የበገና መዝሙር በ አቤል ተስፋዮ

2018 ж. 21 Мам.
295 906 Рет қаралды

የበገና መዝሙር በ አቤል ተስፋዮ

Пікірлер
  • እግዚአብሔር ሲመርጥ እድሜን አይወስንም ለእኛ በኃጢአት ለቆሸሽን መጠገኛ ማንቂያ ነፍስን የሚያረስርስ ዝማሬ ረጅም ዕድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አቤሎ

    @asterabrham8470@asterabrham84704 жыл бұрын
  • ልብን የሚያረሰርስ መዝሙር :ለኛ ለሀጠተኞች ከአምላካችን መነጋገር ለማንችል እጅግ ልብ ይነካል።ፀጋውን ላበዛልህ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን።ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ።😍😍😍

    @Dink159@Dink1593 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!! እንዴት ያለ መባረክና መታደል ነው ያውም በዚህ እድሜ። በአባቶቻችን ብቻ ተወስኖ የነበረውን በገና የተረከባችሁና ያስረከባችሁ ሁሉ ክብርና ምስጋና ይገባችኋል። ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁንም ይባርክልን።

    @besufekadsiyabara9332@besufekadsiyabara93324 жыл бұрын
    • ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

      @gashawmesfin1279@gashawmesfin12793 жыл бұрын
  • የነብሰ ምግብ ዘማሬ ነው በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት የሰማነው በልባችን ይኑር እግዚአብሔር አምላካችን ይርዳን አሜን⛪⛪⛪⛪

    @user-om2cz2xq7v@user-om2cz2xq7v4 жыл бұрын
  • ወንድማችን አቤል መዝሙርህ ስላም ይስጣል። ዝማሬ መላህክት ያስማልን፣ ፈጣሪ ይባርክህ።

    @abbeyabebaz4737@abbeyabebaz47374 жыл бұрын
  • ቸሩ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ነፍስን አንቅቶ ለምስጋና የሚያቆም መዝሙር ነው አምላከ ቅዱስ ዳዊት ይባርክህ በርታ እኛም በፀሎት እናስብሃለን ይህንን ታላቅ ስጦታ በምንም እንዳትለውጥ አደራአደራ በምድር የጀመርከውን ምስጋና ገና በስማይም ትቀጥላለህና ዝማሬ ዳዊትን ያስማህ🤲🏼

    @woubiamlak8003@woubiamlak80033 жыл бұрын
  • አቤት አንተልጅ ዝማሬህ አንጀት ይበረብራል የመላእክትን ዝማሬ ያሰማለን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያብዛልህ ፈጣሪ 🙏🙏🙏❤❤❤🙏💙💙💙🙏💗💗💗🙏🙏💞💞🎶🎶💙💙💙💙💙🙏🙏🙏🙏

    @mimitsige2783@mimitsige27834 жыл бұрын
    • Aman Aman Aman kelhewt yesmaln

      @saragebereyonas7869@saragebereyonas78694 жыл бұрын
    • Amen,,Amen,,Amen🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍💒💐🌼🌾👍🇧🇯🙏👍🌾🌼💐💒🌿🇨🇬🌹❤🌷🌹❤🌷🌹❤🌷🙏🙏🙏🙏

      @sofiyamessaywondwossen704@sofiyamessaywondwossen7044 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማል በጣም ደስ የሚል ልብ የሚነካ ነዉ እግዚአብሔር ፀጋዉ ያብዛልኝ ወንድሜ

    @user-gj1sk4qq9f@user-gj1sk4qq9f3 жыл бұрын
  • እጅግ በጣም የማይጠገብ መዝሙር🙏 ነፍስ የሚያረሰርስ ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

    @michaiahlove4736@michaiahlove47363 жыл бұрын
  • የሚገርም ድንቅ ዝማሬ ጸጋውን ያብዛልህ ።

    @user-kt1gy1pk1s@user-kt1gy1pk1s3 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን

    @fairoozfairooz3607@fairoozfairooz36073 жыл бұрын
  • በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏 ⛪⛪

    @user-ul7mv7nk3y@user-ul7mv7nk3y4 жыл бұрын
  • ዝማሬ መለዓክትን ያሰማልን ወንድሜ አቤል ። ለክ በአሁኑ ወቅት የመጀመሪያ የሁዳዴ ዖም መጀመሪያ ስሰማው በጣም ሆድ የሚያባባ ግዜውን ያዋጀ አመሰግናለሁ።

    @user-ng5mn4bk8i@user-ng5mn4bk8i Жыл бұрын
  • በበገና እግዚአብሔርን ለሚያመሰግንልን አቤል ተስፋዬ፣ ዝማሬህ ዝናብ እንደተጠማ መሬት የሚያረካ ነዉ። የሚያረካው ዝናብ መሬት ከገባ በኋላ የተኛውን ተክል እንዲያቆጠቁጥና እንዲያለመልም የሚያደርግ መንፈሳዊ መልዕክት አለው። ደጋግመው ቢሰሙት የማይጠገብ ነው። ያለአንዳች የንግድ ማስታወቂያ እንድንሰማው ስላደረግህ ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማህ።

    @Primefoto@Primefoto3 жыл бұрын
  • በስመአብ የበገና መዝሙር እንዴት እንደምወድ በእውነት መንፈስን ያድሳል ውስጥን ያለመልማል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

    @fekrihaile6574@fekrihaile65742 жыл бұрын
  • When you listen to begena, you automatically connect to God. God bless you Abel tesfaye. You are doing the right thing in your lifetime.

    @ermiofficial@ermiofficial2 жыл бұрын
  • አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን አቤልየ እኔም እንዳንተ በገና መደርደር ፈልጋለው

    @zenashzenash6916@zenashzenash69162 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ፀጋውን ያብዛልህ

    @user-er7im4mz9h@user-er7im4mz9h2 жыл бұрын
  • እግዚአብሄር ታላቅ ነው ክብር ምስጋና ለናትና ልጅ።ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን።

    @adanechtena6049@adanechtena60492 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን

    @elhnd4838@elhnd48384 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።ወንድማችን

    @user-nm7xc9qi8f@user-nm7xc9qi8f3 жыл бұрын
  • ዝማሪ መላአክት ያሰማለን አቶ ሀፃቴ በዝቶ እየፈሰሰ ነው ይቅር በልኝ 😥😥😥😥😥😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    @user-jq8gk4rc5n@user-jq8gk4rc5n3 жыл бұрын
  • ኣሜን ኣሜን ኣሜን ጸሎተ ምህላለ የስምእና

    @genetakeza4477@genetakeza44774 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላህክት ያስማልን፣ ፈጣሪ ይባርክህ

    @astatkietefera6896@astatkietefera68963 жыл бұрын
  • Thank you for the collection you put together. It is very touching and essential mezmures for these fasting, especially these times where we suppose to make a connection and ask his forgiveness. God bless your heart.

    @mahlettesema2373@mahlettesema23734 жыл бұрын
  • Am in total peace when I am blessed with beautiful mezmur. God bless you abel. You are more than a diamond.

    @wedebdesira3936@wedebdesira39363 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏

    @digitechcell3078@digitechcell30783 жыл бұрын
  • አሜን ዝማሪ መለአክት ያሠማልን

    @user-xj2cp4pj3g@user-xj2cp4pj3g3 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘምንህን ይባረክ

    @asmamosen5627@asmamosen56274 жыл бұрын
  • ዝማሬ መልክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናን

    @selamawitmengistu3128@selamawitmengistu31283 жыл бұрын
    • ዝማሬመላእክትያስማልን እሜን እሜን እሜን ።እሜን እሜን እሜን እሜንንን ።

      @sofiyamessaywondwossen704@sofiyamessaywondwossen7043 жыл бұрын
  • አቤቱ ዝማሬህ ውስጥ ያለመልማል

    @asratehulumyifer1049@asratehulumyifer10494 жыл бұрын
  • ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ልብን የሚሠብር አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ እድሜ ጤና ይስጥልን

    @tariknamrud6644@tariknamrud66449 ай бұрын
  • የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን😭

    @user-ld9bs7ro1o@user-ld9bs7ro1o3 жыл бұрын
  • ዝማሬህ ውስጥን ያለመልማል የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

    @fantaneshyimam245@fantaneshyimam2454 жыл бұрын
  • አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

    @user-xj5tr2yd4t@user-xj5tr2yd4t Жыл бұрын
  • በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜንንን

    @user-ym9xi2ds9u@user-ym9xi2ds9u3 жыл бұрын
  • Amlak xegau yebzehelka wendme

    @temesgenkidane6880@temesgenkidane68803 жыл бұрын
  • KALE HEYWET YASEMALEN !!!🙏🙏🙏

    @unknownsuser49@unknownsuser494 жыл бұрын
  • AMEN AMEN AMEN Zemare melkeat yasmalen qall Hewitt yasmalen 🙏🙏🙏

    @sabontuficheesalalee8403@sabontuficheesalalee84033 жыл бұрын
  • ዝማአሪ መላክት የስማዕልና

    @rhrhhehejehdjjdjd3586@rhrhhehejehdjjdjd35864 жыл бұрын
  • ቃለ ህይወተን ያሰማልኝ እመብርሀን ትጠብቅህ እሜን

    @sentayhugebregziabher8841@sentayhugebregziabher8841 Жыл бұрын
  • Zemra malkete ysmlen 💚💛📿❤🕊👌⛪🌻⚘🌼💒🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇

    @ganet1239@ganet12393 жыл бұрын
  • አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነዉ 🙏🙏🙏🙏

    @sadala8220@sadala82202 жыл бұрын
  • betam des yemil mezmur nw zemari melykitn yasemaln

    @edenhailu3494@edenhailu34943 жыл бұрын
  • Wow. Amazing. God. Bless. You. Thanks. Very much

    @adanechmelese9155@adanechmelese91554 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን ዘሜራ ምላዐኩት ይሰመሉነ

      @alamalam6746@alamalam67464 жыл бұрын
  • kale heywet yasemalen

    @tassewmekonen9321@tassewmekonen93214 жыл бұрын
  • Amen yelemu beza Egziabher kegnagar yinur AMEN zemare melakt yaseman abatochache wendmochachen ena ehitochachen zemenachu Egziabher ybakelen amen enamesegenalen hagerachen Ethiopia ena tewahedo emenetachen Egziabher ytebekelen yferedelen AMEN AMEN😭😭😭🙏🙏🙏🕊🕊🕊🟣🟣🟣Egziabher hoy menew teweken lawereweche asalefesetehen ebakehin aseben bemhiretehi maren yiker belen ⚖⚖😭⚖⚖😭⚖⚖⚖😭⚖⚖⚖😭⚖⚖⚖⚖⚖😭⚖⚖⚖⚖⚖⚖🤲⚖⚖⚖⚖🤲⚖⚖⚖😭⚖⚖⚖⚖⚖😭⚖⚖⚖⚖🤲🤲⚖⚖⚖⚖⚖😭⚖⚖⚖⚖😭⚖⚖⚖🤲⚖⚖⚖🤲⚖⚖⚖⚖⚖⚖⚖⚖🤲⚖⚖⚖⚖🤲⚖⚖😭⚖⚖⚖🤲⚖⚖⚖😭⚖⚖⚖⚖⚖🤲⚖⚖⚖⚖⚖⚖🤲⚖⚖⚖⚖🤲🤲⚖⚖⚖⚖⚖⚖⚖⚖⚖⚖🤲⚖⚖⚖⚖⚖⚖⚖⚖⚖🤲⚖😭abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen yeserawit geta Egziabher kenategar yihun AMEN AMEN AMEN

    @abelbewenet980@abelbewenet9803 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።

    @Dink159@Dink1594 жыл бұрын
    • Amen,Amen, Amen🙏🙏🙏👍👍

      @sofiyamessaywondwossen704@sofiyamessaywondwossen7044 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክ ያሰማልን

    @senaitweldeab248@senaitweldeab2484 жыл бұрын
  • tebarekelen. zemare. melaekte. .yasemalen

    @Gigi-mn9ph@Gigi-mn9ph5 ай бұрын
  • Zemari melkiten yasemlhen Tebarek wendimchn 🙏🙏🙏

    @samriyekerstoslije3234@samriyekerstoslije32343 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @gojamashagere7676@gojamashagere76764 жыл бұрын
    • Ermyas.abeya

      @ermiasabiyo498@ermiasabiyo4984 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረን ጌታዬ ሆይ ⛪️🤲😭😭🤲🤲🤲

    @abebechtariku6554@abebechtariku6554 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን

    @djkh6333@djkh6333 Жыл бұрын
  • Amen amen amen abatohcen egzabhr yawghw ykfloto

    @ganet1239@ganet12393 жыл бұрын
  • @Abelbegena should get the credit he deserves please in the name of God!! Zemari Melak yasamgn

    @Black-lioness@Black-lioness Жыл бұрын
  • AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏

    @unknownsuser49@unknownsuser494 жыл бұрын
  • Kale hiwot yasemalen 🙏

    @yohyoh3995@yohyoh39953 жыл бұрын
  • ዘማሪመላክትያሰማልንወንድማችን

    @fekerfeker-or2kf@fekerfeker-or2kf Жыл бұрын
  • kale heweten yasemalen

    @misrakasenake5935@misrakasenake59354 жыл бұрын
  • Glory to our God! Kale Hiwote Yasemalen! Amen 🙏

    @achumatirunew8510@achumatirunew85104 жыл бұрын
  • Zemare melake yesmalen

    @helentesfamariam580@helentesfamariam5804 жыл бұрын
  • ፀጋውን ያብዛልህ፡፡ በቤቱ ያጽናህ፡፡

    @gashawwudie9395@gashawwudie9395 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላህክት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏

    @digitechcell3078@digitechcell30783 жыл бұрын
  • Zemare malkeat yasemalen

    @memeke5620@memeke56204 жыл бұрын
  • ሀሜን ሀሜን ሀሜን

    @saratasahi590@saratasahi5904 жыл бұрын
  • ዝማሬመላእክት ያስማልን

    @mfiseha1@mfiseha14 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

    @goofygoofy3968@goofygoofy39683 жыл бұрын
  • Zemari melaketen yasemalene

    @meazafikadu7602@meazafikadu76024 жыл бұрын
  • አቤልዬ ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን

    @habtamumulugeta2761@habtamumulugeta27615 жыл бұрын
    • Ayele habtamu wendmachnkalehiywetnyasemalntesfamengstesemayatnyawurselbonachnnnwedeselammengedmralnaminaminamin😭😭😭😭😭😭😭😭😭🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏

      @beylabbelnishdegwalli9361@beylabbelnishdegwalli93614 жыл бұрын
    • @@beylabbelnishdegwalli9361 L🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

      @yeshalemengidaw3850@yeshalemengidaw38504 жыл бұрын
    • 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

      @yeshalemengidaw3850@yeshalemengidaw38504 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላኬ ሆይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ተብለህ ትመሰገን አለህ አሜን

      @user-yk6lv8xe3n@user-yk6lv8xe3n4 жыл бұрын
    • Ably.zmr.mlektn.ysmln

      @ermiasabiyo498@ermiasabiyo4983 жыл бұрын
  • አሜንንንዝማሪ መላአክትያስማልን

    @werkemengstu7853@werkemengstu78534 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን መላአክት ዙመራያ ያሰሜላን

      @alamalam6746@alamalam67464 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @betigebeyehu2171@betigebeyehu21712 жыл бұрын
  • zemary melaket yasemalen

    @seblekebrab73@seblekebrab733 жыл бұрын
  • kale hyiwot yasemaln

    @abaynehmulu9831@abaynehmulu98314 жыл бұрын
  • wawww endet des ylal.zmare melaektn yasemaln

    @meron7563@meron75632 жыл бұрын
  • Amen Amen Amen 😍😍❤️❤️❤️❤️❤️💓

    @ghaliaalhmmadi1805@ghaliaalhmmadi18054 жыл бұрын
    • Amen,Amen,, Amen 🙏🙏🙏👍👍✋✋✋✋❤❤❤

      @sofiyamessaywondwossen704@sofiyamessaywondwossen7044 жыл бұрын
  • Zemari melak yasemalin 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲

    @yezinamulu6727@yezinamulu67272 жыл бұрын
  • Amen❤️ Amen❤️ Amen❤️Amen

    @samriyekerstoslije3234@samriyekerstoslije32343 жыл бұрын
  • Thanks a lot this superior began mezumer

    @yonasmolla8694@yonasmolla86943 жыл бұрын
  • Zmare melak yasemaln des yemil sibsib edme tena ystln bebetu yasnak

    @nigistesaba9415@nigistesaba9415 Жыл бұрын
  • kaleheyewete yasemalen nefene yemiyalemelem zemare new

    @hanabalcha3659@hanabalcha36592 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ይሥማልን እግዚአብሔር በቤቴ ይፅናአ ወንድሜችን

    @hanaethiopiaethiopia2920@hanaethiopiaethiopia29204 жыл бұрын
    • በምወቀ ባልማውቀ የስራነውን የቅርታ የብልነ ቸሮ mdhanylme

      @addisugetachew9276@addisugetachew92762 жыл бұрын
    • የምስርቶነአይወኮምና ykerblhewamlke

      @addisugetachew9276@addisugetachew92762 жыл бұрын
  • Atente yamiyalamaleme bagana zemarea maleakt yasamaln 🙏🙏

    @hanibrown8940@hanibrown89403 жыл бұрын
  • Ameeeeen ameeeen ameeeeen

    @lomebekele6412@lomebekele64124 жыл бұрын
    • Abtomargegen

      @addisugetachew9276@addisugetachew92762 жыл бұрын
  • 🤲አሜን🤲

    @mebratl.abraha5022@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
  • Abetu yekere belene fetaryachen !!!

    @unknownsuser49@unknownsuser494 жыл бұрын
  • አሜንአሜንአሜንዝማሪመላእክትንያሰማልን፣አሜን

    @Lena-bw6ml@Lena-bw6ml4 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን

    @user-uf3is3nu4u@user-uf3is3nu4u3 жыл бұрын
  • አሚን አሚን አሚን

    @yeethiopianruth2399@yeethiopianruth23994 жыл бұрын
  • አሜንአሜንአሜን

    @addesaddes9594@addesaddes95942 жыл бұрын
  • Amen Amen

    @nahommeku5544@nahommeku55443 жыл бұрын
  • enmesegnlen melKt yasemln

    @sadagg5753@sadagg57533 жыл бұрын
  • Amen

    @sergutewoldeamanuel6519@sergutewoldeamanuel65193 ай бұрын
  • 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    @Yaya12132@Yaya121324 жыл бұрын
  • Dank je wel 28"

    @justdoit1446@justdoit14463 жыл бұрын
  • Bebetw yebarkeh yedengel leg !!!!

    @mintwabmihretie1826@mintwabmihretie18262 жыл бұрын
  • 🤲😭✝️😭🤲 አሜን🤲

    @mebratl.abraha5022@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
  • Endet ye zemariwin tefetrowawi dims be autotune tinekakutalachu? Min assibachu new ? Befeterachu adeb gizu

    @brookzera218@brookzera218 Жыл бұрын
  • ABEL LEYU SETOTA ALEH! ABZETO YECHEMRELEH.

    @dt9619@dt96193 жыл бұрын
  • 🙏🙏🙏

    @meronh5419@meronh54194 жыл бұрын
    • ልሆዑልሄንመአይምሮይስትነ

      @addisugetachew9276@addisugetachew92762 жыл бұрын
KZhead