ፈራሁ | Ferahu | ዘማሪት በዛወርቅ አስፋው | Bezawork Asfaw | አዲስ መዝሙር New Orthodox Mezmur | 2024

2024 ж. 11 Сәу.
3 515 563 Рет қаралды

ፈራሁ | Ferahu | ዘማሪት በዛወርቅ አስፋው | Bezawork Asfaw | አዲስ መዝሙር New Orthodox Mezmur | 2024 ግጥም ዲያቆን መኩሪያ ጉግሣ | ዜማ አንተነህ ተክለማርያም | ስቱድዮ አሹ ስቱድዮ

Пікірлер
  • አዲስ መዝሙር ተለቀቀ kzhead.info/sun/jbWcY9eammduqpE/bejne.html

    @zemasemayat@zemasemayat13 күн бұрын
    • Best muzuer

      @Nati-id7pj@Nati-id7pj12 күн бұрын
    • L😊😊😅😅😊 loop​@@Nati-id7pj

      @AbiyeWase@AbiyeWase11 күн бұрын
    • ያሥጠላል ምትሉ እሥኪ እጃቹን አዎጡ❤❤

      @abebaaze475@abebaaze47510 күн бұрын
    • The best mezmur amlak Tena yestisch

      @teclearaya4251@teclearaya42519 күн бұрын
    • #q@()😂😂😂😂​@@abebaaze475

      @dejenemegersa3935@dejenemegersa39355 күн бұрын
  • እስቲ ይሄ መዝሙር ለኔ ነዉ የተዘመረዉ የምትሉ በላይክ ግለፁልኝ

    @kibiretkibiret9634@kibiretkibiret963428 күн бұрын
    • አንች ላይክ ትያለሽ አረረ ይህስ ትውልድ ያስፈራል😢😢😢

      @bituukumaneger@bituukumaneger27 күн бұрын
    • ማቴዎስ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁸ እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ²⁹ ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ ³⁰ ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና።

      @hyaweagelglotethiopia633@hyaweagelglotethiopia63326 күн бұрын
    • ለኔ ነው

      @hanna4751@hanna475126 күн бұрын
    • አይዞሽ ኦርቶዶክስ መሆንሽ በራሱ መዳን ነው የመባረኪያ መክሊትሽን እነደያዝሽ በመሆንሽ ደስይበልሽ ላንቺ የከበደሽ ሐጥያት እኛም ላይ አለ እና እግዚአብሔርን ካልካድነው እና ከልባችን ከለመንነው በእየሱስ ክርስቶስ ደም ከሃጥያት የፀዳ ነፍስ አለን መልካም ልብ ኖሮን ፈጣሪዋን በመንፈስ ቅዱስ ፀንሳ በድንግልና ፈጣሪዋን የወለደቸችው ቅድስት ድንግል ማርያምን እና ፈጣሪን በፍቃዳቸው መርጠው የሚያመልኩትን መልአክቶች እና ቅዱሳን የሚያከብር ልብ ካለን ተባርከናል።

      @ethiopiawi8724@ethiopiawi872426 күн бұрын
    • 😢😢😢😢

      @user-mx8kj7xj4o@user-mx8kj7xj4o26 күн бұрын
  • አኔ በጣም ሀጢአተኛ ነኛ ሊብያ🇱🇾 ላይ ነዉ ያለሁት ባህር ለመሻገር ገምገም ባህር ላይ ነኛ ኦርቶዶክስ ወገኖቺ በጸሎታችሁ ኣስታዉሱን ሃጥያቴን ይቅር ብሎ አንድ ጠብቀን 🙏🙏🙏 እመቤታችን ከሁላችን ጋራ ትሁን ❤

    @Abiabiti1221@Abiabiti1221Ай бұрын
    • Amen Amen Amen Medhaniealem meska yekun❤❤❤

      @mussiemihretab59@mussiemihretab59Ай бұрын
    • እመቤቴ ከክፉ ትጠብቅሽ

      @zehabesha7778@zehabesha7778Ай бұрын
    • እመቤቴ በስላም እቅፍ ድግፍ አርጋሽ ካስብሽበት ታድርስሽ

      @tarikwaalemayehu5788@tarikwaalemayehu5788Ай бұрын
    • አሜን! እግዚአብሔር ከናንተ ይሁን!

      @Tewobista2022@Tewobista2022Ай бұрын
    • እመብርሃን ካንተ/ ቺ ጋ ትሁን

      @user-nu9xh1zs1g@user-nu9xh1zs1gАй бұрын
  • የ ፕሮታስታንት እምነት ተከታይ ነበርኩኝ እና አሁን ወዴ እውነታኛ ቤቱ ልምጣ ነው በ ፅሎት አሱቡኝ 🙏🙏😭😭

    @haymigodblessyouhaymi7435@haymigodblessyouhaymi743524 күн бұрын
    • egziabher yasbsh ehte.😇🥰🥰🥰

      @eyushawel7978@eyushawel797823 күн бұрын
    • ነይ የኔ ውድ

      @RomanGenet@RomanGenet23 күн бұрын
    • Egziabher yesbeshi

      @user-hu8or8xw7i@user-hu8or8xw7i23 күн бұрын
    • Egzaber yerdahey ❤😂❤

      @hanasisay7752@hanasisay775223 күн бұрын
    • @@hanasisay7752 Amen🙏

      @haymigodblessyouhaymi7435@haymigodblessyouhaymi743523 күн бұрын
  • እኔ ሙስሊም ነኝ ላለመኮመት ፈለጌ ከራሴ ጋር ብዙ ታግያለሁ ግን ሳልኮምት ለማለፍ አልቻልኩም። ይህን የንሰሃ ወይም የተወበት የመፀፀትን መዘሙር ደግሜ ሰጋግሜ አዳመጥኩት ኦርቶዶክስ የሆነ ብቻ ሳይሆን የየትኛውም እምነት ተከታይ የሆነ ሁሉ ሊሰማውና ራሱን ሊፈትሽበት የሚያስገድድ ደንቅ የፀፀት መዝሙር ነው። በዛወርቅ ከዘፉኑ ይልቅ ከነፍስያሽም ከድምፅሽም ጋር የተዋህደና መክሊትሽ ለፈጣሪ መዘመር እንደሆነ አይተንበታል። ድንቅ መዘሙር ነው ሁሉም ሰው ራሱን እንዲያይ ራሱን እንዲያዳምጥ የሚያደርግ የሚያስገደድ መዝሙር ነው።

    @AbuRehmet@AbuRehmet19 күн бұрын
    • ተባረኪ🙏🙏

      @eldanawedajo7293@eldanawedajo729319 күн бұрын
    • ትክክል ንህ ወንድሜ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ወደራሱ ተመልሶ ራሱን ቢያዳምጥ የፈጣሪ ታጋሽነትንእና ይቅርባይ መሃሪ መሆኑን ያስተምረናል ሁላችንም የፈጣሪ ልጆች ነን አልህ ይባርክህ

      @yibkaladdisu2580@yibkaladdisu258016 күн бұрын
    • Ewnet new wendme❤❤❤

      @berekettesfaye1513@berekettesfaye151315 күн бұрын
    • በትክክል

      @user-kp3nk4sv8q@user-kp3nk4sv8q15 күн бұрын
    • በትክክል

      @wegayehunegese@wegayehunegese12 күн бұрын
  • እኔ ሙስሊም ነኝ የሄንን መዝሙር በጣም ነው ደጋግሜ የምሠማው

    @Menelkerim963@Menelkerim96327 күн бұрын
    • በርችልኝ ❤

      @user-og1rl2eg7x@user-og1rl2eg7x27 күн бұрын
    • You are listening to the right song and enter in to Jesus' kingdom and experiencing his love .He is amazing, God 👏

      @mitikeamosa5277@mitikeamosa527726 күн бұрын
    • ende sint qen honew

      @user-dg5se9gs8y@user-dg5se9gs8y26 күн бұрын
    • ፈጣሪ ያስብሽ።ጎበዝ

      @user-ol8jj4dy7x@user-ol8jj4dy7x26 күн бұрын
    • ስምህ ግን😂

      @mahi3934@mahi393426 күн бұрын
  • እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ከቲክቶ ነው አይቼው የመጣሁት ❤

    @AbdeMane-bq4qw@AbdeMane-bq4qw24 күн бұрын
    • ❤️❤️❤️❤️❤️😘🙏🙏

      @hananalghamdi9625@hananalghamdi962523 күн бұрын
    • እንዋደዳለን እኮ እያጣሉን ነው እንጅ

      @user-gw9ph7jr7u@user-gw9ph7jr7u22 күн бұрын
    • ፈጣሪ ይጠብቅ አባኮ❤

      @user-yo9yh5uo2s@user-yo9yh5uo2s21 күн бұрын
    • በርታ ለንስሀ ሞት አብቃን ብለህ ፀልይ አላሀን ሐምነው

      @tegegneambel2360@tegegneambel236021 күн бұрын
    • እናመሰግናለን

      @user-ut3rw8hw2l@user-ut3rw8hw2l21 күн бұрын
  • ስቲ ይሄ መዝሙር ለኔ ነዉ የተዘመረዉ የምትሉ በላይክ ግለፁልኝ

    @habtamuasrat-hp8nt@habtamuasrat-hp8nt23 күн бұрын
  • መፍራት አቅቶኝ ልቤ የደነደነው ለኔ የንስሐ እንባ ይስጠኝ እንባና የልብ ስብራትሽ ያስቀናኛል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢😢😢😢

    @Tseha27Tube@Tseha27TubeАй бұрын
    • @tegstibereket4580@tegstibereket4580Ай бұрын
    • አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢

      @haymihany-zc1iw@haymihany-zc1iw29 күн бұрын
    • አሜን ለሁላችንም

      @ShewayeTsega@ShewayeTsega29 күн бұрын
    • አሜን አሜን አሜን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

      @tigistsolomon8126@tigistsolomon812629 күн бұрын
    • ዳግማዊ አንቺን ነኝ እህቴ ድንድኚ እንባዪም ደርቋል

      @saronmulg1253@saronmulg125328 күн бұрын
  • ቀኑ ከረፈደ ከመሸብኝ መጣሁ😭😭 ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ የዉነት ክርስቲያን አድርገኝ እኔስ አልሆነልኝም 💒😭😭ዝማሬ መላክት ያሰማልን እናታችን❤❤❤

    @user-vb8oo8kr1t@user-vb8oo8kr1tАй бұрын
    • ❤❤😢😢

      @bellenhabtom8665@bellenhabtom8665Ай бұрын
    • 😢😢😢😢😢😢❤🙏

      @netsanetgidichow@netsanetgidichowАй бұрын
    • አይዞሽ/ህ/ ፈጣሪ ይረዳል እሱ ይቅሮ ባይ ነው። ፀፀትን እንኳን የሚቀበል አምላክ ነው ያለን እኮ እመቤቴን ; መላእክትን; ቅዱሳን ; ሰማእታትን ተማፀኑ እና ቶሎ ካለንበት ሀጥያት ለምውጣት የውሳኔ ሰው መሆን ብቻ ነው። ፈጣሪ ደግሞ ይረዳል።

      @Bizuye-lx3uv@Bizuye-lx3uvАй бұрын
    • @@Bizuye-lx3uv አሜን ፫ወለተ ሰንበት እያላችሁ በፆሎት አስቡኝ💒❤😢

      @user-vb8oo8kr1t@user-vb8oo8kr1tАй бұрын
    • 😭😭😭

      @user-gs7pl9bo8g@user-gs7pl9bo8gАй бұрын
  • በሀጢያቴ ስብርብር ብዬ ቁጭ ባልኩበት ሰአት የተላከለኝ ይሄስዝማሬ ለእኔ ነው ጌታ ሆይ በምህረት አይኖችህ ተመልከተን😢😢😢😢

    @Mimi-fz1bg@Mimi-fz1bg23 күн бұрын
    • Amen

      @Wov-ji5qb@Wov-ji5qb13 күн бұрын
  • በጠዋትም በቤቱ ነበርሽ ያውም የእናቱ የድንግል ማርያም አገልጋይ በመሃል የእንጀራ ጉዳይ ሆኖ ወደዚህ መንገድ ገባሽ እንጂ በቅድስት ማርያም ፈለገሕይወት ሰንበት ት/ት ቤት በመዝሙርም እና በድራማ ትልቅ ተሳትፎ ነበረሽ አሁንም ወደቤትሽ ነው የመጣሽው እና በልጅነት ያገለገልሻት እመቤቴ ትርዳሽ እህቴ

    @user-nj8lu4rv4e@user-nj8lu4rv4e20 күн бұрын
  • ለኔ ነው ምትሉ በማርያም😭😭😭😭

    @eyueyoba@eyueyoba26 күн бұрын
    • 😭😭😭😭😭😭😭

      @TigistTeklehaymanotGebreselass@TigistTeklehaymanotGebreselass26 күн бұрын
    • 😭😭😭

      @kalkidantesfahun@kalkidantesfahun25 күн бұрын
    • ❤❤

      @nastanettube@nastanettube25 күн бұрын
    • ለእኔ ብቻ ነው!!!!!!!!!

      @yegudkeaymeshim9804@yegudkeaymeshim980425 күн бұрын
    • ለኔነው😢😢😢😭😭😭

      @user-qu5np6dn5s@user-qu5np6dn5s24 күн бұрын
  • ኤርትራዊ ነኝ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው መንፈስ ቅዱስ አይለየንም የእስራኤል አምላክ ከሁላችሁ ጋር ይሁን ዝማሬ መልኣኽቲ ያሰማልን

    @ElshadayAmlakeyTube@ElshadayAmlakeyTube29 күн бұрын
    • ❤❤አሜን ❤❤አሜን ❤❤አሜን

      @TagisAlain@TagisAlain29 күн бұрын
    • ኤርትራዊ መሆንሽን መግለፅ ለምን አስፈለገ😂😂😂 የውጭ ዜጋ ነኝ እያልሽን ባልሆነ 😅😅😅 ቦታው እና ዘመኑ ሰው መሆንን ይጠይቃል። ሰው እንሁን። እናተ መቼም እርራሳችሁን ሆናችሁ መቆም አትችሉም ዝም ብላችሁ አታቅራሩብን ዥዋዥዌ ሁሉ ኢትዮጵያ ሰላም ትሁንልን የሁላችንም እናት 🙏🙏🙏

      @ShewaFano544@ShewaFano54429 күн бұрын
    • ኤርትራዊ ምናምን ተብለሽ አይደለም በፈጣሪ ፊት የምትመረመሪ እና ቦታ እንምረጥ ለማለት ነው

      @user-vc4id5yp4e@user-vc4id5yp4e29 күн бұрын
    • ኤርትራዊ ኔኝ ማለት ለምን አሰፈለጋ

      @user-ud9if4hm3s@user-ud9if4hm3s28 күн бұрын
    • @@ShewaFano544men cheger alew .? Mezmuru amaregna selehone new eritreawi negn yalechew selezi menem kifu neger altenagerechem Melkam yehone mezmur new yalechew 🤔 selezi wanaw erse be ersachen enewaded 🙏

      @MiHeRtAb@MiHeRtAb28 күн бұрын
  • እኔ ግን ጴንጤ ነኝ ደገግሜ ነው የያሁት ይሄ ማዝሙር😢😢

    @fanetayeheramo8671@fanetayeheramo867123 күн бұрын
    • ሀጢያተኛ ነኝ ለሚል ሰው ሁሉ ይመለከተዋል😢😢😢

      @user-kx3ss6re4x@user-kx3ss6re4x21 күн бұрын
    • ወደ እውነተኛዋ ቅድስት ኦሮቶዶክስ ተመለሽ

      @user-xn7kp7xo1u@user-xn7kp7xo1u14 күн бұрын
    • Eyesus enji Orthodox mehon ayadinm atisasat maryam sathon egzer yrdachu

      @NiftalemALEMAYEHU-qh4mg@NiftalemALEMAYEHU-qh4mg14 күн бұрын
    • ያልሆነ ሰው አለ?​@@user-kx3ss6re4x

      @user-xv8bk6oo3s@user-xv8bk6oo3s13 күн бұрын
    • Ena wede ewnetegna haymanot ltmeles egziabher yagzh wendme

      @MokonnenmokeWeldeyowhans@MokonnenmokeWeldeyowhans11 күн бұрын
  • ይሄ መዝሙር ከተለቀቀ ቀን ጀምሮ ቤተመቅደስ መግባት ፈራሁ ራሴን አየሁት ለካ ባለማስተዋል ነበር የምመላለሰው ፀሀፊውም መሣሪያ ተጫዋቾቹም ዘማሪዋም ለኔ ነው ያደረጋችሁት አመሰግናለሁ ፈራሁ

    @frehiwotengida5138@frehiwotengida513818 күн бұрын
  • 1M እንባ ከፈጣሪ ጋር በእንባ እንድንገናኝ ስላረጋችሁን በዚህ መዝሙር ላይ የተሳተፋችሁትን በሙሉ እግዚያብሄር አምላክ ይባርካችሁ። እናመሰግናለን 😢🙏

    @Adonai573@Adonai57325 күн бұрын
    • Awo amlak yimesgen ❤❤❤

      @user-lm8sm7pm3k@user-lm8sm7pm3k22 күн бұрын
    • ትክክል

      @sabaghumbot5485@sabaghumbot548517 күн бұрын
    • እውነት ነው

      @zerfnshhylgebrl8876@zerfnshhylgebrl887616 күн бұрын
  • ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

    @estifanosayitegeb8366@estifanosayitegeb836626 күн бұрын
    • Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

      @TigistTeklehaymanotGebreselass@TigistTeklehaymanotGebreselass26 күн бұрын
    • Amen🙏💚💛❤️

      @mahletabebe72@mahletabebe7225 күн бұрын
    • አሜን

      @mitikiemunye@mitikiemunye25 күн бұрын
    • Amennnn amennnn amennnn lanchim yehun 🤲❤️❤️

      @hanogg8115@hanogg811525 күн бұрын
    • አሜን አሜን

      @nastanettube@nastanettube25 күн бұрын
  • ፈራሁ ይህን መዝሙር ቢያንስ በቀን አንድ ጊዜ እሰማዋለሁ አና ሁሉም ነገሬ ይንቀጠቀጣል አምላክ ሆይ ይቅር በለን

    @GashawGobezie-mh2ll@GashawGobezie-mh2ll6 күн бұрын
  • እባክሽ በዚ ልቦና በዚህ ድምፅ ብዙ ዘምሪልን ብዙዎቻችን በመዝሙርሽ ልቦናችን ተሠብራል እንዳትጠፊብን አደራ❤❤❤❤❤❤❤

    @HanaTsige@HanaTsige18 күн бұрын
  • ቀኑ ከረፈደ ከመሸብኝ መጣሁ፤ ደጃፍህ ላይ ቆምኩኝ እንዳልገባ ፈራሁ፤ በደሌን ሳትመዝን ግቢ ብትለኝም፤ ሀጥያቴ ከበደኝ አላራመደኝም፤ የሰው እድሜውኮ አጭር ነው ጥቂት ነው፤ እንዴት ነው ሳላውቅህ ዘመኔ ያለቀው፤ ጉብዝናየን ዓለም ስቃ ተጫውታበት፤ እንዴት ብዬ ልርገጥ ደጅህን በድፍረት፤ ፈራሁኝ ልግባ ወይ አልግባ? እንዴት ይመዘናል ያንተ ደም በእኔ እንባ። በቤቱ አድገን ከእቅፉ ወተን በዓለም በሀጥያት ለወደቅን ፈርተን ከቤቱ ለራቅን እንደ እህታችን የጴጥሮስን እንባ ይስጠን ወደ ደጃፉ ይመልሰን ለንሰሀ ያብቃን ።

    @gizelekulu87@gizelekulu8729 күн бұрын
    • ወደ መቅደሱ እንድንገባ ድፍረት የሚሆነን የክርስቶስ ደም ነው ። ሃጢያታችን ተደምስሷል በደሙ ተረጭተናል ። እንዳትገቢ የከለከለሽ የሚመስልሽ የሰው ስርዓት ነው ። መጽሃፍ ቅዱስ አንብቢ ሃጢያትሽ ይቅር የተባለልሽ ነሽ ። አሁን የሚከስሽ ዲያኢሎስ ነው እሱ እስክትሞቺ የሚከስሽ የሁላችን የወደቀ ጠላት ነው ። ወደ እየሱስ ስንመጣ አርነት እንወጣለን ክስ የለብንም ። የመስቀሉን ስራ እያደነቅን መዳናችንን ጠረድተን ጌታን እያከበርን ያለ ሞት ፍርሃት ዘመናችንን ጨርሰን ወደ እግዚአብሄ እቅፍ እንሄዳለን ጌታን ፊት ለፊት እናየዋለን ቅዱስ ቅዱስ እያልን ለዘላላም እንኖራለን ። የመጽሃፍ ቅዱስ እውነት ይህ ነው ።

      @azebkebede1924@azebkebede192428 күн бұрын
    • Amen Amen Amen

      @hiwethiwet9419@hiwethiwet941927 күн бұрын
    • Amen Amen Amen!!!

      @tgyemariyam2120@tgyemariyam212027 күн бұрын
    • Amen amen. Men

      @tigisty9774@tigisty977427 күн бұрын
    • አሜን🙏

      @yelshadaymeaza445@yelshadaymeaza44527 күн бұрын
  • ደጋግሜ በከፈትኩት ቁጥር ዕንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ💕🙏 የኔ እህት ምነኛ እድለኛ ነሽ የጴጥሮስን ዕንባ አድሎሻል ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ💕🙏 ገጣሚ ዲያቆን መኩሪያ ከፍ በል ከፍ ያድርግህ💕🙏 አንቴ ወንድሜ ዜማህ ግሩም ነው ጸጋህ ልዩ ነው በቸርነቱ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ💕🙏💕🙏💕🙏

    @-deacongirma0712@-deacongirma0712Ай бұрын
    • ማርያምን እኔ ጭራሽ ፈራው ለመስማት

      @teddywendmu4042@teddywendmu404229 күн бұрын
    • 🤲🤲🤲

      @solebe3301@solebe330128 күн бұрын
    • ፈራሁ ቃለህይወትን ያሰማልን

      @nigussiekebede736@nigussiekebede73627 күн бұрын
    • Zimare melaekt yasemalin BEBETU YATSENASHE.

      @birktiweldehaymanot1270@birktiweldehaymanot127027 күн бұрын
    • ታድለሽ እህቴዋ ። የኔስ ልቤ ደንድኗል ማልቀስ ብፈልግም ልቤ ደንድኗል። ጸልዩልኝ።

      @thevoiceofethiopia-9295@thevoiceofethiopia-929526 күн бұрын
  • የበዛወርቅ እውነታ እራስዋን አሳንሳ የእግዚያብሄርን ሞገስ አሳይታለች የብዙ አማኞችን ፈተና እና ፍራቻ በመዝሙሩ በደንብ ተገልፆዋል ፣ በጣም ድንቅ ግጥም እና ስራ

    @minaluzare7693@minaluzare769323 күн бұрын
  • ለመጀመሪያ ግዜ በዚህ ዝማሬ በመቅደሱ በስቅለቱ ስነ ስዕል ፊት ተደፍቼ የንስሃ ለቅሶን ያለቀስኩበት ዝማሬ።አዎ "ፈራሁኝ በነተበው ልቤ ባደፈው ሰውነቴ በቆሸሸው ማንነቴ አንተን መቅረብ ፈራሁ እባክህ ማረኝ ቸሩ አባቴ

    @guliltfeyssa4714@guliltfeyssa471410 күн бұрын
  • ሙስሊም ነኝ ነገርግን ለሁላችንም ትምህርት አለው

    @NigistLove@NigistLove26 күн бұрын
    • በጣም ወደ ፈጣሪ የሚያስጠጋ መዝሙር ነው እኮ

      @wegayehunegese@wegayehunegese12 күн бұрын
  • እኔ ጵጤ ነኝ አልቅሼ አልቅሼ ልሞት ነው ዘመንሽን አምላክ ይባርክሽ አምላክቨ ይቅር ብሎቫል ባጠቃላይ ተባሪኪ ዝማሪሽን ይባርክሽ

    @alemsisayaddise3660@alemsisayaddise366025 күн бұрын
    • Enem pente negn gen Enbayen mekotater akategn yegna Amlak mehare nw yegltlat ❤

      @htmebamena5477@htmebamena547721 күн бұрын
    • የኦርቶዶክስ ሙዝሙራ ብቻ እንኳ የንስሀ ያበቃል😢😢😢😢😢

      @ZorishMenjeta@ZorishMenjeta20 күн бұрын
    • You are not ready to to come home.

      @hanam3589@hanam358919 күн бұрын
    • እግዚአብሔር ወደ እውነቱ ያምጣሽ

      @hiruttefera1646@hiruttefera164618 күн бұрын
    • Ehete wedebetu endetmechi selame kirstos yerdash besmu yetesasate bet nesh orthodox tewahedo❤❤❤

      @addisabebe6003@addisabebe600318 күн бұрын
  • እድሜ ልኬን ከኖርኩበት የሀጢነያት የታይታ ኑሮ ለመውጣት እየታገልኩ ያለሁበት ግዜ ነው። ይቅርታ የሚለው መዝሙሯ እሄ ደግሞ የበለጠ እሄው ሁለት ሳምንት ሆነኝ ደጋግሜ እሰማዋለሁ እዘምረዋለሁ ጌታ ሆይ የተጨነቀችውን ልብ እርዳት መዳን ለቤቴ አድርግልኝ። አምላክ ሆይ ወገኖቼ ን ከመከራ ስጋ ታደግልኝ አሜን

    @Abei1987@Abei198710 күн бұрын
  • እጅግ የምወድህ ወንድሜ ዲያቆን መኩሪያ ያንተ ግጥሞች ወንጌል ከመሆናቸው ባለፈ የሆድን ስሜት የሚገልጹ ከውስጥ እንባዬ ፈንቅለው የሚያመጡ ግሩም ናቸው። ዜማን የሚያሳምረው ግጥም ነው። ይህንም አንተ ያንተ ውጤት ነው። በርታልኝ ወንድማለም ዲያቆን ወንድምህ በስደቱ ዓለም በድቅድቁ ጨለማ በባይታዋር ተከብቤ አለሁልህ።😢

    @ETHi360N@ETHi360N11 күн бұрын
    • አይዞን እግዚአብሔር ያበርታን😢

      @Abei1987@Abei198710 күн бұрын
    • Ayizoh wendmie Fetari yirdah 😢😢😢

      @gashawzewdu5601@gashawzewdu5601Күн бұрын
  • I’m Muslim! I have so much respect for her and made me realize that how lucky she’s to repent and being close to God! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @FerihaYousuf@FerihaYousuf26 күн бұрын
    • Endanchi miasbewn sew yabzalen ehte❤❤

      @hulebible@hulebible24 күн бұрын
    • @@hulebible We’re all believer in One Almighty God ehte!!! Specifically we Ethiopians are people of the book!!! 🙏🙏🙏🙏🙏

      @FerihaYousuf@FerihaYousuf24 күн бұрын
    • @@FerihaYousuf you are right, GOD BLESS YOU.

      @hiwotdagne2051@hiwotdagne205123 күн бұрын
  • ይህ መዝሙር ለሁላችንም ነው፣ እግዚአብሔር ይመስገን፣❤❤❤❤

    @user-we8je5jb4d@user-we8je5jb4dАй бұрын
    • 🎉🎉❤❤በትክክል ሲሰማ እራሱ ልብ ይርደል

      @azebtufa7389@azebtufa7389Ай бұрын
    • True

      @senaitsolomon956@senaitsolomon956Ай бұрын
    • ❤❤❤

      @Bizuye-lx3uv@Bizuye-lx3uvАй бұрын
    • መመረጥ ማለት እንዲህ ነው። የመጨረሻ የመጀመሪያ ይሆናል አይደል ። በንሰሀ እንዲህ ነው መመለስ አለም ቀሪ ናት መቼ እንደምንወሰድ አናውቅም ።

      @Bizuye-lx3uv@Bizuye-lx3uvАй бұрын
    • ❤❤❤

      @mekdesteshome4761@mekdesteshome4761Ай бұрын
  • በእመቤቴ ስም ከተለቀቀ ቀን ጀምሮ መስማት ማቆም ያልቻልኩት መዝሙር ማርያምን ብቻ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ አጥንትን የሚያለመልም የመላክትን ዝማሪ ያሠማሽ😢❤ በቤቱ ያፅናሽ እመ አምለክ የልብሽን ትሙላልሽ😘

    @MebrataGuta@MebrataGuta23 күн бұрын
    • ene rasu mariamn bizu seat degagmewalehu

      @Mandefiro21@Mandefiro2112 күн бұрын
  • ይሄን መዝሙር ስሰማ ፀፀትና የተሰበረ መንፈስ አብዝቶ ይሰማኛል አምላኬሆይ አሁንም ያለሁት በአንተ ቸርነትና ጥበቃ ነውና ከነሀጢያቴ ከደጅህ እንዳልርቅ እርዳኝ

    @EmebetEmbialew@EmebetEmbialew21 күн бұрын
  • እኔ ፈራሁ እንጂ አንተ እኮ አታስፈራም መምጣቴ ነው ደስታህ የኔ አባት 😢😢😢😢

    @selinademi5206@selinademi520624 күн бұрын
    • 😊

      @hedam5006@hedam500620 күн бұрын
  • መዝሙሩን እስካሁን 25 ደርሻለው ደግሜ እየሰማዉ አላዉቅም ብቻ ዝም ቡዬ ግን እንባዬን መቶጣጠር አልቻልኩም ይሄ የኔ ታሪክ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤😢

    @user-rm6ov7wm5t@user-rm6ov7wm5tАй бұрын
    • እኔም ይገርማል ይሄን ሰምተን አሁኑኑ ንስሐ ካልገባን ለጊዜው ስሜታዊ ሆን እንጂ ከልብ አልተጸጸትንም ማለት ነው። ይሄህ የኔ ሀሳብ ነው በርግጥ አንተስ ወንድሜ ምን ትላለህ ?

      @user-gp9xi5wv5n@user-gp9xi5wv5n28 күн бұрын
    • መናፍቃኑ ለምን በንስሀ ተመለሰች ነው መሰለኝ እየተንጫጬ ነው

      @ZerayZeray-fs3hs@ZerayZeray-fs3hs27 күн бұрын
    • enemi🙏🙏

      @user-bi5uw7vo8j@user-bi5uw7vo8j27 күн бұрын
    • enem !!!

      @user-lm8sm7pm3k@user-lm8sm7pm3k27 күн бұрын
    • የቅናት መንፈስ ነው የሚያንጫጫቸው

      @user-gp9xi5wv5n@user-gp9xi5wv5n27 күн бұрын
  • 🥲🥲🥲🥲አቤት የሃጽያቴን ብዛት በደሌን ሳስበው እኔ እኮ ባዶ ነኝ የኔ አባት ለንስሃ ለስጋ ወደሙ አብቃኝ ! በጸሎት አስቡኝ🥲🥲🥲🥲🥲

    @zebenaygizachew2487@zebenaygizachew248716 күн бұрын
  • የእኛ አባት ስሙ መሀሪ ይቅርታው የዘወትር ለተዘጋጀ ልብ ጠዋትም ቢመጣ ከመሸ ክፍያው እኩል አቤቱ!ክብር ምስጋና አምልኮ ዉዳሴ ጠላት አይኑ እያየ ከምድር እስከ አርያም ለእርሱ ብቻ ይሁንለት አሜን።ሀሌሉያ!!!

    @NetsanetMegersa-us7zk@NetsanetMegersa-us7zk19 күн бұрын
  • በፋሲካ ፆም ይህ መዝሙር መሰማቱ በራሱ ከፆም ጋር እንባ እንዲኖረን ስለረዳን በጣም እናመሰግናለን ፆሙን በንሰሃ እንደምንጨርስው ተስፋ አለኝ ወገኖቼ ለንሰሃ ከፆም ጋር ተጠቀሙበት መንፈስ ቅዱስ ነው ይህን ያደረገው

    @tsehaygirma6953@tsehaygirma695326 күн бұрын
    • Ewent nw

      @milkanatube4685@milkanatube468523 күн бұрын
  • "አምሽቶ ለገባም እኩል ትከፍላለህ" በርቺ እግዚአብሔር ይባርክልን!! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🎉🎉🎉

    @solomonkebede7542@solomonkebede7542Ай бұрын
    • እዉነት ነዉ

      @azebtufa7389@azebtufa7389Ай бұрын
    • 😢😢😢😢😢😢😢

      @tigesttubee@tigesttubeeАй бұрын
    • ❤❤❤

      @nastanettube@nastanettube25 күн бұрын
  • እኔ እሰራኤል ነኘ በቀን ከአሰር ጌዜ እማዋለሁ በእንባ ነው የምታጠብ በጣም በፆም እና በፀሎት የተፃፈ መዝሙር መሆኑ እርግጠኛ ነኘ ምክንያቱም ከሚሊዬን በላይ በሳምንት ውሰጥ ተባርከንበታል ፈጣሪ ይባርክሸ❤

    @user-ey5yy9iz1z@user-ey5yy9iz1z23 күн бұрын
    • ክርስቲያን ከሆክ or ከሆንክ ቦታ መጥቀስ አያስፈልግም

      @RadetAyalew@RadetAyalew14 күн бұрын
  • Ene protestant negn gin እያለቀስኩ ነው የሰማሁት😭

    @abelyonas3895@abelyonas389523 күн бұрын
  • እኔ ሙስሊም ነኝ ይህን መዝሙር ስሰማ እንባዬን መቆጣር አልቻልኩም መዝሙሩ ሁሉንም ይነካል😂

    @nebiyatali8745@nebiyatali874527 күн бұрын
  • በእውነት ልብን የሚያርድ መዝሙር ነው። ትህትና ፍፁም የተለየ ነው።በዚህ ዘመን የእግዚአብሔርን ቤት የሚዳፈሩ አዋቂ ነን ባዮች ጳጳስ እና ዘማሪያን ሰባኪያንን ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ መዝሙር ነው። ማንም ኃጢያተኛ በእግዚአብሔር ፊት የሚቆም አቅም ሊኖረው አይችልም። ምህረቱ ነው በእቅፉ የሚያኖረን እግዚአብሔር በባህሪው የማይለመድ እሳት የማይደፈር ግሩም ነው። ስለዚህ ወደ ቤተመቅደስ ስንገባ ትህትና በተሞላበት መሆን አለበት።

    @user-xi4xn2cx4t@user-xi4xn2cx4tАй бұрын
    • ።❤

      @yemseracheGebre-bq6sr@yemseracheGebre-bq6srАй бұрын
    • ዠዠዠቨዠዠዠዠዠዠዠ

      @tsigeberihun2140@tsigeberihun2140Ай бұрын
    • እዉነት ነዉ😢

      @user-lt2pl5ji8p@user-lt2pl5ji8pАй бұрын
    • አውነት ነው

      @Eden-tc1sj@Eden-tc1sjАй бұрын
    • ፈራሁ ፈራሁ ፈራሁ እኔ ፈራሁ

      @user-tc6rl4nx8f@user-tc6rl4nx8f29 күн бұрын
  • ወደ ሀይማኖታችን እንመለስ🕌🕌🕌

    @mihretemu@mihretemu23 күн бұрын
  • እኔስ ሀጢአተኛ ነኝ ይሄን መዝሙር ስሰማው ግን ልቤ ተረበሸ እናታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የምታነቡት ክርስቲያኖች በሙሉ በፀሎታችሁ አስቡኝ 😢😢😢

    @RAHELGetahun-ux1ve@RAHELGetahun-ux1ve15 күн бұрын
  • በጉጉት ስጠብቅ የነበረው ! ዝማሬ መላእክት ያሰማል🙏 የግጥሙ ደራሲ መኩሪያ ጉግሣ እድሜህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልክ🙏

    @mulualemtaye7032@mulualemtaye7032Ай бұрын
    • 🎉🎉❤❤❤❤አሜን እድሜ ይስጥልን

      @azebtufa7389@azebtufa7389Ай бұрын
    • 👌🙏🙏🙏😭❤️

      @bellenhabtom8665@bellenhabtom8665Ай бұрын
    • መኩሪያው ጉግሳ በሚል ይስተካከል

      @marcanm1014@marcanm101429 күн бұрын
    • አሜን አሜን አሜን❤❤❤

      @TagisAlain@TagisAlain29 күн бұрын
  • በሦስት ሰዓት፣ በስድስት ሰዓት፣ በዘጠኝ ሰዓትም ሆነ በአሥራ አንደኛው ሰዓት መምጣት መመለሳችንን ብቻ ቆጥሮ ከእቅፉ ከበረቱ የሚያስገባን እረኛችን መድኃኔዓለም ይክበር፤ ይመስገን ፨ 🙏 ማቴ ፳ ፥፩-፲፮ ዜማውን በተመለከተ የተሰጡ አስተያየቶች ጠቃሚ ናቸው፨ እንደ ወረደ ቢወሰድ ረብ አለው ፨ እኔ ተመስጦዋ እና እንባዋ ያስቀናኛል ከልብ እስከሆነ ዘንዳ፨ ለኔም ባደለኝ በቸርነቱ፨

    @OrthodoxTewahedo-@OrthodoxTewahedo-Ай бұрын
    • 🙏አሚን

      @helenbelay6371@helenbelay637128 күн бұрын
    • 🤲🤲🤲

      @solebe3301@solebe330128 күн бұрын
  • በጉጉት ስጠብቅ የነበረው ! ዝማሬ መላእክት ያሰማል የግጥሙ ደራሲ መኩሪያ ጉግሣ እድሜህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልክ😭😭😭😭😭😭

    @habtamuasrat-hp8nt@habtamuasrat-hp8nt23 күн бұрын
  • እኔ ፈራሁ እንጂ አንተ እኮ መልካም አባት ነህ ጌታየ ሆይ ይቅር በለኝ ስደተኛ ልጅህ ለደጅህ አብቃኝ ሃጥያትየ ሳትመዝን አምላኬ🤲🤲🤲🤲 😭😭😭

    @MmMm-ls9iy@MmMm-ls9iy17 күн бұрын
    • Amen Amen

      @tedaddis8146@tedaddis814616 күн бұрын
    • የንሠሐ ዕድሜ ለሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ዮኹን:: ኤፍታህ / መምሕር ተሥፋስላሴ ትምሕርት ተከታተይ ...

      @Hailye-fd8th@Hailye-fd8th10 күн бұрын
  • ከነ ሀጢአቴ በድፍረት ለምገባው ለኔ ወዮልኝ😢😢😢

    @yordanoserku@yordanoserku28 күн бұрын
    • የኔ እናት እየሱስ ሲሰቀል በቀኙና በግራዉ አብረዉት ከተሰቀሉት አንደኛዉ ጌታ ሆይ በመንግስትህ አስበኝ ያለዉን በደሉን አዉቆ ይቅርታ የጠየቀዉን አስታወስሽኝ,,,,,ዛሬም በገነት ከኔጋ ትሆናለህ እንዳለዉ እግዚያብሔር ዛሬም ሀጢያቱን ላስተዋለ ለተፀፀተ የምህረት ደጁ ክፍት ነዉ,,,,,,ሁላችንም እግዚያብሔርን በድለናል ሀጢያትንም ሰርተናል ነገር ግን የዛሬ 2000 አመት በቀራኒዬን ደሙን ያፈሰሰልን እንደኔና እንደአንቺ ላለነዉ ለሰዉ ሁሉ ነዉና ምህረቱ ዛሬም በኛ ላይ ነዉ! መመለስ ይሁንልን! ኮሜንትሽ ልቤን ስለነካዉ ነዉ,,,,ባለሽበት ሰላም ሁኚልኝ,,,,,የተወደድነዉ በዘላለም በማይለወጥ ፍቅር ነዉ!

      @SEP2922@SEP292227 күн бұрын
    • የኔ እናት እየሱስ ሲሰቀል በቀኙና በግራዉ አብረዉት ከተሰቀሉት አንደኛዉ ጌታ ሆይ በመንግስትህ አስበኝ ያለዉን በደሉን አዉቆ ይቅርታ የጠየቀዉን አስታወስሽኝ,,,,,ዛሬም በገነት ከኔጋ ትሆናለህ እንዳለዉ እግዚያብሔር ዛሬም ሀጢያቱን ላስተዋለ ለተፀፀተ የምህረት ደጁ ክፍት ነዉ,,,,,,ሁላችንም እግዚያብሔርን በድለናል ሀጢያትንም ሰርተናል ነገር ግን የዛሬ 2000 አመት በቀራኒዬን ደሙን ያፈሰሰልን እንደኔና እንደአንቺ ላለነዉ ለሰዉ ሁሉ ነዉና ምህረቱ ዛሬም በኛ ላይ ነዉ! መመለስ ይሁንልን! ኮሜንትሽ ልቤን ስለነካዉ ነዉ,,,,ባለሽበት ሰላም ሁኚልኝ,,,,,የተወደድነዉ በዘላለም በማይለወጥ ፍቅር ነዉ!

      @SEP2922@SEP292227 күн бұрын
    • እግዚአብሔር ሀጢያት ስለሰራን የሚጠላን አምላክ አይደለም። አትቅሪ እግዚአብሔር አይናችንን ማየት የሚናፍቅ ይቅር ባይ ሩህሩህ አባት ነው።

      @freabebasolomon418@freabebasolomon41827 күн бұрын
    • Man tsadik nitsuh ale yikir yibelen enji

      @beletedesta-3493@beletedesta-349326 күн бұрын
    • Man tsadik nitsuh ale yikir yibelen enji

      @beletedesta-3493@beletedesta-349326 күн бұрын
  • I'm muslim but I really shocked when I listene ❤❤❤❤👌👌👌

    @eliasahmed5433@eliasahmed543326 күн бұрын
    • ❤❤

      @meseretalemu6098@meseretalemu609825 күн бұрын
    • Amenamenamen ❤❤❤❤🎉🎉🎉

      @MohamdAgha-qd1wd@MohamdAgha-qd1wd25 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤

      @hiwotdagne2051@hiwotdagne205124 күн бұрын
  • I can't stop the tears welling down my face when I listen to this heart touching heavenly song! To your surprise, I have listened to the song over 20 times. However, I haven't got enough of it yet.Actually, the song is all bout me, the sinner.Bezye, may you listen to the hymn of angels! Diacon Mekurish and Antye, I'm so grateful to you for the beautiful lyrics and tune respectively. May you remain blessed being in our eternal home,Orthodox Tewahdo.

    @BeleteSoressa-ev7em@BeleteSoressa-ev7em19 күн бұрын
  • አዎ ለኔ ነው😭😭😭አምላኬ ይቅር በለኝ😭😭😭ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ የአገልግሎት እድሜሽ እግዚአብሔር አምላክ ረጅምእድሜ ከጤና ያድልሽ

    @MuluMulu-bx4cx@MuluMulu-bx4cx12 күн бұрын
  • ኢትዮጵያውያን ከመቸውም ጊዜ በላይ በየ እምነቶች ተግተን ፈጣሪን ሰላሙን ፥ ፋቅሩንና የዚህን የአውሬ ዘመን ፥ በምህረቱ እንዲያፀናን መማፀን አለብን ፥ ፈጣሪዬ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት።❤❤❤❤❤❤

    @user-xv4qp3yi6b@user-xv4qp3yi6b27 күн бұрын
    • Abatu hulachenenem aseb

      @fantahun1424@fantahun142426 күн бұрын
    • Amen

      @tesfanesh4056@tesfanesh405623 күн бұрын
    • አሜን

      @hiwotdagne2051@hiwotdagne205123 күн бұрын
  • ዘመነኔን በስጋ ድካም ያሳለፍኩ ለኔ ወየውልኝ አቤቱ በቸርነትህ እና በምህረትህ ብዛት ማረኝ

    @GeAl-xe3nb@GeAl-xe3nb26 күн бұрын
    • Amen Amen Amen

      @milkanatube4685@milkanatube468523 күн бұрын
    • 😢😢😢😢

      @user-kx3ss6re4x@user-kx3ss6re4x21 күн бұрын
    • አሜንንንን

      @tarikwakebedde1441@tarikwakebedde144120 күн бұрын
    • አሜን ይማረን የድንግል ልጅ

      @kassateferra8679@kassateferra867917 күн бұрын
  • ፍቅር የሆነ አምላክ ቢረፍድም እንደሚቀበለኝ አምናለሁ ከዚህ በኋላ ተፀፀትኩኝ

    @user-lz8pr4cd6e@user-lz8pr4cd6e10 күн бұрын
  • የሰዉ ልጅ የመጀመሪያዉ ብቻ ሳይሆን መጨረሻዉ ሲያምር ምንኛ መታድል ነዉ፡፡ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን፡፡ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ፡፡አንቺን የረዳ እግዚያብሔር እኔንም ለንስሀ ሞት ያብቃኝ😢

    @hemien15@hemien1517 күн бұрын
  • እኔም ስደተኛ ነኝ 😢 አንዳንዴ ሀጥያቴን ሳስበው በጣም እፈራለሁ ሰባት አመቴ በስደት ይሄ መዝሙር ለኔ ነው😢😢 በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏

    @meronmeron1133@meronmeron113325 күн бұрын
    • እግዚአብሔር በመልካም ያስብሽ❤

      @AmareKidst@AmareKidst18 күн бұрын
  • ለኔ ነው መልክቱ😢😢😢😢😢እህታችን ወደ ነብሳችን እንድናይ አደርግሽን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ለኔም የንሰሀ እድሜ ያድለኝ😭😭😭🤲🤲🤲

    @comcell3831@comcell3831Ай бұрын
  • ዝማሪ መላእክት ያሰማልን በዛዬዬ ❤❤❤❤ የኔ ጥሩ ሰው: እድሜ ከጤና ጋር እግዚያብሔር ያውርስልን።

    @wentatadesse5988@wentatadesse598815 күн бұрын
  • በጣም የሚገርም መልክት ነው። ተባረኩ 😊በማንኛውም እምነት ውስጥ ልንሆን እችላለን ። በዚህ ዘመን የምናየው ትልቁ ችግራችን የሚመስለኝ ፈጣሪያችንን መዳፈር ነዉ፣ አምላክን አለመፍራት፣ አለመታዘዝ ነው። ልቦና ይስጠን። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት። አሜን 🙏🙏🙏🙏

    @NetsanetEyouel@NetsanetEyouel22 күн бұрын
  • እኔ በቻይና ሀገር በትምህርት ላይ ነኝ፡፡ በጾም ሁሉንም እበላለሁ ፈራሁን ስሰማ የሃጥያቴ ብዛት ድቅን ይልብኛል፡፡ አቤቱ እንደ ቸርነትህና ይቅር ባይነትህ ማረን ይቅርም በለን

    @muluyeabebe2538@muluyeabebe253827 күн бұрын
    • በስደትና በጦርሜዳ እግዚአብሄር ይቅር ባይ ነው ብቻ ንስሃመግባት ከኛ ይጠበቃል ።

      @user-th4bh3tu1z@user-th4bh3tu1z26 күн бұрын
    • የኔ ሀጥያት ከጸጉሮቼ ቁጥር እጅጉን ይበልጣል እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን አምላካችን ለንስሃ ሞት አብቃን😢😢😢😢😢😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያጽናን😢😢😢

      @DamtewSibhat@DamtewSibhat26 күн бұрын
    • “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” - ማቴዎስ 11፥28 ኢየሱስ ያድናል

      @emmidegu@emmidegu26 күн бұрын
    • እግዛብሄር ስጋ የበላቹሁ በዚህ በኩል ተቀመጡ ድንች የበላቹ በዚህ በኩል ተቀመጡ አይልም ያገኘሽውን ብዪ ፋራ አትሁኚ

      @eliyaseliyastegenu4960@eliyaseliyastegenu496026 күн бұрын
    • ስጋ በበላና ባልበላ አደለም ፅድቅና ኩነኔ፣ ህግ ሁሉ ተጠቃሎ በዚ ቀርቦልናል። ማቴ 22:36 ማቴዎስ 22:37፤ ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ “ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም አሳብህም ውደድ። ማቴዎስ 22:38፤ ታላቂቱና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት። ማቴዎስ 22:39፤ ሁለተኛይቱም ይህችን ትመስላለች፥ እርስዋም፦ ባልንጀራህን እንደ ነፍስህ ውደድ፡ የምትለው ናት።

      @kokobeabebe7714@kokobeabebe771426 күн бұрын
  • በመዝሙሩ የተሳተፋችሁ ሁላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። በእድሜ በጤና በቤቱ ያኑሩልን። ተባረኩ።

    @user-vq4bi2je7w@user-vq4bi2je7wАй бұрын
    • Zemare melakt yasemalen ehetachen❤❤

      @yohannesadamu4568@yohannesadamu456829 күн бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @TagisAlain@TagisAlain29 күн бұрын
    • Amen Amen 🙏 Tikekle

      @TigistTeklehaymanotGebreselass@TigistTeklehaymanotGebreselass26 күн бұрын
  • This mezmur is very humble that is why 3 million viewers in such a short time. God bless you

    @aynigebrekiristos8229@aynigebrekiristos822910 күн бұрын
  • 😢ጌታዬ ሆይ ለንስሀሞት አብቃኝ በሀጢያት የደነደነውን ልቤን ክፈትልኝ 😢😢😢

    @salaamsalaam7759@salaamsalaam775922 күн бұрын
  • ከበዛውቅ ብዙ እንማራለን ትህትና ፀፀት አክብሮት የውነት መመለስ የልብ ሀዘን ስርዓት በእንባ ተማፅኖ ደጅ መጥናት እግዛብሔር የልብሽን ቅንነት አይቶ መልስይጥሽ ዝማሬመላክት ይሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን።የአንቺ አይነት እንባ (መፀፀት) ይድለን።😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

    @ahme9759@ahme9759Ай бұрын
    • አሜን አሜን አሜን 🙏❤️

      @tigistsolomon8126@tigistsolomon812629 күн бұрын
  • የኔ እህት ምነኛ እድለኛ ነሽ የጴጥሮስን ዕንባ አድሎሻል ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ የልብ ስብራትሽ ያስቀናኛል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ገጣሚ ዲያቆን መኩሪያ ከፍ በል ከፍ ያድርግህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ

    @rozakebede2444@rozakebede244429 күн бұрын
  • አንቺን የመለሰ ጌታ የኛንም ይመልሰን ለቤቱ ያብቃን ፀፀትሽን ይስጠኝ አሜን

    @natureanimal8508@natureanimal850826 минут бұрын
  • ራሰን ዝቅ ማድረግ እጅግ መታደል ነ ው አማኝ አገልጋይ መሰሎ ባዶ ህይወት ክአሰመሳይነት ይልቅ የእህታችን ዝማሬ እንደዚህ ትሁት ሆኖ ወደ ሃያሉ እግዚአብሔር መቅረብ ያሰደስታል :: እግዝአብሔር መመላሳችን ነው የሚፈልገው የቀደመውን መጥፎ ሥራችንን ትተን በቤቱ መጽናታችን እንጅ የኃላ ታሪካችንን አይቆጥርብንም መሃሪው ጌታ :::

    @meseleasmamaw6143@meseleasmamaw614323 күн бұрын
  • እኛንም እንዳቺ ልባችን ሰብሮ ወደ ቤቱ ይጠራን ዘንድ ፈቃዱ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @user-du5gz9eb6y@user-du5gz9eb6y24 күн бұрын
    • ዝምሪ መላእክት ያሰማልን ልብ ዪነካን

      @user-wo5ht2kw7l@user-wo5ht2kw7l21 күн бұрын
  • በቃ ለሁሉም እምነት የሚሆን ብሔራዊ መንፈሳዊ መዝሙር ነው። እኔ በበኩሌ እንደነሽዳ ነው የሰማሁት። ፈጣሪውን ለሚፈራ ለሁለም እመነት አማኝ የተሰራ ምርጥ መዝሙረ ነው።

    @user-sf9jn1lu3y@user-sf9jn1lu3y27 күн бұрын
    • እውነትም ከልባችን መመለስ ከወደደን መንገዱ ብቸኛ አዳኝ ወዠየሆነውን ጌታ ኢየሱስን ማመን ነው።

      @BlakSew@BlakSew26 күн бұрын
    • ❤❤❤❤

      @nastanettube@nastanettube25 күн бұрын
    • ❤❤❤❤

      @user-ud9if4hm3s@user-ud9if4hm3s25 күн бұрын
    • የሚገርም ኮሜንት ማን ያዉቃል የዓለም ህዝብ ሁሉ ወደ አንድ እምነት ሰብሰብ የሚልበት ዘመን ይመጣ ይሆናል

      @gezahegndebella6972@gezahegndebella697225 күн бұрын
    • @@gezahegndebella6972 የአለም ህዝብ ሁሉ ወደ አንድ እምነት ከመጣ ያ እምነት የሰይጣን አምልኮ ነው። እሱም በመጨረሻው ዘመን ይሆናል። ነገርግን አሁን ያለንን ጊዜ እንጠቀም ብቸኛውና አንዱ የመዳን መንገድ ጌታ ኢየሱስን በልብ ተቀብሎ ማመን ነው። ሌላዝ ሁሉ መዳረሻው ገሀነመ እሳት ነው። ይሄ ደግሞ የተጻፈው ከ2000አመታት በፊት ነው።

      @BlakSew@BlakSew25 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ጸጸትሽን አይቶ ይማርሽ እኛንም ሀገራችንንም ይማርልን! እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ! የምትለምኝውን ሁሉ ይስማሽ!

    @nathantsigie4691@nathantsigie46916 күн бұрын
  • ❤😢😢😢ካባትም በላይ አባት ነሕ ቸሩ መድሐኔአለም ሰለተወጋዉ ጎነሕ ስለናትሕ ሰለማርያም በልሕ ማርኝ ክወድኩብት አሳኝ የትስቀልከዉ ለኔ ነበር እኔ ለበ አጣወእጅ በል ማርኝ ልቤን መለሰዉ ጠይቁ የሰጣቸዋል ፈለጎ ታገኛላቸዉ በር አኳኩ የከፍትላችዋል ያልክዉ አምላካችን ማርን ባማይታበልዉ ቃልሕ

    @souchou369@souchou36920 күн бұрын
  • እኔ ጴንጠ ነኝ። ነገር ግን የሄ መዝሙር በጣም ነው ውስጤን የነካኝ

    @yishaktamaman6495@yishaktamaman649526 күн бұрын
  • “እነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ፤ ማንም ድምፄን ቢሰማ ደጁንም ቢከፍትልኝ፥ ወደ እርሱ እገባለሁ ከእርሱም ጋር እራት እበላለሁ እርሱም ከእኔ ጋር ይበላል።” - ራእይ 3፥20

    @tenagnesulamo6139@tenagnesulamo613927 күн бұрын
    • Amen 🙏

      @thetruthalwayswins340@thetruthalwayswins34025 күн бұрын
  • ዉስጤን ይነዝረኛል ይሄን መዝሙር ስሰማዉ ጌታዬ ሆይ ስለ እናትህ ብለህ ማረኝ😢

    @chaltuyeshitla1559@chaltuyeshitla15595 күн бұрын
  • አጥንትን ሰርስሮ የሚገባ መዝሙር ዋዉ ዘማሪት በዛወርቅ አስፋዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን 🎉❤

    @tigisttekleab858@tigisttekleab85824 күн бұрын
  • የመግደላዊት ማርያምን እንባ የአበሰ አምላክ እንባሽን ያብሰው።በቤቱ ያፅናሽ።በልጅነት ያገለገልሻት እመቤታችን እንኳን ወደ ቤትሽ መለሰችሽ። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን።

    @yefekeretube8147@yefekeretube8147Ай бұрын
    • Beka yiworeda negager Heis Mighty God kolkole wera kalawerachhu Jesus is a king of king

      @asterkasahun@asterkasahun26 күн бұрын
    • CEyesus becha yadenal mariem sew naate

      @asterkasahun@asterkasahun26 күн бұрын
    • ትልቂ ቁም ነገር "የአለሙን ሁሉ ሐጢአ ሁሉ ወደ ወደ እግዚአብሔር በግ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ማምጣትና ማመን ነው።

      @zekariasdemisedemise9028@zekariasdemisedemise902824 күн бұрын
    • ​@@asterkasahun ኣዎ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የንግሶች ነጉስ ነው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ግን የጌታችን እናት ናት ለምን የርሷ ስም ሲጠራ እንደምትጫጩ ይገርመኛል

      @user-kx3ss6re4x@user-kx3ss6re4x21 күн бұрын
  • አቤቱ ለንስሃ ሞት አብቃኝ እኔ ሀጢያተኛህን አስብ😢😢 ልብን የሚገዛ ዝማሬ ነው እህታችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን🙏

    @genitube5211@genitube5211Ай бұрын
  • እንዴት ይመዘናል ያንተ ደም በኔ እምባ❤❤❤❤

    @meketemulat5861@meketemulat586120 күн бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኔ እናት።በሰማወውት ቁጥር ውስጤ ነው የሚደማ

    @fentashambaw8250@fentashambaw825011 күн бұрын
  • የኔ እናት ታደለሽ እንኮንም ኦርቶዶክስ ሆንሽልኝ 😭😭😭 ደንቅ መዝሙር የሁሉንም ቤት የሚአንዃዃ ነው አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላይክት ያሰማልን 😢😢😢

    @sebelaseres4668@sebelaseres466827 күн бұрын
    • “እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም።” - ሮሜ 8፥1

      @BlakSew@BlakSew26 күн бұрын
    • ❤😘😘❤😘❤❤❤

      @helenendalew6673@helenendalew667325 күн бұрын
  • አንዱ ሲሄድ አንዱ ይመጣል🥲🥲🥲 አዬ ኦርቶዶክሴ ረቂቋ ሚሥጢሯ ኢየሱስን ያወኩብሽ ከሞት የዳንኩብሽ አንቺ ግን ሁሌም አለሽ💪💪💪 እህታችን በዛወርቅ እናመሠግናለን🙏

    @Bisunson-2020@Bisunson-2020Ай бұрын
  • ይህ መዝሙር ልቤን ነው የነካው በጣም አስለቅሶኛል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ተባረኪ😭😭😭

    @MimiyeGobena-rj9nb@MimiyeGobena-rj9nb12 сағат бұрын
  • አቤቱ አምላኬ ጌታዮ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ፍርሀታችንን ትተን ከሀጢያታችን በንሰሀ ታጥበን ታጥበን በቤትህ እንድናገለግል እርዳን።🙏

    @user-hq8mg5rj6q@user-hq8mg5rj6q15 күн бұрын
  • ቀኑ ከረፈደ ከመሸብኝ መጣሁ😭😭😭😭ደጃፍህ ላይ ቆምኩኝ😭😭😭እንዳልገባ ፈራሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማል

    @user-cz3nu2mj4l@user-cz3nu2mj4lАй бұрын
  • ፈራሁ...... 😭😭😭😭😭😭 ዝማሬ መላዕክትን ያሰማ ሽ እህታችን.... አንትዬ እና መኩዬም እጅግ በብዙ ተባረኩልኝ

    @yonastilahun@yonastilahunАй бұрын
    • 🎉🎉❤አሜን ግሩም መዝሙር

      @azebtufa7389@azebtufa7389Ай бұрын
    • 🎉🎉🎉❤❤❤ፈጣሪ ይህንን እድሜ የሰጥ በቸርነቱ ነዉ በቤቱ ያፅናን

      @azebtufa7389@azebtufa7389Ай бұрын
    • ከስር በፅፉ ቢሆን ደግሞ ምርጥ ነበር

      @azebtufa7389@azebtufa7389Ай бұрын
  • +++++++ፈራሁ +++++++ ቀኑ ከረፈደ ከመሸብኝ መጣሁ ደጃፍህ ላይ ቆምኩኝ እንዳልገባ ፈራሁ በደሌን ሳትመዝን ግቢ(ባ) ብትለኝ ሐጥያቴ ከበደኝ አላራመደኝ አላራመደኝ የሰው እድሜውኮ አጭር ነው ጥቂት ነው እንዴት ነው ሳላውቅህ ዘመን ያለቀው ጉብዝናዬን አለም ስቃ ተጫውታበት እንዴት ብዬ ልርገጥ ደጅህን በድፍረት ፈራሁኝ ልግባ ወይ አልግባ ? እንዴት ይመዘናል ያንተ ደም በእኔ እንባ(2) አዝማች እኔ ፈራሁ እንጂ አንተ እኮ አታስፈራም መምጣቴነው ደስታህ ፍቅርህ አይታማም ሽምቅቅ አለች ነብሴ መስቀልህን ሳየው በደሌን አሰብኩት ደምህን እያየው ፈራሁኝ ልግባ ወይ አልግባ ? እንዴት ይመዘናል ያንተ ደም በእኔ እንባ(2) አዝማች በንፅህና ፊት እንዴት እቆማለሁ እንደመላእክቱ በምን እጋረዳለሁ ራሴን መሸፈኛ ክንፍ የለኝም እኔ ይታያል ሐጥያቴ የበደል እርቃኔ ፈራሁኝ ልግባ ወይ አልግባ? እንዴት ይመዘናል ያንተ ደም በእኔ እንባ(2) አዝማች ጠዋትና ማታ ለመጣው አንድነህ አምሽቶ ለገባው እኩል ትከፍላለህ አብርሃም ወይ ይስሐቅ በድንኳንህ ቢያድሩም ባንተ መንግሥት ግን ከወንበዴ አይቀድሙም ፈራሁኝ ልግባ ወይ አልግባ? እንዴት ይመዘናል ያንተ ደም በእኔ እንባ (3) አዝማች በጣም እናመሰግናለን ግጥም ዲያቆን መኩሪያ ጉግሣ እንዲሁም ዜማ፣ ክራር፣ዋሽንት እና ለቀረፃውም ለተሳተፋችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪት በዛወርቅ አስፋው ።

    @tamratgebretsadik9434@tamratgebretsadik943424 күн бұрын
    • @user-us8wd9up1b@user-us8wd9up1b15 күн бұрын
    • 👌🙏🙏🙏❤

      @Birtukan21@Birtukan2111 күн бұрын
    • @dejened2587@dejened25873 күн бұрын
  • ferahu ewnet ahun feraw fetari ebakh wede beth melsegn 🙏🙏🙏be emnete tenkara endhon erdagn😢😢😢

    @mekdiyeenatua6476@mekdiyeenatua647610 күн бұрын
  • በእውነት ተባረኪ እኔ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ይህን ዝማሬ ስሰማ ወደ ፀሎት ነው የሚመራኝ እንባዩን ማቆም አልቻልኩም በእውነት ተባረኪ።

    @user-vo1zn8kf9w@user-vo1zn8kf9w26 күн бұрын
    • ወደ ቅዱስ ስጋውና ክቡር ደሙ ተመለሱ

      @user-ow3iu7pb4l@user-ow3iu7pb4l25 күн бұрын
  • ይሄ መዝሙር የንስሃ መዝሙር ነው:: እህቴ ንስሃሽን መድሃኒተ ዓለም ይስማ ብዬ ምኞቴን እገልፃለሁ:: እኛንም እንዳቺ ልባችን ሰብሮ ወደ ቤቱ ይጠራን ዘንድ ፈቃዱ ይሁን ! አሜን::

    @marietedla9997@marietedla999725 күн бұрын
  • Waaqayyoo faarfannaa ergamootaa si haa dhagessisuu. waanta laphee hunda keenyaa kessa jiru faarfattee. Ol galuuf dhiisuun nu dhibee dhaabbachaa kan jirruuf.

    @MilkiyasSanbata@MilkiyasSanbata22 күн бұрын
  • What a marvelous spiritual song😊

    @Hidden_Facts24@Hidden_Facts2416 күн бұрын
  • ዘማሪት በዛወርቅ ለዉላችንም ነዉ የዘመርሺዉ ቃለ ሕዬወት ያሰማልን፣እህቴ

    @solomontekle6870@solomontekle6870Ай бұрын
  • እኔ በሃይማኖቴ አድቬንቲስት ነኝ ግን ይሄ መዝሙር ለኔ ነዉ የተዘመረዉ🙏🙏🙌🙌🙌😭😭😭😭😭

    @belaynehdanieltebore9846@belaynehdanieltebore984624 күн бұрын
    • ምን ማለት ነዉ

      @AynadisChilot@AynadisChilot23 күн бұрын
    • ወደ እውነተኛይቱ ይመልስህ

      @user-qb8su6gv2r@user-qb8su6gv2r19 күн бұрын
    • ማለት ሰምቸውም አላቅም

      @user-qm6pc7km5u@user-qm6pc7km5u17 күн бұрын
    • ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ ይመልስህ

      @user-wt5gh5ub2l@user-wt5gh5ub2l16 күн бұрын
    • Wede ewnetegna ymelsh

      @MokonnenmokeWeldeyowhans@MokonnenmokeWeldeyowhans11 күн бұрын
  • I'm protestant, I love her song so much❤❤ I spect like her singers from Orthodox church Jesus is lord, God bless you!!❤

    @moadejene@moadejene7 күн бұрын
  • ቀኑ ከረፈደባቸው ሰዎች አንዱ ነኝና አምላከ ቅዱሳን ሆይ የሁላችንም ፍፃሜ አሳምርልን እህታችን ዘማሪት በዛወርቅ አስፋው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫

    @alexfekadu542@alexfekadu54226 күн бұрын
    • Amen

      @user-xn2vv2hi7z@user-xn2vv2hi7z25 күн бұрын
    • በአስራ ኣንደኛዉ ሰዓት ዋጋቸውን እንደከፈላቸው ሁሉ አንተንም በጨረሻዋ ሰዓት ያስብህ ዋጋውን ይክፈልህ! ለንሰሃ ሳታበቃኝ ኣምላኬ ሆይ ነፍሴን አትውሰዳት ብለህ በር ትተህ ፀልይ!!!

      @shiferawwakjira5706@shiferawwakjira570624 күн бұрын
  • አብርሀም ወይ ይስሀቅ በድንኳንህ ቢያድሩም ባንተ መንግስት ግን ከወንበዴ አይቀድሙም የኔ ጌታ ክብር ላንተ ይሁንልኝ ለዘማሪት በዛወርቅ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @Behailu-zh1nx@Behailu-zh1nxАй бұрын
    • ለኔ ተስፋ ነው

      @user-rq7od6pp6p@user-rq7od6pp6p29 күн бұрын
  • ሁላችን ሀጢአተኞች ነን እግዚሐብሔር ኃጢአትንም እንጅ ኃጢአተኞችን አይጠላም አይዞሽ ባህርን ለሁለት ከፍሎ የምያቆም ሊቄ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ባህሩን ለሁለት ከፍሎ ያሻግራችሁ የኔ ውድ

    @Mkds-om6by@Mkds-om6by5 күн бұрын
  • የውስጥ ስሜቴ የሚገልፅልኝ መዝሙር ነው፡፡አግዛብሄር መጨረሻችን ያሳምርልንዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @mlml4052@mlml40524 күн бұрын
  • በአንቺ ፍርሃትና ክብር የኔን ድፍርት ማሰብ እኔን እንቅልፍ ነሳኝ፡፡ በቤቱ ያፅናሽ ይትዝትዋ ንግስት

    @KidsZone-kc3un@KidsZone-kc3un27 күн бұрын
KZhead