Ethiopian Orthodox Begena Mezmur - የበገና መዝሙር #2

2019 ж. 4 Нау.
1 964 491 Рет қаралды

Orthodox Yene ® [Subscribe ] (🔔) ያድርጉ ! 🙏🙏🙏
የበገና መዝሙሮች Playlist • Ethiopian Orthodox Beg...
የንስሃ መዝሙሮች Playlist • Video
የበገና መዝሙር #2

Пікірлер
  • የእመቤታችን ልመናዋ ክብሯ የልጇም ቸርነት ከወዳጆቿ ጋር ለዘላለም ይኑር 🙏🏽 Amen ! Download ውዳሴ ማርያም + audio here 👇 play.google.com/store/apps/details?id=com.ethioian.wm

    @OrthodoxYene@OrthodoxYene3 жыл бұрын
    • አሜንአሜንአሜንውዳሴማርያምእልልልልልልልልል

      @user-jt6oc8jx8j@user-jt6oc8jx8j3 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

      @Nani-km3fl@Nani-km3fl3 жыл бұрын
    • Amen Amen amen

      @fkrimisamlak6256@fkrimisamlak62563 жыл бұрын
    • 🌹🙏💚💛❤

      @mdsumanmdsuman2155@mdsumanmdsuman21552 жыл бұрын
    • Ü

      @Absalat268@Absalat2682 жыл бұрын
  • ይሄን ኮሜን የምታነቡ ሰዎች በሙሉ እኔን ጨምሮ ቤተሰቦቸ ሁሉም በክፉ መንፈስ ተይዘን ደስታ ምቾት ሰላም ጤና አጥተናል እርስ በርሳችን እየተጣላን ሰላም ርቆናል ፈጣሪይ በምረቱ ከዚህ መንፈስ ይገላግላቹህ በሉን ስለ ክርስቶስ😢😢😢

    @tilahungetanehe8666@tilahungetanehe86662 ай бұрын
    • ayzoh wendeme bezih abiy tsom tegteh tseley egziabher yerdah

      @AddooNnaayyy@AddooNnaayyy2 ай бұрын
    • ፈጣሪ ይጠብቃቹ

      @LalaLala-ij6qv@LalaLala-ij6qv2 ай бұрын
    • @@LalaLala-ij6qv አሜን 🥰🥰🥰

      @tilahungetanehe8666@tilahungetanehe8666Ай бұрын
    • @@AddooNnaayyy 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

      @tilahungetanehe8666@tilahungetanehe8666Ай бұрын
    • ፈጣሪ ጣልቃ ይግባላቹ አይዙዋቹ በፀሎት በርቱ

      @filagotbirhanu2940@filagotbirhanu2940Ай бұрын
  • ይህን መዝሙር ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም ሠምተን ለመጠቀም ያብቃን በቸርነቱ አሜን

    @user-ou1iv6ek3x@user-ou1iv6ek3x6 ай бұрын
    • Amen ewenet new

      @tirusewkassahun7908@tirusewkassahun79085 ай бұрын
    • አሜን አሜን አሜን🌹🌹🌹

      @temsgenyaarsmagulilat6@temsgenyaarsmagulilat62 ай бұрын
    • Gh66ouyhj😊😊😊😊😊😊😂❤❤❤❤❤❤❤yhhdrjjuokkkffghyreryrwfghjhjl😊😊😊😊sfrety🎉gegi❤e❤❤❤❤❤❤❤😂lfrhjhjhju GJ jhhfhjj j nkk ❤❤❤❤❤❤❤

      @eshetugebeyehu2783@eshetugebeyehu278315 күн бұрын
    • I love 😢😢😢😢❤❤❤

      @eshetugebeyehu2783@eshetugebeyehu278315 күн бұрын
  • አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የማያንቀላፋው አምላክ ጾሙን በሰላም ያስፈጽመን

    @user-tl9bt5qg8g@user-tl9bt5qg8g2 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💔💔😭😭አቤቱ አምላኬ ሆይ በስደት ላይ ያለነው ልጆቹህ ለንስሀ ሞት አብቃን 💔😭😭

    @sarasamuel6827@sarasamuel6827 Жыл бұрын
    • 😭😭😭🙏

      @samuelamare-cf1fp@samuelamare-cf1fp Жыл бұрын
    • በእውነት በጣም ደስ እሚል በገናነው

      @sebletarekegn3636@sebletarekegn3636 Жыл бұрын
  • አባቴ እድሜና ጤና ይስጦዎት!!! ይኑርሊኝ አባቴ:: በፀሎት ያስቡኝ::

    @ashmekasha6788@ashmekasha67885 жыл бұрын
  • ዝማሬ መልክት ያሰማልን ጌታ ሆይ በስደት ያሉ ልጁችህን በምርትህ አሥበን🎻🎻🎼🎼🎤💐💐🤗🤗

    @achamulugeta6645@achamulugeta66454 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን 😭😭

      @ayinachinneshmariyamaencha2010@ayinachinneshmariyamaencha20104 жыл бұрын
    • Amen Amen Amennnnn 🙏

      @etsegenetbelachew9848@etsegenetbelachew98484 жыл бұрын
    • Amen Amen Amen

      @yemimamesfin744@yemimamesfin7442 жыл бұрын
    • An

      @samicell1577@samicell15772 жыл бұрын
    • አሜንአሜንአሜን

      @kerlamkerla2547@kerlamkerla2547 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላአክን ያሰማልን ቢሰማ ቢሰማ የማይጠብ መዝሙር አምላኬ ሆይ አገራችንን ሰላም አራግልን አሜን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    @MULUMENIGSTU@MULUMENIGSTU4 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መግስተሰማየት ያውስልን

    @masayaadamu4603@masayaadamu46032 жыл бұрын
  • ሰማይና ምድርን ያለምሰሶ ያቆምከው ለኛ ስትል ስቃይህን መከራህን የለምንም ማንገራገር በሰከንድ ከምድር ገጽ የበደሉህን መቅጣት ስትችል ባያውቁ ነው ብለህ በሩሁህ አይንህ አይትህ የማርካቸው አሁንም ምረትህ አይለን እቤቱ ኢትዬጽያን በቸርነትህ ጠብቃት

    @banchalemtaye1861@banchalemtaye18614 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን....

      @dawitm.841@dawitm.8412 жыл бұрын
    • Amennnnnn🙏🙏🙏🙏🙏

      @wubitbekeleherebo8891@wubitbekeleherebo88912 жыл бұрын
    • 😭😭😭😭😭

      @user-kr4nz4jj4n@user-kr4nz4jj4n2 жыл бұрын
    • አሜን

      @rahelewnetu250@rahelewnetu2502 жыл бұрын
    • Amen Amen

      @mahletmolla3326@mahletmolla33262 жыл бұрын
  • አቤቱ እንዴ ሀጥያቴ እንዴ በዴሌ ሳይሆን እንዴ ቸርነትህ ማረኝ😭😭😭

    @user-fg5pm7sm1v@user-fg5pm7sm1v3 жыл бұрын
  • አቤቱ እንደ ሃጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን

    @user-ed9pz5ig5f@user-ed9pz5ig5f4 жыл бұрын
  • መልካም እና ከፈጣሪ አምላክ ጋር በመንፈስ መሪነት በቀጥታ ወደ እርሱ ፈጥኖ የሚያገናኝ የህወት የነፍስ ምግብ ነው።(ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን።

    @workeyehaileyesu3756@workeyehaileyesu37563 жыл бұрын
  • አሜን አምላካችን የሁላችንም ችግር ይመልከትልን

    @user-oy5ix8mg5p@user-oy5ix8mg5p2 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፫🙏🙏🙏 አቤቱ ማርን ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭

    @Nani-km3fl@Nani-km3fl3 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    @senusamrawit9070@senusamrawit90703 жыл бұрын
  • ተመስገን ጎይታይ ማዓረይ

    @HhHhh-jh8vk@HhHhh-jh8vk2 жыл бұрын
  • ኣቤቱ የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ለኃጢአተኛ ልጅህ ተመልከት እደበደሌ ሰይሆን እደተ ቸርነት ይቅር በለኝ ማሃሪ ነህና ማረኝ ቆሽሻለሁ

    @user-ys7uu4ov1j@user-ys7uu4ov1j4 жыл бұрын
  • ስለማይገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ዲያቆን ታደለ ዘላለም ኑርልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💚💛❤

    @abaynishabaynish9087@abaynishabaynish90874 жыл бұрын
    • አሜን ...ሰላም ለኢትዮጵያ ...አለም...።

      @MB-dg2fl@MB-dg2fl3 жыл бұрын
    • Nbbbb

      @edenlegese9159@edenlegese91593 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳቹ መልካም ፆም ይሁንልነ አሜን አሜን አሜን❤❤🎉

    @--vt6id973@--vt6id9732 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን፡፡

    @atnafmekete8657@atnafmekete8657 Жыл бұрын
  • የዓለም ሁሉ መድሃኒት ሆይ !!!እስትንፋስ ያለው ሁሉ ያመስግንህ !!! አሜን ። ። ።የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ።

    @wondemumelsamo3827@wondemumelsamo38275 жыл бұрын
    • Wondemu Melsamo by

      @negesthailu5999@negesthailu59995 жыл бұрын
    • @@negesthailu5999 ንግሥት ሃይሉ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ስልክሽን ፈቃደኛ ከሆንሽ ባክሽን !!!

      @wondemumelsamo3827@wondemumelsamo38275 жыл бұрын
  • አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንደ ቸርነትህን እንደ በደላችን አይሁን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ።

    @gatemare4824@gatemare48245 жыл бұрын
  • በእውነት በጣም ደስየሚል የበገና መዝሙሮቸ ነው

    @emubetu-iy2fi@emubetu-iy2fi Жыл бұрын
  • በጣም ደስ የሚል ዝማሬ መላክዕት ያሰማልኝ አሜን

    @mhirettilahun9872@mhirettilahun9872 Жыл бұрын
  • የእዉነት ከተወለድን ጀምሮ ያልያዘን በሽታ እየያዘን አስቸግሮናል እግ/ር ፈዉሱን ይላኪልን፡፡

    @GirmishaWaqayyojiraa@GirmishaWaqayyojiraa2 ай бұрын
    • አሜን አሜን አሜን። እግዚአብሔር በሚለዉ ብንፅፍ ለኛ በረከቱ ብዙ ነዉ🙏🏾

      @tesfasami6189@tesfasami61892 ай бұрын
  • ከነፍስ ከስጋ የሚዋሀድ መዝሙር እናመሰግናለን!

    @zelekashzerihun5257@zelekashzerihun5257 Жыл бұрын
  • አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንስሀ አብቃን

    @orthodoxbookinaudio___3298@orthodoxbookinaudio___3298 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

    @EteneshLikisa@EteneshLikisa2 ай бұрын
  • አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @user-qq8wu2zl3c@user-qq8wu2zl3c5 жыл бұрын
    • ውዳሴ ማርያም with Audioን download ለማድረግ 👇 play.google.com/store/apps/details?id=com.ethioian.wm

      @OrthodoxYene@OrthodoxYene4 жыл бұрын
  • እንደ ቸርነትህ አቤቱ ማረን አሜን

    @etanimhaile6475@etanimhaile64755 жыл бұрын
    • Amene Amene Amene !!! Lord of the lord 🙏 king of the the kings 🤴

      @ayalewkassa6639@ayalewkassa66393 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አቤቱ ማርን

      @titiyoutub6254@titiyoutub62543 жыл бұрын
  • Orthodox mehon endet des yilal ❤❤❤❤❤ temesgen amlake! Orthodox siladerekegn

    @heavenasmamaw3489@heavenasmamaw348928 күн бұрын
  • Eventhough I am protestant, I always here for orthodox mezzmur. God bless you zemarian.

    @ERITRAWY1@ERITRAWY1 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤቱ በቸርነትህ አንተን እዳስብ እዳውቅ ብሩህ አዕምሮ አስተዋይ ልቡናን አድለን ጌታ ሆይ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭

    @roziawoke1301@roziawoke1301Ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

    @mihretayalew520@mihretayalew5204 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን😢😢⛪️✝️🙏🥺

    @MuluRega@MuluRega3 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

    @tirusewkassahun7908@tirusewkassahun79085 ай бұрын
  • ቃለህይወት የስመዐልና ዝሓውና ።

    @danielabera5108@danielabera5108Ай бұрын
  • አሜን ዘማሪ መልአክት ያሰማን🙏🏽

    @almazmekonnen1297@almazmekonnen1297Ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    @alamark1631@alamark16315 ай бұрын
  • ዝመአሬመለአክትን ያሰማልኝ መግስተሰማዬትንያውርስልኝ

    @ayneyatagereda8241@ayneyatagereda82415 жыл бұрын
  • I’m happy Good please ኣሜን (3) ዝማረ መላእክቲ የስምኣልና 🙏🙏💒💒❤️❤️

    @selemuntnsae1484@selemuntnsae1484 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

    @user-pj4vj4dv3h@user-pj4vj4dv3hАй бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

    @masaitasfu4025@masaitasfu40253 жыл бұрын
  • ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማርየ መላእክቲ የስምዕና❤❤❤❤❤

    @user-km3yl8ho5l@user-km3yl8ho5l2 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ለዘማሪወች ፅጋውን ያብዛልን ለኛ ደግሞ ሰሚ ልቦናን ይስጠን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን

    @hiwothiwit297@hiwothiwit2975 жыл бұрын
  • አቤቱ ማረን እዴበዴላችን ሳይይሆን እዴቸረነትህ ይቅር በለን😢😢ዝማሪ መላክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    @LovelyElectricity-zx3kl@LovelyElectricity-zx3kl2 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይስማልን

    @derbtesfay8341@derbtesfay83414 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏😭😭💒🙏

    @user-pt7sn9lp5z@user-pt7sn9lp5z Жыл бұрын
  • Kale hiwot yasemaln 😭😭😭🤲 Hegerachinm selamun yelakiln 😭😭😭 Yetamemn mehrtun yelaklin😭😭😭 Yasebnownm yaskalin😭😭😭🤲🤲🤲

    @lemlemlemlem167@lemlemlemlem1672 жыл бұрын
  • አሜን አሜንአሜን አሜን ቃለይውት ያስማልን

    @AlemaAlema-bm1es@AlemaAlema-bm1es3 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥዎት አባየ

    @agereeageree8190@agereeageree81903 жыл бұрын
  • Amen Amen Amen Zmarea mlacet ysmalen

    @tseadytseady9910@tseadytseady99105 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሥማልን የቅዱሳን የስማሀታት የእመቤታችንን አማላጁዋ ከልጁዋ ከወዳጁዋ ታማልደን ከታችንመዳሀኔታችን እየሱስ ክርስቱስ ሆይ እንደሀጥያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ እንደምርትህ ይደርግልን አገራችን ኢትዮጵያንም ስላምዋን መልስልን ❤❤❤😢😢😢

    @fasilbaytkus8583@fasilbaytkus85832 ай бұрын
  • ዝማሬ መላኢትን ያሰማልን! !! አጥንትን የሚያለመልምዝማሬ!!!!

    @etalemderbe8806@etalemderbe88062 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን !!!

    @jud2121@jud21215 жыл бұрын
  • 🤲🤲🌹🤲🤲ዝማሪ መላእክት ያሰማልን 💒💒💒💒🤲አጥትን የሚያለመልም መዝሙር 🤲🤲🌹🌹💒💒❤️🙏🙏ነዉ 💒💒ፀጋዉ ያብዛሎት ቸሩ አምላካችን 🙏🙏💒💒ማት ቢቀረ ይላሉ ድጋይ እጨቱ ቆጦሮ አከባሪ ነዉ 😭😭ድቅ ነዉ ።

    @salamwittejal5776@salamwittejal57762 жыл бұрын
  • አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን አባቶቻችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤👏👏ፀጋውን ያብዛሎዎት

    @user-ed4ml5qv1x@user-ed4ml5qv1x14 күн бұрын
  • "ምስጋና ብቻ የለም ሌላ ለታደገን ከሞት ጥላ" ተመስገን 🙏🙏🙏

    @barchkitchen8363@barchkitchen83636 ай бұрын
  • Amen amen amen igizaber yimesgen qalhiwot yasemalin

    @minapauli6237@minapauli62374 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @finishlaban8940@finishlaban89405 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማለክህት የሰማልን

    @fantaygadisa2426@fantaygadisa24265 жыл бұрын
    • Zemaray melkati yasemalen!

      @arsemamariyamlji3122@arsemamariyamlji31225 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

    @fikirtedemissa6413@fikirtedemissa64135 жыл бұрын
    • Fikirte Demissa ኀኍኍኍ

      @hjscgehjscge333@hjscgehjscge3335 жыл бұрын
  • በፊትህ ውድቅ ነው ያ ሁሉ ዘመኔ በኃይልህ ካልኖርኩኝ ሃይል የለኝም አኔ ዘመኔ በኃጢያት ከስሮብኛል እና እባክህን ሳይመሽ ስራኝ እንደገና

    @meskeremadamuchere7490@meskeremadamuchere74905 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @user-ed9pz5ig5f@user-ed9pz5ig5f4 жыл бұрын
    • Lk bleshal eht alem esu new tluku neger abetu encherneth abetu maren atkorarten amennnn(3)

      @eumgssan1260@eumgssan12603 жыл бұрын
  • Kale Hiwot Yasemalin, Zimare Melaktime Yasemalin

    @MultiTadele@MultiTadele3 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላህክት ያሰማልን አሜን

    @dgfggfgffg7135@dgfggfgffg71355 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሃጋራችንን ሰላም ያርግልን አሜን

    @henokabebe9989@henokabebe9989Ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

    @betymre8684@betymre86844 жыл бұрын
  • Ye begena mezmur ssema anjeten new milawesew ye agelglot zemenachu cheru egr ybarklachu

    @eumgssan1260@eumgssan12603 жыл бұрын
  • Amen Amen Amen zimare melakitn yasemalin

    @tjbntaboha4236@tjbntaboha42365 жыл бұрын
    • tj

      @meneberegebrgzibher8717@meneberegebrgzibher87175 жыл бұрын
  • 😢😢😢 አምላክ ሆይ እደበደላችን ሣይሆን እደቸርነትህ ማረን ይቅርበለን😢😢

    @thionbeyene6521@thionbeyene65214 жыл бұрын
    • Amennnn Amennnn Amennnn

      @eumgssan1260@eumgssan12603 жыл бұрын
  • Amen Amen Amen zemari mlaket yesmalen betam yemwedw mezemur new sekfagnm sedestem keleba new ymadametew 💓💚💛🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐

    @tesfaneshiteshome9988@tesfaneshiteshome99882 жыл бұрын
  • Zimare Melaikt yasemalin Amen

    @sinidugudeta8794@sinidugudeta87942 жыл бұрын
  • ተባረክ ወንድሜ ይኼ ንው መልስችን ይክበር ይመስገን ሃያሉ ንጉስ ጥንካሬን ይስጠን ከየት እገኝኽው ተባረክ በጣም ነው

    @alamaetaddesse6198@alamaetaddesse61989 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

    @user-vd7md6dm8r@user-vd7md6dm8r5 жыл бұрын
  • Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen zemare melekot yesemalin

    @yeneneshyoutube4768@yeneneshyoutube47683 жыл бұрын
  • ቃለህወትን ያሰማልን

    @bedlunegusse79@bedlunegusse7917 күн бұрын
  • this is timeless should be listened often

    @henokengidasew7862@henokengidasew7862 Жыл бұрын
  • አቤቱ ይቅር በለን። እንደበደላችን ሳይሆ እንድምህረረትህ

    @almalm1555@almalm15554 жыл бұрын
  • Zemare mlekht yasmalene Amen

    @nardosmeshesha2245@nardosmeshesha22455 жыл бұрын
  • ዘማሬ መላክት ያሰማልን

    @user-il1fy4hx7g@user-il1fy4hx7g5 жыл бұрын
  • አሜን ቃለህወት ያሰማልን

    @Meseret-yv4eb@Meseret-yv4eb25 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማል 🙏🙏🙏

    @synyetwork2279@synyetwork22793 жыл бұрын
  • ዝእማሬመላክትያሰማን

    @adanenegya4112@adanenegya41125 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏😢

    @myayearsemalij8333@myayearsemalij8333 Жыл бұрын
    • ለተሻለ መንፈሳዊ ሕይወት ልምላሜ የተዋሕዶ ልጅ በሆነው የመምሕር ተስፋሥላሴ አበራ "ኤፍታሕ ቱዩብ" አዳምጭ ። ታሪክሽ ይቀየራል ::

      @hailealebe2372@hailealebe23722 ай бұрын
  • Zmare Melaekti Yesmealna Egziabher Amlak Amen Amen Amen.

    @robelmtrd@robelmtrd Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @tigisteadanich@tigisteadanich3 ай бұрын
  • አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

    @user-df1qz3ef7r@user-df1qz3ef7r14 күн бұрын
  • ይኑርሊኝ አባቴ:: በፀሎት ያስቡኝ::

    @fiskaarega9808@fiskaarega98083 жыл бұрын
    • በርቺ እሕታችን

      @hailealebe2372@hailealebe23722 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!

    @yigardushzelalme2664@yigardushzelalme26642 жыл бұрын
  • Zimare melaiktn yasemaln💕💕😍😍🙏🙏🙏

    @seblewongelnegash1772@seblewongelnegash1772 Жыл бұрын
  • Amen amen amen zemare melaekten yasemalen

    @lilyyonatan6593@lilyyonatan65934 жыл бұрын
  • Amen amen zimare ysemalin

    @bizuneshsisay7837@bizuneshsisay78373 жыл бұрын
  • Zemaray melaketi yasemalen!

    @arsemamariyamlji3122@arsemamariyamlji31225 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማለአክት ያሳማሊን 😭😭😭🙏🙏🙏

    @masaratphone6441@masaratphone64414 жыл бұрын
  • AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏ZMARIE MELAEKT YASEMALN 🙏🙏🙏

    @bietieleyob9222@bietieleyob92222 жыл бұрын
  • Egziabeher yakoyilen ........zimare melaektin yasemalin

    @fikredamene4566@fikredamene45662 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫😭😭💚💛❤🕊🕊🙏🙏🙏

    @user-pt7sn9lp5z@user-pt7sn9lp5z Жыл бұрын
  • god blees

    @selamawiteandemariyam5646@selamawiteandemariyam56462 ай бұрын
  • ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ እንምጣ ! እዉነት እንፈልግ ! እዉነትን በዉሸት አናልብስ እባካችሁ ! ፈጣሪን አንካድ ቅጣቱ ከባድ ነዉ !

    @esmailoumer4165@esmailoumer41652 жыл бұрын
KZhead