ላሐ ማርያም ሙሉ አልበም

2022 ж. 20 Сәу.
250 805 Рет қаралды

Пікірлер
  • 😢😢😢ወንጌሉ ሲሰበክ ሲነገር ቃል በቃል መለኮት በስጋ ሲገለጥ ይደንቃል ወእምኃይል ውስጠ ኃይል ነሐውር ፍኖተ እስመ መምህረ ህግ ይሁብ በረከተ😢😢😢 ። ከዝማሬ ጀርባ ያሉ ባለ ፀጋ ገጣምያን እጃችሁ አይንጠፍ ። ዝማሬው ሙሉ ወንጌልን ሚያስተምር ነው 😢። ላንተም ዝማሬ መላዕክቱን ያሰማልን ።😢😢😢

    @betelhemdemek766@betelhemdemek7669 ай бұрын
  • 1. እመኑ በልጁ 0:00 2 ያከብርዋ 6:19 3 ለድሆች ወንጌልን 13:43 4 ሰው የለኝም 22:42 5 በከመ ምህረትከ 29:35 6 ኒቆዲሞስ 37:52 7 ሆሳዕና 44:32 8 እንደሷ ያዘነ 52:31 9 ዝም አይልም አምላክ 1:00:35

    @lidyashimeles7788@lidyashimeles7788 Жыл бұрын
    • How did you do this?

      @user-ex5il8mu1h@user-ex5il8mu1h Жыл бұрын
    • Enamesegnalen egziabher ystelen

      @aebek1413@aebek141311 ай бұрын
  • አምላከ ቅዱሳን በለ ዋጋ በለ እርስት ያድርግህ በምድር ብቻ ባልሆነ በሰማይም ዘማሪው ያድርግህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

    @meselechzedingilds9618@meselechzedingilds96182 жыл бұрын
    • አሜን

      @asfaw96@asfaw96 Жыл бұрын
    • 😊

      @kudusmukale6635@kudusmukale66359 ай бұрын
    • አሜን

      @GetachewTanka@GetachewTankaАй бұрын
  • ዝማሬ መልዓክት ያሰማልን ወንድሜ አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነው ረዥም የአገልግሎት ዘመን ፈጣሪ ያድልህ አሜን ❤

    @SelamawitAyele-dg9vm@SelamawitAyele-dg9vm6 ай бұрын
  • መምህር አምሃውን ያብዛልህ ጌታ እንዲህ ልብ ውስጥ የሚገባ መንፈሳዊ የበገና ዝማሬ ያሰማህን

    @user-pn4yj1ff9i@user-pn4yj1ff9i2 ай бұрын
  • ወንድሜ አቤል ስለ ጥዑም ዝማሬህ ነው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ 🙏

    @nolawitmisikir9074@nolawitmisikir9074 Жыл бұрын
  • ኦፍ የማይሰለች መዝሙር ♥♥♥መልካም ጾም ቤተሰብ

    @emebetemebet7136@emebetemebet7136 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ያድልልን

    @user-it5ej3qw3p@user-it5ej3qw3p Жыл бұрын
  • ነፍስን የሚያለምልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን 🙏🙏🙏✝️💒✝️

    @1Amhara1888@1Amhara1888 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን በእውነት አጥንትን የሚአለምልም ነፍስን የሚአረሰርስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋ ባበቱ ያቆይልን

    @yeamanuellej2721@yeamanuellej27212 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላክት ያሰማልን

    @TsigeBelay-pr1ji@TsigeBelay-pr1ji2 ай бұрын
  • እግዚኣብሄር የአገልግሎት ዘመንህ ይቀድስልህ ይባርክልህ ልብ እሚማርክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከልብ 🙏🇪🇷

    @zigeredagerelase2220@zigeredagerelase2220Ай бұрын
  • ተመስገን እግዚአብሔር አምላክ ወንድማችን ፀጋ ያብዛልህ በእውነቱ

    @user-cr1kn5jy9q@user-cr1kn5jy9q2 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ከበዛው ፀጋው አብዝቶ ይስጥህ

    @meselechzedingilds9618@meselechzedingilds96182 жыл бұрын
  • ለተራበው ነፍሴ ለተጠማው ስጋዬ እርካታ ለሆኑት ዝማሬዎችህ ቃል ሕይወት ያሰማልኝ።

    @dejenworku3675@dejenworku3675 Жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @samarr1112@samarr1112Ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏

    @saeedaahmad3971@saeedaahmad3971 Жыл бұрын
  • Amen Amen Amen zemarmlaket ysemalen wendmachen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

    @muluabeba4416@muluabeba4416Ай бұрын
  • የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

    @atsedeaa7465@atsedeaa7465 Жыл бұрын
  • የህይወት እንጀራ ነው የእግዚአብሔር ቃል ወንድሜ አቤሎ ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋው ይብዛልህ አንተ የክርስቶስ ሐዋርያ

    @user-nu8bv1xu9b@user-nu8bv1xu9b Жыл бұрын
  • አሜንአሜንአሜን፡፡አጥንትን፡የሚያለመልም፡ዝማሬ፡መላዕክትን፡ያሠማልን፡፡ፀጋ፡በረከቱን፡አብዝቶ፡ይባርክልን። ያከብርዋ፡ለሰንበት፡መላዕክት ፃድቃን፡በውስተ፡ገነት።

    @user-zr3gf6hx7o@user-zr3gf6hx7o Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢😢😢

    @BurtuqalaBur@BurtuqalaBurАй бұрын
  • አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😥😥😥 ነፍስን የሚያድስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤሎ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፀሎተ ሐሙስ በሰላም አደረሳችሁ ፆሙን አስፈስኮ ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም እንድንደርስ ይርዳን🙏

    @kidstkidst4672@kidstkidst46722 жыл бұрын
  • ኦሳእና መርያም 😭😭😭😭😭 💒 🤲🤲🤲 🙏🙏🙏

    @gabreelgabre6813@gabreelgabre6813Ай бұрын
  • ፀጋውን ያብዛልክ በአገልግሎቱ ያፅናልን መምህር🙏 በጣም እናመሠግናለን እንደሁሌው የሚመስጡ ዝማሬዎች ናቸው

    @mistreg4725@mistreg47252 жыл бұрын
  • በዉነት ደስየሚል መዝሙርነዉ ወድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ ዝማሬ መላክ ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን

    @qwertqwert6245@qwertqwert6245 Жыл бұрын
  • ፈጣሪ ያግልግሎት ዘመንህን ይባረክልህ

    @fsssassh9599@fsssassh95992 жыл бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን ከበዛው ፀጋው አብዝቶ ይስጥህ

    @meselechzedingilds9618@meselechzedingilds96182 жыл бұрын
  • እመኑ በልጁ ነውና ቀኝ እጁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘማሪ አቤሎ

    @meselachzegiyorgis2296@meselachzegiyorgis2296 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ይሰማል

    @gelelakumsa@gelelakumsaАй бұрын
  • ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን

    @AlemAlem-oq1cg@AlemAlem-oq1cg2 ай бұрын
  • Betam enamesegnalen kale hiwot yasemaln wendmachn mezmurochhn betam wedachewalehu betam ds ylalu yagelglot zemenhn ybarklh

    @biniyambelete8194@biniyambelete8194 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤

    @amaamm7487@amaamm7487Ай бұрын
  • ኡፍፍፍፍፍ ሠላምህ ብዝት ይበል ወንድሜ ዝማሬ መልአክትን ያሠማህ 🥰🥰🥰

    @mahleteshetu9870@mahleteshetu9870 Жыл бұрын
  • Amen Amen Amen

    @antenehdmek9292@antenehdmek9292Ай бұрын
  • እንደሷ ያዘነ ብሰማው ብሰማው አልጠግበው ያልኩት መዝሙር ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ወንድሜ

    @adanechdessalegn5461@adanechdessalegn5461 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን፡ዝማሪዎችህ መንፈስን የሚያድሱ፡ወደተመስጦ እና ራስን ወደመመልከት የሚያደርሱ ናቸው፡ በርታልን†††

    @kalmiskab6079@kalmiskab60792 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን::

    @asfaw96@asfaw96 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!! እግዚአብሔር ይጠብቅልን...

    @merrynigusu8316@merrynigusu83162 жыл бұрын
  • The pride of mankind, and the pride of Ethiopia

    @user-rn9qc2bb4t@user-rn9qc2bb4t6 ай бұрын
  • እግዚአብሔርን ማመሥገን መለመን መታደል ነው እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ሁሌም አመሥጋኝ ያድርግህ

    @selamawithabtegeorgis8969@selamawithabtegeorgis8969 Жыл бұрын
  • Betam des yemil zemari new. Egeziabher yesteh Thank you very much Abel.

    @lulayhaile3272@lulayhaile32722 жыл бұрын
  • How much I love this album 😍... Zimare melaektin yasemalin... Abzoto tibebun yichemrlih...

    @yummyenglish4540@yummyenglish45404 ай бұрын
    • Tnx so much and please share the link to all your friends 🙏🙏🙏

      @abelbegena@abelbegena4 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

    @user-zk1pr9sm5v@user-zk1pr9sm5v2 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ጥዑም ዜማ

    @arsemazarga5347@arsemazarga5347 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏

    @meskereayele@meskereayele Жыл бұрын
  • ንሴብሐከ መምህር አቤል👏👏አምላክ ይባርከ🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸ግእዝ+ኦርቶዶክስ+ኢትዮጵያ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    @addisetube@addisetube Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🥰🙏

    @mhai2010@mhai2010 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን። ጸጋውን ያብዛሎት።

    @tiube8057@tiube8057 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

    @user-ef3op1uo5w@user-ef3op1uo5w Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ መንግስተ ሰማይን ያውርስልን

    @user-rf3ko8dq4e@user-rf3ko8dq4e Жыл бұрын
    • ዝማሬ ምልክትን ያስማልን

      @aklilushifa177@aklilushifa177 Жыл бұрын
  • yene wede zemare melaket yasemalen betam deseyemiel mezemur

    @selamlemma6104@selamlemma6104 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢

    @user-lv2wi7jb9t@user-lv2wi7jb9t2 жыл бұрын
  • አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን 🙏❤❤

    @misaeshetu958@misaeshetu958 Жыл бұрын
  • ተተተ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ተተተ

    @Erena67@Erena67 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን 😢😢😢

    @samarr1112@samarr1112Ай бұрын
  • 🙏🙏🙏Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

    @abiyweldemedhin6545@abiyweldemedhin6545Ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ። ሁሉም የበገና መዝሙሮችን በጣም ነው የምወዳቸው መምህር 🙏🙏

    @metasebiyadinku4923@metasebiyadinku4923 Жыл бұрын
  • Zemare melaekt yasemalin regim edme ketena gar yestelen.

    @abayneshayano3255@abayneshayano3255 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን

    @lusisisi7912@lusisisi7912 Жыл бұрын
  • Zmare mela'ektn yasemah wudu memhirachin!

    @teshomeadugna8938@teshomeadugna8938 Жыл бұрын
  • Bewunt zemari melak yasemalin tegawun yabizalewet I 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    @yezinamulu6727@yezinamulu67272 жыл бұрын
  • ዝማሬ መለአክት ያሰማልን

    @feruzaouner3923@feruzaouner3923 Жыл бұрын
  • እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ

    @alazarabebaw5362@alazarabebaw5362 Жыл бұрын
  • ZIMARE MELAEKTIN KALEHIWOTEN YSASEMALEN!!!

    @hiwotbirkneh1675@hiwotbirkneh16752 ай бұрын
  • Zemare meleaketene yasemalene bedeme betena yetebekelene yagegelote zemenehe Hulu yebareke kefu hulu ayagenehe edemehe yerezeme edeme lenesea new tebarekelene 😇😇😇😇👈

    @segazabedibaba1965@segazabedibaba1965 Жыл бұрын
  • Tebareke

    @danbole1233@danbole1233 Жыл бұрын
  • Kal hiywet yasmal. ❤️

    @zaraexpress7333@zaraexpress7333 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @yemanebereket8764@yemanebereket8764 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቤተክርስቲያን እድሜህን ይባርክ

    @zerihunbullo5132@zerihunbullo5132 Жыл бұрын
  • ቃለ ሂወትን ሳሰማልን

    @andualemsisay5601@andualemsisay5601 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን።

    @kienfemichaeltemesgen9168@kienfemichaeltemesgen91682 жыл бұрын
  • አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን

    @sebletube7525@sebletube7525Ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወድማችን ረዥም የአገልግሎት ዘመንን እድሜ ጤና ያድልልን አሜን!

    @jemayenshreta8146@jemayenshreta8146 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

    @auracarecustomerservice5412@auracarecustomerservice5412 Жыл бұрын
    • ዝማሬ መላእክት ይሠማልን

      @addisaddis9815@addisaddis9815 Жыл бұрын
  • Thanks.

    @laladigitalsystem@laladigitalsystemАй бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

    @21MarYam@21MarYam Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ በእድሜ በጤና ያቆይልን ያንተ ተማሪ መሆኔ እድለኛ ነኝ መምህር አቤል 🙏🙏🙏♥️

    @yeneneshbelete@yeneneshbelete Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ የዳዊትን ሃብተ በገና እጥፍ ድርብ አድርጎ ያሳድርብህ

    @emiyumenbere7887@emiyumenbere7887 Жыл бұрын
    • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

      @bettyetmork1547@bettyetmork1547 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🤲🤲🤲💐❤️🌹

    @betigebeyehu2171@betigebeyehu2171 Жыл бұрын
  • amene wodimachin zimare mlakte yasemalen

    @amsaluawoke4407@amsaluawoke4407 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን

    @user-wedibashay@user-wedibashay Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

    @selamawittadesse792@selamawittadesse7922 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!

    @Mancio10@Mancio10 Жыл бұрын
  • Zimare melaiktn yasemaln

    @user-qw5mb6dk3l@user-qw5mb6dk3l2 жыл бұрын
    • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

      @danielg.eyesus2215@danielg.eyesus22152 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክን ያስማልን መንግስቱን ያዋርስልን

    @mebratchiquala2510@mebratchiquala2510 Жыл бұрын
  • Amen amen amen Zemarie melkati yesmela 🙏🙏🙏

    @emachele9473@emachele9473 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ተመስገን አምላኪ

    @user-yj3ei7xh9g@user-yj3ei7xh9g Жыл бұрын
  • ቃለሕይወ ያሰማልን

    @user-do7cd4yh8w@user-do7cd4yh8w Жыл бұрын
  • ዝማሬመላእክት ያሰማልን

    @FasikaAragaw@FasikaAragaw2 жыл бұрын
  • Amen amen zmare melakt yasemaln 😢❤❤❤❤🙏🙏🙏

    @menberktawu3372@menberktawu3372 Жыл бұрын
  • Kalehiwet yasemalen tsegawen yabzaleh

    @tsgeredateshome1520@tsgeredateshome1520 Жыл бұрын
  • Zemare melaektin yasemalin memhre

    @efrataashenafi4267@efrataashenafi4267 Жыл бұрын
  • ejig betam tru sra nw betenkake yetesera mezmuroch nachew zemenhen fetari ybark

    @gojotube9248@gojotube9248 Жыл бұрын
  • Zimare melakit yasemalin

    @hannaendalew4863@hannaendalew4863 Жыл бұрын
  • Amen

    @user-px5xp8ky8c@user-px5xp8ky8c Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!

    @user-so5ge3wn6y@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
  • Kale hewet yasemalen

    @rutasolomon4569@rutasolomon4569 Жыл бұрын
  • Tebarek

    @tizutere33@tizutere33 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏

    @abrhamyirgu9769@abrhamyirgu9769 Жыл бұрын
  • Zemarie melaiktin yasemalin

    @muluemebetfikadu@muluemebetfikadu Жыл бұрын
KZhead