"ድል አለ በስምህ" - ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ ቁጥር 1 ቪሲዲ - Gebreyohannes |

2020 ж. 31 Жел.
7 047 550 Рет қаралды

@-betaqene4118
#orthodox_tewahido
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ዝማሬ
#ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
#ድል_አለ_በስምህ
#እርሱ_ነው_እግዚአብሔር
#ዘፀአት_ነው_ለህዝቡ
#እኔም_ትውልድ_ነኝ
#መድኅኔዓለም_ስምህ_ገናና
#ኢየሱስ_ልበል_ኢየሱስ
#የፃድቅ_ሰው_ፀሎት
#ኃይል_የእግዚአብሔር_ነው
#ቸሪቱ_አማላጅቱ
#ኃያሉ_ሚካኤል_ድንቅን_አደረገ
#እውነት_ነው_አዋ_እውነት_ነው
#በቤተልሔም_ድንግል_ወለደች
#አብ_የተከለው
#ስለወደደኝ_አዳነኝ
#orthodox_tewahido
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ዝማሬ
#ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
#ድል_አለ_በስምህ
Ethiopian Orthodox Tewahido song by Gebreyohannes Gebretsadik
#Hiwot_Newu
#ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
#Nu_Enawedesat
#Orthodox_Tewahido
#Eyesus_Lebel_Eyesus
#gebreyohannes_gebretsadik
#Amalagitu_Hoyi
#ኢየሱስ_ልበል_ኢየሱስ
#Natanem
#Bebzu_Kibr_Nu_Enawedesat
ቤተ ቅኔ በቅዱስ ራጉኤል መንፈሳዊ መዝሙር ቤት የተሰሩ ስራዋችን ለማቅረብ ህጋዊ መብት ያለው ብቸኛ ቲዩብ ነው::
@-betaqene4118 is the only channel that has exclusive rights to present the works of St. Raguel Songs records.
Ethiopian Orthodox Tewahido song.

Пікірлер
  • መድሃኒአለም ብየ የማላፍርብህ ከልጅነቴ ጀምሮ እናት አባት እህት ወንድም ሁነህ እያኖርከኝ ያለህ ሁሉም ነገሬ መመኪያየ ክብር ምስጋና ይግባህ፣ አሁን ደግሞ በትዳር በልጅ ባረከኝ፣ ከእድሜየ በላይ አከበርከኝ ሞገስ ሆንከኝ፣ ስወልድ እንኳ ዘመድ እንደሌለው ሰው አይደለሁም፣ እኔን የጠበቀ አምላክ ይጠብቃችሁ።

    @lovelet0124@lovelet01248 ай бұрын
    • 😢😢😢አሜን ፫❤

      @user-oc9ws1jx9q@user-oc9ws1jx9q3 ай бұрын
    • አሜን። ልጅዎን ትዳርዎን በፍፁም ፍቅሩ ይባርክልዎ።

      @africaini4892@africaini489229 күн бұрын
  • በእውነት አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ነው ዝማሬ መላክት ያሰማልን

    @getachewkassa@getachewkassa5 ай бұрын
  • ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ።

    @yeshihareggebrehiwet7932@yeshihareggebrehiwet7932Ай бұрын
  • ኢትዮጵያውያን በጣም እውዳችው ኣለሁ የቀረ ግዜያችን ብፍቅር የንሩን እግዚአብሔር ወንድማቹ ኤርትራዊ ነኝ ከእግዚአብሔር የላቹ ፍቅርር የስቀናኛል

    @habtitmisgna2130@habtitmisgna21309 ай бұрын
  • እናትና አባት ሆነህ ከልጅነት ጀምሮ እስከአሁን ጠብቀህ፣እናቴም አባቴም የሆንክልኝ አምላኬ ሞገሴ፣ክብሬ፣ንጉሴ በስምህ ድል የማደርግብህ አምላክ ስምህ ከዓለም ዳርቻ እስከ ዓለም ዳርቻ ለዘለዓለም ከፍ ይበል!

    @temesgenalemtsehay5354@temesgenalemtsehay5354 Жыл бұрын
    • Amen 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

      @rahelseifu9294@rahelseifu9294 Жыл бұрын
    • Amen amen egzihaber yebarki

      @alemayehumekuria@alemayehumekuria Жыл бұрын
    • ​@@rahelseifu9294 ጰ

      @shfitijordan8314@shfitijordan8314 Жыл бұрын
    • Amen Amen me too ❤🙏🙏🙏🙏

      @selamwitaddis8381@selamwitaddis8381 Жыл бұрын
    • ​@@shfitijordan8314 ኡችጅፍክፎፍጻኡፍ

      @selamazene49@selamazene49 Жыл бұрын
  • በጣም የምወደው ዘማሪ ጌታ ይባርክህ

    @almazlemma9244@almazlemma924420 күн бұрын
  • ተመስገን ተመስገን ተመስገንእልልልልልልልልልልልልልልልል❤👏

    @MmMm-ls9iy@MmMm-ls9iy5 ай бұрын
  • በርታልን በጣም ነው የምኖድክ

    @xxxtentaclon5279@xxxtentaclon52792 жыл бұрын
  • ዘመንህ ዩባረክ የመንፈስ እርካታ ዪሰጠኛል መዝሙሮችህ በሙሉ 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    @faywerke8196@faywerke81964 ай бұрын
  • አንተ ግን ያው አንተ ነህ በሁሉም ትፀናለህ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-eq3ih4uh2n@user-eq3ih4uh2nАй бұрын
  • ይህን ዘማሪ ሳየው በእግዚአብሄር ቸርነት ሁሌም እገረማለሁ። አመሰግነዋለሁም ገብርዬ በዝማሬዎችህ ተባርከናል ተፈውሰናል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤❤

    @Loura2712.@Loura2712.7 ай бұрын
  • እየሱስ በስምህ ያላላፈነው የለም ድል አለ በስምህ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል❤❤❤😢።

    @Muna-bn7rx@Muna-bn7rx10 ай бұрын
  • ዝማሬ ማለአክት ያሰማልን ከብር ለመዳንያለም ይሁን ❤❤🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    @martasafa7325@martasafa73255 ай бұрын
  • Fetari Yehenen Yetebarek Andebet Selesetek Jeber Mesgana Yedresew Erejim Edme Ketena Gar Yestek Bebetu Yakoyek❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤

    @BEYEDagi-yq4tx@BEYEDagi-yq4tx5 ай бұрын
  • የኔ አባት የማያልፈውን አሣለፍከኝ ሥምህ ለዘላለም ከፍ ይበል

    @user-el7xh5df2c@user-el7xh5df2c5 ай бұрын
    • ❤❤❤

      @mowdedblayeblaye5739@mowdedblayeblaye57393 ай бұрын
    • amen ennm yasalfgn kebdognal@@mowdedblayeblaye5739

      @thomasmengesha9053@thomasmengesha90533 ай бұрын
  • በእውነት አጥንት የሚያለመልም መንፈስን የሚያድስ ጥዑመ ዝማሬን ያሰማልን❤

    @tal254@tal2545 ай бұрын
  • በውነት በጣም ክፍቶኝ ነበርና ይሄን መዝሙር ሁሉን ሳዳምጥ የማላቀው ደስታ ተሰማኝ ክብር ለናትና ልጅ እርተዶክስ መሆን መታደል ነው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ቅድስት አርሴማ ሚስጥረኛዬ እናቴ ድንግል ማርያም ጠባቂዬ❤❤

    @kssaksaksakssaksaksa6240@kssaksaksakssaksaksa62403 ай бұрын
    • Pretty much to teaddså it doesn't matter to me I at e ER to tea arrrrtt do gree me rß

      @d-max3462@d-max34622 ай бұрын
    • Pretty much to teaddså it doesn't matter to me I at e ER to tea arrrrtt do gree me rß

      @d-max3462@d-max34622 ай бұрын
  • Egziabeher demetsehin yibarikewu ewuntiimi be egziabeher diilli allee ameen.

    @user-xk4kp3pb3f@user-xk4kp3pb3f4 ай бұрын
  • በእውነት በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤

    @user-ol2nf6qo3w@user-ol2nf6qo3w2 ай бұрын
  • "ድል አለ" ስምህን ጠርቼ አፍሬ አላውቅም ክብርን ሁሉ ናንተ አምላኬ ጌታዬ መድሃኒያለም🙏🙏🙏🙏

    @topman7504@topman7504 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አገረ ህይወት መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን ❤❤❤

    @user-od4ty9jx2p@user-od4ty9jx2p4 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። እልልልልልልልልልልልል

    @ethiopiatadese4479@ethiopiatadese44792 ай бұрын
  • እንኳንም የንጉስ እና የንግስት ልጂ ሆኩ🤲🤲🤲

    @user-rt7ky7ep6e@user-rt7ky7ep6e2 жыл бұрын
  • ሁፍፍፍፍ መታደል ነው እናትና ልጅን ማገልገል እንዲሁም መመረጥ

    @wsaewdss1413@wsaewdss14132 жыл бұрын
    • አሜንአሜንአሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ደስ የምል መዝሙሩ ነው እግዚአብሔር ፅጋዉ ያብዛልህ

      @nigistiwoldegbrelms1433@nigistiwoldegbrelms14332 жыл бұрын
  • "ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ /2/ ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስልህ ባሕር ይከፈላል መድሐኒአለም ስልህ" እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

    @dinkineshalemayehu9893@dinkineshalemayehu98939 ай бұрын
  • ❤❤❤❤ medanialem kibru yisfa 🙏🥰

    @sasahulishamsalu8281@sasahulishamsalu82815 ай бұрын
  • አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏 በቤቱ ይጠብቅህ አሜን🙏

    @dinkineshalemayehu9893@dinkineshalemayehu98932 ай бұрын
  • ኣሜን የሚካኤል ኣምላክ ይክበር ይመስገን። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።

    @user-k913@user-k9134 ай бұрын
  • ቃለህይወት ያሰማልን ዘማሪ ገብረዮሃንስ🙏

    @Ethiopia1st2nd3rd@Ethiopia1st2nd3rd6 ай бұрын
  • Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-lp4yi5yr3g@user-lp4yi5yr3g8 ай бұрын
  • Yene abat besdet yaluten lejochehen ledejeh abekachew beyalubet botam ante becherneteh ena bemeherteh tebekachew❤

    @user-wk6wz9ky9r@user-wk6wz9ky9r3 ай бұрын
  • ያርጃል ያለም ዝና ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በቤቱ ያፀናህ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዝልህ

    @martakiflom5337@martakiflom53375 ай бұрын
  • Amen Amen Amen zemare malakt yasemalen 💗💗💗💗

    @dontwoorybehappy8865@dontwoorybehappy88652 жыл бұрын
  • የስደት መፅናኛ መዝሙር በእዉነት ዝማሬ መላእክትን የሰማልን

    @user-xv2if4yw6c@user-xv2if4yw6c Жыл бұрын
  • Amen Amen Amen 🙏 zimare Melak Yasemaln 🙏

    @binyamkifle7720@binyamkifle77202 жыл бұрын
  • ዝማሪዬ መላክት ያሰማልን የውሰጥ ብራሀን የብርካልክ የኔዬ ወንድም ዝማሪዬ መላክት ያሰማልን ኑርል የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጥክ

    @memeke5620@memeke56202 жыл бұрын
    • ዝማሪ መላይክት ይሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

      @getahnsisaysuper1240@getahnsisaysuper1240 Жыл бұрын
  • ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስልህ ባህር ይከፈላል መድሀኒያለም ስልህ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 👏👏👏

    @user-ul4oo4pn9k@user-ul4oo4pn9k2 жыл бұрын
    • Amen

      @kidusyoseph190@kidusyoseph1902 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን👏👏👏

      @user-er7im4mz9h@user-er7im4mz9h2 жыл бұрын
    • Hey

      @motivationalvideo3855@motivationalvideo38552 жыл бұрын
    • Awo dili ale besmehe Dili ale beqalihe Terarawo yenadal Amanueli slihe.........

      @birktiweldehaymanot1270@birktiweldehaymanot1270 Жыл бұрын
    • Zimare melaekt yasemalin wenidimachni

      @birktiweldehaymanot1270@birktiweldehaymanot1270 Жыл бұрын
  • Kalehywetn yasemaln amen amen amen

    @user-pq2td2ns6k@user-pq2td2ns6k2 ай бұрын
  • የዘላለም መንፈሳዊ እርካታ የሚሰጥ ፣በእምነት እንድንጸና ፣ከእግዚአብሔር የሚያቀርብ ዝማሬ ነው እናመሰግናለን

    @tesfayberhanu5674@tesfayberhanu5674 Жыл бұрын
    • M .

      @estifanosleta9159@estifanosleta9159 Жыл бұрын
    • ​ ❤

      @mesineg4702@mesineg470211 ай бұрын
    • ​l❤❤❤

      @user-io1cu8zd2p@user-io1cu8zd2p5 ай бұрын
    • @@mesineg4702 dddddddddddddddddddddddtrrtrrrrrtrdrtrfrdttffftftdrddftffftfdfdfddfddfdfdffdftdffddddfdfrdddrddfddffdfffddfddffddffffffffffffffdfffffffffffffff

      @TesfayeBekele-dc4wt@TesfayeBekele-dc4wt4 ай бұрын
  • ድል አለ በቃል ድል አለ በስም ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስል ባሕር ይከፈላል ባሕር ይከፈላል መድኃኔ ዓለም ስል እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የምንወድህ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫ ✝️

    @hana967@hana9672 жыл бұрын
    • ደምሪኝ

      @alemtube1150@alemtube11502 жыл бұрын
    • Ewnet yihe zimare demo yileyal. Ene sadamttew libe

      @tewabecheshete7606@tewabecheshete7606 Жыл бұрын
    • V

      @tibebetibebe9341@tibebetibebe9341 Жыл бұрын
    • Became des yelal

      @sisaylemma2942@sisaylemma294211 ай бұрын
  • Bewunet mazmurochu setafetu zemare melakten yasemalen egzaber kare zamnachun yebarkelachew👏👏🙏🙏🙏❤❤

    @tigisttufa6469@tigisttufa64695 ай бұрын
  • Zimari.melakiten.yasemalen.amen

    @yamrotsima710@yamrotsima7104 ай бұрын
  • ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስልህ ብሓር ይከፈላል መዳኒለም ስልህ

    @qaws7708@qaws7708 Жыл бұрын
  • ድል አለ በስምህ ። አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ። 3:34

    @angelabattsse5580@angelabattsse55809 ай бұрын
  • አዎ ድል አለ በስምህ የኔጌታ ስምህን ጠርቼ ባንተ አፍሬ አላቅም የኔ መከታ ጌታዬ አምላኬ ሁሉ ነገሬ ነህ ጌታዬ ደጋፊዬ ጠባቂዬ አልንታዬ ቃላት አጣሁልህ🙏⛪

    @user-gz6eb7xy3i@user-gz6eb7xy3i2 жыл бұрын
    • @@Hiyawsim llllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll

      @stretta7440@stretta74402 жыл бұрын
    • @@Hiyawsim llllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll

      @stretta7440@stretta74402 жыл бұрын
    • @@stretta7440 uhn

      @kiddy1382@kiddy13822 жыл бұрын
    • kzhead.info/sun/qrGcetJtsGmeqH0/bejne.html

      @selman456@selman4562 жыл бұрын
    • @ribkaeshete6293@ribkaeshete6293 Жыл бұрын
  • ድል አለ ❤

    @wandiia.g5418@wandiia.g541811 күн бұрын
  • ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድማችን

    @elenikelemu4364@elenikelemu43645 ай бұрын
  • አሜን ጌታ እየሱስ የጌቶች ጌታ፣የንጉሶች ንጉስ፣የአማልክት ሁሉ አምላክ ስምህ ይባረክ። አሜን ይሄ ነው ዝማሬ ለባለቤቱ ለሚገባው ጉልበት ሁሉ ሊሰግድለት፣አንደበት ሁሉ ሊያመሰግነው የተገባ ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነ ስም እየሱስ!

    @buildingfuture9797@buildingfuture97972 жыл бұрын
  • ዘማሪ ዮሐንስ እንደ ሁሉም መዝሙርህ ይኸም የሕይወት ምግብ ነው የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው ይህን ፀጋ የሰጠህ እግዚያብሔርም የተመሰገነ ይሁን

    @tsehaytefera7645@tsehaytefera76452 жыл бұрын
    • kzhead.info/sun/l6iiYq5tpH-jbH0/bejne.html

      @wollo501@wollo5012 жыл бұрын
  • ዝሜሬ መላይክት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክ

    @destayemer5292@destayemer5292 Жыл бұрын
  • ተመስገን አባቴ ጠብቀሕ ያሳድከኝ

    @tighist331@tighist3315 ай бұрын
  • እልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን።እልልልልልልልልልልልልል

    @SenaitHailuTessema@SenaitHailuTessema2 жыл бұрын
    • አሜን... እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡

      @Hiyawsim@Hiyawsim2 жыл бұрын
  • እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን

    @user-fg1vo1xm4i@user-fg1vo1xm4i2 жыл бұрын
  • ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያበዛል❤

    @user-wm4kp9fb1r@user-wm4kp9fb1r4 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ምላኬ እንዴት ላምሰገነህ ለእኔ ብዙ አድርገህልኛልና ተመስገን አምኬ

    @selam6991@selam69919 ай бұрын
  • መታደል የታደለ አንደበት በዚህ የተዋበ ድምፅ ፈጣሪን ማመስገን

    @zewditunegatu761@zewditunegatu7612 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን !!!!!!!! ውድ ኦርቶዶክሳዊያን subscribe በማድረግ ቻናላችንን ተቀላቀሉ ፡፡ kzhead.info/tools/-ITUoC66jqRj6XGtV3Fj9Q.html

      @soliyanamekuria7060@soliyanamekuria70602 жыл бұрын
  • የድንግል ልጅ የእናትህ ፍቅሯ በልቤ ውስጥ ዘላለም እንዲኖር ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን...አሜን

    @emawayshakele3883@emawayshakele38832 жыл бұрын
    • የድንግል ልጅ የእናትህ ፍቅሯ በልቤ ውስጥ ዘላለም እንዲኖር ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን...አሜን

      @hanamariamwalelgn9330@hanamariamwalelgn93302 жыл бұрын
    • kzhead.info/sun/l6iiYq5tpH-jbH0/bejne.html

      @wollo501@wollo5012 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @tgethio6945@tgethio69452 жыл бұрын
    • kzhead.info/sun/qrGcetJtsGmeqH0/bejne.html

      @selman456@selman4562 жыл бұрын
    • Amennnnnnn

      @hewanyeadam3852@hewanyeadam38522 жыл бұрын
  • It is very nice mezmur god keep you

    @tizitayeshitila8447@tizitayeshitila84479 ай бұрын
  • 😭😭😭amen amen amen zemar melak yasemlen🙏🙏🙏

    @hanank.e584@hanank.e5842 жыл бұрын
  • ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ለዘላለም ትኖራለች

    @esubalewtegegn6056@esubalewtegegn60562 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን የኔ ጌታ ሁሉ ነገር ነህ አባቴ አዎ ድል በስምህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @samrayoutube7826@samrayoutube7826 Жыл бұрын
  • ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ !!

    @woynshetzewudu1919@woynshetzewudu1919 Жыл бұрын
  • ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን የሀ መዝሙር ሳልሰማ ውየ ኣላውቅም ሁሉም ግዜ ድብር ስለኝ ያፅናኛል⛪⛪⛪⛪⛪💒💒💒💒

    @user-tl4kd3uq8w@user-tl4kd3uq8w Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላይክትን ያስማልን የምወደው. መዝሙር😥😥 የምወደው ዘማሪ እርጂም እዲሜና ጤና ይስጥልን የኛ እንቁ የተዋህዶ ልጂ🙏🙏😍😍😍😍

    @ruhamabarkot4802@ruhamabarkot48028 ай бұрын
  • Egziyabehare erajem edema yesetehe mazurochu nabisen maregaga melamlem naw egziyabehare ethiopian yebareke selamune yawredelen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤

    @sarabafkadu6213@sarabafkadu62135 ай бұрын
  • Zemare malaykit yasemalin,nebisin yemisdesit mezimur embetachin tibarkh ❤

    @user-do4to8vt8v@user-do4to8vt8v5 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ እያንዳንዱ መዝሙሮችህ የልጅነት የቤተክርስቲያን ትዝታዎቼን ያስተወሰኝና ያስለቅሳኛል አምላካችን ሆይ በምህረትህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ጦርነትንና የጦርነት ዜናን ለምስግን ህጻናት ብለህ ከአገራችን አጥፈልን እኛንም በሰላም ለዳጅህ አብቃን ስደት ላይ የምትገኙ እህት ወንድሞቼ የእመቤታችን ምልጃና ጸሎት ከእናንተ ጋር ይሁን ሁልጊዜም በጸሎታችሁ አስቡኝ ዎንድማችሁ ሀ/ማርያም ነኝ

    @user-ju7zp4zz2v@user-ju7zp4zz2v2 жыл бұрын
    • እግዚአብሔር ያስብህ ሁላችንም ለደጁ ታብቃን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሀገራችንም ስላም ፍቅር ይሁንልን

      @user-bu2ly2td1t@user-bu2ly2td1t Жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @mahiyimesgen8981@mahiyimesgen8981 Жыл бұрын
  • ድል አለ በስምህ ይገልጸኛል የኔ ጌታ

    @lemlemamanuel7222@lemlemamanuel7222 Жыл бұрын
  • zemare melakten yasemalen

    @alemzerfzeleke2907@alemzerfzeleke29072 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ረዥም እድሜ የአገልግሎት ዘመን ባርኮ ያድልልን አሜን !!!

    @user-ro5jd1fs8n@user-ro5jd1fs8n5 ай бұрын
  • ተዋህዶ ላረከኝ ጌታ ተመስገን💚💛♥️🙏🙏🙏🙏

    @user-zp1ep7mp4s@user-zp1ep7mp4s2 жыл бұрын
    • 🤲🤲🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️❤❤❤

      @mekdesbeyene8372@mekdesbeyene83722 жыл бұрын
    • በጣም

      @zenashzenash6916@zenashzenash69162 жыл бұрын
  • Amen Amen Amen zemare meleyten yesemaln Egziyabher amalk Ethiopian Ena hezbochan yebark orthodox tewahedo lezelezem tenur 🙏

    @yemimamesfin744@yemimamesfin744 Жыл бұрын
  • my father michael .zmare melaektn yasemaln

    @user-np5dy4hv4t@user-np5dy4hv4t2 ай бұрын
  • ስለሁሉም ነገር እግዚያቤሄር ይመስገን አሜን

    @tezebet9417@tezebet94174 ай бұрын
  • እልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን🙏🙏🙏👈

    @hdhdhxjdbf41@hdhdhxjdbf412 жыл бұрын
  • እንኳን የቅድስት ልጅ እና የልጇ ሆንኩኝ 💚💛❤ እንኳን ኢትዮጵያዊም ሆንኩ የድንግል ልጅ ክብርህ ከፍ ይበል ❤💓💗💖

    @obiyya3372@obiyya33722 жыл бұрын
    • #1የኔ ማር 💚💛💕

      @user-ul4oo4pn9k@user-ul4oo4pn9k2 жыл бұрын
    • እዉነት 🌹 💚💛❤️

      @dagmawimekonnen2103@dagmawimekonnen21032 жыл бұрын
    • @@user-ul4oo4pn9k .. jk

      @edomyihdego2807@edomyihdego28072 жыл бұрын
    • kzhead.info/sun/qrGcetJtsGmeqH0/bejne.html

      @selman456@selman4562 жыл бұрын
    • kzhead.info/sun/g8iOpbKCfpiaooE/bejne.html

      @user-mr6yl9fu5q@user-mr6yl9fu5q2 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜንድል አለመስምህ ድል አለ በቃልህ ባህር ይከፈላል መዳኒያለም ስልህ❤❤

    @user-kl1js3gv8w@user-kl1js3gv8w5 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤ተመስገን

    @ayni1919@ayni19195 ай бұрын
  • እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ባርኮ ይስጥህ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

    @user-mp9gj5sv8g@user-mp9gj5sv8g11 ай бұрын
  • የሀ መዝሙር ሁሉ ግዜ ስተኛ ስተኛ እሰመዋለው እንቅልፍ ኣይወስድም ብሎ እንብይ ብይልኝንም የሀ ለረጅም ስዓት ከሰማው ይወስደኛል እማይ ጠገብ መዝሙር ነው ❤🍀☘️☘️☘️

    @annalizasanchezmartinet9046@annalizasanchezmartinet9046 Жыл бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

      @gizachewbelay6606@gizachewbelay6606 Жыл бұрын
    • ❤❤️💛💚💚💛💚💐💐💐💐💐💐💐🌷💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

      @gizachewbelay6606@gizachewbelay6606 Жыл бұрын
    • ​@@gizachewbelay6606 😅

      @eskedarmamuye1076@eskedarmamuye1076 Жыл бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

      @tizetasolomon187@tizetasolomon187 Жыл бұрын
  • ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢 የኔ ዉድ አባት😢

    @rahafr48Hj-pf7ox@rahafr48Hj-pf7oxАй бұрын
  • ድል አለበስምህ ድልአለበቃለህ ምንአድምለህ አላዉቅም መድሃኔለም ክርስቶስ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወላዲትአምላክ ትጠበቅህ ገብረዮሐንስ ተባረክ

    @smertasefa4179@smertasefa4179 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት የሠማልን

    @user-rz6zh6qf9n@user-rz6zh6qf9n Жыл бұрын
  • አዎ ድል አለበስምህ ዝማሬ መላክትን ያሠማልን

    @zenashetades9288@zenashetades92886 ай бұрын
  • kale heyewote yasemalen 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏🌈🌈🌈✝✝✝

    @solykonjo4773@solykonjo4773 Жыл бұрын
  • ግሩም ነው!!! በእርግጥ ድል አለ በእግዚአብሔር ስም!!! ግሩም ግሩም የእግዚአብሔር ቅባት ያለው ድምጽ ይባርካል በመንፈስ ያነቃቃል እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክልን!!!! ድል አለ..,,

    @jerusalemtegbaru5882@jerusalemtegbaru58822 жыл бұрын
  • ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ፣/2/ ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስልህ፣ ባሕር ይከፈላል መድሐኔዓለም ስልህ።🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏

    @dinkineshalemayehu9893@dinkineshalemayehu98932 жыл бұрын
  • ደናለዉ በስምህ ደናለዉ በቃልክ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-pn4hv5qq6l@user-pn4hv5qq6l2 ай бұрын
  • ዘመን የማይለውጠው የማያስረጀው ሁልጊዜ እንደ፡አዲስ የሚደመጥ መዝሙር፡ ዘማሪው ዘመንህ ይባረክ

    @emaadd4155@emaadd41552 жыл бұрын
    • J

      @sosna3030@sosna30302 жыл бұрын
    • @@Hiyawsim Jjjjjji

      @sosna3030@sosna30302 жыл бұрын
    • J N

      @sosna3030@sosna30302 жыл бұрын
    • @sosna3030@sosna30302 жыл бұрын
    • ኝኢጅ

      @sosna3030@sosna30302 жыл бұрын
  • በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

    @hayemanot5169@hayemanot51692 жыл бұрын
    • 4Rrrrrrrrqt1n bbvhggp 1 XCAAQDEEE3233A`OS0E00E00000

      @wuditumamo6341@wuditumamo63412 жыл бұрын
  • Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel

    @hanatamrat6967@hanatamrat69672 жыл бұрын
  • Zimare melaektin yasemalin ameseginalehu

    @abebayehuwondafrash827@abebayehuwondafrash827Ай бұрын
  • በጣም ልብህ ደሰ የሚያሰኝ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @user-pj5nj8zc2z@user-pj5nj8zc2z2 жыл бұрын
    • አሜን... እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡

      @Hiyawsim@Hiyawsim2 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈልህ።

    @tsehaydegu3259@tsehaydegu3259 Жыл бұрын
  • የእውነት በስም ድል አለ ተመስገን ድል ማድረጊያችን

    @user-li1iq3xi7e@user-li1iq3xi7e4 ай бұрын
  • በጣም እወድሃለሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ

    @user-sz8xm9pw3q@user-sz8xm9pw3q10 ай бұрын
  • Zamani yebarki zemara. Malakten yasmalen🤲✝️❤️❤️

    @gkfhgjdh1631@gkfhgjdh16312 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ በጣም ውስጥን እሚያረሰርስ መዝሙር ነው አብዝቶ ፀጋውን ያብዛላክ ።

    @belayneshemengistumercho1027@belayneshemengistumercho1027 Жыл бұрын
  • 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    @Jamila-nc8xz@Jamila-nc8xz5 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-pn4hv5qq6l@user-pn4hv5qq6l2 ай бұрын
KZhead