|| ይህንን ህፃን የተቀበለ እኔን ተቀበለ || ለዚህ ዓለም አትጨነቁ || በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket

2023 ж. 4 Қаң.
889 061 Рет қаралды

#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girmaዠ

Пікірлер
  • ፈጣሪ መካሪ አስተማሪ ጥበበኛ አባት ስለሰጠን አብዝተን እናመሰግነዋለን እድሜ ከጤና ይስጥልን

    @sarasolomon2002@sarasolomon2002 Жыл бұрын
    • Amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemalen be Edemena be Tena Yetebekelen

      @tsehaineshwoldegebriel5423@tsehaineshwoldegebriel5423 Жыл бұрын
    • ❤❤❤❤❤

      @konjitbelete9412@konjitbelete94129 ай бұрын
    • Amennn

      @user-nn3sq7jv5c@user-nn3sq7jv5c22 күн бұрын
  • አባታችን ፀጋው ይብዛሎት ረዥም እድሜና ጤና ይስጦት🥰🥰🥰

    @rahelyifru5658@rahelyifru5658 Жыл бұрын
  • በሀገራችን ሁኔታ ተስፋ በቆረጥኩበት ጊዜ የእርሶ ትምህርት (ስብከት) በሰማሁ ጊዜ ለምድራዊ ህይወት መጨነቅ እንደሌለብኝና መንፈሳዊ ህይወቴን እንድመረምር ዕድል አግኝቻለሁ። የአገልግሎት ጊዜዎ ያርዝምልን፡ በረከትዎ ይደርብን ። 💒🙏🙏🙏

    @AXUMOLOGY-@AXUMOLOGY- Жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @user-tp7sd5oz9o@user-tp7sd5oz9o Жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

      @TigistTshome@TigistTshome6 ай бұрын
    • አሜን

      @user-vs7ni3nw2x@user-vs7ni3nw2x2 ай бұрын
  • ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን🎉 እኛም በሰማነው ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን እሱ ይርዳን

    @user-cl4sk1ej2h@user-cl4sk1ej2h2 ай бұрын
  • ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

    @hayathayat1006@hayathayat10062 ай бұрын
  • የኔ ባት ቃለሔወትን ያሰማልን በእድሜበጤና ያቆይልን❤🙏🙏🙏🙏

    @zamzam4778@zamzam4778 Жыл бұрын
  • ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማለን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @tiztamamo1120@tiztamamo11208 ай бұрын
  • አመብርሃን ትጠበብቅልን በረከትዎ ይደርብኝ አባቴ

    @BamlakGedefaw-fq4pe@BamlakGedefaw-fq4pe3 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን 👏👏👏

    @user-ic1bz2kt3r@user-ic1bz2kt3r Жыл бұрын
    • Betekekl Abtachen edemna tena yesetelen

      @hirutanbssie5141@hirutanbssie5141 Жыл бұрын
  • እያለቀስኩኝ ነው የስማሁት አባታችን እድሜና ጤና አገራችንን ስላም ያርግልን።

    @user-tn6tv7zg5z@user-tn6tv7zg5z Жыл бұрын
  • እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በረከቶ ይድረሰን

    @samrikoltafit@samrikoltafit Жыл бұрын
  • አባታችን በጣም ነው እምወድህ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን 100#

    @user-dj4sl3wp6h@user-dj4sl3wp6h Жыл бұрын
  • ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ፀጋን አብዝቶ ያድልልን በሰማነው ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እድናፈራ የቅዱሳን ምልጃ አይለየን በረከታቸውን ያድለን አሜን!!!

    @jemayenshreta8146@jemayenshreta81465 ай бұрын
    • @AmeneNguse@AmeneNguse4 ай бұрын
  • ቃል ህይወት የስማለን ኣባቻችን እግዚአብሔር ኣምላክ እድሜና ጤና ያድልልን ❤️

    @user-jn9co1xl2m@user-jn9co1xl2m Жыл бұрын
    • እግዚአብሔር ይመሰገን

      @user-tp7sd5oz9o@user-tp7sd5oz9o Жыл бұрын
  • መታረቅ ማስታረቅ ደስ ይላል የተናገሩት ሁሉ መሬት አይወድቅም፡ አሜን አሜን.....

    @tarikuabebe3155@tarikuabebe3155 Жыл бұрын
  • ቃል ሂውውት የስማዓልና ኣባየ 💐😭😭😭😭😭💔💔💔🤲🏾🤲🏾🤲🏾🕊️

    @fasikamesfun7232@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
  • 🇻🇳☝️⛪🖐️🖐️👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌አባታችን፡በጣም፡እወዶታለሁ፡ሒወቴን፡ለወጥኩኝ፡በእርስዎ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️

    @marykenashnefnadenahajj41@marykenashnefnadenahajj41 Жыл бұрын
    • እናመሰግኖታለን መምህራቸን

      @alemsegedtmichael5505@alemsegedtmichael5505 Жыл бұрын
    • 😂uh

      @Bini_soak@Bini_soak Жыл бұрын
    • 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💞

      @shehanshehan5811@shehanshehan5811 Жыл бұрын
    • @@Bini_soak ምን ያስቃል

      @galemaryamegalemaryame@galemaryamegalemaryame Жыл бұрын
    • እግዚአብሔር እድሜና ጤና አሟልቶ ረጅም ዘመን ያቆይልን ይህ የመሰለ ዕውቀት የሰጠዎት እግዚሐብሔር ይመስገን

      @nahufetene306@nahufetene306 Жыл бұрын
  • ስለ ሁሉም ነገር ተመስገን እኒህን አባት ለሰጠን

    @shegermobile5625@shegermobile5625 Жыл бұрын
  • አባቴ ቃል ሂወት ያሰማልን ብረክቶዉ ይደረብን ቅድሰ ሚካኤል አባቴ ዓየኒ ልቦናየ ክፈተልኝ🙏😢😢😢

    @user-hp4vq9si6c@user-hp4vq9si6c7 ай бұрын
  • ልብን በሚነካው ስብከትዎ ተለውጫለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት

    @kdsofa@kdsofa Жыл бұрын
  • በቀን ቀን ስምቸ የምልስለቻቸው አባት በእድሜ ፀጋ ያቆይልን ይኔ አባት

    @lluvakay@lluvakay Жыл бұрын
  • ማስተዋሉን ያድለን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን የህይወትን ቃል ያሰማልን 💖

    @fhhghhg1179@fhhghhg1179 Жыл бұрын
  • ማርያምን በጣምየምወዳቸው አባትናቸው እኔንበደንብ ከትምህርቱ አግንቸዋለሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናይሰጥልን እግዚአብሔር ይመሰገን እንደእነኚህአይነትአባቶችስላሉን

    @MG-yv9ds@MG-yv9ds Жыл бұрын
  • ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የእርሶ ስብከት እንደ ማር ይጣፍጣል እግዚአብሔር ይባርከልን

    @yeshiwegayehu5799@yeshiwegayehu5799 Жыл бұрын
  • ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ከነሱ በመማሬ የወደፊት ሕይወቴን እንዳስተካክል እረድቶኛል አሜን

    @solmona3992@solmona3992 Жыл бұрын
  • ቃለ ሕይወት ያሰማልን ትምህርቶሆ ለትውልዱ አጅግ ጠቃሚ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን

    @addiskifle2129@addiskifle2129 Жыл бұрын
  • አምላኬ ክብር ምስጋና ይገባሀል እንዲህ አይነት መምህር ስለሰጠኸን ተመስገን ተመስገን ተመስገን

    @azebtekle27@azebtekle27 Жыл бұрын
  • 🙏አባታችን መዳኒያለም ያክብርልን🙏 ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏

    @Gebriela19@Gebriela198 ай бұрын
  • እንደዚህ ልብን የሚመስጥ የነፍስ ምግብን የሚመገቡን አባታችን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን 🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲

    @isabellaisra5888@isabellaisra5888 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ረጅሙ እድሜ ይስጥልን አሜን፫

    @user-qt1gk3fz1w@user-qt1gk3fz1w Жыл бұрын
  • አኔቱ ታሪኬን ቀይረው ከሀብት ንብረት ቀድመህ ሀይመኖቴንና ጤናየን ጠብቅልኝ

    @user-es9wq4zx4w@user-es9wq4zx4w Жыл бұрын
  • ከዚህ በላይ motivation የለም የእግዜር ቃል ነብስን የሚያነቃ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

    @yeabsirayeabsirazemedkun8303@yeabsirayeabsirazemedkun8303 Жыл бұрын
  • አባታችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጠዎት እኛም የስማነውን በልባችን ያኑርልን አሜን ፫

    @saraa840@saraa840 Жыл бұрын
    • አባታችንቃለህይወትያስማልን

      @brhantekola5480@brhantekola5480 Жыл бұрын
    • ጤናዎን«ፈጣሪይስጥልን

      @bogalefentie1436@bogalefentie14369 ай бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

    @user-be3cx7wz8g@user-be3cx7wz8g Жыл бұрын
    • ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን 🌹🌹🌹🌹🌹

      @user-ci2vl8lh8z@user-ci2vl8lh8z Жыл бұрын
    • jj😊jiiiiu😊uuiiiiiiiiiiiiiuiu

      @mulukenamsalu15@mulukenamsalu154 ай бұрын
  • አባቴ ተክልሃይማኖት ዓየኒ ልቦናይ ክፈተልኝ ፆሎት በረክቶት ከኛ ጋራ ዩኩን🙏🙏🙏

    @user-hp4vq9si6c@user-hp4vq9si6c7 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    @yeshamabirhan6591@yeshamabirhan6591 Жыл бұрын
  • ✝️✝️✝️አባቴ የእርሶ በረከት ይደርብን!!!!✝️✝️✝️ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት🙏🏼😇✝️ ትልቅ ስጦታ ነው ፈጣሪ የሰጠን እርሶን!✝️😇🙏🏼ክብር ምስጋና ዘልአለም ለፈጣሪ ይሁን!!!✝️🙏🏼😇የእርሶ ትምህርት ልብ ይነካል😢 በተግባር እንዳውለው ፈጣሪ ይርዳኝ!!!😢😢

    @milenamehari2256@milenamehari2256 Жыл бұрын
  • ፍሬ የሌለው ዛፍ ሰይፍ የሌለው ሰገባ መና የሌለው መሶብ ጥቅሙ ምኑ ላይ ነው? ቃለ እግዚአብሔር በውስጡ የሌለው ማንም ባዶ ነው! እግዚአብሔር አምላክ በውስጣችን አንዳች እንዲቀመጥ ቃልህን በውስጥህ ሳልብን አሳድርብን ፍሬ ማፍራት የሚቻለው ቃልህን በመስማት ነውና! ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር!

    @aelbetesebmedia8432@aelbetesebmedia8432 Жыл бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን ማስተዋሉን ያድለን ለመምህራችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ኣንሜ ኣሜን ኣሜን

    @user-cb5tj9yo7i@user-cb5tj9yo7i Жыл бұрын
  • አባታችን አባገብረ ኪዳን እግዛአብሔ እርሰዎን የመሰለ ስለሰጠን እግዛአብሔር እድሚና ይና ይጨምርለዎት

    @user-ix9dz9gs4h@user-ix9dz9gs4h13 күн бұрын
  • አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት💚💛❤👏

    @user-zk2xd3nz4q@user-zk2xd3nz4q Жыл бұрын
    • Amen amen amen

      @lemlemtikuey926@lemlemtikuey9269 ай бұрын
  • ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባታችን!!

    @elianameron1418@elianameron1418 Жыл бұрын
  • አባታንን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እርሰወን የሰጠን ቸሩ መድሀኔ አለም ስሙ የከበረ የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን ፫

    @user-fb1gt5pe3q@user-fb1gt5pe3q Жыл бұрын
  • ኣባታችን እርስዎን የሰጠን እግዛብሔር ይመስገን!

    @shiwashiferaw5245@shiwashiferaw5245 Жыл бұрын
  • ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን///🤲

    @zainabhabshy1906@zainabhabshy1906 Жыл бұрын
  • አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጠውት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @zed5064@zed5064 Жыл бұрын
  • አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት

    @yeabsiragirma7245@yeabsiragirma7245 Жыл бұрын
  • ይፍቱን ይባርኩን አባየ ቃልሂወትን ያማልን እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት አሜን

    @tehgestalmu9104@tehgestalmu9104 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን። ልቦናችንን ያብራልን ።

    @ruterute3445@ruterute3445 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን አባቴን ❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲እግዚአብሔር ንፁህ ልቡና ስጠኝ አማኑኤል ሆይ 🤲🤲🤲😭❤️❤️❤️

    @aftamaftam5505@aftamaftam5505 Жыл бұрын
  • አባታችን በ እውነት በ እምባ ነው ያድመጥኩት 🤲🤲🤲😭😭😭❤ ቃለ እግዚአብሔር ያሰማልን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿 ኑሩልን !!!!

    @abebahabte8469@abebahabte8469 Жыл бұрын
  • በእውነት የማትጠገቡ አባታች ናችሁ ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏❤🙏

    @user-gm3kz4ii8u@user-gm3kz4ii8u Жыл бұрын
  • ቃለ ሂወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን🙏✝️🙏

    @Beti721@Beti7213 күн бұрын
  • የኔታ አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅዎት

    @habtemeskelsema7578@habtemeskelsema7578 Жыл бұрын
  • በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልወት በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ያቆይልን አሜን💒

    @trfdftykjgx3476@trfdftykjgx3476 Жыл бұрын
  • ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዛብሔር አምላክ እድሜ እና ጤናውን ይስጥልን ✝️❤❤❤🙏

    @user-ek3qb4rg7d@user-ek3qb4rg7d Жыл бұрын
    • ኣባቃህይወት ያሰማል በድሜበጠጋይጠብቅልን

      @kllllk8550@kllllk8550 Жыл бұрын
  • ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዘመናችን ሁሉ የአባታችን ክፉ አያሰማን🙏🙏🙏 ✞ እንኳን አደረሳችሁ ✞ መልካም የልደት በዓል!!!

    @Orthodox888@Orthodox888 Жыл бұрын
    • ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ። መልካም የልደት እና የጥምቀት በዓል ይሁንልዎ።

      @abaargawbuje@abaargawbuje Жыл бұрын
    • አሜንአሜን አሜንአሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

      @galemaryamegalemaryame@galemaryamegalemaryame Жыл бұрын
    • ❤❤❤❤

      @Etalemahu-eu3fx@Etalemahu-eu3fx3 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ጸሎትዎ ይጠብቀን

    @addishiwotteklu4530@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
    • Betasabi inihun ihitee💒💒

      @hawiitube1003@hawiitube1003 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን♥👑

    @user-hu6sp6gt2z@user-hu6sp6gt2z Жыл бұрын
  • አባታችን ቃለ ሕችወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

    @TgTg-mu9yj@TgTg-mu9yj4 күн бұрын
  • አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እድሜ በፀጋ ያቆይልን

    @user-vv5lm2iv9r@user-vv5lm2iv9r10 күн бұрын
  • 🙏🙏🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ፈጣሪ ፀጋውን ያድሎዎት የአገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን 🙏🙏🙏

    @zenebbihonegn277@zenebbihonegn277 Жыл бұрын
  • የሄድንበትን የተሣለምንበትን ያደረግነውን የረገጥነውን ሁሉ ሰው ካላየልን አይሆንልንም ። መመፃደቅ ውድቀት ነው ። ለአባታችን ፈጣሪ ተርፎ ከሚቀረው ዘመን ዕድሜ አይንፈግብን ።

    @fk3365@fk33654 күн бұрын
  • የሕይወት ቃል ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እርሶን የሰጠን አምላከ አበው የተመሰገነ ይሁን

    @kibralemwubet1739@kibralemwubet1739 Жыл бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

    @AsefuTerefe@AsefuTerefe28 күн бұрын
  • ተክለሀይማኖት አባቴ አይነ ልቦናየን ክፈቱልኚ አሜን አሜን አሜን አባታ

    @hdjid988@hdjid988 Жыл бұрын
    • Amen Amen Amen 🤲

      @helenhaftom1525@helenhaftom1525 Жыл бұрын
  • ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛሎት እግዚአብሔር አምላክ ኣባቴ ሰምተን እንድንተግብረው ያግዘን እግዚአብሔር አምላክ😢❤❤❤

    @AsAs-li8lm@AsAs-li8lm23 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ያድልልን

    @maryamenate8406@maryamenate8406 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእኛ እንቁ አባታችን❤❤❤❤

    @sarayoujadcell441@sarayoujadcell441 Жыл бұрын
  • አባ እንኳን ደና መጡልን 💖💖እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን ፀለት ልመናችሁ አይለየን🙏🙏💔💒💒💒

    @gizewerkamogne3409@gizewerkamogne3409 Жыл бұрын
    • በናትሺ ሞት ደምሪኝ

      @sebletube7412@sebletube7412 Жыл бұрын
  • ቃል ህይወት የስማልን ኣባታችን እግዚአብሔር አምላኽ እድሜ እና ጤና ያድልልን

    @AsAs-lz6bh@AsAs-lz6bh Жыл бұрын
  • የማቴዎስ ወንጌል 5:5 የማቴዎስ ወንጌል 18:5 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን ።

    @user-np9ye5jj4s@user-np9ye5jj4s Жыл бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤

    @user-nn2sp3mv6m@user-nn2sp3mv6mАй бұрын
  • አባታችን ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን ይኑሩልን እርሰዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገንልን👏

    @user-sr1vm6dr5u@user-sr1vm6dr5u Жыл бұрын
    • ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏

      @SARASARA-qi8dv@SARASARA-qi8dv Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

    @brhanabi3755@brhanabi3755 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት የአባታችን ቡራኬ ይድረሰን ጸሎትዎ ይጠብቀን

    @milliontadesse9835@milliontadesse9835 Жыл бұрын
  • በጣም ነው የምወዶት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት😢😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌟🌟🌟✨✨✨✨✨✨

    @user-vk6ec4vz6u@user-vk6ec4vz6u8 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን የፃድቁ አባታችን የቅዱስ ተክለ ሀይማኖት ጥበቃቸው አይለየን አሜን

    @user-qb2ox4kq8u@user-qb2ox4kq8u Жыл бұрын
  • አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ 🙏 የኔ ውድ አባት ❤❤❤

    @daltaxz3385@daltaxz3385 Жыл бұрын
  • እንኳን በደህና መጣችሁ እባታቺን በረከታችው ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል በዐል በስላም አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

    @alemtsehaysesaysisay7144@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
    • አሜንአሜን አሜንአሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

      @galemaryamegalemaryame@galemaryamegalemaryame Жыл бұрын
    • እንኳንበደህናመጣችሁ አባታቺንበረከታችዉ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እንኳን ለቅዱስ አማኑኤ በዐል በሰላም አድረሳችሁ የተዋህዶ ልጀች

      @sabalasabal@sabalasabal Жыл бұрын
  • በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችንን የሰማነውን በልባናችንን ያሳድርብን የናተን ልፋት አይቶ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠኝ እኔ እየሰማው ማፍስስ ብቻ ሆነብኝ. በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኢየሱሰ እያላችሁ

    @hgdhhdh9354@hgdhhdh9354 Жыл бұрын
  • የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ ጥምቀት አላትበእውነት ላባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፁጋውትን ያብዛልን እድሜና ጤናን ያድልልን

    @aleph7070@aleph7070 Жыл бұрын
    • Q

      @terunehha604@terunehha604 Жыл бұрын
  • Very true! Egzabher libe yesten amen!

    @lydiaylydiay5192@lydiaylydiay5192 Жыл бұрын
  • ቃለ ህይውት ያሰማልን የኛ እንቅ አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሰይሰጥልን

    @user-db5hu8wh3f@user-db5hu8wh3f Жыл бұрын
  • አባታችን ሽ አመት ይኑርልን ከኔ እድሜ ከፍሎ ይስጠወት በጣም በጣም እጅግ በጣም ነው የምወደወት የሚያስተምሩት ትምህርት ልቤን ሰርስሮ ነው የሚገባዉ አባ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ⛪️🙏🥰

    @user-lt3hv9wh8i@user-lt3hv9wh8i Жыл бұрын
  • ክብር እና ምስጋና ለ እግዚአብሔር እነዚህን አባት ስለሰጠን ! እንደነ አባ ያሉትን ያብዛልን እኛ እሄን እነቁ እል እንድንጠቀምበት እግዚአብሔር አምላክ ልባችን ይክፈትልን

    @ashenafiassefa469@ashenafiassefa469 Жыл бұрын
  • ቃል ሂወት የስማዓልና ፡ኣባታችን ናይ ኣጎልጉለት ዘመንኩም እግዚኣቢሔር ኣምላኽ ይባርክ ኣሜን፡እግዚኣቢሔር ይቅረ ይበለልና ኣሜን(3)

    @brhane90@brhane90 Жыл бұрын
  • ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤

    @hayathayat1006@hayathayat10062 ай бұрын
  • አሜን፫ ፫ ፫ በረከቶ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    @user-ss2hl2mb3r@user-ss2hl2mb3r Жыл бұрын
  • ሃሠት የክህደት ሁሉ እራሥ ነው በዚህ ዘመን ትውልዳቸውን በሃሠት ይትበሀል አንፀው በክፋት አጭቀው ለዚች ዓለም መርዝ ተክለው ለህዝብና ለአገር ጠንቅ አርገው ላሣደጉ ይብላኝላቸው ። በምድርም በሰማይም ሥፍራ የሌላቸው የዲያብሎሥ ልጆች ። ፈጣሪ በህፃናት መንፈሥ ያድሰን

    @fk3365@fk33653 күн бұрын
  • የኔ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ ናበጤናያኑርልን❤❤❤❤❤

    @user-tu2rf4el9i@user-tu2rf4el9iАй бұрын
  • እረጅም እድሜ ለአባታችን እግዚአብሄር ይመስገን

    @alembest7664@alembest76648 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አባታቸን በረካቱን ያሳደረበን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    @Orthodoxlikemaew@Orthodoxlikemaew Жыл бұрын
  • አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም በልቦናችን ያሳድርብን በተማርነው 30 60 100 ፍሬ የምናፈራ ያድርገን አሜን

    @genetyetwahdolij2494@genetyetwahdolij2494 Жыл бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን እግዚኣብሔር ይጠብቅልን

    @brhanafutwi911@brhanafutwi911 Жыл бұрын
  • አባ የልባችን ነው እኮ የሚናገሩት ብቻ ቸር አምላክ ይቅር ይበለን ይማርን እንደቸርነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚👏ሁሌም በትምህርቸወ እራሴን እፈትሻለው

    @user-si9bz8wm5j@user-si9bz8wm5j Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ያቆይልን፡አባታችን፡በፀሎት፡ያስቡን፡እባክዎን

    @asegizaw5764@asegizaw57649 күн бұрын
  • Abate be erso menged kiretsugn yene abat🙏🙏🙏🙏🙏 ufffff mn aynet miyasdestu abat nachew😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    @liulkassahun2974@liulkassahun29742 ай бұрын
  • አባታችን ብዙ ሰዉ እያስተማርክ ብዙ ሰው ተለውጧል እድሜዎት ይርዘም ልጅ መባ ዘሩ ነኝ

    @zerudegu3703@zerudegu37035 ай бұрын
  • አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጸጋውን ያብዛልህ በርከትህ ይደርብን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    @slama2383@slama2383 Жыл бұрын
KZhead