ራቁታቹህን አትተኙ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

2024 ж. 21 Сәу.
316 245 Рет қаралды

ራቁታቹህን አትተኙ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
ቻናላችን ሰብስክራይብ በማድረግ ይማሩ ይከታተሉ ሸርና ላይክ ያድርጉ ዘወትር ለናተ የሚጠቅሙና የሚያስተምሩ ትምህርቶችንና መልሶችን ያገኙበታል ሊንኩን በመጫን ሳብስክራይብ ያድርጉ / @tubethensertube8448 #አባገብረኪዳን ግርማ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
#subscribe_share_አድርጉ
#aba_gebrekidan_girma
#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#orthodox_tewahdo #aba_gebrekidan_interview
#eotcmk
#comedianeshetu
#ድንቅልጆች
#dn_henok
#ዲያቆንሄኖክ
#memhirgirmawendimu
#dn_yordanos_abebe
#ዲያቆን_ዮርዳኖስ_አበበ
#MemeherDrZebeneLemma
#መምህር_ዘበነ_ለማ
#ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
#mahtot
#ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ
#zemari_abel_mekbib_new
#ዘማሪ_ዲያቆን_አቤል_መክብብ
#zemari_tewodros_yosef_new
#zemari_yilma_hailu_new
#ሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ኃይሉ
#zemedkunbekele +ነጭ_ነጯን
#ዘመድኩ_በቀለ
#quanquayeneshmedia
#ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ
#etartmedia
#ethiopianmovie #adeydrama #ethiopiandrama
#ኢቢኤስ #EBS #eritreamovie #eritreanmezmur
#youtubeislife #subscriber #youtubeguru #youtubecontent #newvideo #subscribers #youtubevideo #youtub #youtuber and #youtubevideos
#aletube #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #ethiopiantiktok #ethiopia #eregnaye #እረኛዬ #adagnu
#shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland #dollar
#ethiopiancomedy #ethiopiandrama #ethiopianmovie #ethiopiandram #ethiopiannews #habeshatiktok #habeshatiktokvideos #etv #etvnews #ebs #ebstv #ebsnews #kanatv
#እመቤታችን,#ቅድስት,#ድንግል,#ማርያም,#ጌታችን,#መድኃኒታችን,#ኢየሱስ,#ክርስቶስ,#ኢትዮጵያ,#ኦርቶዶክስ,#ተዋሕዶ,#ቤተክርስቲያን,#አባ_ገብረኪዳን ግርማ,#አባ ገብረኪዳን ግርማ,#አባ ገብረኪዳን ስብከት,#Ethiopia,#Ethiopia_Orthodox_tewahdo,#Orthodox,#Tewahedo,#Church,#Aba_Gebrekidan Girma,#Aba Gebrekidan Girma,#Aba Gebrekidan Sibket #ድንቀ ልጆች #ቁም ነገር #ክህሎት #መዐዛ ቅዱሳን #ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

Пікірлер
  • የኔ አባት የተዋህዶ ዕንቁ እርስዎን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤

    @merkuzsolomon6894@merkuzsolomon68947 күн бұрын
  • አባየ የእኛ እንቁ አባት ኑሩልን እግዛብሔር አምላክ ፀጋ በረከት ያድልልን🎉🎉❤❤ እስኪ ኦርተዶክስ የሆናችሁ በላይክ አሳዩኝ የአባ ወዳጆች

    @user-gx2ii2gt8l@user-gx2ii2gt8l23 күн бұрын
    • አለን የተዋህዶልጆች❤❤❤

      @user-ve3rp1nl6r@user-ve3rp1nl6r22 күн бұрын
    • Oof poop t

      @N.D2112@N.D211221 күн бұрын
    • 😊😊።፡፤​@@user-ve3rp1nl6r

      @user-ef4ud5em7y@user-ef4ud5em7y20 күн бұрын
    • አባዬ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

      @user-um6cm8er6k@user-um6cm8er6k20 күн бұрын
    • መታች ደብተራ ነዉ። መንፈስን ሁሉ መርምሩ አትመኑ ብሎ አስጠንቅቆናል ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ።

      @user-um6cm8er6k@user-um6cm8er6k20 күн бұрын
  • ስለእናተ ስለደጋግ አባቶች ብሎ ይቅር ይበለን የሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን ❤❤❤🤲🤲🤲🤲አሜን

    @user-gn5zg8wc6h@user-gn5zg8wc6h19 күн бұрын
  • አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝምልን እኛንም የምንሰማበትን ጆሮ ይክፈትልን አሜን❤🙏🙏🙏🙏🙏

    @ZenebuShiemels@ZenebuShiemels19 күн бұрын
  • አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያብዛልን ለኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን

    @user-mi6xr1gh6g@user-mi6xr1gh6g21 күн бұрын
    • አሚን❤❤❤

      @TigistTeklehaymanotGebreselass@TigistTeklehaymanotGebreselass16 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏 በረከታቸው ይደርብን 🥰🥰🤲🤲🤲🙏🙏🙏

    @fggh6526@fggh652623 күн бұрын
  • አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

    @dinkineshalemayehu9893@dinkineshalemayehu98937 күн бұрын
  • ቃል ሂወት ቃለ በረከት የስመዐልና ኩቡር ኣቦና❤

    @makitemesgen3386@makitemesgen338613 күн бұрын
  • እንደ እናንተ አይነት አባቶችን የሠጠን አምላክ የተመሠገነ ይሑን ቃለሕይዎትን ያሠማልን መንግሥተ ሠማያትን ያድልልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

    @user-li3bg8yt7m@user-li3bg8yt7m19 күн бұрын
  • ፀጋዎትን ያብዛልን አባታችን

    @user-jb2hs9ji6h@user-jb2hs9ji6h17 күн бұрын
  • አባታችን ቀደም ብለው ቢፈጠሩ ወጣቱ በጫት አያልቅም ነበር:: የእግዚአር ክብር ከፍ ይበል:; በእርሰዎ ብዙ ተማርኩ:: እድሜና ጤናውን ለእርሰዎ ይስጥልን:;

    @selomedamte1960@selomedamte196021 күн бұрын
    • አባቶች ያስተምራሉ እኛ ለሰከድ እንፀፀታለን ከዛ በኋላ ወደሃፂያት እንመለሳለን የንስሃ ሞት ያብቃን

      @vibes9887@vibes98875 күн бұрын
    • አሜን😢​@@vibes9887

      @aboaomr5163@aboaomr51639 сағат бұрын
  • አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-pp5ic4tr4e@user-pp5ic4tr4e2 күн бұрын
  • አባታችን መንፈስዎ በእኛ ላይ ይደር። አሚን።

    @teferitakelew@teferitakelew20 күн бұрын
    • ኧረ ተዉ እሱ ላይ ያደረዉ የመቱኛ ደብተራ መንፈስ ነዉ።

      @user-um6cm8er6k@user-um6cm8er6k15 күн бұрын
    • አጂብ ስትገርሙ ሰው ከማምለክ መቸነው ??ኡኡኡፍፍፍፍ

      @rakyi2023@rakyi20236 күн бұрын
  • አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    @user-od3vq5eb4k@user-od3vq5eb4k17 күн бұрын
  • ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤

    @user-gn5zg8wc6h@user-gn5zg8wc6h19 күн бұрын
  • አባታችን የቅዱሳን አምልክ እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ መጋቢያችኑሩልን::

    @yeshwabekele937@yeshwabekele93715 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን መንግሥትተስማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜ ያድልልን

    @FikaduDegu-lt7ge@FikaduDegu-lt7geКүн бұрын
  • ቃል ህይወት ያስመዐልና ፀጋኡ ያብዘሐልኹም ክብር አቦና ት/ት ኹም አይፈለየና አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🤲🤲🤲✝️✝️🎤🎤🎤🕯🕯

    @user-cl8nc6ed9w@user-cl8nc6ed9w11 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን አጥንትን የሚያለመልም እድሜ ይስጥልን መንግስተ ሠማያትን ያዋርስልን የእኛ እንቁ መምህር❤❤❤❤❤❤❤

    @user-ny1vs8yi4r@user-ny1vs8yi4r4 күн бұрын
  • የኛ እንቁ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤🙏🙏❤❤

    @brteHa@brteHa22 күн бұрын
  • አቡነ አባ ገብረ ኪዳን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 😢😢😢

    @salamaragu2889@salamaragu2889Күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    @peg_tube@peg_tube23 күн бұрын
  • ይገርማል ስገባ ዮቶብ እርእሱን ሳየው ነው ገብቼ የሰማሁት እኔ ሙስሊም ነኝ በእስልምናም ሽንት ቤት ስትገቡ አትቆዩ ልብስ ስትቀይሩ እንኳም ቶሎ ቀይሩ ራቁት አትሁኑ መልይካ ያያችሃል ሰው በያያችሁ ይባላል እናም ልክነዎት መምህር 😍😍😍

    @gerardo_media@gerardo_media5 күн бұрын
  • ፈጣሪ አምላካችን እግዚአብሔር ኃይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁን እባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አድሜጤና ይስጥልን ❤🎉

    @gelilanardos1509@gelilanardos1509Күн бұрын
  • አሜን ✝️ አሜን 💔 አሜን ✝️ አባታችን አሜን ቃለሂዉትን ያስማልን ✝️💔💟💔💟💔💟✝️ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏✝️💔🛐🛐🛐💔✝️🙏✅⛪️⛪️⛪️🙏✅

    @user-xs2qq5ql4z@user-xs2qq5ql4z19 күн бұрын
  • የእኛ እንቁ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልባችን ያሳድልልን እርሰዎን የሰጠን ሉዕል እግዚአብሔር ዛሬም ለዘላአለም ምስጋና ይገባዋልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @user-wf9ij5nt5o@user-wf9ij5nt5o22 күн бұрын
    • Amen

      @endalegebru4363@endalegebru436321 күн бұрын
    • @@endalegebru4363 አሜን🙏🙏🙏🙏

      @user-wf9ij5nt5o@user-wf9ij5nt5o21 күн бұрын
  • አባታችን ቃለሒወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ያድልልን

    @serkalemzewde2543@serkalemzewde254320 күн бұрын
  • አባ ከፍአዪካበንአሜን❤❤❤❤❤

    @TerngoMisigana@TerngoMisigana54 минут бұрын
  • አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

    @floramiemanit9876@floramiemanit987620 күн бұрын
  • AMEN abatachen Kale Hewet Yasemalen Beedeme Betsega Yetebekelen Egzeabher Enanten Ayasatan

    @zufanbairu5405@zufanbairu540520 күн бұрын
  • አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤ በረከቶን በልባችን ይደሪ

    @FgfgGffg@FgfgGffg20 күн бұрын
  • ለአባታችን ቃለህይወይትን ያሰማልን🕊🕊🕊🕊💚💛❤🌷🙏

    @user-le2cp2jv9b@user-le2cp2jv9b20 күн бұрын
  • አባታችን ቃለህይወት ያሰሚልን ❤ በረከቶ ይደርብን 🙏🙏🙏

    @HewanDaniel-jg5fd@HewanDaniel-jg5fd22 күн бұрын
    • ❤❤❤❤🎉🎉

      @user-qq8wt8iq5v@user-qq8wt8iq5v20 күн бұрын
  • በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና በፀጋ በክብር ያቆይልን ❤❤❤🙏🙏🙏

    @fikrtegesite9726@fikrtegesite97264 күн бұрын
  • በእርስዎ ላይ ያለ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ይሁን !! እግዚአብሔር በእርሰዎ ላይ ሆኖ ይክበር ይመስገን!! ❤ረጅም እድሜ ይስጥቆት❤❤

    @nazrawi2727@nazrawi27273 сағат бұрын
  • አሜን፫ ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤❤❤በረከታችሁ ይደርብን🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲

    @Feyt-xk8nq@Feyt-xk8nq5 күн бұрын
  • አባታችን ቃለህወት ይሰማልን

    @KkkHgdt@KkkHgdt19 күн бұрын
  • ቃለሕይወትያስማልን🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

    @user-qw5pn5en5k@user-qw5pn5en5k6 күн бұрын
  • amen kalehiwot yasemaln enkue abatachn

    @Welduhailay@WelduhailayКүн бұрын
  • አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እደሜወትን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን

    @seblenegenkebabilon258@seblenegenkebabilon2583 күн бұрын
  • አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤ በረከቶ ይደርብን🙏🙏🙏

    @HewanDaniel-jg5fd@HewanDaniel-jg5fd22 күн бұрын
    • በረከታቸዉ??😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

      @user-um6cm8er6k@user-um6cm8er6k20 күн бұрын
    • አሚን አሚን አባታችንን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ቃላቸው ጠብ የማይል ❤❤❤

      @TigistTeklehaymanotGebreselass@TigistTeklehaymanotGebreselass16 күн бұрын
  • ቃለ ሒወት ያሠማልን አባታችን

    @ATKAWFitsum@ATKAWFitsum19 күн бұрын
  • የተዋህዶ ልጆች ያደረገን ቅዱሳንን የሰጠን ከስጦታ ሁሉ የላቀችውን የሰማይና የምድር ንግሥት ድንግል ማርያምን የሰጠን የሰራዊት ጌታ የአለም ሁሉ ፈጣሪ የአለም ቤዛ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና ፈጣሪያችን መድኃኒታችነ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ❤❤👏👏👏

    @user-hm8cz6mw6w@user-hm8cz6mw6w10 күн бұрын
  • የሰላም ባለቤት የሆነዉ ጌታችን አምላካችንና መድኃኒታችን እግዚአብሔር ዕድሜዎትን ያርዝምልን አባታችን።

    @abebemagnecho-fz3fg@abebemagnecho-fz3fg17 күн бұрын
  • አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    @user-pf9qs4vb9d@user-pf9qs4vb9d5 күн бұрын
  • ቃለሂወት ያሰማልን የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥለን ❤🙏

    @elmoabebe6214@elmoabebe62145 күн бұрын
  • አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያግልግሎት ዘመነወቱን ይባርክልን

    @helenlalibelatube@helenlalibelatube19 күн бұрын
  • በረከተወ ይደርብን እግዚአብሄር እድሜ ጤና ይሥጥልን

    @AdugnaTakele-ub8jv@AdugnaTakele-ub8jv2 күн бұрын
  • ኢግዝአብሄር ይመስገን! ከዚህ ክፉ ዘመን ያገኘሁት ጥሩ ነገር አባቴ እርሶ ኖት! ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    @afomiabirhanu4579@afomiabirhanu457919 күн бұрын
  • Kale heywet yasemalen

    @melkamtsion8342@melkamtsion8342Күн бұрын
  • አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን አባታችን

    @user-ub4hm8kp9c@user-ub4hm8kp9c19 күн бұрын
  • አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማል፣አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @abayaa7117@abayaa71177 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት❤🙏

    @Ablakat7269@Ablakat726921 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ፈጣሪ ባርኮ ቆዩሉን

    @yirdawdegineh9397@yirdawdegineh939720 күн бұрын
  • አባቴ ቃለህይወት ያሰማለን

    @TeklemarkosAsrat@TeklemarkosAsrat9 сағат бұрын
  • አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

    @tktyemariam@tktyemariam19 күн бұрын
  • ፀጋሆትን ያብዛልን አባታችን

    @FuziahRashid@FuziahRashid2 күн бұрын
  • እንኳን ደና መጡልን ኣባታችን❤❤❤❤❤❤❤

    @user-jo8ed8fy1p@user-jo8ed8fy1p2 күн бұрын
  • ቃለ ሕይዎት ያሰማልን አባታችን

    @TadesseEsubalew-xk8ry@TadesseEsubalew-xk8ry2 күн бұрын
  • Like likawunt Aba Gebre Kidan Fetari Amlak Liul Egziabher derbo derarbo tsegawun yalbsewot nurulen

    @yayayaya1455@yayayaya14552 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-fc3cv7oh6u@user-fc3cv7oh6u3 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን ቸሩ መድኃምኒያለም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን ₃🤲

    @Aberash-fg9wh@Aberash-fg9wh19 күн бұрын
  • ቃላህይወት❤ ያሰማልን❤ እድሜናጤና ይስጥል❤!!!።

    @BirtukanTadesse-oc9eo@BirtukanTadesse-oc9eo6 күн бұрын
  • ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤

    @banchifakhoury7895@banchifakhoury78956 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ 🥰🙏🙏🙏

    @masetewal6914@masetewal69144 күн бұрын
  • ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እኛም ሰምተን የእድሉ ተጠቃሚ እንድንሆን በቸርነቱ ያግዘን

    @WorkineshAlem-hq4pr@WorkineshAlem-hq4pr21 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን

    @Dabot-sz8td@Dabot-sz8td2 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት የመሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    @user-gl8li2sw8n@user-gl8li2sw8n6 күн бұрын
  • አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አረጅም እድሜ ይሰጥልን

    @MedanitMekonnen-bj5cj@MedanitMekonnen-bj5cj19 күн бұрын
  • አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    @alemtube7320@alemtube732019 күн бұрын
  • Yene abati bereketo yideribin

    @Abelanbese-lf9pg@Abelanbese-lf9pg20 күн бұрын
  • ኑሩለን አባታችን

    @akberetgezae4694@akberetgezae46942 күн бұрын
  • ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

    @ZenebuBiyadgie@ZenebuBiyadgie7 күн бұрын
  • Bezh zemen ersewon yesten medhaniyalem yekeber yemesgen❤❤❤❤❤❤❤

    @TizitaBizualem@TizitaBizualem22 күн бұрын
  • ቃለህይወትን ያሰማለን አባታችን❤❤❤

    @aaaaaaaaa424@aaaaaaaaa42419 күн бұрын
  • አባታችን አይነት እድሜና ጤና ይስጣችሁ

    @user-zh3ir9kc6b@user-zh3ir9kc6b16 сағат бұрын
  • ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    @user-yr7or9gm4j@user-yr7or9gm4jКүн бұрын
  • አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በረከቶ ይደርብን

    @user-zh9xz3jf8o@user-zh9xz3jf8o21 күн бұрын
  • ቃለ ሂወት የሰማልኝ እግዚኣብሄር አምላኻችን ❤❤❤

    @zeramariamsbhatu3581@zeramariamsbhatu358121 күн бұрын
  • ameen ameen ameen

    @user-dn5ms1rg5z@user-dn5ms1rg5z4 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    @tigistyismaw3645@tigistyismaw364522 күн бұрын
  • ደግ አባት ረጅም አመት የኑሩልን

    @zedozola-pu3kq@zedozola-pu3kq4 күн бұрын
  • አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ፅላት ይጻፍልን አሜን🙏 እግዚአብሔር አምላክ የቸርነቱን በር ይክፈትልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

    @dinkineshalemayehu9893@dinkineshalemayehu98937 күн бұрын
  • 🙏🙏🙏Amen Amen Amen

    @HaftamuBrhanu-hx8ll@HaftamuBrhanu-hx8ll2 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሠማልን።

    @rakebbayuma4797@rakebbayuma4797Күн бұрын
  • Amen Amen Amen Amen

    @sabamengesha6463@sabamengesha64638 күн бұрын
  • ❤የኔዉድአባት❤

    @user-fm9xx2ye9f@user-fm9xx2ye9fКүн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    @dinkineshalemayehu9893@dinkineshalemayehu98937 күн бұрын
  • 😢😢😢😢ከቃል በላይ ሆኑብዬ መባየ

    @user-fh4bv8ro4k@user-fh4bv8ro4k9 сағат бұрын
  • ቃልሂወት ያሠማልን

    @TediShimlise@TediShimlise8 сағат бұрын
  • አሜን/3/ቃለህይወትንያሠማልን፡የየአገልግሎት፡ዘመንወትን።ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @user-kk7df5ir5w@user-kk7df5ir5w19 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን

    @fekadumefthew3920@fekadumefthew3920Күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏

    @TadeseDemeke@TadeseDemeke7 күн бұрын
  • አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚያብሄር በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን !!! እኛም በተማርነው እንድንኖር የእመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን የድንግል ማራያም ምልጃ ፀሎቷ ይርዳን ይጠብቀን !!!

    @user-ll3tl6nc7q@user-ll3tl6nc7q8 күн бұрын
  • ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን 🙏🙏🙏በረከታቸው ይደርብን 🥰🥰

    @SassZsas-cl2hi@SassZsas-cl2hi12 күн бұрын
  • የመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል በረከት ይድረሰን ። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ። የዘንስር ቲዩብ ዋና ባለቤት ፤ ሠራተኞች እና ተከታዮች በሙሉ ሰላመ እግዚአብሔር ባላችሁበት ሁሉ ብዝት ይበልላሁ ።

    @akt-tube@akt-tube22 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን ላንተን የሰጠህ ፀጋ እኛንም ባሃይማኖታችን ያፅናን ኣባታች ትምህርትህ ሁሉ እደ ማር እደ ወተት ነው ስጣፍጥ ኣምላክ ለኛ ስል ለዘላኣለም ያኑርህ ❤❤❤🎉🎉😊✝️⛪️✝️⛪️✝️⛪️🙏🙏🙏

    @gggpppjjmaazaabdi@gggpppjjmaazaabdi6 күн бұрын
  • እንደው አባታችን ሺ ዘመን ያኑርልን 🙏🙏🙏ቃለሂወት ያሰማልን❤ ፀጋ መንፈስ ቅዱስ አብዝቶ ይስጥልን

    @user-vh5kh3vf1h@user-vh5kh3vf1h7 күн бұрын
  • ምን አለበት ሁሉም እንደርሶ ቢሆንልን? አባ ቃለሂወት ያሰማልን።

    @user-ke3ww5qv2s@user-ke3ww5qv2s5 күн бұрын
  • የኛ ትሁት አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤

    @user-ze7cq6gs7q@user-ze7cq6gs7q23 күн бұрын
    • Amen

      @vlog_Channel-@vlog_Channel-22 күн бұрын
    • ኧረ አታስቁን ይሄ ሰዉዬ ትሁት? ምነዉ በአባታችን በመምህር ግርማና በሌሎችም የምቀኝነት መንፈስ ሲንጨረጨር ብታዩት በአካል ብታገኙት ታንቁትና ፀጥ ታደርጉት ነበር። በአንድ እጁ ዕፅ በሌላዉ መስቀል ይዞ ህዝብን የሚያደናግር መተተኛ ደብተራ መሆኑንስ ታዉቃላችሁ? እኛ ኦርቶዶክሶች ወንጌል ከማንበብና ፀጋዉ ካደረባዉ አባቶች ርቀን እንደዚህ ሰዉዬ በሀይማት ስም ተረት ተረት ማዳመጥ እንወዳለን።ጌታ ማስተዋልን ያድለን ከእንዲህ አይነት ነጣቂ ተኩላዎች ጌታ ይጠብቀን አይነ ልቦናችንን ያብራልን።

      @user-um6cm8er6k@user-um6cm8er6k20 күн бұрын
    • @@user-um6cm8er6k ስው ሁሌ የስውን ጉድፍ ነው የሚያየው እና እኒህ አባት ምን ያድርጉ ?

      @user-ze7cq6gs7q@user-ze7cq6gs7q20 күн бұрын
    • @@user-ze7cq6gs7q ስለዚህ ሰዉዬ ማንነት ሳላዉቅ ቀልድና ፌዝ ቢበዛበትም ትምህርቱን እከታተል ነበር። በዚ ክፉ ዘመን አስመታችና መታቾች ህይወታችንና ልጆቻችንን እድላችንን የሚቀሙን በበዙበት ዘመን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በስሜ ከሰዎች ላይ አጋንንትን አዉጡ ጎባጣን አቅኑ ሽባንም ፈዉሱ ወዘተ……ብሎ ባስነሳልን አባታችን መምህር ግርማ ላይ ሰዎችን በማስተባበር ይህ እናንተ አባታችን የምትሉት መጠነ ሰፊ ዘመቻ ከፍቶአል። ይህ ሰዉ ማን እንደሆነ ፍርዱን ለጌታ እንተወዉና መንፈስን ሁሉ መርምሩ አትመኑ ብሎአል ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ። በቤተ ክርስቲያን መንደድና በንፁሀን አገልጋዮችና በምእመናን እልቂት የመጣዉ መከራ በነዚህ ሀሳዊ መሲሆች በቤተ ክርስቲያን ዉስጥ አገልጋይ መስለዉ በአንድ እጃቸዉ መስቀል በሌላዉ እጃቸዉ ዕፅ ይዘዉ በሚመትቱት መተተኛ ደብተራዎች የተሳ ነዉ። አብዛኛዉ ኦርቶዶክሶች ወንጌል ከማንበብ ሩቅ ስለሆንን እንዲህ አይነት የበግ ለምድ ለብሰዉ ዉስጣቸዉ ነጣቂ ተኩላዎችን እንከተላለን። ጌታ አይነ ልቦናችንን ያብራልን። ከአዉሬዉ ከመነዳትም ይጠብቀን። ይኸዉ ነዉ።

      @user-um6cm8er6k@user-um6cm8er6k20 күн бұрын
KZhead