የበገና መዝሙር ሙሉ አልበም ዲ/ን አቤል ተስፋዬ

2023 ж. 22 Қар.
468 052 Рет қаралды

ልዩ እትም በፆሙ የሚሰማ የበገና ዝማሬ # በገና ዝማሬ #begena mezmur share subscribe this channel 🙏🙏🙏

Пікірлер
  • አእምሮን የምያረጋጋ ልቦናን ከእግዚአብሔር ጋ የሚያገናኝ: መንፈስን የሚያድስ ልዩ የሆነ ኃብተ በገና : ድንቅ ነው:: የስጦታ ሁሉ ባለቤት ቸሩ መድኃኔዓለም ምስጋና ይድረሰው:: ወንድሜ ዲ/ን አቤል : ከነልጆቼ በጣም ነው እምንወድክ : እግዚአብሔር ለበለጠ የክህነት ማእርግ ያድርስልን:: ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን::

    @genet526@genet526Күн бұрын
  • አጥንት የሚያለመልም የቅዱሳን መላእክትን ዝማሬ የቅዱስ ዳዊትን ዝማሬ ያሰማልን ሃብተ ዳዊትን ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን በቤቱ እስከ ፍጻሜው ያጽናልን !🎚🌷🌻

    @user-qi6zk6ml3d@user-qi6zk6ml3d5 ай бұрын
    • አመሰግናለሁ ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ 🙏🙏🙏

      @abelbegena-officialchannel@abelbegena-officialchannelАй бұрын
  • ልብን እርፍ የሚያደርግ ሕሊናን የሚሰበስብ ከፈጣሪ ጋር የሚያገናኝ ዝማሬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    @abiyotchane5319@abiyotchane53192 ай бұрын
  • ወድማችን በእውነት ነፍስን የሚያረጋጋ ዝማሬ ነውና የአገልግሎት ዘመንክን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ

    @Melak-Tube-79@Melak-Tube-7916 күн бұрын
  • መንፈስን የሚያድስ የበገና መዝሙር ባደምጠው የማልጠግበው አሁን ሁለተኛዬ ሳደምጠው ዲያቆን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ፍጻሜህን ያሳምርልን አሜን፫ ❤

    @senayetzeethiopiatube8632@senayetzeethiopiatube86324 ай бұрын
    • አመሰግናለሁ ሊንኩን ሼር በማድረግ ለሌሎች አዳርሱልኝ

      @abelbegena-officialchannel@abelbegena-officialchannel4 ай бұрын
  • እንደ ቅዱስ ዳዊት አባታችን ሀብተ ዝማሬ ወበገና ያደለህ የአባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን!

    @bayoushmekuria2897@bayoushmekuria2897Ай бұрын
    • አመሰግናለሁ ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ 🙏🙏🙏

      @abelbegena-officialchannel@abelbegena-officialchannelАй бұрын
  • የስደት እህት ወድሞቸ በሰላም ገብተን ለመፆም ያብቃን😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    @user-hc7zn3hg7p@user-hc7zn3hg7pАй бұрын
    • አመሰግናለሁ ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ 🙏🙏🙏

      @abelbegena-officialchannel@abelbegena-officialchannelАй бұрын
    • @@abelbegena-officialchannel እሽ

      @user-hc7zn3hg7p@user-hc7zn3hg7pАй бұрын
    • እግዚአብሔር ይርዳችሁ

      @AbelAbuye@AbelAbuyeАй бұрын
    • AMEN yabkachu🙏🙏🙏

      @user-sg7oo9zr9w@user-sg7oo9zr9wАй бұрын
  • መምህር ተስፋዬ ላይ አይቼ ነው በገና ላዳምጥ ነው የመጣሁት በጣም ደስ ይላል አይምሮዬ ሊፈነዳ ነው ግን ለማንኛውም የአገልግሎት ዘመን ይባረክ በዚው ቀጥልበት እሰይ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏

    @TopsSales_@TopsSales_3 ай бұрын
    • አመሰግናለሁ

      @abelbegena-officialchannel@abelbegena-officialchannel3 ай бұрын
  • ወንድሜ ነብስን የሚያረጋጋ አጥንትን የሚያለመልም ድንቅ መዝሙር ነዉ።የበለጠ የምታገለገልበት እድሜ ከጤና ይስጥልን።

    @user-fz1hj1ci8l@user-fz1hj1ci8l26 күн бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏ፀጋውን ያብዛልህ እንኳን ለጾመ ነቢያት ለገና ጾም አደረሳችሁ አደረሰን።ጾሙን ጾመን ለማበርከት ያብቃን

    @tiube8057@tiube80575 ай бұрын
  • ወንድሜ አቤል እግዚአብሔር ዝማሬ መላዕክት ያሰማክ!!! ይኽን የመሰለ ጥዑመ ዜማ አዘጋጅተህ ስለዝማሬክ እግዚአብሔር ይስጥልን!!!

    @soleyoseph5997@soleyoseph5997Ай бұрын
    • አመሰግናለሁ ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ 🙏🙏🙏

      @abelbegena-officialchannel@abelbegena-officialchannelАй бұрын
    • ​@abelbegena-officialchannel Yebegena mezmur yan yahel wedaj alneberkum. KIDUS yemilewn mezmur gen betekitu semche zemariwn ena ye mezmurun title sefelgew atechew azegne nbr. Be ewnet ahun sesema yetesemagn desta kelek yalefe new. Stay blessed

      @bezamekonen9482@bezamekonen9482Ай бұрын
    • @@abelbegena-officialchannel Eshi wendemea

      @soleyoseph5997@soleyoseph5997Ай бұрын
    • @bezamekonen9482 amen

      @abelbegena-officialchannel@abelbegena-officialchannelАй бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን እስከመጨረሻው በደሙ በመሰራት በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤

    @SolomonYeshitila-kt2yo@SolomonYeshitila-kt2yo4 ай бұрын
    • አመሰግናለሁ ሊንኩን ሼር በማድረግ ለሌሎች አዳርሱልኝ

      @abelbegena-officialchannel@abelbegena-officialchannel4 ай бұрын
  • በ እዉኑ ልዩ ስራ ነው ወንድሜ፣ እንደዚ አይነቱን ጥበብ ያብዛልክ. ስራየን የምሰራው ይሄን እየሰማው ነው። በርታልን👏👏👏

    @user-il3sq5ie4n@user-il3sq5ie4n3 ай бұрын
    • አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

      @abelbegena-officialchannel@abelbegena-officialchannel3 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቸሩ አምላክ ፍጻሜህን በቤቱ ያርገው አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

    @HaregtadssHayila@HaregtadssHayila4 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእከት ያሰማልን ልብ የሚመስጥ መዝሙር

    @user-sp5rv9op9h@user-sp5rv9op9hАй бұрын
  • ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ተሰፋ መግሰተሰማያትን ያዉርሰልን

    @user-uh3np9nv5m@user-uh3np9nv5mАй бұрын
    • abetu yeker baln🙏🙏🙏

      @user-vw9gf1yr6q@user-vw9gf1yr6qАй бұрын
  • አባት ሆይ ራራልን እዘንልን ሀገራችንን ወገናችንን ጠብቅልን!!!

    @hirutgselassie7156@hirutgselassie7156Ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አቤል በገናው ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን ፫

    @gizeethiopia3845@gizeethiopia3845Ай бұрын
  • It's very indigenous Christian worship. I love it ❤❤❤❤🇪🇹❤❤❤

    @Starssharewitheachothers@StarssharewitheachothersАй бұрын
  • እስከ መቼ ነው ጌታዬ የሚፈሰው እንባዬ 😢ይሔ መዝሙር ብቻ አይደለም ፀሎትም ነው

    @user-uu8yx2tx4k@user-uu8yx2tx4k2 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰምልን እንደዚህ ሰብስበህ አቅርብልን መዝሙሮችህ ህይወት ናቸው ❤😢

    @mulubelay3831@mulubelay3831Ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን በብዙ ስለምታፅናናን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @user-gi4tu4pj1s@user-gi4tu4pj1s5 ай бұрын
  • ልብን የሚያረሰርስ የጾም መዝሙር ነው፡ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፡ጾሙን በሰላም ያስፈጽመን አገራችንን ሰላም ያድርግልን፡፡

    @nigistasfaw3623@nigistasfaw3623Ай бұрын
    • አመሰግናለሁ ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ 🙏🙏🙏

      @abelbegena-officialchannel@abelbegena-officialchannelАй бұрын
  • አቤቱ ጌታ ሆይ በሠላም ለሀገራችን አብቃን🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መንግስተ ሠማያት ያውርስልን በስደትም ያላችሁ እህት ወድሞቸ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን🙏🙏🙏🙏የታመሙትንም እስር ቤት ያሉትን ሁሉ በምህረት ይጎብኘን🙏🙏🙏🙏😭😭😭

    @waw8983@waw8983Ай бұрын
  • አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ በቸርነቱ ይቅር ይበለን እግዚአብሔር ይባርክ አቤል ❤😢😢😢😢😢😢😢😢

    @user-qp8bz2kh6m@user-qp8bz2kh6mАй бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ነፍሴ በዚህ የበገና መዝሙር ፈውስ ሆነልኝ፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

    @user-nn1sz1po1l@user-nn1sz1po1l2 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ። እግዚአብሔር ረዥም የአገልግሎት እድሜ ከጤና ጋራ ያድልህ።

    @EngineerSamita@EngineerSamita28 күн бұрын
  • እስከዛሬ የት ነበርኩ ዉዪ አጥንት ያለመልማል ብቃት ከትእግስት ጋር ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን ዝማሬ መላእክትንያሰማልን

    @tirusatmulu3586@tirusatmulu35864 ай бұрын
    • አመሰግናለሁ ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ 🙏🙏🙏

      @abelbegena-officialchannel@abelbegena-officialchannelАй бұрын
  • ከእዉነት ጥዑም ምን እንደምልክ አላቅም ቤተክርስቲያን ቅዳሴ ላይ ሁሉ መሰለኝ ተባረክ።

    @saraalmedon7080@saraalmedon708013 күн бұрын
  • Amen Amen Amen Zamriy Malaktn yasmlan Manfs Yamds Tamsgn Fatiry❤❤❤❤

    @mohammadnajjar7309@mohammadnajjar7309Ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን

    @user-tz1hf4dl4j@user-tz1hf4dl4jАй бұрын
  • ልጃችን ዝማሬመላዕትያሴማልን አሜን

    @asfawbono8250@asfawbono825020 күн бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣ በሕይወት በጤና ይጠብቅልን፡፡

    @axumawitzemichael1715@axumawitzemichael1715Ай бұрын
  • ግሩም ዝማሬ በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😊

    @user-uu8yx2tx4k@user-uu8yx2tx4k2 ай бұрын
  • ዝማሬ መለአክ ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤

    @TsegiWendesen@TsegiWendesen3 күн бұрын
  • መንፈስን የሚያረጋጋ መዝሙር ነዉ።ቃለ ህይወት ያሠማልን።

    @user-fz1hj1ci8l@user-fz1hj1ci8lАй бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤

    @masr5355@masr53555 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንት እሚያለመልም መዝሙር 😢😢😢🙏🙏🙏

    @serkieaberakasa3976@serkieaberakasa39765 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ።

    @sabaghumbot5485@sabaghumbot54854 ай бұрын
  • ዝማሪ መላእክት ያሰማልን❤

    @melesbelete4311@melesbelete43115 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒

    @user-rh9tx4zv2q@user-rh9tx4zv2q5 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን

    @user-kg5yb1gn8v@user-kg5yb1gn8v5 ай бұрын
  • Amen Amen Amen zimare Melakit Yasemalin.

    @WeinshetFurgassa@WeinshetFurgassaАй бұрын
  • እግዚአብሔር አምላክ ፈፃሜህን ያሳምርልን

    @user-qj5vj5fz6z@user-qj5vj5fz6zАй бұрын
  • ዝማሬ መላክ ያሰማልን

    @user-rb2sw7ow1v@user-rb2sw7ow1v5 ай бұрын
  • አቤቱ ይቅር በለን ጌታሆይ❤❤❤❤

    @hermelagetachew4913@hermelagetachew4913Ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያስማልን😢😢😢

    @hggff9535@hggff953520 күн бұрын
  • አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ፀጋው ይብዛልህ እግዚአብሔር ይስጥልን

    @elroitube27@elroitube27Ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤ አሜን ዝምሬ መለክት ያስምልን

    @kuwaitcity863@kuwaitcity86316 сағат бұрын
  • አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏

    @misaeshetu958@misaeshetu9585 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለእክት ያሰማልን ❤❤❤ፀጋውን ያብዛልህ 💐💐💐🌿🌿🌿🙏🙏🙏

    @alemtsehayethiopia5728@alemtsehayethiopia57282 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🇪🇷🙏❤️

    @GoitomAlem-ez2ms@GoitomAlem-ez2msАй бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክ ያስማልን🤲🤲🤲

    @Tina-1916@Tina-19165 ай бұрын
  • amen amen amen zemare melaekete yasemalene wendemacen tebareke ❤❤❤

    @AbeAbe-re5ps@AbeAbe-re5psАй бұрын
  • ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።

    @merytek698@merytek6985 ай бұрын
  • ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏🙏🙏

    @user-gp7rg1nb4b@user-gp7rg1nb4b5 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

    @delinahaile7455@delinahaile745526 күн бұрын
  • Amen Amen Amen. Zamer malik yasminl 🥰🥰🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐💐💐💒💒💒💒🌹🌹🌹🌹

    @emuyesimegnew4818@emuyesimegnew48184 ай бұрын
  • ዝማሬ መላአክት የስማልና ❤❤❤❤❤

    @ZaidAndom-qg4wo@ZaidAndom-qg4woАй бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤ በእውነት እጅግ መንፈስን ያድሳል እኔም እግዚአብሔር ብሎልኝ በበገና እግዚአብሔር ላመስግነው🙏❤️👏

    @saray4418@saray44183 ай бұрын
  • ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ወንድሞችን

    @user-nu8bv1xu9b@user-nu8bv1xu9bАй бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመህን ይባርከው ❤❤❤

    @zelalembirhanu2438@zelalembirhanu2438Ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    @GG-lh2yw@GG-lh2ywАй бұрын
  • Amen amen amen lib yamiysarfi mezimur new zimar melayekit yasemalen yekir yebelen ❤❤❤

    @SelamBeze-oz7dm@SelamBeze-oz7dmАй бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማክ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ቸሩ እግዚአብሔር ይባርክልክ እንኳን ለፃመ ነብያት በሰላም አደረሰን ፃሙን የስርየት ያድርግልን አሜን

    @Aiyda2023@Aiyda20235 ай бұрын
  • ዝማሬ መልአክት ያሰማልን 😢😢😢😢😢

    @hiwotgonfa516@hiwotgonfa516Ай бұрын
  • በእውነቱ ነብስን የሚያረጋጋ አጥንትን የሚያለመልም ድንቅ ዝማሬ ይበልጥ የምታገለገልበት እድሜ ከጤና ይስጥልን።

    @fkrt4455@fkrt445516 күн бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @hirutbeka8325@hirutbeka8325Ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

    @bosemnale2483@bosemnale24832 ай бұрын
    • Zimare meleaktin yasemalin. Rega yale wedelibachin endinimeles yemigabiz zimare new. Bezih tsom kehoytana chachata yemisarif new. Egziyabher amlak ye agelglot zemenihin yibarkilih.

      @azeblelisa4061@azeblelisa4061Ай бұрын
  • ወለ ማርያም አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    @fairoozfairooz3607@fairoozfairooz3607Ай бұрын
    • አመሰግናለሁ ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ 🙏🙏🙏

      @abelbegena-officialchannel@abelbegena-officialchannelАй бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላአክትያሰማልን

    @mogestessema8937@mogestessema8937Ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን!!!

    @ethio2030@ethio2030Ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን::

    @DerejeAkalu-nh5bz@DerejeAkalu-nh5bzАй бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማለን። ከግጥሙ ጋር ቁጥሩ አበሮ ቢኖረ

    @bySefialem@bySefialemАй бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአከት ያሰማል እግዚአብሔር አምላከ ጸጋውን ያብዛልህ አቤቱ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደበላችን አይሁን አሁንም ሰላምህን ሰጠን

    @amsaletefara7995@amsaletefara79954 ай бұрын
    • አመሰግናለሁ ሊንኩን ሼር በማድረግ ለሌሎች አዳርሱልኝ

      @abelbegena-officialchannel@abelbegena-officialchannel4 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት የመላእክትን ዝማሬ ያሰማል ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

    @user-qb8su6gv2r@user-qb8su6gv2r24 күн бұрын
  • Endiet mitaft zmarie new! Kale hiywotn yasemaln!

    @Selome7@Selome7Ай бұрын
  • Zemary melaket yasmalen

    @selamewedajo1989@selamewedajo198920 күн бұрын
  • Zimare Melak yasemalin

    @ethiopiatiteyeq@ethiopiatiteyeq3 күн бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ይሄ መዝሙር ብቻ አይደለም

    @lidyadamtew9978@lidyadamtew99787 күн бұрын
  • አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

    @jwbwhshak3150@jwbwhshak3150Ай бұрын
  • ቃለ ሕይወት ያሰማለን

    @biniyamyared-fm4xn@biniyamyared-fm4xn5 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማህ መጨረሻህን ያሳምርልህ መድሀኒአለም

    @tigistabtew@tigistabtewАй бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

    @user-gp1dg5fk8b@user-gp1dg5fk8b26 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንን🙏❤🙏

    @user-cx1wm8wv1x@user-cx1wm8wv1x2 ай бұрын
  • የነብስ ምግብ አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክት ዝማሬ ያሰማህ መምህር

    @TsionKonjo@TsionKonjo15 күн бұрын
  • Amen Amen Amen

    @antenehdmek9292@antenehdmek9292Ай бұрын
  • Zmaremlaket ysemalen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

    @muluabeba4416@muluabeba4416Ай бұрын
  • Amen amen amen zemar melakt yasmaln beselam lagrchen yabkn yetwahdo lejoch 🤲🤲🤲❤️💛💚

    @zebenaytadese@zebenaytadeseАй бұрын
    • አመሰግናለሁ ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ 🙏🙏🙏

      @abelbegena-officialchannel@abelbegena-officialchannelАй бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🥺💒👑❤

    @user-gg7uk7qr4z@user-gg7uk7qr4z2 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤ዝማሪ መላክትን ያስማልን

    @dudrudggj5190@dudrudggj51905 ай бұрын
  • ምን ኣይነት ድንቅ በገና ነው እግዚአብሔር መፈጸምታህን ያሳምረው ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ 🎉🎉🎉🎉😢

    @user-gk8mo4eg3y@user-gk8mo4eg3y3 ай бұрын
    • አመሰግናለሁ ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ 🙏🙏🙏

      @abelbegena-officialchannel@abelbegena-officialchannelАй бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያስማልን በእውኑ❤

    @hggff9535@hggff953528 күн бұрын
  • Zemare melakten yasemaln ye kedus dawit betseb

    @yeabseraamsalu4440@yeabseraamsalu44404 ай бұрын
    • አመሰግናለሁ ሊንኩን ሼር በማድረግ ለሌሎች አዳርሱልኝ

      @abelbegena-officialchannel@abelbegena-officialchannel4 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን መልካም የነብስ ምግብ

    @serkalemyosef7288@serkalemyosef728824 күн бұрын
  • ልብ ይስጠኝ😢😢 .......ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤

    @user-oe4nk1gh1u@user-oe4nk1gh1uАй бұрын
  • ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ❤️🙏

    @GhjGhj-lu2ej@GhjGhj-lu2ej4 ай бұрын
  • kale hiywet zimare melakt yasemaln wendmachen betam tium mezmur nw bertaln belela album etebkalhu

    @user-lo7tn1bn7p@user-lo7tn1bn7pАй бұрын
  • yemelaekitin taeme zimare yasemalin..... yihin album be CD yet agegnewalew.

    @hermelame2770@hermelame2770Ай бұрын
    • +251912674600 yedewelu

      @abelbegena-officialchannel@abelbegena-officialchannelАй бұрын
  • የሚገርም ነው ጊታየ ጊታየ ተመስገን❤❤❤❤

    @AddiseAbeba@AddiseAbeba5 күн бұрын
KZhead