በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)

2024 ж. 28 Сәу.
1 255 528 Рет қаралды

Be Zelalem Kidan by Zemarit Mirtnesh Tilahun (Full Album)
፩ በማለዳ - • በማለዳ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን...
፪ እረኛዬ ነህ - • እረኛዬ ነህ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥ...
፫ መታደል ነው - • መታደል ነው - ዘማሪት ምርትነሽ ጥ...
፬ ባርከን - • ባርከን - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን...
፭ ቀን አምጣ - • ቀን አምጣ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላ...
፮ መልአክ - 0:00
፯ በዘላለም ኪዳን - • በዘላለም ኪዳን - ዘማሪት ምርትነሽ...
፰ መልካም ነህ - 4:56
፱ የታል ጸሎቱ - 10:43
፲ የእሽታ መንፈስ - 17:16
፲፩ ኢየሱስ - 21:51
፲፪ አሜን - 26:59
፲፫ መዳፋ ላይ - 32:28
© Mirtnesh Tilahun Official Page is the only Channel that has exclusive rights for all mezmurs by Zemarit Mirtnesh Tilahun
ይህ_ቪዲዮ_በfacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በfacebook_እና_በዩቱብ_አይልቀቁት
Official KZhead Page: / @mirtnesh-tilahun
Official Facebook Page: / mirtneshtilahun.mezmur
Telegram/ቴሌግራም: t.me/Mertnesh_Tilahun
#Mirtnesh #EthiopianOrthodoxMezmur #EthiopianSpiritual

Пікірлер
  • እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ከተኩላ ነጣቂ የጠበቀልን እመብርሃን ሁሌም በምስጋና ታድምቅሽ❤❤❤

    @tegestdenkew5423@tegestdenkew542316 күн бұрын
  • ታውቂያለሽ ድጋሚ አላይሽም ብዬ ከልቤ አዝኜ ነበር የልጅነቴ ስለሆንሽ ድጋሚ ስለሰማሁሽ እጅግ ደስ ብሎኛል በጣም ነው የምወድሽ በርችልኝ አበርቺው የምወደው መላከ ምክሩ ያበርታሽ በቤቱ ኑሪልኝ!

    @wubitbuta8606@wubitbuta86063 жыл бұрын
    • አሜን ጸሎትሽ ይርዳኝ

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun3 жыл бұрын
    • በእውነት የምልሽ ስሜትሽ ስሜቴ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን

      @HailesilassieAmbachew@HailesilassieAmbachew3 жыл бұрын
    • መዝሙሮችሽ ከልጅነት ሰንበትምርትቤት ያሳደገኝ ለኔ ሉዩኮንነሽ ምርቴ ወድሻለው ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያደልልኝ

      @-mahlet6883@-mahlet68832 жыл бұрын
    • ለምን ነው አላይሽም ያልሻት መንቸም ሰው ይሳሳታል ዋናው መመለሱነው

      @user-wt8ck4gt2z@user-wt8ck4gt2z2 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏ዝማሬ አመልክ ያሰማልን👏👏 አግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሸ እህታችን🥰😘 🙏✝️🙏✝️🤲🤲🤲🤲🤲

      @abebagebreargay178@abebagebreargay1782 жыл бұрын
  • ይሄ ግን እውነተኛ የምርትነሽ ዩቱብ ከሆነ ደስ ይለኛል እኔ መቼ እንደማውቃት ታውቃላቹ በጣም ልጅ ሆኜ ህፃናት ሰንበት ትምህርትቤት በማገለግል ሰአት ጂማ ዞን አጋሮ ከተማ ለ አገልግሎት በመጣች ጊዜ ነበር እኔ ደሞ የ ጅማ ዞን አጋሮ ከተማ ደብረ ፅሀይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰንበት ትምህርት ቤት የመድርክ አገልጋይ ነበርኩኝ እና ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ላይ በርቺ ያለችኝ ነገር እስካሁን አልረሳውም የዛሬን አያርገውና ዛሬ ግን በ አህዛብ ሀገር ለስራ መጥቼ መከራዩን አያለው መውጣት አቅቶኝ በፅሎት አስቡኝ እህታቹን ምርትዩ

    @user-ri7yz6cl4e@user-ri7yz6cl4e2 жыл бұрын
    • አይዞሽ ሁሉም ለበጎ እንዲደረግ እናምናለን አይዞሽ በርቺ የእግዚአብሔር ስራ ግሩምና ድንቅ ነው በፀሎት ከፊቱ አትራቂ እመአምላክ ታበርታሽ

      @nunshamitku2722@nunshamitku27222 жыл бұрын
    • @@nunshamitku2722 አሜን አሜን አሜን ተባረኪ

      @user-ri7yz6cl4e@user-ri7yz6cl4e2 жыл бұрын
    • መልካም ነገር ሁሉ በብርታት በጥንካሬ ይታለፋሉ እግዚአብሔር ያሻግራል በሞገስ ወደስፍራ ይመልሳል ተስፋ ብቻ ማድረግ ነው ሁሉ ስለሚቻለው ።

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun Жыл бұрын
    • 🙏🙏🙏❤❤❤❤ እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባርከው

      @negestfantaya8851@negestfantaya88515 ай бұрын
    • fetar yirdash berich hulum lebego new endatakich hulum yalifal tarikim yihonal yichi alem kenitu nati enam ayisemash mariyamin yeyaze mechem ayiwedikim biritatum medanihalem ke gonu newuna!!!!!

      @getinetendashaw@getinetendashaw4 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ሁልጊዜ የተረጋጋሽ ያድርግሽ ያድርገን አሜን

    @HailesilassieAmbachew@HailesilassieAmbachew3 жыл бұрын
  • መዝሙሮችሽ ስስት ናቸው ይህ ከላይ ይመስለኛል:: አሜን እንደ ቸርነቱ በቤቱ የተከለን እሱ እስከመጨረሻው ይጠብቀን!!!

    @bruktaitenegussie7001@bruktaitenegussie70013 жыл бұрын
  • zemare melaktin yasemaln tebareklin

    @mekdisetng40@mekdisetng402 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር አምላክ አንቺን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።ዝማሪ መልአክ ያሰማልን።

    @moneymonthgenerator@moneymonthgeneratorАй бұрын
  • ምርትየ ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ መዝሙሮች ናቸው፡፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ፡፡

    @liyu_media@liyu_media3 жыл бұрын
    • እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌ ከርሱ ለእርሱ አብሮ ያሰማን

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun2 жыл бұрын
    • አልልልልልልልልልል

      @zahlelebanon4514@zahlelebanon45142 жыл бұрын
    • @@mirtnesh-tilahun èèèèeèèè

      @firehiwotjaksen7683@firehiwotjaksen76832 жыл бұрын
    • @@mirtnesh-tilahun eeeeeeeeeeeeeè

      @firehiwotjaksen7683@firehiwotjaksen76832 жыл бұрын
  • Sii wodish egzqbeher bebetuu yatsnash❤❤

    @HaayatHaayat@HaayatHaayat6 ай бұрын
  • የኔ እህት እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይሽ.......ሁሉም መዝሙርሽ የልቤን መሻት ይሞላዋል .........አሜን 🙏

    @ashenafiadugna8867@ashenafiadugna88672 жыл бұрын
    • Amen.amen.amen.

      @muluworkalemu8594@muluworkalemu8594 Жыл бұрын
  • Zemare melaiktun yasemalin ❤

    @Berhanuhaymano@BerhanuhaymanoАй бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

    @asnakechtilahun7460@asnakechtilahun74603 жыл бұрын
    • አሜን አብሮ ያሰማን

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun3 жыл бұрын
  • ምርትዬ የአፌ መፍቻ መዝሙሮችሽ ናቸው፡፡ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፡፡

    @chilalotech@chilalotech11 ай бұрын
  • ዘመንሽ በኦርቶዶክስ ክርስቲያን በወለላይቱ ቤት ይለቅ

    @weyni24@weyni2411 ай бұрын
  • ጎበዝ አሁን ደግሞ ለሰማህታቱ ለፃድቃኑም ማመሰገን ይልመድብሸ በርች!

    @user-id8sv4gq1d@user-id8sv4gq1d3 жыл бұрын
    • ግጥምና ዜማ ካሉት ሼር ያርጉኝ

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun3 жыл бұрын
    • አረ በግድ

      @zeroto2347@zeroto23472 жыл бұрын
    • @@mirtnesh-tilahun አለኝ ግጥም እና ዜማ እንዴት ማግኝት ይቻላል አችን አድራሻሽን አስቀምጭልኝ እህቴ

      @user-jv5kl7tu9t@user-jv5kl7tu9t2 жыл бұрын
    • @@user-jv5kl7tu9t ሰላም ለኩልክሙ ይሁንልኝ አረ ለኔም እስኪ ስጡኝ ህክምና ዜማ እንደው በእግዚአብሔር ስም

      @yohanisbalcha1213@yohanisbalcha1213 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኔው ውድ እህቴ ስወድሽ መዝሙሮችሽን ከልጅነቴ ጀምሮ እያዳመጥኩኝ ነው ያደኩት መዝሙሮችሽን ሁሉ በፍቅር ነው የምወዳቸው አንቺ ባልነበርሽበት ጊዜም እያዳመጥኩት ነበር ድጋሚ በጥዑም ዝማሬሽ ስላየሁሽ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን! አሜን፫🙏💕💕

    @bezawitlondon5805@bezawitlondon58053 жыл бұрын
    • አሜን ምስጋናዬ ከልብ ነው ሁሌም ጸሎታችሁ አይለየኝ

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun3 жыл бұрын
  • በርችልን ምርትየ

    @kaleab3292@kaleab32923 жыл бұрын
  • የሚያፅናና እና የሚያበረታ መዝሙር እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

    @abutube6506@abutube6506 Жыл бұрын
  • ድንግልዬን አንችኮ ልዩ እህታችን ነሽ ጌታ ይባርክሽ በቤቱ ያፅናሽ እህታለም ።

    @emebetemebet7136@emebetemebet71362 жыл бұрын
  • አቤቱ በአንድ ልጅህ አቤቱ በምትወደው አባት ሆይ በምትወደው። ፣😥😥😥

    @user-gp1vi8et1d@user-gp1vi8et1d Жыл бұрын
  • ዘምሪት ምርትነሽ መዝሙሬችሽ በጣም ደስ ይላሉ እና ቀጥይበት በርቺ ለማለት ነዉ ይዉ ብዙ ካንቺ መማር ይቻላል እና ኦርቶዶክሳዊ ይዘት ይላቸዉ ናቸዉ መልካም ነዉ ቀጥይበት እመቤቴ ታበርታሽ ፍፃሜሽን ይሳምርልን የሁላችንንም በቤቱ ይቆየን አደራ አደራ አደራ ቀጥይበት ደስ ሚል ጣዕመ ዝሜሪ ነዉ ዝሜሪ መላዕክት ይሰማሽ❤❤

    @abenettadesse6158@abenettadesse6158 Жыл бұрын
  • ምርትየ ዝማሬሽን እና ይሄ እረጋ እያለ የሚንቆረቆረው ድምጽሽን እየሰማሁ እንባየ ሳላስበው ይፈሳል።

    @user-gp1vi8et1d@user-gp1vi8et1d Жыл бұрын
  • እኔ በጣም ነው መዝሙሮቿን የምውድቸው እግዚአብሔር ይባርክሽ በቤቱ ያጽናሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤

    @samrawitasegid1203@samrawitasegid12034 ай бұрын
    • ዠዠቨዠቨ፣ዠቨዠቨዠቨቨዠ፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣፣፣፣ቨ፣፣ዠ፣፣ዠዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ቨ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣፣ቨዠ፣ዠቨቨ፣፣፣፣ቨቨቨዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣ዠ፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣ቨ፣ዠ፣፣፣ዠ፣፣፣፣ዠ፣፣፣፣፣፣፣፣ቨ፣ዠ፣፣፣፣ቨዠ፣፣፣ዠ፣፣፣ዠ፣ቀ፣፣ቨዠ፣፣ዠ፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣ዠ፣፣፣ዠ፣ዠ፣፣፣፣ዠ፣፣ሸ፣፣ዠ፣፣፣፣ቨቨቨቨዠ፣ቨዠ፣፣ዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣ቨዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣ዠ፣ዠ፣ዠ፣፣ቨቨዠ፣ዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣ዠ፣፣ዠ፣ቨ፣ቨ፣፣፣ዠቨ፣ዠዠ፣ዠ፣ዠ፣፣፣ቨቨቨቨቨ፣ቨዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ዠቨዠቨቨሸዠዠቨቨቨቨቨሸዠቨቨቨቨቨቨዠቨቨዠቨዠዠዠዠዠዠ

      @yrgalemadam1186@yrgalemadam11863 ай бұрын
  • Zimare meliakiten yasemash mireteye.betam teru Sera new enedehuligize taeme zema alew

    @henity2@henity2 Жыл бұрын
  • ዝማሬሽ ልብ ከፍቶ የመግባት ሃይል አለው ድምፅሽን ልቤን እርብትብት ያደርገዋል በጥልቅ እግዚአብሔርን እንድመለከት ይረዳኛል ምርቴ በእጆቹ መሃል ይጠብቅሽ በተለይ ከምንፍቅና አለም አድማጭሽ

    @fikermamo9371@fikermamo9371 Жыл бұрын
    • አሜን

      @ayenachenneshmariam7694@ayenachenneshmariam7694 Жыл бұрын
  • ምርትዬ የአፌ መፍቻ መዝሙሮችሽ ናቸው የኔ ልዩ በቤቱ ያፅናሽ ተባረኪ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏😍

    @user-xf9vb2db1p@user-xf9vb2db1p3 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-wp2xb3px8e@user-wp2xb3px8eАй бұрын
  • ብሰማዉ ብሰማው የማይጠገብ ሙዙሙር እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ መዳሃን አለም እየሱስ ክርስቶ❤

    @user-kv2bh5tn3e@user-kv2bh5tn3e4 ай бұрын
  • መዝሙርሽን ስሰማው ልቤ ደስ ይለዋል እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርሽ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችሽ የስጥሽ

    @mulatwaayehu171@mulatwaayehu1712 жыл бұрын
  • ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልኝ ተባረክ ዘማሪ ምርትነሽ።

    @addis94239@addis942392 жыл бұрын
    • Aman Aman Aman 😭😭😭🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

      @aselefechme@aselefechme2 жыл бұрын
  • ቃሊቲን ሰማንያን አሜን አሜን አሜን አልልልልልልል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ዘመንሽን ይባርክህ እንወድሻለን

    @user-se6fp3eh8l@user-se6fp3eh8l3 жыл бұрын
    • please edit your comment

      @Amentube1037@Amentube10373 жыл бұрын
    • @@Amentube1037 bchayen kaliti saneb endet ende denegetku 👍👍👍

      @user-ld9cu1rn8u@user-ld9cu1rn8u3 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ምንውድሽ እህታችን ድንግል ማርያም ካንቺጋርትሁን

    @user-qj8xu9hy8b@user-qj8xu9hy8b3 жыл бұрын
    • አሜን

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun3 жыл бұрын
  • ምርትዬ ከሴት ዘማርያን በአንደኛ ደረጃ መዝሙሮችሽን እወዳለው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    @asterB134@asterB13410 ай бұрын
  • mertye mazmurochis Aytgabume nurlnyi zamneshi yebark

    @fetiyajemal846@fetiyajemal84611 күн бұрын
  • ዘርፌ የወልዲያ ህዝብ እደሚወድሽ ታቂያለሽ የኔ ቆጆ እመብርሀን ልብሽንጨመልሳ ስላመጣችሽ ወደቤትሽ ደስብሎኛል እና በልጅነት እድሜየ ስላየሁሽጨወልዲያ ሁሌ ያችን መዝሙርነው የማዳምጠው እግዘብሔር የሰጠሽን ፀጋ ማንም አይነጥቅሽም እመብርሀን ትጠብቅሽ

    @user-eu1mm4cw5i@user-eu1mm4cw5i5 ай бұрын
  • ምርትዬ እንወድሻለን እግዚአብሔር ያብርታሽ

    @Fikradisme@Fikradisme2 ай бұрын
  • መልካም ነህ ብል ይሄም ያንስብሃል ታላቅ ነህ ብል ይሄም ያንስብሃል ቅዱስ ነህ ብል ይሄም ያንስብሃል ❤ በምን ቃል ልግለፀው ምሕረቱን😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @meherat938@meherat938Ай бұрын
  • ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን በጣም ነው የምወድሽ ልቤ ሲያዝንም ስከፋ መዝሙሮችሽን እየሰማሁ አልቅሼ የምጽናናበት ጊዜዎች ብዙ ናቸው በርችልን ለዘላለም በቤቱ ያኑርሽ ወላዲተ አምላክ በምልጃዋ አትለይሽ ።

    @user-km4we8rf2q@user-km4we8rf2q2 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር እድሜ ይሰጥልኝ ህታችን

    @asmeromande6083@asmeromande6083 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @Mariam-uy9nf@Mariam-uy9nf3 жыл бұрын
    • አሜን አብሮ ያሰማን

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun3 жыл бұрын
  • ምርቴ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን። ጥኡመ ዝማሬ ዜማ

    @eyobtesfaye4142@eyobtesfaye41422 жыл бұрын
    • 🤲🤲🤲🌹❤❤🌹💐🌷💒💒🌷🌷🌷🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌷🌷🌷💒💒💒🌷🌷💒🌷🌷❤❤🌹🌹🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸❤🌹🤲🌹🌷💐😍❤🌹💒💒🤲🌹💐❤💐

      @rere4822@rere4822 Жыл бұрын
  • ምርጥነሽ እውነትም ምርጠነሽ የኛ ምርጥ ስወድሽ በሃሴት ነው ሚያስነባኝ መዝሙሮችስ ፍፃሜሽ ይመር ኩፉ ኣይንካሽ በሰማይ በኣምደወርቅ በምድር ደሞ በብራና ሚፃፍ ያድርገው ስምሽ እህቴ የተዋህዶ ልጆች እወዳችዋለሁ❤❤❤❤❤

    @user-yy8vv7iu5q@user-yy8vv7iu5q19 күн бұрын
  • ምርትየ በኮልታፋው የልጅነቱ አንደበቴ ጀምሮ መዝሙሮችሽን ስዘምር አድጌ ከዛ የሆነውን ሁሉ ሳይ የምር አዘንኩኝ ምክናያቱም ምርትየ በጣም በጣም በአካል ከማውቀው ሰው በላይ ስለምውድሽ። ምርትየ በቤቱ ጌታችን ፈጣሪያችን በቤቱ ያፅኑሽ። ምእመናን አንድ ማለት የምፈልገው ነገር አለኝ.. ሰውን ውደዱ ከልባችሁም ካለ ምክናያት ሁላችንም እንዋደድ ነገር ግን ሰዎችን ተከታይ እየሆነ ላለመሆናችን እርግጠኞች መሆን መቻል አለብን ለምሳሌ ትዝታውን ስትወዱት እሱን አለመከተላችሁን ዘርፌን ስትወዱ ዘርፌን ላለመከተላችሁ እርግጠኞች ሁኑ ምክናያቱም ጥፋታቸው ጥፋታችሁ ስለማይሆን።

    @abebamelaku4727@abebamelaku47272 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን👏👏👏👏

    @user-dr5xe1il2o@user-dr5xe1il2o Жыл бұрын
  • ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

    @nicenice9738@nicenice97383 жыл бұрын
  • መዝሙሮችሽ ትህትና ፀሎት ወንጌል የተሞሉ ናችው

    @Fikradisme@Fikradisme2 ай бұрын
  • ዘማሪ ምርትነሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ በቤቱ ያፅናሽ መዝሙሮችሽን በማንኛውም ሳአት ነው ምሰማቸው በተለይ ለሊት ተኝቸ ቀስ ባለው አደበትሽ ምዘምሪያቸው መዝሙሮችሽ መንፈሳዊነትን ያበረታሉ በርችልን በቤቱ ያፅናሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @Mebratu-zn7xq@Mebratu-zn7xqАй бұрын
  • አህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርቺ ደስ ይላል

    @hanashom1126@hanashom11264 ай бұрын
  • አሜን ዝማሬ መላህክት ያሰልን እህታችን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው በቤቱ ያጽናሽ አይዞሽ በርቺ !

    @widinshi2785@widinshi27852 жыл бұрын
  • እግዝኣብሄር ይጠብቅሽ ለልባችን ፈውስ የሆኑት መዝሙሮችሽ በዕፀ ገነቱ ይፃፍልሽ ሰላምን ናፍቀኛል ለሰላም ብለሽ ልክ እንደ መዝሙሮችሽ የተሳኩልሽ ብትፀልዪ ደስ ይለኛል ኣምላክ ይባርክሽ ምርትየ

    @user-rr1xy1ft3k@user-rr1xy1ft3k2 жыл бұрын
  • አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    @user-en1gr4ge2h@user-en1gr4ge2h Жыл бұрын
  • ምርትየ ከምር እደት እደምወድሽ እኮ እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏❤ ያችን እና የዘርፌን መዝሙሮች በጣም ነበር እምወድላቹሁ ዘርፌ ግን አሁን እደዚህ መሆኗ ያሣዝነኛል😢እግዚአብሄር አምላክ ወደ ቤቱ ይመልሳት🙏ምርትየ አችንም በቤቱ ያፅናሽ እህታችን በርችልን❤❤❤

    @user-ny2cs4cj7u@user-ny2cs4cj7u2 жыл бұрын
    • amen ameseginalew

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun2 жыл бұрын
    • እልልልልልልልልልል

      @zahlelebanon4514@zahlelebanon45142 жыл бұрын
    • @@mirtnesh-tilahun እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ የሚፈታተንሽን ገስፆ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ አንደበትሽን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ በመልካም ቃል ይባርክልሽ ✞✞✞♥

      @ermitube8815@ermitube88152 жыл бұрын
  • ❤️አሜን ❤️፫❤️ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ ውድ እህቴ ምርቴ መቼሰ መታደል ነው። እግዚአብሔር ~ እመ ዓዶናይ ~ማርያም ማመሰገን ቅዱስ ንን 👏❤️👏❤️👏 ልዩ ተሰጡ ነው ወርቀ ቃና .....ውድዱድድድድ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝️✝️✝️👏❤️👏❤️አሜን

    @addisalemhailesilassie1365@addisalemhailesilassie13653 жыл бұрын
    • አሜን

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun3 жыл бұрын
  • " #በእግዚአብሔርና_በሰው_መሐል " የሚለው መዝሙር ይለያል ከምር ፤ ኦርቶዶክሳዊነት እንዴት ደስ ይላል ... እስኪ በዚህ ዜማ በዛ አርገሽ ዘምሪልን 🙏

    @OrthodoxyStPaul@OrthodoxyStPaulАй бұрын
  • እድሜ ይስጥሽ

    @meronadmassu6124@meronadmassu61243 ай бұрын
  • Benkusayhon bedem yegezat Wde esunew wow Zmare melaekt yasemaln Tleyaleshko mrtye Berchilgn

    @matiwosbatena967@matiwosbatena967 Жыл бұрын
  • በኦርቶዶክስ እምነትሽ ያጽናሽ

    @bisetgetahun5866@bisetgetahun58663 ай бұрын
  • 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 amennnnnnnn

    @user-xs2pp7uq1x@user-xs2pp7uq1x4 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ምርትነሽ

    @menbitube2164@menbitube2164Ай бұрын
  • Ytal eysus mesheshgiychen❤

    @user-vg1ki6ic6i@user-vg1ki6ic6i3 ай бұрын
  • መዝሙሮችሺ፡ሁሉ፡ልብን፡ያሳርፋሉ፡ፈጣሪ፡እድሜና፡ጤናውን ይስጥሺ፡በቤቱ፡ያፂናሺ፡በርች፡ዝማሬ፡መላዕክትን፡ያሰማልን

    @saraaamarech5920@saraaamarech59202 жыл бұрын
  • Berche gena

    @user-nu1bc4rl9f@user-nu1bc4rl9f13 күн бұрын
  • አንችን የመለስ ስላሴ ዘወትር ይክበር ይመገን።

    @mulumebetasmare5001@mulumebetasmare50013 жыл бұрын
    • አሜን

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun3 жыл бұрын
  • ❤❤❤

    @FasilTefera-bj4eg@FasilTefera-bj4eg5 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @user-cx6yo3cf7c@user-cx6yo3cf7cАй бұрын
  • አሜን ዝማሬ ሠላዕክት ያሰማልን እህተችን ፀጋዉን ያብዛልሽ አሜን

    @ayaleerta3248@ayaleerta32482 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማል እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-vz6sh1yp8u@user-vz6sh1yp8uАй бұрын
    • @user-vz6sh1yp8u@user-vz6sh1yp8uАй бұрын
  • በእውነት ዘማሪ መለአክ ያሰማልን አፍ የፈታሁብሽ እቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ

    @tajtaj9676@tajtaj96762 жыл бұрын
  • Amen❤

    @user-tr8ni6yk6p@user-tr8ni6yk6p4 ай бұрын
  • እባካችሁ ይንን ዝማሬ ለህይወት የምሆን ነውና ወደ ልብ አስገብታችሁ አሰላስሉ❤❤❤

    @user-zi7yg1em6p@user-zi7yg1em6p4 ай бұрын
  • ምርትዬ ያንቺስ ፀጋ ይለያል መዝሙሮችሽ ስሰማ ውስጤ ይረሰርሳል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እስከ መጨረሻ በቤቱ ያፅናሽ እህታችን በርቺልን የተዋህዶ እንቁ

    @MolashWeldesilassie@MolashWeldesilassie8 ай бұрын
  • ምርትዬ መዝሙሮችሺ ሁሉም ቢደመጥ ብደመጥ የማይጠገብ ነው ዘማሬ መላአክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ

    @user-xo4kw1rg4n@user-xo4kw1rg4n Жыл бұрын
  • መዳፉ ላይ ቁስል ካያችሁ የህማም ሰው ካስተዋላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪት ምርትነሽ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሽ እንቁ እህቴ በርችልኝ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥሽ♥

    @user-gy2th1jt3f@user-gy2th1jt3f2 жыл бұрын
  • በጣምነው የምወድሽ እሱእግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-de7uj1cu3n@user-de7uj1cu3n3 ай бұрын
  • ዝማሬ ምልክት ያሰማልን መንግስተ ሰምያትን ያውርስልን ያገልግሎትዘመንሽ የተባረከይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @gochetegegne2686@gochetegegne268610 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ ❤ምርትዬ ቅዱስ ሚካኤል ካንቺጋራ ይሁን ❤

    @matiwosbatena967@matiwosbatena967 Жыл бұрын
  • ይኸን መዝሙር ሰለዘመርሽልን ቃሌዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽ ን ያብዛልን አሜንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-um6iv8lu8o@user-um6iv8lu8o5 ай бұрын
  • እጅግ በጣም ይጣፍጣል ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

    @gateyme753@gateyme7532 жыл бұрын
  • እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናን

    @ashenafidessalegn1420@ashenafidessalegn1420 Жыл бұрын
  • ጣዕመ ዜማ አሰምተሽናልና ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ !!!

    @yohanneshaileselassie8683@yohanneshaileselassie8683 Жыл бұрын
    • Mirtiye God always will be with you

      @dagimnyikuarurik9817@dagimnyikuarurik9817 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር አምላክ ያበርታሽ ምርትዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @bettyshibru5519@bettyshibru55193 жыл бұрын
    • አሜን አብሮ ያሰማን

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun3 жыл бұрын
  • Ammeen ammeen zimare melkitn yasemalin 👏👏👏🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒❤️❤️❤️🌹🌹🌹

    @sisaayisisaayi4781@sisaayisisaayi47815 ай бұрын
  • "በቤተ መቅደስህ ያሳደግከኝ ለአፌ ጥበብን ያስተማርከኝ "ን የመሰለ መዝሙር የዘመረ አንደበት ጎሮኖ ውስጥ ሲዘልልና የማይገቡ ቃላቶችን ሲቀባጥር ባይ አዝን ነበር። ጌታ እየሱስ ካንቺ ጋር ይሁን።እህታችንንም ልቧን ይመልሰው።

    @beamengetahun5489@beamengetahun54892 жыл бұрын
    • @Hana-iy5re@Hana-iy5re10 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ተባረኪ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልሽ በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @SSh-fv6hx@SSh-fv6hx2 ай бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😢😢😢😢

      @MekdiAt@MekdiAt2 ай бұрын
  • ወይኔ.ምርትየ.😭😭✋️ይህ.ዝማሪሽ.ለኔ.ምከኤልን.በልዩ.መልኩ.ዉለታዉን.ለኔ.የቆመልኝን.በቀጥታገልጠሸ.ዋል.ዘምረሸዋል.እደዉ.ከነቤተሰብሽ.ከነዘርሽ.እደአብረሀም.የተባረከ...ይሆንልሽ.ክርስቶስ.በስልጣኑ..ደአብረሀም.ይባክልሽዘርሽን🫴💒🤝🌹🌹🌹🌹

    @user-ty4qv9xq1j@user-ty4qv9xq1j11 күн бұрын
  • ምርትየ ያንቺ መዝሙር ብሰማ ህሉም ግዜ ደስተኛ ነዉ የሚሆነዉ በቤቱ ያፅንሽ ዝማሬ መላኣክትን ያስማልኝ ዉድ እህቴ እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠብቅሽ✝️✝️

    @user-fr8ro9po6j@user-fr8ro9po6j Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥትን የሚአለመልም ዝማሬ ነው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቤቱ ያኑርሽ❤❤❤❤❤❤❤

    @FevneAberhim-ks1wu@FevneAberhim-ks1wu4 ай бұрын
  • ምርትዬ ስሰማሽ ውዬ ባድር አልጠግብሽም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጥናጋ ይስጥሽ አዲሱን በጉጉት እየጠበኩ ነው

    @yeneneshyared934@yeneneshyared9342 жыл бұрын
  • ዝማሬሽ ልብ ከፍቶ የመግባት ሃይል አለው እግዛብሄር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ የተረጋጋሽ እህታችን እወድሻለሁ

    @awokeendalew-uf8nu@awokeendalew-uf8nu10 ай бұрын
  • አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @hana967@hana9673 жыл бұрын
    • አሜን

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun3 жыл бұрын
  • ኣሜን፡ኣሜን፡ኣሜን፡ዝማሬ፡መልአክት፡ያሰማልን፡እህትችን፡መዝሙርሸ፡በጣም፡ነዉ፡ምወደው፡ደንግል፡ማርያም፡ካንቺ፡ጋር፡ትሁን፡❤

    @user-hr2jo4yv2v@user-hr2jo4yv2v4 ай бұрын
  • ምርትዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ በቤቱ ያበርታሽ ቃል የለኝም ለመዝሙሮችሽ እወድሻለሁ

    @mulugebrymulugebry3503@mulugebrymulugebry35032 жыл бұрын
  • በልብሽ እሽታ መንፈስ የትትናው ቂባት አለው አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላእክት ያሰማልን ዉድ እናታቺን 🙏❤❤🙏❤❤❤❤

    @mazainkasha1306@mazainkasha1306 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን 🕯 እህታችን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ዘመንሽን ይባርከው ⛪️

    @etsegenetregu1508@etsegenetregu15088 ай бұрын
  • ምሪትዬ ምን አይነት ጸጋ ነው የሠጠሺ ጌታች መዝሙሮችሺ ማራክ ድምጽሺ ማራክ ነው የነ ኢህት ተባረክልኝ የምንሳሳልሺ የነ ወድ ❤❤❤❤❤

    @romanbelew260@romanbelew260 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

    @nemmerontilahun575@nemmerontilahun5754 ай бұрын
  • ምርትዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መዝሙሮችሽ ሁሉ የህይወት ምግብ ናቸው ,ዘመንሽ ይባረክ🙏

    @seblet148@seblet1482 жыл бұрын
  • ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክቲ የስማዓልና

    @meronwelday7440@meronwelday74403 жыл бұрын
    • አሜን አብሮ ያሰማን

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun3 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የ አገልግሎት ዘምንሽን ያርዝመው 🙏🙏🙏❤️❤️

    @Lilihabesha21@Lilihabesha214 ай бұрын
  • ዘመንሽ ይባረክ እህቴ

    @lulumulatu558@lulumulatu5583 жыл бұрын
    • አሜን

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun3 жыл бұрын
    • አሜን

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun3 жыл бұрын
KZhead