ክፉ አላየሁብህ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyric Video)

2021 ж. 31 Жел.
1 282 681 Рет қаралды

Kifu Alayehubih by Zemarit Mirtnesh Tilahun (New Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur)
© Mirtnesh Tilahun Official Page is the only Channel that has exclusive rights for all mezmurs by Zemarit Mirtnesh Tilahun
ይህ_ቪዲዮ_በfacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በfacebook_እና_በዩቱብ_አይልቀቁት
Official KZhead Page: / @mirtnesh-tilahun
Official Facebook Page: / mirtneshtilahun.mezmur
Telegram/ቴሌግራም: t.me/Mertnesh_Tilahun
#Mirtnesh #NewMezmur #ቀን_አውጣላት #አዲስ_ዝማሬ

Пікірлер
  • ክፉ አላየሁብህ ፍቅር ብቻ ነው ንጽህ ልብህ የጠበከኝ የጠበከኝ ጌታዬ ክበርልኝ ያሳደከኝ ያሳደከኝ አምላኬ ክበርልኝ፡፡ የኔ ቡሩክ።

    @mirko3426@mirko34262 жыл бұрын
  • ምርጧ የተዋህዶ ልጅ ሰላምሽ ይብዛ።ዝሜሬ መላህክትን ያስማልኝ❤

    @meseretYosef-ki3tj@meseretYosef-ki3tj3 ай бұрын
  • ምርትዬ የዋህ ትሁት የተደራረበ ፀጋ ሰጦታ ያለሽ ውድ የተዋህዶ የእንቁዎች አንቁ ዝማሪ መለከት ያሠማልን የአገልግሎትሽ እድሜ ይርዘም ልጆችሽን ይባርክልሽ በእድሜ በፀጋ ያኑርሽ

    @yemaryam2375@yemaryam23752 жыл бұрын
    • እውነት ነው አሜን

      @birtukanfetene67@birtukanfetene672 жыл бұрын
    • የኔ ቆንጆ ስብስክራይብ አርጌኝ መልካምነት ለራስ ነው🥰❤

      @ewnettube2001@ewnettube20012 жыл бұрын
    • ደምሪኝ በመቤቴ ውድ እህቴ

      @weynitube3466@weynitube34662 жыл бұрын
  • ሰላም ምርትዬ የኔ ውድ መዝሙሮችሽን ደጋግሜ ብሰማቸው አልጠግብ አልኳቸው መዝሙሮችሽን መልቀቅሽ እንዳለ ሆኖ አንዳዴ ደሞ ስለ ክርስትና ህይወትሽ ብታካፍይን ካንቺ ተሞክሮዎችን እናገኛለን በላይቭ እንደትመጪልን እንፈልጋለን እንወድሻለን

    @user-gd4fy4ub3f@user-gd4fy4ub3f2 жыл бұрын
    • በጣም ትክክል የበለጠ መቀራረብም ይመጣል

      @Eurimmedia@Eurimmedia2 жыл бұрын
    • ትክክል የኔም ሃሳብ ነው

      @user-il2cs6bh4t@user-il2cs6bh4t2 жыл бұрын
    • ትክክል የኔም ሀሳብ ነው

      @user-bx9oq2rl9w@user-bx9oq2rl9w2 жыл бұрын
    • አዎ እንፈልጋለን

      @nigestadmase6358@nigestadmase63582 жыл бұрын
    • እዉነት ነዉ ትህትናዋ ይገርመኛል ስለዚህ ስለክርስቲያን ና ክርስቲያናዊ የእለተለተ ተግባር ከአሣለፈችዉ ብታካፍለን መልካም ነዉ

      @user-wv6dn3yn6s@user-wv6dn3yn6s2 жыл бұрын
  • Mirtenesh betam betam ewedshalew ene keleghenete gemere mezmurshen esemawalew gen altegbewm ❤❤❤

    @MkMk-li8rg@MkMk-li8rg8 ай бұрын
  • እንደ ኃጢአታችን ሳይመለከት የሚጠብቀን ቸር እረኛችን አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን። ደስ የሚል መዝሙር የማይጠገብ

    @danielwoldemariam1498@danielwoldemariam14982 жыл бұрын
  • ምርትየ የምወድሽ የማከብርሽ ከልጅነቴ ጀምሬ ብስማው ብስማው የማይጠገብ የነፍስ እርፍ ናችው መዝሙሮችሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን 🙏💝

    @user-yg6jj4sm9t@user-yg6jj4sm9t2 жыл бұрын
    • የኔ ቆንጆ ስብስክራይብ አርጌኝ መልካምነት ለራስ ነው🥰❤

      @ewnettube2001@ewnettube20012 жыл бұрын
    • በመቤቴ ደምሪኝ ውድ እህቴ

      @weynitube3466@weynitube34662 жыл бұрын
    • But I think I should say

      @mumubetty7566@mumubetty7566 Жыл бұрын
    • But I think I

      @mumubetty7566@mumubetty7566 Жыл бұрын
  • አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏❤❤ እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ለሚጠብቀን ክብር ለሱ ይሁን

    @wegtube-7949@wegtube-79492 жыл бұрын
  • የመዝሙርሽ ጣእም የድምጽሽ ውበት እና እርጋታ❤❤❤ ፈጣሪ በቤቱ ያጽናሽ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ምርትዬ ❤❤❤ውድድ

    @_patience1001@_patience10012 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር አሁንም በብዙ ይባርክሽ ድንቅ ልብን በመንፈስ ወደ አምላክ የሚነጥቅ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ምርትየ🙏

    @EndalkachewElroie@EndalkachewElroie2 жыл бұрын
  • ኡፍ በእውነት በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት ምክንያቱም ሆድ ይፍጀው እደሚባለው አባባል ትክክለኛውን አባትነቱን ስለገለፅሽው አስለቀሰኝ ከምር ክብርልኝ የኔ ንጉስ አማኑኤል ኤልሻዳየ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ እረኛየ ምርቴ የምወድሽ የማከብርሽ በእውነት አጥንትን የሚያለመልም የማላይክትን ዝማሬውን እዳሳውን ያሰማሽ ከፍ ከፍ ያርግሽ እህት አለም እመብርሀን ትጠብቅሽ ዘመንሽ በቱ ይለቅ

    @almaztekla2540@almaztekla25402 жыл бұрын
    • በመቤቴ ደምሪኝ ውድ እህቴ

      @weynitube3466@weynitube34662 жыл бұрын
  • እዝጋብሄር ጸግኡ የብዛሓልኪ... የ ኤርትራና 🇪🇷ኢትኦጵያ 🇪🇹 ኦርቶዶክስ ለዘላለም ይኑርልን

    @selamg3325@selamg33252 жыл бұрын
    • አሜን ፫🇪🇹❤🇪🇷🇪🇹❤🇪🇷🇪🇹❤🇪🇷🇪🇹❤🇪🇷🇪🇹❤🇪🇷

      @user-bx9oq2rl9w@user-bx9oq2rl9w2 жыл бұрын
    • አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️

      @user-gw4up6qw7n@user-gw4up6qw7n2 жыл бұрын
    • Amen

      @ethiomimitube7507@ethiomimitube75072 жыл бұрын
    • Amen

      @addisweltetnsae3513@addisweltetnsae35132 жыл бұрын
    • Amen brothers and sisters

      @speaktruth6124@speaktruth61242 жыл бұрын
  • ከተኩላዎቹ እግዚአብሔር ስለለየሽ ክብርን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ

    @user-sr8nd1zm5m@user-sr8nd1zm5m2 жыл бұрын
  • ምርቴ አንቺ እንቁ የተዋህዶ ልጅ!!!... እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ… ይገርማል ድምጽሽ ልክ እንደ ወራጅ ውሃ በሰውነት ውስጥ ሰርጐ ይገባል እርጋታሽ በራሱ የቤተክርስቲያናችን ትልቅ መገለጫ ነው ካንቺ በተቃራኒ መንገድ ላይ የቆሙት ይህን ትህትና ይህንን እርጋታ ቢማሩ ብዬ ለአፍታ ተመኘሁላቸው የክርስቶስ ፍቅሩ እንዲገባን ግድ በልሳንና በጩህት አንዳልሆነ አንቺ ድንቅ ማሳያ ነሽና እናትና ልጂ በቤቱ ይጠብቁሽ …..

    @mahletsar9312@mahletsar93122 жыл бұрын
  • ክፉ አላየሁብህም ፍቅር ንጽ ልብህ የጠበከኝ የጠበከኝ ጌታዬ ክበርልኝ ያሳደከኝ ያሳደከኝ አምላኬ ክበርልኝ አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬን ያሰማልን በእድሜ በበረከት ያቆይልን ጸጋውን የቅዱሳን አምላክ ያብዛልሽ

    @user-vf8iz9yd1m@user-vf8iz9yd1m2 жыл бұрын
    • የኔ ቆንጆ ስብስክራይብ አርጌኝ መልካምነት ለራስ ነው🥰❤

      @ewnettube2001@ewnettube20012 жыл бұрын
    • ደምሪኝ ውድ እህቴ በመቤቴ

      @weynitube3466@weynitube34662 жыл бұрын
  • ፍቅር ኢየሱስ ነው አሜንንን እንዴት ደስ የሚል ነው ተባርከናል እግዚአብሔር ይመስገን 😍😍🙏

    @zeroto2347@zeroto23472 жыл бұрын
  • ክፉ አላየሁብህም 🙇🙏ግሩም ዝማሬ ምርት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😍❤🙏

    @mesi16-91@mesi16-912 жыл бұрын
  • ቢፃፍ የምመርጠው (የጠበከኝ በሚለው ፋንታ የጠበቅከኝ ፥ የሳደከኝ በሚለው ፋንታ ያሳደግከኝ) ። ስለ መዝሙሩ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ። ዘመንሽ ይርዘም

    @sami25668@sami256682 жыл бұрын
  • እህታችን እግዛብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ ዝምሬ መላዕክትን ያሰማልን ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን

    @fikr7963@fikr79632 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሣማልን እህታችን የኛ እቁ በቤቱ ያፅናሽ እርጋታሽን ሥወድልሽ😢❤❤❤

    @selamselam5364@selamselam53647 ай бұрын
  • ውዳ የሀገሬ ልጅ፤ ጨምሮ ይባርከው ድምፅሽን፣ መዝሙሮችሽን ስሰማ ሰላሜን ነው የማገኘው፣ ተባረኪ

    @etamenkir3339@etamenkir33392 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን በጣም ነዉ እምወድሽ ምርጥየ እግዚአቢሔር በቤቱ ያፅናሽ🙏💒💒💒💒🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    @user-xq6or6jc6g@user-xq6or6jc6g2 жыл бұрын
  • zemare melaket yasemaleny

    @tsegeradagonfa232@tsegeradagonfa232 Жыл бұрын
  • ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

    @user-io8es6mb4j@user-io8es6mb4j5 ай бұрын
  • ምርተ ትቲናሽ ያጠግባል ዝማር መላእክትን ያሰማልን💚💚

    @almanal7784@almanal77842 жыл бұрын
  • ምርትዬ የኔ ትሁት እድሜ ጤና ይስጥሽ የኔ ውድ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😘😘😘

    @mulu359@mulu359 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላይክት ያሰማልን❤❤❤

    @user-eg3bh6ox9n@user-eg3bh6ox9n9 ай бұрын
  • አሜን ምርትነሽ የማትለወጪ የፈጣሪ አገልጋይ ተባረኪ ዝማሬሽ ሁሌም ይመስጠኛል

    @meskibekele3948@meskibekele39482 жыл бұрын
  • ጌታ እየሱስ ጸጋውን ያብዛልሸ እህቴ ለአንች ያለኝ ክብር ከፍ ያለ ነው በቤቱ ያጽናሸ እማ።

    @achamyalish9593@achamyalish95932 жыл бұрын
  • ዝማሬ መለእክትን ያሰማልን ምርትዬ የኔ ደርባባ በርቺልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ

    @saradesta2075@saradesta20752 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር፣ እንደዚሁ ይህን ልዩ ፀጋ አቡዝቶ ይስጥሽ፣ ይባርክሽ።

    @solomon7560@solomon7560 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ እህታችን እርግት ያልሽ እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ ምርትየ 🙏🥰💕 🥰 ዘመንሽ ይባርክ 🥰

    @ruhamaruhama1817@ruhamaruhama18172 жыл бұрын
  • ድንቅ መዝሙር፤ እግዚያብሔር አምላክ የ አገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ ። የ መላዕክት ዝማሬን ያሠማልን ፤ አቤቱ ይቅር በለን ።

    @leultug9182@leultug91822 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን እድሜን ከጤና ጋር ያድልሺ በቤቱ ያፅናሺ

    @user-xv2jb9hl5z@user-xv2jb9hl5z2 жыл бұрын
  • ዝማርዎቿ አይጠገብም ምርትዬ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤

    @RomanGenet@RomanGenet7 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በጣም ነው የምወድሽ እናቴ⛪️🥰

    @user-yl1oi2wk7p@user-yl1oi2wk7p2 жыл бұрын
  • ክፉ አላየሁብህ: ፍቅር ብቻ ነው ንፁህ ልብህ: ተመስገን ጌታዬ! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ምርትዬ: የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ!

    @medhanitb9389@medhanitb93892 жыл бұрын
    • የኔ ቆንጆ ስብስክራይብ አርጌኝ መልካምነት ለራስ ነው🥰❤

      @ewnettube2001@ewnettube20012 жыл бұрын
    • በመቤቴ ደምሪኝ ውድ እህቴ

      @weynitube3466@weynitube34662 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!

    @physicsloverjoinmychannel2937@physicsloverjoinmychannel29372 жыл бұрын
  • ተባረኪ ምርቴ በጣም ነዉ የምወድሽ የማከብርሽ ከዚህም በላይ ፀጋዉን ያብዛልሽ

    @asteraster9994@asteraster99942 жыл бұрын
  • ምርትዬ መዝሙሮችሽ ሁላ የነፍስ ምግብ ናቸዉ እማ እግዚአብሔር አምላክ እርዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏

    @ycyfydydyd6573@ycyfydydyd65732 жыл бұрын
    • የኔ ቆንጆ ስብስክራይብ አርጌኝ መልካምነት ለራስ ነው🥰❤

      @ewnettube2001@ewnettube20012 жыл бұрын
  • እልልልልልልልልል ስሙ፡ይክበር፡ይመስገን፡ዝማሬ፡መላዕክትን፡ያሰማልን እህታችን

    @saraaamarech5920@saraaamarech59202 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይጨምርልሽ እንደዘመኑ ሰው እንዳትለወጪ የአምላክሽ ጥበቃ አይለይሽ።

    @binyamkebede3802@binyamkebede3802 Жыл бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏

    @kalkidatesfaye4288@kalkidatesfaye42887 ай бұрын
  • Amen amen amen kale hiwetn yasemaln hulem mezmurochishi hiwet yadisalu fetari bebetu yatnashe tebareki

    @menberktawu3372@menberktawu33722 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ አሜን

    @user-vv9mn1cm7m@user-vv9mn1cm7m2 жыл бұрын
  • አሜን አሜንእልልልልልልልልልልልል ምርትዬ አግዚአብሄር ይክበር የመላእክት ዝማሬ ያሠማልን።

    @sinkeneshasefa3798@sinkeneshasefa37982 жыл бұрын
  • እንዴት ደስ እንደሚል መዝሙርሸ ምግብ ነው 🙏🤗❤😍😘🤩

    @lilykeflashopping1001@lilykeflashopping10012 жыл бұрын
  • በጣም ነው የማከብርሽ የምወድሽ መዝሙሮችሺንም እንደዞው አሁንም መድሃኒአለም በቤቱ ያፅናሽ

    @mesafintzelalem2552@mesafintzelalem25522 жыл бұрын
  • Amen Amen Amen

    @mathewmedhin5527@mathewmedhin5527 Жыл бұрын
  • Grace upon Grace our Beloved Sister. God bless you ❤️. Much love from Eritrea.

    @mhretka145@mhretka1452 жыл бұрын
    • የኔ ቆንጆ ስብስክራይብ አርጌኝ መልካምነት ለራስ ነው🥰❤

      @ewnettube2001@ewnettube20012 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላክት ያሰማልን በድሜና በጤና ያቆይልን::

    @Mimi-lm5ng@Mimi-lm5ng2 жыл бұрын
  • አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ ዝማሬ፡ መላእክትን፡ ያሰማልን፤፤ በድሜ፡ በጤና፡ ይጠብቅልን፤፤ የአገልግሎት፡ ዘመንሽን፡ ያርዝምልን፤፤ ዘመን፡ ተሻጋሪ፡ መዝሙሮችሽ፡ እጅግ፡ ተወዳጅ፡ ናቸው፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤

    @lakechbeyene9243@lakechbeyene92432 жыл бұрын
    • የኔ ቆንጆ ስብስክራይብ አርጌኝ መልካምነት ለራስ ነው🥰❤

      @ewnettube2001@ewnettube20012 жыл бұрын
    • በመቤቴ ደምሪኝ ውድ እህቴ

      @weynitube3466@weynitube34662 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏❤🌹

    @tigstshewafra7683@tigstshewafra76832 жыл бұрын
  • Zimare Melakt Yasemaln 🙏

    @binyamkifle7720@binyamkifle77208 ай бұрын
  • አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💐💐💐

    @tirngomola6956@tirngomola69562 жыл бұрын
  • አሜን አሜን እህታችን ምርትነሽ የምትወጂው ጌታ በበለጠ ክብርና በእውነትና በመፈስ እድታመልኪው ጌታ ይርዳሽ በመገድሽ ላይ ቆሞ አቺን የሚገኝ በት ጊዜ ቅርብ ነው እንወድሻለን

    @Haijai40@Haijai40 Жыл бұрын
    • ጅል መናፍቅ ጌታማ ሰለሚወዳት ነዉ ከናንተ ከእባቦች ከተኩላወች ተ ነጥቆ ወደ ራሱ ቤት የመለሳት እናንተ ግን የበግ ለምድ የለበሳችሁ ተኩላወች ናችሁ ጌታ ይገሰፃችሁ ይቅጣችሁ አሳቾች

      @BurtiFan@BurtiFan Жыл бұрын
    • አንድ ጊዜ ለዘላለም ያገኛታ መስሎኝ በፀጋ ላይ ፀጋን እያበዛላት ፤ በጌታ አካል በሆነችው ብቸኛ አካሉ ተጣብቃና ደምቃ ምታበራው ። ይልቅ ጌታ ኢየሱስ ይወድሃል ና ወደ አካሉ ሳይረፍድ ።🤗

      @emnettesfafkir9437@emnettesfafkir943710 ай бұрын
  • ጸጋውን ያብዛልሽ ምርትየ ይህን መዝሙር ቀኑን ሁሉ እየሰማሁት ነው እንዴት ደስ ይላል!

    @cofimcofim7881@cofimcofim78812 жыл бұрын
    • የኔ ቆንጆ ስብስክራይብ አርጌኝ መልካምነት ለራስ ነው🥰❤

      @ewnettube2001@ewnettube20012 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤት ዝማሬዎችሽን ስወደው እማምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ታስረዝምልሽ

    @user-xc3fq5gi3c@user-xc3fq5gi3c2 жыл бұрын
  • እታችን ዘማሪት ምርትነሽ አምላከ ቅዱሳን በቤቱ እስከመጨረሻ ያጽናሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ አሜን

    @user-cl6tr7cv3m@user-cl6tr7cv3m2 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላክ ያሰማልን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልሽ

    @rahebee451@rahebee4512 жыл бұрын
  • ማነው ግን እደኔ በዜ መዝሙር ስሜታዩ የሆነ ተመስገንልኝ የኔ ጌታ አማኑኤል ኤልሻዳየ የኔ ሞገስ ኡፍፍ እናቴ በእውነት ምን ብየ ልመርቅሽ በቃ በቤቱ ያፅናሽ ጅማሬሽ በቤቱ ይለቅ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልኝ የኔ ንጉስ ተባረኪ በብዙ ምርቴ አጥንትን የሚያለመልመውን ያመላይክትን ስማሬውን ውዳሰውን ያሰማሽ በበረከት ኑሪልኝ

    @almaztekla2540@almaztekla25402 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ዘማሪት ምርትነሽ በጣም ደስ የሚል የሚያጽናና ነው የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ ይቀድስ ድንግል ማርያም ካንቺ ጋር ትሁን🙏🙏🙏👏👏💚💚

    @wubafreyohannes9224@wubafreyohannes92242 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክሽ

    @solyanamatewos3953@solyanamatewos39532 жыл бұрын
  • በቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😭🙏♥️

    @user-uc8mk9rw8p@user-uc8mk9rw8p2 жыл бұрын
  • ዝማሬ መልአከት ያሰመልን 🙏🙏🙏

    @user-fv8zq2sv8v@user-fv8zq2sv8v7 ай бұрын
  • Amen amen amen kale hiwot yasemalen ehitachen🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒🙏🙏🙏

    @almazmamay9254@almazmamay92542 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን። ጌታ ኢየሱስ ምንም ቃላት አይገልፅህሞ እንደዉ ለዘለዓለም ተመስገን።

    @mekonnensemunegus9395@mekonnensemunegus93952 жыл бұрын
    • በመቤቴ ደምሪኝ ውድ እህቴ

      @weynitube3466@weynitube34662 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

    @senaytmulat5181@senaytmulat51812 жыл бұрын
  • Amen amen amen👏👏👏 Zemare Melakete yasmalin🙏🙏🙏🙏🙏

    @hamedhamed3002@hamedhamed30022 жыл бұрын
  • አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሳማልን

    @SaraSara-zs3kj@SaraSara-zs3kj2 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

    @maalikamomo4011@maalikamomo4011 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላክት ያሰማልኝ እረዢም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ በቤቱ ያፅናሽ ፀጋዉን ያብዛልሽ

    @hanamamuye3855@hanamamuye38552 жыл бұрын
    • የኔ ቆንጆ ስብስክራይብ አርጌኝ መልካምነት ለራስ ነው🥰❤

      @ewnettube2001@ewnettube20012 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማላአክት ያሰማልን

    @gadisegirma8900@gadisegirma89002 жыл бұрын
  • ምርትየ የምወድሽ የማከብርሽ ከልጅነቴ ጀምሬ ብስማው ብስማው የማይጠገብ የነፍስ እርፍ ናችው መዝሙሮችሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን

    @ozilarsenaltube4007@ozilarsenaltube40072 жыл бұрын
  • የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልሽ ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን በክርስቶስ ፍቅር እንወድሻለን የኛ እንቁ

    @user-ge7od9qs3u@user-ge7od9qs3u2 жыл бұрын
    • የኔ ቆንጆ ስብስክራይብ አርጌኝ መልካምነት ለራስ ነው🥰❤

      @ewnettube2001@ewnettube20012 жыл бұрын
    • በመቤቴ ደምሪኝ ውድ እህቴ

      @weynitube3466@weynitube34662 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትዬ😍በቤቱ ያፀናሸ🙋🙋🙋

    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308@lnatesematstarsemaljkaryaa43082 жыл бұрын
  • ምርትየ በጣም እኮ ነው የምወድሽ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ።

    @abebamelaku4727@abebamelaku47272 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን። እርጋታን ከመንፈስ ጽናት ጋር ያደለሽ የተዋህዶ ልጅ በመሆንሽ ኮራሁብሽ። ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ።

    @abyssiniahagerie214@abyssiniahagerie2142 жыл бұрын
  • ክፋአላየሁብህ ፍቅር ብቻ ነዉ ንጹህ ልብህ 😭 ዝማሬ መለአክት የስማልን

    @asniethiopia7749@asniethiopia77492 жыл бұрын
  • Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen zimare melaekt yasemalin💕🙏🙏🙏💕

    @alisaalisa7907@alisaalisa79072 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @almazkede9183@almazkede91832 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላአክት ያሰማልን

    @user-pj6yl1vc7g@user-pj6yl1vc7g2 жыл бұрын
  • ምርትዬ ዝማሬ መላክት ያሠማልን ዘመንሽ ፈጣሪይባክልሽ እሸቴ🙏🙏🙏❤❤❤❤

    @tigesttubee@tigesttubee2 жыл бұрын
    • ye inantenm zeman fetari yebarklachu

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun2 жыл бұрын
    • በመቤቴ ደምሪኝ ውድ እህቴ

      @weynitube3466@weynitube34662 жыл бұрын
  • ክፉ አላየሁብኽ! ፍቅር ብቻ ነው ንጹሕ ልብኽ። የጠበቅኸኝ የጠበቅኸኝ ጌታዬ ክበርልኝ። ያሳደግኸኝ አምላኬ ክበርልኝ።

    @user-ep9px9sd6h@user-ep9px9sd6h2 жыл бұрын
    • በመቤቴ ደምሪኝ ውድ እህቴ

      @weynitube3466@weynitube34662 жыл бұрын
  • ሙሉ መዝሙሮችን ብሰማው ብሰማው አልጠገብኩትም በቤቱ ያቆይሽ ዝማሬ መላክ ያሰማልን።

    @mokelema3816@mokelema38162 жыл бұрын
    • inantem koyu

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun2 жыл бұрын
  • ክፉ አላየሁብህም ፍቅር ብቻ ነዉ ንፁህ ልብህን የጠበከኝ ጌታዬ ክበርልኝ ያሳደከኝ አምላኬ ክበርልኝ!!! ዘመንሽ ይባረክ።እወድሻለሁ በጣም

    @penael821@penael8212 жыл бұрын
    • የኔ ቆንጆ ስብስክራይብ አርጌኝ መልካምነት ለራስ ነው🥰❤

      @ewnettube2001@ewnettube20012 жыл бұрын
  • አሜንንንንን

    @surafelsurafel3369@surafelsurafel3369 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክብርት እህታችን ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር መድሀኒአለም ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልሽ .

    @senaitgebremedhin7460@senaitgebremedhin74602 жыл бұрын
  • ንጉስ ቤት አደገ ዉሀላይ ቢጣል ጌታዬ ሀሳብህ አይከለከል ካአፈር የተነሳ ከወደቀበት እርሱ ነው ምስክር ላንተ ቸርነት አሜን ተባረኪ እኔ ነኘ ምስክር ካመድ ከትቢያ የተነሳሁ እኔ ነኝ ምንም የሌለኝ ሁሉ የሚንቀኝ በሰው አይን የማልሞላ ለሱ ግን ልጅ ነኝ በስስት የምታይ ማለዳ ማለዳ አዲስ በሆነ ፍቅሩ የተወደድሁ ጌታ ስሙ ይባረክ

    @user-zs2ix8sr4b@user-zs2ix8sr4b2 жыл бұрын
  • እመቤታችን ማርያም ተባርክሸ ዘማሪ መላእክትን ያሰማለን❤

    @sarakebede5174@sarakebede51742 жыл бұрын
    • በመቤቴ ደምሪኝ ውድ እህቴ

      @weynitube3466@weynitube34662 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ጸጋው ያብዛልሽ 👏👏🙏🙏

    @user-ft9xp7ol6r@user-ft9xp7ol6r2 жыл бұрын
    • በመቤቴ ደምሪኝ ውድ እህቴ

      @weynitube3466@weynitube34662 жыл бұрын
  • ይሔን መዝሙር ስሠማው ሙሉ ሠውነቴን ይወረኛል። ኢየሱስ ክርስቶስ ደጉ መምሕሬ🙏🙏🙏🙏🙏ምርቴ እግዚአብሔረሰ ይባርክሽ

    @danielalemayehu6967@danielalemayehu69673 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው

    @fekirtesolomon9844@fekirtesolomon98442 жыл бұрын
  • እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክ ያሠማልን ዘማሪት ምርትነሽ ዘመንሽን ይባርከዉ አሜን አሜን አሜን ፀጋዉን ያብዛልሽ እግዚአብሔር ፍቅር ነዉ⛪️❤🇪🇹🥰🙏

    @user-zh9zp1cm7o@user-zh9zp1cm7o2 жыл бұрын
    • አብሮ ያሰማን እናንተንም ያቆይልኝ

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun2 жыл бұрын
    • በመቤቴ ደምሪኝ ውድ እህቴ

      @weynitube3466@weynitube34662 жыл бұрын
  • ምርትዬ የኔ እናት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልሽ ፈጣሪ የ አገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ዉድ እናቴ መዝሙሮችሽን ከ ህፃንነቴ ጀምሬ ነው በጣም ምወደው እግዚአብሔር ከ ቤተሰቦችሽ ጋ ይባርክሽ 🙏🙏🙏 ሰላመ እግዚአብሔር ከ ሁላቺን ጋ yihun🌹🌹🌹🌹

    @fikelemi5072@fikelemi50725 ай бұрын
  • አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

    @user-it5ej3qw3p@user-it5ej3qw3p2 жыл бұрын
    • በመቤቴ ደምሪኝ ውድ እህቴ

      @weynitube3466@weynitube34662 жыл бұрын
  • ቃል ሂወት ያሰማልን

    @fyoriassefa7941@fyoriassefa794122 күн бұрын
  • ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!

    @zeritualemu8784@zeritualemu87842 жыл бұрын
    • ye inanten yetebareke yihun abro yasemalin

      @mirtnesh-tilahun@mirtnesh-tilahun2 жыл бұрын
    • በመቤቴ ደምሪኝ ውድ እህቴ

      @weynitube3466@weynitube34662 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን!

      @zeritualemu8784@zeritualemu87842 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    @nigestadmase6358@nigestadmase63582 жыл бұрын
  • 🥰❤️ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ መዝሙር ምርትዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስቱን ፅድቁን ያዉርስልን

    @meskimeski1519@meskimeski15192 жыл бұрын
KZhead