🛑 አትቸኩሉ || ምልክት ያላቸው በጎች ለያዕቆብ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2022

2022 ж. 20 Жел.
996 136 Рет қаралды

#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma

Пікірлер
  • የኔ አባት ቃለሄወት ያሰመን የባታችን በረከት ይደርብን እረሜና ጤና ይስጥልን ። አሁን የህቃል ምቃል ይገልፀዋን 👏👏👏🙏🙏👏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏🙏👏👏🙏👏🙏🙏👏👏🙏

    @user-rf3zk1zb4j@user-rf3zk1zb4j9 күн бұрын
    • አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ጌዜወን ያሰረዝምልን አሜን።

      @asegedechheylemeskel7634@asegedechheylemeskel76342 күн бұрын
  • በቀን ድምፅዎትን ካልሰማሁ ትምህርትዎን ካላዳመጥኩ ቅር ይለኛል አባ ረጅም ዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

    @aekuattube@aekuattube Жыл бұрын
    • Me too

      @biniamgjormai@biniamgjormai Жыл бұрын
    • Re mi mi amor ok I'll let her be a as a kid hi to the kids I need a kid and rifati you want me too and rifati namu you want me too I love

      @lidialidia9002@lidialidia9002 Жыл бұрын
    • አባታችንን ማክበር መውደድ ተገቢ ነው ነገር ግን አባታችንን በእንደዚህ አይነት ኮመንት ባንገልጣቸው ጥሩ ነው

      @elenygebru8387@elenygebru8387 Жыл бұрын
    • አባታችንን ማክበር መውደድ ተገቢ ነው ነገር ግን አባታችንን በእንደዚህ አይነት ኮመንት ባንገልጣቸው ጥሩ ነው

      @elenygebru8387@elenygebru8387 Жыл бұрын
    • ወይኔ ልክ እንደኔ

      @kelemlove4937@kelemlove4937 Жыл бұрын
  • የኔ አባት እያሳቀ ሚስተምርው ነገር ማርያምን ማልጠግበው አባት ኑርልን

    @tgaebeb6224@tgaebeb6224Ай бұрын
    • 🎉🎉🎉🎉🎉😂 25:37 25:37

      @user-ww7yu8nl2p@user-ww7yu8nl2p28 күн бұрын
    • እኔስ ሜገርመኝ እሱ አደለ

      @enegudaydag2706@enegudaydag270627 күн бұрын
    • yenewa alesh

      @tsehayenegash8394@tsehayenegash83946 күн бұрын
  • የነዝህ አባት ትምርት የተለየ ነዉ እደጥጥ አባዝተዉ ፈትለዉ ማግ አርገዉ ሸምነዉ የማለብሱ አባት ናቸዉ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን✝️🤲

    @sarasara-wf7bd@sarasara-wf7bd Жыл бұрын
    • ክክክክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂

      @zeritualemu8784@zeritualemu878410 ай бұрын
    • Mene yasekale ewnte eko new

      @nitsuhfikre@nitsuhfikre3 күн бұрын
  • አባታች በእውነተ ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን እናተን የመሰለ እቁ መምህር የሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን፫😢❤❤❤

    @jrresadleedas8876@jrresadleedas88766 ай бұрын
  • በዚህ ክፉ ዘመን እርሰዎን የሰጠን አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት ጸጋወን እድሜዎትን አብዝቶ ያድልልን አባታችን

    @usertadie@usertadie6 ай бұрын
  • እርሶን የሰጠን አምላክ ይመስገነን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

    @habtshman9100@habtshman9100 Жыл бұрын
  • kal hiwot yasemalen yagalegeloten zamanon yibarekelen babetu yakoyelen

    @tafesemamo@tafesemamo18 сағат бұрын
  • እናተን አባቶቻችን የሰጠን ቅዱሰ እግዚአብሔር የመሰገን😭😭😭😭😭😭

    @uaeuae8373@uaeuae8373 Жыл бұрын
  • ኣነስ ኣብዚኣ እንየዉ ኣቦ ክፈትዎም ሓቂ ኣሕልፍ ኣየብሉዋን 👌 ቃል ሂወት የስመዕና ክቡር ኣቦና ዕድሜ ጥዕናን ይሃቦም 💘💘💘

    @hffgtt9869@hffgtt9869 Жыл бұрын
    • አሚን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

      @seadaadem890@seadaadem890 Жыл бұрын
    • ብሓቂ ዋላ ኣነ ብጣዕሚየ ልፎትዮም ማርያምን ተጨኒቀ ተነይረ ናዚኦም ተሰሚዐ ልነብሰየ ልጋገያ😢😢 ነዊሕ ዕድመ ይሃቦም ❤👏

      @QIOAry-bj3xq@QIOAry-bj3xq11 ай бұрын
  • የኔ እንቁ አባት ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤናውን ይስጦት❤❤❤❤❤❤❤❤

    @b.tyoutube8191@b.tyoutube81915 күн бұрын
  • አባቴ እርሶን ት/ት ስሰማ ይበልጥ ሀይማኖቴን እወደዋለሁ ።

    @user-wo1bk2wy2u@user-wo1bk2wy2u10 ай бұрын
  • ጌታ ሆይ የተዋህዶ ልጅ አድረገህ ስለፈጠርከኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

    @bihaftaabrha1523@bihaftaabrha1523 Жыл бұрын
  • ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ይችን ቀን ለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን 🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤🥰🥰🥰🥰🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

    @user-qf8ej5fr9c@user-qf8ej5fr9c8 күн бұрын
  • አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ዘመኖትን ይባርክልን

    @HirutShetaye@HirutShetaye9 сағат бұрын
  • አባታችን እረጅም እድሜ።ይስጥልን

    @KelameKelame@KelameKelame21 сағат бұрын
  • አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እና በፀጋ ይጠብቅልን:: አባታችን በፀሎትዎት አስቡን 💚💛❤

    @aleph7070@aleph7070 Жыл бұрын
  • የኔ አባት በረከቶ ይድረሰን 🙏

    @bezaassefa8161@bezaassefa8161 Жыл бұрын
    • የኛ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን

      @emebetmekasha1511@emebetmekasha1511 Жыл бұрын
  • Amen Amen Amen

    @user-vv8kw1hp2c@user-vv8kw1hp2c14 сағат бұрын
  • ኣምላክ የኣገልግሎት ግዜዎት ያርዝምልንንንንን

    @HiwotGebreeziabherHadgu@HiwotGebreeziabherHadguКүн бұрын
  • ከዚህ በላይ ኢየሱስ መስበክ አለ ? ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ማቃለል ሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን !🙏🙏🙏

    @yohanesfekadu6418@yohanesfekadu6418 Жыл бұрын
    • Kale hiwet nw mibalew

      @yehualaworkbehailu852@yehualaworkbehailu852 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ክቡር ኣቦና ፀግኡ የብዘሐልኩም ደስ ዝብል ትምህርቲ እዩ ሰማዕቲ ዘይኮነስ ኣስተግባርቲ ይግበረና

    @user-cb6no9vv2d@user-cb6no9vv2d Жыл бұрын
  • ቃለህይወ ት ያሰማ ልን፡፡

    @EyobAshenafi-kg6wu@EyobAshenafi-kg6wu11 сағат бұрын
  • አሜን አሜን አሜን

    @user-vm6vp4ge7u@user-vm6vp4ge7uКүн бұрын
  • Dhugumaa dhugaati waqayyoo sagalee jiireenya isiin Yaa dhageessuu Abbaa keenyaa ebbifamami

    @baionashorman3614@baionashorman3614 Жыл бұрын
  • ለዚህ ቃል ምን ቃል ይገልፅዋል ምንስ አንደበት ይነግረዋል እርሱ ለቃሉ ታማኝ ጌታ ነው፡፡ እውነት ነው እኛ ደካሞች ባናከብራት እራሱ ፈጣሪዋ አክብሯታል መጋቢ ብስራትም ቅዱስ ገብሪኤል ፀጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ብሉ አመሰገናት ይህቺ ቤተክሪስቲያንም በቅዱስ ገብሪኤል አማካኝነት በመላኩ ቅሱስ ገብሪኤል ሰላምታ ሰላም አንልሻለን እያለች ታመሰግናታለች እስከአለም ፍፃሜ ድረስ ታመሰግናታለች የማሪያም መልክ እንደ አምላክ መልክ ይመስላላ እያለች በክብር ታመሰግናታለች እሷን የሰጠን አምላክ ክብርና ምስጋን ይግባው ወላድተ አምላክ ዛሬም ለአለም ሁሉ ትማፀናለች ቅዱሳን ፣ሃዋሪያትም፣ፃድቃን ሰማዕታትም በተሰጣቸ ክብርና ፀጋ ፈጣሪያቸው ብርታት ሆናቸው ሃይል ሆናቸው የዚህን አለም ገንዘብና ፍቅር ሳይበግራቸው ተጋድሎዋቸውን ጨረሰው በክብሮ ተቀምጠዋል ይልቁንም ለኛ ምሳሌ ናቸው አንደነሱ ልንበረታ ይገባል እንጂ አምላካቸው ያከበራቸውን ለንሳደብ አይገብም ልቦና ይስጣቸረሁ አባቶቻችን በርቱልን

    @wagayeabadi9110@wagayeabadi9110 Жыл бұрын
  • ኸረ እርስዎስ ይለያሉ፡፡እርስዎን የሰጠን ጌታ ይመስገን፡፡ቃለህይወትን ያሰማልን፡፡

    @Ethiopiawinet123@Ethiopiawinet1237 сағат бұрын
  • አቤት የኔ አባት ረጅም እድኤ ከጤና ይስጥዎት እግዛብህር ይመስገን እንንተን የሰጠን አምላክ

    @user-qu5eu7zn8p@user-qu5eu7zn8p2 күн бұрын
  • የኔ ድንቅ አባት ቢናዉቅበት የዘመናችን ሙሴ ነዎት❤❤❤

    @user-so8jt3om8u@user-so8jt3om8u10 ай бұрын
  • አባታችን እረጅም እና እድሜ ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቅልን በፀሎት ያስቡን አባታችን

    @MesuShita@MesuShita3 күн бұрын
  • አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥወት

    @mogesandualem4058@mogesandualem405849 минут бұрын
  • አሜን ቡራኪዎ ይድረሰን በእርስዎ ላይ አድሮ የመከረን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ቃለ ህይወት ያሰማልን

    @user-lw5vi7kl9u@user-lw5vi7kl9u Жыл бұрын
    • አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ። በቤተክርስቲያን ያቆይልን።

      @assefawase1984@assefawase1984 Жыл бұрын
    • ቃለህይወት ያሠማልን

      @abyottesema9814@abyottesema9814 Жыл бұрын
    • ቃለህወት ያሰማልን

      @abelzeleke5448@abelzeleke5448 Жыл бұрын
    • Amen Amen amen Yenie Abat!

      @user-lh3lo5uc1e@user-lh3lo5uc1e8 ай бұрын
  • ሁሌም ትምህርቶን እሰማለሁ ሁሌም ስሙኝ ስሙኝ ....ነው የሚለው እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን.

    @zeneshenku4910@zeneshenku4910 Жыл бұрын
    • በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤናዎትን ያብዛልን ለዘላለሙ አሜን

      @mulumarye@mulumarye Жыл бұрын
  • kale hiwot yasemalin!!!

    @yayewtigie1962@yayewtigie19625 сағат бұрын
  • አባታችን. ቃለ ህይወት ያሠማልን

    @user-ig8tl9rw5j@user-ig8tl9rw5j Жыл бұрын
  • ትልቅ ወቅቱን ያጠና ስብከት።እጅግ በጣም ወነት ነዉ።እንዲህ አይነት አባት የሰጠን አምላክ ይመስገን

    @user-uv9nh2rb7s@user-uv9nh2rb7sАй бұрын
  • አይ አባታችን ሰወዶት እኮ ስለቃሉ እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን አሜን 🙏🙏🙏

    @isabellaisra5888@isabellaisra5888 Жыл бұрын
  • ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር የእግዚአብሄር ፀጋ ይብዛልወት ነብስን የሚያለመልም ትምህርት ነው❤❤❤❤❤❤

    @HanaBirhanu-vk9wo@HanaBirhanu-vk9wo2 күн бұрын
  • አባታችን.ቃለህይወት.ያሰማልነ...አሜን.አሜን.አሜን..በረከታቸው.ይደርብን.👏👏👏💖💖💖💖

    @user-bi3ku4rm9c@user-bi3ku4rm9cКүн бұрын
  • ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን መምህ ቃል ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር ይስጥልን የጌታዬ እናት ወላዲት ቅድስት ድንግል ማርያም የስደቴ ስንቅ የመኑሪ ምስጢር ሙሰብ ወርቅ ሙዳያችን መድህይኒትይችን አንች ነሽ ምልክታችን እናቴ ማርያም እመ ❤ እውነት ሴቶች ሃሳባችን ውንድ ነው እኔ ሁሊም ማስብ ባሌን ነው እኮ ጉድ እኔ ብቻ እሁን ወይስ አላችሁ😮

    @hanaalemu949@hanaalemu949 Жыл бұрын
  • ኧረ እርሶስ ይለያሉ አባታችን!! በረከቶ ይደርብን

    @shambelnigus462@shambelnigus462 Жыл бұрын
    • እሱ ራሱ መች ተባረከና? ክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

      @zeritualemu8784@zeritualemu878410 ай бұрын
  • በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛለዎት እኛም ሰላሳ ሰድሳ መቶ ያማረ ፍሬ አፍረተን እንድንገኝ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን፫🙏

    @ffgf1842@ffgf18423 күн бұрын
  • አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!! እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን!!!

    @mesee-tour@mesee-tour3 күн бұрын
  • ይፍቱን ይባርኩት አባየ ቃልሂወትን ያሰማልን እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት ግሩም ነው፡፡

    @tehgestalmu9104@tehgestalmu9104 Жыл бұрын
  • ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን አሜን

    @gebredegu1805@gebredegu1805 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

    @Maza-rw8ed@Maza-rw8edАй бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማለን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን

    @yambelayalew6970@yambelayalew69702 күн бұрын
  • የእኔ አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤

    @user-le5hm1np7u@user-le5hm1np7u Жыл бұрын
  • ቃል ህይወት የሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤የኔ አባት ❤❤❤❤

    @user-gx6sv3eo9x@user-gx6sv3eo9x Жыл бұрын
  • አሜንአሜንአሜን

    @user-ph2rd5iz2v@user-ph2rd5iz2v4 күн бұрын
  • Kalehewate yasemaleni abatachen amen amen amen

    @user-ol7ww2ou7i@user-ol7ww2ou7i2 күн бұрын
  • አባታችን እርስወን የመሰለ አባት ሠጥቶን አለመስማት አለማዳመጥ ንፉግነት ነዉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

    @ngst8759@ngst8759 Жыл бұрын
  • ብእዉነት ክብር አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ኣምላክ ብዕድሜና በጤና ይጠብቅልን የሰማነው ቃል እግዚአብሔር ብልቦናችን ፅላት ያሳድርልን አሜን፫

    @akezaberhe6216@akezaberhe6216 Жыл бұрын
  • Kaleheywet yasemalen abtachen🙏🙏bedemeana በጸጋ yakoyelen❤️❤️❤️

    @MenbiMenbi@MenbiMenbi5 күн бұрын
  • ኣባታችን እድመና ጤና ኣብዝቶ ይስጥልን🙏

    @T8Gz-rq9st@T8Gz-rq9st2 күн бұрын
  • በእውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የሰማነውን በአይነ ልቦናችን ይቅረፅልን የልያን ልቦና የከፈተ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር የኛንም ልቦና ይክፈትልን 💒♥

    @user-hu6sp6gt2z@user-hu6sp6gt2z Жыл бұрын
    • Amen

      @amrotaberra1022@amrotaberra1022 Жыл бұрын
    • ዝ %$;%)-፣ዘፈፍፈፍ ዥፕ ግን ችግ

      @haymiyitagesu1770@haymiyitagesu1770 Жыл бұрын
    • ኮ 🎊🎑🎈🎈🎈🎉

      @haymiyitagesu1770@haymiyitagesu1770 Жыл бұрын
  • Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 kale hiwoti yasamaline Abatachne 🙏🙏🙏

    @Baqalach@Baqalach3 күн бұрын
  • አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልባችን አድሮ ፍሬ እንዲናፈራበት ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @user-wf9ij5nt5o@user-wf9ij5nt5o6 күн бұрын
  • ይህንን ቻናል ምናይ ሁሉ በማስተዋወቅ እንዲያድግ እንስራ

    @damakasie5855@damakasie5855 Жыл бұрын
  • የድንግል ማሪያም ለጂ ክብርና ምስጋና ይገባዋል አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እርሶን የሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን💒💒💒🙏🙏🙏

    @addisaddis8701@addisaddis8701 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃል ህውት ያስማልን ❤❤❤❤❤አባቴችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በፁልት አስብኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-jl8ex7vg8y@user-jl8ex7vg8y4 күн бұрын
  • አባቴ እድሜ ይስጦት ቃለ ህይወት ይጥልን

    @user-hg5yw1yk5l@user-hg5yw1yk5l2 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን።

    @GnM2025@GnM2025 Жыл бұрын
  • የሕይወቴ መሪ ዘላለም ኑሩልኝ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

    @yonaschekoldesalegn7816@yonaschekoldesalegn7816 Жыл бұрын
    • አባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን💔💒💕🙏🙏😎

      @lamar5988@lamar5988 Жыл бұрын
    • 👏👏👏😘😘😘

      @rraaan430@rraaan430 Жыл бұрын
  • እውነትዎን.ነው....ያልደከሙበትን.ከየት.ይመጣል....አባታችን...በእድሜ.በጠጋ.ይኑሩን.👏👏👏💖💖💖💖

    @user-bi3ku4rm9c@user-bi3ku4rm9cКүн бұрын
  • አሜን ፫ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በረከታቹህ ይደርብን

    @aerfdgygf@aerfdgygfАй бұрын
  • መንፈስን እሚያድስ ስብከት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቀዎት

    @saraasagere-qn9zn@saraasagere-qn9zn9 ай бұрын
    • gh

      @mekuanintgetnet5241@mekuanintgetnet52417 ай бұрын
  • ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏

    @ftaw6221@ftaw6221 Жыл бұрын
  • እውነት የአባታችን ስብከት በጣም ልብን የሚያስደስት አጥንትን የሚያለመልም ነው ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸው ከፍ ከፍ ይበልልን አሜን፡፡

    @shewaneshasmamaw2924@shewaneshasmamaw29248 ай бұрын
  • አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን ❤❤❤❤❤❤❤

    @user-ug9mx2ib3y@user-ug9mx2ib3y4 күн бұрын
  • በዚህ ዘመን እንደእርሶ ያለ ድንቅ መምህር ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ናጤና ያብዛሎት

    @tigistbush8875@tigistbush8875 Жыл бұрын
  • አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማል አባታችን ሰለ የአቆብ እና ላባ ራሄል እና ልያ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ከልጆቼ ጋር አንብበን ነበር አሁን እርስዎ ምሳሌውን በደንብ ገልፀው አስተማሩን ግሩም ድንቅ ሆነልን:: እንደእርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን::

    @meronassefa9171@meronassefa9171 Жыл бұрын
    • አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

      @ZEME09@ZEME09 Жыл бұрын
    • አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር አባታችን

      @afomiyaalamerewu6480@afomiyaalamerewu6480 Жыл бұрын
    • የት አንደ ማገኘው አባ ላክሊኝ

      @gtmm2542@gtmm2542 Жыл бұрын
  • ቃለ ህይወት ❤ያስማለን ❤ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ❤❤ ያገልግሎት ዘመንወን ❤ያርዝምልን ❤❤

    @gievfieg2297@gievfieg2297Ай бұрын
  • አንደበተ እርቱ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የኔ አባት፡፡

    @shewaneshasmamaw2924@shewaneshasmamaw29248 ай бұрын
  • amen amne አሁን ካለሁበት ሆኔታ የእሮሶን ንንግር ስሰማ መንፈሴ ሁሉ ይታደሳል ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏❤

    @kxhshsbskxhsgssb5014@kxhshsbskxhsgssb5014 Жыл бұрын
  • እሜን እሜን እሜን ለእባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፅጋውን ያብዛልዎት❤

    @azebnegash5301@azebnegash5301 Жыл бұрын
  • አባታችን በረከቶት ይደርብን

    @meskeremnisrane5515@meskeremnisrane55152 күн бұрын
  • ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤

    @user-dd1no7fh6l@user-dd1no7fh6l4 күн бұрын
  • አሜን🙏 እመቤታችን ድንግል ማርያምን እወዳታለሁ🥲እንደዚህ ከሰዎች አእምሮ በላይ የሆነውን የእሷን ነገር (ውለታ) በጥልቅ እንድናውቅ( እንድንረዳ)(እንድናስብ) ስላተማሩን ስለገሰፁን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን🙏 የእርስዎ ትምህርት ከጥፋት መንገድ እኔን እና ብዙ ወንድም እህቶቼን መልሶናል🥲 በእውነት የሚወዱት(የሚያመልኩት) ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልዎት🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

    @Mimi-yo3uj@Mimi-yo3uj Жыл бұрын
  • ብእድመና ብጤና ይጠብቅልኝ ክብር መምህራችን ፅሎታቹ ዘኩሩኝ ኣህት ወንድሞቼ

    @abhitalgazwani3825@abhitalgazwani3825 Жыл бұрын
    • Egziabhere hulachinenem yasben

      @Tatyana-su9fc@Tatyana-su9fc6 ай бұрын
  • ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን 🥰🥰🥰🥰🥰

    @merimeri5901@merimeri59012 күн бұрын
  • የእግዚአብሔርን ሠላም ይብላችሁ አባየ እረጅም ጤና ያድልልን💞💞

    @ollymjjj9591@ollymjjj95917 ай бұрын
  • አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። በእውነት እድሜወትን እግዚአንሔር ያርዝምልን።እኔ ግን የምለው ለምን ሼር እያደረግን ለሌሎች አናዳርስም?ለማይረባን ተረት እና ፖለቲካ እንኳ ሼር እናደርግ የለምን?

    @tewodros877@tewodros877 Жыл бұрын
  • ኔአባትቃለህይወትያሰማልንአረጅምአድሜያኑልን❤❤❤❤

    @user-fj5zd3fk8r@user-fj5zd3fk8r7 күн бұрын
  • አባታቸንእግዚአቤሔረበእዲሜእናጤናየቆይለን

    @Zufan-uq4pm@Zufan-uq4pm6 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን በእዉነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ልዑል እግዚአብሔር እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ይጻፍልን💞🙏💞😍😍

    @aynyeyemariyamlgi1459@aynyeyemariyamlgi1459 Жыл бұрын
  • ክብር ምሰጋና ለልዑል እግዚአብሄር የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም እድሜና ፀጋውን ይሰጥልን ❤️🤲🙏🥰🥰

    @AsSa-zf8rb@AsSa-zf8rb11 ай бұрын
  • I am really grateful to have watch this sermon. May god bless our father with long and healthy life.

    @asbuti12@asbuti1220 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር በእውነት የኛን ነብስ አዳኑልን እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን ጥበቡን አብዝቶ ይስጦት ። አሜን የክርስቶስ በጎች ለመሆን ያብቃን ፣ የጠፉትን ይመልስልን ፣ የሞቱትንም ነብሳችውን ይማርልን ቸሩ መድሀኒያለም። አሜን አሜን አሜን ።።።

    @user-wv6nd7rd4p@user-wv6nd7rd4p Жыл бұрын
  • በጤናና በፀጋ ያኑርልን አባታችን ።

    @betty-ko6ez@betty-ko6ez Жыл бұрын
  • ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

    @Hanabatiru8885@Hanabatiru88857 күн бұрын
  • አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን 🙏

    @eyerusdeselu2870@eyerusdeselu28705 күн бұрын
  • አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ያቆይልን

    @user-qd8nd5bz3v@user-qd8nd5bz3v Жыл бұрын
  • Thank you so much

    @abirhamadissu1406@abirhamadissu1406 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አባ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

    @genetfanose2276@genetfanose22768 ай бұрын
  • ቃለ ሂወት ያሰማልን!!!!!!!!!

    @tsegaywelu5994@tsegaywelu59942 күн бұрын
  • ቃል ህይወት የስመዐልና ክብር ኣቦና እግዚአብሔር ኣምላኽ ፀጉ ኣብ ልዕሊ ፀጊ ይዓድለልና ✝️ እመቤታችን ከብ ሕቆፋ ከይንወፅእ በኣሚላድነቲ ትደግፈና

    @user-vy8wk8td8f@user-vy8wk8td8f Жыл бұрын
    • አሜን፫ ዝያዳይ

      @akezaberhe6216@akezaberhe6216 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን

    @brhanabi3755@brhanabi3755 Жыл бұрын
  • yene abat bereket yidersilign amen

    @TewodrosTesfaye-uh6ed@TewodrosTesfaye-uh6ed9 күн бұрын
  • ቃለህወትያሰማልን አባታችን

    @GenzebSitotaw@GenzebSitotawКүн бұрын
KZhead