የሚያረሰርሱ የዘማሪ ቀ አሸናፊ ኮሌክሽን በአዲስ የተሰራ ሙሉ። Kesis Ashenafi Col.

2019 ж. 30 Жел.
1 335 291 Рет қаралды

እንደ እግዚአብሔር ያለ ፣ በበጎ ፍቃዱ፣ በሃዘኔ፣ እንደባለማእረግ፣ መረቤን፣ በቤትህ ልኑር፣ አጥቷል ጎድሎበታል፣ መልካም አደረገ፣ ለውዳሴሽ ልትጋ

Пікірлер
  • እግዚአብሄር አያል ነው ስሙ የከበረ ይሁን አሜን አሜን አሜን በአለም ላይ የምትኖሩ የተዋህዶ ልጅች በያላችሁበት በግዚአብሄር ሰላምታ ሰላም ብያለው የድንግል ማርያም አማላጅነት የየሱስ ክርስቶስ ቸርነት ፍቅሩ ከሁላችን ጋይሁንልን

    @user-rh5hd4bu9j@user-rh5hd4bu9j4 жыл бұрын
    • Amen AMEN AMEN EGZIABHER ymesgen

      @ghenethaile2803@ghenethaile2803 Жыл бұрын
    • እናትና ልጁ ካተ አይለዩ ስማችውን ስትጠራችው እዴት ይጣፍጣል ቃልህ እልልልልልልል እልልልል እልልልል ❤❤❤

      @user-dt4tw8xo6v@user-dt4tw8xo6vКүн бұрын
  • እንደ ባለማእረግ ተመለከትከኝ ቀና ብዬ ሄድኩኝ ፍቅርህ ደግፎኝ በጉልበቴ ልስገድ ላቅርብ ምስጋና ፍቅር ነህ ጌታዬ ስምህ ገናና።❤❤❤

    @eritrealove7981@eritrealove79814 ай бұрын
  • Abetu Geta hoye Anten endmamasgen min des yemil Ale. Temesge Abate!!! Keberelije. Kale hiwoten yasmalen Amen Amen Amen !!!!

    @yoseftechnologysolution5993@yoseftechnologysolution59936 ай бұрын
  • አስተማርያችን ቀሲስ አሽነፌ ተባርክ አባቴ እግዛብሄር ለኘ የላክህ አባታችን አስተማርያችን የርግዛብሃርን ቃል መጋቢያችን ነህነ ተባርክልን ሁሌም እግዛብሄርን እገልጋይ ያድርግህ እኔንም ይባርክን አሜን

    @meklitmaki6953@meklitmaki69533 жыл бұрын
    • 🥺🥺🥹🥺🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼

      @user-hj3mx6kw4o@user-hj3mx6kw4oАй бұрын
  • ልጅ ሆኜ የሚዘመሩ መዝሙራት በቤቱ ያፅናክ ተባረክ የምቶዳት አንደበት ላይ የምጣፍጠው ወላዲተ አምላክ ፍቅሯን ያብዛልክ በምልጃዋ አትለይክ

    @nbretgetasew9498@nbretgetasew9498 Жыл бұрын
  • ዘርሕ እንደ እሸዋ ብዝት ይብል ቀሲስ አሸናፊ በዝማሬህ ተባርኪያለው ተባረክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    @yeabsira4357@yeabsira43574 жыл бұрын
  • "መረቤን በአሣ የሞላ ማን አለ ከአምላኬ ሌላ/፪/ ነገር ሁሉ የሚሆነው በአንተ ነው ጌታ በአንተ ነው /፪/"

    @dinkineshalemayehu9893@dinkineshalemayehu98932 күн бұрын
  • " እንደ ባለማእረግ ተመለከትከኝ፡ ቀና ብዬ ሄድኩኝ ክንድህ ደግፎኝ በጉልበቴ ልስገድ ላቅርብ ምስጋና፡ ፍቅር ነህ ጌታዬ ስምህ ገናና(2) 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @eritrealove7981@eritrealove798111 ай бұрын
  • አጥቷል ጎሎበታል ብለህ ሳትንቀኝ 💔😢😢😢🙏🙏🙏 ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን 🙌 እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን 😇💒🌹💐

    @saragizaw5741@saragizaw5741 Жыл бұрын
  • "በቤትህ ልኑር ፍቀድልኝ የእግሬን እንቅፋት አንስተህ ተስፋ ስቆርጥ አለሁኝ ብለህ ሲደክመኝ አበርትተህ" እጅግ በጣም የምወደው መዝሙር ነበር ከዚህ ጋር አበባን በሜዳ የሚያፈራ ዘመንን በዘመን የሚተካ የሚለው መዝሙርህን አብረህ ብታደርግልን ደስ ይለኛል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

    @abebechbayou267@abebechbayou2673 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን የዝማሬው ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ምስጋና ይገባዋል አሜን!!

    @jemayenshreta8146@jemayenshreta81464 ай бұрын
  • ለተከበረው ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም አምላክ ወልደ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን

    @demissewhaile6244@demissewhaile62443 жыл бұрын
  • አግዚአብሔር በቤቱ ያኑረን በጣም የምፅናናበት በስደት በአአዛብ ሀገር ሁሌም ማለዳ የሚለዉ መዝሙር ይህ የአርሶ መዝሙር አንዴት የሚያፅናናኝ መዝሙር የምወደው የማከበር የምገዛለት አምላኬ ጌታዬ አያመሰገንኩኝ ያለፍኩበት አኔ አመሰከራለሁ ለምን በአገልግሎት አንደማላዬት ምከንያቱነ አላወቀም የመዝሙሩ ቃል የአግዚአብሔር አዉነተኛዉን ቃል የሚገልፅ ነዉ አሰካሁና ሰአት ወደህዋላ ያለፈኩበትን ይመልሰኛል በስጋም በነፍስም በቸርነቱ አለሁ አግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም አማላጅነታ አይለየን ዝማሬ መላአከትን ያሰማልን አባታችን ልዬ ነዉ

    @meseretwoaldegorgis9602@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
  • አሜን !!! እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምና እልል በሉ ቁሙ ለምስጋና ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘመን ተሻጋር መዝሙሮችህ መልእክታቸው የምባርክ ነው ቀሲስ ተባረክ

    @user-ps3vi6oy2j@user-ps3vi6oy2j3 жыл бұрын
    • Fcggvh6😢😊😊😊😊😊

      @demekefekadu9205@demekefekadu92052 ай бұрын
  • መረቤን ባዓሳ የሞላ ማናለ ካምላኬ ሌላነገር ሁሉ የሚሆነው ባንተ ነው ጌታ ባንተነው አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤ ❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    @user-od4ty9jx2p@user-od4ty9jx2p3 ай бұрын
  • እልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን የተከርከው መምህራችን ፀጋውን ያድልልን🙏💚💛❤

    @jamelajamela6516@jamelajamela65162 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ አሸናፊ ግርማ እንኳንም አደረሰህ ለዚህ ጊዜ እግዚአብሔር እንኳንም ወደ ቤት ተመለስክ መጨረሻህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

    @kinfewurissa2712@kinfewurissa2712 Жыл бұрын
  • የምወድህ ዘማሪ ቄሲስ አሸናፊ ሺ ዓመት ኑርልኝ ዘመንህ ይባረክ አንደበተ ማር መዝሙርህን ሳዳምጥ እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ተስፋዬ ይለመልማል እግዚአብሔር ይመስገን💚💛❤️🙏

    @salamyayo6955@salamyayo69552 жыл бұрын
    • እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላክት ያሰማልን መዝሙሮችህ ዘመን ተሻጋሪ እና የማይጠገቡ

      @feteleworkgerra9606@feteleworkgerra9606 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር እስከ ቤተሰብሕ አብዝቶ ይባርክህ መዝሙር ህን በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

    @alemnishbiru8260@alemnishbiru82603 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ በጣም የተፅናሁበት መዝሙሮች ናቸው በድጋሚ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ እግዚያብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤

    @AtakilitShimelis@AtakilitShimelis4 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም💞🙏💞

    @aynyeyemariyamlgi1459@aynyeyemariyamlgi14592 жыл бұрын
  • "መረቤን በአሣ የሞላ ማን አለ ከአምላኬ ሌላ" ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏

    @dinkineshalemayehu9893@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
    • kzhead.info/sun/g92mj52NjXqhfWw/bejne.html

      @keneanofficial4914@keneanofficial4914 Жыл бұрын
  • አጥቷል ጎሎበታል ብለህ ሳትንቀኝ፣ ለዚህ ያደረስከኝ ጌታዬ እኔ ማንነኝ፣ ይሞላል አይቀርም ባንተ ሽለቆዬ፣ ጠብቃለሁ እና ስራህን ጌታዬ፣ እጅግ በጣም የውስጥን የሚናገር መዝሙር👌👏👐 ዝማሬ መላእክትን ያስማልን!

    @tesfahunmop4574@tesfahunmop45749 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተፈጥሮን ቦታዎች የሚሲይ ቪዲዮ ከዚህ የበለጠ ጨምረህ ከመዝሙር ጋር ስራልን።ምክንያቱም ተፈጥሮን ስመለከት የእግዚአብሔር ን ድንቅ ስራ ሀያልነት ለኛ ያለውን ፍቅር በተመስጦ ያሳየኛል።እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

    @Semientube2634@Semientube26343 жыл бұрын
    • ❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼

      @user-hj3mx6kw4o@user-hj3mx6kw4oАй бұрын
  • ከልጅነቴ ጀምሮ እስካሁን መዝሙርህን በፍቅር እያለቀስኩ ከልብ የማዳምጥ መዝሙሮችህን በሙሉ እወዳለዉ በተደጋጋሚ ባዳሜጥ ባዳምጥ የማልጠግበዉ መዝሙሮችህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥ ዝማሬ መላእክት የሰማልን አሜን አሜን አሜ ን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 42:02 ❤❤❤❤❤

    @user-od4ty9jx2p@user-od4ty9jx2p4 ай бұрын
  • የስምሽ።ስያሜ። ማርና ወተት ነው እእእእእእእእእ ልልልልልልልልል አባታችን ዝማሬ መላይክትን። ያሠማልን

    @sifelghabesha5557@sifelghabesha55574 жыл бұрын
  • Amen Amen Amen zimare melaekit yasemalin tebarek

    @senaitalayou6819@senaitalayou6819Ай бұрын
  • ለውዳሴሽ ልትጋ ፤ የዝማሬ ዘመኔን ያስታውሰኛል ቀሲስ ተባረክ

    @gedamneshfantahun1188@gedamneshfantahun11884 жыл бұрын
  • እግዚእግዚአብሄር አብዝቶ ይባርኮት! ሁሌም ከእግዚእግዚአብሄር ቃል ያኑሮት

    @yonasyefiter7876@yonasyefiter78762 жыл бұрын
  • አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር እጅግ ድንቅ መዝሙር ነው የማይሰልች ለሰከንድ ወደሌላ ሀሳብ ሳይወስድ አስሮ የሚይዝ ነው ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኝ ተባረክ !!!

    @tigisttesfay8397@tigisttesfay83973 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያአገልግሎት ዘመኖህን ይባርክልን

    @yalemzerefyaze523@yalemzerefyaze5234 жыл бұрын
    • Amen amen❤❤❤❤❤❤🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲

      @mekdestessema4611@mekdestessema46114 жыл бұрын
    • መምርዘማሪመላእክንያሠማልን👏👏👏👏👏

      @tegsttegst1530@tegsttegst15304 жыл бұрын
  • አልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 በእዉነት መህምረ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን በፀጋዉ ይጠብቅ እድሜ በጤና ጋር አግልግሎትህ ዘመን ይባርክ🙏🙏🙏❤❤❤❤

    @user-bs5no2tp1m@user-bs5no2tp1m2 жыл бұрын
  • ዘጸአት 23 (Exodus) 25፤ አምላካችሁንም እግዚአብሔርን ታመልኩታላችሁ፥ እርሱም እህልህንና ውኃህን ይባርካል፤ በሽታንም ከመካከልህ አርቃለሁ።

    @bekaludile1281@bekaludile12814 жыл бұрын
    • Elllllĺlĺllllllll

      @abebayenu314@abebayenu3143 жыл бұрын
  • እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምና/፪/ እልል በሉ ቁሙ ለምስጋና/፪/ እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    @dinkineshalemayehu9893@dinkineshalemayehu98932 күн бұрын
  • መፅናኛ የሚሆኑ መልዕክቶችን በመዝሙሮችህ እንድታነሳቸው ያቀበለህ አምላክ ይክበር ፣ይመስገን!

    @zelekaakalu6683@zelekaakalu6683 Жыл бұрын
  • አቷል .ጐሎበታል ብለህ ሳትንቀኝ፤ ለዚህ ያደረስከኝ ጌታዬ እኔ ማነኝ???ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ፡፡

    @gedamneshfantahun1188@gedamneshfantahun11884 жыл бұрын
  • እልልልልልልልልልልልልል እግዝያብሔር የድንግል ማሪያም ልጂ ከቤቱ አይለይክ አባታችን እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ

    @tigisthaile2904@tigisthaile29044 жыл бұрын
    • amen amen amen zemer melkam yasemalen

      @yeshifetariyemesegen8626@yeshifetariyemesegen86264 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወደ ኋላ ተመልሼ እንድ ዘምር አደረገኝ ቤተሰቡን ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅ!!!

    @heavenhidru3663@heavenhidru36634 жыл бұрын
  • "እንደ ባለማረግ ተመለከትከኝ ቀና ብዬ ሄድኩኝ ፍቅር ደግፎኝ ቀና ብዬ ሄድኩኝ ፍቅርህ ደግፎኝ በጉልበቴ ልስገድ ላቅርብ ምስጋና ፍቅር ነህ ጌታዬ ስምህ ገናና ፍቅር ነህ አባቴ ስምህ ገናና"

    @dinkineshalemayehu9893@dinkineshalemayehu98932 күн бұрын
  • z ዘማሪውንም የመላዕክት ዝማሬን ከነቤተሰብህ ያሠማልኝ!

    @zelekaakalu6683@zelekaakalu6683 Жыл бұрын
  • እልል እልል እልል ዝማሬ ማላእክት ያሰማልን መንግስተ ስማያት ያዋረስል ፣ለኛ ግን በጆሮ የምንስዋዉን እንዴት ወደ ልባችን እንዲገባ እግዛቤር ይረዳን ፣ ቀሲስ ዘማሬ አሸናፊ ድንግል ዘመንክን ና ቤተስባችክን ትባረክ 👏👏👏

    @asfawabeba7381@asfawabeba73814 жыл бұрын
  • በበጎ ፈቃዱ ሁሉ በሱ ሆነ/፪/ ነገር ሁሉ በሱ ተከናወነ/፪/

    @dinkineshalemayehu9893@dinkineshalemayehu98932 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን። ዝማሪ መላክት ያሰማል ቀሲስ አሼናፊ አገልግሎትወን ይባርክልን እግዚአብሔር ሙሉ ጤናናዕረጅም ዕድሜ ይስጥልን አሜን።❤️🌹🙏⛪️

    @jhonmeatisy7346@jhonmeatisy73463 жыл бұрын
  • እግዚያብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እድሜ ዘመንህ ደስታ ይሁን

    @genetmekuria4560@genetmekuria4560 Жыл бұрын
  • ❤❤❤❤❤lewdasesh litgaaa mewedew mezmurr zemenh yilemlm kesis

    @KalkidanAmanuel-iz2op@KalkidanAmanuel-iz2op22 күн бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ፀጋውን በርከቱን ያብዛልህ እግዚአብሔር አሜን🙏እልልልልል👏👏👏👏❤️💛💚❤️✝️💒🎚

    @mulumekonnen5684@mulumekonnen5684 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንወድካለን በቤተ መቅ ደሱ ገብተህ እድታገለግለን የሁል ጊዜ ጸሎታችን ነው እመብርሀን ትጠብቅክ

    @ferewoyneengeda586@ferewoyneengeda5863 жыл бұрын
  • ስላም ቀሲስ የእመቤታችን ስእል ያክሉበት

    @meseretbeza4135@meseretbeza4135 Жыл бұрын
  • አቷል፡ጎሎበታል፡ከልብ፡የምወደው፡መዝሙር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭ቃለሕይወት፡ያሠማልን🙏🙏🙏🙏

    @secondcell6670@secondcell66703 жыл бұрын
  • እልልልልልልልል ዝማረ መላእክት ያሰማል በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

    @habeshawalady567@habeshawalady5672 жыл бұрын
  • ወይኔ የድሮ መዝሙሮችን በዚህ መልኩ ስላገኘኋቸው እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል!!! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!!

    @hibrekelemat4@hibrekelemat44 жыл бұрын
    • ወሬ ከመውደድሽ የተነሳ ኮሜንት እንኳ ሳይቀር ታነቢያለሽ። ይህ የዛር መንፈስ ነው። መዝሙር የሚያስጠላችሁ።

      @user-wh4jn5yt8x@user-wh4jn5yt8x4 жыл бұрын
    • አይነ ልቦናችን እንዲያበራልን ፀልይልን ለኛ ለደካሞች ፀልይልኝ እህተ ገብርኤል ብለህ በጥያትም ስጋዬ እረከሰች

      @ttty3386@ttty33864 жыл бұрын
    • @@user-wh4jn5yt8x በየሱስ ስም ምን ተናገረች ልጂቱ

      @lgLg23@lgLg232 жыл бұрын
  • ገመናዬ ሸፋኝ የአለም መድሃኒኣለም፡፡ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡፡

    @kidistweldeselassie5080@kidistweldeselassie50803 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላይክት። ያሠማልን። አባታችን። ቀሢሢ አሸናፍ። የማቱሠላን። እዲሜ ይሥጥህ👏👏👏

    @tigistayur2827@tigistayur28273 жыл бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን ለዘለአለም ኑርልን፤እግዚአብሄር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ፡፡

    @legessekefyalew8519@legessekefyalew85193 жыл бұрын
  • ውይይይ ልጆችህ ሲያምሩ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናቸው ያሳድጋቸው በፍቅር ያኑራችሁ ኑሩላቸው ቤተሰቦች ዝማሬ መላአሰክት ያሰማልን ዘማሪ ቀሲስ

    @gvbbnn9309@gvbbnn93094 жыл бұрын
    • kzhead.info/sun/h6aMepl6eX15ZJE/bejne.html

      @keneanofficial4914@keneanofficial4914 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ይህን መዝሙር በጣም በጣም በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

    @bhabwawondimu6780@bhabwawondimu6780 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላክት ያሰማዎት የኔ ጌታ እድሜ ይስጦት ሁሉንም የሚነካ አንጀት ውስጥ የሚገባ መዝሙር ነውⵆ

    @user-ei6sy4sz5s@user-ei6sy4sz5s4 ай бұрын
  • ነፍሴ እንደረካች ልዩ የሆነ የዝማሬ ምግብ ነው ክፉ አይንካህ ቀሲስ ቤተሠቦችህን ይባርክልህ የሚያረጋጋ ነው ረዥም እድሜ ይሥጥልኝ

    @romangezahgen6824@romangezahgen68243 жыл бұрын
  • እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

    @tigstethio4122@tigstethio41224 жыл бұрын
  • አሜን ዝማሬ መላህክትን ያሠማልን በእዉነት መዝሙሮችክን ሥሠማ ነብሤ ትረካለች መከራዎች ቢደርሡብኝ እኳን ሥዘምራቸዉ በጣም እረፍት አገኛለዉ

    @dubainew1872@dubainew18722 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቀሲስ አሸናፊ እድሜና ጤና ይስጥልኚ በመዝሙርህ በትምህርትህ በአገልግልትህ ተፈወስሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    @user-dr5vi4bl3f@user-dr5vi4bl3f3 жыл бұрын
    • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እኛም ሰምተን በእምነታችን እድጸና ያድርገን አሜን

      @adisadis7651@adisadis76513 жыл бұрын
    • አሜን አ/ር ይመስገን ዘመንሀ ይባረክ ቃለ ሕይወት ያሰማህ

      @asegedechkifetew1519@asegedechkifetew15192 жыл бұрын
  • ልብን የሚለመልም ዝማሬ ነው እግዚአቤሄር እድሜውን አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን

    @user-us8ss3we1r@user-us8ss3we1r2 жыл бұрын
  • Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🤲🙏🤲🙏🤲🙏 Zemarey Meleaket Yasemelen Amen Tesemetho Yemayetegeb Leyu Yetebareke Ena Yekdese Mezmur New Egziabehare Ye Edemay Zemenehen Yebarekew Amen ❤🙏

    @sabahaile840@sabahaile8403 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላክት ያሰማልን በእድሜ በጤና በደስታ ያኑረህ 🙏🙏🙏

    @fantanishwale5310@fantanishwale53102 жыл бұрын
  • ፈጣሪ ያገልገሎት ዘመንከን ይባርከለን ዘማሬ መላይክት ያሰማለን

    @tenayesiraw9620@tenayesiraw96202 жыл бұрын
  • 🥀እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝምሬ መላእክት ያሠማልን ነብስን የሚጠግብ ምስጋና ነው ጸጋው ይብዛልህ 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

    @user-nt8mp6gn8j@user-nt8mp6gn8j Жыл бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤናዎን ይስጥልን በእውነቱ ደሰ የሚል የዛሬ - 12 ዓመት በፊት እናት ሐገሬ እያለው የምሰማው መዝሙሮችን በመሰማቴ እድሜውን ይስጥልኝ መ ምህራችን ሐደራ ሐደራ ይህን የመሰለ ሞገሰህን በተለይ የንጉስ ክርሱቶሰ እናት - ቅድስት እናታችን ማርያም፣ የተዋህዶ የኦርቶዶክሳዊያን ን ፍቅርህን ክብርህን ጠብቅ ........ ማለቴ ዱሮ የማቀው መዚሙርህና የሐውኑ ተለየብኝ እንድሁ የተሰጠህን የመወደ ድ ሞገሰን ይዘህ ኖር።

    @addisalemhailesilassie1365@addisalemhailesilassie13654 жыл бұрын
    • ካጠፋው ይቅርታ ክብር መ ምህራችን በጣም ጎበዚ ሐባት ሰለሆኑ ከጥንቷ ቤት እንዳይውጡ ብኝ።

      @addisalemhailesilassie1365@addisalemhailesilassie13654 жыл бұрын
    • ንጉሱንስ ለምን እንዳመሰግን አታበረታችኝም? እርሱስ ማን አለው? ስለበደላችን ራቁቱን መስቀል ላይ አልሞተም? የደሙ ዕዳ የለብንም? ስለቅን ምክርሽ አመሰግናለሁ። ነገር ግን ጌታሽን ውደጅ ዞሮ መግቢያሽ ነውና።

      @agapezeortodox@agapezeortodox Жыл бұрын
  • ልብ የሚነካ ቀሲሰ እረጅም እድሜ ይስጥልን

    @mulushewamolla6567@mulushewamolla65672 жыл бұрын
  • በእውነት የአገልግሎት ዘመን እግዜአብሄር ይባርክልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

    @sofiya6492@sofiya64924 жыл бұрын
    • Amen amen amen

      @mercyyohannes3668@mercyyohannes36683 жыл бұрын
  • እልለልልልልልልልእልልልልልልልልል ዝማረ መላእክት ያሰማል በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከነ መላ ቤተሰቦችህ አባታችን አሜን፫

    @KsaKsa-vw3lg@KsaKsa-vw3lg4 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💚💛❤️

    @user-mk6zk9ec1n@user-mk6zk9ec1n2 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ አሸናፊ ግርማ እንኳንም አደረሰህ ለዚህ ጊዜ እግዚአብሔር እንኳንም ወደ ቤት ተመለስክ

    @kidisttesfaye4767@kidisttesfaye4767 Жыл бұрын
  • ሰንበት ት/ቤ በማገልግልበት ጌዜ ይህንን መዝሙር የራሴ እሰኪመሰለኝ ድረሰ አውደ ምህረት ላይ እዘምረው ነበር እና በጣም ነዉ የምወደዉ እሰከ አሁን ድረሰ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንንን

    @serk-ke7xt@serk-ke7xt7 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቸሩ መዳኒአለም

    @lidiyanegash5297@lidiyanegash52973 жыл бұрын
  • በጉልበቴ ልስገድ ላቅርብ ምስጋና ፤ፍቅር ነህ ጌታዬ ስምህ ገናና ፡፡ ቤሰቦችህን ይባርክልህ ፡፡

    @athbaomar227@athbaomar2273 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ብርክ ብርክርክ ያድርግህ። መዝሙሮችህ እና ትምህርቶችህ ሁሉ ህይወት የሚየድሱ ናቸው። መድሀኒአለም ደግሞ እንድንተገብረው ያግዘን።

    @yemialem3371@yemialem33713 жыл бұрын
    • ቃለ ህወት ያሰማሕ።እሰከ ሙሉ ቤተሰቦችሕ

      @viggmikiki1656@viggmikiki16563 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

    @user-od4ty9jx2p@user-od4ty9jx2p4 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏 ከአፌ የማይጠፉ መዝሙሮች 🙏❤️❤️❤️

    @firehiwotmehari7830@firehiwotmehari78302 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በጣም ደስየሚል መዝሙሮች ናቸው ነገርሁሉው ባንተነው ጌታ ባንተነው

    @mmm-wi3pe@mmm-wi3pe2 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የ አገልግሎት ዘመናቸው ያርዝምልን መምህራችን.

    @genetkahsaybeyene274@genetkahsaybeyene2743 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @ArsemaEndale-yf5eq@ArsemaEndale-yf5eq5 ай бұрын
    • @user-sn4uj5ci6i@user-sn4uj5ci6i2 ай бұрын
  • Egziabher ymesgen Egziabher ymesgen Egziabher ymesgen Amen AMEN AMEN Zmare melaekt yasemaln AMEN ❤️❤️❤️

    @ghenethaile2803@ghenethaile2803 Жыл бұрын
  • ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

    @selambusir6857@selambusir68574 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

    @user-eq5wn4xj9y@user-eq5wn4xj9y Жыл бұрын
  • ወድማችን በርታልን

    @eyerusalemzeru@eyerusalemzeru3 ай бұрын
  • እድሜና ጤና ይስጥህ ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን አሜን አሜን

    @lezenazemedkum5590@lezenazemedkum55902 жыл бұрын
  • Ewnte new ende egizehaber yale manm yelm😭😭🙏✝️🙏

    @samriyekerstoslije3234@samriyekerstoslije32342 жыл бұрын
  • እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን !!!!!!!!!!!!!

    @user-wp5il6gc9h@user-wp5il6gc9h4 жыл бұрын
  • እልልልልልልልልልልልልልልልልልል መምህር ዝማሪ መልአከትን ያሰማልን

    @haletahadis463@haletahadis4634 жыл бұрын
  • Yemiwedih zemari abat kesis gebremariam endeyalkew bseshal mida tekefafilo yenebrew libey erefit silesetehw egig egegzabhern amesegnwalew!

    @semeregebrehiwot825@semeregebrehiwot825 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ደግሞ ደጋግሞ.

    @eritrealove7981@eritrealove79816 ай бұрын
  • ቀሲስ ከነመላ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የአገልግሎት ዘመንህም የተባረከ ይሁን ያንተ የዝማሬ ስራዎችህ በህይወቴ ብዙ ነገረ አስተምሮኛል አሁንም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @demisabate8440@demisabate84404 жыл бұрын
    • Demis Abate። እጅግ በጣም የልቦናን መንፈስ ይሠበሥባሉ

      @sifelghabesha5557@sifelghabesha55574 жыл бұрын
    • 👨🏼‍🍳

      @haimygebi1348@haimygebi13484 жыл бұрын
    • @@sifelghabesha5557 .

      @titi3948@titi39483 жыл бұрын
    • Amen

      @alemayehubitew7356@alemayehubitew73562 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

    @xciteali30@xciteali30 Жыл бұрын
  • እልልልልልልልልልልልልልልል። ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን ለዝማሬም ለትምህርቱም የተሠጠወ ፀጋ አቤት እዴት ስሜት እህ ብለን ነው ምንሠማወ ዝማሬውንም ትምህርተወንም። ስሠማ ውስጤ ደስተኛ ነው

    @sifelghabesha5557@sifelghabesha55574 жыл бұрын
  • Ede egzabher yale elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelel👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤👏👏👏👏 Zemare malkete yasmalen

    @libneshtirulo2278@libneshtirulo22784 жыл бұрын
    • ዝምሬመላክትያሰማእልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

      @shaikzahra6304@shaikzahra63044 жыл бұрын
  • ያገልግሎት፡ዘመንህን፡እመቤቴ፡ትባርክልህ፡እድሜነ፡ጤነ፡ይስጥህ፡ወድሜ፡

    @sanitetadesu9598@sanitetadesu95984 жыл бұрын
    • እድሜና ጤና ይስጥልን ::

      @user-wd7ty5bc4p@user-wd7ty5bc4p3 жыл бұрын
  • ጌታ ይባርክህ ለምታደርገው ሁሉ መንፈሳዊ ሕይወት ነው ይሰጠን ዝማሬ ቃል ኪዳን ምህረት ትሰጠሀ

    @emebettamrat5712@emebettamrat57123 жыл бұрын
  • ዝማሬ መልአክት ያሰማልህ

    @arsema194@arsema194 Жыл бұрын
  • እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻 ዝማሬ መለሀክ ያሰማልን ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬነዉ

    @mrkbemrkbe6748@mrkbemrkbe67484 жыл бұрын
  • እልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን ቃሎወት ያስማል

    @hdhxhxudhhxhx803@hdhxhxudhhxhx8033 жыл бұрын
KZhead