♦️ሆሣዕና በእንጦጦ ማርያም

2024 ж. 27 Сәу.
69 780 Рет қаралды

ሆሣዕና በአርያም

Пікірлер
  • በእውነቱ የበአል አከባበሩን ስርአት ሰመለከተው መንፈሴ በጣም ነው የረካው እድሜ ለቴክኖሎጂ ምክንያቱም በአንድ ወቅት የበአሉ ታዳሚ ሳይሆን ቀጥታ ተሳታፊ ሆኜ መስቀል ይዤ ምስማክ ያዜምኩበትን ሳስበው አንባ ነው የተናነቀኝ እነ ርእሰ ደብር መክብብ ዘለቀ ሊቀ ጠብት አበበ ወረደ ከኔ ጋር የነበሩ ዲያቆናት ጥኡመ ልሣን ጌትዬ ተክለአብ ዳጄ ትዝ ይሉኛል ለማንኛውም ለመላው የኦርቶዶክስ ቤተ ሰቦቻችን እንኳን አደረሳችሁ እላለሁ

    @akliludemeke5472@akliludemeke547215 күн бұрын
  • ዘወረደ ብለን ወሳእና እንድንል የረዳን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን

    @adisamxasdai4404@adisamxasdai440416 күн бұрын
  • ለመላው የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳዕና በዓል እና ሰሙን ሕማማት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ:: 💒💒💒 💚💛💕

    @EmebetAshine@EmebetAshine16 күн бұрын
    • እንኳን አብሮ አደረሰን🌿🌿🌿🙏🙏

      @user-fb8ne6zx3i@user-fb8ne6zx3i16 күн бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @user-jk1sg3mj2q@user-jk1sg3mj2q16 күн бұрын
    • Amen amen

      @selfiemobile2515@selfiemobile251515 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም፣ እንኩዋን አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ለሆሳህና፣ ወንድሜ ያያ ዘልደታን በማየቴ ደስስስስስ ብሎኛል❤

    @user-we8je5jb4d@user-we8je5jb4d15 күн бұрын
  • ለዚህች ዕለት ያደረሰን አምላክ የተመሰገነ ይሁን

    @birtukanyalew6752@birtukanyalew675216 күн бұрын
    • amen amen amen

      @seblemogese1186@seblemogese118615 күн бұрын
    • Amen Amen Amen

      @user-pi1st8he7n@user-pi1st8he7n15 күн бұрын
    • Nqanadrcahw❤❤❤dselal🎉🎉🎉

      @mare7241@mare724114 күн бұрын
    • ❤❤❤🎉🎉🎉

      @mare7241@mare724114 күн бұрын
  • አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏ልዑል እግዚአብሔር ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ይመስገንልን እንኳን አብሮ አደረሰን ለብርሐነ ትንሳኤውም በሰላም ያድርሰን ብፁዕ አባታችን እሩቅም ብሆን በእርሶ አንደበት የተነገረውን የልዑል እግዚአብሔር ቃል እየሰማው ልቤ ረሰረሰች ይፍቱኝ🙏ይባርኩኝ🙏የመንፈስ ቅዱስ ልጆትን በለዑል እግዚአብሔር ስም በብዙ ጭንቀት እና ፈተና ውስጥ ነኝ እና በፈጣሪ ፊት አሳስቡኝ (እህተማርያም) እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን 🙏🙏🙏 ቋንቋዬ ነሽ ድንግል እመቤቴ መልስ የማገኝብሽ ከጌታዬ መልስ የማገኝብሽ ከጌታዬ 🙏🙏🙏 ✝️ቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ(ልዑሌ)ያለነው እሩቅ ቢሆንም ይህንን ልብ የሚያረሰርስ ትምህርት እንድንሰማ ስላደረጋችሁ ልዑል እግዚአብሔ ርይጠብቃችሁ🙏🙏🙏

    @EthioAddis82@EthioAddis8216 күн бұрын
  • 🌿🌿🌿🌿🌿ሆሳዕና በአርያም🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿አቤቱ እባክህ አሁን አድን🌿🌿🌿🌿አቤቱ እባክህ አሁን አቅና🌿🌿🌿🌿

    @Ellsa-qu6dx@Ellsa-qu6dx16 күн бұрын
    • I like Elsa Decor!!

      @Buy-wg3qk@Buy-wg3qk15 күн бұрын
  • እንኳን ለሆሳዕና በዐርያም አደረሰን አከባበሩ በጣም ያማረ ነዉ ነገር ግን በበዐለ ሆሳዕና ጌታ እንዲቀርብለት ያዘዘዉ አህያ እንጂ በቅሎ አልነበረም በዛም ላይ በቅሎዋን ለመሸለም (ለማሳመር) የተጠቀሙበት ልክ ድራጎንን ነዉ ያስመሰሏት እየተስተዋለ ቢሆን ጥሩ ነዉ:: ለትንሳኤዉ በሰላም ያድርሰን::

    @user-siamtsab@user-siamtsab16 күн бұрын
    • ክብረት ይስጥልኝ ግራ ገብቶኝ ነበር !!!

      @hannahaileselase3333@hannahaileselase333316 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ሆሳህና በዓርያም ሆሳህና በዓርያም ሆሳህና በዓርያም በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው

    @user-vn4de4vl3x@user-vn4de4vl3x16 күн бұрын
  • ውይ ይሄ ሕፃን ልጅ ደስ ሲል የተመረጠ ነው ድንግል ማርያም ታሳድግህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ😘👏👏👏

    @salemdesta5248@salemdesta524815 күн бұрын
  • አሜን በ እግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው ።።ኦሳህና በአርያም

    @rahelterefe8367@rahelterefe836716 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን ::እመብርሀን እናቴ ደጅሽ ለመምጣት ያብቃኝ 🤲🤲🤲

    @mlhmlh5603@mlhmlh560315 күн бұрын
  • አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለህይወትን ያሰማልን ለአባታችን እሰጅም እድም ያድልለን አሜን❤

    @HayatHayat-rp6tz@HayatHayat-rp6tz15 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን

    @user-vt9ib5hk3o@user-vt9ib5hk3o16 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሁንኬን አብሮ አደሬሰን 🙏የዓመቱ ስው ይበላን ቁዱስ ሃያል ጌታ

    @yedingilmeriyamlijnegn4442@yedingilmeriyamlijnegn444216 күн бұрын
  • አሜን እግዚሐብሄር ይመስገን የዓመት ሰው ይበለን

    @user-hj6kz3tl6x@user-hj6kz3tl6x15 күн бұрын
  • አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ሆሳዕና በአርያም 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿ደኖ ከዚህ ሁላ ሰው ያያ ብቅ በሏል አታሰረም ወይስ ተፈቶ ነው ስለሁሉም ነገር ተመስጌን 🙏

    @enatyefalke9555@enatyefalke955515 күн бұрын
  • አምላኬ ሆይ ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን ክብር ለአንተ ይሁን 🙏❤

    @bemnethailu1663@bemnethailu166316 күн бұрын
  • I wish if I was there with you. Amazing celebration!!! This is how Ethiopian people praying for our God ,and respect and getting blessed!!! Without him Nothing happened to human being!!

    @Buy-wg3qk@Buy-wg3qk15 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እስክ ዘላለም ድረስ አሜን❤❤❤❤

    @LawayishiAkililu@LawayishiAkililu15 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን እግዝአብሐር የተመሰገነ ይሁን አሜን ዬመት ሰው ይበሌን😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

    @ZhraAhmed-xs9wg@ZhraAhmed-xs9wg15 күн бұрын
  • አሜን እልልልልልልል እንኳን ለዚህ ሰሐት አደረሰን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

    @user-yt3lv2ih7p@user-yt3lv2ih7p16 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን እንኳን አደርስን በስላምሀገራችን ስላም ፍቅር መልስልን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    @user-gg9wk8pp1w@user-gg9wk8pp1w15 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሣችሁ ልኡል እግዜአብሔር የተመሠገነ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

    @user-fb8ne6zx3i@user-fb8ne6zx3i16 күн бұрын
  • ዝማማሬ መሌእክትን ያሰማልን ለትንሳኤው በሰላም ያድርሰን አሜን፫❤❤❤❤❤❤

    @kalkal-hk3cf@kalkal-hk3cf16 күн бұрын
  • እንኳን አደረሰን አደረሣችሁ ለሆሳእና ዝማሬ መላእክትን ያሠማልነ አሜን

    @user-to9gr4vq2e@user-to9gr4vq2e16 күн бұрын
  • የእንጦጦዋ,,እመቤቴ ማርያም እናቴ ደጅሽ ናፍቆኛል ለደጆሽ አብቂኝ🙏🙏🙏🙏

    @msrak4498@msrak449814 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚች ቀን አደረሰን ብፁዕ አባታችን ይፍቱኝ በረከቶዎ ይድረሰኝ❤❤❤🌷🌷🌷❤❤❤🌹🌹🌹

    @thhghh745@thhghh74516 күн бұрын
  • ዝማሬ መላእክት የስምዓልና እንቋዕ ኣብጽሓና

    @user-pk8lu9tf2q@user-pk8lu9tf2q16 күн бұрын
  • እንኳን አደረሳቹ ያያን ዘልደታን አስረውታል ሲባል አልነበረ እንዴ ለማንኛውም ስላየን በጣም ደስ ብሎናል

    @user-bw4er8by7i@user-bw4er8by7i15 күн бұрын
  • ቃል ሂወት የስማዓልና እግዚኣብሄር ብምሕረቱ ይጠምተና

    @TeddyOkubagerges-jb7ey@TeddyOkubagerges-jb7ey16 күн бұрын
  • .አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን❤❤❤

    @nabeehatoughj2408@nabeehatoughj240816 күн бұрын
  • ሆሳዕና በአርያም እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ አምላክ ሆይ እባክህ ስደት በቃሽ በለኝና ለዚህ ቦታ ቁሜ የበረከቱ ተካፋይ አድርገኝ

    @user-de3jv7tv3i@user-de3jv7tv3i16 күн бұрын
  • እንኳን አዴረሳችሁ አዴረሰን ደግሞ በሰላም ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም ያድርሰን አሜን(3)

    @beletteayalew268@beletteayalew26816 күн бұрын
    • እንኳን አብሮ አደረሰን🌿🌿🙏🙏አሜን

      @user-fb8ne6zx3i@user-fb8ne6zx3i16 күн бұрын
  • እፍፍ ተዋህዶዬ እንዴት ታምሪያለሽ እንኩዋን አደረሳችሁ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ።

    @user-dv5if2dk7t@user-dv5if2dk7t16 күн бұрын
    • እንኳን አብሮ አደረሠን❤❤🙏🌿🌿

      @user-fb8ne6zx3i@user-fb8ne6zx3i16 күн бұрын
  • ለዝች ቀን ያቆየህን አምላክ ተመስገን እባክህ አምላኬ በበአድ አገር አለቀ ዘመኔ ወደ አገሬ መልሰህ ለደጀ ሰላምህ አብቃኝ😊

    @tintinalbaloushi728@tintinalbaloushi72816 күн бұрын
  • እካን አደረሳችሁ ለመላው የክርስትና አማኞች ለወሳህና ለሠሞነ ማህማት❤❤❤

    @gebiyaneshbelay2264@gebiyaneshbelay226416 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ባታችን ❤❤❤❤❤❤እደሜናጤና ይሰጠዋት❤❤❤

    @ZhraAhmed-xs9wg@ZhraAhmed-xs9wg15 күн бұрын
  • እግዝሐብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ያደረሰን

    @wendesedet@wendesedet16 күн бұрын
  • አግዚአብሔር ይመስገን አንካን አብሮ አደረሰን ላመቱ በሰላም ያድርሰን

    @meseretwoaldegorgis9602@meseretwoaldegorgis960215 күн бұрын
  • Amen Amen Amen enquan abro aderesen ❤❤❤

    @birktichekol4156@birktichekol415615 күн бұрын
  • አሜን አሜን አማን 💒🙏🙏 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 💚💛❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    @user-fx6ko7lz3m@user-fx6ko7lz3m15 күн бұрын
  • በሰላም ለዝህ ያደረሰን ለባእለ ትንሳየው ያድርሰን

    @user-nd6ur8ed1f@user-nd6ur8ed1f15 күн бұрын
  • Egziabher yimesgen

    @Serkalem-mn6zo@Serkalem-mn6zo15 күн бұрын
  • እንኴ ለሆሳህና በአል አደረሳችሁ ለኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች ልዮ ደስ የሚል በአል።

    @eline3176@eline317615 күн бұрын
  • Egziabiher ymesgen lezih ken yaderesen Amen

    @hadastekle2644@hadastekle264415 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏 ❤❤

    @user-br8gn2yx4p@user-br8gn2yx4p16 күн бұрын
  • አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

    @chuchumike3286@chuchumike328615 күн бұрын
  • amen amen amen kale hiywet yasmalen

    @genetyedegelmaryamlijyedeg8811@genetyedegelmaryamlijyedeg881116 күн бұрын
  • ኣሜን ፫ እንኳን ኣደረስን *የቅዱሳን ኣምላክ ይመስገን 🌿🌿🌿🌿🌿

    @saa4252@saa425216 күн бұрын
  • ይክበር ይመስገን ፈጣሪያችን ለዚች ቀን ላደረሰን

    @seblewongel3293@seblewongel329315 күн бұрын
  • እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ለዝህ ያደረሰን አምልካችን እልልልልልልልልልልልልልል

    @user-vv5lm2iv9r@user-vv5lm2iv9r15 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ለደጅህ አበቃኝ ከስደት መልስኝ ቤትህ ናፍቆኛል አባቴ እራራልኝ 😢😢😢

    @user-dz2hq1cg8o@user-dz2hq1cg8o15 күн бұрын
    • አሜን በእውነቱ እግዚአብሔር በችርነቱ ከስድት መልሱ ክቤቱ ያድረስን 😢😢😢😢😢😢😢😢

      @user-nc5ki3pr1w@user-nc5ki3pr1w15 күн бұрын
  • እንኳን በደህና በስላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤

    @TaraKosha-ir9cp@TaraKosha-ir9cp16 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

      @hananalghamdi9625@hananalghamdi962516 күн бұрын
    • እኳን አብሮ አደርሰን❤❤❤❤❤❤

      @user-cv9gc5sw7m@user-cv9gc5sw7m16 күн бұрын
    • እንኳን አብሮ አደረሠን❤❤❤❤🙏🙏🙏🌿🌿

      @user-fb8ne6zx3i@user-fb8ne6zx3i16 күн бұрын
  • ተመስገን አምላኪ ለዚህ ያደረሰን ደሞ ብርሀነትሳየውን ያሳየን

    @hapasihapasi4298@hapasihapasi429816 күн бұрын
  • Amen amen amen leametu beselam yadirsen

    @user-ue1qv1bl1z@user-ue1qv1bl1z15 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አሜን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    @user-rt8bz9pv1z@user-rt8bz9pv1z13 күн бұрын
  • eleleeeeeeee eleleeeeeeee eleleeeeeeee amennn amennn amennn ❤❤❤❤

    @MisaratElene@MisaratElene16 күн бұрын
  • እግዝሀቤር አምላክ ይክቨር ይመስገን ሳይገባን እድገባን አድርጎ ለዚህ ስአትነ ደቄቃ ላቆየን አምላክ ክቨርነ ምእስጋነ ❤ይድርስው❤አሜን❤እኛም❤በስደት ያለነውን በስደት ያለነውን ስለም ለሀገራችን ያብቃን❤አሜን❤በጽሎታችሁ አስብን❤

    @user-tn5zk4md7p@user-tn5zk4md7p16 күн бұрын
    • AmenAmenAmenAmenAmen

      @user-ui4mu7uz3j@user-ui4mu7uz3j16 күн бұрын
  • ለዚች ዕለት ያድርሰን አምላክ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @saganhaile3439@saganhaile343916 күн бұрын
  • እንኳንአደረሳችሁ ሆሳእና በአረያም ለብረሀነ ትንሳኤዉ በሰላም ያድርሰን

    @user-ve3rp1nl6r@user-ve3rp1nl6r15 күн бұрын
  • ABAABARKN❤🎉

    @user-pm1oi9mk4l@user-pm1oi9mk4l16 күн бұрын
  • እልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህ ያደረሰን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌷🌷🌷🌷🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌾❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

    @user-sk3yi8li5l@user-sk3yi8li5l15 күн бұрын
  • lazeche qane yadarasane amelake Egzaber yemasgane❤❤❤❤

    @alemesoratube9648@alemesoratube964816 күн бұрын
  • Elelelele entoto mareiam nafekeshegh wede dejish meleshighe

    @solomongetahun1521@solomongetahun152116 күн бұрын
  • እንኳን አደረሳችሁ !!! ክርስቶስ ግን በአህያ ላያ እንጂ በተሸፋፈነበቅሎ ላይ አልሄደም እንጦጦ ላይ አህያ ጠፍቶ ነው ወይስ ???

    @deregearagawe5846@deregearagawe584615 күн бұрын
  • Amen amen amen baga waluman nu gahe

    @kibinishdagu4575@kibinishdagu457515 күн бұрын
  • Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏❤️❤️❤️

    @lulatesfamichael5899@lulatesfamichael589915 күн бұрын
  • የአመት ሰው ይበለን ከዚህ ፍተና ሁሉ አውጥቶን

    @etagegenalamraw2193@etagegenalamraw219316 күн бұрын
  • አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @HamidAlo-yl7qe@HamidAlo-yl7qe16 күн бұрын
  • እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏ሆሳዕና ባርያም👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    @beliderse4608@beliderse460815 күн бұрын
  • ሆሳዕና በ አርያም የዳዊትል እግዚአብሔር ተመስገን🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

    @tsehaygebru6438@tsehaygebru643815 күн бұрын
  • እንዃን ኣደረሰን የተዋህዶ ልጆች በዐሉ የሰላም የይቅርታ የድህነት በዐል ይሁን

    @user-zl5yk4pj2i@user-zl5yk4pj2i15 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    @floramiemanit9876@floramiemanit987615 күн бұрын
  • Amen amen amen enka aderese hosana❤❤❤❤❤

    @user-km3yl8ho5l@user-km3yl8ho5l16 күн бұрын
  • Amhnamhn❤❤❤❤❤❤

    @HamidaHamida-cy4ou@HamidaHamida-cy4ou15 күн бұрын
  • ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    @TeddyOkubagerges-jb7ey@TeddyOkubagerges-jb7ey16 күн бұрын
  • እንኳን አደረሳችሁ ለሆሣዕና ማርያም ስምንተኛ ሳምንት የአብይ ጾም በዓል ፣🙏🙏🙏

    @SerkalmAbenat-yc6gk@SerkalmAbenat-yc6gk16 күн бұрын
    • 🙏🙏🙏💓💓💓💓🌹🌹🌹

      @hananalghamdi9625@hananalghamdi962516 күн бұрын
    • እኳን አብሮ አደርሰን❤❤❤❤

      @user-cv9gc5sw7m@user-cv9gc5sw7m16 күн бұрын
    • ❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿🙏🙏🙏

      @user-fb8ne6zx3i@user-fb8ne6zx3i16 күн бұрын
  • Amen amen amen ❤❤❤❤

    @molumolu633@molumolu63316 күн бұрын
  • አሜንእንኳንአብሮአደረሰን❤❤❤❤❤

    @user-kl9of5mn2p@user-kl9of5mn2p15 күн бұрын
  • Wow enkan aderesen 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

    @samrawitembay3169@samrawitembay316915 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤ለዚህ ቀን ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤❤

    @user-ej9fh7wd7z@user-ej9fh7wd7z16 күн бұрын
  • ኣሜን 4:27

    @saa4252@saa425216 күн бұрын
  • እንኳን አብሮ አደረሰን

    @user-yi2sv3zc4k@user-yi2sv3zc4k16 күн бұрын
  • አሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏

    @user-bm8kq8dy2g@user-bm8kq8dy2g16 күн бұрын
  • አሜን🙏🌿🌿አሜን🙏🌿🌿አሜን🙏🌿🌿አሜኖበእግዚአሔርስምየሚመጣየተባረከነውኣ።።ሳህናይመገን🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏

    @samersaaa3577@samersaaa357714 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን❤

    @user-zj8my4me8r@user-zj8my4me8r16 күн бұрын
  • እንኳን አደረሰን❤❤

    @ShituFiker-wf8op@ShituFiker-wf8op16 күн бұрын
  • ሆሳዕና በአርያም /አቤቱ አሁን አድን/ጌታ ሆይ ቶሎ ና🤲እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ጌታ ሆይ ሰላም ለሀገራችን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

    @tigistbekele@tigistbekele15 күн бұрын
  • 😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይመስገን❤

    @mutemute9914@mutemute991416 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰

    @Nafekot-rz8qq4kd9p@Nafekot-rz8qq4kd9p15 күн бұрын
  • አሜን አሜንአሜን🙏

    @Yasmina-hl3pq@Yasmina-hl3pq16 күн бұрын
  • መልካም በዓል ይሁንልን

    @Selia214@Selia21416 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን እኳን ለዚህ ያደረሰን አምላካችን ይመስገን❤❤❤❤❤❤

    @HabasiKarita@HabasiKarita16 күн бұрын
  • አሜንአሜንንን

    @HamidAlo-yl7qe@HamidAlo-yl7qe16 күн бұрын
  • አምላክ ይክበር ይመስገን ለእዚህ እለት ላደረሰን እንኳን አደረሰን አደረሳቹ 🤲🤲🤲🤲

    @meseretayash335@meseretayash33516 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤ ዋው ፈጣሪ ይመሰገን

    @negusutadese9456@negusutadese945615 күн бұрын
  • Ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeen ❤❤❤

    @user-lq9tt7zm9o@user-lq9tt7zm9o16 күн бұрын
  • Amen Amen Amen

    @solomonbisrat5467@solomonbisrat546715 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን

    @DubaiDxb-rv5gh@DubaiDxb-rv5gh14 күн бұрын
KZhead