Ethiopia :- በሰሙነ ሕማማት | የሚፈፀሙ እና የማይፈፀሙ ስርዓቶች | semone himamat | ሰሙነ ህማማት | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

2024 ж. 24 Сәу.
116 536 Рет қаралды

#ethiopian_orthodox_sibket #ሰሙነ_ህማማት #ዮናስ_ቲዩብ_yonas_tube
Ethiopia :- በሰሙነ ሕማማት | የሚፈፀሙ እና የማይፈፀሙ ስርዓቶች | ሰሞነ ሕማማት | ሰሙነ ህማማት | semone himamat | ሠሙነ ህማማት | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
🔴⏩ ስለ ስርዓተ ስግደት ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ስርዓተ ስግደት ...
🔴⏩ ስለ አስራት በኩራት ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
🔴⏩ ስለ ክርስትና ስም ጥቅም ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ክርስትና ስም ለ...
🔴⏩ ስለ ጭብጨባና እልልታ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- የጭብጨባ | የሽ...
🔴⏩ ስለ መቋሚያና ጸናጽል ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- የመቋሚያ እና የ...
🔴⏩ በቅዱስ ቁርባን ዙሪያ ላላችሁ ጥያቄዎች መልስ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ቅዱስ ቁርባንን ...
🔴⏩ ስለ ፀሎተ ፍትሐት ለመማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎተ ፍትሐት እ... ይጫኑ!
🔴⏩ስለ አምስቱ የግዝት በዓላት ለመማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- የግዝት በዓላት ... ይጫኑ!
🔴⏩ስለ ሰባቱ የፀሎት ጊዜያት መማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ሰባቱ የፀሎት ጊ... ይጫኑ !
🔴⏩ስለ መቁጠሪያ መማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- መቁጠሪያ ምንድን... ይጫኑ !
🔴⏩ስለ ዕጣን መማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ዕጣን ለምን ይታ... ይጫኑ !
🔴⏩ ስለ ስርዓተ ለቅሶ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ስለ ሥርዓተ ቀብ...
🔴⏩ ስለ ዲያቆን ስለሚያገባት ሴት ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ዲያቆን ድንግል ...
🔴⏩ ሴት ዲያቆናዊት ለምን ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
🔴⏩ ስለ ዳቤ አና ንፍሮ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
🔴⏩ ስለ ፀሎት እና ሥርዓቱ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎት እና ሥርዓ...

Пікірлер
  • አዲሱን ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ! youtube.com/@yonasmedia16 👆👆👆👆👆👆👆👆

    @yonastube@yonastube19 күн бұрын
    • ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን

      @zed96@zed9619 күн бұрын
    • 😢😢😢😢🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲💔💔💔💔💔💔💔❤️❤️❤️❤️❤️

      @user-or2df6dd6n@user-or2df6dd6n19 күн бұрын
    • ቃለ ሂወት ይሠማልን መምህራችን ምንሠማውን በልቦናችን ይሳድርብን

      @shegachomea6775@shegachomea677518 күн бұрын
    • እግዚአብሔር ይመስገን አሜንእንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህርነ❤❤❤

      @asekilemarayimeyimareyamli7205@asekilemarayimeyimareyamli720518 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍

      @user-ih6hu5np1z@user-ih6hu5np1z15 күн бұрын
  • አባቴ መድሐኒዓለም የኔጌታ❤ ለኔስል ስንት መከራተቀበለ😢

    @user-oy6dl2fe1r@user-oy6dl2fe1r19 күн бұрын
    • Amen Amen Amen

      @birktichekol4156@birktichekol415615 күн бұрын
  • ኣቤቱ ይቅር በለን🤲🤲🤲😥እኔ በደለኛ ሃጥያተኛ ልጅህ ይቅር በለኝ🤲🤲🤲😥😥😥

    @user-ho1zh4jx5x@user-ho1zh4jx5x16 күн бұрын
  • አቤቱ ጌታ ሆይ የተከፈለልኝን ዋጋ እረሰቼ በሐጢያት የበከትኩ ልጅህን ማረኝ😢😢😢😢😢😢 ለመምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ🌻

    @MdSalla-rr8uw@MdSalla-rr8uw18 күн бұрын
    • ለ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን።በቤቱ ያፅናህ❤

      @KesateG@KesateG14 күн бұрын
    • 🙏🙏🙏

      @ttey4463@ttey446314 күн бұрын
  • ለእኛ ሲል ይህን ሁሉ መከራ ተቀበለ ጌታዬ ሆይ እኔስ ሀጥያቴ የበዛ ነው ይቅር ይበለን 😢😢😢😢😢😢

    @AzmeraNgus@AzmeraNgus18 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን አሜን ፍፅሚዉን ያሳመርልን እየሱስ ክርስቶስ እንደ መጥምቁ የኋኒስ እንደ ሰማአቲ ዕስጢፋኑስ በቀኙ ያቁመን ወገኖቼ እኛ ኦርቶዶክስ እድለኞች ነን ከተመለስነ ይቅር ባይ ቸር አባት አለን

    @YirgaBezezewe-cs7hi@YirgaBezezewe-cs7hi18 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ እኔስ ሀጤቴ ቡዙ ነው ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ😢😢😢 መምህራችን በዉነትፀጋዉን ያብዛልህ

    @DhJ-nk5wf@DhJ-nk5wf19 күн бұрын
  • ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እምናፈራ ያድርገን 😔😔🙏

    @user-qz4rg1tt4p@user-qz4rg1tt4p18 күн бұрын
    • Amen Amen Amen

      @user-ul1pf9bh7v@user-ul1pf9bh7v18 күн бұрын
  • አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግሰትህ አሰበን ;ፊያታዊ ዘማን የተቀበልከው ይቅር ያልከው አምላከ እስራኤል እየሱስ ክርሰቶስ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ እና እንደ ይቅርታ ህ ብዛት ይቅር በለን። ❤❤❤ ለወንድማችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ። አሜን አሜንአሜን 🎉🎉🎉 ለብርሀነ ትንሳዔ በሰላም ያድርሰን ክቡር ሰጋውን ቅዱሰ ደሙን ጠጥተን የመንግሥት ሰማየት መውረሻ የሴጣን መዶቆሻ ያድርግልን። ወሰብሀት ወለልዑል ወለወላዲተ ማሪያም ወለመሰቀሉ ክብር ይሁንልን። ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    @lidiazappia640@lidiazappia64016 күн бұрын
  • ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛል በሕማማት ግዚ የሚፀለዬትንም ልቀቅልን

    @MimiFentahun-sn9qu@MimiFentahun-sn9qu19 күн бұрын
  • መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመኖ ይባረክልን ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤

    @salamabebe1008@salamabebe100819 күн бұрын
  • አቤቱ ጌታ ሆይ ለኔ የከፈልክልኝን ዋጋ እረስቼ በሀጢአት የረከስኩ ልጅህን ይቅር በለኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    @user-qb9hv9ce7l@user-qb9hv9ce7l15 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን ክቡር ዎንድማችንዩ ለኛ ስል ተስቀለ ክብር ይግባዉ መድሃንችን😢😢

    @user-qb2gj2gx2b@user-qb2gj2gx2b18 күн бұрын
  • አባታችን በእውነት ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

    @DestagetachewTesfa@DestagetachewTesfa18 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ለእኛ ስትል ይህ ሁሉ መክራ የእኔ ሃፂትስ ብዙ ነው እደቸርነትህ ማርኝ. ይቅር በለን🙏🙏 😢😢😢😢😢😢😢

    @WerWer-fw3cr@WerWer-fw3cr15 күн бұрын
  • ጌታየ ሆይ እንደ ቸርነትህ እጅ እንደ ሃጥያቴ ኣትህድብኝ😢 ንስሃ እንድገባ እርዳኝ🙏

    @user-tx6pf4rx6g@user-tx6pf4rx6g13 күн бұрын
  • አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ የኔ ጌታ ስለ ሁሉም አንተ ታቃለህ 🙏😭🙏 ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ የኔ አባት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭

    @ejiguakebede457@ejiguakebede45718 күн бұрын
  • ጌታችን መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ለእኛ ሲል ነዉ የሞተልን! አቤቱ ይቅር በለን; ስለ ፍፁም ፍቅሩ❤❤❤❤❤❤❤

    @Mikiyas6@Mikiyas615 күн бұрын
  • ኣቤቱ ገታዬ ሆይ አኔ ሃጥያትኛዋ ልጅህም ማረኘ ይቅር በለኝ😢 መምህራችን ቃል ህይውት ያስማልን❤❤

    @AunMUlu-fn4xx@AunMUlu-fn4xx15 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜናጤና ይስጥልን 🙏

    @TsigeTsige-vn1md@TsigeTsige-vn1md19 күн бұрын
  • በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የኣገልግሎት እድሜ ያርዝምልን❤የሰማነው በልቦናችን ኣሳድርልን ኣሜን(3)❤🙏

    @user-tx6pf4rx6g@user-tx6pf4rx6g13 күн бұрын
  • አቤቱ ጌታሆይ መድሐኒ አለም አባቴ የተከፈለልኝን ዋጋ እረስቼ በፂያት የቆሸሽሁ ልጅህ ነኝ እና ማረኝ አባቴ 😢😢😢 መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ❤❤❤

    @jeeranmeeran1525@jeeranmeeran152515 күн бұрын
  • እግዚያብሔር ይመስገን ቃል ሂወት ያሰማልን😢❤❤❤❤አምላኬ ሆይ ይቅርበለን 🥺🥺🥺💞🙏💞⛪💞🙏💞

    @user-cj2ql5vg8s@user-cj2ql5vg8s15 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጂም እድሜና ጤና ይሰጥልን

    @berituababa@berituababa19 күн бұрын
  • ቃለ ህይወትን ያስማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን። ጌታ ሆይ አቤቱ መንግስትህ በመጣህ ጌዜ አስበንን😢😢😢😢

    @samrisamri9563@samrisamri956318 күн бұрын
  • አቤቱ ጌታዬ እኔስ አፅያቴ ብዙ ነው እንደ ቸርነትህ እንደ ደግነትህ ይቅር በለኝ 🙏ሁላችንንም ልጆችህን ይቅር በለን 😢😢😢

    @hayatjifar443@hayatjifar44318 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜነ ፀጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @saragetahun7648@saragetahun764819 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን። እድሜዎን እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሠማይ ከዋክብት ያብዛልን። አሜን🙏🙏🙏

    @tesfayekefyalew@tesfayekefyalew15 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ላይ ይፃፍብን ❤❤🎉🎉

    @adamiyzosh4331@adamiyzosh433119 күн бұрын
  • አሜን (3) መምህራችን ረጅሙ ዕደመ እ/ር ይስጥህ

    @GebreTesfamariam@GebreTesfamariam18 күн бұрын
  • አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሰህ አደረሳችሁ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በረከትን ያድልልን አሜን❤

    @yeshiweldyohanse7141@yeshiweldyohanse714116 күн бұрын
  • የእውነት መመሰህራችን ብዙ ያላወቅናቸውን መስጥራታት እድናውቅ አድርገሀናልና እግዚአብሔር ጸጋውን ይስጦት እላለው እኔ ወልደሰማያት ነኝ ከባሌ ሮቤ

    @YaredFaye@YaredFaye15 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፀናህ🎉🎉🎉

    @user-dp5xc7or5d@user-dp5xc7or5d19 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤

    @sayiethiopia@sayiethiopia19 күн бұрын
  • አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔልጂሕ በሐጢአት ደክሜአለሑን ይቅርበለኝ ለኔብለሕ ብዙመከራና ስቃይተቀብለሐልና 😢😢😢😢 🤲🤲🤲🤲🤲🤲መሐረኝአባቴ🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭

    @user-ck7ml6dy7s@user-ck7ml6dy7s16 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለሂወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እመብዙሀን ትጠብቅልን 😢😢😢😢😢😢😢 የተከፈለልነን ዋጋ እንድናስብ አቤቱ ፈጣሪየ ሆይ እርዳን ማስተዋሉን ስጠን😢😢😢😢

    @werryuir6389@werryuir638916 күн бұрын
  • አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🎉🎉🎉🎉

    @AsratShiferaw-fu7jb@AsratShiferaw-fu7jb15 күн бұрын
  • ኣቤቱ ኣምላኬ እኔ ሃጥያተኛ ልጅህን ይቅር በለኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እባክህ ኣምላኬ እኛ ልጆችህን እንደ ቸርነትህ ብዛት ሃጥያታችን ይቅር በለን ከሃጥያት መንገድ ኣርቀን በመንገድህ ምራን እኛ ደካማዋችን ነን ኣብርታን ክፉ መንፈስ ከኛ እስርቅልን እባክህ ኣምላኬ ኣስተዋይ ልቦና ስጠን በቃልህ ምራን ብርታት ጥንካሬ ማስተዋሉን ኣብዛልን 😢😢😢😢😢😢ይቅር በለኝ ኣምላኬ ለንሳሃ ሞት ኣብቃን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    @asly123asly5@asly123asly515 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር የሠማነዉን ቃል በልባችን ያሣድርብን❤❤❤

    @saltanmm7797@saltanmm779716 күн бұрын
  • መዳኒ አለም የኔ አባት የኔ ሀፅያት ብዙ ነውና ማረኝ ማረኝ ይቅር በለኝ😭😭😭 መምህራችን ቃለ ህወይት ያሰማልን ያገልግሉት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልን🙏🙏🙏

    @MehretTegene@MehretTegene18 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤

    @milabelabayu583@milabelabayu58319 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን❤❤❤

    @serkalemdejen250@serkalemdejen25019 күн бұрын
  • አምላኬ ሆይ እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ምህረት ይቅር በለን😢

    @user-lq1cd3ie5g@user-lq1cd3ie5g15 күн бұрын
  • ቃለ ህይውት ያሰማልን በእውነት😢😢❤❤❤❤❤

    @yatgan9687@yatgan968719 күн бұрын
    • ቃል ህይወት ያሰማል 😢😢😢😢😢😢❤❤

      @user-gt4ht9kn3p@user-gt4ht9kn3p18 күн бұрын
  • Amen Amen Amen kale hiyiwet yasemalin tebarek memirachin betam tiru timihirit asmun tebareku

    @senaitalayou6819@senaitalayou681919 күн бұрын
  • አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

    @gelanotoll6510@gelanotoll651018 күн бұрын
  • አቤቱ ጌታየ ሆይ የተከፈለልይ ዋጋ ትቸ ነብሴን በሃፅያት ተጋሳቁላ አለች እና ይቅር በለይ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሬ

    @user-kw9md6cx1p@user-kw9md6cx1p16 күн бұрын
  • አቢት ሥድት ያለነዉሥ አብሦ ሣዉዴ ያለነዉ ማህርነ ይቅረ በለን ፈጣሬ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭

    @ttey4463@ttey446314 күн бұрын
  • ቃለ ሂወት ያሠማልን አቤቱ አምላኬ፠ሆይ፠ማረን ይቅር በለን

    @user-oq6xg9yo3o@user-oq6xg9yo3o18 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

    @asmraa8521@asmraa852119 күн бұрын
  • መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛንም በሰማነዉ 30/60/100/የማረ ፍሬ እንድናፈራ የእግዚሐብሔር መልካም ፍቃድ ይሁን አሜን 🤲

    @bezachanel2516@bezachanel251616 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

    @mazaadubai@mazaadubai19 күн бұрын
  • አቤቱ አምላኬና መድሀኒቴ ለኔ ስትል የማትሞተው ሞትክ የማትሰቃየው ተሰቃየህ

    @user-bz4od4bw1r@user-bz4od4bw1r15 күн бұрын
  • አቤቱ አምላኬ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅርም በለኝ እኔ ሀጣተኛዋን ልጅህን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

    @user-cc7pm4wd2p@user-cc7pm4wd2p15 күн бұрын
  • ካለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ተባረክ

    @muluemebet7176@muluemebet717618 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀበል ይጠጣል?

    @user-yt8yf1xo8d@user-yt8yf1xo8d16 күн бұрын
  • Amen kale hiwot yasemalen bedmie betena ena besega yetebekelen abatachen beselotewot asebhun yefetugne yebarekugne

    @tigistmengesha9111@tigistmengesha911118 күн бұрын
  • መ ምራችን እድሜ ይስጥልን

    @user-ck1un2uw1q@user-ck1un2uw1q16 күн бұрын
  • አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ አስበን ኢትዮጱያም አስበልን❤😢

    @SsaraSams@SsaraSams18 күн бұрын
  • ቃከ ህይወት ያሰማልን! በህይወት በጤና ያቆይልን! ፀጋውን ያብዛሎት!

    @user-fz7po9ut8x@user-fz7po9ut8x19 күн бұрын
  • አባ ስለነገሩን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @ZinashHurisa@ZinashHurisa17 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ እኔስ ሀጤቴ ብዙ ነው ጌታ ይቅርበለኝ። 😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😊😊😊😊😰😰😰😰😰😰

    @MeseluNake@MeseluNake16 күн бұрын
  • 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመሰገን መሞህራችን ቃልህይወት ያሰማንል እግዚአብሔር አምላክ ለኛም ማሰተዋሉን ያድለን🙏🙏

    @fozfoz6240@fozfoz624019 күн бұрын
  • ቃላ ሂወት የሠማልን አቤቱ አምላኬ ሆይ ማርን ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    @amelmalmesertmokonin7237@amelmalmesertmokonin723715 күн бұрын
  • Ameni Kala hiywoti yasmaleni ❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏

    @user-ru4st6bk5n@user-ru4st6bk5n18 күн бұрын
  • ቃለ ሂይወት ያሠማልን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏

    @selamlove6129@selamlove612916 күн бұрын
  • መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    @tesfayeberihun4897@tesfayeberihun489718 күн бұрын
  • መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    @SaniateGebariam@SaniateGebariam18 күн бұрын
  • አቤቱ መድሀኒያለም ሆይ ይቅር በለን❤❤❤❤❤❤❤❤

    @WardaKados@WardaKados15 күн бұрын
  • ስለኛ. ብሎ. የተሰቀለ. አምላካችን. ይቅር. ይበለን. እደበደላችን. ሳይሆን. እንደቸርነቱ. ይማረን መምህር. ቃለ ሕይወት ያሠማልን

    @user-bb2hl7xf9r@user-bb2hl7xf9r15 күн бұрын
  • ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅርም በለን😭😭😭🙏🙏🙏

    @bemnetmulatu3574@bemnetmulatu357415 күн бұрын
  • ውድ መምህራችን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ያብዛሎት እኔ ከዚ ቻናል በጣም ተጠቅሜአለው አመሰግናለው

    @tigistbush8875@tigistbush887516 күн бұрын
  • ቃህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

    @tadela3984@tadela398419 күн бұрын
  • ውዶቼ ለምን ላይክ አታረጉም 😢

    @tizuethiopia7894@tizuethiopia789419 күн бұрын
  • ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዮኒዬ❤❤❤የኔ ጌታ ሞቴን የሞትክልኝ 😢😢😢 እኔ ግን ማመስገንም አቅቶኛል😢😢

    @Bgxbbvst-rc5yx@Bgxbbvst-rc5yx15 күн бұрын
  • Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin Enkuwan Aderesen Aderesachewu ❤❤❤❤❤❤❤

    @assilaselefechbedeke3292@assilaselefechbedeke329219 күн бұрын
  • ቃለሀዪወት ያሠማለን

    @ErVb-wi4kd@ErVb-wi4kd18 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን 😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤ ወለተ እየሱሱ በፀሎታቹ አሰቡልኝ😢❤

    @SelamSalama@SelamSalama18 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን።

    @user-zw7zl6kz3g@user-zw7zl6kz3g16 күн бұрын
  • አቤቱ ይቅር በለኝ።

    @Juli-qk8qe@Juli-qk8qe17 күн бұрын
  • አሜን እግዚአብሔር ይመስገን !!🙏🙏🙏መምህራች ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሚያገለግሉበትን ዘመን ይባርክልን!

    @ErmiyasDenekew@ErmiyasDenekew18 күн бұрын
  • ቃለህይወት ያሠማልን!

    @user-xv9qm9yb3k@user-xv9qm9yb3k18 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያስማልኝ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን

    @enanatesfaye1030@enanatesfaye103014 күн бұрын
  • አቤቱ ለእኔ በመስቀል ብዙ መከራ ተቀብለህ ግብረ ህማማትህን እየሰማሁ ውለታህን ካድኩ 😭😭😭

    @user-on4di9sk3c@user-on4di9sk3c15 күн бұрын
  • እግዚአብሔርይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃለህወትያሰማለን

    @jfdy3618@jfdy361818 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን

    @proud_Orthodox27@proud_Orthodox2719 күн бұрын
  • ❤❤❤🎉ቃለ ህይወት ይስማልን

    @user-tr5zq1qb9q@user-tr5zq1qb9q18 күн бұрын
  • ወንድማችን ቃለህይወት ያሠማልን

    @firehywotkassa4851@firehywotkassa485119 күн бұрын
  • አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏✝️💔🛐🛐🛐💔✝️🙏 አባታችን ቃለሂዉትን + ያስማልን + እንኳን አድርሳቹህ አድርስን በሰላም ሆሳዕና 8 ስምትኝው ሳመት 🙏✝️💔🛐🛐🛐💔✝️🙏 በሰላም አድርስን አሜን 🙏⛪️🏨🏥✝️💔🛐🛐🛐💔✝️🏨🏥⛪️🙏✅✅✅

    @user-xs2qq5ql4z@user-xs2qq5ql4z17 күн бұрын
  • ትክክል እኔም አይደረግ ሲበልብቻነበረ ፈጣሪ ይመስገን እናተ ስላችሁን ያማናውቀውን እድናውቅ አድርጋችሁናል ክበሩልን

    @user-vr9uj5qs1c@user-vr9uj5qs1c16 күн бұрын
  • በምህረትህ ማረን ይቅረ በለን በተወጋ ጎንህ በፈስስው ደምህ😢😢😢

    @user-ci5tj2fm1x@user-ci5tj2fm1x16 күн бұрын
  • ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

    @user-hw9dq9gv9e@user-hw9dq9gv9e19 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    @WudassieMulualem@WudassieMulualem18 күн бұрын
  • እናመሰግናለን ቃለ ህይወትያሰማልን ታቦት በህማማት ይከብራል አይከብርም? ምሳሌ ሚያዚያ ፪፫

    @beleteyeardaw1877@beleteyeardaw187715 күн бұрын
  • ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @Jusus164@Jusus16418 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን🙏❤❤

    @Tshay667@Tshay66718 күн бұрын
  • እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሕ እናመሰግናለን

    @RahelWondesen@RahelWondesen19 күн бұрын
  • AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

    @user-qd7uj6sm6g@user-qd7uj6sm6g19 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አቤቱ ጌታሆይ የተቀበልከው መከራ ለፃድቃን አይደለምና እኔን ሀፅያቴ እጅግ የበዛነውና የዳዊት ልጅሆይ ማረኝ 😢😢 አቤቱ ይቅር በለን

    @fantanesh7777@fantanesh777715 күн бұрын
  • ቃለህወት ያሰማልን❤

    @sarayemom6082@sarayemom608218 күн бұрын
KZhead