana933814 күн бұрын
  • አይዳዬዋ እንዴት እንደምወድሽ❤

    @Tehute@Tehute15 күн бұрын
  • ግልጽ፣ ቀጥተኛ፣ ትሁት፣ አስተዋይ፣ ስታወራ የምትደመጥ፤ በጣም ግሩም ወይዘሮ ነች። በአሜሪካ አስተዳደግና ሰውነት ውስጥ ኢትዮጵያዊ ተፈጥሮና ሰብዕና አይባታለሁ። ድንቅ ሴት!!!

    @user-fg5ti5bx6r@user-fg5ti5bx6r14 күн бұрын
  • በስም ዝነኛ መሆኗን እንጂ የምር ግን ይህን ያህል ስለመስራቷ አናውቅም ነበር… በጣም ስኬታማ ባለሙያ ነች… አጨብጭበናል!!!

    @ethiomusic3158@ethiomusic315815 күн бұрын
  • ሰይፉዬ ገና አሁን ትልቅ ሰዉ አቀረብክ አይዳዬ❤❤❤

    @kidisttesaye4822@kidisttesaye482215 күн бұрын
    • I would like to know u dear, if u don't mind

      @eliastessema6780@eliastessema678015 күн бұрын
  • One person can change the world. That's her. Bright, positive, and intelligent. God bless Ida Ashinafi.

    @007eakonchu3@007eakonchu314 күн бұрын
  • 34:23 "አንዳንድ ሰው አለ አጋጣሚ ባንተ አለፉ እንጂ መሄዳቸው አይቀርም ነበር" አይዳ አሸናፊ What a saying by Ayda this should spread all over the internet as best two lines of the year.

    @Akrubean@Akrubean14 күн бұрын
  • በጣም ደፋርና ጠንካራ ሴት ❤❤

    @danielabel6643@danielabel664315 күн бұрын
  • እይዳዬ ኢትዮጵያዬ እንደእንቺ ያለውን ያብዛልን ስወድሽ ኑሪልን 🙏🏾❤️❤️

    @bazawitmengesha1147@bazawitmengesha114714 күн бұрын
  • አይዳ አሸናፊ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ❤

    @AbiAndarge-cf2lw@AbiAndarge-cf2lw15 күн бұрын
  • ደስ የምትል መልካም ቀና ሴት ተባረኪልኝ ❤❤❤❤❤

    @tgests6740@tgests674015 күн бұрын
  • የኔ ውድ እንዴት እንደምወዳት እኮ

    @hanaewnetu3279@hanaewnetu327915 күн бұрын
  • She deserves a million subscribers for her channel!

    @haregsolomon3613@haregsolomon361314 күн бұрын
    • የኛ ሰዉ መች ደና ነገር ማየት ይወዳል ተራ ፕራንክ እንጂ😢

      @reyuyenu340@reyuyenu34012 күн бұрын
  • ሰይፍሻ አይዳ ምርጥዬ ምንም የምላት የለኝም ሺ ዓመት።ቴዲዬ ጎት ይላል ሹራቡ ማንን ነው

    @nadobich7441@nadobich744115 күн бұрын
  • I love your energy Ayda, I wish i could have the courage and energy like you. Thank God Ethiopia has a child like you❤

    @ethiorichb3751@ethiorichb375114 күн бұрын
  • I know the iron girl she is profeshional bless sista

    @djsamigojo8082@djsamigojo808215 күн бұрын
  • Much success 🙌 Aida💕 Ethiopia needs people like you, humble, down to earth, knowledge & fun! Am a big fan of your channel!

    @Ethcharm@Ethcharm15 күн бұрын
  • በጣም ጎበዝ,የምትገርም ድንቅ ሴት!🙏🏾✌🏽🕊️👍🏾💓

    @sebelsolo6381@sebelsolo638115 күн бұрын
  • አይዳ ምርጥ ሰው ነሽ አረብ አገር ነው ያለውት ስመጣ ላገኘ እፈልጋለው

    @sarahsarah2721@sarahsarah272115 күн бұрын
  • እራሷን የሆነች ድንቅና ጠንካራ ሴት ነች አይዳእድሜና ጤና ይስጥሽ ከነመላው ቤተሰብሽ❤❤❤

    @mesfinalemu2006@mesfinalemu200614 күн бұрын
  • ❤አይዳ የምትገርም ኢትዮጵያዊት ሁሉንም ዝግጅትዋን ተመልከቱት እጅግ የምትገርም ጠንካራ ስራ ፈጣሪ ሁሉንም ኢትዬጵያዊት መርዳት የምትወድ ንፁህ ኢትዬጵያዊት ምርጥ ይዘመኑ ጀግና ሴት እንቶ ፈንቶ የማትወድ የስራ ሰው እይድዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ያሳደጉሽ ቤተሰቦች ሊመሰገኑ የሚገባቸው ተንደላቀሽ በአደግሽበት ሀገር መኖር ትችያለሽ ግን ወገኖችሽን ለመርዳት የራስሽን ጥቅም የጣልሽ የኔ ጀግኒት God Bless you Ayda, you are inspired me a lot

    @beckyararssa7022@beckyararssa702214 күн бұрын
  • She is a real professional 👌👌

    @Marthahealthyliving@Marthahealthyliving15 күн бұрын
  • አቦ ይመችሽ ነፃነትሽ ይጋባል ይመችሽ።🎉🎉

    @AdinaYinges-fq6qi@AdinaYinges-fq6qi15 күн бұрын
  • She is very humble ❤❤❤ I love her

    @ninanina4000@ninanina400015 күн бұрын
  • ንፁህ ልብ ያላት ሴት ❤❤

    @ekramkelifa7506@ekramkelifa750615 күн бұрын
  • አይዱዬ. ዬኔ. ተወዳጄ. መልካም ነትሽ. በማታቂው. ሰው. አለ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ ❤❤❤🙏🙏🙏

    @selamwitkassyefromgonder@selamwitkassyefromgonder15 күн бұрын
  • ደስታዋ በጣም ይጋባል ደስተኛ ነች አንድ ቀን መደሰትን አብሬያት ብካፈል ዋው

    @kassahunworku1457@kassahunworku145715 күн бұрын
  • ፍቅር የህዋህ የሆነች ንፁህ ልብ ያላት ሰው ነች❤❤❤❤❤🙏🏾

    @saradezi8588@saradezi858815 күн бұрын
  • U hv a beautiful soul my dear! በጣም ነው የምንወድሽ

    @TitaLema-bf3yz@TitaLema-bf3yz15 күн бұрын
  • ሆሳዕና በአርያም🎉🎉ሆሳዕና ለወልደ ዳዊት❤❤🎉🎉 እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን❤❤መልካም ስሞነ ህማማት❤❤

    @abisinia2771@abisinia277115 күн бұрын
    • Amen!

      @007eakonchu3@007eakonchu314 күн бұрын
  • በጣም ሀሪፍ ናት ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው የሚባለው በሷ ነው ያየሁት ቀናና ትሁት ናት

    @winterwolf5510@winterwolf551014 күн бұрын
  • Ayda Great personality she has free spirits always on the go, always exploring new places and ideas. T I think she is Sagittarius because hey are also known for their great sense of humor and their ability to make everyone around them laugh. The Sagittarius personality is very much aligned with adventure, risk-taking, and exploration.

    @josimack27@josimack2715 күн бұрын
  • My number one show is Ethiopiaye! She's a real አራዳ I know.

    @TseganehKuma@TseganehKuma15 күн бұрын
  • አቦ ይመችሽ ዘና በይልኝ ነፁህ ልብ እንዳላት ግልፅ ነው

    @etalemkasaa5586@etalemkasaa558615 күн бұрын
  • ደስ ስትል አትጠገብ ብያታለው 😘😘🥰

    @user-tr6xl5vq4p@user-tr6xl5vq4p15 күн бұрын
  • በጣም የምወዳት በዩቲዩብ በበመምጣቷ ደስ ብሎኛል:: እይዳ በጣም በጣም የምትከበሪ የሀገር ሀብት ነሽ እንኮራብሻለን:: ፈጣሪ ስራሽን ይባርክልሽ::

    @kidisttilahun3016@kidisttilahun301614 күн бұрын
  • የኔ ንፁህ አረ ተይ አንድ ቀን አብሬሽ ልዋል ተይ ግን? ብቅት ያልሽ ሰው

    @LunahirutZe@LunahirutZe15 күн бұрын
  • ማታካብድ ሰው ናት ግን ብዙ ሰራ የሰራች ነች መደነቅ ያለባት ናት ጀግና ነሸ

    @marthahidego7902@marthahidego790214 күн бұрын
  • አይዳዬ እንዴት እንደምወድሽ ❤

    @kukisam2528@kukisam252815 күн бұрын
  • የምር ከእህቴጋር ጎረቤት ብትሁኑ በቃአትቻሉም ነበር እህቴ ድግስ ትወዳለች

    @user-eh7oe4tj6j@user-eh7oe4tj6j15 күн бұрын
  • ልቡአ ልፁህ መሆኑአ ላይፍአ ያስታውቃል ምርጥ ሴት ❤

    @MimiMimi-bf5gg@MimiMimi-bf5gg15 күн бұрын
  • Thankyou Sefu to bring her to you show I love her Ayda 🎉❤

    @frehiwotkebede442@frehiwotkebede44215 күн бұрын
  • 🥰🥰እሰይ አይዳዬ እንኳንም በሂወት እያለሽ እንደዚ አሉሽ እኔ ከየኛ በፊት እሁድ መዝናኛ ቀርበሽ የማቅሽ ከሉና ኩማጋ 🥰 ወይ ግዜ እሼም እውነትሽን ነው በብቃቱ ያለፈው ካንቺ ልምድ ወስዷል ሁሌ ያመሰግንሻል ልጅሽን ሺ ያደርግልሽ 🥰👏በኢትዮጵያዬ ብዙ ትሰሪያለሽ🥰 እንጠብቃለን እኔ ራሴ አንድ ቀን አጊንቼ 🌹አበባ በሰጠሁሽ

    @altubeti7567@altubeti756715 күн бұрын
  • WOW ሴፉ በጣም በጣም ጅግና ሴት አመጣህ ዛሬ WOW ኣይዳ በጣም ምርጥ ሴት King

    @filmonadisu9527@filmonadisu952715 күн бұрын
    • Fas nager nh antm esum

      @user-up1rb3yd8j@user-up1rb3yd8j15 күн бұрын
  • ከምር ቅን ሰው ናት ምን ደስ ይለኛል የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሰው ማየት ልዮ ስሜት አለ አቦ ኑርልኝ ቀለል ያለች ስሜታ ይጋባል እወድሽለው❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    @workefaris9447@workefaris944714 күн бұрын
  • ድንቅ ሴት ነገሮችን ምታዪበት መንገድ ልዩ ያረግሻል respect 🥰🥰🥰🥰

    @selamawitalemu3414@selamawitalemu341414 күн бұрын
  • ሴፉ ወንድሜ ከምታቀርባቸው ኤደን አሸናፊ ከሴቶች ጀግና ወንዳወንድ እንደሷ ያብዛልን ቀይ ባሕር ከፈለገች ለአዲያ ምጽዋና አስብ።ደሃላክ ለአዲያ ክፍት ናቸው እድሜ ከጤና አብዝት ይስጣት ቴዲ ወዲ አስመራ🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    @hasanliafa6857@hasanliafa685714 күн бұрын
  • አያዳዬ ጉብዝናሽ ጥንካሬሽ ያስገርመኛል ብርቱ ሴት

    @mafivlogs5144@mafivlogs514415 күн бұрын
  • እንደ ወንድ የምትነጂዋ 🎉🎉 ዋው ፀዴ መኪናሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    @user-zd2nc7jn4p@user-zd2nc7jn4p15 күн бұрын
  • ምርጥ ሰው ናት አይዳየ ውዴ

    @Banchu-dz8vw@Banchu-dz8vw14 күн бұрын
  • ድንቅ ሴት ነሽ ባንቺ youtube ቻናል ስራሽን ሁሌ እከታተላለሁ

    @mensurseid9850@mensurseid985015 күн бұрын
  • አቤት Energy 👌

    @ftr5908@ftr590815 күн бұрын
  • ነፃ የሆኑ ሠዎች የሠዉንም የእራሣቸዉንም ዕድሜ ይጨምራሉ። ይህ ማለት ነፃ መሆን ማለት ትርጉሙን በአግባቡ ለተገነዘበ ሠዉ ነዉ።

    @dagnenetsultan5477@dagnenetsultan547714 күн бұрын
  • በጣም የምወድሽ ሙሉ ሴት ንፁህ ባገኛት ደስስስስስ ይለኛል ደፋር ጀግና ነሽ

    @MeskeremMulisa@MeskeremMulisa14 күн бұрын
  • ምርጥ ሴት❤❤❤

    @TigistBiset@TigistBiset14 күн бұрын
  • She is amazing ❤

    @MiRahel@MiRahel15 күн бұрын
  • አይዳ ምርጥ ሰዉ ይመችሽ ደስ የምትይ ከብቃት ጋር❤

    @SosinaAmsal-nf2ue@SosinaAmsal-nf2ue14 күн бұрын
  • ክብር የሚገባት ድንቅ ሴት ነች

    @derutech8995@derutech899513 күн бұрын
  • በጣም ነው የምወዳት

    @jsjejksksk5298@jsjejksksk529815 күн бұрын
  • ጀግና ልጅ ነው❤❤❤❤❤❤

    @mogiman@mogiman15 күн бұрын
  • ትችላለች ገና ብዙ እንጠብቃለን አይዳዬ❤

    @hiwotloha9070@hiwotloha907014 күн бұрын
  • ይች ሰው እጅግ በጣም ጀግና ናት በርችልን

    @hiwel9209@hiwel920914 күн бұрын
  • በጣም ጀግና ሴት ከሁሉ ነፃ በቃ ይቺናት ሴት ዳይ ወደስራ

    @user-mq1cf6ti9s@user-mq1cf6ti9s14 күн бұрын
  • I like her personality more than her work

    @meklitk.9703@meklitk.970315 күн бұрын
  • በጣም ጀግና

    @user-ok3do3kx7p@user-ok3do3kx7p15 күн бұрын
  • አይዳ ክብር ይገባሻል ስትስቂ ያምርብሻል ጀግና እረጅም አድሜ ከነቤተሰብሽ ዋው ሴፍሻ እናመሰግናለን

    @user-jm6cb1fj2e@user-jm6cb1fj2e14 күн бұрын
  • በጣም የምወዳት ሴት

    @user-om9hb8lr3l@user-om9hb8lr3l15 күн бұрын
  • I do admire your free spirit and work keep shining ❤

    @sintmulu4522@sintmulu452214 күн бұрын
  • ጀግና ነሽ ❤❤❤❤

    @demissgebrie9092@demissgebrie909214 күн бұрын
  • Aida I really appreciate you keep it up sister god bless you 🙏🥰🥰

    @senaitbekele957@senaitbekele95715 күн бұрын
  • ሰይፉ የዛሬ አለባበስ ጥሩ ነው አንዳንዴ ደሞ በልክህ የተሰራ ጉር ሸሚዘ በቀጭን ከረቦት ሞክረው ለምን ሰውኘትህ የዳበረ ነው ብዙም ሰፊ ሱሪ አታድረግ

    @freadamu-ot4vo@freadamu-ot4vo14 күн бұрын
  • She is humble and talented woman 🎉🌻👑🖐️

    @GarbelHilla@GarbelHilla14 күн бұрын
  • በኢትዮጵያ ተስፋ እንዳንቆርጥ ከሚያረጉን ሰዎች አንዷ አንቺ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!

    @BettyBiruu@BettyBiruu11 күн бұрын
  • አይዳዬ በጣም ነው የምወድሽ። አንድ ቀን በአካል ባገኝሽ ደስታዬ ወደር የለውም። ግን እንዴት እንደማገኝሽ ሳስብ የሰማይ ያክል ይርቅብኛል።

    @azebdesta5456@azebdesta545614 күн бұрын
  • ❤❤በጣም ደስ የምትለኝ እናት ናት

    @selamademsung5995@selamademsung59957 сағат бұрын
  • አይዳዬ የኔ መልካም ሰው ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የጃማይካ ጸጉርሽ ለሞን ተቆረጥሽ

    @tigistdegu2734@tigistdegu273415 күн бұрын
    • የጀማይካ አይደለም የኢትዮጵያ ነው እነሱ ናቸው እራስታዎች ከኛ ነው የወሰዱት ታሪካችሁን እወቁ

      @user-sc1qr3yz6w@user-sc1qr3yz6w15 күн бұрын
  • አይዳዬ እንዴት እንደምወድሸ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣሸ🙏❤❤❤

    @selamisare5466@selamisare546614 күн бұрын
  • ስወዳት በራስ መተማመኗ ድንቅ ሴት❤❤❤❤❤

    @yosephagusha1714@yosephagusha171413 күн бұрын
  • u can see her kindnesses and confidence and i like her ideas on her KZhead.

    @user-wg8ec4yu2p@user-wg8ec4yu2p14 күн бұрын
  • 🎉ዋዉ በጣም ጄግና ሴት ነሽ አንችን ሳይ ዴሜ ፈላ ማለ በዝህ እድሜ ወኔ ይመችሽ❤🎉

    @aloyayimam8233@aloyayimam823314 күн бұрын
  • i respect you ayda i wish you long live good health ( you are precious like diamond )

    @mohammedjamal7352@mohammedjamal735214 күн бұрын
  • Waw ,what kind of freedom she is expressing Amazing

    @nafkotedessie7290@nafkotedessie729010 күн бұрын
  • ስወስድሽ ❤

    @mahletadugna6935@mahletadugna693515 күн бұрын
  • ስላንተ ስው ይናገርልህ ይመስክርልህ ይባላልአይደል : ከዚህም በላይ ይግባሻል ጠንካራ እና ለአላማሽ የምትተጊ ጎበዝ ነሽ:: በርቺ !!!!!

    @mlhmlh5603@mlhmlh560314 күн бұрын
  • God is good💚💛❤

    @tigistkebede6606@tigistkebede660614 күн бұрын
  • አይዳ እጅግ በጣም በኢትዮጵያ ኪነጥበብ ላይ ትልቅ አስተዎፆ ያለሽ ነሽ ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርከው🎉🎉🎉❤❤❤

    @takelederesa@takelederesa13 күн бұрын
  • አይዳ ልባም ሴት እሚገርም አይል ያላት ሴት የቀይ ባእር የሚገርም ነው 👌👌👍👍👍 እኔ እራሴ እዳቺ አይነት ሴት መህኝ እሰራለሁ ሰብሰብ ብዬ ፍታአ ነው ቤተሰቦቼ አቺ ገዘብ ታባክኛለሽ ይኡኛል አልሰማም አይዳዬ አቦ ይመችሽ 👍👍🥰🥰🥰🌹🌹🌹😭🥰🥰

    @user-mr8np9mc2s@user-mr8np9mc2s15 күн бұрын
  • She is the brilliant!!!

    @visiteth251@visiteth25114 күн бұрын
KZhead