በሕማማት አስደንጋጭ ዜና ተሰማ | በዓታ ማርያም ፈረሰች | ቤተክርስቲያን አፍርሰን ድርጅት እንገነባለን

2024 ж. 27 Сәу.
41 059 Рет қаралды

እንኳን ወደ EOT REACT በደህና መጣችሁ!!! ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀርብ ከተለያዩ ሰዎች ጠቃሚ የሕይወት ተሞክሮዎች የምንዳስስበት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እየጋበዝን እንጠይቃለን ታሪካዊ ቭሎጎች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ስብከቶች ከሌላ ቤተ እምነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ቻናል ነው። subscriber like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
🚩 ለማስታወቅያ ስራ 👉 :t.me/eot_react
🔴 መንፈሳው ነገሮችን
Ex. መዝሙር, KZhead ቻናል, የጉዞ ማህበር, መንፈሳው ሱቆችን....
ምርት እና አገልግሎቶን ቤ KZhead ገፅ እና ከ 70ሽ በላይ ተከታይ ባለው ቤ EOT_REACT የቲክ ቶክ (Tik tok ) ገፅ ላይ ያስተዋውቁ‼️
የማስታወቅያ ሂሳብ
ለ1 ቪዲዮ 300 ብር
ለ4 ቪዲዮ 1000 ብር
ለ10 ቪዲዮ 2000 ብር
ለ15 ቪዲዮ 3000 ብር
Page - YT 47k ± SUBSCRABE
አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
• አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ
• 🔴 ፓስተር በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ 🤮...
አሰዳቢ ትውልድ 🚩 መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ | የልጅ ቢኒ ምላሽ #ethiopian_orthodox_tewahedo
• መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ |...
ትዝታው ታሟል 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ግን ....😥
• 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ...
ፍኖተ ፅድቅ የቤተክርስትያንን ስም የማጥፋት ዘመቻ | አይበቃም ወይ | ፓስተሩ ውሃ ውስጥ ከሰት ጋራ #ethiopian_orthodox_tewahedo
• ፓስተር ብንያም ወደ እናት ቤተክርስ...
#ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል #henok_haile ቅድስት ቤተ #ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox
tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya dewel today,seifu on ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#henok_haileመጋቤሐዲስ እሸቱyegna tvmk tvEgregnaw media - እግረኛውመምህር እዮብ ይመኑ ስብከትመምህር እዮብ ይመኑ ጥቂት ማቀሰልመምህር ኢዮብ ይመኑdiakon henok hailemahtot tubeመምህር ሄኖክ ሀይሌሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር 2023lij bini tubeLij bini ቢሊጮlemmaመምህር ዘበነ ለማbegashaw desalegn sibket mp3ortodox mezmur new 2021 yilmaበጋሻው ደሳለኝ ስብከትበጋሻው ደሳለኝ በፕሮቴስታንት መድረክdonkey tubeeotcmk tvmemeher dr zebene lemmaማኅቶት ቲዩብ - mahtot tubemarsil tv worldwidehagerie tvhaleta tvzemarit zerfe kebedesinger zerfe kebedeZerfe kebedeዘርፌ ከበደ መዝሙርዘማሪት ዘርፌ ከበደኦርቶዶክስ መዝሙርአቡነ አብርሃም መግለጫethiopian orthodox churchnew orthodox mezmurebs tvአቡነ ጴጥሮስ መግለጫአቡነ ጴጥሮስ ተሰደዱሰው ሁንlatest ethiopian newsamharic newsጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድethio 360 mediaethio forum ኢትዮ ፎረምegna legnaabel newsFeta dailyabune petros of ethiopiaabune petros historyAbune petrosfeta daily newsabel birhanuethiopian news todayetv newsዛሬ ምን አለፋኖየአቡነ አብርሃም መግለጫzemedkun bekelesheger fm ታሪክን ኋሊት - abune petros አቡነ ጴጥሮስስለ አቡነ ጴጥሮስabiy tsom mezmurye abiy tsom mezmurye tom mezmurየአብይ ፆም መዝሙርየአብይ ፆም የመጀመሪያው ሳምንት ዘወረደዘወረደ ለምን ተባለ ?ዘወረደ የአብይ ፆም የመጀመሪያ ሳምንትaba gebrekidan sibket newአባ ገብረ ኪዳን ግርማ አዲስ ስብከትEot reactmihreteab assefa tubeእሁድን በኢቢኤስ newebs tv show seifu fantahun this weekorthodox mezmur amharicethiopian orthodox mezmurOrthodox mezmurየማርያም መዝሙርየንስሀ መዝሙሮችገብረ መንፈስ ቅዱስአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገድልabiy ahmedአቡነ ሉቃስ ንግግርአብይ አህመድ መግለጫ

Пікірлер
  • አሜን፫ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች🙏🙏🙏

    @AcsvSbbs@AcsvSbbs17 күн бұрын
  • ፈጣሪ ሀጢያታችንን ይደምስስልን!!የረፉትን ወገኖቻችንን በገነት የሳርፍልን!!!የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን!!!

    @solomonbelew7571@solomonbelew757117 күн бұрын
  • እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን እመብርሀን ትጠብቅህ በረታልን🙏🙏🙏

    @user-gx7oh7ip9x@user-gx7oh7ip9x17 күн бұрын
  • እግዝአቤሔር የቤቴክርስትያንን መኬራ ያሪቅልን

    @asfawbono8250@asfawbono825017 күн бұрын
  • ቃሌ ሕይወት ያሴማልንእግዝአቤሔር ይባርካችሁ ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ

    @asfawbono8250@asfawbono825017 күн бұрын
  • እንኩዋን አብሮ አደረሰን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

    @user-gi5ei6mh2y@user-gi5ei6mh2y17 күн бұрын
    • አሜን 🙏

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
  • እመቤቴ ማርያም ስራዋ ብዙ ነዉ ይፍረስ ያለ ሁላ መሬት ተሰጥቃ ትዉጠዋለች የመቤቴ ማርያም ስራዋ ብዙ ነዉ ይሄ የሚሠራዉ ሰዉዬ 666 አማኘ ነዉ የሤጣን አምላኪ

    @user-ox1gk5vx9f@user-ox1gk5vx9f17 күн бұрын
    • በትክክል

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
    • አይሰራበትም ይህ ውሻ መቀበርያው ይሆናል ሰይጣን ተቃጥላል በኦርቶዶክሰ ላይ አይኖርበትም ጠብቁ ቤታን ይንካ የእጅን ያገኛል

      @TigistTeklehaymanotGebreselass@TigistTeklehaymanotGebreselass17 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤ እፃን ቅዱሰ በፀጋው በጥበብ ያሳድግህ ። አሜን(፫) ለብርሀነ ትንሰዔው በሰላም ያድርሰን የዳዊት ልጅ እየሱስ ክርሰቶሰ ይቅር ይበለን ።

    @user-wv6nd7rd4p@user-wv6nd7rd4p17 күн бұрын
  • እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን እመብርሃን ትጠብቅህ በርታልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

    @user-bv3eh4tj4i@user-bv3eh4tj4i17 күн бұрын
    • አሜን

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
    • እራስዋን እንኳ መጠበቅ አትችልም 😭😭😭😭😭😭 ሰውን ምጠብቀው የዳውት ልጅ ኢየሱስ ነው።❤❤❤❤❤❤

      @temewolde365@temewolde36517 күн бұрын
  • 😢😢😢አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢😢

    @user-qi2np9wv2u@user-qi2np9wv2u17 күн бұрын
    • አሜን

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
  • እንኳን ለሕማማት በአል አደረሰን አደረሳቹሁ 🙏🙏🙏

    @miram-ed4dr@miram-ed4dr17 күн бұрын
    • አሜን 🙏🙏

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
  • አሜን❤ እሜን❤ እሜን❤🙏🙏

    @user-tn5zk4md7p@user-tn5zk4md7p17 күн бұрын
  • ሰላም እንኳን አብሮ አደረሰን ሁላችንም የተዋህዶ ልጆች

    @BuzayehuBuze-bm5xl@BuzayehuBuze-bm5xl17 күн бұрын
    • አሜን

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
  • ዉድ ተዋህዶ ልጆችህ እንኩዋን ልሆሳን ባል በሰላም አደርሰን አደርሳችሁ እንድሁም ትሳኤ በስላምና በጤና ያደርስን 👏👏♥️♥️♥️እንድሁም ፊት የባታ ማርያም 🥲🥲🥲

    @SofiTafese-ez1nw@SofiTafese-ez1nw17 күн бұрын
  • አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤

    @MekdlawitMekdi@MekdlawitMekdi17 күн бұрын
    • አሜን

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
  • ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ ኢየሱስ ❤❤❤

    @abebahabte8469@abebahabte846917 күн бұрын
    • አሜን

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰን አደረሳቹሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤🎉

    @user-ip3uv1cl4j@user-ip3uv1cl4j17 күн бұрын
    • አሜን

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
  • እንኳን አብሮ አደረሰን።

    @Almaz583@Almaz58317 күн бұрын
    • አሜን 🙏🙏

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
  • የተዋህዶ,ልጁች,መልካም,የሕማማት,ሳምንት,ይሁንል,ሳምንት,በትንሳየ,እንገናኝ🙏🙏🙏

    @FiqrAwke@FiqrAwke17 күн бұрын
    • ፍትህ ፍት ህ ፍትህ ፍትህ ከጌታችን ከመዳኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ

      @zteshome75@zteshome7517 күн бұрын
    • አሜን 🙏🙏🙏

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
    • ​@zteshome😢🙏🙏75

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
  • በርታ በዚህ እድሜህ ቁም ነገር ነው ሚታስተላልፈው 🙏

    @kefyalewaynadis7191@kefyalewaynadis719115 күн бұрын
  • በማልቀስ ነፃነት የለም ፀሎት ጥሩ ሆኖ ሳለ በቃ ብለን በህብረት ካልተነሳን ቤተ ክርስትያን መፍረስ ይቀጥላል በተራ ያፈርሳሉ በተራ እናለቅሳለን ይህው ነው

    @solomonshimelis5031@solomonshimelis503116 күн бұрын
  • Amen amen amen 🙏 ❤🎉

    @user-wv6nd7rd4p@user-wv6nd7rd4p17 күн бұрын
  • እንኳን አብሮ አደሬሴን አግዝአቤሔር ይሜስጌን አሜን

    @asfawbono8250@asfawbono825017 күн бұрын
    • አሜን

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
  • እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

    @user-dc2nw9nq5d@user-dc2nw9nq5d17 күн бұрын
  • እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን

    @breehanyrobi8537@breehanyrobi853717 күн бұрын
  • ጥላሁን ፋንታ አመዶ! እንኳን የሚሸጠው ውሀ እጁ የነካው ሁሉ ወሀ ያርገበት::

    @mebratujoulufe4495@mebratujoulufe449517 күн бұрын
    • 🥰🤔🤔

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
    • Amen

      @Meklit-uj6fc@Meklit-uj6fc17 күн бұрын
    • አሜን

      @soliana-kw5qg@soliana-kw5qg17 күн бұрын
    • አቶ ጥላሁን እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ የእናት የአባቶች እምባ እስከ ሰባት ዘር ዋጋ ያስከፍላል ልብ ይስጥህ

      @asnibelhu8843@asnibelhu884316 күн бұрын
  • ስላምችሁ ይብዛ

    @user-tn5zk4md7p@user-tn5zk4md7p17 күн бұрын
  • Amen 🙏🙏🙏

    @hanylove2112@hanylove211217 күн бұрын
  • 🥺🤲አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወድማችን🤲🤲🤲እግዚአብሔር ከክፋት ሁሉ ይጠብቀን አሜን🤲💚💚💚💒💒💒💚💚💚🥀🥀🥀

    @user-xd2dw3tj4e@user-xd2dw3tj4e16 күн бұрын
  • ልቤ የስጠችዉ ዉሀ ፈበራካ ስዉ ከሌላ ለማንዉ ስዉጋሉ ቢተክርሰትያን አፈራሱ እግዚአብሔር የመርን❤❤❤

    @senaittesfaye6461@senaittesfaye646117 күн бұрын
  • ኣቤቱ ግታየ ሆይ ይቅርበለን😢😢😢😢

    @user-sk7id7ry5z@user-sk7id7ry5z17 күн бұрын
  • ምንድነው አርእሰቱ እገደዚህ የምትለው ለኛም አስቡልን እንጂ በሰጋት ሞትን እኮ ሰለአርእሰቱ ምንም አልተናገርክም። ለቩ ሰትል ነው ማለት ነው።

    @Amesegenalhue@Amesegenalhue17 күн бұрын
  • በርቱ❤❤❤

    @user-fd9gr1xd4l@user-fd9gr1xd4l17 күн бұрын
    • 🙏🙏

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ያሳድግህ

    @b21e19@b21e1917 күн бұрын
    • አሜን 🙏🙏

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
  • እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤

    @asdadfdt1156@asdadfdt115617 күн бұрын
    • 🥰🥰❤❤❤አሜን

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይገስፀው

    @user-nt3it8uy2o@user-nt3it8uy2o17 күн бұрын
  • ጎበዝ በርታልን ተባረክ

    @konjitwondimneh9651@konjitwondimneh965116 күн бұрын
  • እንኳንአቡሮአደረሰን❤❤❤❤❤❤

    @user-kl9of5mn2p@user-kl9of5mn2p17 күн бұрын
    • ❤❤❤

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
  • አሜን እንክዋን አብሮ አደረሰን አምላከ ቅዱሳን መልስ ይስጥ ሌላ ምን ይባላል ለሁላቹህም ቃለ ሂወትን ያሰማልን❤

    @BancheamlakMamaru@BancheamlakMamaru17 күн бұрын
  • ልጃችን ቢንን ቃሌ ሕይወት ያሴማልን ሁላችንም የቴቸጌርነው ነውና ቴመልሶልናል እግዝአቤሔርፄጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ ለሁላችሁ

    @asfawbono8250@asfawbono825017 күн бұрын
  • ፍትህ ለገንደባ ባታለማርያም ቤተ ክርስቲያን 29:02 በዘመናችን አካአብ እና ኤልሳቤጥ በዝተዋልና ጌታሆይ ቶሎና!!!😭😭😭

    @BetselotSitota@BetselotSitota17 күн бұрын
  • ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏

    @user-on4di9sk3c@user-on4di9sk3c17 күн бұрын
  • Enameseginalen

    @gtab5628@gtab562817 күн бұрын
    • 🙏🙏🙏

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
  • ሰላም❤💛💚🙏

    @user-oo5gp8sr1j@user-oo5gp8sr1j17 күн бұрын
  • ቃለህውት ያስማልን እኛም ከዘመን ከሀድውች እደዛባባዋ ጥካር ሆነን ምንኑር ያድርገን

    @user-tn5zk4md7p@user-tn5zk4md7p17 күн бұрын
  • Begilts marem yigebal! Bizu nachew endezih yemiyadergu temberkikew sitseleu foto ansun yemiu betam newir new!!!

    @user-fv7yi8lw8i@user-fv7yi8lw8i17 күн бұрын
  • እንካን፡ለኡሣህና፡አደረሣችሁ፡አደረሠ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @user-kk7df5ir5w@user-kk7df5ir5w17 күн бұрын
    • አሜን 🙏🙏

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
  • ቢኒዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን

    @konjitwondimneh9651@konjitwondimneh965116 күн бұрын
  • ውይ ልጅ ቤኔ እግዝሀቤር። ፅአገውን ያብዛልህ በጣም ነበርእምችገር

    @user-tn5zk4md7p@user-tn5zk4md7p17 күн бұрын
  • ሆሳእና በአርያም ቃለህይወት ያሰማልን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ደስስ ይላል

    @mammushmammush6443@mammushmammush644317 күн бұрын
    • አሜን 🥰

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
  • ጥላሁን በ6ቱ ፎቅህ ያኑርህ ትቀጸፋለህ ማርያምን አትንካ

    @user-wr8fs2zs8k@user-wr8fs2zs8k17 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ትደራችዉ የበረክ እንዱ ነዉ ክሬለትን❤ቬር❤ቬር❤ቬር❤ ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤ አረጉ በረታ ትደራችዉየበረክእንዱነዉክሬለትንቬርቬርቬርላይክላይክላይክአረጉበረታዉንደሜ

    @senaittesfaye6461@senaittesfaye646117 күн бұрын
  • Enkan.Abro.Adersen❤❤❤

    @user-ez4hr8fm3f@user-ez4hr8fm3f16 күн бұрын
  • እንኳንአቡሮአደርሰንወንዲማችንበሪታልን❤❤❤❤❤❤

    @user-mi3yh7wq6v@user-mi3yh7wq6v17 күн бұрын
  • Kale hiwot yasemalen! Yemalawkewin timehert new yasemahen!!!

    @user-fv7yi8lw8i@user-fv7yi8lw8i17 күн бұрын
  • ወይ ውረድ ወይ ፍረድ ማራናታ❤

    @acjxjdshznxhsgaye7838@acjxjdshznxhsgaye783816 күн бұрын
  • Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime ❤❤❤❤❤❤

    @assilaselefechbedeke3292@assilaselefechbedeke329217 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤

    @zainabhabshy1906@zainabhabshy190617 күн бұрын
  • አበቱ የምሆንብንን አስብ በገዛ ምድራችን ባዕዳን ሆንን😭😭😭😭

    @meseretYosef-ki3tj@meseretYosef-ki3tj17 күн бұрын
    • 😢😢😪

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
  • Abetu ykr belgn Emebrhan😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    @BerihaTewelde@BerihaTewelde17 күн бұрын
  • እውነትነው እንካን እደርሳቹ

    @masaratmasarat5240@masaratmasarat524017 күн бұрын
  • ፍትህ ለባታ ማርያም 😢😢

    @user-yt3lv2ih7p@user-yt3lv2ih7p16 күн бұрын
  • ❤❤❤❤🙏🥰🙏

    @askalemariyam8253@askalemariyam825317 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤

    @YosefWeldeyohanis@YosefWeldeyohanis17 күн бұрын
    • ❤❤❤

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
  • Geta Eyesus yagezachehu

    @hanatsegaye327@hanatsegaye32716 күн бұрын
  • Ameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Enkuan Abro Aderesen🎉🎉

    @user-qz9eo6pz7s@user-qz9eo6pz7s17 күн бұрын
  • እመብርሐን ቤቷን አታሰደፍርም ትጠብቃለች !!!

    @tw4926@tw492616 күн бұрын
  • ❤❤❤ ❤🎉🎉🎉

    @Meme999-jm7tu@Meme999-jm7tu17 күн бұрын
    • ❤❤

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
  • ❤❤❤🎉😢😢😢😢

    @SamSam-hv7yj@SamSam-hv7yj17 күн бұрын
    • ❤❤

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
  • እናቴ ባታ ታምፘ ትግለፅ እሚሳነዉ የለም ፈጣሪ

    @user-gz3th5ld4p@user-gz3th5ld4p16 күн бұрын
  • 😢😢😢

    @user-dw2lr8zs7w@user-dw2lr8zs7w17 күн бұрын
    • 😪😪

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
  • እዮዬ የኔ አባት እግዚያብሄር ያሣድግክ በቤቱ ያፅናክ መምህሮቻችንም ቃለህይወት ያሠማልን ቆይ ግን ልትሠግድ ነዉ ወይሥ ቪዲዮ ልትቀርፅ ነዉ የገባችዉ እግዚኦ 😢😢😢😢😢ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ❤❤❤

    @user-zt7qr9px3t@user-zt7qr9px3t17 күн бұрын
    • አሜን 🥰

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
  • አመዶ ብሎ ስም እመቤቴ አመድ ታድርገው።

    @awaldegessa1803@awaldegessa180317 күн бұрын
  • Yhen tenbe gala kemedre lay yatfalen

    @godismysavior2684@godismysavior268417 күн бұрын
  • አይሰራም አይ ጥጋብ

    @user-on5nb4hi1b@user-on5nb4hi1b17 күн бұрын
  • አምላክ ሆይ ቤትክን ጠብቅ ❤❤❤

    @merongirma8538@merongirma853817 күн бұрын
    • አሜን 😪

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
  • 😢😢😢እኔ ግን ብሕማማት እስከ ዘጠኝ እና ኣስር ወይም ኣሰራ ኣንድ ብቆይ ሽግር ኣለው ምክንያቱ ሰራ ላይ ነኝ ወሃ ካልጠጣሁ መስራትም ይከብደኛል ማልቴ ብኩላልት በሸታ ምክንያት😢😢

    @user-on3uj6jk1j@user-on3uj6jk1j17 күн бұрын
    • ያው እግዚአብሔር ከምግቡ ጋራ ጥል የለበትም 🙏🙏 የምፈልገው የኛን ንፁ ልብ ነው 🥰 እና አንች ደሞ ፈልገሽ ሳይሆን ስለምያምሽ ነው 😪 እና የቻልነውን ያክል ብቻ ነው ምናደርገው 🥰 እና ከአቂምሽ በላይ ብታደርግ እራስን መጉዳት ይሆናል ስለዚህ የቻልሽውን ያክል ብቻ

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
    • @@EOT_React እሽን ወንድሜ እግዚአብሔር ኑፁሁ ልብ ይሰጠኝ

      @user-on3uj6jk1j@user-on3uj6jk1j17 күн бұрын
  • Mebete asabedahe kebotawe tabenenehe benen

    @tsehaytekle1238@tsehaytekle123817 күн бұрын
  • ይህ በወላይታ የባዕታ ማርያም ቤተ ክ/ንን አፍርሶ ቦታውን ለኢንቬስተር የመስጠት ተግባር የአንድን ስርዓት ከፍተኛ ውድቀት የሚያመለክት ነውና ተዉ እንላለን።

    @grobi3825@grobi382517 күн бұрын
  • 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    @halasaade8338@halasaade833817 күн бұрын
    • 🙏🙏❤

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
  • እንኳን አደረሰህ በዘምባባህ ብቅ አልክ ባልና ሚስት አንድ ሲሆኑ ደስ ሲል አኛ ቤቱ አንዱ ስብከት አንዱ ፓለቲካ ዩቲዮብ ወሬ ብቻ

    @user-wr8fs2zs8k@user-wr8fs2zs8k17 күн бұрын
  • 👍👍👍👍😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @user-oo5gp8sr1j@user-oo5gp8sr1j17 күн бұрын
  • በእውነት በእግዚያብሔር ላይ ተነሳችሁ አሁን ገና መንገዳቸሁን በእሾህ ሞላችሁት ከተዋህዶን አይደለም ውውጊያው ከክርስቶስጋሮ ነው

    @BiseratTadesse@BiseratTadesse17 күн бұрын
  • weteh getem wend neh enkan betatachihu derese amhra sichefechef mnm alalachihum neber

    @Zeze-ds6qq@Zeze-ds6qq17 күн бұрын
  • 💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢

    @halasaade8338@halasaade833817 күн бұрын
    • 😢😢😢

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
  • አቤት ለስማዩ አምላክ እባክሕ አሑን ድረስ ጭንቃችን ብዛ

    @user-cv2mw4di6j@user-cv2mw4di6j17 күн бұрын
  • እራሷን የማትከላከል እኔን እንዴት ታድናለች? ዕምነት በልብ ነዉ ቤተክርስቲያኑን የተሻለ አድርገን ሌላ ቦታ ብንሰራዉስ? በማይረባ ነገር ሠይጣን ደም እንዲጠጣ እናደርጋለን?

    @berhanualemu4689@berhanualemu468917 күн бұрын
  • ኤሬ አሁንስ በዛ።ትዕግስታችን ለከት አጣ።

    @yohanishabite@yohanishabite17 күн бұрын
  • 😭😭😭

    @Meme999-jm7tu@Meme999-jm7tu17 күн бұрын
    • 😢😢

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
    • 😢😢

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
  • እኔ ምለው ሌላ ቦታ ጠፍቶ ነው ቤተ ክርስቲያን አፍርሶ የሚሰራው ወይ ጉድ ስላሰበ ብቻ የተሰጠውን ሁሉ አጣ ልቦና ይስጠው

    @AskaleMamo-zq2mx@AskaleMamo-zq2mx16 күн бұрын
  • ምን ማለት ነው አርዕስቱና የሚባለው የማይገናኝ ነው ለምን ሰው ታስደነግጣለህ በጣም ያሳዝናል እውነታውን አውራ እባክህ

    @helenbizuneh1423@helenbizuneh142317 күн бұрын
  • የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክህነት እንዴት ዝም ትላለች አረ አባቶች ድምፅ አሰሙ

    @matyasbelhu5900@matyasbelhu590016 күн бұрын
  • Mekeberiyaw yehonal meretu yetm yelem bete krstiyan aferso yeweha fabrica lisera ezaw kenemnamnu yekeberbetal

    @messayyekiya8727@messayyekiya872716 күн бұрын
  • የሚሠራበት መሬት ጠፍቶ ነው ቤተክርስቲያን የሚፈርሰው እግዚአብሔር ሃሣባቸው ላይ ውሃ ያፍስስበት ግፍ እንግልት በኦርቶዶክስ ላይ በዛ

    @senaitmekonnen1936@senaitmekonnen193613 күн бұрын
  • ቤተክርስቲያን አፍርሶ ውሃ ፋብረካ መገንባት ያሰብከው ሠው ይቅርብህ የእግዚአብሔርን ቤት ማፍረስ ትችላለህ አይምሰልህ እባክህ ተው ይቅርብህ እግዚአብሔርን ፍራ መዘዙ ለዘር ማንዘርህ መቅሰፍት እንዳይሆንብህ አባታችንም መተው ለምነውሀል ቦታ ሞልቷል ሌለ ባታ ፈልግ በራስህም ቤተሰብህም በህዝበ ክርስተያኑም ላይ ችግር አትፍጠር ሰበብ ለምን ትሆናለህ ዐይንህን ከቅድስት ቤተክርስቲያን ላይ አንሳ አያዋጣህም

    @GenatKhasa@GenatKhasa17 күн бұрын
  • Lne yelgbagn nagr hizotaw kartaplan be betchristian yelawum hind ???

    @BelayBirhanu-cu8nw@BelayBirhanu-cu8nw17 күн бұрын
    • አለ ግን anisemam አሉ 😪

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
  • ምን ማለት ነዉ ቤተ ክርስቲያን ማፍረስ ሰዉ ምን ሆነ በዉነተ ኢትዮጵያ ዉስጥ ነው ይህን ያህል ድፍረት ወይ ጉድ ምን መጣብን ተዉ ተዉ ኢንቬስተር የተባልከዉ መኖር አልፈለክም ትቀፀፋለህ ምን ተንኮል ነዉ ተዉ ተዉ ይቅርብህ ንስሀ ግባ እንኳን ልትሰራበት

    @chritingeorge2072@chritingeorge207217 күн бұрын
  • እኔን ግርም የሚለኝ ታቦት አቁሞ የሚለምነው ለማኝ ጳጳስ እና ቄስ ህዝቡን ለዚህ አረመኔ እንዳይገዛ ሰማዕትነት መቀበል ካለብን ሰማዕት ሆነን ቤተክርስትያንን እንድንታደግ የማያደርጉን ለምንድንነው

    @MulugetaAdmassu-bg4td@MulugetaAdmassu-bg4td17 күн бұрын
    • በትክክል

      @EOT_React@EOT_React17 күн бұрын
  • እንኳን በሰላምአደረሳችሁ ሁሉንም ነገር በቤተክርስቲያን ላይ የሚደረገውን ደባ በወርቅ ሚዛኑ አምላክ ይመዝነው አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    @user-px1hs2dn6p@user-px1hs2dn6p17 күн бұрын
  • Fete.fete.fete.lebtekerestanachen

    @nardosabebech9363@nardosabebech936317 күн бұрын
KZhead