ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)

2024 ж. 27 Сәу.
9 753 857 Рет қаралды

Ken Awtalat by Zemarit Mirtnesh Tilahun (Full Album)
፩ አንድ ቀን አለ - 0:00
፪ ክበር ባለኝ ነገር - 6:05
፫ አዲስ አድርገህኝ - 12:59
፬ በልቧ ትጠብቀው ነበር - 22:34
፭ ክፉ አላየሁብህ - 30:15
፮ ሚካኤል - 38:12
፯ ቀን አውጣላት - 44:48
፰ ዘንበል ያልክለት - 54:26
፱ አንተ ከወሰንክ - 1:00:54
፲ መሰልኩሽ - 1:07:27
፲፩ እንደ ሀና - 1:13:32
፲፪ አማኑኤል - 1:19:22
፲፫ የእግዚአብሔር በግ - 1:26:36
© Mirtnesh Tilahun Official Page is the only Channel that has exclusive rights for all mezmurs by Zemarit Mirtnesh Tilahun
ይህ_ቪዲዮ_በfacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በfacebook_እና_በዩቱብ_አይልቀቁት
Official KZhead Page: / @mirtnesh-tilahun
Official Facebook Page: / mirtneshtilahun.mezmur
Telegram/ቴሌግራም: t.me/Mertnesh_Tilahun
#Mirtnesh #NewMezmur #ቀን_አውጣላት #አዲስ_ዝማሬ

Пікірлер
  • ሙስሊም ነኝ ግን ያንቺን መዝሙር አለመስማት አልችልም ፋሚሊ ስላለ አሁን ላይ አልችልበትም አንድ ቀን ግን ክርስትያን ሁኜ እንደናንተ ዘምራለው ዱአ አድርጉልኝ

    @amirsad4113@amirsad41137 ай бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤

      @portagal9073@portagal90736 ай бұрын
    • እግዚአብሔር ወደልብሽ የላከልሽ የርሱ ቃል ያሳርፍሻል። አምናለሁ ስለወደደሽ የልብሽን ሀሳብ ይፈጸማል ። ስለተወደድሽ ልጁ ያደርግሻል ተመስገን አሜን አሜን አሜን

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun6 ай бұрын
    • እግዚአብሔር ይርዳሽ❤

      @tigestshetaw1520@tigestshetaw15206 ай бұрын
    • ❤❤❤ እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏

      @tigisttigist9525@tigisttigist95256 ай бұрын
    • ይሔኮ መመረጥ ነው እህቴ እግዚአብሔር በመንገድሽ ሁሉ ይርዳሽ እሱ ሁሉን ያስችላል

      @user-ny7up8sp1v@user-ny7up8sp1v6 ай бұрын
  • አሜን(3) እስኪ ቤተስቦቼ ከፆም በኃላ ወደ አገሬ ልገባ ነው ሰላም ግቢ በሉኝ🙏👈❤

    @BirtiBirhen@BirtiBirhenАй бұрын
    • ፈጣሪ በሰላም ወደ ሀገርሽ ያምጣሽ🙏

      @Wabi368@Wabi368Ай бұрын
    • ሰላም ግቢ እሕቴ ያሰብሽው ሑሉ ይሙላልሽ❤

      @lifeasmommyhabesha@lifeasmommyhabesha27 күн бұрын
    • በሠላም ግቢ እህቴ

      @asnakumekonenasnakumekonen5725@asnakumekonenasnakumekonen572527 күн бұрын
    • Medhanialem beselam yametash

      @wederzerfea9720@wederzerfea972026 күн бұрын
    • በሰላም ወደ አገርሽ ያግባሽ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ በመገድሽ እሳዋ ትምራሽ❤❤❤❤

      @asdqwe9389@asdqwe938926 күн бұрын
  • 70M ኦርቶዶክስ የት ናችሁ ምርትየ የኔ ጠንካራ እህት እስከ ዘመንሽ ፍፃሜ በቤቱ ይፅናሽ

    @user-fy4oq1qc7j@user-fy4oq1qc7jАй бұрын
    • አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

      @user-wf7uh4eb6e@user-wf7uh4eb6e28 күн бұрын
  • እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከነገ ወዲያ እናቴ ስላመማት አለማጣ ቅዱስ ሚካኤል ጠበል ትሄዳለች አንድ እጇና አንድ እግሯ አይንቀሳቀስም😭 ግን የምህርት መልአክ በሆነው በአባቴ ቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ጥበቃ በሰው ታዝላ ሂዳ ጤናዋ ተመልሶ በእግሮ እየተራመደች ወደ ቤቷ እንደምትመለስ አምናለሁ አሜን በጸሎታችሁ ወለተ ስላሴ እያላችሁ አስቡልኝ👈👈👈👈👁👁 በእግዚአብሔር ቼርነት በድንግል ማርያም ምልጃ ጸሎት በቅዱስ ሚካኤል ምልጃና ጥበቃ ይሁን ይደርግልኝ አሜን በእውነት እኔም በዚሁ በዝጽሁፍ ምስክርነቴን እሰጣለሁ አሜን ይሁን ይደርግልኝ⛪⛪⛪⛪

    @Mekidi12eeee@Mekidi12eeee6 ай бұрын
    • ቸሩ መደሀኒአለም የናትሽን ጤና ይመልስላት በይቅርታው እና ለምስክርነት ያብቃሽ ምናልባት የመናፈስት ስራ ሊሆን ይችላል //ገጠመኝ ወይም መምህር ተስፋዬ// ብለሽ አዳምጭ እህቴ

      @user-ny7up8sp1v@user-ny7up8sp1v6 ай бұрын
    • አሜን እግዚአብሔር ይማርልሽ እናትሽን ❤❤❤

      @saraabata4886@saraabata48865 ай бұрын
    • አግዚአብሔር ለምስክር ይብቃልን

      @user-ke9zz1wd7j@user-ke9zz1wd7j5 ай бұрын
    • Egziyabhar yimarlish ehete

      @yordanosmulugeta9736@yordanosmulugeta97364 ай бұрын
    • አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤አልልልልልልልል

      @zahlelebanon4514@zahlelebanon45143 ай бұрын
  • ምርቴ ያለሁት ሶማልያ መቋዲሾ ውስጥ ነው ምንም ክርስትያን በለሌበት መዝሙርሽን ስሰማ እንባ እንባ ይለኛል ።የጣኑ ሽታ ይናፍቀኛ የአባቶችን እጅ መሳለም ይናፍቀኛል።እዚህ 11 ስአት ላይ አላህ አክበር ለማለት የማክሮፎኑን ድምጽ ስሰማ ቅዳሴው ትዝ ይለኛል።እህቴ ኦሮቶዶክስ መሆን በብዙ መታደል ነው ሁሉም ይናፍቅሻል ከተዋበው አዳራሽ ይልቅ የናቴ ኪዳነምህረት ደጁ ይናፍቅሽል።ፈጣሪ ባንቺ መዝሙር እየባረከኝ ነው አመስግነዋለሁ እናቴ ማርያምንም ለደጅሽ አብቂኝ እላለሁ።

    @efratam7995@efratam79952 жыл бұрын
    • ayzosh egziabher wede hager temelsesh yenafekshiwn betekrstiyan endtayi yrdash

      @abeloabebaw2990@abeloabebaw29902 жыл бұрын
    • Fetari lageresh/yargeh yabkash degel tetbekesh

      @netsemakiyess5739@netsemakiyess57392 жыл бұрын
    • አይዞሽ እህት አለም ቅዱስ አማኑኤል ባለሽበት አፅንቶ ይጠብቅሽ ኢየሱስ ክርስቶስ መልካም አባት ታማኝ ወዳጅ ነው የማያንቀላፋ ጠባቂ እረኛችን ነው በጊዜው ሁሉን ውብ አድርጎ ይሰራልና የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ🙏

      @tsigaradayemareyamlij463@tsigaradayemareyamlij4632 жыл бұрын
    • አሜን አመሰግናለሁ

      @efratam7995@efratam79952 жыл бұрын
    • በቤተ መቅደሱ ከሚቆሙት ይልቅ አብልጦ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በፀጋው የልብሽን መሻት ይምላልሽ፣ የተዋህዶ ማር አይዞሽ የልብሽ ሀሳብ ይሳካል።

      @yasernazarpour6472@yasernazarpour64722 жыл бұрын
  • ምንም የቅዳሴ ድምፅ በማልሰማበት በ ሳኡዲ ነው የምኖረው ግን መዝሙርሽን በ ኤርፎን እየሰማሁ ብቸኝነቴን እድረሳ አደርጋለሁ ቤቤቱ ያፅናሽ ምርቴ❤🙏🙏🙏

    @BayushDemelashBayushDeme-lf5ii@BayushDemelashBayushDeme-lf5ii6 ай бұрын
    • ባለሽበት ይጠብቅሽ በበረከት ለአገርሽ ያብቃሽ

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun6 ай бұрын
    • 😊

      @genetgebremecaielgebreegze5845@genetgebremecaielgebreegze58455 ай бұрын
    • @@mirtnesh-tilahun አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ

      @BayushDemelashBayushDeme-lf5ii@BayushDemelashBayushDeme-lf5ii5 ай бұрын
    • Eheta ayezoshi baleshibat dengel maryam tetibekeshi be selam wede hagereshi lemamalese yabekashi

      @bezaiyehuatete9538@bezaiyehuatete95385 ай бұрын
    • @@bezaiyehuatete9538 amen 🙏🙏🙏 amesgnalehu anchinme titebkish

      @BayushDemelashBayushDeme-lf5ii@BayushDemelashBayushDeme-lf5ii5 ай бұрын
  • ምን አይነት ዝማሬ ነው 😍። አንቺን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ።🙏🙏🙏

    @ortodox480@ortodox4804 ай бұрын
    • zemrey melken ysemlen yglglto zmenshn ybzlen mertya btm new mewdesh

      @AmarchShkur@AmarchShkurАй бұрын
    • ❤❤😊😊😊

      @user-nx9np8ue6f@user-nx9np8ue6fАй бұрын
    • እህተ ተባረኪ እጅግ //ያንችን መዝሙር ሳዳምጥ ልጅ ሳለሁ በእኒ ልጅነት ዉሰጥ ምመላለስ የዘዉትር ሃሳበ ስትዘምሪ በአካል ከአንቺ ጋር አምላከን ማመስግን ስፍልግ ነበረ እህተ ፈጣሪ ፍቃዱ ከሆነ ይደረሳል በርቺ እህታን ተባረኪ ///

      @user-py2cq9rx1o@user-py2cq9rx1oАй бұрын
    • Amen amen amen

      @zenashetades9288@zenashetades9288Ай бұрын
  • ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

    @user-nn9eg7rs5h@user-nn9eg7rs5h3 күн бұрын
  • ✝️"ለሊቱ እንዲነጋላት በቃሽ በላት ጌታ🙏🙏🙏✝️"ኢትዮጵያን አስባት ትቁም በከፍታ"🙏🙏🙏

    @dinkineshalemayehu9893@dinkineshalemayehu98932 жыл бұрын
    • ያርግልን ከፍታዋን ያሳየን

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun2 жыл бұрын
    • Amen amen amen🙏🙏🙏🙏

      @firhiwothellemskell3251@firhiwothellemskell3251 Жыл бұрын
  • እኔ የ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ነገር ግን ይህችን የተባረከች ዘማሪት እህት ዘርፍ ከ97 ጀ ምሮ እየሰማኋት ነው የኖርኩት በእውነት መዝሙሮቿ ነፍስን የሚያረሰርሱ እና ልብን የሚጠግኑ የተቀቡ ናቸው እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ ይለምልም

    @rewinateklay4730@rewinateklay47302 жыл бұрын
    • Zemarit mirtnesh enji zerfe adelechm

      @arsmawteaschalw6956@arsmawteaschalw6956 Жыл бұрын
    • D so xx

      @kalkidansleshi1565@kalkidansleshi1565 Жыл бұрын
    • @@arsmawteaschalw6956 kin mehon manin gedele?😔

      @yoditgirma474@yoditgirma474 Жыл бұрын
    • @@yoditgirma474 min metfo tenagere endeza lemalet? Alteredashiwim

      @eg3549@eg3549 Жыл бұрын
    • Enem huletu dimtsachew yamtatagnal gin Mirtinesh nat.

      @eg3549@eg3549 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የማታልፈውን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን(3)

    @sasahulishdinku9187@sasahulishdinku918722 күн бұрын
  • Amen Amen Amen kale hiwet zemare melaketen yasemalen Hitach🙏💒🤲😢🥰

    @lallistuuoromiyaa8692@lallistuuoromiyaa869210 ай бұрын
  • ከኦርቶዶክስ የሚበልጥ ምን ነገር አለ ሕብረት ከቅዱስ ኩቡር ስጋውና ደሙን የሚጣፍጥ ሂወትስ ምን አለ ለዘልአለም ትኑር ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በጸሎትዋ እመ አምላክ ድንግል ማርያም

    @user-up7tp8il3u@user-up7tp8il3u2 жыл бұрын
    • ስንዱዋ እመቤት በብዙ ቅዱሳን ሰማእታት ጸሎት ልጆቿን በመባረክ ትኑርልን አሜን

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun2 жыл бұрын
    • @@mirtnesh-tilahun mirtye ebakish Dallas, Texas ney!!! Abereash yihean tihum mezmuroch lamilakachin endezim! Tewat mata bisema besema endadis newu libean mezmurochish mineku!

      @user-eh2nt6iy4r@user-eh2nt6iy4r2 жыл бұрын
  • ምርትዬ እመብርሀን ወላዲተ እምላክ ሁሌም ጥበቃዋ አይለይሽ እንደዚህ እርፍ የሚያስብሉ መዝሙሮች እንደምታስደምጪን ተባረኪ ሁሌም በቤቱ ያፅናሽ😘❤🙏

    @sebla@sebla Жыл бұрын
    • ..

      @azebkidanekidane3173@azebkidanekidane31735 ай бұрын
    • ልብ የሚነካ መዝሙር ቃለሂወት ያሰማልን

      @shewayesintayehu3948@shewayesintayehu39483 ай бұрын
    • ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ

      @Humorandseriousness@HumorandseriousnessАй бұрын
  • አንችን የሠጠን ልኡልእግዚአብሄር ክብር ይገባዋን🙏🙏🙏 እኔግን መቸነዉ ወደቤቱ የምመለሠዉ 😢😢እስኪ በጾለታችሁ እሠቡኝ 😢😢😢

    @user-wc7ng7sf3f@user-wc7ng7sf3f5 күн бұрын
  • የኔ ውድድድድድ እዳው መታደል እኮነው እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃኝና እኔ ምኞቴ ነው የመድሀኒያለም አገልጋይ መሆን እባካችሁን የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ በሉኝ❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ምርትየ በረከትሽ ዬደርብን የኛ እቁ እህት❤❤❤❤❤❤

    @user-kl1js3gv8w@user-kl1js3gv8w2 ай бұрын
    • የኔ እህት የልብሺን መሻት አይቱ እግዚአቢሄር ያሳካልሽ ዉዷ

      @user-lm1qh2ux6o@user-lm1qh2ux6o2 ай бұрын
    • ❤❤❤

      @AsefuMeseleui9no@AsefuMeseleui9no2 ай бұрын
    • Egziabher amlak yelbshn meshat yfetsimlsh

      @abe848@abe848Ай бұрын
    • እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ሁሉ ይፈፅምልሽ እህቴ

      @hamerenoah5491@hamerenoah5491Ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ምርቴ ልዩ ደስ የሚል ዝማሬ ነው ይኸው የናፈቀኝን ዝማሬሽን እየተፅናናሁበት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺልኝ

    @zemarideaconsamsonnegash5941@zemarideaconsamsonnegash59412 жыл бұрын
    • መልካም ወንድም በዘመን ሁሉ ወዳጅ ነው የሁሌ ወንድሜ አመሠግናለሁ ሳሚዬ

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun2 жыл бұрын
    • @@mirtnesh-tilahun እኛ የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን እድሜውን ፀጋውን ያብዛልሽ

      @user-dr1bv7ph2g@user-dr1bv7ph2g2 жыл бұрын
    • ​@@mirtnesh-tilahun c

      @eteneshbrown6111@eteneshbrown6111 Жыл бұрын
  • "መመረጣችሁን አውቃችሁ ከፊት ይልቅ አሁን ትጉ" በቤቱ ያጽናሽ እህታችህን!!

    @ber_tube@ber_tube4 ай бұрын
  • አንችን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንወድሻለን ከልጅነቴ ጀምሮ ነው ዝማሬዎችሽን እየሠማሁ ነው ያደኩት ❤❤

    @nazretabebe836@nazretabebe8364 ай бұрын
  • ምርትየ የእኔ ውድ የእኔ እንቁ ዝማሬ ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድ ነው የማርግሽ

    @user-mp3go3hj5q@user-mp3go3hj5q8 күн бұрын
  • ውይ ምርትዬ ቃለህይወት ያሰማልን የድሜ ፅጋሽን ያብዛልን በድሜና በፅጋ ይጠብቅልን መዝሙሮችሽ እዴት ብርታት እደሚሆነኝ በስደት የደከመውን ልቤንና ጉልበቴን ስሰማው ብርታት ይሰማኛል

    @redataberam6980@redataberam69802 жыл бұрын
    • እግዚአብሔር ጠብቆ በስኬት በፍቅር ለሀገር ያብቃሽ

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun2 жыл бұрын
    • @@mirtnesh-tilahun ፀጋውን ያብዛልሽ ምርትየ👏👏

      @user-ex8dl6ex7j@user-ex8dl6ex7j2 жыл бұрын
    • Redat, God bless you kzhead.info/sun/YK2PkqyxoGJ_on0/bejne.html

      @minaleshtera1049@minaleshtera10492 жыл бұрын
    • እስኪ መጣ ደጉ ዘመን እጅግ ፈክቶ ግንበስ አለች ውዷ አገሬ ምጧ በዝቶ ይህም ያልፋል ይሸነፋል

      @aynalembekele3992@aynalembekele3992 Жыл бұрын
    • አሜን

      @weeklyenter2116@weeklyenter2116 Жыл бұрын
  • ያንን ወጀብ እና ወከባ አሳልፎ ለዚህ ክብር ስላበቃሽ እኔ የምለው ተመስገን ተመስገን ነው የመቤታችን ቅድስት ማርያም የልጆዋ የመዳሃንያለም ጥበቃ አይለይሽ።

    @mengistuzelalem5191@mengistuzelalem51912 жыл бұрын
    • ዝማሬ መላህክት ያሰማልን

      @adanadanish6456@adanadanish6456 Жыл бұрын
  • አሁን በዚ የጭንቅ የሚደመጥ እና የሚያፅናና መዝሙር ፣ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ!!! ተባረኪ ።

    @zinashbeyene243@zinashbeyene2436 ай бұрын
    • አሜን አሜን አሜን ያሳርፈን ክርስቲያን በጭንቀት ጊዜም ቃሉን በመስማት ስላሳረፈን ተመስገን ።

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun6 ай бұрын
    • @@mirtnesh-tilahun c

      @azanashmtku@azanashmtku5 ай бұрын
  • ክፉ ያላየውብህ ፍቅር ብቻ ነው ንፁ ልብ የጠበከኝ ያሳደከኝ ክበርልኝ የክርስቶስን ፍቅር ፀጥ ብዬ ሳስበው እንደው ግርም ድንቅ ይለኛል 😢 በደሌን እያየ እንደቸርነቱ ያኖረኝ ጌታዬ 😢😢 አምላኬ ሆይ እምነት ጨምርልኝና እባክህ ልቤን ክፈታት ለፍቅርህ የደነደነው ልቤን 😢😢 እባክህ

    @meherat938@meherat938 Жыл бұрын
  • Amen 🙏❤️Temsgen Sira Salki Cersku Be Madam bet Zemre Melkti Yasemlgn Ehtachin🤲💒🙏💝😘

    @hiwi_ti3182@hiwi_ti31822 жыл бұрын
  • ምርቴ ቃላት አጠረኝ ለመግለጽ 😍🙏በዝማሬሽ ልቤ ረሰረሰ እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏

    @ashenafi1163@ashenafi11632 жыл бұрын
    • አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናንተም ለብዙ ሰው ስላደረሳችሁልኝ ከልብ አመሠግናለሁ

      @TheABDIGITALzeabsongs@TheABDIGITALzeabsongs2 жыл бұрын
    • kzhead.info/sun/l5Vqkq98ppWidH0/bejne.html

      @gubaekanatube-1553@gubaekanatube-15532 жыл бұрын
    • 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘

      @samuraiadisabab9260@samuraiadisabab92602 жыл бұрын
    • Amen amen amen

      @zenashetades9288@zenashetades9288Ай бұрын
  • "yetebekegni yasadekegni Amlake keberilign "... Ene gin endante ayidelehum yemareba kalen yemaltebik hatyategna ena dekama mehonen awukeyalehu. geta hoy sile enatih bileh maregn.

    @YeMaryam-yeMedye@YeMaryam-yeMedye6 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን አብዝቶ ይባርክልን

    @wondimyemami6685@wondimyemami66858 ай бұрын
  • "አዲስ አድርገኸኝ ዛሬም አሮጌ ነኝ ቃልና ተግባሬ አልሰማማም ያለኝ።" ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እድሜ እና ጤና ያብዛልን ።

    @habtamusisaylecturingofcom2370@habtamusisaylecturingofcom23702 жыл бұрын
    • አሜን አሜን

      @mobizone8625@mobizone8625 Жыл бұрын
    • Aman

      @WegayehuLema-ng9cq@WegayehuLema-ng9cq7 ай бұрын
    • አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤

      @zahlelebanon4514@zahlelebanon45145 ай бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤

      @martasafa7325@martasafa73255 ай бұрын
  • በእውነት ምርትየ አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን 😍😍😍💗💗💓💗💗👏👏👏👏💗

    @tibebedebalketibebe8184@tibebedebalketibebe81842 жыл бұрын
    • Amen amen

      @Belaydejen@Belaydejen3 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማል ምርትዩ ❤❤❤ እግዚኣብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ጸጋው ያብዛልሽ በጣም ደስ የሚል መዝሙር እግዚኣብሔር ይመስገን🤲❤️

    @maryamaadogoytaykyoneyfre2452@maryamaadogoytaykyoneyfre24525 ай бұрын
    • ❤❤❤❤

      @philimonfikadu6569@philimonfikadu65695 ай бұрын
  • ክብር ባለኝ ነገር 🙏🙏🙏❤❤❤

    @meherethabtemariam5608@meherethabtemariam560824 күн бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ በእደሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

    @user-vv9mn1cm7m@user-vv9mn1cm7m2 жыл бұрын
    • አብሮ ያሰማን ህይወታችን የጣፈጠ ያድርግልኝ

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun2 жыл бұрын
    • @@mirtnesh-tilahun q

      @askalemamo2839@askalemamo28392 жыл бұрын
    • Amen amen amen 🙏🙏🙏

      @user-mk9wr6yp7k@user-mk9wr6yp7k2 жыл бұрын
    • @@mirtnesh-tilahun Amen amen amen 🙏🙏🙏

      @user-mk9wr6yp7k@user-mk9wr6yp7k2 жыл бұрын
    • አሜን አሜን

      @radetasefa255@radetasefa2552 жыл бұрын
  • ያንችን ዝማሬ ስሰማ በነገሮች እፅናናለሁ ተስፍዬ ይለመልማል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የማታልፈውን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እህቴ 💒💒👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏

    @loveyoumomloveyouethiopia5017@loveyoumomloveyouethiopia50172 жыл бұрын
    • amen mertye

      @bene3760@bene37609 ай бұрын
    • Enem gin baeba.naw.maliqaw😢😢😢😢

      @user-jq5dt7yg1z@user-jq5dt7yg1z8 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ በቤቱ ያቆይሽ ያፅናሽ እመብርሃን ካንች ጋ ትሁን❤❤❤

    @samrifentahun2685@samrifentahun268510 ай бұрын
  • እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ምርትነሽ ጥላሁን ተባረኪልን ከልብ እናመሰግናለን እህታችን አሁንም በቤቱ ያቆይሽ ቅዱስ ሚካኤል !!!

    @ritatadesse4224@ritatadesse42242 жыл бұрын
    • እህቴ ሪታ አሜን አሜን አሜን ዘወትር የተመሰገነ ይሁን ሁላችንን ያሰማን

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun2 жыл бұрын
    • አሜን ምርትነሽ እህቴ ተባረኪልኝ ሁሌም ሳልሰማው የማልውላቸው መዝሙሮችሽ ጣፋጭ እና ልብን የሚያድሱ ናቸው እህቴ ዘመንሽ ይባረክልሽ

      @ritatadesse4224@ritatadesse42242 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን ።

      @yonaskidane9301@yonaskidane93014 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እጅግ የምወድሽ የማከብርሽ የተዋሕዶ ዕንቁ የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልሽ የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር አሜን!

    @Hana_Yemaryam@Hana_Yemaryam2 жыл бұрын
    • ሀና እህቴ አብሮ ያሰማን ክብር ይስጥልኝ ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን ባላችሁበት በጤና በፍቅር ያኑረን አሜን

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun2 жыл бұрын
  • ዘማሪ መለአክ ያሰማልን እህታችን በርችልን ያችን መዝሙር እየሰማን በስደት ያለን የተዋህዶ ልጆች እንፅናናለን እልልልልልልል👏👏👏👏👏ልልልልል👏👏👏👏ልል💋❤ አሜን🙏

    @user-gv1wt9mx1k@user-gv1wt9mx1kАй бұрын
  • ምርቴ በቤቱ ያፅናሽ እስከ እድሜ ፉፃሜሽ የኔ እህት በርችልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ፀታ ትኑር አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤እኛ ኦርቶዶክሳዊያን እንወድሻለን በርችልን እህታችን❤❤❤❤❤❤🎉

    @user-gv1wt9mx1k@user-gv1wt9mx1k22 күн бұрын
  • በልቧ ትጠብቀው ነበር በልቧ ትጠብቀው ነበር ለእርሷ ያረገውን ያንን ድንቅ ነገር ለእርሷ ያረገውን ያንን ድንቅ ነገር በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማርት ምርትነሽ ፀጋውን በረከቱን ያብዛልሽ እግዚአብሔር አምላክ እኔ አማርኛ የቻልኩት ያንቺ መዝሙር ሲሰማ ነው እመብርሃን ሁሌም ከጎንሽ ጋ ትሁን 👏👏👏💜

    @user-or9nf1dz9c@user-or9nf1dz9c2 жыл бұрын
    • Amen Amen Amen

      @eg3549@eg3549 Жыл бұрын
    • Bewenet Mertenesh Atenten yemeyalemelm mezemure new egezeabeher yebarekesh!!!

      @simretwossen9394@simretwossen9394 Жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን❤❤

      @user-kl1js3gv8w@user-kl1js3gv8w2 ай бұрын
  • ፍፁም መንፈሳዊ መዝሙር፡ ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን ዘመንሽ ይባረክ

    @fikerdesta6893@fikerdesta6893 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ የኛ አፅናኝ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ።🎉🎉🎉

    @user-db8bc2vv9c@user-db8bc2vv9cАй бұрын
  • ዝማሬ የመላእክት ያሠማልን እህታችን የስደተኞች ማጽናኛችን❤❤❤❤

    @user-jr1jl6cw7q@user-jr1jl6cw7qАй бұрын
  • ✝️አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ቆንጆ መዝሙር ነው🙏በቤቱ ይጠብቅሽ🙏🙏🙏

    @dinkineshalemayehu9893@dinkineshalemayehu98932 жыл бұрын
  • ሽሕ ግዜ ስሚዕካ ዘይጽገብን ዝማሬ መላእክት....ጸጋኡ የብዝሓልኪ ዘማሪት ምርትነሽ ሓፍተይ

    @Finan_wel@Finan_wel2 жыл бұрын
  • 😢🙏🙏🙏🙏🙏እትዮጵያን ሀገራ ሰላምሽ ይመለስ

    @user-ee3fe4ci4r@user-ee3fe4ci4r4 ай бұрын
  • ሲጨንቀኝ ሲከፉኝ ያአንቺን መዝሙሮችን ስሰማ ችግሮችን ሁሉ እረሳለሁ አንቺን የሰጠን እ/ር ይመስገን!!!

    @user-pz9gg9bt8i@user-pz9gg9bt8i3 ай бұрын
  • ምርትየ ዝማሬዎችሽ ተሰምተው አይጠገብም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ

    @godolyastube@godolyastube2 жыл бұрын
    • ዘማሪት ገነት ፀጋይ አመሠግናለሁ ክብር ይስጥልኝ

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun2 жыл бұрын
  • ምን እንደምልሽ። ቃላትም ያሠኛል። ዘማሪት ምርትየ ።።።።።።። የአገልግሎት። ዘመንሽን ።።።።።።።።።።።።እየባረከልሽ። ።።።።።።።ከከበረው። ትዳርሽና። ልጆችሽ ።።።።።።ጋራ። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። ምርጥ ።። ።።።።።።የተዋሕዶ ።።።።።።።።።።ቅርሣችን። ።።። ስወድሽኮ ይመሥጡኛል። ያሥተምሩኛል። ።።።። ።መዝሙሮችሽ። ።።። በሙሉ። ተባረኪልን።

    @frewoniedires487@frewoniedires487 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ምርትዬ ሁሉም መዝሙሮችሽ ሁሌም አይጠገቡም መዝሙርም ስብከትም ነው🙏

    @tdotewahido1@tdotewahido12 ай бұрын
  • ምርትዬ ቃል የለኝም በጣም ነዉ የምወድሽ እና የማከብርሽ እ ር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ ዘመነሽ በቤቱ ይለቅ

    @melesabebe4204@melesabebe42042 ай бұрын
  • ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ምርትዬ 👏👏👏👏👏እልልልልል እልልልልል

    @user-tf3iu3pl1f@user-tf3iu3pl1f2 жыл бұрын
    • Amen Amen Amen Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll egezabeher yemesgen amen amen amen zimare melakt yasemalen amen egezabeher yemesgen amen amen Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll

      @mabittaegezabereleona1854@mabittaegezabereleona18542 жыл бұрын
  • God bless Mirtey. It's wonderful orthodox mezmur. Keep going.

    @ferhiwotassefa4148@ferhiwotassefa41482 жыл бұрын
    • ሁሌም ምክራችሁ ብርታቴ ነው አመሠግናለሁ

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun2 жыл бұрын
  • በእውነት በሰላም ግቢ እህቴ እኛንም አምላክ ይርዳን

    @kalabkabad-wh4no@kalabkabad-wh4no20 күн бұрын
  • ምርትዬ ያንቺ ዝማሬ ለኔ ትልቅ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናሸ ውዴ

    @selam801@selam8012 жыл бұрын
    • አሜን ሁላችንን ያጽናን

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun2 жыл бұрын
    • kzhead.info/sun/l5Vqkq98ppWidH0/bejne.html

      @gubaekanatube-1553@gubaekanatube-15532 жыл бұрын
    • @@mirtnesh-tilahun sssssssssssssssssssssssssoossososssssswssssssssssssssssssssssssssswswdsssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssseesssssssssssseeessssssseeosssssssssssseeesssssossssssssessssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssseesssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssseeeeeseesseessseesssseessssseesssssseessssssseesssssssseessssssssseesssssssssoeesssssssssoeeesssssssssoeseesssssssssoesswwswsswsssssosssossssswswwswwwswwweswwweeswwweeeswwweeeeswwweeeeeswwweeeeesswwweeeeessswwweeeeesseswwweeeeessesswwweeeeessesseeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeseeeeeeeesseeeeeeeessseeeeeeeesssseeeeeeeessssseeeeeeeesssssseeeeeeeessssssseeeeeeeesssssssseeeeeeeessssssssseeeeeeeesssssssssseeeeeeeesssssssssseeeeeeeeesssssssssseeeeeeeeeesssssssssseeeeeeeeeeesssssssssseeeeeeeeeeeesssssssssseeeeseeeeeeeesssssssssseeeesseeeeeeeesssssssssseeeessseeeeeeeesssssssssseeeesssseeeeeeeesssssssssseeeessssseeeeeeeesssssssssseeeesssssseeeeeeeesssssssssseeeessssssseeeeeeeesssssssssseeeesssssssseeeeeeeesssssssssseeeessssssssseeeeeeeesssssssssseeeesssssssssseeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeeeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeeeeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeeseeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesseeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeessseeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssseeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeessssseeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssseeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeessssssseeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssseeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeessssssssseeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeeeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeeeeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeeweeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeewweeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeewwweeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeewwwseeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeewwwsseeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeewwwssseeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeewwwsssseeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeewwwsssseeeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeewwwsssseeeeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeewwwsssseeseeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeewwwsssseesseeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeewwwsssseessseeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeewwwsssseesssseeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeewwwsssseessssseeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeewwwsssseesssssseeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeewwwsssseessssssseeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeewwwsssseesssssssseeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeewwwsssseessssssssseeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeewwwsssseesssssssssseeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeewwwsssseessssssssssseeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeewwwsssseesssssssssssseeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeewwwsssseessssssssssssseeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeewwwsssseessssssssssssseeeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeewwwsssseessssssssssssseeeeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeewwwsssseessssssssssssseeeeeeeeeeesssssssssseeeessssssssssoeesssssssssseeeeeewwwsssseessssssssssssseeeesssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssswsssssssssssswwsssssssssssswwssssssssssssswwsssssssssssssswwssseeeeeeepeeppeeppeeeppeeeeppeeeeeppeeeee

      @mominaali1955@mominaali19552 жыл бұрын
    • ቃለሔ ወትያ ሰማልን

      @hananmolla133@hananmolla1332 жыл бұрын
    • @@mirtnesh-tilahun Q

      @begirma9163@begirma91632 жыл бұрын
  • ዘመኑን የሚመጥን መዝሙር ነወ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማሸ

    @eldanatesfaye904@eldanatesfaye904 Жыл бұрын
    • L . sz

      @zinabu9107@zinabu9107 Жыл бұрын
  • kale hiwot yaseman yene ehit

    @100abeto@100abeto4 ай бұрын
  • ዝማሬ መላክትን ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጥሽ በቤቱ ያፅናሽ🙏🙏🙏

    @user-tx1ez3kd3q@user-tx1ez3kd3q7 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋው ይብዛልሽ ምርቴ ሁሉንም በአንድ አድርገሽ ስለለቀቅሽልን እናመሰግናለን ዘመንሽ ይለምልም

    @elroitube27@elroitube272 жыл бұрын
    • አብሮ ያሰማን እኔም ስለሁ አመሠግናለሁ

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun2 жыл бұрын
    • @@mirtnesh-tilahun አሜን አሜን አሜን

      @user-et9ol8bc7y@user-et9ol8bc7y Жыл бұрын
    • ዺዺዺዺዺዺዺዺዺዺዺዺዺዺዺዺዺዺዺዺዺ

      @selmawittsehome1430@selmawittsehome1430 Жыл бұрын
    • @@mirtnesh-tilahun ,ምርቴ ተባረክ አሜን 🤲

      @tsahyneshbogale8451@tsahyneshbogale8451 Жыл бұрын
    • @@mirtnesh-tilahun ፡፡

      @tizitabahru1052@tizitabahru1052 Жыл бұрын
  • የክርስቶስ ሰላም እና ፀጋ ካንቺጋ ይሁን ! እንወድሻለን እህታችን ሰላም እሚሰጥ መዝሙር ነው እናመሰግናለን !

    @NoName-ex8ch@NoName-ex8ch2 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun2 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን ።ዝማሬመላእክትያስማልን ።

      @sofiyamessaywondwossen704@sofiyamessaywondwossen7042 жыл бұрын
  • ያኔ የመነፍቅ ምርኮኛ ልቶኝብን ነበር እና እዳትወድቂ እናትሽ ድንግል ማርያም ጠብቃሽ እንድትዘምሪላት እና እድታወድሻት ስለመረጠችሽ እንኳን ደስ አለሽ በቤቱ ያፅናሽ እህታችን በርችልን

    @user-gv8ot9ln1q@user-gv8ot9ln1q5 ай бұрын
  • ምርትዬ አንችን የሚጠላ ሴጣን ብቻ ነዉ ❤❤❤

    @Bgxbbvst-rc5yx@Bgxbbvst-rc5yx21 күн бұрын
  • ዝማሬ መልአአክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🌿🌿🌿🌿💒🌿🌿🌿🌿🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹

    @user-vw1zk1eh1v@user-vw1zk1eh1v2 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን 👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ❤️🙏🙏🙏

    @user-gl3xv8dx5f@user-gl3xv8dx5f2 жыл бұрын
  • የኛ እንቁ ስወድሽ ጥግ ድረስ ነው ሺ አመት ኑርልን❤❤❤❤ ምርትዬ

    @MesiSahile@MesiSahileАй бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ይሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

    @user-el5yr9xt1z@user-el5yr9xt1z2 ай бұрын
  • እጅግ በጣም ከምወዳቸው ዘማሪያን መካክል አንድዋ አንቺ ነሽ በቤቱ ያፅናሽ

    @hiwanabebe1046@hiwanabebe10462 жыл бұрын
  • አች ልዩ ሴት ትለያለሽ የኔ ዉድ ምርትየ ምርትየ አች የመንፈስቅዱስ ምርት ነሽ መዝሙርሽ ስጋን ቀዶ አጥትን የሚነካ ነዉ እዴት አባቴ እደምወድሽ ዝማራ መላክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💚💐💐💐💐💐

    @tigistaylailw9839@tigistaylailw9839 Жыл бұрын
    • Menfes yadesal

      @abelfootball7@abelfootball7 Жыл бұрын
  • እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማላክትን ያሰማልን

    @msratetsfayi5134@msratetsfayi51344 ай бұрын
  • አንቺን የምገልጽበት ቃላት የለኝም የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሳማልን🎉🎉🎉

    @user-vw7jl3mc2e@user-vw7jl3mc2e23 күн бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያስማልን ቀርው ዘመንሽ በ እግዚአብሄር የተባረከ ይሁንልሽ ምርቴየ

    @selammekonen8149@selammekonen81492 жыл бұрын
  • ውዷ ዘማሪት ዝማሬ መለዓክትን ያሰማልን እንኳን አደርሳችሁ የተወደዳችሁ: እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን: 💚💛❤️

    @msrt4898@msrt48982 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun2 жыл бұрын
  • አሜን ዝማሬመላእክትሠማልን

    @fathimarana473@fathimarana4734 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክትን ያሰማለን ምርትዬ በጣም እንወድሻለን ትህትናሽ ድምፅሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል

    @user-rz4ht6hk3p@user-rz4ht6hk3p2 ай бұрын
  • እህታችን ዘማሪ ምርትነሽ መዝሙሮችሽን ሰምቸ አልጠግባቸውም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ. ያፅናሽ አሜን

    @nonenone3991@nonenone39912 жыл бұрын
  • ዝማሪ መላክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽ ይባርክልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን እህታችን

    @abebaabeba157@abebaabeba1572 жыл бұрын
  • ምርትዬ❤ የኔ ተወዳጅ መዝሙሮችሽ በሰማኋቸው ቁጥር ሁሌ አዲስ ናቸው ተባረኪልኝ ከዚህም በላይ እንድታገለግይው እድሜና ጤና ሰጥቶ በቤቱ ያኑርሽ❤

    @MAHLETLEGESSE@MAHLETLEGESSE3 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍💐💐💐💐💐😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤

    @fantafanta6047@fantafanta60475 ай бұрын
  • ዘማሪት ምርትነሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ የኔ ቱሁት በጣም ነው የምወድሽ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው መዝሙርሽን እየሰማው ያደኩት

    @user-cz8df7yf9c@user-cz8df7yf9c2 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን_*እልልልልልልልልልልልልል🎤🌺💐🎤🌺💐👏🏻👏🏻🎤👏🏻💐👏🏻🌺👏🏻💐👏🏻🎤እልልልልልልልልልልልልል👏🏻💐🎤👏🏻🌺🎤🎤እልልልልልልልልልልልልል*_ *_🌹🌹🌹🌷🌷🌷_*

    @bdusdi2288@bdusdi22882 жыл бұрын
  • ኦሮቶዶኮስ የምትሆነው መርጠህ ሳይሆን ተመርጠህ ነው ምርትነሽ ፈጣሪ እንዲህ ልቤን በመዝሙርሽ እንዳረሰረስሽኝ በቤቱ ያጽናሽ

    @FeyselFeysel-zf4bk@FeyselFeysel-zf4bk21 күн бұрын
  • እኔም በሰላም ላገሬ አብቅቶኝ በቤቱ እንድኖር ፍቃዱ ይሁንልኝ ለንሰሃ የብቃኝ አምላኬ ሆይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @simratakter-op3dd@simratakter-op3dd9 ай бұрын
  • እማይጠገብ ዝማሬ ህይወትሽ እንዲህ እሚጣፍጥ ያርግልሽ እህታችን ምርቴ በቤቱ ያፅናሽ ቀሪው ዘመንሽ ይባረክ☝️🙏💪🥰🥰

    @Solyana335@Solyana3352 жыл бұрын
    • አሜን የሁላችንን ህይወት ያጣፍጥልን

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun2 жыл бұрын
    • kzhead.info/sun/l5Vqkq98ppWidH0/bejne.html

      @gubaekanatube-1553@gubaekanatube-15532 жыл бұрын
    • @@mirtnesh-tilahun

      @tigistguta6136@tigistguta61362 жыл бұрын
    • ምርትነሽዬ በጣም አድናቂሸ ነኝ ተባረኪ ከዮሐንስ አካባቢ

      @martatadesse5459@martatadesse54592 жыл бұрын
    • አሜን ብሎ

      @hanahana602@hanahana602 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን የተዋህዶ እንቁ በአንቸ ዝማሬ ነፍሳችን ትደሠታለች ሴከፋኝ መፀናኛይ ነው እመቤት ድንግል ማርያም ከዚህም በላይ ፀጋውን ታብዛልሽ ❤❤❤❤🕊

    @user-xj8zm1if6n@user-xj8zm1if6n Жыл бұрын
  • Tebarkey

    @nahom.a4084@nahom.a40844 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    @HannaH-fz5lm@HannaH-fz5lm2 ай бұрын
  • 🙏🙏🙏 አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

    @amsaltamene3141@amsaltamene31412 жыл бұрын
  • የሚገርም ዝማሬ ነው ተባርኬበታለሁ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እህታችን

    @tube1567@tube1567 Жыл бұрын
  • ምርቴ የተዋሕዶ እቁ ትለያለሽ ዝማሬወችሽ አጥትን ሰርስረው ይገባሉ እርጋታሽ ጫጫታ የሌለው ዝማሬ እድሕነው በርች ዘርሽን እግዚአብሔር ያብዛው ❤❤❤❤ልጆችሽም ባች እድተኩልን እግዚአብሔር ያድርግልሽ ❤❤❤

    @tigistyoutube9274@tigistyoutube92745 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እዉነት እድሜ ጤና ይስጥልን በቤቱ ያጥናሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤

    @alamark1631@alamark16318 ай бұрын
  • ምርትዩ እግዚአብሔር ዕድመን ጥዕናን የሃብኪ እመ ብርሃን ኩሉ ሕይወት ዘመንኪ ብርሃን ተዓድልኪ ኣሜን ኣነ ኤርትራዊ'እየ መዝሙርኪ ብጠዓሚ እየ ዝፈትዎ የነ እህት I Love you so much

    @user-sc9pl6zi7q@user-sc9pl6zi7q2 жыл бұрын
  • "በልቧ ትጠብቀው ነበር🙏 በልቧ ትጠብቀው ነበር🙏 ለእርሷ ያረገውን ያንን ድንቅ ነገር🙏 ለእርሷ ያረገውን ያንን ደንቅ ነገር🙏 ቀሪው ዘመንሽ ይባረክ☝🙏💪🥰🥰 ቀሪ ዘመንሽን የተባረከ ይህን ልብ በቤቱ ያፅናሽ🙏🙏🙏🙏

    @aklilubergude2999@aklilubergude29992 жыл бұрын
    • 11q1

      @abebechbayou267@abebechbayou2672 жыл бұрын
    • 1

      @abebechbayou267@abebechbayou2672 жыл бұрын
    • 1111

      @abebechbayou267@abebechbayou2672 жыл бұрын
  • ምርትዬ መዝሙሮችሽ ተሰምተዉ አይጠገቡም ዝማሪ መላክት ያሰማልን የኛ እቁ

    @shebrefanta9226@shebrefanta92262 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አጥት የሚለምልም ዝማሬ መለአክ ያሰማልን❤❤❤❤❤

    @hananhadi6576@hananhadi65765 ай бұрын
  • አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ ምርተዮ 💞💞💞💞💞💞💞

    @user-wj3sc6wy7o@user-wj3sc6wy7o2 жыл бұрын
  • ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏

    @kidanemhretinate9624@kidanemhretinate96242 жыл бұрын
  • የዓለም መድኃኒት ኣማኑኤል ተወለደልን ተወልደ ናሆ እምድንግል

    @user-rg6vp2sw9f@user-rg6vp2sw9f3 ай бұрын
  • Amen Amen Amen zmare melakt yasemalen Amen❤❤❤❤❤❤

    @marituadeba2614@marituadeba2614Ай бұрын
  • በቤቱ እስከ መጨረሻው ሰዓት ድረስ ፤ህይወትሽ በአንድየ የተባረከ ይሁን አሜንበቤቱ እስከ መጨረሻው ሰዓት ድረስ ፤ህይወትሽ በአንድየ የተባረከ ይሁን አሜን

    @abateabayneh7946@abateabayneh79462 жыл бұрын
  • በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ወድጄዋለሁ።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

    @tamiratbogale6022@tamiratbogale6022 Жыл бұрын
    • ❤️❤️❤️🧡🧡💖💖💖

      @magdesgazin7603@magdesgazin7603 Жыл бұрын
KZhead