የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች

2022 ж. 3 Қаз.
4 791 335 Рет қаралды

Пікірлер
  • ዛሬ ምን እንደተፈጠረ ልንገራችሁ ወዳጆቸ😢 ስደት ነው ያለሁት እና ስራ ቦታ ሰወቸጋ ሰሞኑን ተጣልተን ነበር እና ዛሬ በጣም ከፍቶኝ ስራየም ሊበላሽ ነበር ከዛ ወደ ሱቅ ሲሄዱ ስራየን ትች ተንበርክኬ አልቅሸ ድንግልን እባክሽ ብየ ለመንኳት😭😭ከዛ ወዲያው ስልክ ተደወለ እና ሳነሳው ሰወች በፍቅር አናገሩኝ ሲመጡም ስጦታ ገዙልኝ 😭😭😭😭ደጓ እናቴ አማላጇ እወድሻለሁ እመቤቴ የጌታየ እናት ስንቱን ልመስክረው ምን ያላደረግሽው አለ ለኔ

    @SaraSara-vb2ye@SaraSara-vb2ye3 ай бұрын
    • ❤❤❤እውነት ነው እኔም ወደሷ ነው የምጮህ ፈጥና ደራሽ ናት ❤

      @Yengusnesh768@Yengusnesh7682 ай бұрын
    • ❤❤❤hulem eskemecheresha ttebksh

      @yanetniguse994@yanetniguse9942 ай бұрын
    • Tadelshi eski enenm tsemagne

      @biruktib4689@biruktib4689Ай бұрын
    • Yesuwa fkr ayleyen

      @muluBrhane@muluBrhaneАй бұрын
    • Aman.tkber.tmesgen.amalajachin.yegadachin.anat..❤❤.Akan.des.alesh.heyati.❤❤❤

      @Sntayehu.t@Sntayehu.tАй бұрын
  • እኛ ስለገባን ፀጋና ክብርሽ እጅጉን አብዝተን ማሪያም ወደድንሽ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን 💞💞🌾🌾🌾

    @Bezawerk-tx1pp4sv4o@Bezawerk-tx1pp4sv4o4 ай бұрын
    • እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

      @selamdange-em8oq@selamdange-em8oq2 ай бұрын
    • አሜን😅

      @user-jn6lu4cy9y@user-jn6lu4cy9yАй бұрын
  • እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ቅዱስ ገብርኤል ይስጥህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @tsiontadesse7420@tsiontadesse74204 ай бұрын
    • 😮k😮

      @qatarrayyan4850@qatarrayyan48504 ай бұрын
  • ወንድማችን እማምላክን በዝማሬዎችህ አዝኖ ያልተጽናና ደክሞ ያልበረታ የለም ብዙዎቻችን በመዝሙሮችህ እጅጉን ተባርከናል በርታልን እንወድሃለን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በቤቱ ያፅናልን💜🙏

    @user-yw7dc5wl2u@user-yw7dc5wl2u3 ай бұрын
    • amen❤

      @tsegabereket4621@tsegabereket46212 ай бұрын
    • Amennnnnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

      @bitaniatelaye8387@bitaniatelaye8387Ай бұрын
  • ነብሴ ሀሴት የሚሰማት መዝሙሮችን ሁሉ ስሰማ ነው!!!!! ወንድሜ ዝማሪ መልአክት ያሰማልን!!!

    @groov166@groov16610 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክትን ያሰማን በእድሜ በጤና ያቆይልን በይበልጥ የምታገለግልበትን እድሜ ይስጥክ።

    @enkuhailu6554@enkuhailu65545 ай бұрын
    • በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነዉ በርታል ዉንድማች ጸጋና በረከቱን ያድልልን

      @user-mp4bh5zy8y@user-mp4bh5zy8y3 ай бұрын
  • እልልል አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጆች በመሆናችን እናመስግነዉ የድንግልን ልጅ አማኑኤልን❤❤❤ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤

    @selamasefa6049@selamasefa60493 ай бұрын
  • ሰምቼ እማልጠግበዉ መዝሙር 😢😢😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

    @kal7566@kal75669 ай бұрын
    • àà

      @yeshiaddis6465@yeshiaddis64657 ай бұрын
    • aqqa

      @yeshiaddis6465@yeshiaddis64657 ай бұрын
    • aaaaaa

      @yeshiaddis6465@yeshiaddis64657 ай бұрын
    • ብዙ ግዜ መዝሙር አላዳምጥም gn ሕዬን መዝሙር 🥹

      @ahmedmuhammed9878@ahmedmuhammed98782 ай бұрын
  • ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ካጢያተኛው ድንኳን ቅዱሱ ቆመሀል👏👏👏

    @SamuelGetaneh-oe1rq@SamuelGetaneh-oe1rq2 ай бұрын
  • አቤት እንዴት ደስ የሚያሰኝ መዝሙር።አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን።

    @asterttadesse9916@asterttadesse99167 ай бұрын
  • ማሪያምዬ ማሪያምዬ ማሪያምዬ የመድሀኒያለም ያለም ቤዛ እናት እንውድሻለን አንቺ ጠብቂን አሜን🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️❤❤❤💚💛❤

    @mokaruth6301@mokaruth630111 ай бұрын
    • Amen amen amen

      @furtunatsgab6666@furtunatsgab66668 ай бұрын
    • አሜን 🙏🙏🙏

      @21tec82@21tec828 ай бұрын
    • 12:17 12:19 12:19 12:19

      @michaelfekade7445@michaelfekade74457 ай бұрын
    • 12:39

      @michaelfekade7445@michaelfekade74457 ай бұрын
    • 😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤

      @user-hj3mx6kw4o@user-hj3mx6kw4o7 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሳማል በጣም ደስ የሚሉ መዝሙሮች ውስጥህን የሚያረጋጉ ኣሰይ ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    @selamethpiya2504@selamethpiya25048 ай бұрын
    • ❤❤❤❤❤🇪🇷👌👏👏👏🙏❤❤❤❤

      @ghenetbelay5080@ghenetbelay50807 ай бұрын
  • ዲያቆን አቤል ፈጣሪ አምላክ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያኑርህ ይጠብቅህ ዝማሬ መላእት ሰማልን ❤❤❤

    @helentadese3555@helentadese35558 ай бұрын
  • እንኮን ለገና ፆም በሰላም አደረሰህ መዘሙር በጣም መንፈስን ያዱሳል እናመሰግናለን።

    @user-hu4mw8iz1o@user-hu4mw8iz1o4 ай бұрын
  • ማርያምዬ የመድሀኒአለም የአለም ቤዛ እናት❤❤❤❤❤❤

    @user-hc2hd6nu9s@user-hc2hd6nu9s4 ай бұрын
    • Hi

      @ZeybaaMahammad-uv9qx@ZeybaaMahammad-uv9qx3 ай бұрын
    • Zzz🎉🎉

      @ZeybaaMahammad-uv9qx@ZeybaaMahammad-uv9qx3 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ወንድማችን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው 😍🙏🙏🙏

    @yordi21277@yordi212773 ай бұрын
    • OK ILY Yuli Yuli I u Qgff11

      @LuseyNatey@LuseyNatey3 ай бұрын
  • ረጅሙን እድሜና ጤና ይሰጥል እየደጋገምኩ ብሰማው የማልጠግበው ዝማሬ።ወንድማችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

    @eyerusalemgetu9800@eyerusalemgetu98004 ай бұрын
  • አሜን፫ዝማራ መላክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ወድማችን መዳናለም እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናክ❤❤❤❤

    @almazderebe2023@almazderebe20232 ай бұрын
  • ዘማሪ አቤል ድንቅ የተዋህዶ ልጅ የእስራኤል አምላክ ከልደታ ማርያምና ከቅዱሳን ጋር ሆና ፅናትን ይስጥህ ፍፃሜህ ያማረ ይሁን !! በሰው ፊት የመሠከርልኝል በሰማይ አባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ እንዳለው ጌታ፡

    @milly7878l@milly7878l8 ай бұрын
    • BETAMDESYLAL

      @emebettadese8970@emebettadese89707 ай бұрын
  • ቀናቹ እንዲባረክ ጠዋት ስትነሱ መዝሙር ስሙ.እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር ኣሜን

    @cloud12216@cloud12216Ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ዲያቆን ዳንኤል በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን መዝሙሮቹ ተሰምተው አይጠገቡም ❤❤❤

    @serkieaberakasa3976@serkieaberakasa397611 ай бұрын
    • D, Abel new

      @atsedeabebe-kr4pj@atsedeabebe-kr4pj10 ай бұрын
  • ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ እና ሁላችሁ በዝማሬዎቹ ላይ ተሳትፎ ያላችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

    @meskeremfekadu6272@meskeremfekadu62727 ай бұрын
  • በእውነት ድንቅ መዝሙር ነፍስን የሚያረሰርስ ቃሉ ነፍስ የሚገነባ ፍፁም የሆነ የእግዚአብሄር ቃል ወንድሜ አምላክ በቤቱ ያፅናህ ፀጋውን ያብዛልህ

    @negashkasi3600@negashkasi3600 Жыл бұрын
    • 1:17 Z zzz

      @felegushpearson122@felegushpearson122 Жыл бұрын
  • ዲ/ን አቤል ዝማሬ መላክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን ደስስስ ዬሚሉ መዝሙሮች እመብረሀን ትጠብቅህ ዬኛ እቁ ዬተዋህዶ ፍሬ ከዚህም በርታልን❤❤❤❤❤❤❤

    @user-mm4ch5fm7z@user-mm4ch5fm7z4 ай бұрын
  • ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ። ለ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤

    @user-rg1wo7fs3y@user-rg1wo7fs3y7 ай бұрын
  • ይህን መዝሙር ስሰማው እራሴን በጣም አስተምረዋለሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    @alexabe3451@alexabe3451 Жыл бұрын
    • NJSIAA )o)9^)^0)0)

      @zinashdemma9547@zinashdemma954711 ай бұрын
  • እውነት እደዢህ አይነት መዝሙር አይቼ አላውቅም ምርጥ ዘር💝💝💝💝

    @zowesileshi5748@zowesileshi57487 ай бұрын
  • ቅኔ ነጠኩኝ የአባ ጊዮርጊስ ቆምኩኝ ቅዳሴ የህርያቆስ እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ ወንድሜ በቤቱ ያፅናልን

    @Tube-nx9lr@Tube-nx9lr4 ай бұрын
  • እጅግ ልብን የሚነኩና የነፍስ ምግብ የሆኑ ዝማሬዎች እንደምታሰማን አንተንም የአለም መድሀኒት ነፍስን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማህ እመብርሀን ፀጋህን ታብዛልህ ከቤቱ አንጣህ 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @gizelekulu7850@gizelekulu78508 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን አቤል እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

    @jjjhh4655@jjjhh46557 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪ አቤል መክብብ በቤቱ ያፅናህ ያፅናን 🙏🙏🙏

    @user-nh9pi2ed9s@user-nh9pi2ed9s4 ай бұрын
  • ተሠምቶ የማይጠገብ መዝሙር ማርያምን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋውን ከዚሕም በላይ ያብዛልን 🥰🥰🥰

    @rozaroza6847@rozaroza684710 ай бұрын
    • 😢😢😢❤❤❤

      @nahomteferi5901@nahomteferi59019 ай бұрын
    • ❤❤❤❤❤

      @user-jj9jc4sd5x@user-jj9jc4sd5x9 ай бұрын
  • እልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

    @teflossisay@teflossisay7 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሳማልን በጣም ደስ የሚሉ መዝሙር ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🎉🎉🎉

    @Shewittigraweyti@Shewittigraweyti5 ай бұрын
  • ሰምቼ የማልጠግበው መዝሙር ነው !ተባረክ!!!

    @GetachewKirkos@GetachewKirkos9 ай бұрын
  • እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬህን ይቀበልልህ ወንድሜ የክብሩ ወራሾች ያድርገን🙏🙏🙏

    @user-xz3wk7zx1e@user-xz3wk7zx1e9 ай бұрын
  • የእግዚአብሔር ስጦታው ብዙ ነው ፀጋሁም እንዲሁ የእውነት ፀጋሁን አብዝቶ ያድልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት ተባረክልን ወንድማችን🤲🤲🤲

    @mihrethaile6163@mihrethaile616311 ай бұрын
    • 😢😢😢😢

      @meazaewnetu3314@meazaewnetu331410 ай бұрын
    • @senaitmetaferia9052@senaitmetaferia90524 ай бұрын
    • A men

      @lindatsedeke@lindatsedeke3 ай бұрын
  • አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አቤልየ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጥልን❤

    @serkiyimer6536@serkiyimer65367 ай бұрын
  • ተባረክ ወንድሜ በመዝሙሮችህ አርፌያለሁ አገልግሎትህን ያርዝመው።

    @meseretasefa2254@meseretasefa2254Ай бұрын
  • በጣም ደስ የሚሉ መዝሙሮች ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ካጢያተኛው ድንኳን ቅዱሱ ቆመሀል .....ወንድሜ ዝማሪ መልአክት ያሰማልን!!!

    @ZemenayAbereAlemu@ZemenayAbereAlemuАй бұрын
  • አሜን፫ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እመብርሐን ትጠብቅልንሠላሙን ያድለን ፈጣሪ አምላክ

    @HayatHayat-jk9mu@HayatHayat-jk9mu7 ай бұрын
  • አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤❤❤

    @user-wx8xf8pz6l@user-wx8xf8pz6l7 ай бұрын
    • ዝማሬ መላእክት ያሠማለን❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

      @user-rg2fd5bh7x@user-rg2fd5bh7x7 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእኽት ያሰማልን🙏❤️ ወንድማችን ዲያቆን እግዛብሄር ኣምላኽ ይባርኸህ🙏🙏🙏

    @hannazecarias5297@hannazecarias5297 Жыл бұрын
    • አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏 ድንቅ መዝሙር

      @dinkineshalemayehu9893@dinkineshalemayehu98939 ай бұрын
  • ምርጥ መዝሙር ዝማሬመላእክት ያስማን

    @zowesileshi5748@zowesileshi57487 ай бұрын
  • ዘማሪ አቤል መክብብ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመብርኃን አለሁ ትበለን

    @helenhelu1530@helenhelu153010 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤

    @bettyhaile5315@bettyhaile53154 ай бұрын
  • እስከመጨረሻ በቤቱ በአገልግሎት ያቆይህ ሀጥያት የሚያስተሰርይ የመላእክት ዝማሬ ያሰማህ ወንድማችን

    @lidetdesu-sq4by@lidetdesu-sq4by2 ай бұрын
  • አጥንትን የሚአለመልሙ ዝማሬወች ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    @user-ys3sc8sv5i@user-ys3sc8sv5i2 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲያቆን ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ 🙏🙏❤❤❤❤

    @friyefriye8876@friyefriye88767 ай бұрын
  • አሜን የምወደው መዝሙር ቃል ህወትይያሰማልን❤❤❤

    @genethailom-ou7mn@genethailom-ou7mn11 ай бұрын
    • A men 3❤❤❤❤❤

      @zenebechamdetsion7745@zenebechamdetsion774510 ай бұрын
  • ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ ዝማሬ መላእክት❤ያስማልን❤❤❤❤

    @user-zg7mc9xb4s@user-zg7mc9xb4s2 ай бұрын
  • ውድ የተዋህዶ ልጁች እናት አባቱቺ እህት ወንድሞቺ እስኪ በፅሎታችሁ አስብኝ እያመመኝ ነው ከሀገሬ ከወጣሁ 13 አመት ሙላኝ በስደት አለም ደጃፉ ጣፍ እጣኑ እንደናፈቀኝ 😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲

    @tuyh3121@tuyh31213 ай бұрын
    • እግዚአብሔር ይማርሽ ፤ ወደ ሃገርሽ በሰላም ይመልስሽ።

      @sebletadese5706@sebletadese57062 ай бұрын
    • Fetari Yimarsh Dineshi Lehagershi Yabikash

      @user-zz7oo9pf6l@user-zz7oo9pf6l2 ай бұрын
    • Egziabher yimaresh , wedehageresh temelesh

      @ellenia6757@ellenia6757Ай бұрын
    • እግዚአብሔር ይማርሽ

      @eldanawedajo7293@eldanawedajo7293Ай бұрын
    • Egziabeher yemaresh ema😢

      @nardibekele7840@nardibekele7840Ай бұрын
  • ህጻን እጹብድንቅ እግዚአቢሄር አብዝቶ ይባርክሸ እግዚአቢሄር ያሳድግሸ አንችን ያሳደጉ እናት አባቶች ይባረኩ እንወድሸ አለን ❤❤❤❤

    @yibeyinbiwota8362@yibeyinbiwota83624 ай бұрын
  • ዝማሬ መላክትን ያሰማል ❤❤❤ ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን :: አሜን ✝️✝️✝️🙏🙏🙏💚💛❤️💞

    @almazkebede-ld4ye@almazkebede-ld4ye9 ай бұрын
    • M

      @kbtube3044@kbtube30449 ай бұрын
    • @@kbtube3044

      @user-rw1dp8ym1v@user-rw1dp8ym1v3 ай бұрын
  • ብሰማቸው የማልጠግባቸው ዝማሬዎች ናቸው ዝማሬ መላክት ያሰማልን አቤልዬ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

    @alaamobile5371@alaamobile53712 ай бұрын
    • አሜን

      @zelekefirehiwot214@zelekefirehiwot2142 ай бұрын
  • ዝሜሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ የአገልገሎት ዘመንክን ወላዲተ አምላክ ትባርክልክ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @hanakukuhana4575@hanakukuhana45759 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @swweesweee177@swweesweee1777 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሳማልን🙏🙏🙏

    @merimeri2184@merimeri21849 ай бұрын
  • ይሄን መዝሙር ስሰማ የተደረገልኝን አስታውሳለሁ አምላኬ ተመስገንልኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @user-dw3fm4ry1f@user-dw3fm4ry1f Жыл бұрын
    • . ❤❤❤❤❤❤

      @AdaneShiferaw-fx6xm@AdaneShiferaw-fx6xm9 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤

    @user-jy7my2ir1f@user-jy7my2ir1f17 күн бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @user-kw2ee3gz8d@user-kw2ee3gz8d7 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ያገልግሎት ዘመንክን ዘመናችሁን ያርዝምልን።

    @azeb627567@azeb6275679 ай бұрын
  • ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንዲሜ እዲሜና ጤና ይስጥልኝ አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንዴምህርትህ ህየይቅርታህን አወርዲልነ💔💔💔🙏🙏🙏

    @user-ul4vn2vk8x@user-ul4vn2vk8x8 ай бұрын
  • እልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን

    @fikirtefikir2621@fikirtefikir262111 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ።ሁልጊዜ ብሰማቸው የማልሰለቻቼው የአንተን መዝሙሮች ነው። እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ ✍️

    @kassahunfenta7659@kassahunfenta76592 ай бұрын
  • ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ❤

    @lamlamabraha@lamlamabraha5 ай бұрын
  • በሰው ሀገር ሆኜ ሲከፋኝ ያፅናናኛል መዝሙርህ ተባረክ በቤቱ ያፅናህ

    @RozaRoza-ii6wu@RozaRoza-ii6wu2 ай бұрын
  • እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ 👏👏👏

    @user-eo1ng3mg3u@user-eo1ng3mg3u3 ай бұрын
  • ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏❤️

    @Enemayeheger@Enemayeheger8 ай бұрын
  • kale hiwet yasemalin mengste semayat yawarsiln🙏

    @Q2.300@Q2.3005 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤

    @user-vt3ns4uo4d@user-vt3ns4uo4d8 ай бұрын
  • ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    @therock_grewHair@therock_grewHair5 ай бұрын
  • እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤

    @alemtsehaydubale4089@alemtsehaydubale40894 ай бұрын
  • አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልህ

    @sarahsahle2133@sarahsahle21339 ай бұрын
  • ተሠምቶ የማይጠገብ መዝሙር ማርያምን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋውን ከዚሕም በላይ ያብዛልን

    @yakobyemelig1665@yakobyemelig166510 ай бұрын
  • እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን፫❤🙏

    @jfjd5585@jfjd55855 ай бұрын
  • እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የአግልግሎት በዘመንህ በክርስቶስ ይባረክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉኒ ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-oc2mf7lp6u@user-oc2mf7lp6u8 ай бұрын
  • ዝማሬ መላይክትን ያሰማል አሜንንን

    @user-rc5ux1oh2y@user-rc5ux1oh2y8 ай бұрын
  • ዝማሬ መላክት ያስማልን 🥰❤️🥰❤️❤️🙏🙏🙏🥰❤️❤️❤️

    @kwkw899@kwkw8999 ай бұрын
  • ፈጣሪ አምላክ ሁሉ ነገራችንን ይባርክልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

    @musicletewsta@musicletewsta7 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን በፈተና ጊዜ ፅናን ስለሰጠከኝ ፍቅርህ ማረከኝ ጌታዬ ልጅህ እንሆን እርዳኝ

    @fekirtesolomon9844@fekirtesolomon98449 ай бұрын
  • ሁሌም ሲከፍኝ ገብቼ አዳምጠዋለሁ ይሄ መዝሙር😢😢😢😢

    @tgaubagunners8406@tgaubagunners84064 ай бұрын
  • ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤❤

    @user-qo1ox2vz9u@user-qo1ox2vz9u7 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @user-gl3cw2gz5l@user-gl3cw2gz5l8 ай бұрын
  • ማርያምዬ እመቤቴ እመብረሀን የጊታዬ እናት እንወድሻለን ❤

    @user-wt9sk7tt9o@user-wt9sk7tt9o3 ай бұрын
  • እጅግ ለጆሮ ጣም ያለው መዝሙር ዝማሬ መልአክ ያሰማልን 👏👏👏🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

    @edenTadese-vq4ki@edenTadese-vq4ki2 ай бұрын
  • ልብ የሚያረሰርስ መዝሙር የእድሜ ዘመንህን ይባርከው አምላክ

    @meserettefera-mp1fr@meserettefera-mp1fr Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላአክት ያሰማል

    @therock_grewHair@therock_grewHair5 ай бұрын
  • ዘማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏❤❤❤❤❤እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏

    @mastewalmuche2519@mastewalmuche25198 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

    @SfdFyf@SfdFyf4 ай бұрын
  • በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤

    @hirutphone8602@hirutphone8602 Жыл бұрын
  • ዲያቆን አቤል መክብብ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይልን

    @newaysileshi6940@newaysileshi69403 ай бұрын
    • 🥰🥰

      @SaraSara-vb2ye@SaraSara-vb2ye3 ай бұрын
  • 😮ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን።

    @user-eq6pk4ms4i@user-eq6pk4ms4i3 ай бұрын
  • እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤❤🙏

    @user-gl3xv8dx5f@user-gl3xv8dx5f3 ай бұрын
  • ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🏼 እራሳችንን እንድንመረምር የሚያ ደርግ ግሩም ትምህርት ነው።

    @kelemwatizzazu8941@kelemwatizzazu89412 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤

    @sebleasnakew6039@sebleasnakew60398 ай бұрын
  • አጥንትን የሚያለመልም የሰማይ መላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

    @tsgifikr999@tsgifikr99910 ай бұрын
    • G to ew as f

      @mekdeshailu-rb6bf@mekdeshailu-rb6bf7 ай бұрын
    • ​@@mekdeshailu-rb6bf❤❤ (5aqueducts yes ❤

      @zenazena-vc1yp@zenazena-vc1yp3 ай бұрын
    • 🙏🙏🙏🙏(❤❤❤❤አሜንአሟን🙏🙏🙏

      @sossinanepsi1044@sossinanepsi10443 ай бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

      @sossinanepsi1044@sossinanepsi10443 ай бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

      @user-gl3xv8dx5f@user-gl3xv8dx5f3 ай бұрын
  • አባትና ንጉሥ ጌታ ቅዱስ ለነፍስ ህይወቴ ነው ክርስቶስ።

    @MakiAbebe6@MakiAbebe63 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

    @YalemworkShibabaw-ui2ei@YalemworkShibabaw-ui2ei8 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

    @GerohouseGero-nb5co@GerohouseGero-nb5co4 ай бұрын
KZhead