መሞት የለም ቁጥር ፫ (3) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)

2021 ж. 4 Сәу.
1 366 313 Рет қаралды

Memot Yelem by Zemarit Mirtnesh Tilahun (Full Album)
፩ መሞት የለም - 0:12
፪ አኑሮኛል ቸርነትህ - 5:17
፫ የኖህ ቃልኪዳን_ • ቀስተ ደመና - ዘማሪት ምርትነሽ ጥ...
፬ በአንባ ፈረስ ላይ ሆነህ - 11:43
፭ ትናንትና ካንተ ጋር - 16:56
፮ ራኬብ - 24:02
፯ አቤቱ ላንተ - 28:15
፰ ኦ እንዳንተ ያለ ወዳጅ - • ኦ እንዳንተ ያለ ወዳጅ - ዘማሪት ...
፱ ቅዱስ ሚካኤል - 33:39
፲ ምክንያት ስላለኝ - 37:57
፲፩ እግዚአብሔር ከኛ ጋር_ • እግዚአብሔር ከኛ ጋር ባይሆን - ዘ...
፲፪ ታቦር አበራ - 44:13
© Mirtnesh Tilahun Official Page is the only Channel that has exclusive rights for all mezmurs by Zemarit Mirtnesh Tilahun
ይህ_ቪዲዮ_በfacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በfacebook_እና_በዩቱብ_አይልቀቁት
Official KZhead Page: / @mirtnesh-tilahun
Official Facebook Page: / mirtneshtilahun.mezmur
Telegram/ቴሌግራም: t.me/Mertnesh_Tilahun
#Mirtnesh #EthiopianOrthodoxMezmur #EthiopianSpiritual

Пікірлер
  • ፀጋውና በረከቱን ያብዛልሽ፡ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡ በቤቱ ያፀናሽ፡ ኣሜን፡ኣሜን፡ ኣሜን

    @user-eq4cq5um9e@user-eq4cq5um9e3 ай бұрын
  • ምርትዬ መዝሙሮችሽ የህይወት ምግብ ናቸው🙏🙏🙏

    @Selamlehagere729@Selamlehagere729 Жыл бұрын
  • ምርትዬ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው የማደምጠው መዝሙሮችሽን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ

    @mesiethio7510@mesiethio75102 жыл бұрын
    • Amen. Sile eswa Amen alku

      @billdemeqe3015@billdemeqe30152 жыл бұрын
    • @@billdemeqe3015 ሥቅ

      @mihretkebede50@mihretkebede502 жыл бұрын
    • B

      @elsabetgebremaryam9768@elsabetgebremaryam97682 жыл бұрын
    • Ethiopian 🇨🇬✝️🕊✝️🇨🇬🕊🇪🇹🏫🏯🌿🌿🏫🌿💒⚘🌿

      @tesfayandom7114@tesfayandom71142 жыл бұрын
    • @@billdemeqe3015 !!?¿¿¥¡™

      @tigistbete2122@tigistbete2122 Жыл бұрын
  • መዝሙርሽን ስሰማ ሰላም ይሰማኛል የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ

    @wubharegmekuria5533@wubharegmekuria55332 жыл бұрын
    • webhareg/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen,

      @kkTube-ek8hf@kkTube-ek8hf Жыл бұрын
  • የምወድሽ, የነምርጥ, በቤቱ ያፅናሽ

    @AsfawHMariam@AsfawHMariam4 күн бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

    @bewketgelaw7415@bewketgelaw74153 күн бұрын
  • መዝሙሮችሽን በጣም እወዳቸዋለሁ ተባረኪ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @AbebaCombo@AbebaCombo2 жыл бұрын
    • abeba/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል ynku

      @kkTube-ek8hf@kkTube-ek8hf Жыл бұрын
  • ምርትዬ ወድ የተወህዶ እንቁ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ አፅንቶ ያኑርሽ ።

    @user-ml4cw8no2f@user-ml4cw8no2f2 жыл бұрын
    • መቅዲ/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka

      @kkTube-ek8hf@kkTube-ek8hf Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክት ያሠማልን 💞 💞 💞 🙏 🙏 🙏

    @user-rq3mv1im8x@user-rq3mv1im8x3 жыл бұрын
    • አሜን እግዚአብሔር እናንተንም በድሜ በጸጋ በበረከት ያቆይልኝ

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun3 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @AaAa-ps2gg@AaAa-ps2gg2 жыл бұрын
    • አለም/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka

      @kkTube-ek8hf@kkTube-ek8hf Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

    @luyabh9172@luyabh91722 жыл бұрын
    • Luya Bh/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka bemadreg yGbu,

      @kkTube-ek8hf@kkTube-ek8hf Жыл бұрын
  • መዝሙሮችሽን ስወዳቸው እድሜ ለኅረቤቶቼ

    @KedirHussen-cv9ne@KedirHussen-cv9ne9 ай бұрын
  • ነብሰጡር ሆኜ በጣም እሰማነበር ልወልድ ለሊቱን ሳምጥ አድሬ ኮች ላይወጥቼ ቅጥቀጥ መኪና ሲያፍ ከፍ ስሰማ እዴት ደሰእዳለኝ ጸጋዉን ያብዛልሽ እህቴ እዴት እደምወድሽ መዝሙሮችሽ ሲከፋኝ መጽናኛዬ ነው

    @user-rz4nd1mt6l@user-rz4nd1mt6l3 ай бұрын
  • Mezmurish eyezemrku new sembet bet yadekut betam tizita alebgn betam new miwedsh ehtie Egizabher tsegawn yabzalish amen amen amen!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    @elsabetteshale9403@elsabetteshale94033 жыл бұрын
  • በእግዚአብሔር ማሉልኝ❤

    @DaWit-fk2vu@DaWit-fk2vu9 ай бұрын
  • አሜን ተባረኪ እመብርአን ትጠብቅሽ

    @user-pb7ik5ff4n@user-pb7ik5ff4n5 ай бұрын
  • በጣም የምወደዉ ዝማሪ ነዉ ምርትይ ተባርኪይ❤❤❤❤

    @werkneshmulugeta768@werkneshmulugeta7686 ай бұрын
  • መሞት የለም መሸነፍ ፤ የኛ ጌታ በአንተ ሰልፍ አማኑኤል በአንተ ሰልፍ፡፡ አሜን አሜን አሜን

    @abateabayneh7946@abateabayneh7946 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን አብዝቶ ያድልልን❤❤❤🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌿🌿🌿💙💙💙🌿🌿🌿❤️❤️❤️🌿🌿🌿🧡🧡🧡🌿🌿🌿💐💐💐🌿🌿🌿❤️❤️❤️🌿🌿🌿🙏🙏🙏

    @legessezewudie@legessezewudie7 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት የስማልን

    @knfeabraha8196@knfeabraha81962 жыл бұрын
    • ለ.knfe/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka bemadreg yGbu,

      @kkTube-ek8hf@kkTube-ek8hf Жыл бұрын
  • አሜን 🙏🙏🙏ሰምቼ አልጠግበዉም መዝሙርሽን እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

    @ethiopianentertainment9217@ethiopianentertainment92173 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun3 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ፀጋዉን ያብዛልሽ አግልግሎት ዘመነሸን እግዝአብሔር ይባርሻ🙏🙏🙏🙏🙏

    @user-bs5no2tp1m@user-bs5no2tp1m3 жыл бұрын
  • የኔ ምርጥ በጣም ነው ምወድሽ እህቴ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እናቴ እስከ ቤተሠቦችሽ

    @nardosatinafu@nardosatinafu7 ай бұрын
  • የሚያፅናናኝ መዝሙር😢😢😢ዝማሬመላይክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

    @Tigest-ts2lg@Tigest-ts2lg3 ай бұрын
  • ምርትዬ ምርጥ ዘማሪ ነሽ እኮ ፈጣሪ ፀጋውን አልብሶሻል❤❤❤

    @ElsaGirma-ur7fy@ElsaGirma-ur7fy9 күн бұрын
  • አሜን💚 አሜን💛 አሜን❤️እልልልልልልልልልልል😭 🤲🙏 🙏😭❤😘😘😘😘 ZEMRE MELKT YASEMLN EHTCHIN

    @hiwi_ti3182@hiwi_ti31823 жыл бұрын
    • አሜን አብሮ ያሰማን

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun3 жыл бұрын
    • Ameene Ameene Ameene

      @furenafurena200@furenafurena2002 жыл бұрын
    • ለ.Hiwi/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka bemadreg yGbu,

      @kkTube-ek8hf@kkTube-ek8hf Жыл бұрын
  • እእእእእእእእልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልል❤❤❤❤❤

    @user-em7je2lk2s@user-em7je2lk2s8 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @user-ug3wv5ks2q@user-ug3wv5ks2q8 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ

    @zufanayanaw4183@zufanayanaw41833 жыл бұрын
  • አሚን ፡ተአበረከ

    @user-ug7lq9qj1l@user-ug7lq9qj1l2 жыл бұрын
  • Amen amen amen Amen amen amen Elelelelel elelelelel elelelelel

    @mesereteshetie4520@mesereteshetie45202 жыл бұрын
  • ምርትዬ🌹🌹🌹🌿🌿🌿❤️❤️❤️ እግዚአብሔር የአገልግሎትሽን ዘመን ይባርከዉ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያድልሽ እንደ አንች ያሉትን ዘማሪ ያብዛአልን ❤❤❤🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌿🌿🌿💙💙💙🌿🌿🌿❤️❤️❤️ እስመ አልቦ ነገር ዘይሳኖ ለእግዚአብሔር🌹🌹🌹🌿🌿 ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌿🌿🙏🙏🙏

    @legessezewudie@legessezewudie7 ай бұрын
  • ዝማሪ መላህክት ያሰማልን,,,,,,!

    @Adanech48@Adanech488 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤

    @FevneAberhim-ks1wu@FevneAberhim-ks1wu7 ай бұрын
  • zemari melakt yasemalen

    @metichristinaxoxo@metichristinaxoxo2 жыл бұрын
    • Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka bemadreg yGbu,

      @kkTube-ek8hf@kkTube-ek8hf Жыл бұрын
  • ❤❤❤❤የኔ ውድ በቤቱ ያጽናሽ

    @kukutube2410@kukutube24106 ай бұрын
  • የኔ ውድ እህት የአገልግሎት ዘመንሽን እመብርሀን ትባርክልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-gv1im6hf3y@user-gv1im6hf3y5 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን እህቴ

    @user-qf9ot6yq2c@user-qf9ot6yq2c3 жыл бұрын
    • ሠላም/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka

      @kkTube-ek8hf@kkTube-ek8hf Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን መዝሙሮችሽን ስሰማ መንፈሴ ይታደሳል እግዝያቢሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛልሽ አሜን

    @Helihelenerkan@Helihelenerkan3 жыл бұрын
    • አሜን አብሮ ያሰማን የመንግስቱ ወራሽ ያርገን

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun3 жыл бұрын
    • ዝማሬመላክት ያሰማልን ከበፌት ጀምሬ ሙስሊምም እኛለሁ ጀምሮመዝሙሮችሽን በጣም ነው የምወዳቸው

      @user-yc4wi6xm5e@user-yc4wi6xm5e3 жыл бұрын
    • @@user-yc4wi6xm5e ውይ በጣም ደስ ይላል አሁንም እግዚያቢኤር በቤቱ ያፅናሽ ያፅናን አሜን ፫

      @Helihelenerkan@Helihelenerkan3 жыл бұрын
    • @@Helihelenerkan አሜን

      @user-yc4wi6xm5e@user-yc4wi6xm5e2 жыл бұрын
    • @@user-yc4wi6xm5e እሰይይይ እኝካን ወደ ብርሃን መጣሽ ማማየ አሁንም በቤቱ ያፅናሽ

      @user-zt6no6xr8g@user-zt6no6xr8g2 жыл бұрын
  • amen zemare melikt yasemalen

    @misrakimiru8407@misrakimiru84072 жыл бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤ተባረኪ

    @NafkotYohannes@NafkotYohannes10 күн бұрын
  • በፀጋው ለዘላለም በቤቱ ይኑርሽ እህታችን ዝማሬ መልእከትን ያሰማልን

    @user-wh2yc7sm8z@user-wh2yc7sm8z3 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @TheABDIGITALzeabsongs@TheABDIGITALzeabsongs2 жыл бұрын
    • አለም/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka bemadreg yGbu,

      @kkTube-ek8hf@kkTube-ek8hf Жыл бұрын
    • @@TheABDIGITALzeabsongs Tederos yosef

      @soliyanateshome9205@soliyanateshome9205 Жыл бұрын
  • ምርትዬ ደርባባዋ ፀጋውን ያብዛልሽ ቃለህይወትን ያሰማልን ያንቺ መዝሙሮች አይጠገቡም ከመበቴ በረከት ያሳትፈን አሜን

    @astertefera151@astertefera1513 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @TheABDIGITALzeabsongs@TheABDIGITALzeabsongs2 жыл бұрын
    • ስወድሽ ምርትዬ ፀጋውን ያባዛልሽ ፈጣሪ ዝማሬ መልክት ያሰማልን

      @user-ro7ti2yf2e@user-ro7ti2yf2e2 жыл бұрын
    • ለ.Aster/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka

      @kkTube-ek8hf@kkTube-ek8hf Жыл бұрын
  • የኔ ትሁት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ኑሪልን❤❤❤

    @samrawitmogesa7815@samrawitmogesa7815 Жыл бұрын
    • samrawit/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen,

      @kkTube-ek8hf@kkTube-ek8hf Жыл бұрын
  • ምረትየ መዝሙረሺን ሰሰማ ዉሰጢ በደሰታ ይሞላል❤❤❤❤❤❤

    @mulumengistu415@mulumengistu4154 ай бұрын
  • አኑሮኛል ቸርነትህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @Tigest-ts2lg@Tigest-ts2lg3 ай бұрын
  • Ehetachen zemare melahaket zemare yasemalen

    @PeterAga-pt4wf@PeterAga-pt4wf3 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ መዝሙሮችሽ ሁሉ መንፈስን ያድሳል እህታችን ሙሉ ቀን ብሰማው የማይጠገብ ነው በእውነት ፈጣሪ አምላክ በቤቱ ያፅናሽ እህታችን እንቁ የተዋእዶ ልጅ ምርትዬ

    @user-mr3yi2us1g@user-mr3yi2us1g2 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @user-dr5xe1il2o@user-dr5xe1il2o3 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @TheABDIGITALzeabsongs@TheABDIGITALzeabsongs2 жыл бұрын
    • ሠላም/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka bemadreg yGbu,

      @kkTube-ek8hf@kkTube-ek8hf Жыл бұрын
  • Mirtenesh Egziabher edme tena abizito yistline

    @user-qy4th2ds2t@user-qy4th2ds2t Жыл бұрын
  • ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ እናት ፀጋው ኣብዝቶ ይስጥሽ እመብርሃን እስከ መጨረሻው በቤቷ ታኑርሽ መዝሙሮችሽ ሁሉ ተሰምተው ኣይጠገቡም ኑርልኝ❤

    @user-vo9mk9vx4j@user-vo9mk9vx4j3 жыл бұрын
    • ለ.ሶልያና/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka bemadreg yGbu,

      @kkTube-ek8hf@kkTube-ek8hf Жыл бұрын
    • @user-qc3xs3hx2h@user-qc3xs3hx2h3 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤🙏🙏🙏

    @user-cn9rf2xf8d@user-cn9rf2xf8d5 ай бұрын
  • ዝማሬ መልክት ያሰማለን ምርትየ።

    @mhretmesfn561@mhretmesfn5612 жыл бұрын
    • mhret mesfn/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka

      @kkTube-ek8hf@kkTube-ek8hf Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሳማልን እልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል 👏👏👏👏👏👏👏

    @user-qj8yq7fk1j@user-qj8yq7fk1j2 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን አብሮ ያሰማን

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun2 жыл бұрын
  • Amen.Amen.Amen kalehwot yasemalin

    @emoshetdegf6665@emoshetdegf66652 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!

    @tesfueshetu3699@tesfueshetu36992 жыл бұрын
    • ለ.Tesfu Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka bemadreg yGbu,

      @kkTube-ek8hf@kkTube-ek8hf Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለእክት ያሰማልን ቃላህይውትያሰማልን🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    @hhhhbhgg4957@hhhhbhgg49572 жыл бұрын
  • አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    @usersamsunf1781@usersamsunf17817 ай бұрын
  • ምርቴ ዝማረዎች የህዎይዎት ምግብ ናቼ ፀጋውን ያብዛል ውደ ዝማረ መልአክት ያሠማልን❤❤❤

    @RomanGenet@RomanGenet3 ай бұрын
  • ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

    @mulujesus1289@mulujesus12895 ай бұрын
  • Amen amen amen zmare melakit yasemalin

    @menbilome.3221@menbilome.32212 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ቸሪቱ እማምለክ ትጠብቅሽ

    @user-qj3ec3qc9v@user-qj3ec3qc9v10 ай бұрын
  • በጣም ነው የምወደውሽ በቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መልሐክ ያሰማልን

    @ezanagirma3632@ezanagirma3632 Жыл бұрын
  • እልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @hanatube5802@hanatube58022 жыл бұрын
  • Tebareki yetewedesh ehetachen EGZIABHARE abzeto yebarekesh

    @mesfinbekele2582@mesfinbekele25826 ай бұрын
  • አሜንንን ምንግዜም የማልረሳቸው መዝሙሮች ያሉበት አልበም ተመስገንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @user-fo6lk4sk7l@user-fo6lk4sk7l2 жыл бұрын
  • ስማይ ምድሩ ያንተ ነው የማይታየው የሚታየው በፍርድ ቀን በግርማ ስትመጣ እንዳትረሳን በቀኝ አቁመን የኛ ጌታ በእውነት ነፍስን ያረስርሳል አሜን አሜን አሜን

    @bruktitekefelew5633@bruktitekefelew56332 жыл бұрын
    • Bruktite/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka

      @kkTube-ek8hf@kkTube-ek8hf Жыл бұрын
    • ​@@kkTube-ek8hffhryyuytyytty

      @zewdge7492@zewdge74929 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @saraalemu9416@saraalemu94163 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun3 жыл бұрын
  • Ye lijnet mezmurachn zemare melakt yasemaln

    @mikiasyemane1008@mikiasyemane10082 жыл бұрын
  • essu betibebu yitebikilin yenefisim migib yimegibilin amen.

    @yikbergebru3787@yikbergebru37879 ай бұрын
  • ፀጋውን ያምዛልሽ ከቤቱ አያውጣሽ አብ ይትከልሽ የኔ እህት በጣም ነው የምወድሽ

    @user-qw2ky1yu4x@user-qw2ky1yu4x3 ай бұрын
  • ምርትዬ😘 የኔ ልዩ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏🙏

    @meskarammeskaram1779@meskarammeskaram1779 Жыл бұрын
    • መከረም/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka

      @kkTube-ek8hf@kkTube-ek8hf Жыл бұрын
  • Zemare melaykitn yasemalin egziabhiar fetsemo yibarkln enkuyt ehitachin!!!!!!!!!!

    @demekede4202@demekede4202 Жыл бұрын
  • ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤

    @HabasiKarita@HabasiKarita3 күн бұрын
  • እንዳንቺ ትሁት አላየሁም ዠማሬ መልአክትን ያሰማልን

    @tbrv@tbrv5 ай бұрын
  • ሰምቼ አልጠግበውም መዝሙሮችሽን❤

    @user-gv1im6hf3y@user-gv1im6hf3y5 ай бұрын
  • ሰመችም የማልጥገብው መዝሙርሸ ሁሉ እህታለም በቤቱ ያጽናሸ ዝማሪ መላይክቶን ያሰማልን

    @habtamhabtam4051@habtamhabtam40512 жыл бұрын
    • Habtam/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka bemadreg yGbu,

      @kkTube-ek8hf@kkTube-ek8hf Жыл бұрын
  • Amen amen amen zmare melaet yasemaln wudwa ehtachn

    @user-cu2dm4pv1t@user-cu2dm4pv1t8 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለእክትን ያሳማል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💗💗💗💖💖💞💞💞

    @AlAl-qb7fi@AlAl-qb7fi Жыл бұрын
  • Amen Amen Amen zemare mlaketen yasmalen ehtachin tsagahun yabazalesh

    @libneshtirulo2278@libneshtirulo22783 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun3 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

    @yeznakassahun780@yeznakassahun7805 күн бұрын
  • እግዚአብሔር፡ይመስገን አሜን፡አሜን፡አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

    @yeqedusemikayeleliji9951@yeqedusemikayeleliji99513 жыл бұрын
    • አሜን እግዚአብሔር እናንተንም በድሜ በጸጋ በበረከት ያቆይልኝ

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun3 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @user-qf9ot6yq2c@user-qf9ot6yq2c3 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላክትን ያሠማልን 🙏🙏🙏

    @user-tx1ez3kd3q@user-tx1ez3kd3q7 ай бұрын
  • Zemare melaikten yasemalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 amennnnnn

    @natihluf2708@natihluf27082 жыл бұрын
  • Ehete egzabiher ybarkish. Betam wede egzabiher yemyatega mezmur.

    @simon2023@simon20237 ай бұрын
  • Zemare melakt yasemaln 😭😭😭😭

    @emiemi2051@emiemi20513 жыл бұрын
    • አሜን እግዚአብሔር እናንተንም በድሜ በጸጋ በበረከት ያቆይልኝ

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun3 жыл бұрын
  • zimare melaektn yasemaln bebetu yatsnash mirte

    @peacetube1099@peacetube1099 Жыл бұрын
  • Betam mewedew mezmur 🙏🏼

    @bersabelmamo4472@bersabelmamo44722 жыл бұрын
  • Amen 3 zemari melaEkat yasemalan

    @aynalemmezamurmezamur4943@aynalemmezamurmezamur49432 жыл бұрын
  • እእልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @user-qj3ec3qc9v@user-qj3ec3qc9v10 ай бұрын
  • ጸጋውን በረከቱን ያብዛልሽ የኔ ውድ እሕት በእምነት ጸንቶ መኖር ምንኛ መታደል ነው

    @user-adena@user-adena3 ай бұрын
  • Antin yemialemlem yemelakit zemare yasemalish

    @aynalemshewa@aynalemshewa6 ай бұрын
  • Zmare melaekt yemealna zahaftey

    @leylabrhane6944@leylabrhane6944 Жыл бұрын
  • እድሜሽ ይባረክ

    @meseretaboye3828@meseretaboye38282 жыл бұрын
    • Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka bemadreg yGbu,

      @kkTube-ek8hf@kkTube-ek8hf Жыл бұрын
  • አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልህ

    @user-xt3hy9we8k@user-xt3hy9we8k3 жыл бұрын
    • Amen Amen Amen

      @almaayerga6339@almaayerga63393 жыл бұрын
    • ሠላም/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka bemadreg yGbu,

      @kkTube-ek8hf@kkTube-ek8hf Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ። ቃለህወት ያሰመልን

    @masreshamoges8267@masreshamoges8267 Жыл бұрын
  • Merte nesh zemare melahket yasemash feker men malet mehonun awekaleu

    @PeterAga-pt4wf@PeterAga-pt4wf3 ай бұрын
  • Amen amen amen zeamri malaktin yasemaln ehetachin mertye mezmurochshi mechim ayetegebum Egziyabher be betu yatsenashi

    @ananfiker6800@ananfiker68002 жыл бұрын
  • Zimare malakt yesemalin

    @aebebasheguty9217@aebebasheguty92172 жыл бұрын
  • እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለእህታችን ምርትነሽ

    @kukubekele951@kukubekele9512 жыл бұрын
  • ዝማሬዉን ዝማሬ ባለቤት ይቀበለልን በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አግልግሎት ዘመን ያስረዝምልን

    @user-dl3jb3zj6g@user-dl3jb3zj6g2 жыл бұрын
    • ሠላም/Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka bemadreg yGbu,

      @kkTube-ek8hf@kkTube-ek8hf Жыл бұрын
KZhead