የቀሲስ አሸናፊ ያልተተረከ ማንነት

2023 ж. 6 Қыр.
9 893 Рет қаралды

#songer Ashenafi Gebremariam

Пікірлер
  • መምህሬ ቀሲስ አሸናፊ የምወዶት አገልጋይ❤❤

    @user-xt4kq5ly7u@user-xt4kq5ly7u2 ай бұрын
  • ቄሲስ አሸናፊ በአካል ባላውቅህም በትምህርትህ በምክርህ ከጨለማ ወደ ብርሀን የተላለፍኩኝ ትልቅ እህትህ ነኝ ምንም እንኳን ከኦርቶዶክስ ቤተሰብ ብወለድም እግዚአብሔርን ያወቅሁት በደንብ በአንተ ትምህርት በኮቢድ ግዜ ለ14 ቀን ሆቴል በተዘጋብኝ ግዜ ስሜትን የሚያበረቱ መዝሙሮችህ 100% ከእግዚአብሔር ጉያ ከተተኝ ወደ አገሬ ስመለስ ላገኝህ እምክራለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ አሜን

    @fantayegenemo1769@fantayegenemo17692 ай бұрын
  • 😢ምን መታደል ነው በእግዚአብሔር መመረጥ ምንኛ መታደል ነው እድሜና ጤና ይስጥህ እስከቤተሰቦችህ❤

    @senayetwendafrash9602@senayetwendafrash96024 ай бұрын
  • ቀሲስየ የኔ አስተማሪ የነፍሴ አባት ስንቱን ስቃይ አሳልፈህ ነው ለዚህ የበቃከው። በአንተ የወንጌል ትምህርት የነፍስ እና የስጋ ህይወቴ ተለውጧል። ታሪክህን ስሰማ ምነው ቀደም ብየ ባወቅሁት ኖሮ እረድቸው በረከት አገኝ ነበር ብየ ተመኘሁ። እግዚአብሔር ገና ከማህፀን እያለህ በአንተ ላይ አላማ እንዳለው ጠላት ስለሚያውቅ ፈተና በዛብህ እሄውና አሁን እያንፀባረክህ ነው። ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን። አይዞህ በርታ እኔም በክርስቶስ እህትህ በማንኛውም የበረከት ስራ ላይ እንደ ፈጣሪ ፈቃድ ከጎንህ ነኝ። እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰብህ ያድልህ።

    @engidateshale9521@engidateshale95216 ай бұрын
  • በጣም፡የምወደው፡ምርጥ፡ዘማሪ፡ገና፡በለጋነቱ፡ባሌ፡ጎባ፡ቅድስት፡ማሪያም፡እንዲሁም፡የሁሉአባት፡መድሃኒአለም፡ቤተክርስቲያን፡ሲያገለግል፡ከፍካለበኋላ፡ወደ፡አዲስአበባም፡ቢሄድ፡ጉባኤ፡በማዘጋጀት፡በጣም፡የለፋ፡ታላቅ፡ሰው፡ነው።መቼም፡ገጭ፡ገጭ፡ከህይወት፡ባይጠፋም፡ጌታ፡በቸርነቱ፡ጠብቆ፡እዚህ፡አድርሶታል።እኔም፡በአቅሜ፡እዛ፡ባሌ፡ላገለገለባት፡እመቤቴ፡ተስዬ፡ነበር፡ሀሰተኞች፡ወድቀው፡እሱ፡ግን፡መቼም፡አልወደቀ፡ጌታ፡ይክበር፡ይመስገን።ወደፊት፡ኢትዮጲያ፡ስመጣ፡ባገኘው፡ፅኑ፡ምኞቴ፡ነው።

    @samsonangole3954@samsonangole39546 ай бұрын
  • ወልቂጤ ልጅ እያለሁ አብሬው ሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ ነበርኩ። አሁን እኔ በጌታ ነኝ

    @Gracefull-ok9lr@Gracefull-ok9lrАй бұрын
  • ቀሲስ አሸናፌ መዝሙሩ እና ት ምህርቱን በጣም ነዉ የምወደዉ ከራሱ ተሞክሮ ነዉ የሚያሰተምረዉ እግዚአብሔር ይባርክህ

    @hargegobena8962@hargegobena89625 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን እገዚአብሄር ይመስገን የኔ እንቁ መምህር የጌታ አገልጋይ እግዚአብሄር የሚወድህ የሚጠቀምብህ ዉድ ልጁ እግዚአብሄር ይመስገን ሌላ ምን ይከፈለዋል የኔ አባት መድሃኒአለም እኔን ደካማ ሃጥያተኛዋ ልጁን አንተን አንደበት አድርጎ እግሮቹ ስር ቁጭ ብዬ እንድማር በጉጉት በናፍቆት ቃሉን በመናፈቅ እንድጠብቀዉ የፈቀደልኝ በስስት የሚወደኝ የዘለአለም ንጉስ ቅዱስ ትሁት የዋህ አዛኝ አፍቃሪዬ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን በሰማይ በዙፋኑ ፊት ነጭ ለብሰዉ ከሚያገለግሉት በመዝሙር ከሚያገለግሉት መላዕክት ህብረት ዳግም እንደሚሰበስበን እንደሚቀላቅለን አምናለሁኝ ተመስገን እግዚአብሄር ዘመንህ ይባረክ የጌታ ፍቅር በልቤ እንደ እሳት እንዳቀጣጠል በአንተ አንደበት ሆኖ የረዳኝ መንፈስቅዱስ የተመሰገነ ይሁን አሜን

    @user-zm7fv5zi5x@user-zm7fv5zi5x5 ай бұрын
  • የእኔ ትሁት አባት ህየወቴን ከወደኩበት ያነሳኝ መዝሙሮችን በለቅሶ ወንጌልን እንድሁ እየተመገብኩ ለዚህ አብቅተውኛል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

    @123abay@123abay7 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ብእውነት ይብስርካችሁ ሁሌም ለሀቅ ይቂምመ ስሙን ልእማጥፋት ብውስጥም በውጭም ሰዎች ይስደባል መምህር ግርማን ተመልከቱ እንዴት እንደሚገሳቆሉ ግን ክሰው ሲያልቅ ከእግዚአብሔር ይጅመራል እና ይኸው እኒህ መልካም ሰው ትዕግስተኛ ዘማሪና መምህር እንድደ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ በመልካም ወደ ዝማሬአቸው እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ እግዚአብሔር ይክበር ተመልሰዋል እግዚአብሔር 🎉

    @tghahayoutuification@tghahayoutuification24 күн бұрын
  • ድንቅ መንፈሳዊ መምህር በተወረወረበት ድንጋይ ህይወቱን የሰራ መልካም ሰው። በትምህርቶቹ ብዙ አትርፌአለሁ። እግዚአብሄር ይመስገን ።አንቺም ተባረኪ

    @msc501@msc5018 ай бұрын
  • አባቴ በሳቸዉ ተምህር ት ብዙ ነገሬን ለዉጠዋል ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ይሰጥልኝ በረከታቸው ይደርብን

    @MasteMaste-rv1em@MasteMaste-rv1em4 ай бұрын
  • ቀሲስ አሽናፊ ማለት በእዉነት እግዚህአብሄር ሊስራበት የፈጠረዉ እዉነተኛ የወጌል አርበኛ የወጌል ገበሬ በህይወቱ የሚያስተምር በትህትና በደግነት ያየዉን እግዚህአብሄርን የሚያሳይ ንፁህ ሰዉ እደዉ ቀሲሲን ለአገልግሎት ያስማራ የመረጠ ዉ እግዚህአብሄር ይመስገን መቼም የቀሲአሽናፊ አስተምሮ ትዉልድ ሁሉ ቢደርስዉ እመኛለሁ ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ አቺም የተባረክሽ ሽ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    @webet2273@webet22738 ай бұрын
  • ብዙያስተማሩን መምህራችን እግዜብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ቀሲስ አሸናፊ❤❤❤❤❤

    @iyuu1238@iyuu12386 ай бұрын
  • ቀሲስ አሸናፊ የምወደው አስትማሪዬ እግዚአብሔር በክብሩ ያኑር ❤️❤️❤️

    @msrt4898@msrt48988 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

    @zewdnesh4830@zewdnesh4830Ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን የእኔ ደግ መምህር❤❤❤❤❤

    @tube5986@tube59867 ай бұрын
  • ውድ መምህሬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ አምላክ ይስጥህ

    @aynalemfeleke2535@aynalemfeleke25357 ай бұрын
  • Egezeabhaer zarune yebarkellate ❤❤❤😢😢😢

    @user-pi1st8he7n@user-pi1st8he7nАй бұрын
  • Amennn ❤❤❤

    @user-pi1st8he7n@user-pi1st8he7nАй бұрын
  • Betam yemiwedot kesisye bemzmurochu metsnanat agnichalew❤❤ egziabher tsegawn yabzalot yenie deg Abat.

    @weletekiros2334@weletekiros23345 ай бұрын
  • አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ የኔ፡ ስለሆኑ፡ ብቻ፡ ሳይሆን፡ ስላወኮት፡ እጅግ፡ ደስ፡ ብሎኛል፤፤ እረጅም፡ የአገልግሎት፡ ዘመንን፡ ያድልልኝ፤፤ በድሜ፣ በጤና፣ በፍቅርና፣ በሞገስ፣ ይጠብቅልኝ፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልኝ፤፤ ቀሲስ፡ ይፍቱኝ፡ ይባርኩኝ፤፤ ወለተ ሚካኤል፡ ነኝ፤፤

    @lakechbeyene9243@lakechbeyene92436 ай бұрын
  • Ewenate nawe ehitachen bezu werjebjne aweradawebetalle egzeabheren gin hulle geze ke ewnatagnochega alle❤❤❤😢😢😢

    @user-pi1st8he7n@user-pi1st8he7nАй бұрын
  • አውነት ነው አኔ መስክር ነኝ በጣም ታላቅ አባት ናቸው

    @user-md6ni8zn4j@user-md6ni8zn4j4 ай бұрын
  • በትክክል ቀሲስ እግዚአብሔር ይባርክህ የኔን ህይወት ከነቤተሰቤ ባንተ አስተምህሮ ተቅይሮል ያልተዘመረልህ የመልካም ካህን አርአያ ነህ አንቺም የእሱ እህት መሆንሽ መታደል ነው

    @tigistmaki2614@tigistmaki26147 ай бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን ጽዮን ወንድማችንን ከመሰረቱ እንድናውቀው ስላደረግሽ፡፡ እድሜና ጤና ይስጠው ልጆቹ ትዳሩ ይባረክለት፡፡ ከወንድማችን ገና በጣም ብዙ እንጠብቃለን፡፡

    @senaitseyom4252@senaitseyom42523 ай бұрын
  • መምህር ጸጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤❤❤

    @EyerusBrhen@EyerusBrhen8 ай бұрын
  • አሽዬ እኔ ስላንተ ለመናገር ቃላቶች ያጥሩኛል ምክርህ፣ደግነትህ፣ትትህናህ እዉነተኛዉ ፍቅርህ የእዉነት ክርስትናህን ያሳያል የኛ በረከት❤እድሜ እና ጤና አምላክ ይስጥህ

    @user-dz6ew2mm3p@user-dz6ew2mm3p8 ай бұрын
  • ዉድ መምህሬ፣ እግዚአብሔር ይመስገን። በሱ አማካኝነት የኔን ጨምሮ የብዙወች ህይወት ተቀይሮአል። እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ !

    @adeymulugeta2179@adeymulugeta21798 ай бұрын
  • ቀሲስ ስለአንተ እግዚአብሔር ይመሰገን 🥰

    @tenuasrat8814@tenuasrat88148 ай бұрын
  • ዉድ መምህራችን ልዩ ናቸዉ ጠላት ለግዜዉ ነዉ ስራዉን የሠራዉ መምህራችን ግን እንደስማቸዉ አሸናፊዉ እግዚያብሄር አሸንፎላቸዉ እንደወርቅ ተፈትነዉ ነጥረዉ ወጥተዋል ክብር ምስጋና ለናትና ልጁ ይሁን በሳቸዉ የወንጌል ትምህርት ያልተለወጠ የለም ከኔ ጀምሮ እግዚያብሄር ይመስገን🙏 አሁንም ብዙ እንዲያገለግሉን እድሜና ጤና ይስጥልን ......እህታችን ያዶት እናት ስለምንወዳቸዉ መምህራችን የማናዉቀዉን ስላሳወቅሽን እናመሰግንሻለን🙏

    @seblet148@seblet1488 ай бұрын
  • ጸጋው ይብዛልን

    @user-dt9hd4ow5k@user-dt9hd4ow5k6 ай бұрын
  • What a blessing knowing your calling and living it up🙏

    @nishantesfaye9637@nishantesfaye96376 ай бұрын
  • Edmina tena yesteleni abbatacheni

    @saratsg8533@saratsg85334 ай бұрын
  • ተባረክ❤❤❤

    @InnocentBabyKittens-wb7rb@InnocentBabyKittens-wb7rb3 ай бұрын
  • ASHENAF G/M. WESHET. MENDR MEN TESERALHE. KALAWADI GEBANA LEMLEM MGLETUN SEMAHE AYDELE

    @user-sq2ee7yc7b@user-sq2ee7yc7b3 ай бұрын
  • I don’t have a word to say ❤

    @luchiatekle6380@luchiatekle63805 ай бұрын
  • Memehrachen edeme tena yestelen...enamesgenalen

    @taziabraham7699@taziabraham76995 ай бұрын
  • esu tesga yetstwe new enanem besu afe egzyabhar sertognale

    @ribkayigzu8032@ribkayigzu80325 ай бұрын
  • ጌታ ይጠብቅህ

    @user-ec8pq9uw9v@user-ec8pq9uw9v3 ай бұрын
    • Memher Egiziabher Yebarkhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

      @millionyohannes1036@millionyohannes1036Ай бұрын
  • ❤❤❤

    @danadishethyobia250@danadishethyobia2504 ай бұрын
  • ቀሲስ አሸናፊ አኔና ያክስቴ ልጅ ከልጅነት አየሰማነው ነው ያደግነው.አጅግ የሚባርክ ትምህርት አና ዝማሬዎቹን በየቀኑ ከመስማቴ የተነሳ ባለቤቴ የድሮ ቦይፍረንድሽ ነው አንዴ በሎኘ ያቃል ጌታን 😂🤣🤣🤣🤣. የትዳር ምክሮቹ የበለጠ ቢቀጥል ቆንጆ ነበር ከ ፓስተር ቸሬ ቀድሞ የባለትዳር ትምህርት በደንብ ሲያስተምር የማውቀው አሱን ነበር በተረፈ ህይዎቱን ትዳሩን ልጆቹን ብርክ ያርግለት. 🙏. አንቺም በርቺ አዶትዬ dont be descouraged by the number of view and subscribers.

    @aby605@aby6058 ай бұрын
  • B memher erdata yetdrglgnen sasb germ yilgnal endi endwaza er ewunetem kesu gar new ahun kenem gar new temsgen Memeher kante gena bezu enkbelalen er edmena tena yistlgn

    @ermiaseshetu2148@ermiaseshetu21486 ай бұрын
  • Memehere egezabehere regime edeme ketena gare yeetwe

    @aynalemtefera6604@aynalemtefera66045 ай бұрын
  • 🎉🎉🎉 Merry Christmas Hanukkah Blessed New Year 🎊🎊🎊 JoshuaAngelica Faith Kindness Honesty Courage and Love Aman LoveStory God Bless Mother Trinidad Dee & Father Johnnie Williams Jr. Of Kyle , Texas 🕯️🕯️🕯️ Thank Yoou Kindly Teacher and HolySpirit HolyGhost Family Aman❤❤❤

    @JoshuaDanWilliams-HIRSTG@JoshuaDanWilliams-HIRSTG5 ай бұрын
    • Thank Yoou Kindly for the Congratulations 🎉👏🏽👏🏽👏🏽🎉 Truly Africa, 🌍 Ethiopia and America, Texas Work Miracles Together Many Years too Come . Thanks too my wife Mrs. Angelica Jessica Theressa Williams. Aman -Thanks Jae Jae

      @JoshuaDanWilliams-HIRSTG@JoshuaDanWilliams-HIRSTG5 ай бұрын
  • Selam ❤❤❤

    @mesobethiopian121@mesobethiopian1218 ай бұрын
  • የትሪክትቱ መጀመሪያ አቡነ ሰላማ የት ሄዱ ያደገው ባሌ እንደሆነ እሱ ያምናል ያደገውም ልደታ ጎባ 01ጀማሪ አጠገብ ነው እሱ የወልቂጤ ልጅ ከሆነ ልጠየቅ!!︎👋👋👋👋👋😂😂😂

    @KibromKale@KibromKale4 ай бұрын
  • ሀሎ ! ስለ ሰው ለመስበክ የዩቲዩብ አካውንት ከፍተዋል። ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው! በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሰዎች ከሞቱ በኋላ ይሰብኩ እንደነበር ለመረዳት ተችሏል። ያልሞቱ ሰዎችን መስበክ ትጀምራለህ። በአሸናፊ ገ/ማርያም ስም ታቦት ለምን አታዘጋጅም? መቼ ነው በአሸናፊ ገ/ማርያም ስም ታቦት የምትሰብከው? አትርሳ እሱ ሰው ነው። እሱ ጥሩ ሰው ነው ስራውንም አውቃለሁ ወንጌሉ ግን ስለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። በማህበራዊ ድህረ ገፆችህ ሰውን አትስበክ!!! አንተ የዲያብሎስ ልጅ ነህና ሰውን ትሰብካለህ!

    @user-ie6jv2jo7m@user-ie6jv2jo7m3 ай бұрын
KZhead