በዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ የተዘመሩ በጾም ወቅት የሚደመጡ የንስሀ መዝሙሮች

2021 ж. 8 Нау.
1 317 965 Рет қаралды

Gebreyohannes Gebretsadik | ቤተ ቅኔ - Beta Qene
Ethiopian Orthodox Tewahido Mezmur
#Egnan_Kewededebet
#Yenazretu_Eyesus
#Kekewakbt_Belay
#Kedus_Egziabheir
#Bemiferdewu_Feredubet
#Weynko_Yelachewum
#Leabrham_Endemalewu
#Amlakie_Mekdeshn
#Kemahtsen
#ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
#የንስሃሐ_መዝሙር
#Orthodox_Tewahido
#Gebreyohannes_Gebretsadik

Пікірлер
  • አምላኬ ሆይ በሀጢያት መኖር ሰለቸኝ😢እባክህ ልቤን በቃልህ ስበረዉ😢

    @SelamawitAntneh@SelamawitAntnehАй бұрын
    • 😢

      @deretube@deretubeАй бұрын
  • አንተ የወለደች ማህጸን ትባርክ እመ ብርሃን ቀር ዘመንህ ትባርክ ቃል ስናይ ያስማልን ወንድማችን።

    @yahawiadenay9438@yahawiadenay94382 жыл бұрын
  • አምላካችን ሆይ እኛ ሳንወድህ የምትወደን እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ለዚህ ያደረስከን ይህን እርስ በእርስ የሚያባላንን አጋንንት ከአገራችን አጥፍተህ የአብሮነት ጥያቄያችንን መልስልን

    @jorobeyene9576@jorobeyene95763 жыл бұрын
    • አሜን

      @molamula4826@molamula48263 жыл бұрын
    • እውነት ነው. ቅድስ መፅሀፉን ለምናነብ ሁሉም ትምህርት ነው

      @adeyabebaniguseasfaw8968@adeyabebaniguseasfaw89682 жыл бұрын
    • አሜን የድንግል ማርያም ልጅ መላ በለን

      @haymanotderibe7760@haymanotderibe7760Ай бұрын
  • የማይሰለቹ መዝሙሮችህ ይመስጡኛል ዕድሜህን ያርዝምልን ሺ አመት ኑርልን

    @abiytamire7552@abiytamire75522 жыл бұрын
  • አባት ሆይ የምትከብርበትን ህይወት ስጠኝ ዘመኔ በቤትህ ይለቅ እባክህ

    @biruketsgaye125@biruketsgaye1253 жыл бұрын
  • ምስጋና ለአምላካችን ምስጋና ለክብሩ ምስጋና ለጌትነቱ Ameen

    @eshetutadesse9278@eshetutadesse92782 жыл бұрын
    • amen

      @zemzemzemzem3867@zemzemzemzem3867 Жыл бұрын
    • @@zemzemzemzem3867።ፍእ።።ምም።። ። ።።ኴ። ምም።።።።።።ምምምምምምምሞል። ። ኝ@ 0`9፧80 .8ኣብ¡ |

      @chernetayenew637@chernetayenew637 Жыл бұрын
  • የተቀደስክ ሰዉ እመብርሃን በጥበብ ታኑርክ ዕድሜና ጤና ይስጥክ ወንድሜ የአንተን መዝሙር በሰማሁ ቁጥር ነፍሴ ብርሃን ታያለች አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

    @user-ln7tx5en6l@user-ln7tx5en6l2 жыл бұрын
  • አንተ እኮ ትለያለህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌺🌺🌺💒💒💒✝️✝️✝️

    @amanuelsisay4912@amanuelsisay49122 жыл бұрын
  • ልባችን እንጂ እግራችን ብቻ ወደ እግዚአብሔር አይመላለስ ንቁ አምላክ ምስጋና ይገባዋል በምስጋና የተዘጉ በሮች ይከፈታሉ ምስጋና ለአምላካችን ምስጋና ለክብሩ ምስጋና ለጌትነቱ የድንግል ማርያም አንድያ ልጅ የልባችን በር ያንኳኳል እንክፈትለት።

    @zionalula7738@zionalula77383 жыл бұрын
    • 🙄🙄🙄😭አሜን አሜን አሜን

      @temarngishup3005@temarngishup30052 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @addaagsa6706@addaagsa67062 жыл бұрын
    • Ffffff

      @chachitgdiesign3778@chachitgdiesign37782 жыл бұрын
    • @@temarngishup3005 fuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuffffffuuuuufffffffffff

      @chachitgdiesign3778@chachitgdiesign37782 жыл бұрын
    • Amen yesu Fekade Yehunlgn Ena zegju Nagn Yena Geta

      @zemzemzemzem3867@zemzemzemzem3867 Жыл бұрын
  • ምን ብትመረጥ ነው መዝሙሮቹህ ሁሉ ከስጋ አልፎ አጥንት ይነካል ነፍሴ ሀሴት ታረጋለች መዝሙሮቹህን ስሰማ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ወንድማችን የመዝሙሩ ባለቤት የክብር ክብር ይግባው የድንግል ማርያም ልጅ

    @marymi3472@marymi3472 Жыл бұрын
    • Amen amen amen💒💒💒

      @mazagebrengus5112@mazagebrengus511211 ай бұрын
    • O00⁰

      @user-qu3go4dd5z@user-qu3go4dd5zАй бұрын
    • Betam እኔ እንዳችሁ ይሰማኛል።

      @user-od8ws1ov2s@user-od8ws1ov2s17 күн бұрын
  • ወንድም አለም፣ የጌታችን በረከት ምንጊዜም ካንተ ጋር ይሁን ።ሰላምና ጤና ላንተና ለመላው ቤተሰብህ ይሁን ፣ ልቤን መንፈሴን የሚነኩ መዝሙሮች፣ ምንም የማይሳነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ፣ ዝማሬ መልእክት ያሰመልን፣ አመሰግናለሁ ።

    @bisratyirgou7509@bisratyirgou75092 жыл бұрын
  • ይገርማል መዝሙር ማለት ለካ ስብከትም ትምህርት ጭምር ኖራል በእውነቱ ከዘማሪ ገብረ ዮሐንስ ብዙ ትምህርቶች አሉበት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

    @temarngishup3005@temarngishup30052 жыл бұрын
    • ጸሎትም ....ነው

      @user-dy3jg6mv2q@user-dy3jg6mv2q2 жыл бұрын
    • @@user-dy3jg6mv2q ሀተ

      @melesachewkebede715@melesachewkebede7152 жыл бұрын
    • Zemare melakten yasmalen

      @meseretfekadu919@meseretfekadu9192 жыл бұрын
    • @@user-dy3jg6mv2q aaaàa

      @fisehadegu1344@fisehadegu13442 жыл бұрын
    • @@user-dy3jg6mv2q a aaa

      @fisehadegu1344@fisehadegu13442 жыл бұрын
  • "አለምን የያዙት መዳፎቹ በመስቀል ተቸነከሩ እጆቹ የናዝሬቱ ኢየሱስ አንገቱ ዘንበል ብሎ ቀና አደረገን የደም ዋጋ ከፍሎ....."ቃለ ህይወት ያሰማልን::

    @haileyesusbirhanie3811@haileyesusbirhanie38112 жыл бұрын
    • Amen

      @meski229@meski2296 ай бұрын
    • ✝️😢አሜን

      @sisuhabesha9733@sisuhabesha9733Ай бұрын
  • መዝሞሮቹ አጥንት ዉስጥ ነው ምገቡት ደስስሉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ ወንፍማቺን

    @tgamen8670@tgamen86702 жыл бұрын
    • ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !!!!

      @araraymezmur959@araraymezmur9592 жыл бұрын
    • ቀለ ህይወት ይሰመክ

      @kebebusheltro3629@kebebusheltro36292 жыл бұрын
    • pp

      @leulehassun3075@leulehassun3075 Жыл бұрын
    • @@araraymezmur959 Eshi ney

      @semenawit8438@semenawit8438 Жыл бұрын
    • ​@@leulehassun3075 him, t m,,.zz😅,,😊 ,

      @kidistyohannes332@kidistyohannes332 Жыл бұрын
  • Ygermal sew mezmur eysema syalks ygermgn nber😢 አንደኛ ሆኜ አረፍኩት። ያንተን መዝሙሮች ከሰማው የማላውቀው ስሜት እየተሰማኝ ማልቀስ ስራየ ሆኖዋል።እግዛአብሄር ፀጋህን ያብዛልህ። አሜን

    @mekdelawitbayer9145@mekdelawitbayer91452 жыл бұрын
  • ልብን የሚያድስ መዝሙሬች በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ገብረ ዮሐንስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልልን በጣም እጅግ ድንቅ መዝሙሮ ናቸው አቤቱ ጌታ ሆይ ሀገራችንን ኢትዮጵያ እና ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ጠብቅልን

    @user-rw7mo1ej1o@user-rw7mo1ej1o2 жыл бұрын
  • ብሰማ ብሠማ አልጠግብም መምህር ያተ መዝሙር እረድም እድሜ በጤና አብዝቶ ያድልልህ ልዑል እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት የሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያለአገልግሎት ዘመንህ ያቆይልን ኑ የተዋህዶ ልጆች በቅንነት ቤተሠብ እንሁን

    @kidestdesta1806@kidestdesta18062 жыл бұрын
  • ምን አይነት ተፈጥሮ ነው እንዴት ያለ ልሳን ነው ይሄ ይገርማል መርጦ ለመስማት አንኳን አልተቻለኝም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @yetmwerklove7846@yetmwerklove78462 жыл бұрын
    • It's Truly appreciate from my deepest condolences me Thanks God

      @EtHewan@EtHewan2 жыл бұрын
  • ውድ ወንድምአለም ሆይ አንደበትክን ስላሴዎች ይባርኩልክ

    @zenash4659@zenash46593 жыл бұрын
    • እግዚአብሄር ይባርክህ

      @amsalegebregziabher2749@amsalegebregziabher27492 жыл бұрын
    • Aman

      @mobitech5949@mobitech59492 жыл бұрын
  • በእዉነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርክህ ስለ መዝሙሩ የመዝሙሩ በለቤት የሆነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    @mahiratasifao2831@mahiratasifao28312 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር አምላክህ ሲመርጥህ እንዲ ነው በእድሜ በጤና ያቆይልን ዘማሪያችንን 🙏🙏

    @helenhusen5822@helenhusen58222 жыл бұрын
    • ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !!!!

      @araraymezmur959@araraymezmur9592 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🕯🕯🕯🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እምየንም ሰላማን ይመልሥል ለህዝባችንም ፍቅር አንደ ነትን የሥጥልን🌷🌷🌷💒💒💒💚💛❤

    @user-cz3nu2mj4l@user-cz3nu2mj4l2 жыл бұрын
  • your prayerful voice calls every person to love and thanksgiving

    @ancineshsalomon9320@ancineshsalomon9320 Жыл бұрын
  • Ufff yhen mezmur sadamt kdase hulu yaskedesku new yemimesleq !Abetu temesgen kalehiwet yasemaln Amen 🙏

    @rozatadese5474@rozatadese54742 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    @geninazireth4662@geninazireth46622 жыл бұрын
  • ዝማሬ መልእክት ያስማልን ውንድምችን እግዚአብሔር አምላክ እርጆም እድሜ ጤን ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጆ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺⛪⛪⛪🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    @edilynalingog8062@edilynalingog80622 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን የአግልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ ይቀድስ አሜን🙏🙏🙏

    @wubafreyohannes3193@wubafreyohannes31933 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    @keralemmengistu1084@keralemmengistu10842 жыл бұрын
  • ዝማሬመላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ፆሙ የበረከት ይሁንልን ለንስሀ ሞት ያብቃን አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏

    @procell803@procell8032 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዘማሪ ገብረዮሀንስ ገብረ ስላሴ ተባረክልን በቤቱ ያቆይልን እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን ተባረክልን

    @ritatadesse4224@ritatadesse42242 жыл бұрын
  • መፅናኛዬ ማልሰለቸዉ መዝሙር። እመቤቴ ማርያምአማላጅቱ እንደቸርነቱ ብቻ እንደሆንልን አማልጂን ፊቱን ወደ ኢትዮጵያ ምድር ይዞርልን ዘንድ 🙏🏿 አሜን

    @tighist331@tighist331 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤❤❤❤

    @temesganamlaka@temesganamlaka10 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ሲከፋኝ የአንተን መዝሙሮች ሳዳምጥ ከጭንቀቴ እድናለሁ 😭😭😭🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ።

    @amentube6132@amentube61322 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አቤቱ መረን ይቅር በለን ዝማር መእላእክት ያሠማለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲😭

    @fghuiuhhu9115@fghuiuhhu91152 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን የአግልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ

    @hiwinani7865@hiwinani78652 жыл бұрын
  • እልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤🙏ያገልግሎት ዘመንክን እመብርሀን ትባርክልክ ❤❤🙏🙏 ❤❤🙏

    @kal5287@kal52873 жыл бұрын
  • የኔ ጌታ ክብርና ምስጋና ላንተ የሁን

    @tegestnegesh365@tegestnegesh365 Жыл бұрын
  • be ewnet miyaregaga zimare new bezmarew ye kibr nigus amlakachin yikber yimesgen!!! zimare meleaktn yasemaln

    @mastewalbelew6063@mastewalbelew60632 жыл бұрын
  • ወንድሜ መድሀኒአለም ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤናን ይስጥህ ከውስጥ የማይወጣ ልብን የሚመስጥ መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን አሜን

    @user-rv4jx6to9r@user-rv4jx6to9r2 жыл бұрын
  • አጥትን የሚያለመልም መዝምሮች ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

    @hamiyekal241@hamiyekal2412 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹህን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን

    @getachewghirmay9882@getachewghirmay9882 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

    @martabogale9698@martabogale96982 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን lbe tenka maryamn i can't

    @AbenezerNega-tq7oj@AbenezerNega-tq7oj21 күн бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባታችን

    @sarayedingllijisara7713@sarayedingllijisara77132 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን የማይጠገቡ መዝሙሮች እድሜና ጠና ይስጥክ ❤❤❤❤❤

    @Algu-jr2gg@Algu-jr2gg13 күн бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

    @solami4708@solami47082 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህራችን

    @mebratsntayehu8843@mebratsntayehu88432 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ዘማሪ መልእክት ያስማልን ስላምክ በክርስቶ ብዝት ይበልልንንንንንንንንንንንንንን እማይጠገብ መዝሙር

    @user-bv6iw1ot4j@user-bv6iw1ot4j2 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ገብረ ዮሐንስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ስጥልን የኔ አባት♥

    @user-gy2th1jt3f@user-gy2th1jt3f2 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላክ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ አሜን አሜን አሜን

    @tsebeiuariga6641@tsebeiuariga66412 жыл бұрын
  • መዝሙሮችክ ተደምጠው የማይጠገቡ እድሜና ጤና ይስጥከ

    @Algu-jr2gg@Algu-jr2gg13 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲

    @goofygoofy3968@goofygoofy39682 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀገጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

    @dawitekidane6099@dawitekidane60992 жыл бұрын
  • zimare melakt yasemalen

    @user-td1yk1jv7y@user-td1yk1jv7y2 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሥማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ ❤❤❤😢😢

    @ErmiyasDesta-fb1lo@ErmiyasDesta-fb1lo13 күн бұрын
  • በእውነት. ለወንደማችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነት አሜን 🇪🇹🇪🇹⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

    @user-bh9kk3tk7i@user-bh9kk3tk7i2 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋው ይብዛልህ 🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    @user-rt7il8ew5c@user-rt7il8ew5c2 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @tsebelutemuari2056@tsebelutemuari20562 жыл бұрын
    • ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !!!!

      @araraymezmur959@araraymezmur9592 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲አቤቱ አምላካችን የእትዮጵያ ሰላሟን ያምጣል።

    @betigebeyehu2171@betigebeyehu21712 жыл бұрын
  • Amen Amen Amen zemare melayiketn yasemaln elelelelelelelele wendemachn shi amet nurilen

    @sabontuuinatalaahayileorom8446@sabontuuinatalaahayileorom84462 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን የማይጠገቡ መዝሙሮች እድሜና ጠና ይስጥክ ❤❤❤❤❤ 35:41 35:44

    @Algu-jr2gg@Algu-jr2gg13 күн бұрын
  • በእውነት መዝሙሮችህ የማይጠገቡ እግዚሃብሄር አምላክ ያገልግሎት ዘመንሀን ይባርክህ

    @tigsttigst4241@tigsttigst42412 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ

    @lidiyanegash5297@lidiyanegash52972 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን💚💛❤

    @tig.ssemeneh7836@tig.ssemeneh7836 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይበርክ

    @abbaytrufat@abbaytrufat2 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእከት ያሰማልን፣ በዚህ በችግር ሰዓት መዝሙርህ እግዚአብሔርን መማፀኛ ነው ፡፡ እድሜ ከጤና ጋር፡፡ አገራችንን ሰላም ያድርግልን፡፡ ውድ ለሆነችው አገራችን የተሰውቱን ነፍስ ይማርልን፡፡ የተቸገሩትንም ያስታውስልን፡፡

    @almazmekonnen6386@almazmekonnen63862 жыл бұрын
    • ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !!!!

      @araraymezmur959@araraymezmur9592 жыл бұрын
  • አሜንን. ዝማሬ. መላክ. አጥንትን. የሚያረሠርዝ. ዝማሬ ይሁንልን

    @ganeetasifa2083@ganeetasifa20833 жыл бұрын
  • ❤❤❤❤

    @abygamezone@abygamezone Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    @ThugLife-sg1tz@ThugLife-sg1tz2 жыл бұрын
  • እግዚሐብሔር የስጠክን ፀጋ ጨምሮ ያብዛልህ

    @alemayehutilahun1182@alemayehutilahun11822 жыл бұрын
  • ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አጥት የሚያለመልም መዝሙር

    @gidaychawit316@gidaychawit3162 жыл бұрын
  • ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

    @user-kd2te7hr5c@user-kd2te7hr5c2 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። የመንግስቱ ሰው ይበልልን

    @kemekem6556@kemekem6556 Жыл бұрын
  • አሜንአሜንአሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያግልግሎት ዘመንህ ይባርክልን ፅጋው ያብዛልህ

    @nigistiwelegbrel2353@nigistiwelegbrel23532 жыл бұрын
  • Kale hiwot yasemalen! Ejig yemimest mezmur! Ye Agelglot gizehin yibarklen!

    @mekdeseshetie9548@mekdeseshetie95482 жыл бұрын
  • ዝማሬ፡መላህክት፡ያሠማልን፡የማይጠገብ፡መዝሙሮችህ፡ሁሉ

    @shebreshebre2952@shebreshebre29522 жыл бұрын
  • በእዉነት ለንስሐ የምያበቃ መዝሙር ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን😭😭😭😭

    @user-ii1bb6si9x@user-ii1bb6si9x2 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ነእውነት ደስ ሲል

    @user-ye7gi7oh4b@user-ye7gi7oh4b2 жыл бұрын
    • ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !!!!

      @araraymezmur959@araraymezmur9592 жыл бұрын
  • Egziabher agerachinin selam yadirgiln.

    @etagegnewoldeyes2597@etagegnewoldeyes25972 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምህራችን በእውነት በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ፀጋውን ያብዛልህ እደሜ ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን

    @sgxgfdhfg4116@sgxgfdhfg41162 жыл бұрын
  • እልል አሜን፫ ወደቤትህ ልግባ ስንቱን አለፍነዉ ክበርልን

    @genetdubei9894@genetdubei98942 жыл бұрын
  • Zimare melaiktin yasemaln yagelgilot zemen fetari yibark amen amen 🙏 🙌 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

    @user-re1ld3pi6h@user-re1ld3pi6h22 күн бұрын
  • Aaname aname 💒✝️💒✝️💒🤲🤲🤲😭😭😭

    @samerabuzuualamuusamera7633@samerabuzuualamuusamera76332 жыл бұрын
  • መንፈሴ ይታደሳል መዝሙር ስሰማ ጌታ ሆይ ቃልህ ሕይወቴ ነው ተመስገን

    @hirutgetnet6377@hirutgetnet6377 Жыл бұрын
  • zemare yohanes melakete yasemalen yGermal amlakahen leghasell mekera sekay ytkbel lebet fikeron slGltseklet 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭amlak edemana tena abezetuo ysetilen zemnhi ybarkew🤲🤲🤲🤲🇪🇹🕊🙏🏿🙏🏿

    @hdhtufd2556@hdhtufd25562 жыл бұрын
  • ግሩም ነው በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

    @yonasamare411@yonasamare4112 жыл бұрын
  • Amen amen amen

    @almaztola7873@almaztola7873 Жыл бұрын
  • ወይን እኮ የላቸውም ብለሽ የጠየቅሽልን፣ የቤታችን ውበት ነሽ ማርያም እናታችን፡፡ የሚጐለን ብዙ ነው ልገሪልን ለልጅሽ፣ አንገት አያስቀልስም የእናትነት ልመናሽ፣ ፊትን አያስመልስም ሃይልን ያደርጋል ፀሎትሽ፡፡ ልብን ደስ የሚያሰኝ ዝማሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን! ልብን እርግት የሚያደርግ መዝሙር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!! እግዚያብሄርን ይመስገን!!

    @alemakefmengistu463@alemakefmengistu463 Жыл бұрын
  • አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዘማሪ ማለክት የሰማልን አግዛበር

    @masiteferatefera4446@masiteferatefera44462 жыл бұрын
  • አሜን ተባረክ ልሳነ ወርቁ ወንድማችን።

    @yeshiembetabebe987@yeshiembetabebe9872 жыл бұрын
  • Zimare melaikt Yasemaln tebarek

    @ruhamaasfaw7709@ruhamaasfaw77092 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ቀሪ ዘመንኦ ይባረክ ፀጋ በረከትኦ ይደርብን።

    @vironicalastquaian938@vironicalastquaian9382 жыл бұрын
  • Zmare melaekt yasemaln ufff Hiwet new kalu 💚💛❤🙏🙏🙏

    @kidankifle9671@kidankifle96712 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላክ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ

    @LoveLife-qw8xs@LoveLife-qw8xs2 жыл бұрын
  • ድምፁን በመስማት እያንዳንዱ ሰው ስለ ጌታ እና ስለ ምስጋና ያስባል

    @ancineshsalomon9320@ancineshsalomon9320 Жыл бұрын
  • Amennnn amennn amennnn ,,,,zemare melaekite yasemaleg bebetwu yatinahi wedme

    @mssjoynab6435@mssjoynab64353 жыл бұрын
    • 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

      @zarituzawuduu126@zarituzawuduu1262 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ያግሎገልዎትን እድሜ ያርዝምልን አሜን፫🙏💒

    @hkeesam4008@hkeesam4008 Жыл бұрын
  • ወንድማችንዝማሬመላእክትያሰማልን

    @yemsrachbirhanu9778@yemsrachbirhanu97782 жыл бұрын
  • ዝማሬ ማላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ አዳሚጬ አልጣግብ አልኩኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤💒🇪🇹

    @kokobegerma4839@kokobegerma48392 жыл бұрын
  • አሜን+3❤❤❤

    @hiwotdesta7859@hiwotdesta7859 Жыл бұрын
KZhead