🔴 666 ማን ነው ? || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2023

2023 ж. 22 Нау.
455 025 Рет қаралды

#666 ምንድን ነው ?
#ሐሳዊ መሲህ ማን ነው ?
#በርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
#፩ ሃይማኖት
#፩ ሲኖዶስ
#፩ ፓትርያርክ

Пікірлер
  • ኑ ኑ ኑ እናትና አባቶቼ እሕትና ወንድሞቼ እግዚአብሔር በአባታችን ላይ አድሮ ሊስተምረን ነው 👭👭🏃🏃🏃 አባታችን እንኳን ደሕና መጡልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ መድኃኔዓለም ❤🙏

    @etagdyoutube8262@etagdyoutube8262 Жыл бұрын
    • መጣን መጣን ጠብቂኝ😊🏃

      @user-vf6pp6wq5p@user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын
    • ገና መምጣ ቴ ነው 🏃🏃🏃🏃ደርሻለሁ 🌹

      @rvfghbgbh2100@rvfghbgbh2100 Жыл бұрын
    • መጣን እህታችን ❤

      @yeamanuellej2721@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
    • አንቺ እራሱ እንኳን ደህና መጣሽልን።

      @martatiga6552@martatiga6552 Жыл бұрын
    • የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ ቻናሉን subscrib እያደረግን ሚዲያዉን እናስፋ !!!!!

      @user-xo7es7rj2n@user-xo7es7rj2n Жыл бұрын
  • እውነቱን ለመማር የሚፈልግ የአባታችን ን ትምህርት ይከታተል የማይሠለች በቀላሉ የሚገባ ነው ፡፡

    @HebtamuBirara@HebtamuBiraraАй бұрын
  • በእውኑት የሚያነቃቃ የዘመናችን ምርጥ ትምህር ጤና ከእድሜ፤ አትረፍርፎ ይስጦት። ቃለ ህይወት ያስማልን

    @selinan8142@selinan8142 Жыл бұрын
  • አባታችን እንደኔ ምወዳቸው ሰው አለ ቃለ ሂይወት ያስማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን💕🙏💕🙏💕

    @fishiktaameley2645@fishiktaameley2645 Жыл бұрын
    • Amen amen amen

      @easylife6708@easylife6708 Жыл бұрын
    • @@kedusyared9855፦ከከጨጨጨጰጰጰ

      @gmailhotmail5890@gmailhotmail589011 ай бұрын
  • የኛ እቁ አባት እርጅም እድሜ ይስጥልን በእዉነት ለሁላችንም የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌿🌿🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🕊🕊🕊🕊❤❤❤❤❤

    @user-qf8ej5fr9c@user-qf8ej5fr9c12 күн бұрын
  • ከኢትዮጵያ ሰባኪዎች ኣባ በድንብ ትሻላላቹ እግዚኣብሔር ይባርካቹ!

    @AbrhaKufli@AbrhaKufliАй бұрын
  • ቃአልዮት ያሰማልን አባታችን

    @user-iv8nv6kj7d@user-iv8nv6kj7d7 ай бұрын
  • ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤️😊አባታችን😊

    @samera1201@samera12017 ай бұрын
  • ስለ ሐሳዊ መሲ ስላስተማሩን እ/ግ ይስጥልን ቃለሂወት ያሰማልን ጤናና እድሜ ይስጥልኝ

    @kbashley3359@kbashley335911 ай бұрын
  • ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ቡራኬወት ይድረሰኝ ቃለ ህይወትን ያሰማወት እመብርሃን ትጠብቀወት እኛንም የቃሉ ተገዥ ያድርገን 💞💞💞🙏🙏🙏🙏

    @user-wg4zo2fh9v@user-wg4zo2fh9v Жыл бұрын
    • አሜን ፫

      @HANNA-qy5bl@HANNA-qy5bl Жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @serkieaberakasa3976@serkieaberakasa3976 Жыл бұрын
    • ይሄ ለራሱ የታሰረ ደብተራ ነው የሚፈታሽ

      @amanuelsolomon3177@amanuelsolomon3177 Жыл бұрын
    • @@amanuelsolomon3177 beka menafikan wustachu yalew aganint beka ayaskemitachum ayidel

      @temesgensheycha5422@temesgensheycha5422 Жыл бұрын
  • በእውነት ቃል ሂውት ቃል በረከት ያሰማልን የኔ አባት በእድሜ በጤና ይሰጥልኝ💚💛❤️

    @raheltube2578@raheltube2578 Жыл бұрын
  • አባታችን ይባርኩኝ🙏🙏🙏☝

    @user-gn9sz8mk6h@user-gn9sz8mk6hАй бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታች ❤❤❤💐💐✝️✝️👏👏👏🙏🙏🙏🙏

    @duhdhv5260@duhdhv52607 ай бұрын
  • ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

    @bizuworkbantayehu6554@bizuworkbantayehu65549 ай бұрын
  • እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን

    @MeseretAbebe-jv7gn@MeseretAbebe-jv7gn8 ай бұрын
  • ለአባታችን አባ ገብረ ኪዳን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

    @user-xw2vm4bo9z@user-xw2vm4bo9z Жыл бұрын
  • ስለቃሉ የቃሉ ባለቤ እግዜአብሄር ይመሥገን!!! ለአባታችን ቃለ በሂወት የሠማልን፣የአገልግሎቱን ዘመን ያርዘምልነ፣በቤቱ ።

    @TazebChekole@TazebChekoleАй бұрын
  • አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ይህን ኮሜት የምታነቡ እግዚአብሔር አምላክ ያልታሰበውን ሲሳይ ይስጣችሁ 👍

    @EmamuTube@EmamuTube Жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን❤❤❤

      @tsehayababaw2126@tsehayababaw2126 Жыл бұрын
    • ኣሜን(3)

      @yodahe2014@yodahe2014 Жыл бұрын
    • Amen🙏🏼🙏🏼

      @destamenassie5045@destamenassie5045 Жыл бұрын
    • አሜን፫🎉🎉🎉

      @Alem_1@Alem_13 ай бұрын
    • Amen 🙏

      @user-lh3lo5uc1e@user-lh3lo5uc1eАй бұрын
  • ስለሑሉም ነገር በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን🌿🌿🌿⛪️

    @mekdestesfaye3029@mekdestesfaye3029 Жыл бұрын
  • አባ ይባርኩኝ😣🙏

    @helinasebsibew8615@helinasebsibew8615 Жыл бұрын
    • እግዝያብሔር ያስበን እሱ በቸርነቱ ያድነን

      @etagegndemisse7087@etagegndemisse7087 Жыл бұрын
    • አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን

      @frehiwot27@frehiwot27 Жыл бұрын
    • Mezmur 26:33

      @TegaLegasse@TegaLegasse9 ай бұрын
  • አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማዎት በእውነት በምን ቃላት እንደምገልጸዎት ጨነቀኝ እፁብ ድንቅ የሆነ ተሰጥኦ ነው ያለዎት ሀገራችን ኢትዮጵያ በእውነት የታደለች የእግዚአብሔር በረከት ያደረባት ነች እንደርሰዎ አይነት እንቁ ልጅ ያገኘች የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እርሜዎ መቶ ሳላ ይሁንለዎ ለኛ ለደካማዎች ያስፈልጉናንና በረከተዎ ይደርብን በጸሎተዎ ይማረን በስደት ላይ ላለነውም በጸሎተዎ ያስቡን !!!የሳቸውን ትምህርት ለምታስተላልፉ በሙሉ በረከታቸው ይደርባችሁ በእግዚአብሔር ስም አመሰግናችሁ አለሁ!!!

    @hailuasmarearage2519@hailuasmarearage2519 Жыл бұрын
  • አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ ለኛም ልብ ይስጠን❤❤❤

    @selamasefa6049@selamasefa604929 күн бұрын
  • በእውነት አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በረከታቹሁ ይደርብን አሜን አሜንአሜን

    @user-zo4gt1om5w@user-zo4gt1om5w6 ай бұрын
  • የአባታችን በረከተዎ ይደርብን

    @user-ti6cw5qg9d@user-ti6cw5qg9d9 ай бұрын
  • Kale hiwet yesmealna

    @samiberhe7419@samiberhe7419 Жыл бұрын
  • kale hiwot yasemaln abatachn memhrach

    @hailetassew6235@hailetassew623512 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

    @haniakaba8792@haniakaba8792 Жыл бұрын
  • አባታችንን ቸሩመደኃኒዓለም እዉቀቱን ፀጋዉን ያብዛልን ።አሜንአሜን አሜን።

    @AshenafiYergalem@AshenafiYergalem6 ай бұрын
  • ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን ልኡል እግዚአብሔር አባዬ ኑሩልን ❤❤🙏🙏🙏

    @serkieaberakasa3976@serkieaberakasa3976 Жыл бұрын
  • ዕድሜና ጤና አብዝቶ ቸሩ አምላክ ይስጥልን የኔታ አባ ገብረ ኪዳን ለኛም የምሰማውን በልቦናችን ይሳልብን

    @fuy6975@fuy6975 Жыл бұрын
  • በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

    @TeshemeDesaley@TeshemeDesaley2 ай бұрын
  • አባታቺን እድሜነ ፀጋውን ያብዛልን 🙏🙏🙏

    @uvv3515@uvv35156 ай бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ማስተዋሉን ያድለን ፈጣሪ❤❤❤❤❤

    @user-cb5tj9yo7i@user-cb5tj9yo7i Жыл бұрын
  • አባቴ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ጥርት ያለ አስተምህሮ አባታችን እንወዶታለን 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

    @Israel9563@Israel9563 Жыл бұрын
  • አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማል❤

    @Kelye284@Kelye2847 ай бұрын
  • አባቴ ስፅልይ ሳልጀምረው ድካም ይሰማኛል በድንግል ማርያም ልጅ ብለው ይፅልዩልኝ 🙏🙏

    @user-ot7lu3bn3l@user-ot7lu3bn3l11 ай бұрын
  • አባታችን ህይወታችንን ስለታደጉን የቃሉ ባለቤት የአገልግሎት ዘመኖን ያራዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኔ በባእድ ሀገር ሆኜ ህይወቴን ለውጠውልኝ በክርስቶስ መንገድ እንድጏዝና ስጋውን እየበላሁ ደሙን እየጠጣሁ እንድድን እረድተውኛልና በእግዚአብሔር ስም አመሰግንዎታለሁ::

    @egziabherkenalew7207@egziabherkenalew7207 Жыл бұрын
  • አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖ የተባረከ ይሁን

    @Kaleab24tklehaymanot@Kaleab24tklehaymanot Жыл бұрын
  • ተመሳሳይ አብዝቶ ራሱን እንዳይያዝ ያደርጋል ፡እኛም አበዛንለት አባታችን የሂዮትን ቃል ያሰማልን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    @zerihunwedajo4899@zerihunwedajo4899 Жыл бұрын
  • የአባታችን ትምህርት በጣም ነው እሚመስጠኝ አባቴ እወድዎት አለሁ ቀለ ህይወት ያሰማልን

    @TiftubizunehMewsha-fe5cr@TiftubizunehMewsha-fe5cr9 ай бұрын
  • በእውነት እጅግ ጥዑም የሆነ ትምርት ነው እንድው የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር መቶ ፍርዱን በሰጠን እና ምድርም ባረፈች

    @tarikuaengida1131@tarikuaengida1131 Жыл бұрын
  • ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

    @lala1793@lala1793 Жыл бұрын
  • በእውነት ለአባታችን ቃልህዎት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን ❤️

    @user-kh6np4bx8o@user-kh6np4bx8o Жыл бұрын
  • ልዑል አምላካችን ቅዱሥ እግዚአብሔር በረጂም እድሜና በመልካም ጤና ይጠብቅልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    @uaeuae8373@uaeuae8373 Жыл бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን

    @Haregi849@Haregi849 Жыл бұрын
  • አባታችን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን የሰማነውን ለፍሬ እንጂ ለፍርድ አያድርግብን አሜን።

    @user-zv2mg2cs1o@user-zv2mg2cs1o9 ай бұрын
  • እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልኝ።

    @almazbekele842@almazbekele8426 күн бұрын
  • ሰላም ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች ቃለ ህይወት ይሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

    @shegeralmazk@shegeralmazk Жыл бұрын
  • ድንቅ ትምሕርታዊ ስብከት ነው፤ ፍጣሪ ያክብርልን፤ ይቀድስልን፡፡

    @kedemitmedia@kedemitmedia Жыл бұрын
  • Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 Fetari Aban yesthen nurulen yenie Abat regime edmie yestelen Fetari!

    @user-lh3lo5uc1e@user-lh3lo5uc1eАй бұрын
  • እንደው የተሰጦት ጸጋ መንፈስ ይገርመኛል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት አባቴ

    @RobikaAzeb@RobikaAzeb11 ай бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🙏🙏🙏

    @selammebrie7429@selammebrie7429 Жыл бұрын
  • ቅለህይወት ያሰማልን

    @GetasewAshenef-iq2xe@GetasewAshenef-iq2xe11 ай бұрын
  • ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባ! ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን!

    @abushmamo3737@abushmamo3737 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይዋትን ያሰማልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤

    @birhanedegefa@birhanedegefa Жыл бұрын
  • Kalehiwet yasemalene Medhanialeme kenanete Gare yehune

    @mihretberaki1298@mihretberaki12982 ай бұрын
  • አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

    @bezagirma9544@bezagirma9544 Жыл бұрын
  • አባታችን ክብርና መወደድ ይስጥልን

    @melakugizaw5710@melakugizaw571011 ай бұрын
  • አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ።ማስተዋል ያድለን እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስበን አሜን🤲🤲🤲💒💒💒

    @Rakb553@Rakb553 Жыл бұрын
  • Very timely preaching. I'm so grateful for God still teaching us through the fathers tongues. Kale hiwot yasemalen abatachen. "አትፍሩ አትደንግጡም ከጥንቱ ጀምሬ አልነገርኋችሁምን? ወይስ አላሳየኋችሁምን? እናንተ ምስክሮቼ ናችሁ። ከእኔ ሌላ አምላክ አለን? አምባ የለም ማንንም አላውቅም።" ኢሳይያስ 44:8

    @mengedegnoch888@mengedegnoch888 Жыл бұрын
  • በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይስጥልን❤🥰

    @ngstiabera1085@ngstiabera1085 Жыл бұрын
  • 🙏❤️ God bless you more and more 🙏! Blessings.

    @selamawitbefekadu3138@selamawitbefekadu3138 Жыл бұрын
  • አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ከዚ በላይ የምታገለግል ያርገወት

    @almaztesfa-xc5vg@almaztesfa-xc5vg11 ай бұрын
  • እንኳን ደህና መጣችሁ ቃል ህይዘት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏

    @nseemmujeeb6857@nseemmujeeb6857 Жыл бұрын
  • ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

    @AbaleBaylie@AbaleBaylie6 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃል እይወት ያሰማልን አባታችን

    @burtykanbeirut9568@burtykanbeirut9568 Жыл бұрын
  • አባታችህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቴ ይባርኩኝ

    @ayenalemabebe@ayenalemabebe Жыл бұрын
    • አሜን! ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ እንጋብዛለን!

      @Hiyawsim@Hiyawsim Жыл бұрын
  • ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

    @user-qt1gk3fz1w@user-qt1gk3fz1w Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይስጥልን መምሀረ❤❤❤

    @fantaneshamare8256@fantaneshamare8256 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

    @mameeuntue7673@mameeuntue7673 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የሰጠን አምላክ

    @maryeshumye9169@maryeshumye916911 ай бұрын
  • እርሶ ኖት ዘመናችንን የተረዱልን እናመሰግናለን አባታችንን።

    @martatiga6552@martatiga6552 Жыл бұрын
  • እግዝአብሔር ይመስገን ኣባታችን ብእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን እግዝአብሔር ይርዳን አምኖ ከመካድ ይሰውረን 🤲🤲🤲 በጣም ያስፈራል 👏😢

    @vcd5555@vcd5555 Жыл бұрын
  • በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጥብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን ፫🙏🙏🙏

    @user-zw9jf9xy7d@user-zw9jf9xy7d Жыл бұрын
  • አባታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን, አሁን ግን ሁሉም ነገር እየሆነ እያየን ነው . የእግዚአብሔር ምህረት አይለየን.

    @tinawolde9826@tinawolde9826 Жыл бұрын
  • አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

    @mishtekele3977@mishtekele3977 Жыл бұрын
    • ድንቅ አባት እዱሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን

      @tigitk5795@tigitk5795 Жыл бұрын
  • በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

    @fgggggyy8299@fgggggyy8299 Жыл бұрын
    • Kale hywet yasemalen emberhan edma ketanagar testelen

      @mintesnotwase7336@mintesnotwase7336 Жыл бұрын
  • ኣሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    @shalomberhan5265@shalomberhan5265 Жыл бұрын
  • ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

    @mskrh640@mskrh6403 ай бұрын
  • አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ለኛም አስተዋይ ልቡን ይስጠን

    @johnjohn355@johnjohn355 Жыл бұрын
  • በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

    @Mimi-yo3uj@Mimi-yo3uj Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    @bini1623@bini1623 Жыл бұрын
  • የሕይወትን ቃል ያሰማልን አባታችን

    @user-sj3tl2ep9q@user-sj3tl2ep9q Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን::

    @asfaw96@asfaw96 Жыл бұрын
  • Kale hiwet yesmalna abatachn ❤❤❤

    @Tesfit_Yemane_Heni@Tesfit_Yemane_Heni Жыл бұрын
  • ቃለህይወት ያሠማልን

    @Astela-bh1ei@Astela-bh1ei8 ай бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤️🙏🏾 እርጎ የሆነ ትምህርትዎ አይጠገብ❤️🙏🏾 እድሜ ይስጥልን🙏🏾 የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን❤️🙏🏾 💚💛❤️🇪🇹🇪🇷💚💛❤️

    @melakugenet2246@melakugenet2246 Жыл бұрын
  • በርቱልን እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ።

    @lehagertilahun5018@lehagertilahun5018 Жыл бұрын
  • እኝህ አባት ትክክለኛ ውንጌልን በሚገባ መንገድ ማስተማር ይቹሉበታል

    @kechemagara5433@kechemagara543310 ай бұрын
  • ሰዎችን በጣም የሚታወክበት ጉዳይ እንዲህ ጠራ ያለ ነገርን መስጠት በትክክል የሚገባ ነገር ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን

    @danieltafere2212@danieltafere2212 Жыл бұрын
  • አባታችን እናምስግን አለን❤❤❤❤❤❤

    @nazretnazret8929@nazretnazret892911 ай бұрын
  • አባታችን በእውነት በዚህ ዘመን እንደሰወ ያለ አባት የሰጠን እግዚአብሔር የመስገን ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋወትን ያብዛልን አባቴ በፆሎት ያስቡን ገብረእየሱስ ወለተእየሱስ ገብረኪዳን ፍቅርተእየሱስ ብለው ድፍረት አይሁንብኝና አባቴ

    @banchayehudemas116@banchayehudemas116 Жыл бұрын
  • ቃለ ህይወትን ያሰማልን፣ ቃለ ህይወትን ይሰማልን፣ ቃለ ህይወትን ይሰማልን አባታችን፣ መድሃኔዓለም በጸጋ በጤና ይጠብቅልን፣ ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን፣ አሜን

    @selam-africa8739@selam-africa8739 Жыл бұрын
  • ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏❤️

    @happyshimels4783@happyshimels4783 Жыл бұрын
    • ክክክክክክክ ደጃል አትልምደ ዝም

      @sayt2143@sayt214310 ай бұрын
    • ክክክክክክክ ደጃል አትልምደ ዝም

      @sayt2143@sayt214310 ай бұрын
  • 😊❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሠማልን

    @user-ri5bi4jh7x@user-ri5bi4jh7x Жыл бұрын
  • ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

    @ftaw6221@ftaw6221 Жыл бұрын
  • ቃለሂይወት ያሰማልን

    @user-ps6vp8wq8c@user-ps6vp8wq8c8 ай бұрын
  • አሜን አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን🙏🙏🙏❤❤❤

    @heremelawesene@heremelawesene Жыл бұрын
  • ቃለ ይህውት ያሳማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር

    @user-uz2vk7pj9h@user-uz2vk7pj9h Жыл бұрын
  • ክቡር አባታችን ቃለይውት ያሰማልን 🙏🙏🙏

    @nazretnazret8929@nazretnazret8929 Жыл бұрын
KZhead