አለፍቃዴ ቪዲዬ ለቀሻል በሚል በስፖርት አሰልጣኟ በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደለችው ቲክቶከር

2024 ж. 25 Сәу.
205 459 Рет қаралды

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер
  • ወሮ ወርቄ ድረስን ለማገዝ የኢትዬጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000328856828

    @shegerinfo@shegerinfo17 күн бұрын
    • እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ከነ ልጆችሽ ከነ ቤተሰቦችሽ ይስጥሽ የጎደለን ቀዳዳ እየደፈንሽ የተቸገረ እንዲረዳዳ እያደረግሽ የተጠፋፋ እንዲገናኝ እያደረግሽ አረ ስንቱ ተዘርዝሮ አያልቅም ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅሽ መሲ አመሰግናለሁ🙏እምዬ እናቴ አንጀት ይበላሉ መፅናናቱን ይስጦት እኔኮ የምለው😢 አረብ ሀገር ሰርታ የመጣች ሴት😢 ስቃይ መቼ ነው የሚያበቃው ብር የምትበላዋም እሶ ሰው የሚገላትም እሶ አረ ስንቱ አለቀ ብቻ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ በማረፊያዋ ሰአት ቀጠፋት የእኔ አበባ😢 ነብስሽ በሰላም ትረፍ ምን ይባላል ምን አቅም አለኝ ፍርዱ ከላይ ነው😢😢😢💔💔💔💔

      @Helenabebe-fu5sl@Helenabebe-fu5sl17 күн бұрын
    • @@exodusexodus8636 የት አየነው እውነቱ ያለው ፈጣሪ ጋር እና እሶና ገዳዮ ጋር ነው ባላየነው ባንፈርድ ጥሩ ነው አትፍረድ ይፈረድብካል አለ እንጂ በምን ምክንያት እንደሆነ አናቅ ብቻ ልብ ይሰብራል👉💔😭

      @Helenabebe-fu5sl@Helenabebe-fu5sl17 күн бұрын
    • መጀመሪያ ገዳይን ፍርድ ለማሰጠት ተርዋርዋጡ እንጂ ገንዘብ ስብሰባ ይደርሳ ግድያ አምዋምዋት የበዛው በቃ ልጁ ወንድሙ አባቱ እናቱ ወዘተ ሲገደሉ ትልቁን ፍርድ ትተውና ገንዘብ ገንዘብ ገንዘብ ሰብስቡ ነው እባካችሁን ይህን አቁሙ ለዚህ ነው ግድያ የበዛው!!!! እባካችሁ ለፍትህ ተርዋርዋጡ!!! ገንዘቡ በኃላ ይደርሳል!!!!

      @welansatesfaye5384@welansatesfaye538417 күн бұрын
    • 😅😅​@@exodusexodus8636

      @abaynewderbew526@abaynewderbew52617 күн бұрын
    • ኤና ታዲያ ይሄ ያስገድላል እንዴ​@@exodusexodus8636

      @MesiMesi-jy2rt@MesiMesi-jy2rt17 күн бұрын
  • አንዱ ወልዶ ያሳደገውን አንተ ተነስቶ እንደፈለገ ይገድላል ህግ የለም ፍርድ የለም

    @wesenayalew3421@wesenayalew342117 күн бұрын
    • ኤሬ ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጠዉ በጣም ያሳዝናል 😭

      @tigist9810@tigist981017 күн бұрын
    • በጣም 😢😢

      @iloveyouethiopian3936@iloveyouethiopian393617 күн бұрын
  • ይሄ ሰውዪ ጠይቋት እቢ ስላለችው ተናዶ ነው እንጂ ሌላ ምንም ምክንያት የለውም የነጠቀውን ህይወት እሱም በሞት ፍርድ መቀጣት አለበት :;

    @kelemkebede3423@kelemkebede342317 күн бұрын
    • Awo

      @nejatali7088@nejatali708817 күн бұрын
    • ትክክል ልክስክስ ሁላ እሱን ብሎ ባለትዳር

      @netsanetdagne6831@netsanetdagne683117 күн бұрын
    • እንዴ ፍቅረኛዋ ነው እኮ ሚስትና ልጅ ስላለው እንዳይታወቅበት ለትዳሩ ፈርቶ ነው ።

      @AlemTeka-ej3yq@AlemTeka-ej3yq17 күн бұрын
    • AWO Yihene lidefirat mokiro new😢

      @Mk-lk6go@Mk-lk6go17 күн бұрын
    • እስከመጨረሻው ሰምተህዋል የእስፓርት አሰልጣኝዋ ነው ግን ሌላ ግኑኝነት ጀምረዋል እና ያለ እሱ ፍቃድ ቲክቶክ ላይ አሳየችው ባለ ትዳር ነኝ ለምን እንዲህ አረግሽ ብሎ ነው

      @HabetamuBirhanu@HabetamuBirhanu17 күн бұрын
  • መቼ ነው ይሄ ቲክታክ የሚዘጋልን ፅናቱን ይስጣችሁ😢😢😢

    @leylab6955@leylab695517 күн бұрын
    • እዉነት ነው እሱ ነው የናፈቀኝ

      @tigist9810@tigist981017 күн бұрын
    • ወንጀል መስራት በቲከ ቶክ አልተጀመረም። ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለጥሩም ለመጥፎም መጠቀም ይቻላል። 🤔

      @TruthEz@TruthEz17 күн бұрын
    • እኔ የለኝም።

      @dollygatatg2328@dollygatatg232817 күн бұрын
    • ቀርብህ ሰደድብ!!​@@dollygatatg2328

      @Emeye633@Emeye63317 күн бұрын
    • ዛሬ እንደሰማሁት ሊዘጋ ነው

      @monaahmedin9605@monaahmedin960517 күн бұрын
  • በጣም ያዛዝናል በማይረባ ነገር የሰው ልጅ ፍጡር መግደል ነፍሷን ይማረው ለቤተሰብ ጽናቱን ይስጣቹ 😭😭😭

    @aronbrhane374@aronbrhane37417 күн бұрын
    • ነፍሷን ምን ይምረዋል የሱን ነፍስ መንጠቅ እንጂ ። አሳዶ በድንጋይ ቀጥቅጦ መግደል ነው ይሄን

      @user-rz1hp9cy2g@user-rz1hp9cy2g17 күн бұрын
    • ergitegna negn belala negar feliguat new embe telachiw elih gebto enji betenagna mengad ayidelem

      @akiyaruhema5411@akiyaruhema541117 күн бұрын
    • ሰው ከሞተ በሁዋላ ማንም ነፍሱን የምምር የለም!!!የገደለ ይገደል ሲባል እሪሪሪ ትላላችሁ !!አዎ ይገደል!!

      @melesetekle8147@melesetekle814717 күн бұрын
  • እኔ ሶሻል ሚዲያ መጠቀም ላቆም ነው ምክንያቱም #ጤናዬን_አዛብቶብኛል ። በኢትዮጵያ ምድር ላይ የሚሰማው ነገር ሁሉ ልብ ይሰብራል ክቡር የሆነው የሰው ልጅ ህይወት እንደዋዛ ሲቀጠፍ ሲጠፋ ማየት ያማል በዚህ 6 አመት ውስጥ ያልሰማነው ያላየነው ነገር የለም! እናታለም አፅናኝ የሆነው ልዑል እግዚአብሔር ብርታት እና ፅናቱን ይሰጦት ዘንድ ምኞቴ ነው አይዞት 🙏 ነፍስ ይማር 💔💔💔

    @user-nu1rt6cu6r@user-nu1rt6cu6r17 күн бұрын
    • 😢😢😢😢እውነት ነው

      @haymanotgebreyes9865@haymanotgebreyes986517 күн бұрын
    • Tikikil ere wuuu beza 😢

      @muluayalew9280@muluayalew928017 күн бұрын
    • እኔ ቢጤ 😢

      @lindaedom3515@lindaedom351517 күн бұрын
    • እኔም በጣም ተጨናቄያለሁ ሰሞኑን ለመቀነስ ወስኛለሁ በጣም አምሮየን እያዛባኝ ነዉ

      @user-zc5cv2jg5s@user-zc5cv2jg5s17 күн бұрын
    • ይህን ጊዜ ሚስትና ልጅ ይኖረዋል! ሴቶች ግን ተው ተው ተው እረ ንቁ እባካችሁ 😭😭😭😭😭

      @ibxbrno4747@ibxbrno474717 күн бұрын
  • ትዳር አለኝ ልጅ አለኝ የሚል ሃላፊነት የሚሰማው ሰው ይገላል ሌላ ነገር ፈልጎ እምቢ ብላው ይሆናል የገደላት

    @edenz7956@edenz795617 күн бұрын
    • Wanaw neger ehew new enbi belaw new

      @freweynitewodros9679@freweynitewodros967917 күн бұрын
    • አዎ የራሱን ነውር ለመደበቅ ወሬኛ ነው ስንቱ አሰልጣኝ አደል የሚቀረፀው በየሰው ስልክ ወሬኛ ነው ነውረኛ

      @altudz4055@altudz405517 күн бұрын
  • ጌታ ሆይ ቶሎ ና ።ምን አይነት ዘመን ላይ ነዉ ግን የደረስነዉ።የኔ እናት መጽናናት ይስጦት።

    @redietyeshitla1446@redietyeshitla144617 күн бұрын
    • Ayyy Ethiopia yasaznal Allah betesebun bemulu yathnanaw min aynet chekkang sew new

      @sahirsanam1551@sahirsanam155117 күн бұрын
    • ፍርድ ስጥ ወይስ ና?!

      @lailamohamed-cc4bi@lailamohamed-cc4bi17 күн бұрын
  • የማይሰማ የለም 😢 ለቤተሰቦቾ መፅፅናናትን ይስጣቸው😢

    @hawaseidyesuf@hawaseidyesuf17 күн бұрын
  • የትኛው ህግ ኖሮ ሰው ይፈራል ቆይ ሁሌም ወንጀል ይሰራል😢😢ነፍስ ይማር

    @hanlove412@hanlove41217 күн бұрын
  • ኸረ ምን መአት ነው የመጣብን ሰይጣን ስጋ ለብሶ የሰውን ህይወት እየቀጠፈ ነው እግዚኦ

    @user-hs8in5zo6g@user-hs8in5zo6g17 күн бұрын
  • ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን

    @AaaBbb-et7zg@AaaBbb-et7zg17 күн бұрын
    • አሚን

      @yarab4997@yarab499717 күн бұрын
    • Amen amen amen

      @user-cb4rx5bb3i@user-cb4rx5bb3i17 күн бұрын
    • Amen😢😢😢

      @feveneyassu524@feveneyassu52417 күн бұрын
    • Amne😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏Amen 😢😢😢Amen😢😢😢

      @yeshitila5299@yeshitila529917 күн бұрын
  • ይሄሁሉ ጭካኔ በኢትዮጵያ ምድር ፍትህ ባለመኖሩ ነው ያሳዝናል እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጠወት እናቴ ምን አይነት ፍትህ ይሽረዋል ይሄን ቁስል ።

    @birtukanadmase194@birtukanadmase19417 күн бұрын
    • ፍትህ የለም ማለት ምን ማለት ነው? ገዳይ በነፃ አልተለቀቀም ፍርዱን እየጠበቀ ነው ፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ የለም ለማለት ከሆነ ፖሊስ ሊያመልጥ ሲል ይዞ በቁጥጥር ስር አውሎታል ለምንድን ነው ሁሉ ነገር ወደ ፖለቲካ የሚወሰደው?? በጣም አሳዛኝ ነው ህይ የዚህችን ምስኪን ልጅ ሞት ላይ እንደመቀለድ ነው

      @mickeyt6581@mickeyt658114 күн бұрын
  • የገደለ ይገደል ምን ጉድ ነው 😭😭😭😭እናቴ ፅናቱን ይስጦት ምን ይባላል የኛ ነገር ነብስ ይማር ብቻ ሆኗል

    @samrawitlisanu6396@samrawitlisanu639617 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይርዳን ቲክቶክ ገና ምስማር ያዘንቡብናል በታመሙ ሰዎች ብር ሰብስበዉ አይድንም ብለዉ የግላቸዉ ያዉሉታል ፈጣሪ እረድቶን ቲክቶክ ይዘጋልን😢😢😢

    @mememasarat8835@mememasarat883517 күн бұрын
    • የህዝብ መገናኛ ብዙሃንን መዝጋት ፡ ወንጀሎችን እና አምባገነናዊነትን እንደማበረታታት ይቆጠራል።

      @TruthEz@TruthEz17 күн бұрын
    • Ayiiiii zandaroooo .man aydanam baye axafahut yalaw bacha aydalam iko zarem gud waxa 1 miilion ba kansar latamamach sabsabaw.zare sibaxabax naw yawalaw habiba bet.

      @user-xe6qt9be7h@user-xe6qt9be7h17 күн бұрын
  • በዚህ ገዳይ የሞት እስራት መፈረድ አለበት please መጮህ አለብን

    @coolnassa1420@coolnassa142017 күн бұрын
  • አይይ እናት በጣም ልብ ይሰብራል 😢 ቲክቶክ ሳይሆን ሰይጣን ነው እንጂ የሴት ክብር የረከሰበት እናታችን አላህ ጽናቱን ይስጦት ሀገራችን ህግ ስለሌለ ፍርድ ከፈጣሪ መጠበቅ ብቻ ነው ፡፡

    @Sofia-zd3es@Sofia-zd3es17 күн бұрын
    • ሕግ የሚያከብር ማህበረሰብ ፡ ፍትህ የሰፈነበት ሀገር ይኖረዋል።

      @TruthEz@TruthEz17 күн бұрын
    • በትክክል የሴት ህይወት የረክስብት አገር ነው

      @sarsamiaer1719@sarsamiaer171916 күн бұрын
  • ያች ሀገር ብዙ ሰይጣን አፍርታ አለች😢😢

    @user-hm8uk3vq4w@user-hm8uk3vq4w17 күн бұрын
    • አገሪቶ ምን ታድርግ ኢትዮጵያ እናታችን ቅድስት የተመረጠች ነች ለአገራችንም ለራሳችንም ክፉ ተንኮለኛ መጥፎ ጨካኞች የሰው ሰይጣን የሆነው እኛው እርስ በራሳችን ነው እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን መንፈስ ቅዱስ ይላክልን 😭😭💔🙏🏼

      @bethelehem4989@bethelehem498917 күн бұрын
    • 😢😢ከሰይጣን መንገድ ከጥመት አላህ ይጠብቀን ያረብ

      @ttww9470@ttww947017 күн бұрын
    • 😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔

      @yeshitila5299@yeshitila529917 күн бұрын
    • 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡ሰውየው በውስጥ ግንኙነት ሥለነበራቸው መዋረዱን ጠልቶት ይሆናል።ቢሆንም የእሱ ውርደት ጊዜያዊ ነው።የእሷ ሒወት ግን ዘላለማዊ ነው።

      @POPO_a_cheval@POPO_a_cheval17 күн бұрын
    • 😂😂😂

      @ninatezera9964@ninatezera996417 күн бұрын
  • እዉነት እናት ያለጠዋሪ ልጅ ያለእናት የሚኖርበት አሳዛኝ ዘመን

    @HargeWondmu@HargeWondmu17 күн бұрын
  • በጣም ያማል ይህ ሶሻል ሚዲያ ከጥቅሙ ጉዳቱ እያመዘነ ነው በተለይ ቲክ ቶክ ፈጣሪ ከምድራችላይ ያንሳው እናቴ ፈጣሪ ያበርታዎት😢

    @bety6386@bety638617 күн бұрын
    • እሳት ለማብሰልም ፡ ለማቃጠልም ያገለግላል። 🤔

      @TruthEz@TruthEz17 күн бұрын
  • ይችን የመሰለች ቆንጆ የልጅ እናት በጣም ያሳዝናል የሆነማ ሚስጢር አለው

    @fasikabehailu7833@fasikabehailu783317 күн бұрын
  • አቤት እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ምን ጉድ ነው

    @GonderTigest@GonderTigest17 күн бұрын
  • እንደው ምን ይሻላል በአሏህ ፍትህ የሌለበት ሀገር ላይ እየኖርን

    @uamamarali4794@uamamarali479417 күн бұрын
    • አስገዳው እኮ መንግስት ነው ፍትህ ከአላህ ብቻ ነው የምንጠይቀው አስልጣኙ ገዳይ ጋላ ሆኖነው

      @yarab4997@yarab499717 күн бұрын
    • አዪኢትዮጵያ ይሔንያህል መጨካከንምነው እውነታቸውን ነው ጥፊይበቃታል ምንየተረገመነው

      @user-vu7wc9ho9l@user-vu7wc9ho9l17 күн бұрын
    • Ere betam wetatu eko aleke 😢😢😢

      @rahelwerkusahle4832@rahelwerkusahle483217 күн бұрын
    • Aer ETHIOPIA mengod new 😡😡😭😭

      @meskermdemoze3264@meskermdemoze326417 күн бұрын
  • የሰው ልጅ ነፍስ የረከሰበት ዘመን ላይ ደረስን ጌታ ለምድራችን ምህረት ያርግልን

    @menberefisiha8690@menberefisiha869017 күн бұрын
    • የሰው ሕይወት ከረከሰ : ከ ፶ ዓመታት በላይ ሆኖታል። የአሁኑ ዘመን የመረጃ ስለሆነ ፡ የቅርብ ክስተት ይመስላል።

      @TruthEz@TruthEz17 күн бұрын
  • የገደለ ቢገደል ኑሮ የማንም ወሮበላ አይገልም ነበር ይች ሚስኪን እናት ወልዳ አሳድጋ ስንት ነገር አይታ አሳድጋ የማንም አረመኔ ይገላል 😢😢

    @user-dq1pl4wt8p@user-dq1pl4wt8p17 күн бұрын
  • ያልሰማነዉ እንጂ ያለተፈፀመ ጉድ የለም መቼም እዚህ ሀገር ያሳዝናል።እርሶን እግዚአብሔር ፅናቱን ይሶጦት።

    @tigi886@tigi88617 күн бұрын
  • እኔ ልጅቷን አላውቀትም ወሏሂ በጣም ነው የስላቀሳችን እናቴዬ አንጀቴ በሉኝ ገዳዩ ይገዳል ይገዳል ይገዳል😢😢😢

    @user-ww6hb9pc6s@user-ww6hb9pc6s17 күн бұрын
  • አይ የኔ እናት ውስጣቸው ክስል ብላል ልባቸው ተሰብራል እንዴት አንጀት ይበላሉ እግዚአብሄር ያፅናዎት የኔ እናት ሞት ለገዳይ የትኛው ፍትህ አለ ኢትዮጵያውያ ላይ አለመቀደም ነው የሰው ህይወት የረከሰበት አገረ 😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

    @zedishkonjo-oo6kb@zedishkonjo-oo6kb17 күн бұрын
  • የወጣቶች ህይወት ባሎነ በትንሽ በማይርባ ነገር ምትቀጥፉ እግዚአብሔር የስራቹ ይስጣቹ የእናቷ የልጆ ህይወት አጨለማቹ ወይኔ የሀበሻ ክፋት እባክ አምላኬ ፍርድ 😢😢😢😢😢😢😢

    @ZorishMenjeta@ZorishMenjeta17 күн бұрын
  • ፍርድኮ ስለሌለ ግድያ ቀልድ ነው በሀገራችን ስንቱ ተገደለ ህግ የለም😢😢😢😢

    @ef6079@ef607917 күн бұрын
    • የፍርድ አለመኖር አይደለም፤ ግብረ ገብነት ስለሌለ ነው ፤ መስቀል አንገት ላይ አንጠልጥሎ የሚገድል ትውልድ ነው ፤ እግዚአብሔርን መፍራትንና ሀይማኖትን ለይቶ ያለማወቅ ነው ፤በእስላሙም በክርስቲያኑም አትግደል ተብሎ ተጽፎአል ፤ ህግ የገደለውን ይቀጣል እንጂ ግብረገብነትን አያስተምርም

      @almaz-rudy8793@almaz-rudy879317 күн бұрын
  • በስመአም የኔ እናት አገዚአብሔር ያፅናዎት።

    @tsadikanemariyam@tsadikanemariyam17 күн бұрын
  • 😭😭😭አቤቴ ጭካኔ እረ ሐገሬ የደም ጎርፍ አጠሽ እግዚአብሔር ያጽናችሁ ነፍስ ይማር ይብላኝ ለገዳይ እሷስ የማይቀረው ሞት ሞተች

    @ayelechmulatu3543@ayelechmulatu354317 күн бұрын
  • አዝናለሁ አይ እናት ኧረ ያማል ልጇን ሳትጠግባት ቃል አጣሁ ፈጣሪ ያፅናናችሁ

    @elsabeautynt@elsabeautynt17 күн бұрын
  • ሴቶችዬ ፍቅር የምንጀምረውን ሰው እንወቅ አንቸኩል ። መቼም ቢሆን የምንጎዳው የምንሰደበው የምንሞተው እኛ እንጂ እነሱ አይደሉም ። ፈጣሪ ያፅናናዎት😢😢😢😢

    @amytk6095@amytk609517 күн бұрын
  • ጌታዬ ሆይ እረ ኢትዮጵያውያን ወዴት እየሄድን ነው የራሄልን እንባ የተቀበለ እንባዎትን ያብስ የእሷንም ደም ፈጣሪ እንደአቤል ደምይበቀልላት

    @Chaina88@Chaina8817 күн бұрын
  • ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ማሰተዋል ይሰጠን ምክንያት አልባ ሆነ መጥፊችን አምሮችንን የተቆጣጠረዉ ክፎ ነው እግዚብሔር ምህረት ያድርግልን

    @kuwaitkuwait4611@kuwaitkuwait461117 күн бұрын
  • ኢትዮጵያ የወንበዴ የዘራፊ የነፍስ ገዳይ አገር ከሆነች አምስት አመት አለፋት ፍትህ አልባ አገር ነፍስ ይማር 😔

    @Ethio8944@Ethio894417 күн бұрын
    • Poleticawin titeh, nebs yimar bicha bel

      @hannaendalew4102@hannaendalew410217 күн бұрын
    • ​@@hannaendalew4102ሰው ከሞተ የምን ነፍስ ይማር ነው???ደንቆሮ የነደነቆረ ህዝብ መኖሪያ ።በቃ ሰው ከሞተ የምን ነፍስ ይማር ነው፨በህይወት እያለሽ ነው ምርጫሽ።ደንቆር ህዝብ!!የገደለ ይገደል የሞት ፍርድ ተግባራዊ ይደረግ በይ!!ደንቆሮ!!ስኦል ሀገር ኢትዮጵያ

      @melesetekle8147@melesetekle814717 күн бұрын
    • Ena sew semot poletica atawra afihen zega eyalk new denqoro​@@hannaendalew4102

      @lemlemmirach7838@lemlemmirach783816 күн бұрын
    • anchi geltu mahayb Eressa

      @user-ll3hr6xv1c@user-ll3hr6xv1c16 күн бұрын
    • Ewenet enawera ketebale Hagerachen derom joron chew yemeyaregu wenijeloch yemeserubat megedadelubat hager neberech ahun Gin hulun sileminsema adis yimeselenal zemenu ye Media silehone

      @kidisttafesse455@kidisttafesse45516 күн бұрын
  • የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናዉት እሱን ግን መግደል ነው እረ የመንግስት ያለ

    @sarahsarah2721@sarahsarah272117 күн бұрын
  • አቢቱ ጊታይ ከጥጋበኛ አድነን አቢቱ አምላክ መፅናናትን ይስጠዎት እነቲ 😢😢😢😢

    @mube8885@mube888517 күн бұрын
  • ምን ሊያደርግለት ነው ጩቤውን ይዞ የሚዞረው ያሰበው ነገር ከበፊቱ ቢኖርው ነው እንጂ!!!

    @user-qp7jz6pi5p@user-qp7jz6pi5p17 күн бұрын
  • የቸኮለ ውሳኔ የእሱንም ልጆች ቤተሰብ የሷንም ልጅ ቤተሰብ ነው የጎዳው ያቃጥላል

    @user-xw6ui8xk2g@user-xw6ui8xk2g17 күн бұрын
  • ኡፍ እናትዬ አንጀቴን በሉኝ እግዚአብሔር ያፅናዎት ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😢😢😢😢

    @FikretaBirhanu@FikretaBirhanu17 күн бұрын
  • እጅግ የሚያሳዝን ከባድ ሀዘን ነው እቺን የምታሳዝን ወጣት ያለ አንዳች ነገር መግደሉ ያሳዝናል ቤተሰቦቿን ሁሉ እግዚአብሔር ያፅናናቸው ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢😢

    @user-xe6ow3oz9x@user-xe6ow3oz9x17 күн бұрын
  • 😭😭😭😭😭😭በጣም ያማል እግዚአብሔር ነብሷን ይማረው እግዚአብሔር ያፅናችሁ የኔ እናት ኢትዮጵያ ውስጥ የሰው ነብስ ማጥፋት ኖርማል አድርገውታል ህግ ፍትህ የለም እግዚአብሔር ደማን ያውጣላት

    @user-xu9ve6kx4q@user-xu9ve6kx4q17 күн бұрын
  • ድንግል ሆይ ከነልጅሽ የነዚህን እናት እንባ አብሺላቸው ለህፃንዋን እናት ሁኛት ድንግል ለእማማም እድሜን ይስጣቸው ፅናቱን ይስጣቸው

    @HanaAlemayehu-qz6yt@HanaAlemayehu-qz6yt17 күн бұрын
  • ወላሂ በጣም ያሳዝናል በአብዛኛው ሂወታቸው በሰው እጅ የሚጠፋው በስደት ሲንከራተቱ የነበረ እህቶች ናቸው ቆይ እኛ ምን እንሁን በስደት ስንከራተት ኑረን ሀገራችን ስንገባ ከገደላችሁን ከሰው ሀገር መከራ ስቃይ አሳልፈን ሀገር ወገን ብለን ስንገባ የምትገሉን ለምንድነው ፍትህ መቸም ፍትህ የለ ኢትዮጵያ ምድር በጣም ያማል ያሳዝናል ገዳዮች ይገደሉልን እባካችሁ ማሰር ፍትህ አይደለም ገዳይ ቢገደል ድጋሚ የሰው ነብስ የሚጠፋባት ኢትዮጵያ አትኖርም እባካችሁ 😭😭😭😭😭

    @zehara53o@zehara53o17 күн бұрын
    • ኡፋያማልእህቴ ሥንት በሥደት ተሠቃይተን አንድቀን ሣያልፋልን ደሞመሞታችን ወይአለመታደላችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

      @sarabrara1262@sarabrara126217 күн бұрын
  • ቅዱስ ገብርኤል የስራህን ይስጥህ

    @godislove5271@godislove527117 күн бұрын
  • መቼ ይህ ሚዲያ ብዙ ነገረ ይስማል እራፍ ወላጆችሁ አክብሩ ተው😢😢❤❤እናቴ መፅናት ያድላችሁ ነብስ ይማራ😢😢😢ገዳይ መቼም አይሳካለትም ሲኦልነው ህይወቱ😢😢😢

    @Warknish-kz3gf@Warknish-kz3gf17 күн бұрын
  • ወይኔ አሁንስ ምን እንሁን ግራ ገባን አምላኬ ሆይ ድረስልን የኔ ቆንጆ ነፍስሽን የበላውን አውሬ የጁን ይስጠው ለእናቷና ለቤተሰቦቿ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ልጇንም እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋት😂😂😂😂😂😂

    @user-ls9rs7ex2e@user-ls9rs7ex2e17 күн бұрын
  • ሰውን የሚገሉት ግን ትክክለኛ ሰው ናቸው ነው ሳናውቀው ሌላ ፍጥረት መቷል በውነት ግራ እየገባኝ ነው መፅናትን ለቤተሰቦቿ እመኛለሁ።

    @saragezahegn1884@saragezahegn188417 күн бұрын
  • ደፍሮአት ይሆናል ሾሻል ሚዲያ ስለምትጠቅም ይፍ ይወጣል ብሎ ይሆናል ስደት እህቴ በዚህ ብቻ አይሆንም 😢ወንጀሉ ለመድበስ

    @user-gp9sf9cn7g@user-gp9sf9cn7g17 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ያፅናወት እናቴ

    @MaheltGetent@MaheltGetent17 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ሆይ ፍረድ ፍረድ ከሰውስ ምን ፍርድ አለ!? እናቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ! ነብስ ይማር!

    @romantakel1326@romantakel132617 күн бұрын
  • ነፍስ ይማር ግን ከዚህ ምን እንማር ይሆን የሰውን ምስል ካለ ፍቃድ መፖስት ምን ያህል ዋጋ እንደሚያስከፍል ከዚህ ተማሩ😢

    @yayeshmulatu8552@yayeshmulatu855217 күн бұрын
    • በትክክል በተለይ እንደ ልያ ሾው አይነቷ የአርቲስቶች ፎቶ መለጠፍ ስለነሱ ማውራት

      @Jojogeb1@Jojogeb117 күн бұрын
  • ኡፍፍ በጣም ያማል፡፡ እናት እግዚአብሔር ያጽናዎት! ወንጀለኛ ነፍሱን አይማረው፡፡ እግዚአብሔር ይፍረድበት

    @wubaddis6745@wubaddis674517 күн бұрын
    • አትግደል የሚለውን ሕግ የጣሰ ፡ ንስሃ ካልገባ በስተቀር ፡ ገሃነም ይጠብቀዋል። 🤔

      @TruthEz@TruthEz17 күн бұрын
  • ነብስዋን ይማር መድሀኒያለም ያጽናናዎት እናት ከባድ ነው በጣም ያሳዝናል በጣም መድሀኒያለም ይጠብቀን ይሰረውረን

    @user-sg9bu6re6n@user-sg9bu6re6n17 күн бұрын
  • አቤት አምላክ ምነው በዙህም በዛም ምት ነው የማይስማ. የለም. ለቤተስቦች መፅናናትን ይስጣቸው😢😢😢 ክባዳ ነው

    @genetiligabawu1709@genetiligabawu170917 күн бұрын
  • ወይ ጉድ ኸረ ምን ተሻለን 😢😢 የኔ እናት ፈጣሪ ነፍስሽን ይማር😢😢

    @SamriBaba-fz3oj@SamriBaba-fz3oj17 күн бұрын
    • ፍትህ እንዲሰፍን ፡ ለተበዳዮች ድምፅ መሆን ፡ ከመፍትሄዎቹ አንዱ ነው። 🤔

      @TruthEz@TruthEz17 күн бұрын
  • እናትዬ ፈጣሪ አፅናኝ መላእክት ይላክሎ ዘንድሮ የማንሰማው የለም በእውነት ይጨንቃል

    @itsmydam5912@itsmydam591217 күн бұрын
  • I don't feel he reason would be just tiktok. She is beautiful and independent. Truth is with HER. Whatever it is, she doesn't deserve this. No body deserves this. I wish healing and serenity for her family, especially the little girl. ❤️

    @emabet578@emabet57817 күн бұрын
  • እናቴ ነገሩ ከባድ ነው እግዚያብሄር ያፅናሽ ግን ለህፃንዋ መኖርሽ ወሳኝ ነው እና እራስሽን ጠብቂ!

    @gziachewzeleke9180@gziachewzeleke918017 күн бұрын
  • በጣም ያሳዝናል በማይረባና ተልካሻ ምክንያት የሰውን ህይወት የሚያክል ነገር ማጥፋት።

    @LEYLA_SHEMSEDIN@LEYLA_SHEMSEDIN17 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ያፅናዎት እናቴ።

    @user-fz1hj1ci8l@user-fz1hj1ci8l17 күн бұрын
  • ❤እግዚአብሔር መፅፅናናትን ይስጣቸው ለሁሉም ቤተሰቡን እናትየዋ አንጀቴን በሉኛ ልጆስ እናት አልባ በእውነት ያማል ወገን

    @maqdasmokonin810@maqdasmokonin81017 күн бұрын
  • በአሁኑ ሰአት በዚህ ጊዜ ወንዶች ከሴቶች በላይ ቀናተኛ ናቸው በፍቅር ግንኙነት ሳይሆን በቀን ቀን ውሏችሁ በነገራችሁ ከምንም በላይ የናተ ህይወት ቀና እና መልካም ከሆነ በጣም ነው ኖትስ ሚያደርጉት watch ur back ነፍስ ይማር ለእናቷ መፅናናትን ይስጣቸው

    @DddZdes@DddZdes17 күн бұрын
    • awo inem iyayu new yihen nager sew gin ayiredam

      @mashaallhsss3479@mashaallhsss347917 күн бұрын
  • ድንቂም ሀይማኖተኛ ጨዋ ህዝብ 🚨 ሀበሻ አረመኔ የሴጣን ቀኝ እጅ ገዳይ አመንዝራ ሊባ ዘረኛ ተሳዳቤ ትቤተኛ ህዝብ እሳት ያልዘነበብን ከ እግዚአብሔር ቸርነት የተነሳ ነው

    @eagle4452@eagle445217 күн бұрын
  • በጣም ያሳውናል ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣችሁ😢😢

    @fatumamohammed7119@fatumamohammed711917 күн бұрын
  • የኔ እናት ፈጣሪ ነፍስሽን ይማር ለቤተሰቦቾ መፅፅናናትን ይስጣቸው

    @emebuzewge3742@emebuzewge374217 күн бұрын
  • የ 27 አመቱ ጨለማ ናፈቀን 😢

    @user-kv1mf1mr1m@user-kv1mf1mr1m17 күн бұрын
    • 😂ቀላል

      @DahabAhmad-es2jx@DahabAhmad-es2jx17 күн бұрын
    • aye yezanima ko gelametegne beleshe tasaseriwe nber ahun mn feteh alhe allah yerdane enji ahune new chelma geziwe specially for womens their is no justice in this country feeling sad😭

      @neima6584@neima658416 күн бұрын
    • ናፈቀን ሳይሆን ናፈቀኝ ነው ማለት እኔ አልናፈቀኝም እንደውም ሳስታውሰው ይመኛል ትውልዱን ዘረኛና ሀሽሻም ያደረገ የሞተ ትውልድ ያመረተ ሙታን አመታቶች ብዬዋለሁ ማነሽ ሌቦ

      @ethiopahagera8861@ethiopahagera886116 күн бұрын
    • @@ethiopahagera8861 አማረኛ ስትሰነጥቁ እከካቹሁን ታካላቹህ መጀመሪያ ጠግባቹሁ ብሉ የናንተ አይነት ሰንጣቂወች ክክክክክክክክክክክ

      @user-kv1mf1mr1m@user-kv1mf1mr1m16 күн бұрын
  • Rip ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቸው

    @wardewarde9415@wardewarde941517 күн бұрын
  • አቤቱ መድሀኒያለም ሆይ ህዝባችንን ከመከራ ከስቃይ ከመጥፎ አሙሟሟት ጠብቅልን ሰውርልን አደራ ሰውን ለጭካኔ የሚያነሳሳ ደም የጠማው ጠላተ ሰይጣን የጥፋልን ከምድራችን ሀያል በሆነው ስምህ ለኛ ብለህ በመስቀል ላይ ባፈሰስከው ደምህ አሜን

    @user-sg9bu6re6n@user-sg9bu6re6n17 күн бұрын
  • አቤቱ ፈጣሪዬ ምን አይነት ትውልድ አፈራን መጨረሻችንስ ምን ይሆን ገና ብዙ ነገር እንሰማለን

    @genetyilma7717@genetyilma771717 күн бұрын
  • እናቴ እግዚአብሔር ያፅናችሁ😢

    @enanuenanu1239@enanuenanu123917 күн бұрын
  • ነፍሳን ይማረው ዘንድሮ የማይሰማ የለም አያድርስ ብቻ ነው

    @tadiyosbeyen1257@tadiyosbeyen125717 күн бұрын
    • ሰው ከሞተ በሁዋላ ነፍስ አይማርም!!ይልቅ የገደለ ይገደል በል ደንቆሮው የኢትዮጵያ ህዝብ!!

      @Chebera_Churchura@Chebera_Churchura17 күн бұрын
  • የኔ እናት 😢 አላህ ያፅናናዎት ሀዘን ከባድ ነው

    @ktube8920@ktube892017 күн бұрын
  • ወይኔ እህቴ እኔን በስመአብ ወወልድ የሞት ዜና መስማት አስጠላኝ አሁንስ ለራሴም ፈራሁኝ ነፍስ ይማር

    @user-px4hk8wl8v@user-px4hk8wl8v17 күн бұрын
  • በኢየሱስ ስም ምንአይነት ጉድ ነው ውር ወገን የሰው አውሬ ሳይበላን የት እንሂድ 😢😢😢😢😢😢😢 ወይኔ እንዴት ነው በኢትዮጵያ የሰው ህይወት የርከሰው ፍትህ ከላ ለዚች በስደት ተከራታ ኖራ በሀገር የተገደለቹ ወጣት😢😢😢😢😢

    @ZorishMenjeta@ZorishMenjeta17 күн бұрын
    • በከባድ ወንጀል ‘የሰለጠኑ’ ብዙ ሰዎች ከህዝብ ጋር ተቀላቅለው ስለሚኖሩ ፡ በጥንቃቄ መኖር ግድ ይላል። 🤔

      @TruthEz@TruthEz17 күн бұрын
    • Isohamme chigir allebaat ka sawuyew gare dibik ginunginat linor yichilaalle

      @exodusexodus8636@exodusexodus863617 күн бұрын
    • ​@@exodusexodus8636binorats yasegedelale ?? alasegededechew

      @Searit-rich@Searit-rich17 күн бұрын
  • የኔ እናት እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጦት

    @ethiopiahagere9433@ethiopiahagere943317 күн бұрын
  • 😔 መፅናናት ለመላው ቤተሰብ ይሁን. ግን ምክሬ E bs ቢሄድ የስነ ልቦና ህክምና እርዳታ ይደረጒለት ነበር 🙏

    @peace-4all587@peace-4all58717 күн бұрын
  • ለምክንያት እንጂ Video ቀረጽሽኝ በሚል ሊሆን አይችልም።

    @user-Danviskp97@user-Danviskp9717 күн бұрын
    • በአብዛኛው ፡ ቪዲዮ ቀረፃን የማይፈልጉ ሰዎች ፡ ሕገወጥ ተግባራትን የለመዱ ናቸው።

      @TruthEz@TruthEz17 күн бұрын
  • የቲክቶክ እና የሶሻል ሚዲያ ጦስ አሁንም እንወቅበት በተለይ ያለፍቃድ ሰው ላይ የምትሰሩ ተማሩበት ሁሉም እንደ እናንተ አያስብም እባካችሁ ወገኖቼ

    @mafidaewoo2677@mafidaewoo267717 күн бұрын
    • የሰዎች የግል ቦታ ሊከበር ይገባል። ለቅሬታዎች ትኩረት መስጠት ፡ ደህንነትን ያረጋግጣል።

      @TruthEz@TruthEz17 күн бұрын
    • ትክክል

      @user-jn9lg7pd2s@user-jn9lg7pd2s17 күн бұрын
    • ምን ያገናኘዋል ጥሬ

      @user-rz1hp9cy2g@user-rz1hp9cy2g17 күн бұрын
    • አወ በሰዎቹ ሀገር ያለ ፍቃድ መቀረፅ አይቻልምኮ

      @ktube8920@ktube892017 күн бұрын
    • @@user-rz1hp9cy2g አይ ማን ነበርክ/ሽ ስትበስል ብቅ ብትል አይሻልም ሀሳቡ ከተመቸህ ውሰድ ካልሆነ ማን አስገደደህ ለምን አስተዳደግህን አደባባይ ታሰጣዋለህ ዝም ላሽ እኮ መብት ኖ ኢ

      @mafidaewoo2677@mafidaewoo267717 күн бұрын
  • 😢የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናዎት ፍትህ የሌለበት ሀገር ኡፍፍ😢

    @aregashgebere@aregashgebere17 күн бұрын
  • መቸም የማይሰማ ጉድ የለም

    @Johnnbrothers@Johnnbrothers14 күн бұрын
  • ምን፡ ሤይጣን፡ ሴይጣንን፡ የሚያስንቁ፡ ሠዎች፡ እየተፈጠሩ፡ እየተፈለፈሉ፡ ነው፡ ነፍስሽን፡ ፈጣሪ፡ ይቀበለው፡ እህቴ

    @ketemawelde7793@ketemawelde779317 күн бұрын
  • ወይ ጭካኔ። ምን አይነት አውሬ ቢሆን ነው ግን ይህቺን የመሰለች ልጅ ላይ እንዲህ የጨከነው??? ሰውን እና አውሬን መለያት እጅግ በጣም ከባድ ሆኗል። እናታችን እግዚአብሔር ቶሎ ፅናቱን ይስጥዎ። የእህታችነንም ነብስ ይማርልን። አውሬው ግን አልገባውም እንጂ የገደለው እራሱንም ጭምር ነው።

    @selamleethiopia3423@selamleethiopia342317 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ያፅናችሁ ለእናትየልጇሞት ከባድ ነው

    @MesayAbera-jy3tn@MesayAbera-jy3tn17 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ያፅናሽ እናታችን እሷንም ነፍሷን ይማር ልጇንም እግዚአብሔር ያሳድጋል

    @user-il2jl8bj6o@user-il2jl8bj6o17 күн бұрын
  • አላህ ይፍረዳቸወ እናት ስቃይ

    @user-oq5xs7rr5u@user-oq5xs7rr5u17 күн бұрын
  • ያለ ፍቃድ መቅረፅ ወንጀል ነው ግን በጭራሽ ለሞት አያበቃም ሌላ ምክንያት ይኖራል ሁለቶች የሚያቁት እንደዛም ከሆነ መክሰስ ይችል ነበር እሷን ወደማይቀረው ሄደች እናት ያልታደለች😢😢😢😢😢እናት ነኝ እንደእናት ከበደኝ ያለእናት ነው ያደኩት ስለልጇ ምንስ ይባላል 😭😭😭

    @mayatube1107@mayatube110717 күн бұрын
  • መድሐኒአለም ፅናቱን ይስጥሽ እናቴ በጣም ነው የሚያሳዝነው በእውነት

    @mesi6808@mesi680817 күн бұрын
  • እግዚአብሔር መፅናናትን ይሰጣተችሁ።

    @user-dz5qj9ix2z@user-dz5qj9ix2z16 күн бұрын
  • ምነዉ ጌታ ሆይ ምን እየሰማን ነዉ ? በዚህ ልክ ሰዉ መግደል ያሳዝናል ::

    @haregeweinabdisa8967@haregeweinabdisa896717 күн бұрын
  • እድሜ ለዚ መንግስት ሰው መግደልን ህጋዊ እስኪመስል አለማመዳቸው እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥልን ነፍሷንም በገነት ያኑርልን 😭

    @user-vd6um2qq7c@user-vd6um2qq7c17 күн бұрын
  • ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥወት የኔ እናት😢😢ነፍሷን ይማር😢😢

    @user-zz7yn3rm5e@user-zz7yn3rm5e17 күн бұрын
  • ፈጣሪ ያፅናችሁ። ፍርድ ለ ወንጀለኛዉ።

    @karozimathestar929@karozimathestar92917 күн бұрын
  • እኔም ይህንን ነበር የምፈራ ምክንያቱም ኢትዮጵያ ውስጥ ምንም አይነት የሚዲያ ህግ የለም እዚህ ሀገር ሰዎች በተሰበሰቡበት ቪዲዬ የሚቀርፁ፣ፎቶ ሚያነሱ አሉ ነገር ግን ማንንም ፎቶ ማንሳት ፈፅሞ ክልክል ነው ይህ ህግ ስለሚታወቅ።ሁሉም በጥንቃቄ ነው። እንደዚህ ገለፍተኛ ሰው አለ። በቃላት ምልልስ እንዲህ ዘግናኝ ወንጀል ይፈፀማል። ይህችን የመሰለች ልጅ ከእናቱአ ነጠቃት ።እህኔኮ እሱም ምነው ታግሼ በሆንሁ ይላል. ግን "ከፈሰሰ አይታፈስም" ምን ዋጋ አለው ሺህ ጊዜ ቢፀፀት ያሳዝናል። እባካችሁ እኛ ጨዋ ታጋሽ ብንሆን ሌሎች ግን እንደኛ አይደሉምና እንጠንቀቅ እባካችሁ። እግዚአብሔር ልጁአን ያሳድግልዎት ፅናቱን ይስጥዎት እግዚአብሔር ነፍሱአን በአፀደ ገነት ያኑረው👐👐 እንዴት ልብ ይሰብራል። አንድን ሰው ስንጎዳ መላ ቤተሰቡን ይዘን እንወድቃለን ።እባካችሁ እንታገስ

    @user-tz1hf4dl4j@user-tz1hf4dl4j17 күн бұрын
  • የአላህ ምን አይነት ጭካኔነው

    @fatimaabdallah1397@fatimaabdallah139717 күн бұрын
    • ይለያል እኮ በአለም የኦሮሞ ጭካኔ

      @yarab4997@yarab499717 күн бұрын
  • ያማል መፅናናትን እንመኛለን

    @SamiSami-lw8yh@SamiSami-lw8yh17 күн бұрын
  • በጣም ነው የሚያሳዝነው , ነፍስ ይማር

    @KGhaile@KGhaile17 күн бұрын
  • ይህን፡ ሠው፡ ለፍርድ፡ አቅርባችሁ፡ ማየት፡ ነው፡ የምንፈልገው፡ እባካችሁ፡ የህግ፡ ሠዎች፡ ተባበሯቸው፡ እባክችሁ።

    @ketemawelde7793@ketemawelde779317 күн бұрын
    • ፍርድቤት ቢቆም ምን ትርጉም አለው እስር ቤት ቁጭ ብሎ ሰውነቱን ያደልባል ከዛ የተወሰነ አመት ቆይቶ ከእስር ቤት ይወጣል ከዛ እደ ማንኛውም ሰው ሂወቱን ይቀጥላል ይብላኝ ለሞተቿ

      @qader6010@qader601017 күн бұрын
KZhead