ቃልኪዳን በኀዘኑ ምክንያት ወደ ስራ ለመመለስ ከብዷት ነበር ትወና ሆን ብላ ትሳሳት ነበር..ተወዳጁ እንግዳሰው ሀብቴ / ቴዲ ስለ አዲስ ፊልሙ "ትዝታ"

2024 ж. 11 Мам.
653 977 Рет қаралды

ከተወዳጅዋ ተዋናይት ጋር ለአራተኛ ግዜ በፊልም የተጣመረው በአሁኑ ሰዓት ግብርና እና ሌሎች ቢዝነሶች ላይ የተሰማራው ወጣቱ ተወዳጅ ተዋናይ እንግዳሰው ሀብቴ / ቴዲ
ጆሮዬን እወደዋለሁ ለየት ስለሚል ነው እንግዳሰው የተባልኩት …ፕራንክ አልወድም ይለናል
አዲስ የሰራው "ትዝታ" ፊልም
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер
  • እንግዳ ሰው ሐብቴ ( ቴዲ ) የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዳስትሪን የተረዳው እና ሙያውን አክብሮ የሚሰራ ድንቅ ብቃት ያለው ልጅ ነው 🙌🏽

    @h_u_z_e7180@h_u_z_e718010 күн бұрын
  • ቴዲ ምርጥ ተዋናይ ስወደው ቃልዬ የኔ ቆንጆ ከሐዘን ወጥታ እንደዚህ በምርጥ ስራ ስላየናት ደስ ይላል ትቅረብልን ሰይፍሻ 🙏

    @user-qr7zd8vl1v@user-qr7zd8vl1v10 күн бұрын
    • 🎉🎉🎉❤❤❤ቴድዬ ይመችክ

      @azebtufa7389@azebtufa738910 күн бұрын
    • ቴዲዬ ምርጥ ሰው ቃልን አግባት እእእ❤❤

      @hiwotyohannes4882@hiwotyohannes48824 күн бұрын
  • ቃልን አቅርባት ሰይፉ

    @BbxBhjd-pd6wk@BbxBhjd-pd6wk10 күн бұрын
  • ቴዲን የምትወዱ 👍👍👍 በጣም ነው ምትመቸኝ ቴዲዬ❤

    @HamduIbrahim@HamduIbrahim10 күн бұрын
    • Selam

      @Nouhad-xf5sv@Nouhad-xf5sv10 күн бұрын
    • @@Nouhad-xf5sv selam

      @HamduIbrahim@HamduIbrahim10 күн бұрын
  • ዋው ዘንድሮ የአማርኛ ፊልሞች ገራሚ ሆነዋል🔥🔥 ቴዲ ገራሚ ስራ እስኪ የሚመቻችሁ👍👍

    @HamduIbrahim@HamduIbrahim10 күн бұрын
    • እዴት እንየው በውጭ ያለን🥺🥺

      @Emushewa-og6vm@Emushewa-og6vm4 күн бұрын
  • ተዋናይ ብቻ አደለክም ተጨዋችም ነህ ይሄን ሁሉ ሰርተህ ብዙ ልታይ የማትል ምርጥ ሰዉ

    @memeaddis7928@memeaddis792810 күн бұрын
    • Exactly

      @fiyametalovefiyametalove8690@fiyametalovefiyametalove86907 күн бұрын
  • ቃልዬ ጠንካራ ሆነሽ ወደስራሽ ተመለሽ ህመምሽ ይገባናል ግን ደግሞ ለልጅሽ መኖር ስላለብች ጠንካራ ሁኚ የኔ ቆንጆ አይዞሽ😢❤❤

    @GenetGenet-vv2zt@GenetGenet-vv2zt10 күн бұрын
    • አምላክ ብርታቱን ይስጥሽ የኔ ቆንጆ

      @TigistBelete-hm4wn@TigistBelete-hm4wn9 күн бұрын
  • ለማስታወቂያ ስታቋርጡ ቢያንስ ሀሳባቸው ያለቀበት ላይ ብታደርጉት መልካም ነው

    @nebiyatkassa4541@nebiyatkassa454110 күн бұрын
    • እንደኔ ስሜትሽ ተቋርጧል መሰል ክክክክክ😂😂

      @user-gq2kk5bh3d@user-gq2kk5bh3d9 күн бұрын
    • እኮ

      @Popsmokepo@Popsmokepo7 күн бұрын
    • ያማ ከሆነ የተመልካች ብዛት ይቀንሳል

      @klovemys7062@klovemys70627 күн бұрын
    • ማሳለፍ ነዋ ማስታወቂያውን ቲቪ አይደለምኮ

      @sabrinmelaku4905@sabrinmelaku49056 күн бұрын
    • እያሳለፍ እይ ቲቪ አይደለምኮ

      @sabrinmelaku4905@sabrinmelaku49056 күн бұрын
  • ቴዲሻ በጣም ምርጥ አክተር ነው:: የትወናው ብቃት ካራክተርን መስሎ ሳይሆን ሆኖ የመጫወት ተሰጥዖ ያለው ተዋናይ ነው::

    @Titi-mq9df@Titi-mq9df10 күн бұрын
    • ትክክል!!!!

      @Awake.726@Awake.7269 күн бұрын
  • ሰይፍሽ ዛሬ ምርጥ ሰው አቀረብክ ቴዲዬ❤

    @Fozita@Fozita10 күн бұрын
  • ቴድየ በእውነት በፍቅር ነው እምወድህ እና ሁሌም ሰላምህን ያብዛልኝ😍😍😍

    @bbbbbbbb562@bbbbbbbb56210 күн бұрын
  • አርታስት ቴዲ መስሎ ሳይሆን ሆኖ የሚተውን ምርጥ ታዋናኛ አድናቃህ ነኝ እግዛቤር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ገና ብዙ እንጠብቃለሁ ጎበዝ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-mq7wt1fj2w@user-mq7wt1fj2w10 күн бұрын
  • እረ ሰይፍሻ ማስታወቂያዉ ያሰለቻል ይቀነስልን ቴዲየ በጣም ነዉ ምወድክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ❤❤

    @user-vm5gq2dz6v@user-vm5gq2dz6v10 күн бұрын
  • ፈጣሪ ከሞት የምያተርፈ ማመስገን እንድንማር ነው 😢🙏 ተመስጌን ስለሁሉም ነገር 🙏ቃልየ ፈጣሪ ያበርታሽ መጭው ዘመን ልጅሽ አድጎ ለቁም ነገር በቅቶ ያሳይሽ እህቴ ❤❤

    @user-ih3tg1ep6u@user-ih3tg1ep6u10 күн бұрын
  • ቃልይ የኔ ዉድ እመቤቴ ካንቼ ጋር ትሆን ከባድ ግዜ ነዉ የምታሳልፌዉ ለልጅሽ ስትይ ጠንክሬ ህይወት ይቅጥላል።

    @user-pl8jl8yv7v@user-pl8jl8yv7v10 күн бұрын
  • እንዲህ አይነት ልብ አንጠልጣይ ፊልም ስትሰሩ አቤት ውበት ችሎታችሁ❤❤❤❤

    @Tig729@Tig72910 күн бұрын
  • tbh this guy is the most underrated actor in Ethiopia he is the best for me.

    @beti_boo556@beti_boo55610 күн бұрын
    • I agreed!! I think he is the best actor of all.

      @tigibiz9774@tigibiz977410 күн бұрын
  • ቴዲና ቃል የሚተውኑት ድራማ በጣም ደስ ይላል በደንብ ነው እሚተውኑት

    @zeherazehera3054@zeherazehera305410 күн бұрын
  • ምርጥ ተዋናይ ቴዲ

    @Tube-zc2qc@Tube-zc2qc9 күн бұрын
  • ቴዲየ በሃይማኖትህ በርታ ፀሎት አብዛ 😢

    @user-sx6hr4fp2k@user-sx6hr4fp2k10 күн бұрын
  • ይሄ አርቲስት ሆሊውድን እንኳን ይመጥናል አቦ ይመችህ ቴዲሻ ቀሽቲሻ❤

    @abrahamtilahun-vz7ye@abrahamtilahun-vz7ye10 күн бұрын
  • ቴዳ የምወድህ የማደንቅህ አረቲሰት፠ነህ በጣም ነዉ ዘና ምታረገኝ ስራህ ሆላላ ሆነህ ነዉ ምሰራዉ እንደ እድለወረቅ እንደ ቃል እንደ ታሬኩ ባባ ብዙ አላችሆ ሆናችሆ ምተዉኑ ክበሮልን ጤና ይስጣችሆ ያገራችን የፊልም ኢንዶስትሬ በእናንተ ከፍ ይላል ባሆኖቹ ዝቅ ይላል እናንተ ኑልን መቼ ነዉ ሚለቀቀዉ ጓጓሆ እስካየዉ❤❤❤❤🎉🎉መልካም እይታ

    @AsaiaMoma@AsaiaMoma10 күн бұрын
  • እኔ በጣም ነው ሚገርመኝ የቴድዬ ጆሮ በጣም የምወደው አርቲስት ነው ግን ጆሮው የሆነች የማቃት እሰሳ ጆሮ ይመስለኛል ሆ❤

    @alpalp7967@alpalp79679 күн бұрын
  • በህልሜ ታሪኩ ባባ😢 የትነህ ስለው እየሩሣሌም ቤተክርስቴን ይለኛል በጣም አምሮበታል ፀጉርህ ሴምር እኔ እየሩሣሌምን ማየት እፈልጋለሁ ሥለው በጣም ያምራል ይለኛል ደግጨ ነቃሁኝ በፊልምነው እኔ የማውቀው

    @user-yf5ff5vp4h@user-yf5ff5vp4h10 күн бұрын
    • ተመስገን ነፍሱ መልካም ቦታ ናት

      @Fanos-rn5jy@Fanos-rn5jy10 күн бұрын
    • Konjo Hileam Now

      @sabberhan3177@sabberhan317710 күн бұрын
    • ተመስገን ደስ የሚል ህልም ነው

      @tyurffg-bu5zy@tyurffg-bu5zy10 күн бұрын
    • ያድርግለት መልካም ሰው ነው ብለዋል እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማረው

      @EeeTtt-df1si@EeeTtt-df1si10 күн бұрын
    • Fetari yadrglet babaye yene misigin

      @user-fj4vd4yz5s@user-fj4vd4yz5s10 күн бұрын
  • ከሀገሬ የፊልም ባለሞያዎች በጣም የምወደውና የማከብረው ሰው ነው ገና ብዙ እጠብቃለው ካንተ ወንድሜ በርታልኝ

    @shumetzerihun7951@shumetzerihun795110 күн бұрын
  • የድሮ አክተሮች ስወዳችሁ የኔ እንቁዎች ቴዲ የኔ ምርጥ ❤❤❤ቃልዬ😢❤ እንኳን ከሃዘን አገግመሽ እንደ ድሮው ስለተመለስሽ ደስብሎናል❤🎉🎉🎉

    @HikmaHussein-gt1ev@HikmaHussein-gt1ev9 күн бұрын
  • ቴዲ ምርጥ ተዋናኝ እንወድሀለን❤❤❤❤

    @rabiarabu3985@rabiarabu39859 күн бұрын
  • ቃልዬ የእኔ እናት እመብርሐን ታጽናሽ ውዴ

    @user-xj5tr2yd4t@user-xj5tr2yd4t10 күн бұрын
  • እንግዳ ሰው ሀብቴ (ቴዲ) ጎበዝ ነህ ገና ብዙ ትሰራለህ እኔ ግን ላንተ ሃሳብ አለኝ! ነገ ያንተም ልጆች ይሆናሉ በመፅሐፍ እንዲጽፉት መረጃዎችን በሚገባ ሰንደህ አስቀምጥ፦ 1. የሰራሐቸውን/ ያዘጋጀሐቸውን ፊልሞች ስም፣ 2. እያንዳንዱን ፊልም ጀምረህ ያጠናቀቅህበትን ጊዜ፣ 3. ለህዝብ ለእይታ የቀረበበትን ቀንና ቦታ፣ 4.የፈጀውን የፋይናንስ መጠን (Optional). 4. በዝግጅት ወቅት ያጋሙ ወጣ ወጣ ያሉ ገጠመኞችን በጽሑፍ ሰንደህ አስቀምጥ። ያደረከውን ቃለ-መጠይቅ በጥሞና ተከታትዬዋለሁ፣ ብዙ መረጃዎችን አታስታውስም። ፋሲካ አበበ, Detroit Michigan

    @fassikaabebe5902@fassikaabebe59027 күн бұрын
  • ቴድ ሰይፍሻ ክፉ አይካችሁ ቃልዬ ለቤብ ጠካራ መሆን ስላለብሽ ከዚህ ቡሀላም በብዙ ስራወች እንጠብቅሻለን ሁላችሁም ከጎኗ በመሆናችሁ እናመሠገናለን አላህ ያበርታሽ ቃል

    @zahrasied1375@zahrasied13759 күн бұрын
  • ማስታወቂያ አገባባቸሁ ያስጠላል ፡፡ ለተዋናዩ ክብር እንደሌላችሁ የሚያሳይ ነው ፡፤

    @hussenjemal6837@hussenjemal683710 күн бұрын
  • የምር ለካ እዲህ ደስ ምትል ሰው ነህ ሲገርም ጎበዝ እደሆንክ አቃለው gn እዲህ ተጫዋች እና ደስ ምትል አይመስለኝም ነበር ❤❤❤አራዳ ሚለው ቃል ስጋ ለብሶ ነህ ❤

    @meseretrefera2664@meseretrefera266410 күн бұрын
  • 3 የወንድ አረቲስቶችን እወዳለሁ ከነሱ ውስጥ አንዱ ነክ ይሄ ኮሜንት ካነበብከው አለባበስክ ቁመናክ ዝነጣክ የሆን ክላሲክ ነገር ነው ከሁሉም ነገርክ ደሞ ንዴትክን እና ጆሮክን ስወድልክ በአእውነት ነው የምልክ ጎደኞቼ እንዳለ ሰው እንዴት ጆሮ ይወዳል ይሉኛል እወድካለው አደንቅካለው ፊልሞችክን ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @mariamawetdegineh9294@mariamawetdegineh92949 күн бұрын
  • ምርጥ ተዋናይ❤።ድምጹ ሲያምር ሲሰሙት ቢውሉ ራሱ አይሰለችም።በርታ ።

    @masreshabayeh1045@masreshabayeh104510 күн бұрын
  • ሲፉ ማስታወቂያ ቀንስ😢😢😢

    @Yhs-pz2qo@Yhs-pz2qo10 күн бұрын
    • ገንዘብ ኮ ነው 😂😂

      @Natiye434@Natiye43410 күн бұрын
    • በጣም ልክ ነዉ ደሙ ሀሳብ ሳይጨርሱ ማስታዉቄያዉ ይጀምራል።

      @user-pl8jl8yv7v@user-pl8jl8yv7v10 күн бұрын
    • አሳልፉት

      @tijfff7290@tijfff72909 күн бұрын
    • 😂😂😂ስራህን አቁም ማለት አይቀልም ማስታወቂያ ካልሰራ ፕሮግራም ማቅረብ አይችልም አይ🙈🙈🙈

      @mekidelawitmesfin2734@mekidelawitmesfin27347 күн бұрын
    • 😂😂😂

      @sadahsoso943@sadahsoso9436 күн бұрын
  • Betam Yemakebrew Ena Yemewedew Artist Ergataw Sereatu Betam Des Yelal Zemenek Yebarek❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

    @BEYEDagi-yq4tx@BEYEDagi-yq4tx6 күн бұрын
  • ሰይፉ በጣም የምናደንቃቸውን አርቲስቶችን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ቃልን: ቴዲን ሌሎችንም በማየታችን ደስ ብሎናል በተለይ ቃል ስቃ ስላየሃት ደስ ብሎኛል በርቺልን ጤናና እድሜ ከነ ቤተሰባቹ መዳኒዓለም ይስጣቹ ተባረኩልን

    @user-gc1gp5dp8f@user-gc1gp5dp8f4 күн бұрын
  • ዋዉ ያበደ ፊልም ባበዱ ተዋንያኖች ደግሞ ሞቼ ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤

    @FgFg-ou8tn@FgFg-ou8tn10 күн бұрын
  • ቃልዬ በአዲስ ስራ ስለመጣሽ ደስ ብሎና🎉

    @sabrina0518@sabrina051810 күн бұрын
  • ቴዳ ምርጥ ሰዉ በጣም ነዉ ምወድህ በጣም ነዉ ማከብርህ ስራዋችህ ልዩ ናቸዉ

    @AlainAll-de1yf@AlainAll-de1yf3 күн бұрын
  • ሰይፉ አመሰግናለሁ ‼‼‼ ቴዲን ስለጋበዝከው በጣም የምወደው እና የማደንቀው ልጅ ነው 👈👈👈 ከትወናው ባሻገር የሚመቸኝ ቀልድ የሚባል ነገር የማይወድ ነው 👈👈👈 ይሄ በራሱ መሰጠት ነው ቀልድ የማያበዙ ሰዋች በጣም ቁም ነገረኛ ናቸው 👈👈👈 ይመችህ ቴዲሻ 👈👈 ቃልዬ እወድሻለሁ በርቺ ጠንክሪ 👈👈 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ያበርታን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ በድጋሚ ።

    @asterasamenew9236@asterasamenew923610 күн бұрын
  • በጣም ጎበዝ ተዋናይ ትሁት ደሞ

    @sosenasenbetu2292@sosenasenbetu229210 күн бұрын
  • ቴዲዬ በጣም የምወድክ አርቲስ ነህ በርታ አንተ ያለህበት ፊልም ሁሉ ቅውጥ ቅብጥ ያለ ነው🥰🥰🥰

    @zsoha7418@zsoha74189 күн бұрын
  • ግዛት ላይ ወንጂ መተክ ያሳየከው ብቃት ትወና ይለያል ቴዲ ድንቅ ተዋናይ ቃልዬ በድጋሚ ልናይሽ ነዋ በትወና በርቺ ለልጅሽ ኑሪለት 🥰❤

    @hiwotloha9070@hiwotloha90709 күн бұрын
  • በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ቴድችን

    @user-yc1qu2rz5r@user-yc1qu2rz5r10 күн бұрын
  • ቴዲ በጣም ለኢትዮጵያ ፊልም ትልቅ ችሎታ ያለው ልጅ ነው በርታ ሴፉሻ ዛሬ እንዴት ነው ጥያቄህ ስራት አለው

    @selomaadeunga5220@selomaadeunga522010 күн бұрын
  • የምወደዉ ተዋናይ ሰይፍሻ እናመሰግናለን👍🙏

    @Mubetube2@Mubetube210 күн бұрын
  • ዋው ቴዲሾ እንኳን ደና መጣህ በጣም ነው የምወድህ እውነት ትችላለህ የሆንክ በፊልም እነደስትሪያችን ክስተት የሆንክ ሰው ነህ እውነትም ለሀገራችን እንግዳ ሰው ነህ እውነት በጣም እወድሀለው

    @NetsanetTekle-hj4ul@NetsanetTekle-hj4ul10 күн бұрын
  • በጣም ጠንካራ ወጣት በርታ

    @elyasephrame@elyasephrame10 күн бұрын
  • ዋው ወጣት እራሱን ቢዚ ሲያረግ ደስ ይላል ለአገርም ለወገንም ብራቮ በርታልን ❤

    @serkalemkebede9829@serkalemkebede98299 күн бұрын
  • I’m proud of you 👍 ቴዲ ;ያገር ልጅ እንዲህ successful ሲሆን ማየት በጣም ይልስደስታል❤

    @hagerezegeye3845@hagerezegeye384510 күн бұрын
  • ቴዳዬ ምርጥ ተዋናይ ምርጥ ሰው እንወድሀለን ኑርልን❤❤❤❤ ሰይፍሻ እናመሰግናለን

    @lidujesuse910@lidujesuse91010 күн бұрын
  • ወንድማችን እናመሰግናለን

    @medinanuru1711@medinanuru171110 күн бұрын
  • ቴዲሻ ምርጥ ሰው wow👑ሰይፍሻ እንወድሀለን👍👍

    @GetuKal-er3op@GetuKal-er3op10 күн бұрын
  • ቴድዬ ስወድህ በተለይ ደሞ ሳቅህ በጣም ነዉ ደስ እሚለኝ ደሞ ጎበዝ ተዋናይ ነህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤

    @Jerrymekonnen2866@Jerrymekonnen286610 күн бұрын
  • በጣምነውየማደንቀውተዋናይነው❤❤❤

    @Helen-si8kj@Helen-si8kj10 күн бұрын
  • እንኩአን እግዚአብሔር አተርፈህ ተዲሻ

    @vxdgougf1707@vxdgougf170710 күн бұрын
  • ቴድዮ ስወድህ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ

    @user-cq2sy3ot9n@user-cq2sy3ot9n10 күн бұрын
  • በሁሉም ነገር እሚዋጣልህ ምርጥ ተዋናይ አድናቂህ ነኝ በርታ

    @user-kc2km2tb1p@user-kc2km2tb1p10 күн бұрын
  • I love this guy his honest person the way he speek 1rst time I see him java bless

    @user-tl4rz7mv9b@user-tl4rz7mv9b8 күн бұрын
  • ቴዳ ከህሊና ድራማ መምጣቴ ነው ትችላለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ግን ቸሬ አትምታብኝ😢😢 አሳዛኝ ሁኖ ነው የመጣው

    @hayu684@hayu68410 күн бұрын
    • 😂😂😂😂ፈልም እኮነው😂

      @misrach2350@misrach235010 күн бұрын
    • መች ጠፋኝ ድራማ መሆኑ

      @hayu684@hayu68410 күн бұрын
    • እንደኔ ነሽ ሃሳቤን ነው የቀደመሺኝ

      @vxdgougf1707@vxdgougf170710 күн бұрын
    • በጣም የልቤን ነዉ ያልሽዉ አናዶኛል😢😢

      @HsksnsHaovs@HsksnsHaovs10 күн бұрын
    • 😂😂

      @Fire4376@Fire43768 күн бұрын
  • ከቃል ጋር አንድ ላይ ሰይፉ ሊያቀርባቸው ይገባል

    @jonikeyofficial@jonikeyofficial10 күн бұрын
  • በጣም የምንወድህ ተዋናይ❤❤❤በርታ ሴፍሻም በርታልን እንወድሀለን❤❤❤

    @user-ve8kn2zd6h@user-ve8kn2zd6h9 күн бұрын
  • ቴድየ የኔ ምርጥ ስወድህ ፈጣሬ እርጅም እድሜ ይስጥህ❤❤

    @hiwotbarkat5102@hiwotbarkat510210 күн бұрын
  • ቴዲ ምርጥ ሰው❤❤

    @baniaychu7478@baniaychu747810 күн бұрын
  • ቴዲ ትወና ትችላለህ ያለምንም ጥርጥር ህሊና ድራማ ላይ ብታናድደኝም😂😂❤

    @msaratm1234@msaratm12349 күн бұрын
  • Teddy you are gentleman and very professional the way you respond yarda lij keep up brother ❤

    @onelove2401@onelove240110 күн бұрын
  • ግን ለንሳሃ እድሜ ሰጦሀል እግዚአብሔር አስብበት ወደ መንፈስህም ተመለስ

    @abebaalemu9289@abebaalemu92899 күн бұрын
  • ቴዲ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነክ አንተ የሰራክበትን ሁሉ ፊልም አይቻለው አንደኛ ነክ❤❤

    @zebenaykasa6930@zebenaykasa69307 күн бұрын
  • ጀግኖች ናቸዉ ጎበዝ እናመሰግናለን 🎉

    @jemilaworku9737@jemilaworku973710 күн бұрын
  • ጎበዝ ቴዲሻ

    @Mihiret855@Mihiret85510 күн бұрын
  • Yamadnkewu artist nw btam amesgnalehu sifu ❤❤❤❤❤❤

    @tetetety3946@tetetety394610 күн бұрын
  • ቴድየ በውነት ባተ ውስጥ ባባን አየዋለሁ ሁሌም አድናቂክ ነኝ የኛ እንቁ❣️አድሱ ስራ ደግሞ በጣም ገራሚነው ዋው 👌 የምርጦች ስብስብ ይታየኛል 🥰🥰🥰

    @bisankedir6605@bisankedir660510 күн бұрын
  • Respect so matured n full of confidence

    @Frewasse@Frewasse4 күн бұрын
  • ዋው ያምራል ቴድ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    @meseretmesi5010@meseretmesi50109 күн бұрын
  • እንግዳ ምርጥ ተዋናይ! የምር ትችላለኽ! ወደ ዝግጅትና ዳሬክተርነቱስ ይቀጥል!

    @widasegloballogisticsllc7432@widasegloballogisticsllc743210 күн бұрын
  • He has a package ❤❤❤❤. Love and respect to you artist Engedasew.

    @akiberhe2555@akiberhe255510 күн бұрын
  • የምፈልገዉ አይነት አክቲንግ ይዘቱን የጠበቀ ድርሰት ፓ❤

    @user-nq6ub5kp7s@user-nq6ub5kp7s5 күн бұрын
  • ይህንን አርቲስት በጣም ነዉ የምከታተለዉ ምርጥ ጀግና ተዋናይ ነዉ ደሞ ይበልጥ የሚመቸኝ የሡ ጆሮጋ የቆጅየዉ ብቸኛ ልጀን ጆሮ ይመሥላል የልጄ ግን አዱ ነዉ የቴዲ ሁለቱም ናቸዉ ግን ልጀም ያባቱን ጆሮ ነዉ የሚመስለዉ አይገርምም

    @BdJd-fy7fb@BdJd-fy7fb10 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤ ምትወደድ ብቃት ውበት ስም ግብር የታድልክ ድንቅ ሰው ነህ በርታ ❤❤❤❤ ሰይፉሻ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

    @user-ns6pt7vr8r@user-ns6pt7vr8r10 күн бұрын
  • you know that the moment you see a person how he talks and respect him in the moment beside the characters he played and make us loved it.

    @user-tp2zx7sw7e@user-tp2zx7sw7e10 күн бұрын
  • እግዳሰው ሐብቴ በጣም በጣም አክባሪህ ነኝ ድንቅ ተዋናይ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤ሰይፍየ በጣም እናመሰግናለን እንወድሃለን ❤❤❤

    @user-gd4on4ng6s@user-gd4on4ng6s10 күн бұрын
  • ቴዲሻ በጣም ነዉ የማከብርህ ስራህ ሁሉ ይመቸኛን😊😊😊😊

    @irikrir538@irikrir5388 күн бұрын
  • ቴዲ ምርጥ ሰው ነው በአካልም አግኝቼው እንደዚህ ነው ❤❤❤❤❤

    @kelemlove4937@kelemlove493710 күн бұрын
  • ቴዲዬ ቃልዬ በጣም የምወዳችሁና የማደንቃችሁ የፊልም ባለሙያዎች በስራችሁም በጣም ጎበዞች ሁሌም ኑሩልን ።

    @ejigayehuasfaw2855@ejigayehuasfaw28558 күн бұрын
  • ትዝታ በጣም ምርጥ ፌልም ይመስላል

    @user-cu1gu1ym9k@user-cu1gu1ym9k10 күн бұрын
    • ፊልሙ አልተለቀቀም😊

      @user-pt1uc5hq3o@user-pt1uc5hq3o10 күн бұрын
    • @@user-pt1uc5hq3oይመሰላል ነዉ የተባለዉ እኮ አየሁት አልተባለም😢😊

      @reyuyenu340@reyuyenu34010 күн бұрын
  • Wow kalya and teddy my favourite actors god bless you love you both😍I can’t wait to watch it this movie.

    @onelove2401@onelove240110 күн бұрын
  • ጎበዝ ልጅ!!!!

    @abekyelleshallenne571@abekyelleshallenne57110 күн бұрын
  • ሰይፍሻ ሁሌም ቢጋበዝ የማይሰለች ሰው ነዉ ቴዳ ይመች

    @DinkesaTamene@DinkesaTamene10 күн бұрын
  • ጉራ የሌለበት ሀቅ ብቻ የሚያወራ 🙏

    @primoethiopia777@primoethiopia7779 күн бұрын
  • ቲዲ ምርጥ ስረ ነው አድናቂህ ነኝ ቃልኪዳም ተፅናናንተ እንኳን ተመለስች

    @asmarech591@asmarech59110 күн бұрын
  • ቴዳ ክራሻችን ትመቸኛለህ አንተ ያራዳ ጌጣጌጥ❤

    @Wintagrmayphonetastic3006@Wintagrmayphonetastic30068 күн бұрын
  • እግዳየ የኔ ጀግና ይሄን ክፍት አፉን ዘጋህልኝ❤❤❤።

    @hayassss-fb4gf@hayassss-fb4gf10 күн бұрын
  • ቲዲዬ በጣም ምርጥ ተዋናይ ነዉ እኖድሀለን❤❤

    @sdetegawnegnbetesebochennafaki@sdetegawnegnbetesebochennafaki10 күн бұрын
  • ዋው ምርጥ ነው ውንድም በርታ

    @user-rm6hz4sk3j@user-rm6hz4sk3j9 күн бұрын
  • ቴዲ ምርጥ ሰው አድናቂህ ነኝ በርታ❤❤

    @zadzad6339@zadzad633910 күн бұрын
  • የኢትዮጵያ ተዋንያን ትህትናን ከሐይሌ ገ/ስላሴ እና ከቴዲ አፍሮ ተማሩ !

    @kestedemena280@kestedemena2808 күн бұрын
    • እግርን ተመልካች ላይ መስቀል ኋላቀርነት ነው !

      @rozpromotionplc@rozpromotionplc8 күн бұрын
  • Teddy is a very talented person in the move industry . I sewed his movies. I was so impressed, very professional person. His move is different he deserved more ❤️ LOVE. Keep it up brother

    @workabekele5370@workabekele537010 күн бұрын
  • you are one of the best Actor 👍

    @user-tr4ou6ff6j@user-tr4ou6ff6j10 күн бұрын
  • Egzbher enkuan Atrefhi , wow gn lemsgen ygebal wetdru , yatrfehi He’s professional soldier ✊🏻👏🏻🙌👍

    @birtukantolla7814@birtukantolla781410 күн бұрын
KZhead