//የቃጠሎ ፍልሚያ// "ልጄ ከአረብ ሀገር ካለስ እና ምላስ ነው ይዛ የመጣችው"🤣🤣//በእሁድን በኢቢኤስ//

2024 ж. 27 Сәу.
176 742 Рет қаралды

በቃጠሎ ፍልሚያው ላይ አርቲስት ተስፋዬ ይማም እና አርቲስት ሰለሞን ተጋስ ቀርብው በሚያቃጥለው ምግብ ተፈትነዋል
In the "Katelo Filmiya" challenge, artists Tesfaye Yemam and Solomon Tages showcased their skills at consuming fiery food and both emerged victorious as the winners."
የቃጠሎ ፍልሚያ በተለያየ የስራ መስክ ታዋቂ የሆኑ ሰዎችን እያቀረብን የተለያየ ደረጃ ባለው ዳጣ በመቃጠል ልምዳቸውንና ሀሳባቸውን የሚያካፍሉበት አዝናኝና ተወዳጅ ኘሮግራም ነው።
"Ye Katelo Filimya" is an entertaining and widely-loved program where we feature renowned individuals from diverse fields indulging in spicy cuisine. Join us as they share their experiences and thoughts while bravely tackling various levels of fiery spices."
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер
  • ቀጣዩ ሰይፉ በኢቢኤስና እሸቱ መለሰ ይቅረቡ የምትሉ???????

    @medinamedina8256@medinamedina825617 күн бұрын
    • እሸቱን ከሰይፋ አታወዳድሪ

      @ema3852@ema385217 күн бұрын
    • Yiqirabu sefuu fatahu ena eshetu Malesa. Ye madam qimamochi tap tap arguu bakachu

      @romantola5947@romantola594717 күн бұрын
    • ለምን ​@@ema3852

      @user-gu6nh8hd2h@user-gu6nh8hd2h16 күн бұрын
    • ሰይፈና ነፃነት ወርቅነህ

      @ekram2819@ekram281916 күн бұрын
    • የበአል ፕሮግራም ላይ ይጋበዙልን❤❤

      @AnmutShanko@AnmutShanko16 күн бұрын
  • እሼቱ እና ሴፉ አቃጥልልኝ😂😂

    @meleschadmasui4679@meleschadmasui467917 күн бұрын
    • Eshine enfelgew Alne no

      @fatihaali389@fatihaali38916 күн бұрын
    • Ebs is the best thing to have the right to do this week but I'm going through this process for a few years to get a good job at a job that I have ever been able for and I don't know what you want to go with you as a few other one tomorrow Sunday or Thursday or Friday if you have them in a couple of weeks back and we can talk about this tomorrow Sunday and I will have to be in a good place for a while but I'm not the same way I want it for you to be in the same time and not be the best thing to happen to him and he has to be able help out with the most important part of the project and the world to make the best of my time to get a good job with this country and I am not a big deal if it is not the same person as you are the only person who can be there with you or your family is a very good thing to be there with me for a week or so far I have the best of my time to get a good job and you can also use it as an opportunity to make sure that you can get in on the phone or if it is not my fault but it is not my time and will be there and we are happy to do that you can also get the money to be a good thing to get to you are you still interested to be able help to help us out of the future and we can talk about this year as I have been able 2nd graduate school going forward to my ability and I will be happy with the new year and willingness and we can talk about this year as a whole new job and I hope you have them in a few weeks to get to know them a little bit of what is happening in my time and I will have a better idea for what you have them in a few years and I hope that we can talk about this year as I have a great place for your business as a family member and a half of my life I will have a good time in your business and your business partner will make you feel better place for your business and your life is a great place for your family to be a little bit better for your business to be in class and would be happy with the way to go back and forth between the next one for the next one is going to have a great place for your kids to go through the best for me as your son is the only way to go to the next one for a few years to get a hold of you will be the best way to do it and get a job that will help you with the best decision for you and I hope that we will be happy with the offer of your business to be a little help for me as your company and I will have a better idea for my time and will give a great place in the future of this world of your life to be a good person and I want you all the time to get in on the phone or if I can help you without having any problems or problems or anything else you need for help you out with me to help me with the other one for me and the rest of the time to go through the process of getting a job that will make you feel like a great place for you and you to get exploits and get a job that will make sure I get the wrong thing in the future and I

      @TizuTelila@TizuTelila13 күн бұрын
    • 😄😄😄

      @afomyoutu4503@afomyoutu450313 күн бұрын
  • ፍልፍሉና ነፃነት ወርቅነህ

    @flkirguchufikirguchu7822@flkirguchufikirguchu782217 күн бұрын
  • ትልቅ ሰው ጨዋታ ይችላል ደስ ሲሉ ለሁሉም እረጅም እድሜ ይስጣችሁ

    @user-uh5ms2wo1r@user-uh5ms2wo1r16 күн бұрын
  • ጋሽ ሰሌ ስወዶት በእውነት የአመቱ ምርጥ የቃጠሎ አባሳደር ብዮታለው በደንብ ዝቀው ነው የተወዳደሩት ለእኔ ውድድሩ ሳያልቅ አሸናፊ ኖት ❤

    @Lilik4680.@Lilik4680.16 күн бұрын
  • ጋሽ ሰሌ በጣም ሀቀኛ ናቸዉ እዉነት በደንብ ነዉ የዛቁት የኔ አባት ሲያሳዝኑ🥺እድሜና ጤና ይስጦት🙏❤ ስለሻርኩ በቃ አልቻልኩም😂😂😂

    @Tehute@Tehute16 күн бұрын
  • ጋሽ ሰል የምር በጣም ነው የማከብርዎት ረጅም እድሜ እናጤና ይስጣቸው ሽልማቱ ጋሽ ሰሌ ነበሩ መውሰድ የነበረባቸው ዝቀውታል ❤

    @user-sw2og2ft4m@user-sw2og2ft4m17 күн бұрын
    • እኔ እራሱ ስወዳቸዉ❤

      @mekiafeker6961@mekiafeker696116 күн бұрын
    • 💖💖💖💖gashe. sele. Merete abate

      @wintanagirmay5350@wintanagirmay535016 күн бұрын
  • በጣም ደስ ሚሉ ዘና ፈታ ያደረጉ እረጅም እርሜ ከጤናዎት ጋር ተመኜሁላችሁ

    @MahletGiday@MahletGiday17 күн бұрын
  • ጋሽ ሰሌ የእዉነት ከልባቸዉ ነዉ የዛቁት የኛ ፈንዲሻ አባታችን❤❤❤❤❤

    @abab-ql9zo@abab-ql9zo16 күн бұрын
  • የኔ ውድ ጋሽ ሰሌ ለሳቸው መጨመር ነበረበት ከልባቸው ነው የተጫወቱት እድሜ ከጤና ይስጦት🙏🥰🥰🥰🥰

    @maramawitsento5555@maramawitsento555516 күн бұрын
  • 😁😁😁😁😁😁😁🙈🙈🙈🙈🙈 የፍል ዉሀው ነገር ላለመሳቅ ብሞክር ወላሂ አልቻልኩም እባየ ፈሰሰ በሳቅ

    @AyisheMohammed@AyisheMohammed17 күн бұрын
    • Me too Ayishe

      @selamtube-2157@selamtube-215716 күн бұрын
    • እኔስ ብሆን 😂😂😂

      @user-zx4mt8dx6o@user-zx4mt8dx6o15 күн бұрын
    • 🤣🤣🤣🤣🤣

      @NigstAdmase@NigstAdmase14 күн бұрын
    • Batm new yemsekahu eko

      @alemlovely2130@alemlovely213014 күн бұрын
  • አምሮኝ ነው ላይክ አረጉኝ

    @mlekamyerga7786@mlekamyerga778616 күн бұрын
  • ጋሽ ሰሌ አባቴ የሚመስሉኝ ነገርስ ሁለታችሁም እድሜችሁን ያርዝመዉ❤❤❤❤❤❤

    @sarasara14192@sarasara1419216 күн бұрын
    • Yenem fathere erso nw mimasilewo simum solomon nw😂

      @Mesiso4188@Mesiso418813 күн бұрын
    • @@Mesiso4188 ታድለሻል የኔ ስሙ ተስፍዬ ነዉ ያዉ ከሁለቱም አንድ አንድ አለኝ

      @sarasara14192@sarasara1419212 күн бұрын
  • እንዝቃለን እንዝቃለን እንካን በሰላም መጣችሁ የዛሬዎች ደስ ይላሉ ❤🥰😂😂

    @user-ip3xb5kp5n@user-ip3xb5kp5n17 күн бұрын
  • እኛ የማዳም ቅመሞች ለተቸገረ ወገን እየረዳን ከላስ እና ምላስ ይዛ መጣች ክክክክክክክክክክክክ ወይ እድላችን የሆነ ኡዝታዝ ብቻ ነዉ ስለ አረብ አገር ሴት ሀቅ የተናገረው ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 ረጅም እድሜ ከነ ጤና ይስጠዉ

    @tadalachgetachwe5118@tadalachgetachwe511812 күн бұрын
  • ጋሺ .ሰሌ በሳቅ ገደሉኝ የምዎድዎት፠የማከብሮዎት አባቴ ኑት ሆለታችሆም ተወታችሆታል በብቃት ጨዋታዉን፠እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሆ ❤❤❤

    @AsaiaMoma@AsaiaMoma15 күн бұрын
  • ትንሱ እነኳን መጣህ እንዝቃለን እንዝቃለን

    @hawwaksa44@hawwaksa4417 күн бұрын
  • ይህ ፕሮግራም ጥሩ ነው አሪትስቶቹን ይደግፍል ስማቸው ትልቅ ሆኖቤታቸው እና ኪሳቸው ባዶ የሆነ ብዙ ናቸው እና ቀጥሉበት ❤❤

    @user-fn4ov9bp2g@user-fn4ov9bp2g13 күн бұрын
  • ካላስና ምላስ አላለም የመዳም ቅመሞች ስሙት ክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    @medinamedina8256@medinamedina825617 күн бұрын
    • እረእሡን አይቼ ኮሜት ላነብ ነው የመጣሁት

      @RahmatAhmad-ho5ei@RahmatAhmad-ho5ei16 күн бұрын
    • እኔ መቼም የሚሰድበን መብዛቱ

      @user-hl4kl5pr2v@user-hl4kl5pr2v16 күн бұрын
    • ለመልካሙም ለመጥፎውም የመዳም ቅመሞች ካልተጠሩ ጨዋታው አይሞቅም😂

      @hannafantayedemisse6455@hannafantayedemisse645515 күн бұрын
  • ወይኔ ትን ይላቸዋል ብዬ በጣም ፈርቼ ነበር በጣም ጎበዝ ናቸዉ

    @tadalachgetachwe5118@tadalachgetachwe511812 күн бұрын
  • በጣም ነው ያሳቁኝ ለዛ ያለው ጭዋታ እና ሳቅ ነበር ደስ ይላሉ😂😂😂😂😂😊

    @user-dv2jm9jq8x@user-dv2jm9jq8x17 күн бұрын
  • የኔ አባት ጋሽ ሰሌ በጣም ነው የምወዶት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥልን

    @raffycell421@raffycell42116 күн бұрын
  • የቃጠሎ ፍልሚያ አለ ትንሳኤ ምንም አይደምቅም ምርጥ አዘጋጅ ትንሱ

    @alemabera3458@alemabera345816 күн бұрын
  • ጋሽ ሰሌና አቶ ተስፋዬ በጣም ደስ በሚል 🎉🎉🎉🎉ጨዋታ አጠናቀውታል ደስ ሲሉ

    @fatiya8477@fatiya847716 күн бұрын
  • የኔ ጥያቄ፣ እንዝቃለን እንስቃለን የቃጠሎ ፍልሚያ ዉድድር በኋላ፣ ተወዳዳሪዎች ebsን ተሰናብተዉ ከሄዱ በኋላ የሚፈጠርባቸዉ ሁኔታዎች ካሉ ቢጠየቁ እና የተፈጠረባቸዉን፣ በእለቱ ወይም በማግስቱ ቀጥሎ ያለዉን ሂደት ቢናገሩ የሚል ሀሳብ አለኝ።

    @agealeme5355@agealeme535516 күн бұрын
    • ምንም አይሆኑም

      @user-jg3sg2is8r@user-jg3sg2is8r16 күн бұрын
    • @@user-jg3sg2is8r, የኔ ጥያቄ የተወዳደሩት ይጠየቁ ልምዳቸዉን እንዲያካፍሉን እንጂ፣ ያንተን የተዳፈነ መልስ ለመስማት አልነበረም፣ ምን ማለት ነዉ? ምንም አይሆኑም፣ ማለት? ጠንቋይ ነህ እንዴ? እንዴት አወቅህ?

      @agealeme5355@agealeme535516 күн бұрын
    • @@user-jg3sg2is8r Ekuti Ekusha, ለዚህ መልስ ለመስጠት የተከፈተ አካዉንት ነዉ? ምንም አይነት information የሌለው አካዉንት የምትጠቀመዉ አልገባኝም?

      @agealeme5355@agealeme535516 күн бұрын
  • እባክህ ዶ/ ር አቢይና ሽመልስ አብዲሳ ዲያቆን ክብረትና ከንቲባዎ ይቅረቡልን የምትሉ ላይክአድርጉ

    @Sam-ws3cy@Sam-ws3cy16 күн бұрын
    • 😂😂😂😂

      @fafi_mehamed@fafi_mehamed16 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂😂

      @TsiTsi1904@TsiTsi190416 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እዚህም መጥተዉ ያቃጥሉን እንዴ ምድረ ሳክሳም ሁላ ክክክክክክክ

      @abab-ql9zo@abab-ql9zo16 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂😂

      @fozyamohamad5583@fozyamohamad558316 күн бұрын
    • 😂😂 አዎ ባይሆን ለእነሱ ቃጠሎው ይቀንስላቸዋል

      @user-yw7su9zj6c@user-yw7su9zj6c16 күн бұрын
  • የፍል ውሃው ጎድ አልቻልኩም ወላሂ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈🙈🙈😅😅😅😅

    @Nebiha574@Nebiha57416 күн бұрын
    • እኔ እራሱ እባየን ጨረስኩ በሳቅ😂😂😂😂

      @makkabashir9080@makkabashir90807 күн бұрын
  • ዋው ለመጀመሪያ ግዜ በደንብ የሚዝቁ ጋሽ ሰሌ ዋው ትክክለኛው ተወዳዳሪ በዛ ላይ 3ት ግዜ ነው የሚጎርሱት አንዱን እኮ 😮

    @festube9044@festube904416 күн бұрын
  • አኡንበመደዳ ያቀረባቺዋቸው ምርጥሰው አጋፋዎቹ ምርጥ ሰው 👏👏

    @hanamimi6044@hanamimi604416 күн бұрын
  • እኔ ግን ቅሬታ አለኝ ካነበባችሁት ከአርቲስት ውጭ ያለ ሰው አታቀርቡም ስታቀርቡም አይተን አናቅም

    @user-zg6eg6qg5s@user-zg6eg6qg5s16 күн бұрын
  • እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሳቃችሁ ደስ ይላል 😍😍

    @tigistmolla30@tigistmolla3016 күн бұрын
  • ተወዳጆቻችን እረጅም እድሜና ጤና እንወዳችሆለን።

    @genet21@genet2115 күн бұрын
  • ዳኝነት ሚዛናዊነት ነዉ።ጋሽ ሠሌን በደጣ እያቃጠልከዉ በጥያቄ ትነዘንዘዋለህ ተስፍሽ አራዳዉ ያለዳጣ ይነካዋል።ከዳኘህ ሁለቱንም እየተከታተልክ ነዉ መዳኘት ያለብህ።ወሬ አታብዛ።

    @YdnekachewAshebir@YdnekachewAshebir16 күн бұрын
  • አቶ ገለታ😅የበስንቱ አለቃ

    @LubabaMohammed-he5ut@LubabaMohammed-he5ut16 күн бұрын
    • በስንቴ ቀድሞ አቃጥሎታል 😂😂😂

      @JdjdBdjjd-uc4wf@JdjdBdjjd-uc4wf16 күн бұрын
  • ደስ ሲሉ ማማሪያምን ይሄ ፕሮግራም ከተጀመረ ጀምሮ በጉጉት አየጠበኩ ነው ምከታተለው እንደዛሬ ግን ስቄ አላቅም ይመቻችሁ ጋሽ ሰሌ❤❤

    @hab1221@hab122116 күн бұрын
  • በጣም ነው ያዝናናችሁኝ ሁለታችሁም የማከብራችሁ ተባረኩልኝ በሚቀጥለው ደግሞ እማማ ዝናሽና እስኪ ከሳቸው ጋር የሚሄድ አንድ ሰው ደግሞ ጠቁሙ።

    @alemkebede5848@alemkebede584816 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው እምወዳችሁ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር

    @user-je2io9oz4l@user-je2io9oz4l4 күн бұрын
  • የዛሪ ዎቹ ደሞ ያዝናናሉ😂😂😂😂😂😂😂

    @TsiTsi1904@TsiTsi190416 күн бұрын
  • ትንሱ ዛሬ አዳልተሀል ጋሽ ሰሌን በጣም ተጭነሀቸዋል????? ጋሽ ተስፋይ 2 ዙር ሲጎርስ አላየነም🤔🤔🤔

    @surafelketema-df3wr@surafelketema-df3wr17 күн бұрын
    • ደሞም በደንብ አልዛቁ ይምር ትንሱዬ አዳልተሃል ወይም ልብ አላልክም

      @GanetGanet-bw9cm@GanetGanet-bw9cm16 күн бұрын
  • ጋሽሰል እድሜጤና❤❤❤❤

    @missyabrahdm6778@missyabrahdm677814 күн бұрын
  • የምወዳቸው አርቲስቶች❤❤❤❤❤

    @Tsion25@Tsion2517 күн бұрын
  • 😂😂😂😂😂የዛሬወቹ ደግሞ በሳቅ ጨረሱን ወይኔ😂

    @user-pd2cz9cs9h@user-pd2cz9cs9h16 күн бұрын
  • በትክክል የተወዳደሩት እነዝህ ናቸው

    @user-ll6mh1he7t@user-ll6mh1he7t16 күн бұрын
  • ሰይፉ እና እሸቱ መለሰ ይቅረቡ

    @ashenafiwubeshet5470@ashenafiwubeshet547016 күн бұрын
    • አቤት ተንኮል 😄😄😄😄

      @aynalemdemissie9439@aynalemdemissie943911 күн бұрын
  • ጋሽ ሰሌ የምር ነው የበሉት አዛዛቃቸው እራሱ ደስ ሲል ❤😂

    @HayatAdem-ty4lz@HayatAdem-ty4lz5 күн бұрын
  • እንዲህ ስቄ አላውቅም!! 😅🤣🤣የተፈጥሮ ባለተሰጥኦ አርቲስቶች ናችሁ!! እናወሰግናለን!!

    @globalcitizenethiopia3617@globalcitizenethiopia361716 күн бұрын
  • ሰላም እንዝቃለን እዝቃለን የሚዝናናኝ ፕሮግራም ዋው ❤❤❤❤

    @FatumaTube-dp1sl@FatumaTube-dp1sl16 күн бұрын
  • ውይ በሳቅ ነው የጨርስኩት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    @monanana1196@monanana119616 күн бұрын
  • 😂😂😂😂የዛሬ ጉድነወ ሆደ ቆሰለ በቃ ብሉ አይ ትሱ ዛሬ ጥሩ እግዳ ናቸወ ዘና አርገዉናል

    @zeritutube@zeritutube16 күн бұрын
  • እጅግ በጣም አዝናንታችሁኛል አትሰለቹም👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿

    @AmanuelAbraham-nd8jd@AmanuelAbraham-nd8jd16 күн бұрын
    • 😂😂😂

      @yafetyene@yafetyene15 күн бұрын
  • የዛሬወቹ በጣም ደስይላሉ ደስሲሉ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

    @AbebaMucheye@AbebaMucheye15 күн бұрын
  • የኔ አባቶች ደስ ስትሉ ሽአመት ኑሩ😍😍😍😍

    @HfvdGrhff-jn5oq@HfvdGrhff-jn5oq4 күн бұрын
  • እንዴት እዳሳቁኝ እድሜ ይስጥልኝ

    @user-eg3fi1bt9l@user-eg3fi1bt9l16 күн бұрын
  • ምርጥ አባቶች ደስ የሚሉ ❤❤❤❤❤❤❤

    @argetoall6484@argetoall648416 күн бұрын
  • ተስፌሽ እና በስንቱ አይይይ 😂😂😂😂😂 ማየት ምፈልገው😂😂😂

    @agumasbeyene7807@agumasbeyene780716 күн бұрын
  • ሁለቱንም ስወዳቸው❤❤❤❤❤

    @user-fs8vj1qu4l@user-fs8vj1qu4l16 күн бұрын
  • የራቁቱ ገጠመኝ በጣም ያስቃል🤣🤣🤣🤣🤣ኡፍፍፍ

    @memeaddis7928@memeaddis792816 күн бұрын
    • ሆደን ነወ ያመመኝ ወላሂ😂😂😂🎉🎉

      @Sahiba-ru9en@Sahiba-ru9en16 күн бұрын
    • @@Sahiba-ru9en እኔ በምናቤ እየሳልኩት አልቻልኩም 🤣🤣🤣🤣🤣እፉፉ

      @memeaddis7928@memeaddis792816 күн бұрын
  • ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂

    @Sara-wi8on@Sara-wi8on16 күн бұрын
  • በጣምነዉ የምታሥቀኝ ትንሡ

    @lubabalubaba2051@lubabalubaba205117 күн бұрын
  • እንዝቃለን እንዝቃለን ❤❤❤

    @SamA-wk2jq@SamA-wk2jq16 күн бұрын
  • ነፃነት እና እሸቱ ለበአል ይቅረቡ😂

    @user-sx6hr4fp2k@user-sx6hr4fp2k17 күн бұрын
  • የእውነት እደዛሬ ስቄ አላቅም❤❤

    @jamelahkadasah@jamelahkadasah16 күн бұрын
  • የፍል ውሀው ነገር 😂😂😂😂በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂

    @medanittemesgn3867@medanittemesgn386713 күн бұрын
  • ውይ የኔ የዋህ ጋሽ ሰሌ ስወዶት

    @susuguragawa1424@susuguragawa142416 күн бұрын
  • ወይኔ😂😂😂😂የፍልውሀው ገጠመኝ😂😂😂ኡፎይ

    @hayu684@hayu68415 күн бұрын
  • ሰይፉና እሼን ማንዴላንምpls pls pls በአልን ፏ ያርጉት

    @user-xe8ee3jx4k@user-xe8ee3jx4k16 күн бұрын
  • Ketay seyfi And eshetu pls tnsuye

    @mogosekebede-el2qb@mogosekebede-el2qb13 күн бұрын
  • ሳቄን የሰላም ያርግልኝ😂

    @user-bw6gg9eg1e@user-bw6gg9eg1e10 күн бұрын
  • እፍ በሳቅ ገደሉኝ እዋይ እዋይ 😂😂😂😂😂😂

    @user-lq7hr1ir3f@user-lq7hr1ir3f14 күн бұрын
  • በጣምነዉ ያሣቁኝ የጋሼ የፍልዉሀዉ

    @menberdenje1105@menberdenje110516 күн бұрын
  • ድግምት መሆን አለበት ውሀ የአላህ ፍጥሩነው እባብ የአላህ ፍጡርነው😂😂😂😂😂

    @nomo6793@nomo679312 күн бұрын
  • እረ ትንሣኤ 😂😂😂😂 የተመታ ሰው ደቅ ብሎ ሙድ ይይዛል 😂😂😂😂😂😂

    @yonataderege1798@yonataderege179816 күн бұрын
  • ጋሽ ተስፍሽ እኔ መጀመሪያም ኦድ ብሶኝ ነው የሚጣውት አልቅስ አልቅስ ብሎኝ አላሉም 😂😂😂😂😂ይመቾት ትንስሽ እንዝቃለን እንዝቃለን 🥰🥰🥰

    @user-eq7gh2dh7c@user-eq7gh2dh7c16 күн бұрын
  • አረ ዛሬ በሳቅ ሞቱኩ

    @tesfanesh-kl2uf@tesfanesh-kl2uf16 күн бұрын
  • አረ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂

    @MekdesLove-sx5cp@MekdesLove-sx5cp11 күн бұрын
  • ❤❤❤❤ስወዳችው

    @RahelAlelegn-eh4wr@RahelAlelegn-eh4wr16 күн бұрын
  • ሁለት ሳምንት የቀረቡት የቃጠሎ ፍሊማ በጣም እያዝናና ነው የሚዋጠሉት😂😂😂

    @Beza-tv4fw@Beza-tv4fw16 күн бұрын
  • Nice gesture

    @coffeelatte6344@coffeelatte634417 күн бұрын
  • እዝቃለን እዝቃለን ❤❤❤

    @dadesert5446@dadesert544617 күн бұрын
  • ❤❤❤ስወዶቸውውው❤

    @wazircell4191@wazircell419117 күн бұрын
  • በስንቱ ደስ ይበልሽ ጋለታ የተቃጠሌልሽ ነው

    @defarunegasa6780@defarunegasa678016 күн бұрын
  • ወይኔ ሲዝናኑ😂😂😂😂😂

    @aasseaassd9914@aasseaassd991415 күн бұрын
  • ሠላም ለሀገራችን ይሁን

    @fitsumalayu6787@fitsumalayu678716 күн бұрын
  • Gashi soli ❤

    @Mesiso4188@Mesiso418813 күн бұрын
  • ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂

    @user-el1tg1zv5b@user-el1tg1zv5b16 күн бұрын
  • ውይ ደስ ሲሉ 😅😅

    @KalyaZegeye@KalyaZegeye14 күн бұрын
  • ውድድሩ ጥሩ ነው ነገርግን ስንት ዓርያ የሚሆኑ ትልቅ ሰዎች በዚህ በታላቅ ፃም ውስጥ ማቅርብ ትንሽ ጥሩ አይመስልም ይህንን ስል የማንንም የግል እምነት ለመንካት አይደለም

    @monkeytube9206@monkeytube920612 күн бұрын
    • Abeba gomen new

      @elenigurta9949@elenigurta994911 күн бұрын
    • @@elenigurta9949 Thank you for letting me know I was wondering

      @monkeytube9206@monkeytube920611 күн бұрын
  • የዛሬወቹ ❤❤❤❤❤

    @fhgdjdjgf7310@fhgdjdjgf731016 күн бұрын
  • ወላሂዛሬበሳቅገደሉኝ ከፍቶኝነበር😂😂😂😂😂

    @hayathh9416@hayathh941616 күн бұрын
  • ወላሂቆይቸነበርተሳኩኝአዝናኑኝነበር

    @user-gb5md1ey1h@user-gb5md1ey1h16 күн бұрын
  • እንዝቃለን እዝቃለን ትንሱ ቆንጆ አባይ ነህ

    @phinhasdessie1041@phinhasdessie104117 күн бұрын
  • ካላስና መላስ ተመቸኝ😂😂😂😂😂

    @user-qg3be8bx7h@user-qg3be8bx7h15 күн бұрын
  • በእውነት የሄ ሚጥሚጣ የሚያስለፈልፍ ይመስለኛል😂

    @user-qb2qu8if9w@user-qb2qu8if9w16 күн бұрын
  • እንደ አሁኖቹ ተወዳዳሪዎች በደንብ ሚጥሚጣውን የበላ የለም

    @hailem9116@hailem911616 күн бұрын
  • አረ ይሞቱብሃል ወንጀለኛ እንዳትሆኖ

    @MohammedIbrahim-vl2pl@MohammedIbrahim-vl2pl16 күн бұрын
  • Eyetyayachu ምን ማለት ነው?

    @ayalbirhanu9905@ayalbirhanu99059 күн бұрын
  • የፍል ውሀው ግን አጋጣሚ ዉሀ እየጠጣሁ ነበር እና ስስቅ ትን ሊለኝ ነበር

    @AminatAbdu-rn2jk@AminatAbdu-rn2jk16 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤በሳቅ😂😂😂

    @user-jo1co9qk9x@user-jo1co9qk9x13 күн бұрын
  • አረ ፍልውሃ ገደለኝ😂😂😂😂😂

    @NatiHack@NatiHack14 күн бұрын
  • ውይ ፍትህ ለጨጊራ😂😂😂😂😂😂😂😂

    @TsiTsi1904@TsiTsi190416 күн бұрын
KZhead