#New

2024 ж. 26 Сәу.
209 148 Рет қаралды

ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ቻናል ሲሆን በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ በተለያዩ የአገልግሎት ዓውደ ምሕረቶች ላይ የማቀርባቸው መዝሙሮች እና በአገልግሎት ወቅት ካገኘዋቸው የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን እና ስብከቶችን የማስተላልፍበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮት እገልጻለሁ ።

Пікірлер
  • የእውነት እስከዛሬ በልምድ ሳደርግ የነበረውን ለምን ብለው እንኳን ሲጠይቁኝ የምመልሰው ይጠፋኛል ጎደሎ የሆንሁ ያህል ይሰማኝ ነበር አሁን ግን እድሜና ጤና ይስጥልኝ እና እየተማርሁ ሙሉ እያደረጋችሁኝ ነው በቤቱ ያቆይልኝ አባቶቼ ለትንሳኤ ብርሃኑ ያብቃን አሜን ።

    @bruk2122@bruk212215 күн бұрын
    • እኔም

      @user-fz1hj1ci8l@user-fz1hj1ci8l14 күн бұрын
    • 41:32

      @Mulualembelay@Mulualembelay14 күн бұрын
    • በትክክል

      @AaronTura6601@AaronTura660111 күн бұрын
  • ማርያምን የምፈልገውን ሁሉ በስጤ ያለው ጥያቄ በዚህ chanal ተመልሶልኛ እግዚአብሔር በምህረቱና በፀጋው ይጠብቅልኝ መምህር እድሜና ፀጋው ያብዛልዎት

    @SisiShine@SisiShine16 күн бұрын
  • ቀዲል ሚዲያ በእዉነት ትልቅ ስራ እየሰራችሁ እንደሆነ መናገር እፈልጋለሁ።መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤

    @firenegash5786@firenegash578616 күн бұрын
    • መምህር ቀለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

      @ururur6108@ururur610815 күн бұрын
    • እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ ነገር አግኝቼበታለሁ

      @ethiopiawi1571@ethiopiawi157114 күн бұрын
  • ይገርማል ቤተክርስቲያንን ማንም አያውቃትም የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ምዕመናን ልትኮሩ ይገባል ምክንያቱም እግዚአብሔር አምላክ ስላዘጋጃት ነው መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን መልካም ሆሳህና በአል ።

    @user-ei2zn3dr4n@user-ei2zn3dr4n15 күн бұрын
  • መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

    @gedamneshferede9318@gedamneshferede931816 күн бұрын
  • Thanks very much wow you always explaine briefly we love you thank You

    @BEAUTOPIA218@BEAUTOPIA21813 күн бұрын
  • በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎት ያርዝምልን ።በሰማነው ቅዱስ ቃሉ 30..60.100.ያማረ ፍሬ እንዲናፈራ አምላካችን ይርዳን 🌱🌿🍃

    @mariyam..enate21@mariyam..enate2111 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነት ብዙ የማላውቀውን እንዳውቅ ስለረዱኝ ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏❤

    @aregashgebere@aregashgebere15 күн бұрын
  • ይህንን ት/ት በቲክቶክ ለወዳጆቻችን ብናካፍል። መልካም ነው።

    @fikaduz@fikaduz15 күн бұрын
    • ከዚያ ይልቅ ሊንኩን ብንልክላቸው እየገቡ መከታተል ይችላሉ በዚያም ማስተዋወቂያ ይሆናል ሌሎችንም ትምህርቶች እንዲከታተሉ

      @Sahlesilassie-fo2vo@Sahlesilassie-fo2vo15 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ዘወረደ ብለን ጀምረን ሆሳዕና እንድንል የረደዳን አምላካችን ክርስቶስ ተንስአ ዕም ሙታን ለማለት ያብቃን አሜን!

    @user-hv5wp6nq7g@user-hv5wp6nq7g15 күн бұрын
    • አሜን

      @SamuelSamuel-wf4gu@SamuelSamuel-wf4gu15 күн бұрын
  • ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ብዙ አባቶቻችን የሂወት ትምህርትን ያስተምሩናል ለነሱም ቃለሂወትን ያሰማልን 🙏ይሄ ሚዲያ ደግሞ ሁሌም እኛ ከሂሊናችን ጋር ተፍጠን እምኖርበትን (እሚበላንን እሚያክልን እንዳጣን ሁሉ ለዛ በጣም እሚያረካ መልስ ስለምናገኝበት እንደ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ኮሜንት እያያችሁ መመለሳችሁ በየቤቱ እየሄዳችሁ ሂወትን እንደምሰጡ ይሰማኛል።ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏

    @almaztikuye3505@almaztikuye350512 күн бұрын
  • ቃለ ሕይወት ያሰማልን ትምህርታችሁ በጣም ጠቃሚ ነዉ እኔ መጠየቅ የምፈልገው እርድ የሚፈፀመው መቼ ነው

    @eskedarbogale685@eskedarbogale6859 күн бұрын
  • አሜን ፫ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነቱ መህምራችን በእድሜ በፀጋ ቸሩ መድሃኒ አለም ይጠብቅልን❤❤❤

    @easrteasrt9832@easrteasrt983215 күн бұрын
  • መምህር እጅግ እጅግ እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን።በእውነት በቀንዲል ሚዲያ እጅግ ብዙ እውቀት እያገኘንና በብዙ እያተረፍን ነው ነገሮችን በልማድ ከማድረግ ይልቅ አውቀንና ተገንዝበን እንድናደርግ ትልቅ ድጋፍ እያደረጉልን ስለሆነም እናመሠግናለን።እድሜና ጤና ይስጥልን

    @ruthmulugetaruta7429@ruthmulugetaruta742915 күн бұрын
  • ቃለህይውት ያስማልን በእውነት እድሜን ከጤና ጋር እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይስጥልን🙏🙏🙏

    @salamawithaile6336@salamawithaile633613 күн бұрын
  • Amen kale Hewitt yasemalen memher. Betam nw yatemarnew. Egzabher tsegun yabzalachu. Egzabher yemesgen egzabher enaten enkuan seren. Keltulebet aderachu 🙏🙏🙏🤲🤲🤲

    @semharsolomon2186@semharsolomon218613 күн бұрын
  • ድንቅና መሠረታዊ የሆነ ወቅቱን የዋጀ ትምህርት ነው ይበል ።

    @hailuj1777@hailuj177715 күн бұрын
  • በእውነት በአጭር ጊዜ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ለምን እንደማደርው የማለለውቀውን ነገር ተረድቻለሁ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክህ

    @engidateshale9521@engidateshale952112 күн бұрын
  • Amenamenamen ❤❤❤❤❤amen ❤❤❤❤amen ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    @user-pt5io9yn4o@user-pt5io9yn4o14 күн бұрын
  • መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን:: ቀዲል ሚዲያ በእዉነት ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

    @firehiwotfhabte@firehiwotfhabte13 күн бұрын
  • Kalehiwot yasemaln betam des yemil tmhrt nw

    @Bili-bw7su@Bili-bw7su15 күн бұрын
  • ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፍሬያማ ሰአት ነበር ብዙ አትርፈንበታል ተምረንበታል🙏

    @HannamasreshaTesfaye-fl1io@HannamasreshaTesfaye-fl1io12 күн бұрын
  • ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ብዙ ነገር ተምራለው ከናተ❤❤❤❤❤❤❤ክብረት ይስጥልን

    @titililiya3096@titililiya309614 күн бұрын
  • እድሜ ጤናዉን ይስጥልን የኔ መምህር ብዙ የማላቃቸዉን ነገር ተምሬበታለዉ እዉነት የስም ክርስቲያን ነኝ እዉነት ዉስጤን ነዉ የነካኝ አገላለፆት እዲገባን አድርገዉ ስላስተማሩን እናመሰግናለን ቃለ ህወትን ያሰማልን❤❤❤

    @user-wr2lb9rj4j@user-wr2lb9rj4j13 күн бұрын
  • ቃለህይ ወትንያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን

    @user-gs3un3ve3u@user-gs3un3ve3u14 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዕድሜና ጤና ይሰጥልን

    @SamsonKebede-qd1qz@SamsonKebede-qd1qz12 күн бұрын
  • ቃለ ሕይወት ያስማን አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @marthameshesha8660@marthameshesha866014 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏

    @almazdebele7312@almazdebele731215 күн бұрын
  • Amen amen amen memeher kale hiwot yasmalen

    @belayneshdesta9734@belayneshdesta973415 күн бұрын
  • መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት !!?

    @MesereBeyene@MesereBeyene13 күн бұрын
  • አሜ አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያስማልን መምህራችን

    @ggvg-om6lu@ggvg-om6lu10 күн бұрын
  • በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልልን መምህራችን

    @yosef5988@yosef598814 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ ውድ መምህር ጸጋውን ያብዛልዎት

    @walteamanuale324@walteamanuale32414 күн бұрын
  • Kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen ❤🙏❤🙏❤🙏

    @michelbrendel3932@michelbrendel393215 күн бұрын
  • በእውነት ውስጤ ያሉ ጥያቄዎችን ነው የተማርሁት እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን 🙏

    @emebetbalechow2387@emebetbalechow238714 күн бұрын
  • ❤❤❤❤🎉🎉🎉ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን

    @user-tr5zq1qb9q@user-tr5zq1qb9q14 күн бұрын
  • እናመሰግናለን መምህር የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ አሜን

    @AmeleAmelebelay@AmeleAmelebelay14 күн бұрын
  • መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜ ጤናን ያድልልን ፀጋውን ያብዛልዎት እግዚአብሔር🙏🙏🙏🌿🌿🌿

    @mulumekonnen5684@mulumekonnen568414 күн бұрын
  • ቃለህይወት ያሰማልን💒💒💒👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

    @user-vq5dx7ft3y@user-vq5dx7ft3y13 күн бұрын
  • በእውየቱ ቃለሕይወት ያሰማልን መ ምሕር🙏🙏🙏🙏ፀጋዉይ ያብዛልን

    @jehshsnsnsnsns2671@jehshsnsnsnsns267114 күн бұрын
  • ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን!!!

    @zelalemgenet@zelalemgenet14 күн бұрын
  • ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!

    @robeltegene@robeltegene14 күн бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን አሰድሜያቹ ይርዘም ብዙ ጥያቄ ሚፈጥሩብን ነገሮች መልሰውልናል እናመሰግናለን ዝም ብሎ ከመነዳት ተረፍን ብዙዎቻቸን አናውቅም አለማወቅ እንዴት መጥፎ ነው

    @GedionFikreselasa@GedionFikreselasa12 күн бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን አባቴችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

    @Selia214@Selia21415 күн бұрын
  • አሜንአሜንአሜን ❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍

    @Lemiyat-vs2wb@Lemiyat-vs2wb13 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን❤

    @Lidu1923@Lidu192314 күн бұрын
  • ከሐጢያት ይልቅ ልማድን ፍራ"

    @user-ec6vs6rh4x@user-ec6vs6rh4x15 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን የምር ብዙ ጥያቄዎቼ ተመልሰውልኛል እግዚአብሔር ያክብርህ መምህር❤❤

    @user-ur9kn5xm9o@user-ur9kn5xm9o14 күн бұрын
  • የ ህይወት ቃል ያሰማልን 🙏🙏🙏

    @alamitudandana119@alamitudandana11914 күн бұрын
  • አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

    @user-ef3xj8dt3j@user-ef3xj8dt3j13 күн бұрын
  • መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏!!! አንድ ሞኝ የተከለዉን አምሳ ሊቃዉንት አይነቅለዉም( ርዕሰ ሊቃዉንት የኔታ አባ ገብረ ኪዳን ) አዉነት ከልማዳችን መላቀቅ አለብን

    @maryewerkye1338@maryewerkye133813 күн бұрын
  • ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጸጋ ጋር ያድልልን እውነት በጣም ነብስን እሚያላመልም ምክር ነው ሁሌም እምናገኘው ከናተ ሁላችሁም የተሳተፋችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ክበሩልን ❤🙏🙏🙏

    @Afesoon-lc3cw7ul1@Afesoon-lc3cw7ul115 күн бұрын
  • መምህር ስለ ህመማት ብዙ ነገሮችን ነው የተማርኩት እግዚአብሔር እድሜውን ያርዝምልን ቃለ ህይዎት ያሰማልን

    @nigistyimer1737@nigistyimer173714 күн бұрын
  • በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምልክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ ዋጋህ አያሰቀርብ ዕድሜና ጤና ይስጥልን በዘልማድ ታውረን የተጓዝነው ዘመናት አብቅቶ እናንተን መምህራን የሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን አሜን!!!

    @user-jp3vu8cb7h@user-jp3vu8cb7h15 күн бұрын
  • እግዚኣብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏ቃለ ሂወት ያሰማልን

    @kidantube11@kidantube1112 күн бұрын
  • መምህራን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን በቤቱ ያቆይልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

    @user-wf9ij5nt5o@user-wf9ij5nt5o15 күн бұрын
  • ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

    @user-tg1ct6xl6y@user-tg1ct6xl6y14 күн бұрын
  • ቃሉን ኗሪ አድርገኝ😢 ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

    @Akielsa@Akielsa13 күн бұрын
  • እ,ር ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑርልን

    @HabtamuMeku@HabtamuMeku15 күн бұрын
  • ቃለ ሕይወት ያሠማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 😊

    @FfFf-oz1ij@FfFf-oz1ij14 күн бұрын
  • መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፀጋ በረከቱን ያብዛሎት አሜን እጅግ ብዙ አስተምረሽናል አመሰግናለሁ የስም ኦርቶዶክስ ብቻ ነበርኩ ማለት ይቻላል

    @estifanossolomon7008@estifanossolomon700813 күн бұрын
    • ወንድም እስጢፋኖስ መልዕክትህን ኤዲት አድርገህ አስተምረኸናል በሚለው አስተካክለው የአንዲት ቃላት ስህተት መልዕክቱን ቀይራለች እና ከይቅርታ ጋር

      @user-lc1cz9hs5i@user-lc1cz9hs5i13 күн бұрын
  • እንደዚህ ወቅቱን ያማከለም ያላማከለም ነገር ልቀቁልን እግዚአብሔር ይስጥልን

    @birukeshetu2348@birukeshetu234815 күн бұрын
  • ቃላሂወት ያሰማልን

    @emebetmelese1544@emebetmelese154414 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያአሰማልን የተከበርከው መምህራችን እነረ ለእራሴ ቡዙ ነገር ተለውጨበት አለው እናመሠግን አለን አባታችን🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

    @meseret742@meseret74215 күн бұрын
  • memihir kale hiwot yasemalin bewunet betam bizu timhirt agichalew

    @terefechandarge4281@terefechandarge428115 күн бұрын
  • መ/ር . ምትኩ አበራ ዘ ድሬዳዋ በሀገረ ስብከታችን ብዙ ተጠቅመንብካ አሁንም ወደፊትም እየተማርን ነው : ከፍ ያድርግክ ይጠብቅልን የምታገለግለው መዳኒአለም :: ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    @HenokH-db1gh@HenokH-db1gh15 күн бұрын
  • ያላወኩትን ህግ ሁሉ አባታችን አሳውቀውኛል እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤

    @ggbh7225@ggbh722514 күн бұрын
  • Kale hiwot yasemalen memhir mezu temaren lemetegeber yabekan amen🙏

    @kings55314@kings5531415 күн бұрын
  • ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስልን

    @MeriGalkeshi@MeriGalkeshi13 күн бұрын
  • ሆሣዕና በጌታ ስም የሚመጣ የእስራኤል ንጉሥ የተባረከ ነው እያሉ ጮኹ።” - ዮሐንስ 12፥13 ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ❤

    @user-rj7dr6ts9e@user-rj7dr6ts9e15 күн бұрын
  • Waqaayo sagaalee jireenya sini haa dhageesisu barsiisa keenya ebbiifama ❤❤

    @asetrasetr1996@asetrasetr199613 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹

    @MartaTeka@MartaTeka12 күн бұрын
  • መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን

    @user-gb6lz7sq9v@user-gb6lz7sq9v14 күн бұрын
  • ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅ ልን

    @lemlemw2256@lemlemw225611 күн бұрын
  • መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    @Bella-rf2ol@Bella-rf2ol15 күн бұрын
  • መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    @amlakh-dv2bw@amlakh-dv2bw14 күн бұрын
  • እድሜ ከጤና ያድልልኝ መህራችን❤❤❤

    @user-id4dr9gc1h@user-id4dr9gc1h15 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን። በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

    @Alemz123@Alemz12315 күн бұрын
  • ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏

    @Alsi84@Alsi8414 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

    @user-cb5by5gy5n@user-cb5by5gy5n13 күн бұрын
  • አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

    @user-pz9zb2bu7w@user-pz9zb2bu7w14 күн бұрын
  • መምህራችን ብዙ ነገር ነው የምታስተምርን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን

    @SofanitWorku@SofanitWorku14 күн бұрын
  • ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

    @AngedomMekonen@AngedomMekonen14 күн бұрын
  • ቀንዲል ሚዲያዎች እጂግ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርካችሁ 👏👏🥺🥰💞

    @habhabshi1493@habhabshi149314 күн бұрын
  • ቃለህይወት ያሠማልን እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው። ግን ማማተብ አይቻልምና መልክ አይነበብም የሚለውን ነገር ቤተክርስቲያን ወጥ የሆነ መልዕክት ብትሰጠን መልካም ነው።

    @birtukanmanaye7000@birtukanmanaye700011 күн бұрын
  • Amen

    @debasmekuanent@debasmekuanent13 күн бұрын
  • ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

    @Alem-zl5jy@Alem-zl5jy13 күн бұрын
  • ባተ ቁስል እኛ ተፈወስን የኔ አባት😭😭😥😥😥

    @user-uw3cd8qy1j@user-uw3cd8qy1j12 күн бұрын
  • አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

    @user-fx9lj8jb8r@user-fx9lj8jb8r13 күн бұрын
  • አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    @lidettilaye3371@lidettilaye337113 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቸ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤እድሜና ጤናይስጥልን❤❤❤❤❤❤

    @mekdestemeche6871@mekdestemeche687115 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን

    @samiasgelite9350@samiasgelite935013 күн бұрын
  • አሜንአሜንአሜን🙏🌿🙏🌿

    @samersaaa3577@samersaaa357714 күн бұрын
  • አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን💕🙏🏾🙏🏾🙏🏾💕

    @asterwarga14@asterwarga1414 күн бұрын
  • ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    @dnglmaryam-cn2ib@dnglmaryam-cn2ib13 күн бұрын
  • መምህርችን ቃለ ህይወት ያሰማለን❤❤❤በቀንድል ሚድያ እደኔ ብዙ የተማረ💒💒💒

    @hahhahdhdh1446@hahhahdhdh144615 күн бұрын
  • መምህር ሆይ እግዚአብሔር ጸጋ ያብዛልን

    @MamushAlemayehu-fc6fq@MamushAlemayehu-fc6fq15 күн бұрын
  • መምህር፡ቃለ፡ሀይውት፡ይሰማልን።መንግሥተ፡ሰማይ፡ይውርሰልን።በእዴሜ፡በጤና፡በበፀጋ፡ይጠብቅልን

    @genetadamu8130@genetadamu813015 күн бұрын
  • Kalehiwot yasemalin mamirachin kendil midea betam melkam ena teru sira eyesera new beteley sireata betakiristyan lay bertu fetari rejim ye agelgilot kemulu tena gar yadilach

    @AsegidAbera-cl3gn@AsegidAbera-cl3gn15 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን

    @teruwrkberla812@teruwrkberla81215 күн бұрын
KZhead