//አዲስ ምዕራፍ// “ልጆቼን አደራ”…የአዲስ ምዕራፍ ባለታሪኳ አረፈች /እሁድን በኢቢኤስ/

2024 ж. 20 Сәу.
429 695 Рет қаралды

ከዚህ በፊት የቀረበችዋን ንዋል አብደላ ማረፍ ተከትሎ ልጆችዋ ምን አይነት ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ አቅራቢዋ እቤታቸው በመሄድ ማሳየትዋን, እንዲሁም መጀመሪያ ፋጡማ በስቱዲዮ መቅረብዋን ,ኢቢኤስ ቲቪም የስድስት ወር የቤት ኪራይ እና የስድስት ወር ቀለብ መቻሉን እና ለፋጡማ በባለሙያ የተደገፈ የስነ ልቦና ድጋፍ እንድታገኝ ቃል መግባቱን
Following the passing of Nwal Abdella, who was previously featured, the presenter visited her house to assess the situation her children are facing. Additionally, Fatuma made her first appearance in the studio. EBS TV committed to providing six months' rent, food assistance, and offering Fatuma professional psychological support.
መርዳት ለምትፈልጉ
0906 138920 ፋጡማ አሊ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000612204431
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps the viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер
  • ልጆቹን እንርዳቸው የምትሉ👍

    @lulugetachew-wn5xt@lulugetachew-wn5xt29 күн бұрын
    • ጀግና ❤❤❤

      @leylayimam@leylayimam29 күн бұрын
    • ❤❤❤❤

      @user-sk1vp2wd6r@user-sk1vp2wd6r29 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤

      @user-sy8kn6bj6b@user-sy8kn6bj6b29 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤

      @fatumadress6719@fatumadress671928 күн бұрын
    • 😢😢

      @umuhuda4401@umuhuda440128 күн бұрын
  • እኛ የአላህ ነን ወደሱም ተመላሾች ነን አላህ ማረፍያዋን ጀነት ያድርግላት ነጌ ከልጆቿ በጀነት ይሰበስባት

    @jamilajamila6594@jamilajamila659429 күн бұрын
    • Amin yerabi

      @user-sm9sd3iq2l@user-sm9sd3iq2l29 күн бұрын
    • አሚን ያረብ

      @yasmeenyasmeen8049@yasmeenyasmeen804929 күн бұрын
    • Amiin yaa raab❤

      @user-jx3qb9lu8g@user-jx3qb9lu8g29 күн бұрын
    • አሚን ያረብ

      @somayhd5318@somayhd531829 күн бұрын
    • አሚን ያረብ

      @user-zf8fb4lc5n@user-zf8fb4lc5n29 күн бұрын
  • ልጆቹን አስተምራለው የምትሉ ባለ ሀብት ውጡና ነይቱ አላህ ይጨምርላቸዎል 😭😭😭በጣም ያስለቀሱኝ

    @user-st4cj4pe3x@user-st4cj4pe3x29 күн бұрын
    • አሚንንን

      @ShDh-vx8ku@ShDh-vx8ku26 күн бұрын
    • የት አካባቢ ነው የሚኖሩት በአላህ ስም ንገሩኝ

      @Rehana-pw1dh@Rehana-pw1dh18 күн бұрын
  • ፋጡማ ያለባትን ጭንቀት እስክታገግም ምግብ የሚያበስላት ቤቱስጥ የሚያግዛት ሰራተኛ ለ ስድስት ወር ብከፍልላት ደስ ይለኛል ተባበሩኝ ልጄ ፋጡማ እሷ ራሷ እንክብካቤ የምትፈልግ ናት እኮ😢😢

    @shewayehaile8130@shewayehaile813028 күн бұрын
    • የኔ መልካም ሴት

      @Fufi-bs1kj@Fufi-bs1kj16 күн бұрын
    • የኔ መልካም ዘመንሽን ይባረክ😢❤

      @user-zc1id2hb4c@user-zc1id2hb4c2 күн бұрын
  • ሰማይና ምድር የዘረጋህ የአብርሃም የይስሃቅ የያእቆብ አምላክ እነዚህ ልጆች አሳድግ ሳይነጣጠሉ ለቁም ነገር አብቃቸው አደራ ጌታ ሆይ 😢😢😢

    @aviya5907@aviya590729 күн бұрын
    • አሜን አሜን አሜን ምኝቴ ነው ስታሳዝን በፈጣሪ ኡፍ

      @user-yl1go9ug1s@user-yl1go9ug1s28 күн бұрын
    • አሜን ያአላህ ❤

      @umuhuda4401@umuhuda440128 күн бұрын
    • Amin amin 🙏

      @user-ek7ef2tn3e@user-ek7ef2tn3e28 күн бұрын
    • Amen🙏😥

      @Play_whit-me123@Play_whit-me12328 күн бұрын
    • አሚን ያረብ🤲😢😢

      @SolomonKebede-wl6ck@SolomonKebede-wl6ck28 күн бұрын
  • ኢቢ ኤስ ወላሂ አይቀይራችሁ ምርጥ የኢትዮጵያ ሚድያ ነው

    @mymunahussen1263@mymunahussen126329 күн бұрын
    • አወ አላህ ኢድያ ይስጣችሁ

      @LubabaSaeed-ph6nd@LubabaSaeed-ph6nd28 күн бұрын
    • ​@@LubabaSaeed-ph6ndድዳም

      @halemahad3297@halemahad329728 күн бұрын
    • በጣም

      @madenamadena1688@madenamadena168828 күн бұрын
    • በጣም

      @FatumaTube-dp1sl@FatumaTube-dp1sl21 күн бұрын
  • እነዚህን ልጆች የሚረዳ ሁሉ አላህ ሚንዳውን እጥፍ ድርብ ያድርግለት

    @HayatAbebechiyimam@HayatAbebechiyimam27 күн бұрын
  • ሞት ክፉ 😢ልጅትዋ ሃዘን ሆድዋ ውስጥ ገባባባት አኮ የኔ ቆንጆ አግዚኣብሄር ያጽናሽ😢😢

    @Rahelashebr@Rahelashebr27 күн бұрын
  • አንጀቴን በላሽው የኔ እናት ለልጆችሽ ለመኖር ጉጉት ነበረሽ መለየት አልፈለግሽም ነበር ሞት ክፉ😭

    @tsegayemegersa4738@tsegayemegersa473829 күн бұрын
  • እግዚአብሔር አዋቂ ነው ነፍሷ በሰላም ትርፍ 😢😢 ልጄቿን እሱ ያሳድግላት እግዚአብሔር ታማኝ ነው😢😢

    @user-tf2kx4dc6d@user-tf2kx4dc6d29 күн бұрын
    • እውነት ነው እግዚአብሔር ብቻ ነው ታማኝ 😭😭😭😭

      @Godgrace-lr1qr@Godgrace-lr1qr29 күн бұрын
    • Ewnate new 😭😭

      @shawaye5579@shawaye557929 күн бұрын
  • ebs የተቸገረን ተከታትሎ የሚረዳ ሚዲያ ሰላማቹ ይብዛ አቦ

    @henrysantos4879@henrysantos487928 күн бұрын
  • አላህ በጀነተል ፌርደውስ ያሳርፍሽ 😢😢😢 EBS ስለናንተ ቃል አጣው ከዘር ከሀይማኖት የፀዳ ሰው ሰው የሚሸት ድንቅ ሚዲያ ❤❤❤❤❤❤❤

    @umuhuda4401@umuhuda440128 күн бұрын
  • ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ እራጅኡን እኛ የአላህ ነን ወደሡም ተመላሾች ነን አላህ ይዘንልሽ ለቤተሠቦችሽ ለወዳጆችሁ ለልጆችሽ አላህ ሦቡሩን ይሥጣቸው

    @user-xl3vk7ph2k@user-xl3vk7ph2k29 күн бұрын
    • ኢናሊላሂ ወኢናላሂ እራጁኡን አላሃ ይራህማት እኛም ተራችንን እንጠብቃለን 😥😢

      @aloaloaloo3497@aloaloaloo349728 күн бұрын
    • ያረብ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቃት አባት የላቸው

      @rabiarabu3985@rabiarabu39859 күн бұрын
  • እባካቹ የሀይማኖት አባቶች እነዚን ልጆች አደራ

    @liyademeke6073@liyademeke607329 күн бұрын
  • ወላሂ አስለቀሰችኝ ልጅቱ ያረብ አላህየ ልጆቻቿን በጥሩ ሁኔታ አሳድግላት እሷንም በጀነት አበሽራት😢😢😢😢😢😢😢

    @user-tl1fz6mc8s@user-tl1fz6mc8s29 күн бұрын
    • የምር በጣም ያሳዝናሉ አላህ ይዘንላት ልጆቿንም አድገዉ ለቁምነገር ያብቃቸዉ ለናታቸዉም የሚሰድቁ ያርጋቸዉ ሶብርንም ይስጣቸዉ

      @erukya@erukya26 күн бұрын
  • እስቲ ሙስሊም ባለሀብቶች ተመልከቷቸው 😢😢😢

    @nardosbiniyam8551@nardosbiniyam855128 күн бұрын
    • Lmn bcha gn egnas pls

      @raheladmas3713@raheladmas371323 күн бұрын
    • ምን ሙሲልሞች ብቻ አስባለሽ ዘረኛ ልጆች ያሳዝናሉ እንርዳቸው ነው ሚባለው

      @alemaztezera9167@alemaztezera916722 күн бұрын
  • ለኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ እናድርስ አላህ ጀነተል ፍርደውስ ይወፍቃት

    @zeynebahmed3984@zeynebahmed398429 күн бұрын
    • አወ እሱጋ መድረስ አለበት

      @neimaseid334@neimaseid33425 күн бұрын
    • ማለት አልገባኝም??

      @housemaid3260@housemaid32604 күн бұрын
    • @@housemaid3260 የቲሞችን የሚረዱበት ተቋም ስላለው እንዲረዱ ብዬ ነው

      @zeynebahmed3984@zeynebahmed39843 күн бұрын
  • 😢😢😢😢የእኔ እናት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቃት😢😢😢😢😢😢😢

    @rabiayoutube1874@rabiayoutube187429 күн бұрын
  • እናቷን አታ እህቶቿን እንዳታጣ የናቷ ምትክ ናቸው የምትረድ ሰዎች በምታመልኩት አምላክ ይሁንባችሁ እንዳትለያዩቸው ከምትሰጧቸው ነገር በላይ የእርስ በእርሳቸው የሚቀባበሉት ፍቅር ይበልጣል ብርቅርቅታ መፅሀፍን አስታወሰኝ በጌታ ይሁንባችሁ አትለያዩቸው

    @MihretShewnngzaw-dz7rn@MihretShewnngzaw-dz7rn28 күн бұрын
  • አለምን የማራምዳት አላህ ጌታችን የአለማት ሁሉ ጌታ የሆነውነው ድበር አትለፉ

    @mdet1013@mdet101329 күн бұрын
    • ትክክል

      @HawaMuhammadKebede-dp1it@HawaMuhammadKebede-dp1it26 күн бұрын
    • ሣህ​@@HawaMuhammadKebede-dp1it

      @HooahM@HooahM23 күн бұрын
  • እህ የኔ እናት ምን ብየ ልፃፍ አሏህየ አንተ የሰማይ የምድር ባልተቤት የሆንከው ጌታ ሆይ አንተ በፈቀድከው ጊዜ በወሰንከው ጊዜ ውድ እናታቸውን ወደ አንተው ወሰድካትና ከማያልቀው እዝነትህ እዘንላት ጀነትንም ወፍቃት እኒህን ሚስኪን ልጆችም ሶብር ስጣቸው

    @user-gm7po5ks8w@user-gm7po5ks8w29 күн бұрын
    • amenn yarb

      @SusuLove-wu6xi@SusuLove-wu6xi29 күн бұрын
    • አላሁመ አሚን

      @user-bo2hb6rc8g@user-bo2hb6rc8g29 күн бұрын
    • አሚን

      @fathemafathema7476@fathemafathema747629 күн бұрын
    • Amiin

      @SsSs-jf1wk@SsSs-jf1wk28 күн бұрын
    • ❤አሚንንን

      @user-sr8fg4on4x@user-sr8fg4on4x28 күн бұрын
  • ወላሂ ቃላት አጠረኝ እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ የኔ እናት አላህ ይርሀምሽ አላህ ይዘንልሽ ማረፊያሽን ጀነተል ፊርደውስ ያድርግልሽ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ኢንሻ አላህ ነገ በጀነት ትገናኛላችሁ 🤲🤲

    @lubabayimam7977@lubabayimam797729 күн бұрын
  • አላህ ማረፊያዋን ጀነት ቀብሯን ኑር ያድርግላት ። ሁላችንም ወደአላህ ተመላሾች ነን ።

    @nejaseid2901@nejaseid290128 күн бұрын
    • አሚን አንጀቴን ነዉ የበሉኝ

      @Vip-ny3bm@Vip-ny3bm24 күн бұрын
  • ጉረብ ይክፈተላችውእና የቻለውንያክልእንረዳችው እሷንም አላህ የጀነት ይበላትያረብ ላዘኑት ሁሉ አላህይሶብራች እኔ በንቦነውየጨረስኩት

    @user-tz1pw5uq1j@user-tz1pw5uq1j27 күн бұрын
  • በነዝህ ልጆች ተዝቀደም አልቅሼ ልሞት ደሞ ዛሬ የባሠ እናት ማጣታቸዉ እህህህህህ😢😢😢😢 እባየን ጨረሥኩት

    @SxB-gz3mt@SxB-gz3mt29 күн бұрын
  • ልጅቷ ህክምና ያስፈልጋታል ውስጧ ህመም አለ😢❤❤❤

    @samsunga2182@samsunga218229 күн бұрын
    • ,አዎ ካሁኑንም ብትታከም አሪፍ ነበረ🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲

      @Sahiba-ru9en@Sahiba-ru9en29 күн бұрын
    • በረመዳን ወደ አኼራ ሄደች አላህ ጀነት ይወፍቃት ልጆቿን ወኪል ይሁናቸው

      @sumeyamekonen955@sumeyamekonen95529 күн бұрын
  • እኔን የኔ ልጅ በዚ እድሜሽ ተሰቃየሽ እናት ኣትሙት ፈጣሪየ ልጆቻችን እንድናሳድግ እድሜ ስጠን😭😭😭

    @Feven600@Feven60029 күн бұрын
  • ፋጡማ ውስጧ በጣም ተጎድቷል የማውራት ፍላጎትኳ የላትማ ወላሂ አላህ ወንድሞቺሽንሞ አንቺንም በጥሩ ደረጃ ደርሰሽ የምናያቺሁ ያድርገን በኖረኝና ባገዝኳት ወላሂ ዱአ አደርግላታለሁ በአቅሜ አላህየ ይዘንላት ኢላሂ😢

    @AlimetMohammed-db5zq@AlimetMohammed-db5zq28 күн бұрын
  • እኛ የአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነን

    @KeKe-pf8fn@KeKe-pf8fn29 күн бұрын
  • ኢንሻ አላህ እኒህን ልጆች አገር ስገባ አያቸዋለሁ የቻልኩትንም አረጋለሁ አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃት ልጆቿንም አላህ ያሳድግላት😢😢😢

    @Alhamedulilah651@Alhamedulilah65129 күн бұрын
  • ያአላህ የኔ ምንልበል የናትን ሞት አዉቀዋለሁ አደለም በዚህ እድሜዋ አሁን እራሤን ችየ ሙታብኝ እናቴ እንደት እየተሠቃየሁ እንደሆነ አላህ ያዉቃል

    @rabiyashaikh6743@rabiyashaikh674327 күн бұрын
  • 😢😢😢 የኔ እናት ያለእናት ማደግን አውቀዋለሁ እባካችሁ እናትም አተው በችግርም እንዳይሰቃዩ እንዳይበታታተኑ እንርዳቸው

    @yabdkuletsami1764@yabdkuletsami176426 күн бұрын
  • የ ኢትዮጵያ ሕዝብ እባካችሁ 😢እንርዳቸው 😢አጎትየው እናግዘው ❤😢😢

    @user-ce2jq4eb5i@user-ce2jq4eb5i29 күн бұрын
  • ፋጥማ አላህ ቅዋዉን ይሰጣት በልጅነቷ ፈተናዉ በዛባት

    @ZemzemNesredin@ZemzemNesredin29 күн бұрын
  • አሏህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃት ልጆቿንም አሏህ ያሳድጋቸዉ ሚስኪንዋ በጣም ታሳዝናለች😢😢😢

    @krn9643@krn964328 күн бұрын
  • ኢነአሊላሂ ወኢናኢላይሂ ራጅኡን በጣም ከባድ ነው እኔ ግን ለኢቢኤስ ብቻ ሳይሆን ለጋዜጠኞቹ የበለጠ ክብር አለኝ ምክንያቱም በእርዳታ ድርጅት ስም እንኳን ተቋቁመው የራሳቸውን ኪስ የሚሞሉ ብዙ እናቃለን በዛላይ የሚቀርቡት ሰዎች የእውነት ድጋፍ የሚገባቸው ናቸው ሁላችሁንም እድሜ ይስጣችሁ የነዚህ ልጆች ነገር ግራ ይገባል ግን ቢያንስ ልትከታተሏቸው እንደምትችሉ አስባለሁ የፋጡማ አካውንት መለጠፉ እርዳታውን በትክክል ለነሱ ለማድረስ ልክ ቢሆንም ሀገራችን ሰብዓዊነት በጎደላቸው ሰዎች እየተሞላች ስለሆነ ችግር ላይ እንዳትወድቅ ጥንቃቄ የሚደረግበት መንገድ ቢኖር ባይ ነኝ መንግስትም ሊረዳቸው ይገባል በተረፈ እናትን የምታክል የሁሉ ነገር ደስታ የፈጠረ አላህ ሲወስዳት መደገፊያ እንደሚሰጣቸው አምናለሁ ብርታቱንም የተሻለውንም ይስጣቸው

    @toybaseid30@toybaseid3027 күн бұрын
  • የኔ እናት 😢😢😢በጣም ነው አንጀቴን የበላችው ሁፍፍፍፍፍ በእመቤቴ ነብስሽን ይማረው ሌላ ምን ይባላል

    @ajmanloveyou5507@ajmanloveyou550729 күн бұрын
  • ቤት በነጻ ይሰጣቸው መንግስት ሃላፊነት መውሰድ አለበት

    @Rachel-sm1ny@Rachel-sm1ny29 күн бұрын
  • ወይ ፈጣሪ ስታሳዝን 😢😢😢ልጆቹም አንጀት ይበላሉ እኮ 😭😭😭ያለ እናት ኑሮ ከባድ እኮ ነው ይሄን ህመም የደረሰበት ነው የሚያውቀው ከማንም በላይ ትልቋ ትጎዳለች የምትችሉ ሰዎች እባካችሁ አግዟቸው 🙏😊

    @edenibrahim106@edenibrahim10627 күн бұрын
  • አምላኬ ሆይ እነዚን ልጆች ሳይነጣጠሉ አብረው እንድያድጉ እርዳቸው ለቁም ነገር አብቃቸው

    @Meski1921@Meski192128 күн бұрын
  • እኛ የአላህ ነን ወደሱም ተመላሾች ነን አላህ ይራሀማት ያረብ ልጆቾንም አተዉ ለቁም ነገር አብቃላት ኢቢኤስ ሰዉን ያላመሰገነ ፈጣሪን አያመሰግንም እና ለዚህ በጎ ትበብራችሁ የምር ቃላት ያሰኛል እናተን ለመግለጥ ልዮዎች ናችሁ ፈጣሪ ያሰባችሁት ቦታ ያዲርሳችሁ

    @momychannel2840@momychannel284029 күн бұрын
  • ኡፍ በጣም ያማል በልጅነት እናትን ማጣት ከባድ ነው እሷም ገና ወጣት ልጅ ነበረች ኑአል እህቴ አላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቅሽ ለልጇም አላህ ሰብር ይስጣት አባት ተብዬው ግን ይፈር ልጆቼን ብሎ ከመጣ እንዳሰጡት በህይወት እያለች እናታቸውን ያለየ ልጆቹን ያልጠየቀው በቁሙ የሞተ ነው

    @tigestkinfe-wv1yz@tigestkinfe-wv1yz29 күн бұрын
  • ነፍሳ በሰላም ትረፍ የመጀመሪያ ልጃ እግዚአብሔር ይርዳሽ ማስተዋል ጥበብን ያብዛልሽ እንደ እናትሽ የሚሆኑሽ ሰዎች እግዚአብሔር ይስጥሽ ከወንድሞችሽ አይለያችሁ አይ ሞት ክፍ😢😢😢😢😢

    @ayelechdbayu3461@ayelechdbayu346129 күн бұрын
  • የኔ እናት እናት በልጅነት እድሜዋ ተቀጠፈች ልጅ ደግሞ ገና እሮጣ ባልጠገበችበት ልጅነቷ ሀላፊነት እረ እግዚኦ አንች አለም ስንቱን ትልሳይናለሽ እግዚአብሔር ነፍሷን በገነት ያሳርፍ ከልጆቿ መፅናናትን ይስጥልን ከባድ መከራ እረ ወዲያ

    @birtukanadmase194@birtukanadmase19428 күн бұрын
  • አላህ ይርሀማት ኩሉ ነፋሲ ዛይቀቱል ሞት

    @user-qy6cv9tf1f@user-qy6cv9tf1f29 күн бұрын
  • አትሳሳት ወንድም በማስታወቂያው ላይ ዓለምን የሚያራሚዳት ሁሉን እና ሁሉንም ነገር የፈጠረ አንድ አምላክ ብቻ ነው 😔

    @gionabayethiopia7325@gionabayethiopia732529 күн бұрын
    • ሰሂህ

      @hadrahadra9373@hadrahadra937329 күн бұрын
  • የአዲስ አበባ ከንቲባ ቤት እንዲሰጣቸው የምታውቁ ጠቁሙ በናታችሁ ካልሆነ ባለሐብቶች ኸረ ስለልጆቹ ስትሉ ሌላውን እኛ ብንረዳት

    @user-jh8mg7vp5v@user-jh8mg7vp5v28 күн бұрын
  • በጣም ያሣዝናል በተለይ ትልቋ በጣም ታሣዝናለች ፈጣሪ ለቤተሰብ መፅናናት ይስጣቸው

    @user-jh8mg7vp5v@user-jh8mg7vp5v28 күн бұрын
  • 😭😭😭😭😭😭እናሊላሂ ወኢናይለይሂ እራጅኡንን አላህ ይራህምሽ የእኔ እናት ጀነቱል ፍርዶስ ይወፍቅሽ ሱባሀን አላህ አይ እዱኒያ እንዲህ ናት

    @user-nl4xx4po1t@user-nl4xx4po1t29 күн бұрын
    • 😢😢😢😢😢❤

      @JannatAbbew@JannatAbbew29 күн бұрын
    • የኔ እናት ነፍስሽ በሰላም ትረፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

      @mulubirara7956@mulubirara795629 күн бұрын
    • 😢😢😢😢😢

      @Sahiba-ru9en@Sahiba-ru9en29 күн бұрын
    • Ina lilaalhi waina ilehii rajaun

      @HappyWaterLily-mf3pz@HappyWaterLily-mf3pz29 күн бұрын
    • ኢናሊላሂ ወኢናሂለይሂ ራጀኡን ።ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽናት ።ያአላህ አላህ ይዘንልሽ

      @kemertube-fr8fm@kemertube-fr8fm29 күн бұрын
  • አላህ ይራህማት መኖሬዋን ጀነተልፍርዶስ ያድርግላት አይ ሞት እኛ እንረሳህለን አተግን አትረሳንም

    @zeharaseid8333@zeharaseid833329 күн бұрын
    • በጣም 💔💔💔😭😭😭😭😭

      @user-ix2xw5du2o@user-ix2xw5du2o29 күн бұрын
    • 😢😢😢😢

      @alyayasenshewmolo3632@alyayasenshewmolo363228 күн бұрын
  • ኢነ ኢላህ ወኢነ ኢላሂ እራጅኡን አላህ ጀንተል ፈርዶሥ ይወፍቃት ሁላችንም ሟች ነን እሄ ምድር ለኛ የክራይ ቤታችን ነን

    @user-ld4ij1sl7d@user-ld4ij1sl7d29 күн бұрын
  • ጌታ ሆይ አንተ ሳታቅእሚሆን ነገር የለም እባክህን አነዚህን ልጆች አደራ ሳይለያዩ እንዲያድጉ እርዳቸዉ የእናታቸዉ ነፍስ በሰላም ትረፍ😢😢😢😢😢

    @frehiwotmoges3266@frehiwotmoges326629 күн бұрын
  • ላኢላሀኢለሏህ ሙሀመድ ረሱለሏህ ያረቢ በጣም ስፈራላት ነበር አሏህ ይሀረምኪ ያኡኽቲ ልጆችሽን አሏህ ያሳድግልሽ ለቁም ነገር አብቅቶ ስምሽን የሚያስጠሩ ዱአ የሚያደርጉ ያድርግልሽ

    @fafafafa1396@fafafafa139629 күн бұрын
    • አሚን ያረብ

      @AnnoyedAstroStation-ft2in@AnnoyedAstroStation-ft2in27 күн бұрын
  • ለእነዚህ ልጆች ላደረጋችሁት እርዳታ የኢቢኤስ ቲቪ በጣም እናመሰግናለን በዚህ ላይ የተሰማራችሁን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏🙏

    @gionabayethiopia7325@gionabayethiopia732529 күн бұрын
  • 😢😢😢😢የእውነት ምን እንደምል እራሱ ግራ ገብቶኛል ብቻ ልቤ ተሰበረ እግዚአብሔር ያፅናቹ እናታችሁንም ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርላችሁ😢😢😢

    @user-xx4iz9sf9f@user-xx4iz9sf9f28 күн бұрын
  • እኛ የአላህ ነን ወደ እሱ ተመለሾችን አላህ ጀነተል ፊርደስ የሰገበሽ እች ምድር ከንቱ ነት ልጆችሽንም አላህ የፅናናችሁ።

    @fethiabotaro@fethiabotaro28 күн бұрын
  • ወላሂ ሃገር አሁን ለማሄድ ብችል አሁኑኑ ሄጄ ልጆቹን እንደ እናት ሆኜ በሰደኳቻው እንዴት ደስ በለኝ እኔም የመጀመሪያ ልጅ ነበርኩኝ አበቴ ስሞት እህት ወንድሞቼን አደረ ብሎኝ ሞተ እኔም ሃለፍትናዬን ለማወጠት የቸልኩትን የህል እየደረኩ አላህ ረድቶኝ ሁለቸውም በጡሩ ስናምግባር አድገው እረሰቸውን ችለዋል አልሃምዱሊላህ እኔ ስደት እንደወጣ ማማለስ አቀተኝ እንጂ

    @user-eh6cc6vj1j@user-eh6cc6vj1j29 күн бұрын
    • ውዴ ኣንችም የራስሽ ሂወት ኑሪ 😢እድሜ ቆሞ ኣይጠብቀንም ነገ እንደዛሬ ኣይሆንም ጉልበታችን እያለቀ ነው ሚሄደው 😢እናም የራስሽን ኑሮ ኑሪ የኔእህት❤❤ባለሽበት ሰላም ሁኚ

      @milli12354@milli1235429 күн бұрын
    • @@milli12354 አማሰግናለው ያኔ ውድ አበተችን ከማሞቱ በፊት በ14 አማቴ ድሮኝ በሁለት አማት ሁለት ልጆች ወልጄ ስደት ተሰደድኩኝ ከአማተት በሃለ ተለየዬን ሌላ ለማግበት ድፍረት አጠሁኝና ስረዬን ብቻ መስረት ጀመርኩኝ ብቸ አልሃምዱሊላህ

      @user-eh6cc6vj1j@user-eh6cc6vj1j29 күн бұрын
    • አፈር ልብላልሽ የኔ እህት አንጀቴን በላሽው : ለነሱ ፈጣሪ አላቸው!

      @ShegerBusiness@ShegerBusiness29 күн бұрын
    • ውዴ አላህ ያሳካልሽ 🥲🥲🥲🥲

      @Sahiba-ru9en@Sahiba-ru9en29 күн бұрын
    • ቀላል ይመስላል ስታወሪው እህቴ ብዙ ችግር እኮ አሳልፈሻል የነሱን ጥያቄ መመለስ በራሱ ከባድ ነው 😭😭😭 አንቺንም የልጆችሽ እናት ያድርግሽ

      @Godgrace-lr1qr@Godgrace-lr1qr29 күн бұрын
  • ኢናአሊላሂ ወኢላሂረጅኡ እፍፍፍፍ ወኔ ልጅቱ ሥታዝን ነበር በባለፈው ሥትናገር አይዱኒያ አላህ ይርሀማት

    @user-ve6op2wc4d@user-ve6op2wc4d29 күн бұрын
  • እናት እኮ ምትክ የላትም ያለሷሀ ሁሉ ባዶ ነዉ 😢😢 ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃችሁ

    @Alemf2k@Alemf2k27 күн бұрын
  • እባካችዉ እነዚህን ልጆች እናቆቁማቸዉ ለአላህ ብለን እባካችዉ ዉጭም አገር ዉሰጥ ያለነዉም እባካችዉ እነዚህን ልጆች እንታደጋቸዉ

    @jamilaadem7093@jamilaadem70936 күн бұрын
  • انا لله وانا اليه راجعون እኛ የአላህ ነን ወደሱም ተመላሾች ነን አላህ በጀነት ያሣርፍሽ

    @Dag-wc3kf@Dag-wc3kf29 күн бұрын
  • EBS በወጣ ይተካ ❤🎉❤🎉❤🎉

    @zewditu1735@zewditu173529 күн бұрын
  • ነብስሽ ትረፍ ምነው ፈጣሪ እማታሳድጊያቸውን ልጆች ሰጠሽ ብቻ ፈጣሪ ሁሌም አይሳሳትምእሱ በጥበቡ ልጆችሽን ያሳድግልሽ 😭😭

    @kidistmandefro5873@kidistmandefro587328 күн бұрын
  • በስመአብ እኔ በህይወቴ እንደዚ አልቅሼ አላውቅም ታመምኩ የኔ እናት ኡፍ 💔💔💔💔💔😥😥😥😥😥😥

    @hellenaragie6187@hellenaragie618728 күн бұрын
  • የኔ እናት ኦፍፍፍ አላህ የፈቀደው ሆነ 😢ትልቋ ልጅ በጣም ተጎታለች ትሪት ማረግ ያስፈልጋታል 😢😢አላህ በጀነት ከልጆቻ ጋር ይሰብስባት

    @yusritube5329@yusritube532929 күн бұрын
  • አለምን የሚያራምዳት ሰማይንና ምድርን የዘረጋ አድ አላህ ብቻና ብቻነዉ ሰዉነዉ አላለም ከቱ

    @user-zv4hn6hb1e@user-zv4hn6hb1e29 күн бұрын
  • 😢😢 ሀገር ስገባ መጎብኘት ከምፈልጋቸው ሰወች አንዷ ነበረች አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅሽ የኔ እህት አይ ሞት ክፉ 😢😢

    @Medi-Habeshawit@Medi-Habeshawit28 күн бұрын
  • ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ረጂኡን አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ ያረብ ዉነት ኢቶቢያኖች ኢቢኤሶች ዘርቀለም ሀይማኖት የማትለዩናችሁ ትክክለኛ ኢቶቢያኖች ናችሁ ጎበዝ በርቱ

    @user-bg4ck9fl3c@user-bg4ck9fl3c26 күн бұрын
  • አለምን የሚራምዳት አላህ ሱብሀነ ወተአላህ ነው በተረፈ ኢቢሶች እናመሠግናለን

    @ruta22513@ruta2251329 күн бұрын
  • ኢናኢላሂ ወኢና ኢላይሂ ራጁኡን ሁሉም ነብስ ሞትን ቀማሽናት እኛ ያአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾችነን አላህ የአኬራው ቤትሽን ያሳምርልሽ ቀብርሽን ኑር ያድርግልሽ ያረብ💧💧💧💧💧

    @user-lj5vo1ov1e@user-lj5vo1ov1e29 күн бұрын
  • ያ አልላህ አንተ አዋቂ ነህ ጌታቺን. አኛ ያንተ ነን አዳንተም ተመላሾች ነን. ጌታዬ ሆይ ለነዚህ ልጆች አጋዥ አድርግላቸው, ያ ረብ

    @FeyruN@FeyruN26 күн бұрын
  • አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይስጣት ልጆቿንም ተምረው አውቀው ተገንዝበው ዱዓ ምያደርጉላት ሷልህ ልጆች አላህ ያድርግላት አሚን አላሁመ ኣሚን😢

    @KoseMensur@KoseMensur14 күн бұрын
  • የኔ እናት አሏህ በሰፊው እዝነቱ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅሽ ተስፋ ነበረኝ ድነሽ እናይሻለን ብለን😭😭😭💔💔💔💔

    @Susufkir@Susufkir29 күн бұрын
  • ወይኔ ልጅ ያለ እናት አይቅር 😭😭😭😭ነፍሷን ይማረው ልጆቹንም እግዚአብሔር ሳይለያይ በጥበብ ያሳድጋቸው

    @Godgrace-lr1qr@Godgrace-lr1qr29 күн бұрын
  • እናት መቼ ለራሷ ኖራ ታውቃለችና ራሴን ሲያመኝ እንኳን በሰው ሀገር ትቻቸው የመጣሁት ልጆቼን ነው የማስበው ሞትን ማሰብ ለእናት ከቃል በላይ ነው

    @abesalatene5859@abesalatene585928 күн бұрын
    • ufff yene enat ayzosh allah beselam yimelsesh

      @hikmaamana6049@hikmaamana604927 күн бұрын
    • Ayzosh fxare esu alln

      @user-be8ks6ey6n@user-be8ks6ey6n26 күн бұрын
    • @@hikmaamana6049 አሜን አሜን አሜን

      @abesalatene5859@abesalatene585926 күн бұрын
    • Ayzosh ihte

      @user-lj2mh1iv5v@user-lj2mh1iv5v24 күн бұрын
  • ሞት ጨካኙ እናትና ልጅን እንደ ቀላል ይለያያል አላህ በጀነተል ፈርዶስ ያኑርሺ ልጆችሺንም የፈጠራቸው ጌታ አላህ ያሳድጋቸው

    @msultan4802@msultan480226 күн бұрын
  • እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎብሳ ተባይ ታነሳለች በጨለማ ዳብሳ 💔😢ፈጣሪ ልጆቿን በሞገስ በጥበብ ❤ያሳድጋቸው❤

    @7yahgg280@7yahgg28029 күн бұрын
  • ኢቢኤስ ቴሌቭዥን ለነዚህ የቲም ልጆች ስለ ነገ ተስፋቸው ስለሆናችሁ በማያልቀው በረከቱ ይሙላላችሁ አትጡ ሰጭ ሁኑ ሀዘኔን ነው የቀሰቀሠችው ሉላዬ ቃል እንድሁም ስምህ ጠፋብኝ በጣም ነው የደነገጥኩትና ሰውነት ምን እደሆነ አሳይታችሁናል ልጅቷን ስታዋት የውስጣችሁ ከፊታችሁ ይታያል ለዚችኘሰቱ ዝብዬ ልለፈው ፋጡማ ብርታቱን ጵናቱን አላህ ይስጥሽ የኔ እናት በአጉል እድሜሽ ሀዘን ሊወጋሽ ነው 😢😢😢😢 እህ ምን አባቴ ላድርግሽ የኔ እናት

    @zekiyatube954@zekiyatube95429 күн бұрын
  • ማሻአላህ ኢቢኤሰ ሁሌም የጀግና ቤት ነው አላህ የጀነት ፈርዶሰ ያርጋት በጣም ያሳዝናል ግን ሁላችንንም በተራ እንሸኛለን እኔም እናቴን በካንሰር በሸታ አሜሪካ ውሰጥ ታማ በሃገርዋ ገብታ ምተች አላህ የጀነት ሰው ለሙቱት በሙሉ የጀነት ፈርዶሰ ያርግላቸው ኢንሸአላህ ፍጡማም በደንብ ሸፍኘው በእጃብ ሰውነት ለልጆቹም በዲናቸው በደንብ አሰተምሩዋቸው እጃብ በደንብ ተሸፈኑ የአህራው ይበልጣልና ኢቢኤሰ መቼም ለናንተ ቴሌቭዥን በጣም የሚመሰገን ሰነሰርሃት አክብራ በደንብ ለብሳ ጋዜጠኛዋ ለብሳ አዘንዋን እዛ ደረሰ ሄደሸ ለማቅረብሸ በጣም በኢትዮጵያውያን እና የመናዊያኖች ሰም ሁሌም ሃገራችን ሰላም ሆና ለመናገር ሰለኢትዮጵያ ያብቃን በሙሉ የመኒዎች ኢቢኤሰ ሰራተኞች ሁኑ ባለቤቶች ዘር ሃይማኖት ሳይቆጥሩ ሳይለዩ ሁሉንም በአንድ አይን የሚያይ ማናጅመንት ሁሌም በአለም ላይ ያለ ኢትዮጵያዊ የመናዊ አንረሳም ውለታቹንም አንድ ቀን እድሜ ሰቶን በየመን ቴሌብዥን ምሰጋናችንን እናቀርባለን ጀግና የቴሌቭዥን ጣቢያ እኛም በሙሉ እጃችን እንደግፋለን አላህ ያወጣችሁትን ይክፈላችሁ አሜን

    @aneshamood6033@aneshamood603327 күн бұрын
  • እኛ የአላህ ነን አላህ የፈለገዉን ወሠደ ኤቢሶች እኔ ለናተ ቃል የለኝም አስፌቲ ቢኖር እንደልማድ ይንፈቀፈቅ ነበረ አሁንም አስተባብላቹ አደራቹን እንደምትወጡ ምንም ጥርጥር የለኝም ባለሀብቶች ነገ ጥላቹት ለምትጊድት ለአኬራ ቤታቹ ስሩበት ሞት መች እንደሚመጣ አያማክርም

    @fetiwizgola8997@fetiwizgola899728 күн бұрын
  • አላህ ማረፊያዋን ጀነት ያርጅላት

    @user-nn5sm4yw3y@user-nn5sm4yw3y29 күн бұрын
  • አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ ነዉ ሁላችንም ሟች ነን ቀዲር አላህ💔😭

    @emuhekimayoutub9800@emuhekimayoutub980029 күн бұрын
  • የእኔ እናት አሏህ ይርሀምሽ ልጆችሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅያረብ

    @uamamarali4794@uamamarali479428 күн бұрын
  • ኡፍ በጣም ነው ያዘንኩት ልጆችዋን በሰው ሀገር በትና ወይ እህቴ ልጆችዋን አለንላችሁ እንበላቸው ነብሷ በሰላም ትረፍ እግዚአብሔር ልጆችዋን ያሳድግላት

    @simretekebede7712@simretekebede771228 күн бұрын
  • አኛ የአላህ ነን ወደሱም ተመላሾች ነን አላህ ይዘንልሽ ልጆችሽን ወኪል ያውጣላቸው

    @iloveuallah3409@iloveuallah340929 күн бұрын
  • ውይ ልጅነቴን አስታወሱት እኔም እናቴ በልጅነቴ ነው የሞተችው ግን ያለናት ማደግ አይበለው ያደኩት አይዛችሁ ፈጣሪ አለ

    @Hana-nh4ue@Hana-nh4ue29 күн бұрын
    • 😢😢 እኔም😢😢

      @ttww9470@ttww947028 күн бұрын
  • ቃልዬ&ሉላዬ በግላችሑም ለፋጡማ ከጎኗ ሑኑላት🙏🙏

    @user-hb9vd4th6h@user-hb9vd4th6h29 күн бұрын
  • አላህ ጀነተል ፍርደውስን ይወፍቅሽ በአሄራ ይካስሽ ልጃቻን አለን እንበላቸው

    @HalewyaSeid-yn4ll@HalewyaSeid-yn4ll23 күн бұрын
  • ለምን የክራይ ቤት እስከመች ብር የፈለገ ሰው ብረዳቸው ያልቃል የቀበሌ ቤት ብሰጣቸው ትልቁ ስጋታቸው የኢትዮጵያ ህዝብ ስጋትም ጭንቀትም ይቀል ነበር

    @jamilajamila6594@jamilajamila659429 күн бұрын
    • ትክክል

      @haimont9075@haimont907529 күн бұрын
  • ኩሉ ነፍስ ዛኢቀቱል ሞት አላህ ይዘንላት ያርቢ. በአላህ ኢቢሶች በአላህ በምታምኑት ሀይማኖት አማና ልጆቻችን ያርቢ አላህ ያሳድጋችው

    @hayatislam8513@hayatislam851329 күн бұрын
  • እኛ የአላህ ነን ወደሡም ተመላሾች ነን ፋጡማም አላህ ሠብር ይሥጣት ያረብ

    @mekanesiha3753@mekanesiha375328 күн бұрын
  • انا اشكر قنوات اي بي اس واكرمكم الله የአይቢኤስ ቻናሎችን አመሰግናለው አላህ ስራችሁን ይባርካችሁ።

    @Rose_vlog12@Rose_vlog1225 күн бұрын
  • ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ እረጀኡን አላህ የጀነት የይበላት አይሞት ክፋቱ 😭😭😭😭😭😭😭

    @user-mt5mr5id5d@user-mt5mr5id5d29 күн бұрын
  • በስመአብ ነብስሽን ባጸደ ገነት ያሳርፋት😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    @user-vm8bz1yi9c@user-vm8bz1yi9c29 күн бұрын
  • ፋጡማየ አብሽሪ እናትሽንም አላህ በጀነት ያኑራት ወድም እህቶችሽን አላህ ያሳድግልሽ

    @user-qm4zb8jv7h@user-qm4zb8jv7h26 күн бұрын
  • ያሣዝናል ወላሂ በጣም ነው የሚያሣዝናል እውነት ጓደኞዎቿ በጣም ጡሩ ናቼው አላህ ሂድያ ይስጣቼው ወላሂ አይይይይ አባት ወዬልህ ምን አላህ አላህ እንዴት እንዴሚያረግህ

    @user-uk8dt7mv7p@user-uk8dt7mv7p29 күн бұрын
    • አባታቸውም ሙቷልደ

      @kadeejakadeeja-nq6lx@kadeejakadeeja-nq6lx25 күн бұрын
    • @@kadeejakadeeja-nq6lx አባት አለ ግን ተወልደው እስተሚያድጉ የት ናቼው ብሎ አልጠዬቀም አሉ እኮ እናም እርሧም ሥሞት ልጆዎቿ ተነጣጥለው እንዲያድጉ አፈልግም አባት ግማሾዎቹን ላሣድግ እኳን ብሎ ቢመጣ ልጆዎቿ እንዲነጣጠሉ አፈልግም አባት ግን ወዬለት ወላሂ አላህ ዘንድ ወልዶ መጣል ብቻ ሀቁን የሚያቀው አላህ ነው ተወለደች ጀምሮ ልጆዎቹን የትናችሁ ካላለ የአላህ ቅጣት አሣማሚ መሆኑን ባያቅ ነው እንጂ ለሤት ልጂ 4 ህፃን ማሣደግ ከባድ ነው አባት ነሮ ያለ አባት ማደግ አንድም ይቼግራል እንኳንሥ 4

      @user-uk8dt7mv7p@user-uk8dt7mv7p24 күн бұрын
  • የኔ እናት አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቅሽ

    @user-mo8bt2rv7r@user-mo8bt2rv7r29 күн бұрын
  • እህህህህ የኔ ሚስኪን ተሻላት ብየ ነበር አላህ ጀነተል ፊርደወስን ይወፍቃት ልጆቹንም አላህ ወኪል ይስጣቸው ለቁም ነገርም ያብቃቸው

    @user-vl7mz6lb9r@user-vl7mz6lb9r29 күн бұрын
  • እግዛብሔር ለልጆቹ መፅናናትን ያድርግላቸው 😢😢ልጆቹን ግን ላጎት ከመስጠት የርዳታ ድርጅት ቢሳድጋቸው ይሻላል በዚህ ዘመን አባት ያልታመነበት አጎት አይሆነ

    @user-yf6wi3sr8h@user-yf6wi3sr8h28 күн бұрын
  • ቢቢኢስም አላህ ይስጣችሁ እናንተን የማመሰግንበት ቃል አጣሁ

    @user-yx5zn9qe6r@user-yx5zn9qe6r13 күн бұрын
KZhead