"የዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ ቁጥር ሁለት ሙሉ ዝማሬ" - ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ

2022 ж. 31 Шіл.
3 914 009 Рет қаралды

@-betaqene4118
#እርሱ_ነው_እግዚአብሔር
#ዘፀአት_ነው_ለህዝቡ
#እኔም_ትውልድ_ነኝ
#መድኅኔዓለም_ስምህ_ገናና
#ኢየሱስ_ልበል_ኢየሱስ
#የፃድቅ_ሰው_ፀሎት
#ኃይል_የእግዚአብሔር_ነው
#ቸሪቱ_አማላጅቱ
#ኃያሉ_ሚካኤል_ድንቅን_አደረገ
#እውነት_ነው_አዋ_እውነት_ነው
#በቤተልሔም_ድንግል_ወለደች
#አብ_የተከለው
#ስለወደደኝ_አዳነኝ
#orthodox_tewahido
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ዝማሬ
#ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
#ድል_አለ_በስምህ
Ethiopian Orthodox Tewahido song by Gebreyohannes Gebretsadik
#Hiwot_Newu
#ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
#Nu_Enawedesat
#Orthodox_Tewahido
#Eyesus_Lebel_Eyesus
#gebreyohannes_gebretsadik
#Amalagitu_Hoyi
#ኢየሱስ_ልበል_ኢየሱስ
#Natanem
#Bebzu_Kibr_Nu_Enawedesat
ቤተ ቅኔ በቅዱስ ራጉኤል መንፈሳዊ መዝሙር ቤት የተሰሩ ስራዋችን ለማቅረብ ህጋዊ መብት ያለው ብቸኛ ቲዩብ ነው::
@-betaqene4118 is the only channel that has exclusive rights to present the works of St. Raguel Songs records.
Ethiopian Orthodox Tewahido song.

Пікірлер
  • ሁልጊዜም መዝሙሮችህን ስሰማ ከድካሜ ያበረታኛል መንፈሴም ይረጋጋል ሰላም ይሰማኛል ።ዝማሪ መላእክት ያሰማልን።

    @moneymonthgenerator@moneymonthgeneratorАй бұрын
    • Eshe

      @AlAin-sz1od@AlAin-sz1od29 күн бұрын
    • እኔስ 💖 ኣሜን 🙏🙏🙏

      @kidist1955@kidist195529 күн бұрын
    • ​@@AlAin-sz1odeeeei

      @EnaneNidaw@EnaneNidaw20 күн бұрын
    • ​@AlAin-sz1odkwdwdddkwdk7gf4p4fkdwdk 5

      @fasikaamene587@fasikaamene58718 күн бұрын
  • Amen Amen Amen zemari melaket yasemalen wendme

    @mnegnyekidusgebriel8205@mnegnyekidusgebriel8205 Жыл бұрын
    • እባክሽ M እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰

      @zake4061@zake4061 Жыл бұрын
  • Amen Amen Amen zmarie Melaketen Yasemalen wendemie

    @siem.entertainment5118@siem.entertainment51185 ай бұрын
  • እንደኔ ይህን ዘማሪ የሚወደው ከልቡ በላይክ ❤❤❤እንደት ደስ እንደሚለኝ እኮ እድሜና ጤና ይስጥልን

    @drphone9773@drphone97739 ай бұрын
    • betam gobez zemari

      @user-vr5uc9bi7o@user-vr5uc9bi7o3 ай бұрын
    • ላንቺ ወይስ ለመዝሙሩ

      @EyobEyoba-vg2kw@EyobEyoba-vg2kw2 ай бұрын
    • ​@@EyobEyoba-vg2kw🎉I 😮😮 toopppppppppppppppppppppppppppppppp 😅kh

      @HayatShiferaw-zu8tz@HayatShiferaw-zu8tz2 ай бұрын
    • ​@@EyobEyoba-vg2kw🎉I 😮😮 toopppppppppppppppppppppppppppppppp 😅kh

      @HayatShiferaw-zu8tz@HayatShiferaw-zu8tz2 ай бұрын
    • ​@@EyobEyoba-vg2kwl😂kio😂😅i

      @danieltamirat6797@danieltamirat67972 ай бұрын
  • ዘማሪ ገብረዮሃንስ በቅደወሚያ አድናቆቴን ልገልፅልህ አወዳለሁ። በመቀጠል ስለ አገልግሎትህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰጥቶህ እንዲህ መልካም የሆነውን የህይወት ስንቅ እንድትመግበን ይርዳህ እላለሁ። አከብርሃለሁ እወድሃለሁ።

    @amsalutamene3131@amsalutamene3131 Жыл бұрын
    • F

      @faresalmartooshi5334@faresalmartooshi5334 Жыл бұрын
  • ደግሜ ደጋግሜ ብሰማው እጅግ ጣፋጭ ነፍስን ሀሴት የሚያደርግ ድንቅ መዝሙር አምላክ መርጦኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረገኝ ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ።

    @NaziraAdiss-fz6gi@NaziraAdiss-fz6gi5 ай бұрын
    • Bewnet talak memerets new. 🙏🙏🙏🙏💒💒💒❤️❤❤

      @SemereKibrom-gh6wz@SemereKibrom-gh6wz23 күн бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    @batoimoon@batoimoon9 ай бұрын
  • ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው የኔ ብቻ የሚመስለኝ ታሪኬ ህይወቴ በዚህ ዝማሬ ውስጥ ነው ያለው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አንተን አይነት የቤተክርስትያን አገልጋይ ላደረገህ አምላክ ይመስገን 🙏🙏

    @messyzewd168@messyzewd1686 ай бұрын
    • Amen❤❤❤

      @user-wr2lb9rj4j@user-wr2lb9rj4j5 ай бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @user-iz3lk5cz3v@user-iz3lk5cz3v5 ай бұрын
    • min b r

      @paul-qf3os@paul-qf3os4 ай бұрын
    • AMEN EGZYABHER YEMSGEN

      @enattilahun8576@enattilahun85764 ай бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @ayalbeletebelete1282@ayalbeletebelete12823 ай бұрын
  • መፅናኛዬ በተለይ ይሕን መዠሙርክን ስሰማ እንባዬ ይፈሳል ስላም ፈላጊዉን ልቤን ሲያረሰርስው ይታወቀኛል። እመቤቴ ከነልጆ ሑሌም ከፊትክ ትቅደም

    @tighist331@tighist3315 ай бұрын
    • amen amen amen 🙏 ❤❤

      @biruktwethaweltue-ii3nh@biruktwethaweltue-ii3nh2 ай бұрын
  • እግዚያብሄር ግን የማመሰግነው ኦርቶዶክስ አርጎ ስለፍጠረኝ ነው ክብር ምስጋና ለእናት እና ልጁ🙏🙏🙏❤

    @sinteteshome6104@sinteteshome61045 ай бұрын
  • እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    @dinkineshalemayehu9893@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
  • ቃለህይወት ያሰማልን የግዚያብሄር ድንቅ ታምር ባተላይ ተገልፆል እመብርሀን ታቆይክ የጋታየ እናት ትጠብቅህ😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

    @almazderebe2023@almazderebe20235 ай бұрын
    • ፊደል ይስተካከል ውዴ 🙏🙏🙏

      @kidist1955@kidist195529 күн бұрын
  • እየሱስ ልበል እየሱስ እሱ ነው ህይወቴ የምኖርበት ተስፋ እሱ ነው እረፍቴ ያለ ጌታ ብኖርማ እንዴት እሆናለሁ ስለ ስሙ ብነቀፍም ነፍሴን እሰጣለሁ። አሜን✝✝

    @MakiAbebe6@MakiAbebe64 ай бұрын
    • አሁንምበዚችሠአትደጋግሜስሰማውእንደገናየተፈጠሩክያክልነዉየሚሰማኝ

      @hailemelekotgirma9978@hailemelekotgirma9978Ай бұрын
  • Amen Amen Amen

    @temesgengezahgn4410@temesgengezahgn4410 Жыл бұрын
    • እባክህ temasgen ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ አድርሰኝ 🙏🥰🥰

      @zake4061@zake4061 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @GhGh-ns7pn@GhGh-ns7pn12 күн бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት

    @user-xe4bl4mz6v@user-xe4bl4mz6v Жыл бұрын
    • እባክሽ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰

      @zake4061@zake4061 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏

    @HHh-te8sk@HHh-te8sk Жыл бұрын
    • ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ቤተሰብ እንሁን

      @araraymezmur959@araraymezmur959 Жыл бұрын
  • ስለወደደኝ አዳነኝ በቸርነቱ ፈወሰኝ

    @keanamestawot4889@keanamestawot4889 Жыл бұрын
  • Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️Amen Amen Amen Amen

    @gexegudisa4557@gexegudisa455711 ай бұрын
  • ሁሉን በሁሉ የሚገዛ ሁሉን በሁሉየሚሰራ አርሱ ነው እግዚአብሔር በግርማው የተፈራ ሰማይና ምድር የዘረጋ ሁሉን በቃሉ ያረጋ ባለፀጋ ነው የማይሾሙት በመዳፉ ነው ሞትና ህይወት አዝ ባህርን ከፍሎ ያሻገረ የሞትን ቀንበር የሰበረ ነፍሱን የሰጠ ለወዳጆቹ ምህረት ይቅርታን አየን ከእጆቹ አዝ እስከሞት ድረስ የታገሰ የአዳምን ቁስክ የፈወሰ የገዛ አለማትን ፈጥሮ ነፃ ያወጣን ሲኦልን ሰብሮ አዝ ፀሀይ ጨረቃን ያዘጋጀ ጠፈርን ያበጃጀ በስልጣን ያለ በሀይል በብርታት ማነው ሚመስለው እሱን ከአማልክት አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የምወደውና የማደንቀው የኦርቶዶክስ እንቁ ዘማሬ እግዚአብሔር ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ

    @elsabethmekuanint5847@elsabethmekuanint5847 Жыл бұрын
    • ❤❤❤

      @mahleteshetu5594@mahleteshetu5594 Жыл бұрын
    • ❤❤❤❤❤

      @ioseu2223@ioseu2223 Жыл бұрын
  • በጣም ነው መዝሙሮችህን የምወድልህ ዘማሪ ገብረዮሀንስ ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን፡፡

    @EK-mx4xw@EK-mx4xw3 ай бұрын
    • amen amen amen 🙏 ❤❤

      @biruktwethaweltue-ii3nh@biruktwethaweltue-ii3nh2 ай бұрын
  • who is listening to this 'mezmur' every day like me? God bless you all

    @abdiabera3101@abdiabera31014 ай бұрын
  • አሜን

    @ganeethio184@ganeethio184 Жыл бұрын
    • እባክሽ Gani እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰

      @zake4061@zake4061 Жыл бұрын
  • ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታዬ🌿🌿🌿እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌿🌿🌿 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌿🌿🌿 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🍒💒🍒 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን👏👏👏🌻🌻🌻🔋🔋🔋♥♥♥💒💒💒🌄🌄🌄🍒🍒🍒🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌹🌹🌹🍀🍀🍀🌾🌾🌾💙💙💙💠💠💠🌿🌿🌿💒💒💒💐

    @MmMm-ls9iy@MmMm-ls9iy2 ай бұрын
    • 😊😊😊

      @user-pj9yi5rp9f@user-pj9yi5rp9fАй бұрын
    • ኣሜን 🙏 ኣሜን 🙏 ኣሜን🙏

      @kidist1955@kidist195529 күн бұрын
    • Lĺĺòķķgvvcçghjkhghb Ygg000😮08008oi9auķe😊poop09😊😊😊😅99😊😊😊p0000oo​@@user-pj9yi5rp9f

      @tesfayetakele1723@tesfayetakele172316 күн бұрын
  • እዉነት ነዉ ገብረ ዮሐንስ ገብረ ጻዲቅ አንተን ለመግለጽ ችሎታየ ባይፈቅድም እግዚአብሔር እድሜና ጸጋ ያድልልን የኦርቶዶክስ እንቁ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤😍😍😍❤❤❤🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹

    @atakiltnegash6195@atakiltnegash6195 Жыл бұрын
    • kzhead.info/sun/e9eBfbN8p6h-qKs/bejne.html

      @Jasmine-xs1hi@Jasmine-xs1hi Жыл бұрын
    • ፀጋውን ያብዛልህ ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥልን

      @samigola1344@samigola1344 Жыл бұрын
  • zemare melaikit yasemalin

    @habtamumohammed5516@habtamumohammed5516 Жыл бұрын
    • እባክህ habtamu ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ አድርሰኝ 🙏🥰🥰

      @zake4061@zake4061 Жыл бұрын
  • 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሪ መላክት ያሰማልን

    @user-nl8cx3kn3n@user-nl8cx3kn3n12 күн бұрын
  • እግዚአብሔር አንድ ግዜ የተናገረው እኔም ይሕን ብቻ ሰማው ኀይል የእግዚአብሔር ነው ። ደም ግባትም ይጠፋል በቅፅበት ፣ የከነዳም ይሰበራል ጉልበት ፣ ዛሬን በአለም ብንኖሖንም ባለዝና ፣ ሌላ ቀን ነው ነገ አይሞላምና ። እውነት ነው ሑሉም የከንቱ ክንቱ ነው ከእግዚአብሔር ውጭ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏼 መፅናኜ ውንድሜ ፈጣሪ በሰላም በጤና ያኑርልን ።

    @tighist331@tighist33110 ай бұрын
  • መዝሙሮችህ የልብ እረፍት ናቸው ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

    @meseret8268@meseret8268 Жыл бұрын
    • kzhead.info/sun/e9eBfbN8p6h-qKs/bejne.html

      @Jasmine-xs1hi@Jasmine-xs1hi Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬመልክትን ያሰማልን

    @user-lp7cb5ww7c@user-lp7cb5ww7c5 ай бұрын
  • Amen zemarie melake yasmalen

    @tigistalemayehu8870@tigistalemayehu8870 Жыл бұрын
  • Amen zemare MELAEKIT yasemalen

    @galilatadesse3211@galilatadesse3211 Жыл бұрын
    • እባክሽ galila እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰

      @zake4061@zake4061 Жыл бұрын
  • Amen Amen👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍

    @tsahaytsahay9217@tsahaytsahay9217 Жыл бұрын
    • እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

      @frehiwot27@frehiwot27 Жыл бұрын
    • እባክሽ tsahay እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰

      @zake4061@zake4061 Жыл бұрын
    • @@zake4061 እሼ

      @frehiwot27@frehiwot27 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አጥንት የሚያለመል ጡመ ዝማሬ ነዉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 👏👏👏👏👏

    @bezachanel2516@bezachanel25166 ай бұрын
  • አጥጥ የሚያለመልም የዝማርየ መላክትን ያሰማልን

    @sintayehudawit2930@sintayehudawit2930 Жыл бұрын
  • ያንተ መዝሙሮች ይለያሉ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤

    @selam801@selam8016 ай бұрын
  • በጣም የምወደው ዘማሪ 😍😍😍እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 😍😍😍የሱ መዝሙሮች መጽሐፍ ናቸው 😍😍😍

    @MTeddyLdebele@MTeddyLdebele3 ай бұрын
  • ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ❤❤❤💖💖💖🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ 🙏ኣሜን🙏

    @kidist1955@kidist195529 күн бұрын
  • ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

    @asegedechligaba1137@asegedechligaba11375 ай бұрын
  • ዝማሬ መላክት ያሠማል እድሜና ጤና ይሥጥህ ፈጣሪ

    @sonowaytteref8805@sonowaytteref8805 Жыл бұрын
  • Zimare melaekt yesmealna

    @febhab930@febhab930 Жыл бұрын
  • ተመሠገን ተመሠገን ጌታዬ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏😍😍

    @alemazal-rx5kh@alemazal-rx5khАй бұрын
  • አሜንአሜንአሜንዝማሬመላይክትይሰማልን

    @torwalembay3779@torwalembay3779 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንት ያለምልማል 🙏❤🙏

    @user-cx1wm8wv1x@user-cx1wm8wv1x5 ай бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @user-iz3lk5cz3v@user-iz3lk5cz3v5 ай бұрын
  • አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

    @tegestnegesh365@tegestnegesh3655 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን የልብ መድሀኒት መዝሙር ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ዘመንህ የተባረከ ይሁን❤❤❤

    @fireworkargaw@fireworkargaw5 ай бұрын
  • ዝማሬ መላክትን ያሰማል አሜን

    @enatyekonhye894@enatyekonhye8944 ай бұрын
    • Amen

      @hannamel2083@hannamel2083Ай бұрын
  • እልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሠማልን ነብሥን የሚያረሠርሥ ዝማሬ

    @theuae111@theuae1115 ай бұрын
  • እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏🎤👏👏👏👏👏👏👏🎤🌻🌿🌺🏵💒🙏👏💕🎤🌻🌿🌻🌺🏵አጥንት እሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💕🙏💕

    @user-zl9yd8fy9q@user-zl9yd8fy9q5 ай бұрын
  • Amen amen amen

    @tirhasteklay1801@tirhasteklay1801 Жыл бұрын
    • እባክህ ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ አድርሰኝ 🙏🥰🥰እባክሽ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰

      @zake4061@zake4061 Жыл бұрын
  • የተደበቀ እዩኝ እዩኝ የማይል የእግዚአብሔር እቁ ስወድህ

    @woynitu@woynitu Жыл бұрын
  • ዝማሬ መለአክት ያሰማልን🙏🏽❤️❤️❤️

    @WoinshetAbebe-qy2tz@WoinshetAbebe-qy2tz5 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤

    @roziawoke1301@roziawoke13015 ай бұрын
  • ልዩና ድንቅ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን አሜን 🙏

    @sulamatistube279@sulamatistube2792 ай бұрын
  • Zemarimlketn ysemalen erjum edma yestlen🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @selamsweet6685@selamsweet66859 ай бұрын
  • zmare melaikt yasmalin

    @user-fn4si3hf6i@user-fn4si3hf6i5 ай бұрын
  • እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል፣ተዋህዶሐይማኖታችን፣ለዘላለም፣ትኑርልን፣አሜን፣አሜንአሜን

    @tigistashuma6088@tigistashuma6088 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክቲ የስመዓልና ጸግኡን በረኸቱን የብዘሓልካ ን እግዚኣብሄር ከተመስግን ዝሃበካ ጸጋ ወደር ዘይብሉ እዪ ። ንዞም ዝወደቅናን ዝጠፋእናን ቤዛነ ኩሉዓለም አልዕለና ድለየና ይቅረ በለና ባርኸና። አሜን(3).,፡,።,። ።

    @birktiweldehaymanot1270@birktiweldehaymanot12706 ай бұрын
    • Amen Amen Amen 🙏

      @semenawit8438@semenawit84386 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን

    @amalalam8720@amalalam8720 Жыл бұрын
    • እባክህ ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ አድርሰኝ 🙏🥰🥰

      @zake4061@zake4061 Жыл бұрын
  • እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክ ያሰማልን

    @hanandoom6470@hanandoom64705 ай бұрын
  • Egzaber yemsgen 🥰🥰♥️♥️♥️

    @jerryadan3389@jerryadan3389 Жыл бұрын
  • በኃጢያት ደክሜ ብሆንም ኮልታፋ፤ ድንግል ሆይ ምልጃሽን አድርጊያለሁ ተሰፋ፡፡ እመ- ብርሀን አንች ጠብቂኝ

    @geberemaryamterefe7721@geberemaryamterefe7721 Жыл бұрын
    • እባክህ gabera mareyam ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ አድርሰኝ 🙏🥰🥰

      @zake4061@zake4061 Жыл бұрын
    • Amen❤

      @2BriezDwomen@2BriezDwomenАй бұрын
  • እድሜ እና ጤና ይስጥልን በጣም ነው ምወዳቸ ሁሉንም መዝሙሮች

    @user-lw8ou5ng3u@user-lw8ou5ng3u6 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ነዉ መድሃኔቴ

    @solameneyusolameneyu2963@solameneyusolameneyu2963 Жыл бұрын
    • እባክህ solamenyu ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ አድርሰኝ 🙏🥰🥰

      @zake4061@zake4061 Жыл бұрын
  • በጣም አሪፍ መዝሙር ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @BIRUK669@BIRUK6695 ай бұрын
  • Amen Amen 🙏 🙏 Amen Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

    @dinka9369@dinka9369 Жыл бұрын
    • እባክህ dinka ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ አድርሰኝ 🙏🥰🥰

      @zake4061@zake4061 Жыл бұрын
  • የጥበብ መጀመርያ እግዚኀብሔርን መፍራት ነው ክብር ለአነተ ይገባሐል

    @DaniLaliba-hv3pn@DaniLaliba-hv3pn10 ай бұрын
  • አሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏

    @birqeekabadaa543@birqeekabadaa5436 ай бұрын
  • ''የወይን ግንዱን የተደገፈ ያልፋል ሁሉንም እያሸነፈ" ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏

    @dinkineshalemayehu9893@dinkineshalemayehu98936 ай бұрын
  • Amen Amen Amen zemare mlaenket yasemalen bendeme betena yitebekilen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @promobil5835@promobil58354 ай бұрын
  • አጥንትን የሚያለመልም መዝሙሮች ናቸው ተባረክልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!❤❤❤🙏🙏🙏

    @selammolla3915@selammolla3915Ай бұрын
  • Amen Amen Amen Elllllllllllllllllllllllll zmare melaekt yesmealn

    @desaleberhe5948@desaleberhe5948 Жыл бұрын
    • እባክህ DeSale ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ አድርሰኝ 🙏🥰🥰

      @zake4061@zake4061 Жыл бұрын
  • " እኔም ትውልድ ነኝ ብፅዕት እልሻለሁ እንደ አባቶቼ ስምሽን አከብራለሁ " ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏በፀጋው ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

    @dinkineshalemayehu9893@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
    • Amen amen amen

      @furtunatsgab6666@furtunatsgab6666 Жыл бұрын
    • እባክሽ dinqenash እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰

      @zake4061@zake4061 Жыл бұрын
  • Amen🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❣

    @deginettagesse2114@deginettagesse2114 Жыл бұрын
    • እባክህ deginat ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ አድርሰኝ 🙏🥰🥰

      @zake4061@zake4061 Жыл бұрын
  • Amen amen amen 🤲🤲 zimre malkth y samln

    @firehiwoot2959@firehiwoot2959 Жыл бұрын
  • አሜን❤️❤️❤️💘💘💘💘❣️❣️❣️❣️💚💚💚💚💚

    @fggghjii4311@fggghjii4311 Жыл бұрын
  • አሜን። አሜን። አሜን። ዝማሪ። መላህክት። ያሠማልን

    @sheytemanfuha238@sheytemanfuha238 Жыл бұрын
    • እባክሽ sheyte እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰

      @zake4061@zake4061 Жыл бұрын
  • ውንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏❤️❤️❤️

    @user-ug5sc2jt7c@user-ug5sc2jt7c4 ай бұрын
    • amen amen amen 🙏 ❤❤

      @biruktwethaweltue-ii3nh@biruktwethaweltue-ii3nh2 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤ልበ ብርሃን ዘማሪና አመስጋኝ ነኽ አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን በዕድ ያቆይኽ❤❤❤❤❤❤

    @user-ev3td9ep1j@user-ev3td9ep1j5 ай бұрын
  • ስጋውን ቆርሶ ደሙን አፍሶ የሰጠን እየሱስ የጌቶች ጌታ ነው 🙏

    @user-ip5km1fh1s@user-ip5km1fh1s2 ай бұрын
  • የ በርትዖሚዮስን አይን ያበራ አምላክ ያንተንም ያብራልክ !!!!!!😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    @yonatan8956@yonatan89566 ай бұрын
  • Amen Amen Amen zmarye melaekt yasemaln 👏👏🙏🙏💞💞💞

    @sarkysarky8388@sarkysarky8388 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላክትን ያሰማልን እል ልል ልል ልል👏👏👏👏

    @zenashzenash8778@zenashzenash87782 ай бұрын
  • ሰባኪ ነህ በመዝሙርህ ❤

    @yawrk4047@yawrk4047 Жыл бұрын
  • ዝማሬመላክ የሰማልን

    @user-uw6uf7po3i@user-uw6uf7po3i Жыл бұрын
    • እባክህ ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ አድርሰኝ 🙏🥰🥰

      @zake4061@zake4061 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤

    @hawamohammed8515@hawamohammed85156 ай бұрын
  • እግዚአቢሒር ፀጋዉን ይጨምርላቺሁ ምንያህል መዚሙራቸዉን ስስማ ደስ እደሜለኚ በጊርማ ሙገስ የተሙላ ዚማሪ

    @user-fx8sn4tp4x@user-fx8sn4tp4x Жыл бұрын
  • Zimare melaikt yasemale Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💕💕💕💕

    @sinidugudeta2017@sinidugudeta2017 Жыл бұрын
    • እባክህ sindu ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ አድርሰኝ 🙏🥰🥰

      @zake4061@zake4061 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ል

    @hanagosaye4686@hanagosaye4686 Жыл бұрын
    • እባክሽ hana እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰

      @zake4061@zake4061 Жыл бұрын
    • @@zake4061 ምንም ችግር የለውም 🙏😘

      @hanagosaye4686@hanagosaye4686 Жыл бұрын
  • Ye ewunet, Girum Zimare, Betam miwedih zemar nh, MEDIHANALEM yetebikih, gin yet tefahibin........

    @user-rg1jb2ju8n@user-rg1jb2ju8n2 ай бұрын
  • Zemare Melaekt Yasemalen Zemenek Yebarek Ante Yeortodox Leyou Setota Nek Erejem Edme Ketena gar Temegnehu🙏❤🙏❤🙏❤

    @BEYEDagi-yq4tx@BEYEDagi-yq4tx4 ай бұрын
  • እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    @honor8c614@honor8c614 Жыл бұрын
    • እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰

      @zake4061@zake4061 Жыл бұрын
  • Egezeyabeher yebarekih zemari melaketen tasemalen

    @sanioortega1650@sanioortega1650 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን❤

    @Ja-yu7sg@Ja-yu7sgАй бұрын
  • ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን አሜን

    @user-uh3np9nv5m@user-uh3np9nv5m5 ай бұрын
  • Amennnnnmnmm

    @betibereket5529@betibereket5529 Жыл бұрын
    • ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ቤተሰብ እንሁን

      @araraymezmur959@araraymezmur959 Жыл бұрын
    • እባክሽ beti እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰

      @zake4061@zake4061 Жыл бұрын
    • ​@@araraymezmur959eshi betsb Enhun. Gora beyi

      @semenawit8438@semenawit84385 ай бұрын
    • ​​@@zake4061 eshi Na wendem ,

      @semenawit8438@semenawit84385 ай бұрын
  • ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን

    @netsuhmulugeta1925@netsuhmulugeta1925 Жыл бұрын
    • እባክህ natush ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ አድርሰኝ 🙏🥰🥰

      @zake4061@zake4061 Жыл бұрын
  • ሁሉም መዝሙርህ በጣምነዉ ደስየሚለኝ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እድሜ ናጤና ይስጥልኝ

    @HenokDerej@HenokDerej16 күн бұрын
  • amen😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌

    @user-fb2wo7si8s@user-fb2wo7si8s3 ай бұрын
  • ደጋግሜ ብሰማው ያማልሰለቸው ዘማሪ😊😊

    @emamyemahi9337@emamyemahi93376 ай бұрын
KZhead