የማይከፈል ውለታ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (ሙሉ መዝሙር)

2022 ж. 5 Нау.
876 964 Рет қаралды

Yemaykefel Wileta by Zemarit Mirtnesh Tilahun (Full Album)
© Mirtnesh Tilahun Official Page is the only Channel that has exclusive rights for all mezmurs by Zemarit Mirtnesh Tilahun
ይህ_ቪዲዮ_በfacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በfacebook_እና_በዩቱብ_አይልቀቁት
Official KZhead Page: / @mirtnesh-tilahun
Official Facebook Page: / mirtneshtilahun.mezmur
Telegram/ቴሌግራም: t.me/Mertnesh_Tilahun
#Mirtnesh #የንስሐ_መዝሙር #የማይከፈል_ውለታ
፩ የማይከፈል ውለታ
ስቃይ መከራውን እያሰብን ለኛ የሆነልን እኔ ማነኝ አሮጌ ማንነቴን አዲስ ያደረከውን ቆስለህ ስለኔ ጀርበህን ለግርፋት እራስህን ለሞት የሰጠህ አንተ ጎንበስ እኔ ቀና እንድል እውነትም የማይከፈል ውለታህን ምን እላለሁ ለሰጠህኝ ፍቅርና ውለታ ተመስገን ብቻ ነው።
፪ አንተን ብቻ አምናለሁ
በሰማይም በምድርም እንዳንተ ማን አለ
ጉድለቴን የምታውቅ
የደሜን ሰንሰለት የቆረጥክ
በበርሀ ጥሜን የምታረካ
በጉድለቴ የምትሞላ በረሀዬን አፍልቀህ የምታጠጣኝ
እንደናት የምትንከባከበኝ አንተን ለዘለአለም አመልክሀለሁ
፫ እንደምን ቻልሽው
እጹብ ድንቅ እመቤቴ ጌታዬን በማህጸንሽ ተጸንሶ ለመዳናችን የትህትና የፍቅር እናት የሆንሽ ድንግል ሆይ ሰማይና ምድር የማይችሉትን ተጸንሶ አየንው ባንቺ ማኅጸን ለመለሟ ተክል እሳቱ ልጅሽ ቅጠሏ አንቺ ነሽ
ሙሴ ያያት በኮሬብ ድንግል እንደምን ቻልሽው
፬ አምላኬ ሆይ
እንዲህ ያለ ተፈጥሮ እንዴት ይታወቃል የምድር ጥልቁ አይደረሰበትም ሰማይ እርቀቱ የውቅያኖስ ስፋቱ እጹብ ነው ሁሉ ለአንተ በፍቅር ይገዛ ድንቅ ነህ ቅዱስ ነህ ውሀው ጠፈር ግርግዳ እሳት አለማት ከምድር እስከ የሌለውን የፈጠርክ አይሀለሁ በፍጥረትህ ጌጠኛ ሆነህ
፭ አምላካችን ግልጥ ሆኖ ይመጣል
ሰማያትን እያረሰ ምድርን በአዜብ በእሳት አምድ ተቀምጠህ በግርማህ ትመጣለህ። በግርማህ ምድርና ሰማይ ያልፋሉ ታሪካችን በአንተ ዘንንድ ሲነበብ ጌታዬ ሆይ የበደሌ ትርፍ ሞት እንዳይሆን በአንተ ዘንድ ልኑር
አዲሱ ሰማይና ምድር ምስጋና ብቻ ወዳለበት በዛ ሰብስበን አሜን።
፮ ዘለአለም ላይኖር
እስኪ እንኑር ተዋደን ለአንዲት ቤተክርስቲያን ነው የምንሰራው ።
በአንዲት ጥምቀት ነው የከበርንው ሁላችንም ባዶአችንን ነው የምንሄደው ማንም በዝች ሰአት ነው የምሞተው ብሎ አያውቀውም ለምን በሰላም ብንኖር የመጨረሻ ግባችን ከአምላካችን ጋር ለመኖር ፍቅራችን ያለግብዝነት ይሁን ።
፯ በኤልሳቤት ሰላምታ
እመቤቴ ብላ ሰላምታ ስትሰጥ ኤልሳቤት በማህጸን ያለው ዮሐንስ ሰላምታ አቀረበ ቅ/ገብርኤል ከመቤታቸች ዘንድ ሲደርስ እንደቃልህ ብላ ተቀበለች ልዩ የሆነ ደምግባት የነፍስሽ ንጽህና ከሰማይ አብ አየሸ መመጠን መመርመር የማይቻለውን የቻልሽ እመቤቴ ሁሌ ሰላም ልበልሽ ለቅድስናሽ።
፰ ስንትጊዜ ረዳህኝ
ሀዘን መከራ ሞት በዙሪያዬ ያለውን ክፋቱን ወደደስታ ባዳውን ዘመድ እያደረክልኝ እንደዓይንህ ብሌን የምጠብቀኝ በህይወቴ የተገለጥክ ሁሉን የምታሳልፈኝ ስንቱን ልግለጠው ሁሌም እረፍቴ ነህ ።
፱ ከአንቺ በቀር
ወላይቱ እናቴ ጌታዩን ያስገኘሽ ሁሌ ለጭንቀቴ እናቴ ብዬ ስጠራሽ የምትደርሽልኝ ጌታዬ እናቴ ብሎ ከመስቀል ስር ያገኘሁሽ እረዳቴ
የከሰሱኝን ፍቅርሽ ጉልበቴ ሆኖ ዛሬ ላይ የእናት ልመና ለኔም ለትውልዱም አንገት አያስደፋ ፊት አያስመልስ ሁሌ ከጎኔ ነሽ
፲ ይረሳል አትበሉ
ምህረቱም ለዘልአለም ህያው ፍቅሩ የማይቀየር ታላቅ አባት ውድ ነው በዘመናት ሁሉ ታማኝ በመዳፉ ይህንን ዓለም የያዘው ዮሴፍን እንደተሸጠ ሳይሆን ግብጽ ላይ ከፍ ያረገ የሙሴን እረኝነት ሳይሆን ጸጋ የሰጠ ዳዊትን ከረኝነት ያነሳ ማንንም አይረሳም ይጥላል አትበሉ ማንንም አይጥልም ሁላችንንን የሚጎበኝ አልቃሹን እንባ የሚያብስ የኛንም ሀዘን ቀይሮት ግን አንዘምር ይሆን ሀና አልቅሳ ግን ልቤ በእግዚአብሔር ጸና ብላ እንዳመሰገነች እናመስግን ።

Пікірлер
  • ምርትዬ ከልቤ ነው ምወድሽ እመቤቴ በቤቱ ታፅናሽ❤❤❤❤❤❤

    @eyu-saft@eyu-saft12 күн бұрын
  • ዝማሬየ መላክትን ያሥማልን እፁብድቅ ዝማሬየ ነው የአገልግሎት ዘመንሺን ይባርክልሺ የእድሜየ ዘመንሺንም ይባርክልሺ ❤❤❤❤

    @ErmiyasDesta-fb1lo@ErmiyasDesta-fb1lo12 күн бұрын
  • አባቴ ያለነዉን ልጆችህን ይቅርበለን በሠላም በጤና ሠርተን ከሀገራችን ገብተን ለንስሀ አብቃን አባቴ ዝማሪ መላይዕክት ያሠማልን

    @Astela-bh1ei@Astela-bh1ei8 ай бұрын
    • Amen

      @AbeAbe-re5ps@AbeAbe-re5ps7 ай бұрын
    • Amen amen amen❤❤❤❤

      @user-nb3co2iv7f@user-nb3co2iv7f5 ай бұрын
    • Amen

      @zenashetades9288@zenashetades9288Ай бұрын
  • አቤቱ በዓጢያቴ የምፀፀትበት ልቦና ስጠኝ ሐጢየያት ጓርፏን መልታ እንዳትወስደኝ ሞትም እንዳታመጣብኝ ሐጢያትን የምጠላበት አንተን የማከብርበት ልቦና ስጠኝ

    @adinasrat2411@adinasrat24114 ай бұрын
    • አሜን😢😢😔😔

      @user-fo2pk8dc6q@user-fo2pk8dc6q2 ай бұрын
    • Amen wendme

      @abrahamwondimu9419@abrahamwondimu941924 күн бұрын
  • ዘመንሽን ሙሉ በኦርቶዶክስ እምነትሽ ፀንተሽ እናትና ልጁን፣ ቅዱሳን መላእክትን፣ ፃድቃን ሰማዕታትን እያመሰገንሽ እንድትኖሪ ፀጋውን ያበዛልሽ አምላክ ይክበር ይመስገን። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።🙏🙏🙏

    @mom1716@mom17162 жыл бұрын
    • ❤ዝማራሽ በጣምያምራል ስ ስ መው ያስለቅሰኛል

      @Yelman-nt4qc@Yelman-nt4qc7 ай бұрын
    • Amen 🙏

      @emuadmasu873@emuadmasu8734 ай бұрын
    • አሜን

      @user-tr8ni6yk6p@user-tr8ni6yk6pАй бұрын
  • አቤቱ አምላካችን እደኛ አፂያት ሠይሆን እደ ቸርነት አስበን ለንሰሀ አብቃን እህታችን ዝማሬ መለላክ ያሠማልን😭😭😘💒💒

    @naseematariq2142@naseematariq21422 жыл бұрын
    • ❤❤❤❤❤

      @mulezeleke4961@mulezeleke4961 Жыл бұрын
    • @tesfumekuria6905@tesfumekuria69053 ай бұрын
    • @tesfumekuria6905@tesfumekuria69053 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውድ እህታችን ምርትየ

    @user-mp3go3hj5q@user-mp3go3hj5q2 ай бұрын
  • የጌታ እንቁ አገልጋይ የሆንሽ እህቴ ምርትዬ ለወቅቱ የሆነ ትክክለኛ መዝሙራት ናቸው😍ዘመንሽን ይባርክ ልጆችሽ በቤቱ አንፆ ያሣድግልሽ፡በረከት በቤትሽ ይግባ፡እመአምላክ አትለይሽ፡፡ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን😘😘😘😘😘😘😘😘

    @amorthodox661@amorthodox6612 жыл бұрын
    • ውድ የተዋህዶ ልጆች እስኪ እራስ በራሳችን እንደጋገፍ የሌላ ሀይማኖት እያየን እያሳደግን ከሚሰድቡን ስብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህታችሁ ነኝ ደስ ይበላችሁ

      @ewnettube2001@ewnettube20012 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን 👏 ነው አመሰጋንሉሁ እግዚአብሔር አባታችን ይድናል 🙏🙏🙏🌈

      @tigistkassi3606@tigistkassi3606 Жыл бұрын
  • አምላኬ ማረኝ ስለእናትህ ድንግል ማርያም ብለህ በደሌ ልክ ያለፈ ቢሆንም ጎስቃላ ልጅህ ነኝ ማረኝ ራራልኝ አባቴ ጌታዬ ንጉሴ መድሀኒቴ ጌታዬ አምላኬ

    @haleluyasisay1152@haleluyasisay11522 жыл бұрын
  • አቤቱ ይሄ አይገባህም ደጋግሜ በደልኩ አቤቱ ስለደምህ ይቅር በለኝ😭😭 ውለታህ አለበኝ እየሱስ ውለታህ አለብኝ ጌታዬ ውለታህ አባቴ😭😭😭

    @kasu3477@kasu34773 ай бұрын
  • ዝማሬ መላክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንሺን ይባርክልሺ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @kalekidanbaye7184@kalekidanbaye718419 күн бұрын
  • ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እህታችን ፈጣሪ እናት ልጁን እያመስገንሽ እድትኖሪ ይርዳሽ እኛም ልዑል እግዚአብሔር ሰርተን ወደ ሀገራችን ለመግባት እና ለ ንስሐ ሞት ያብቃን ቸሩ አባታችን ከ ክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን ✝️👏👏👏👏👏👏

    @Gediyonmequannt@GediyonmequanntАй бұрын
    • አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔርን አምኖ የወጣ ተባርኮ ለሁሉ ይተርፋል በበረከትም ይመለሳል ።

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahunАй бұрын
  • አቤቱ. ሀያል. አምላክ. ከዘመነ. መቅስፈት. ሕዝብሕን. አድን. ! አቤቱ. ቤተክርስትያናችንም. ከዘመናችን. ሄሮዶሶችና. ፈርኦኖች. ታደግልን. ! ሕጻናቶችም. ጭምር. ካራጅ. ክፉዎች. እጅ. አዉጣልን. !

    @amarchmesert6757@amarchmesert67572 ай бұрын
  • አበቱ ሐጥያቴን ሁሉ ይቅር ትለኝ ዘንድ እለምነሀለሁ😭 ዚማሬ መላክት ያሠማልን እህቴ በቤቱ ኑሪልን🙏🙏🙏

    @user-he7cl9ti4l@user-he7cl9ti4l2 жыл бұрын
    • ውድ የተዋህዶ ልጆች እስኪ እራስ በራሳችን እንደጋገፍ የሌላ ሀይማኖት እያየን እያሳደግን ከሚሰድቡን ስብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህታችሁ ነኝ ደስ ይበላችሁ

      @ewnettube2001@ewnettube20012 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @user-kn4bf9hl4s@user-kn4bf9hl4s2 жыл бұрын
    • Amen amen amen amen

      @ajsdnxn7941@ajsdnxn79412 жыл бұрын
    • @@ewnettube2001t5Rtt

      @mazam666@mazam666 Жыл бұрын
    • አሜን ሁላችንን ይጠብቀን ይቅር ይበለን

      @Meklit-the-Tewahido@Meklit-the-Tewahido Жыл бұрын
  • ዘማሪት ምርቴ በዕውነት ተሀድሶ ሆነሻል ተብለሽ ያንን ችግረና ፈተና ታግሰሽ በእልህ እዝያው ባለመቅረትሽ ዳግም ወደ አናት ተዋህዶ መመመለስ ወብ ዜማዎችሽን ስላሠማሽነን እናመሠግናለን ፀጋውን ያብዛልሽ በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን ።

    @mulugetadessie6357@mulugetadessie63572 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርክሽ እድሜሽ ይለምልም እህት አለም የዱባይ ብቸኝነቴን አስረሳሽኝ::

    @kurkuraw5866@kurkuraw5866 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመሰገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ እህታችን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️🌿🌿🌿💙💙💙😢😢😢

    @MmMm-ls9iy@MmMm-ls9iyАй бұрын
  • በንግስቱ ሲመጣ ከነ ቤተሰቦችሽ ለኛንም ለወዳጆችሽም ለማይወዱሽም ያስበን

    @belaykidane4672@belaykidane46722 ай бұрын
  • ምርትዬ ዝማሪ መላሕክትን ያሰማልን ትዝታው አድቀን እግዚአብሔር ልብ ሲሰጥክ ወዳደክባት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ትመለሳለክ

    @yeneneshyared934@yeneneshyared9342 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ቀሪ ዘመንሽም ፈጣሪ ይባርክልሽ ❤❤❤❤የኛ እቁ ነሺ በርችልን የተዋህዶ ልጆች በስደት ያለነው ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቀን ለደጁ ያብቃን ❤❤❤❤❤❤

    @user-bd7jf3vn9x@user-bd7jf3vn9xАй бұрын
  • #በእውነቱ እየሰሁት ያደኩትን መዝሙሮች ናቸው #እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ #ምርትዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልሽ በቤቱ #አብዝቶ ይጠብቅሽ እንወድሻለን ውዷ ምርትዬዬ😘

    @qintube28@qintube282 жыл бұрын
    • ውድ የተዋህዶ ልጆች እስኪ እራስ በራሳችን እንደጋገፍ የሌላ ሀይማኖት እያየን እያሳደግን ከሚሰድቡን ስብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህታችሁ ነኝ ደስ ይበላችሁ

      @ewnettube2001@ewnettube20012 жыл бұрын
  • ቸርነቱ የማያልቅበት አምላካችን ሀገራችንን ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @ortomezmurtube7181@ortomezmurtube71812 жыл бұрын
  • ዉለታ አለብኝ ዉለታ ጌታ ኢየሱስ 😍🙏

    @zeroto2347@zeroto23472 жыл бұрын
    • እውነት ነው

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun2 жыл бұрын
    • ውድ የተዋህዶ ልጆች እስኪ እራስ በራሳችን እንደጋገፍ የሌላ ሀይማኖት እያየን እያሳደግን ከሚሰድቡን ስብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህታችሁ ነኝ ደስ ይበላችሁ

      @ewnettube2001@ewnettube20012 жыл бұрын
  • 😢😢😢ዝማሬ መላአክትን ያሰማሺ ምርትዬ ክፉ ሁሉ ከቤተሰቦችሺ ይራቅ ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ

    @WebtWelabo-xr8mg@WebtWelabo-xr8mg9 ай бұрын
  • አቺ ይታድልሽ ሴት 😭😭😭ሁሌም በቤቱ ክብሪ ተመስገን ❤️❤️❤️

    @user-oe5gx6pt3l@user-oe5gx6pt3l8 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ምርትየ የኔ ውድ እግዚአብሔር አምላክ እድሜሽን ያርዝምልን አትጠገቢምኮ

    @weletemaryamtegaslase3331@weletemaryamtegaslase3331Ай бұрын
  • ሁሉም መዝሙሮችሽ ዋው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጌታ እየሱስ ዘመንሽ ይባርክ አሜን

    @banchb18@banchb182 жыл бұрын
    • እልል እልል እልል እልል እልል እልል በሉ 🌈🌈👏 ነው አመሰጋንሉሁ

      @tigistkassi3606@tigistkassi3606 Жыл бұрын
  • ተመስጌን አምላኬ።

    @solomonderessa8450@solomonderessa8450Ай бұрын
  • አቤቱ የንስሀን እንባ ስጠኝ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን

    @ethiopiatkedm3448@ethiopiatkedm3448 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትዬ ተወዳጅ ዝማሬዎች የማይረሱ

    @zemarideaconsamsonnegash5941@zemarideaconsamsonnegash59412 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን እህታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ

    @user-qf9ot6yq2c@user-qf9ot6yq2c2 жыл бұрын
  • ዝማሬ መልእክቱን ያሰማልን ውድ ህታችን በቤቱ ያፆናሽ ምርትየ

    @user-wt2qb3ib6m@user-wt2qb3ib6m27 күн бұрын
  • እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልሽ በቤቱ ያፅናሽ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው ብሰማው በሰማው የማልጠግበው ዝማሬ ነው

    @samrikane6551@samrikane65519 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልሽ የኔ አስተዋይ በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤❤❤❤❤

    @Salamuae999@Salamuae9992 ай бұрын
  • ዘማሪ መላክ ያሰማልን የሞቱት አባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን እኛንም በቤቱ ያፅናን አሜን በሉ 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

    @azebtufa7389@azebtufa73892 жыл бұрын
    • አሜን

      @user-qf9ot6yq2c@user-qf9ot6yq2c2 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @selamselam6431@selamselam64312 жыл бұрын
    • ameen waaqayyoon nu haa jabbessuu

      @eyobnegussie3766@eyobnegussie37662 жыл бұрын
    • ውድ የተዋህዶ ልጆች እስኪ እራስ በራሳችን እንደጋገፍ የሌላ ሀይማኖት እያየን እያሳደግን ከሚሰድቡን ስብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህታችሁ ነኝ ደስ ይበላችሁ

      @ewnettube2001@ewnettube20012 жыл бұрын
    • @@eyobnegussie3766አሜን አሜን ፈጣሪ ሰላም ያምጣሎን

      @azebtufa7389@azebtufa73892 жыл бұрын
  • በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ❤❤❤❤❤ አክስቴን አስለቅሳቷል😥😥

    @user-zm1ew6qg3o@user-zm1ew6qg3oАй бұрын
  • ሀይ ምርት ነሽ እዲት ነሽ ምነው ሚካየልን ያሳደገነንን ቢተክርስያን ሰርተን እጨርስ ልብሽን ወደዚህ መልዚ እህት ደሞ እመቢቲ አለች

    @henokfeleke4174@henokfeleke4174 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውድ እህታችን ❤❤❤❤❤❤❤

    @user-hg3dm8ph5m@user-hg3dm8ph5mАй бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ምርትየ በቤቱ ያኑርሽ የኔ መልካም እህት🙏🙏👏😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤

    @hltaemu1286@hltaemu12862 жыл бұрын
    • ውድ የተዋህዶ ልጆች እስኪ እራስ በራሳችን እንደጋገፍ የሌላ ሀይማኖት እያየን እያሳደግን ከሚሰድቡን ስብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህታችሁ ነኝ ደስ ይበላችሁ

      @ewnettube2001@ewnettube20012 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤ፀጋው ያብዛልሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    @user-bd7jf3vn9x@user-bd7jf3vn9x2 ай бұрын
  • ❤❤❤❤🎉🎉🎉ኣሜንንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንንን አጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    @tirhasasefa640@tirhasasefa64010 ай бұрын
  • አቤቱማረንዪቅርበለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጤናየበዛብሕ

    @user-mp4ob3cj7h@user-mp4ob3cj7hАй бұрын
  • ዘማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን !!!

    @senaityilma5063@senaityilma50632 жыл бұрын
  • በ ተዋህዶ እስከ መጨረሻዉ ያጽናሽ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማለን።

    @ZerihunWorku-kj8nr@ZerihunWorku-kj8nrАй бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏾❤️ ዘመንሽን ይባርከው🙏🏾💚💛❤️🇪🇹🥰

    @melakugenet2246@melakugenet2246 Жыл бұрын
  • Abetu Ante Maren Hagerachinin Selam Argln😢😢😢😢

    @user-lt2my5ps1b@user-lt2my5ps1bАй бұрын
  • በፀጋው በቤተክርስቲያን ያጽናሽ እግዚአብሔር ይባርሽ እህቶቻን

    @bzuayehusetarga9523@bzuayehusetarga95232 жыл бұрын
  • አቤቱ ሆይ ይቅር በለኝ:: ያንተ መሰቃየትና መሞት አይገባኝም ነበር ግን ፍቅርህ የኔን ክፋት አላየምና ውለታህ አለብኝ

    @selamwollo@selamwollo4 ай бұрын
  • አሜን ውለታህን ሰስባው ስቀይህን ሳስባው ሁሉ ግዜ ነው የሚያነባው በፍፁም የማይረሳው የድሮ ውብ የንሳ ዝማሬ ምረትዬ ዝማሬ መልአክትን የሰመልሸ ፀጋ ይብዘልሸ

    @tazinoboshi6587@tazinoboshi65872 жыл бұрын
    • ውድ የተዋህዶ ልጆች እስኪ እራስ በራሳችን እንደጋገፍ የሌላ ሀይማኖት እያየን እያሳደግን ከሚሰድቡን ስብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህታችሁ ነኝ ደስ ይበላችሁ

      @ewnettube2001@ewnettube20012 жыл бұрын
  • Grace upon Grace Mirtnesh Blessed. God bless you more and more our beloved Sister 💕 from Eritrea.

    @mhretka145@mhretka1452 жыл бұрын
    • ውድ የተዋህዶ ልጆች እስኪ እራስ በራሳችን እንደጋገፍ የሌላ ሀይማኖት እያየን እያሳደግን ከሚሰድቡን ስብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህታችሁ ነኝ ደስ ይበላችሁ

      @ewnettube2001@ewnettube20012 жыл бұрын
    • 😅😊😅

      @user-ve6hs1xm6j@user-ve6hs1xm6j11 ай бұрын
    • 😅፨፨😊

      @user-ve6hs1xm6j@user-ve6hs1xm6j11 ай бұрын
    • 😊😊

      @user-ve6hs1xm6j@user-ve6hs1xm6j11 ай бұрын
  • ዝማራ መላክት ያሰማልን የኛ እቁ ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን ትለያለሽ እደዉ መዝሙርሽን ስወድልሽ ብታይ

    @tigistaylailw9839@tigistaylailw98395 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሠማልን. ተሥፋ መንግሥተ ሠማያት ያውርሥልን እሕታችን

    @user-sp2fr3pd4z@user-sp2fr3pd4z2 жыл бұрын
  • አቤቱ የቀደመ ኃጢያት በደሌን አትስብብኝ ይቅርታን ላኪልኝ ማርኝ ንጹ ልብ ፍጥርልን 😢😢😢

    @mimisami7086@mimisami70863 ай бұрын
  • zmare melaekti yesmeana kibri haftey kemaki zbela yebzahayen zehaftey mearey 🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏

    @saymonberihu-qk9dv@saymonberihu-qk9dv25 күн бұрын
  • ዝማሬ መላክት ያሰማልን ዘመን ይባረክ ምርትየ ውድድድድድድ

    @banchb18@banchb182 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን 👏👏 ነው በሰላም ስም ነው አመሰጋንሉሁ እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን 👏

    @tigistkassi3606@tigistkassi3606 Жыл бұрын
  • እህቴ ዘማሪት ምርቴ በእውነት ዝማሬ መላእት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ

    @doniaytopia5831@doniaytopia58312 жыл бұрын
    • ውድ የተዋህዶ ልጆች እስኪ እራስ በራሳችን እንደጋገፍ የሌላ ሀይማኖት እያየን እያሳደግን ከሚሰድቡን ስብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህታችሁ ነኝ ደስ ይበላችሁ

      @ewnettube2001@ewnettube20012 жыл бұрын
  • እውነት ነው ሥምሽን በምግባር ገለጽሽው እውነት የምርጦች ምርጥ ነሽ እመቤቴ ትባርክሽ

    @goldenpainecl1468@goldenpainecl1468 Жыл бұрын
  • ኣቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ምህረትህ ጠምተን 😭😭😭

    @user-fr8ro9po6j@user-fr8ro9po6j Жыл бұрын
  • ምርትዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የንስሀ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @yordanosmamo6642@yordanosmamo66422 жыл бұрын
    • Zimare.melaekit yasemalin

      @zewdategabu9505@zewdategabu9505 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን👏👏👏🌻🌾

    @user-zl9yd8fy9q@user-zl9yd8fy9q11 ай бұрын
    • አሜንአሜን

      @SamriKetema-nn8lc@SamriKetema-nn8lc6 ай бұрын
  • አሜን አሜን አምላካችን ገናና ነው ጥቢቡ ተወሪቶ አያልቅም ፊቅሩ ወደሪ የለው ተባረክ ምሪትዬ የውድ በሪችልን ኢንወድሻለን ኢህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤

    @romanbelew260@romanbelew260 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ

    @user-vn8wq9tk7k@user-vn8wq9tk7k2 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ ተስፉ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

    @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb@WeriqyeyemariyamLij-lo9lb8 ай бұрын
  • Amen amen amen zmare melahkt yasemaln erejim edme yistln tegawn yabzaln 💚💛❤️🙏🌹 egzabher yimesgen

    @ajsdnxn7941@ajsdnxn79412 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልሽ

    @bosemnale2483@bosemnale24832 ай бұрын
  • ጌጋይ ኣሚነ ብዚበደልኩዎ ኩሉ ተጥኢስ ናባኻ ክምለስ ቤዛይ ንስኻ ይቅረ በለለይ ኣሜን ኣሜን ኣሜን,,፡+++

    @birktiweldehaymanot1270@birktiweldehaymanot12707 ай бұрын
  • እጹብ ድንቅ መዝሙር ነው እህታችን ዘማሬ መላእክት ያሰማልን አቤቱ በመንግስትህ አስበኝ

    @yezinamulumengsit771@yezinamulumengsit771 Жыл бұрын
  • ሰማይን ምድርን ማይችሉትን ተፀንሶ አየነው ባንቺ ማህፀን ምርትዬ በጣም ምርጥ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልሽ

    @bekiiache5805@bekiiache58052 жыл бұрын
  • ምርትዬ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ዝማሬሽን ሀ አራት ሰአት አዳምጬ አልጠግበውም❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @FgXg-kr6ih@FgXg-kr6ih7 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

    @user-wk1xu1ht6n@user-wk1xu1ht6n5 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ እህታችን

    @user-hi8yb6xt6t@user-hi8yb6xt6t Жыл бұрын
  • ምርትዬ አንቺን የምገልፅበት ቃላት የለኝም ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

    @zenashetades9288@zenashetades92884 ай бұрын
  • አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤እግዚቤሄር ይመሠገን ❤ቅስ ❤መድህኒለም ❤ሥሙ ❤የተመሠገነ ❤ዪሁን ❤ጥበቃዉ ❤አዪለዪን ❤ዝማሬ ❤መላሀክት ❤ያሠማልን❤🎂❤🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    @naifjkwj5447@naifjkwj54479 ай бұрын
  • አሜን አሜን ዘማሬ መላክ ያሠማልን 😭😭😭🙏🙏🙏🙏💒💒💒😘😘

    @naseematariq2142@naseematariq21422 жыл бұрын
  • አበቱ፡በመንግስትህአስበን፡ዝማረመላዕክትንያሰማልን፣አሜን

    @demelashtsegaye7833@demelashtsegaye783310 ай бұрын
  • ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን

    @AbeselomHayile@AbeselomHayile3 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤አሜን እኔን ሀጥያተኛዋን ይቅር ያልከኝ አባት ጠፍቼ የፈለከኝ ተባረክ ስማሬ መላይክት ያሰማልን

    @harekapetale9737@harekapetale97374 ай бұрын
  • ዝማሪ መላህክት ያሰማልን

    @simratakter-op3dd@simratakter-op3dd10 ай бұрын
  • አንድቀን አለምጤና ከተማ ብትመጭ ደስይለናል

    @user-bn1do3nv4t@user-bn1do3nv4t6 ай бұрын
  • ዝማሪ መላአክት ያሰማልን ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-sw3ou7nu7t@user-sw3ou7nu7t6 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክቲ የስመኣልና ጸግኡን በረኸቱን የብዘሓልኪ ናይ ጸጋ ምርትነሽ፡፨፡፨።

    @birktiweldehaymanot1270@birktiweldehaymanot12707 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

    @sgxgfdhfg4116@sgxgfdhfg41162 жыл бұрын
  • አሜን አ ሜን አሜን ዝማሬ መላእት ያሠማልን

    @user-vv8kw1hp2c@user-vv8kw1hp2cАй бұрын
  • አሜንአሜንአሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትነሽ እግዚአብሔር ፅጋው ያብዛልሽ አሜንአሜንአሜንዝማሬመላእክትያሰማልንምርትነሽእግዚአብሔርፅጋውያብዛልሽ

    @nigistiwelegbrel2353@nigistiwelegbrel23532 жыл бұрын
  • አቤቱ ጌታ ሆይ ማርኝ ኃጥያቴ እጅግ ብዙ ነውና 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

    @user-un2fw1ju2i@user-un2fw1ju2i2 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን አሜን 👏 ነው 🌈🌈🌈👏

      @tigistkassi3606@tigistkassi3606 Жыл бұрын
  • አሜን እድሜ ጤና ይስጥሽ እናመሰግናለን

    @senaitbesufikad1059@senaitbesufikad1059Ай бұрын
  • ዝማሬ. መላእክት. ያሰማልን. !

    @amarchmesert6757@amarchmesert67572 ай бұрын
  • አጥንትን የሚያለመልም የመላህክትን ዝማሬ ያሰማልን እህቶቻችን ምርቱዘመንሽን እግዚአብሔር ያርዝምልሸ

    @user-hu8or8xw7i@user-hu8or8xw7i3 ай бұрын
  • ምርትየ በምን ልግለፅሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ለፍፃሜው ያብቃሽ እንዴት አጥንት የሚያለመልም መዝሙር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ

    @nebiudaniel@nebiudaniel9 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትዬ በተመስጦ የሚደመጡ ናቸው ሁሉም መዝሙርችሽ ውለታህ አለብኝ ጌታዬ አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ 😭😭😭

    @user-vp9hd3lj6c@user-vp9hd3lj6c2 жыл бұрын
    • @fikirtewolde4164@fikirtewolde4164 Жыл бұрын
    • MGM !ምንድን ነው ?በተመስጦ እንድናዳምጥ የማስታወቂው ብዛት ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ።

      @felekechmakasha1684@felekechmakasha1684 Жыл бұрын
  • አሜን❤

    @user-tr8ni6yk6p@user-tr8ni6yk6p4 ай бұрын
  • አቤቱ አምላኬ ሀጢያቴ ብዙ ነው እና አንተ እንደሰው አደለሕምና ቸር ነሕና ይቅር በለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @haithammokdad549@haithammokdad549 Жыл бұрын
  • ዝማሪ መላክትን ያስማልን እናት እግዚአቤር ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ

    @rahelrahel5207@rahelrahel52072 жыл бұрын
  • አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅ በለን😢😢😢

    @user-dn9fm7ti7e@user-dn9fm7ti7e2 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤🎉

    @--vt6id973@--vt6id9734 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @genetagedew2295@genetagedew22952 жыл бұрын
  • Amen amen amen zemare melaket yasemalen ehtacen tebareke

    @AbeAbe-re5ps@AbeAbe-re5ps7 ай бұрын
  • አባቴወይአውቄ በድፍረት ሳላውቅበስህተት የሰራሁትን ሀጣት ጌታወይ ይቅር በለኚ ቃልህይወት ያሰማልን እህቴ በቤቱ ሁሌም በርች ❤❤❤❤❤❤❤

    @user-sw3ou7nu7t@user-sw3ou7nu7t7 ай бұрын
  • ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

    @marthayimam2337@marthayimam23372 жыл бұрын
    • ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

      @ayalneshzebenay3681@ayalneshzebenay36812 жыл бұрын
KZhead