🛑NEW🛑"ዐሠርቱ ትእዛዛት" ቁ.3 ሙሉ አልበም ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ||ተለቀቀ|Asertu tizazat Deacon Kedametsega |ትምህርታዊ ዝማሬ||

2024 ж. 13 Мам.
201 688 Рет қаралды

#ይህ_መዝሙር_በኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_እንዳይለቁ
#NEW"#ዐሠርቱ #ትእዛዛት" #ቁ.#3 #ሙሉ #አልበም #ዲያቆን #ቀዳሜጸጋ #ዮሐንስ ||#ተለቀቀ|#Asertu #tizazat #Deacon #Kedametsega |#ትምህርታዊ #ዝማሬ|||
#10ቱ #ትእዛዛት
፩, #ከእኔ_በቀር_ሌሎች_አማልክት_አታምልክ➾#መምህር_ሲሳይ_ወ/አረጋይ
#፪, #የአምላክህን_ስም_በከንቱ_አትጥራ➾#መምህር_ሲሳይ_ወ/አረጋይ
#፫, #የሰንበትን_ቀን_አክብር➾መምህር_ሲሳይ_ወ/አረጋይ_እና_ ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ
#፬, #እናት_አባትህን_አክብር #መምህር_ሕሊና_በለጠ_እና_መልዐከ_ብስራት_አብርሃም ፣#መጋቤ_ምስጢር_ሰሎሞን_ተስፋዬ
#፭, #አትግደል➾#መምህር_ግርማ_ባቱ እና #ዲያቆን_ቀዳሜጸጋ_ዮሐንስ
#፮, #አታመንዝር➾#መምህር _ሕሊና_በለጠ_እና#ዲያቆን_ቀዳሜጸጋ_ዮሐንስ
#፯, #አትስረቅ ➾ ዲ/ን ቴዎድሮስ በለጠ_እና
➾፰,በባልንጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር➾ ዲ/ን ቴዎድሮስ በለ
፱,የባልንጀራህን ገንዘብ አትመኝ➾ቀሲስ ያሬድ ገ/መድኅን
➾፲,ባልንጀራህን እንደራስህ አድርገህ ውደድ➾ሊ/ሊ/ስምዐኮነ እና መጋቤ ሐዲስ ሄኖክ ፈንቴ
➾፩፩, ፮ቱ ቃላተ ወንጌል➾ ዲ/ን ቴዎድሮስ በለጠ
፩፪,ረሀቡን ጥሙን ችግሩን አሳስቢ➾መ/ር ብሩክ አሳመረ
፩፫, የቅዱስ ጊዮርጊስ➾ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ
፩ ከእኔ በቀር ሌላ አምላክ አታምልክ - 0:00
፪ የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ - 8:52
፫ የሰንበትን ቀን አክብር - 16:28
፬ እናት እና አባትህን አክብር - 24:18
፭ አትግደል - 31:18
፮ አታመንዝር - 41:20
፯ አትስረቅ - 47:22
፰ በባልንጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር - 56:09
፱ የባልንጀራህን ገንዘብ አትመኝ - 1:02:26
፲ ባልንጀራህን እንደራስህ አድርገህ ውደድ - 1:12:36
፲፩ ለልጅሽ አሳስቢ - 1:20:15
፲፪ ፮ቱ ቃላተ ወንጌል - 1:29:06
፲፫ ቅዱስ ጊዮርጊስ - 1:35:11

Пікірлер
  • ምን አይነት መዝሙር ነው ምን አይነት ፀጋ ነው ምን አይነትስ መሰጠት ነው። በእውነት በእውነት በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ። 😭😭😭

    @Yuakintube@Yuakintube2 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @user-eu2cw4sn5j@user-eu2cw4sn5j2 жыл бұрын
    • ልብን ሾርሾር ነው የሚያደርግ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ያፅናን አሜን

      @user-eu2cw4sn5j@user-eu2cw4sn5j2 жыл бұрын
    • @@user-eu2cw4sn5j ሟር እናድርግለት

      @user-ss6bm3py6f@user-ss6bm3py6f2 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬየ መላክትን ያሥማልን የአገልግሎት ዝመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤

    @ErmiyasDesta-fb1lo@ErmiyasDesta-fb1lo12 күн бұрын
  • ግሩም ፀጋ ነው 💐 አጥንት የሚያለመልም የመላይእክት ዝማሬ ያሰማልን ውድ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያድለን አሜን አሜን አሜን💐💐🌿🌿

    @muluethiopia2147@muluethiopia21473 сағат бұрын
  • ቀዳሜ ፀጋ በእውነት ከእግዚአብሔር ካልሆነ በእንደዚህ አይነት የዜማ የግጥምና የትምህርት ፍሰት መዘመር ለሰው ብቻውን አስቸጋሪ ነውና የረዳህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏 አንተንም በመዝሙሩ የተሳተፉትን ሁሉ መድሃኒዓለም መጨረሻችሁን ያሳምር።

    @brebrumillion9221@brebrumillion9221 Жыл бұрын
  • ግጥም 100% ዜሜ 100% ጸጋ 100% ትችላለክ 👏🏼👏🏼👏🏼 የመላከ መዊ ጸሎትን ያንተንም አገልግሎት እግዚአብሔር ቆጥሮልካል ። በል ከዚህ ከፍታ አትውርድ ምትወደ ቅዱስ ጊዎርጊስ በነገርክ ሁሉ ይርዳክ 🙏🏻💜💜💜

    @user-ob3hl5bt3o@user-ob3hl5bt3o2 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ጨምሮ ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያቆይልን ይሔ መዝሙር ብቻም ሳይሆን ራስን መመርመሪያ ነው በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ።

    @sarahailu2264@sarahailu22642 жыл бұрын
    • Zemare meleketen yasemalen be edme be tsga yetbeklen

      @firymamo1929@firymamo19292 жыл бұрын
  • በእዉነት ጥዑመ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ዘማሪ ቀዳሚፀጋ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ሾለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ሕያዉ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን🙏

    @user-ze1ow4sz9p@user-ze1ow4sz9p Жыл бұрын
  • ፀጋዉን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመነህ ይባረክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🙏

    @user-zr5so6dw9m@user-zr5so6dw9mАй бұрын
  • አምላክ ጸጋዉን ከሠማይ ይላክልህ ።ጌታ ዘርህን እንደ ሰማይ ከዋክብት ያብዛልህ። 10ቱ ትዕዛዛት ብለህ ያመጣሀው መዝሙር ነፍስን ያረሰርሳል ። ብቻ መዝሙሮችህን ሠምቸ አልተግባቸውም ዝማሬ መላእክት ይሠማልን 👏👏👏👏👏👏👏😍😍😍💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️✝️✝️✝️💝💝💝💟💟💟

    @weynyegetachewdam5927@weynyegetachewdam59272 жыл бұрын
  • ቅዱስ ወንጌል ሾለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ለኛም የሰማነዉን በልቦናችን ይፃፍልን

    @user-lw5vi7kl9u@user-lw5vi7kl9u2 жыл бұрын
  • ይሄ እኮ ራሱን ችሎ ወንጌል ነው ወንድሜ የሰንበት ቀን የሚለው ልዩ ነው እውነት ቀዳሚ ፀጋ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናኽ ፈረሰኛው ጊዮርጊስ ይጠብቅኽ

    @zewdudamen7959@zewdudamen7959 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    @samiraaddise351@samiraaddise351Күн бұрын
  • አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛለህ ዘመንህ ይባረክ መዝሙሮችህን ሁሌም እጠብቃቸዋለሁ በዙ ህይወት ተምሬባቸው በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @hiwathiwat5080@hiwathiwat50802 жыл бұрын
  • ልብን የማስደስት ምስጋና ቃለሂወት ያሰማልን ዘመንክ ይባረክ ያሳደግክ ሰመእቱ ቅድስ ጊወርጊስ ይጠብቅህ ቤተሰብክን ትዳርክን ይባርክልክ ውድ ወድሜ😍😍

    @melonamegsetu5228@melonamegsetu52282 жыл бұрын
  • በእውነትና ለእውነት የሚመሰክሩ የቤቱ ቅናት የበላቸው እውነተኛ የሃይማኖት አባቶች በጠፉበት ዘምን፤ 27 ዓመታት የዘለቀው የድሮው ስብራታችንና ቁስላችን ሳይጠግን በዘንድሮቹ ተረኞችና አላውያን ክንድ ገዳማትና አድባራት እንደ ጧፍ እየነዱዱ ባለበት በዚህ ባለንበት ዘመን፤ ሕዝበ ክርስቲያኑና የቤተክርስቲያናችን አገልጋዮቻቸን እንደ ሽንኩርት ተልጠው እንደ ጎመን ተቀርድደው፤ እንደ ከብት ታርደው ሥጋቸው በተበላበት በዚህ ዘመን፤ ወጎኖቻችን በጅምላ ተገለው እንደ ቆሻሻ በግሬደር ተጠርገው በተቀብሩበት በዚህ አስከፊ ዘመን፤ በሚሊዮን የሚቆጠር ሕዝብ በተራበበት፣ በተጠማበት፣ በታረዘበት፣ ገዳማውያን እናቶቻችንና ሴቶቻቸን በተደፈሩበትና በተዋረዱበት፤ ሚሊዮኖች በተሰደዱበት በዚህ በኛ ዘመን፤ እነዚህን ሁሉ መከራ፣ ስቃይና ሰቆቃ በምንጋትበት ዘምን ቢያንስ ደሃ ተበደለ ፍርድ ተጓለ ብሎ የሚጠይቅ አባት በጠፋበት በዚህ በኛ ዘመን፤ እንደ ጥቂቶቹ ብፁአን አባቶቻችንና እንደ ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ያሉ አባቶቻችንና ሰባኬ ወንጌላውያንን የሰጠን አምላክ ይመስገን። በየዘመኑ ከአላውያን መሪዎች ጋር ላደሩ ልቦና ይስጥልን። እግዚአብሔር አምላካችን የቤተክርስቲያናችንንና የሃገራችንን የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያቀርብልን ዘንድ፤ ረሃብ፣ ሞት፣ ስደት፣ በሽታ፣ ጦርነትና መፈናቀል በቃችሁ ይለን ዘንድ፤ ሕዝበ እስራኤልን ከምድር ዳርቻ ሁሉ ሰብስቦ ምድረ እርስት ኢየሩሳለምን ያወረሰ አምላክ እኛንም ከምድር ዳርቻ ሁሉ፤ እንደ ጨው ከተበተንበት ዓለም ሁሉ ሰብሰቦ ምድረ እርስት ቅድስት ሃገራችን ኢትዮጵያ ይመልሰን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን።

    @wubeshetwondimu8032@wubeshetwondimu80322 жыл бұрын
  • በጣም ጣፋጭ እርግት ያሉ ዝማሬዎች እግዚአብሔር ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-fx9rg6qq8j@user-fx9rg6qq8j2 ай бұрын
  • ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር በአንተ ያደረገው ድንቅ ነው እመቤቴ ትጠብቅህ።

    @mayaalemassfaw7878@mayaalemassfaw78782 жыл бұрын
  • በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እጹብ ድንቅ ስብከት የሆነ መዝሙር ነው ውድ ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

    @serkieaberakasa3976@serkieaberakasa3976 Жыл бұрын
  • አሜን: አሜን: አሜን: ዝማሬ: መልአክትን: ያሰማልን: እግዚአብሔር: ይስጥልን: ያክብርልን::

    @asfaw96@asfaw962 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በበረከት ይጓብኝህ ድንግል ማርያም ትባርክህ 🙏🙏🙏

    @mahletmekonnen1810@mahletmekonnen18102 жыл бұрын
  • በእውነት ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ወድማችንየ

    @seafsseade3447@seafsseade34472 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን 🙏🙏🙏

    @Bethlehem598@Bethlehem5982 жыл бұрын
  • ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ በእውነት ምን ልበል ምንም የልዳው ፀሀይ ቅዱስ ግዮርጊስ ይጠብቅህ የተዋህዶ እንቁ ሰው መመር ከቻለ ሌላ ምን ያስፈልጋል በእውነት ሁሉም መዝሙር ቀን በቀን ሳልሰማው አይመሽም ዘርህ ሁሉ ይብዛ ድንግል ትጠብቅ❤❤❤

    @benyasfeleke8319@benyasfeleke8319 Жыл бұрын
  • በጣም እጅግ በጣም ግሩም ዝማሬዎች ናቸው ስብከትና ትምህርትም ጭምር ናቸው እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እመብርሀን ካንተ ጋር ትሁን በርታልን ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    @yodithadgu6159@yodithadgu61592 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ወንድማችን ቀዳሜ ፀጋ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 አልወርድልኝ አልሳ ዳውለድ እቢ አለኝ

    @Bethlehem598@Bethlehem598 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ልጆቹ አልሰማ ቢሉት በመዝሙር ስብከት ጀመረ። ምግብ አልበላም የሚልን ህፃን እናትና አባት በዘዴ እንደሚያበሉት እግዚአብሔር ለእኛ በዚህ ዘመን እንዲሁ እያደረገ ነው። መዝሙርን አንድ እርምጃ ክብሩን ከፍ ስላደረከው ባንተ በኩል ይህን ድንቅ መዝሙር ወስብከት ላዘጋጀልን ለቅድስት ሥላሴ ክብርና ምስጋና ይሁን። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ከከንቱ ውዳሴ ከማይጠቅም ከሰው ልጅ አጀብ ይጠብቅህ።

    @BegoMekerTube2127@BegoMekerTube21272 жыл бұрын
    • ቀዳሜ ጸጋ እባክህን እራስህን ጠብቅ እኔ በአንተ ብዙ ተስፋ አለኝ መዝሙሮችህ ይገርሙኛል፤በቃ ቀጥታ ከታላቁ መጽሀፍ የተወሰደ የመጽሀፍ ቅዱስ ግልባጭ ነው አንተ ለኔ ትንሹ ይልማ ነህ በርታ ውሎና ቦታህን ምረጥ በህይወት ወንጌልን ከሚገልጡት መሀል ሁን ለኛም ለደካሞቹ ጸልይ።

      @antenehtesfaye3833@antenehtesfaye38332 жыл бұрын
    • ​@@antenehtesfaye3833 እባክህ እራስህን ጠብቅ!! እዉነት ነዉ በዚህ ዘመን የሰዉ ልጅ ሁሉ ወደ ቃየል መንፈስ በተቀየረበት ዘመን።ኧረ እንዲያዉም ከቃየል ብሶአል እግዚአብሔር እንድንኖርባት የሰጠንን ምድር እንዳንኖርባት በሰይጣን ሾል በመተት የሌላዉን እድልና ህይወት መቀማት እየተለመደና እየተስፋፋ በመጣበት ዘመን ከነዚህ ስጋ ለበስ ሰይጣኖች እግዚአብሔር ይጠብቀዉ ይጠብቀን።

      @zeritualemu8784@zeritualemu8784 Жыл бұрын
  • እኔ እንጃ ምንም ቃል ይህንን መዝሙር አይገልፀውም እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ለሁላችን ያብዛ ሀገራችንን ሰላም ያርግ ልቦና ይስጠን😍

    @abanobtube6525@abanobtube65252 жыл бұрын
  • በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋዉ ኣብዝቶ ይስጥክ ፡ ከተከታዮቹ የሚጠበቅ like and share ግን የለም እንደዚ ያለ መዝሙር እየሰማዕን ዝም ማለት ግን ይከብዳል ብሓቂ።

    @tesfayfilmon502@tesfayfilmon5022 жыл бұрын
  • የኔ ወንድም በእዉነት በቤቱ ያጽናህ ዝማሬመላእክት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ

    @kidistyemariyam1786@kidistyemariyam17862 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እጅግ አስተማሪ መዝሙር ነዉ ዋጋ ከፍለህ እንደሰራኸዉ ይናገራል የአገልግሎት ዘመንህን እንዲባክልህ ምኞቴ ነዉ በርታልን እንደዚህ ነፍስን የሚያድሱ መዝሙሮች ነዉ የሚያስፈልጉን ለዘፈን የቀረቡ መዝሙር የሚመስሉ በፈሉበት ዘመን አንተ የቤተክርስቲያንን ስርዓት ይዘህ መዉጣትህ በጣም ደስ ይላል አባታችን አባትህ የእሳቸዉም ዉጤት ነዉ የልጅ መሰረቱ ወላጅ ነዉና

    @aynalemdeme2114@aynalemdeme21142 жыл бұрын
  • እሰይ እሔንም ጨመርክልን ሾለ ሰንበት ጸጋው አሁን ጨምሮ ጨምሮ ይብዛልህ ዝማሬ መላእክክን ያሰማልን

    @Ayinad@Ayinad6 ай бұрын
  • ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርከው, ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🤲🏾🌟

    @berukawitgezahegne3051@berukawitgezahegne3051Ай бұрын
  • ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ውድ ወንድሞቸ እንደ እናት ነው እምሳሳላችሁ ዲ/ቆ ቀዳሜፀጋ) ዲ/ቆ አቤል መክብብ ዘማሪ አቤል ተስፋዬ) ሊቀመዘምራን ቴውድሮስ ዮሴፍ ወንጌልን በመዝሙር ሰባኪ ውድ የቤተክርስቲያን ገንዘብ ናችሁ ከተኩላው አይን ይሰውራችሁ እንዴት እንደምሳሳላችሁ!!!!ጌታ በተዋህዶ ፀንተን በበጎቹ ተርታ እንድንሰለፍ ቅድስ ፍቃዱ ይሁንልን ወንድሞቸ እወዳችሀኋለሁ ጌታዬ በናተ አድሮ ሆሌም የማይጠገብ ቃሉን በልባችን ያሳድርብን አሜን!!

    @konjokonjo3357@konjokonjo33572 жыл бұрын
  • እዉነት ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርከው።

    @user-qb4zx6cg7j@user-qb4zx6cg7j2 ай бұрын
  • እንደምን ያለ ድንቅ ፀጋ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ከጣዕሙ የተነሳ አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዜማ ያሰማልን

    @Eleni326@Eleni3262 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንአሜንአሜንዝማሬመላእክትያሰማልን

    @bettyetmork1547@bettyetmork15473 ай бұрын
  • የልቤ ለቅሶ የውስጥ ህመም እንዲድንልኝ በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውንድማችን ሊ/ዲ ነቢዩ መድኃንዓለም የአግልግሎት እድሜ ያረዝምልን

    @tewabechtariso8166@tewabechtariso8166 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላክ ያሰማልን በእድሜ በጤና በዘመን ይባርክህ የአገልግሎትህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ዝማሬ ብቻ ሳይሆን ይህ ቃለ ወጌል ነው

    @azebt203@azebt2032 жыл бұрын
  • እግብሔር ይመሰገ ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

    @bettyetmork1547@bettyetmork15474 ай бұрын
  • ልዩ የሆነ መዝሙር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @raheltehareratube3069@raheltehareratube30692 жыл бұрын
  • በእዉነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤

    @rbkaTube-gz6ti@rbkaTube-gz6ti3 ай бұрын
  • ትዕዛዛቱ በዜማ በጣምጥሩ እይታ ነው።እይታው ልሹ ከጸሎት ውጤት የተገኘ ይመስላል።ፀጋውን ያብዛልህ ዘማሪ ወንድማችን

    @girmawasferaw7688@girmawasferaw76882 жыл бұрын
  • Amen amen amen Zemara malak yasamalin Amelak tazashei yadergan

    @guldeyasguldeyas9906@guldeyasguldeyas99062 жыл бұрын
  • አቤት ነብስን የምታድስ መዝሙርነዉ ፀጋዉን ያብዛልክ ወድማችን አጥትን የማለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

    @Angel-rg3xn@Angel-rg3xn2 жыл бұрын
  • ደስ የሚል ዝማሬዎች ናቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን

    @AbrhamDesalgn-hd5dh@AbrhamDesalgn-hd5dhАй бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏

    @user-bk4hf8ki9t@user-bk4hf8ki9t2 жыл бұрын
  • በእውነት ምነኛ ድንቅ ነው በተለይ አሳስቢ የሚለው በጣም ልብ ይነካል።ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን

    @mewaitadera4553@mewaitadera4553 Жыл бұрын
  • ደስይላል ቃለህይወት ያሰማልን 😇😇😇😇😇🙏🙏🙏🙏

    @SurafelSeleshi@SurafelSeleshi11 күн бұрын
  • ድንቅ ዝማሬ እና ጸሎት እግዚአብሔር እምላክ ይጠብቅክ ወንድሜ!!! 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    @emutiemuti5287@emutiemuti5287 Жыл бұрын
  • ዲያቆን ቀዳሜፀጋ የእውነት ዝማሬው ስብከትንም ያካተተ ነው እግዚአብሔር ያክብርልን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በቤቱ ያፅናህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

    @fikirgetachew7782@fikirgetachew778219 күн бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!

    @user-so5ge3wn6y@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
  • የመዝሙሩ መልክት የጌታዬ ህግጋቶች ናቸዉ ትዛዝ ነዉ ግን አክብረነዉም ሆነ ጠብቀነዉም አናቅም በመዝሙር ሲመጣ ግን እዳዲስ ኮረኮረኝ እስቲ በዚመልኩ እኳ ሰምተን በተመለስን ፈጣሪ ይጠብቅክ ወድሜ ቆም ብለን እራሳችንን እድፈትሽ ስለረዳከን ምክንያቱም ከማበቡ ልምዱም ስሌለ በዜማ በግጥም አሳምረክ እድንማርበት እድሉን ስለሰጠከን በኡነት ከፍበልልኝ ወድሜ ክብረት ይስጥልን

    @meskremabera9918@meskremabera99182 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያስማልን🙏🙏🙏🙏💚💛❤

    @ayinalemyemaryamlij788@ayinalemyemaryamlij7882 жыл бұрын
  • በእውነት ወድማችን ዝማሬ መላከትን ያሰማልን አቤት ጠጋ እግዚአብሔር አብዝቶ ጠጋውን ያብዛልሕ

    @user-jv6ki6ht6q@user-jv6ki6ht6q2 жыл бұрын
  • min aynet dink dimts new yeteseteh geta bebetu yanurih wodme

    @MeseretMesi-fu8yi@MeseretMesi-fu8yi2 ай бұрын
  • የምደንቅ ፀጋ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በአገልግሎት በበቱ ያፅናህ ከበግ ለምድ ለባሾች ተኩላ የድንግል ማርያም ልጅ መዲሃኒዓለም ይጠብቅህ

    @user-kx4wo2qg9r@user-kx4wo2qg9rАй бұрын
  • በእውነት በጉጉት እየጠበቅነው ነበር ወንድሜ በጣም ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ

    @ananiyatube132@ananiyatube1322 жыл бұрын
  • zmar melaikt yasemalin wendmachn❤

    @user-kr5ls4zd8c@user-kr5ls4zd8cАй бұрын
  • አይምሮን ወደሰማያት የሚወስድ ልብን የሚያሠክር ዝማሬነው ዘመንህን አምላከ ቅዱሳን ይባከው እራሳችንን የምንመረምርበት መዝሙር ነውና በድሜ ያቆይህ ደግሞ ሌላም እድትሰራ ፀጋውን ያብዛልህ ወንሜ በርታ

    @GebruTadese-mc7ji@GebruTadese-mc7ji7 ай бұрын
  • አሜን ቃለህወይት ይስጥልን ወንድማችን❤❤❤❤

    @tigist12gm28@tigist12gm28Ай бұрын
  • ምን አይነት ስጦታ ነዉ እ/ር ስሰጥ እንደዚህ ነዉ ዝመሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

    @fantuderje3074@fantuderje3074 Жыл бұрын
  • ምን አይነት ፀጋ ነው አቤት መመረጥ ውሥጥን የሚሰረስር የመዝሙር ሥብከት ፈጣሪ ፀጋ በፀጋ ላይ ይደራርብልህ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

    @user-ln6xi9xt1s@user-ln6xi9xt1s5 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜንንንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ላይክ አድርጉ ቤተሰብ 👍👍 የለም

    @seble1020@seble10202 жыл бұрын
    • በጣም የተዋህዶ ልጆች የት ናቹህ ላይክ አድርጉት ወንድማችን

      @user-kg8xg5rl9f@user-kg8xg5rl9f2 жыл бұрын
  • ልዑል እግዚአብሔር ፀጋው አብዝቶ ይስጥህ፡፡

    @AmabelSweet@AmabelSweet2 ай бұрын
  • Zemare melakten yasemalen🙏 Egzabhear Amlake 🙏yehulachenem ftsamea yasamrelne 🙏

    @veenenzo5268@veenenzo52682 жыл бұрын
  • እፍፍፍ እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው ልብ ውስጥ ፀርፆ የሚገባ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክልህ ዲ/ን ቀዳሚ ፀጋ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለየብቻቸው ልቀቅልን

    @user-cy1xw9qr5n@user-cy1xw9qr5n2 жыл бұрын
  • Bewunt kalehiyiwetin yasemalin zemari melak yasemalin 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    @yezinamulu6727@yezinamulu67272 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርታልን ተሰብስበው ነበር ተበተኑ አምነው ነበር ካዱ ከመባል ከሃይማኖት ንውፅውጽታ ፈጣሪ ይጠብቀን (ዘኳታር ሥላሴ )

    @ALef378@ALef378 Жыл бұрын
  • ስም አወጣት ምግባር ቃል የለኝም እውነትም ቀዳሚፀጋ እናትህ ቀድማ አውቃለች ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን

    @user-kp3rx9jo6r@user-kp3rx9jo6r2 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ሔር ይመስገን

    @tigist12gm28@tigist12gm28Ай бұрын
  • በእውነቱ የመላእክት ዝማሬ ነዉ !! እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ።

    @senayeyasu9344@senayeyasu93445 ай бұрын
  • በጣም ድንቅ ነው ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ናዝሬትጠቅ/ ገብርኤል መጥተህ ስላየሁ በጣም ነው የተደሰትነው በተለይ በፍርድ አደባባይ በሠማዩ ስፍራ በጣም የምወደው መዝሙር ነው ረጂም እድሜ ይስጥህ

    @sisayteku6191@sisayteku61912 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ይሄንን የመሰለ ጥዑመ ዝማሬን ስላቀረብክልን

    @tsedalemillion9120@tsedalemillion91202 жыл бұрын
  • እገዚአብሔር ከዚበላይ ፀጋዉን ያብዛልክ ዝማሬመላእክትን ያሰማክ በቤቱ ያፅናክ ቤተሰብክን ይጠብቅ ያገለገልከዉ ሰማእቱ አባታችን ፀጋህን አብዝቶታል አሁንም ከዚበላይ ከፍበል ወድሜ ቀዳሚ

    @meskremabera9918@meskremabera99182 жыл бұрын
  • አቤቤቤቤቤት አቤቤቤት ያልሰራሁት ሀጢያት የለም ጉዴ😢😢😢😢😢

    @user-bc2qn9dn6r@user-bc2qn9dn6r5 ай бұрын
  • አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ መዝሙሮችህ ሁሉ አጥንትን የሚያለመልሙ ናቸው

    @bezuasefa1648@bezuasefa1648 Жыл бұрын
  • ሸጋ ነው! ግሩም ነው! ድንቅ ነው!

    @fikertilahun7046@fikertilahun70462 жыл бұрын
  • በእንባ ማዳምጠው መዝሙር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @misrajdxb8852@misrajdxb88526 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በውነት ፀጋህን አግኝተሀል ። ለፍሬ ያብቃህ

    @alexender5983@alexender5983 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @asheuasheu326@asheuasheu326 Жыл бұрын
  • አቤት ጸጋ ብሳማ ብሳማ ቀኑን ሁሉ ብሳማ ሲማ ሲማ ምያሳኛ መዙሙር ዝማሬ መለእክት ያሰማልህ አክበርህ ነኝ

    @tsegayeabusha7979@tsegayeabusha7979 Жыл бұрын
  • Amen.....Amen ...Amen

    @demekegebeyehu8104@demekegebeyehu810423 күн бұрын
  • አንተ የጎርጊስ ባሪያ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ

    @mahiSol-kj6qy@mahiSol-kj6qy7 ай бұрын
  • ዝማሬመላክ ያሰማልን

    @bemnetnigussie5428@bemnetnigussie54282 жыл бұрын
  • ሰወዲህ ቃለህወትያሠማልን❤❤❤❤

    @Lemiyat-vs2wb@Lemiyat-vs2wb28 күн бұрын
  • በውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤት መታደል ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ያድልህ አሁንም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ግሩም ድንቅ ነው❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @user-vn2kr5sj1x@user-vn2kr5sj1x7 ай бұрын
  • ዝማሬዎችህ እንደሁልጊዜው ወንጌልን የሚያስተምሩን ፣የዘነጋናቸውንም መልሰን እንድናስባቸው የሚያደርጉ ናቸው። እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ዘመን ያድልልን፤ በእውነት።

    @betelmes7763@betelmes77632 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላይዕክት ያሰማልን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ ወንድሜ🙏

    @tirutube1139@tirutube1139 Жыл бұрын
  • እመ አምላክ እመ አዶናይ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ🙏🙏🙏

    @eliasgmariam1889@eliasgmariam1889 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ ወገኔ በእውነት እግዚአብሔር አልፋና ኦሜጋ ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህም በላይ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ

    @user-kg8xg5rl9f@user-kg8xg5rl9f2 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

    @misaeshetu9120@misaeshetu91202 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

    @tsehaygobena2128@tsehaygobena2128 Жыл бұрын
  • አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከዚህም በላይ የምታገለግልበትን እውቀቱ ጥበቡን አብዝቶ ይግለፅልህ ❤❤❤ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው በርታልን ወድማችን ❤❤❤

    @amaamm7487@amaamm74872 ай бұрын
  • በስመ አብ በጣም ሚመስጥ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @nesanetbirhanu9571@nesanetbirhanu9571 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት ድንቅ መዝሙሮች ናቸው ፀጋውን ያብዛልህ

    @genet6181@genet61812 жыл бұрын
  • የምፅአቱ ቀን ያለውን ቃለህይት ያሰሰማልን።

    @sfggfgddg7876@sfggfgddg78762 жыл бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ❤❤

    @dawitabayneh2312@dawitabayneh23126 ай бұрын
  • ወድማችን ቀዳሜ ፀጋ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ በርታ ወድማችን የኦርቶዶክስ ምርጥ ዘማሪ

    @user-qy3iu7cj7p@user-qy3iu7cj7p Жыл бұрын
  • ያምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ የእግዚአብሄር ስሙ ቅዱስ ነው አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንን

    @hdfullmoies263@hdfullmoies263 Жыл бұрын
  • AMIN AMIN AMIN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-wk1xu1ht6n@user-wk1xu1ht6n20 күн бұрын
KZhead