//እንተዋወቃለን ወይ?// "እቅዳችንን አሳክተን መኪና የገዛንባት ቀን… "//በእሁድን በኢቢኤስ//

2024 ж. 27 Сәу.
107 046 Рет қаралды

በቲክቶክ ቪድዮ በመስራት የሚታወቁት ጥንዶቹ እንተዋወቃለን ወይ ላይ ቀርበዋል ፤ አዝናኝ አጋጣሚያቸውን አቅርበዋል
In this episode, the couple known for their TikTok videos were featured; they presented their fun content.
"እንተዋወቃለን ወይ?" ባለትዳሮች እየተዝናኑ የተለያዩ ጥያቄዎች የሚጠየቁበትና ፍቅራቸውን የሚገልፁበት ኘሮግራም ነው።
"Entewawekalen Wey" is a captivating program where married couples engage in delightful exchanges, answering diverse questions and reveling in expressions of love while enjoying themselves."
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер
  • የሰውን ትዳር ማየት ብቻ ሆኖ የቀረ ሰው እንደኔ ካለ እጅ ወደላይ

    @user-xu1gj2sw3w@user-xu1gj2sw3w15 күн бұрын
    • 😂😂😂😂

      @beliyuclient@beliyuclient15 күн бұрын
    • አይባልም እማ። ለምን ትቀሪያለሽ አላህ ሢፈቅድ አንድቀን አንችም ትይዣለሽ

      @hawwaadries3582@hawwaadries358215 күн бұрын
    • @@hawwaadries3582 እሱማ አይቀርም አንዱን የበር መዝጊያ የመሰለ ይዘን እዚች ወንበር ላይ ዱቅ ማለታችን

      @user-xu1gj2sw3w@user-xu1gj2sw3w15 күн бұрын
    • አለሁ እልሺ እኔ የኔ አብሺሪ

      @tamuyoutube3110@tamuyoutube311015 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂😂

      @AA-hv9oz@AA-hv9oz15 күн бұрын
  • ላይክ አማርኝ ምን ትላላችሁ

    @mesifared@mesifared15 күн бұрын
    • አርግዘሽ እደሁ😂😂😂😂

      @hawwaadries3582@hawwaadries358215 күн бұрын
    • እኔም አምሮኛል ለማንኛውም ላይክ ግጭብዬለሁ

      @user-tn4ik6mo2k@user-tn4ik6mo2k15 күн бұрын
    • አረ ምን በወጣሽ

      @user-hv8hw9lh2f@user-hv8hw9lh2f15 күн бұрын
    • As you are aware of my ability and to have to go to the bottom of my time and will be there for a long time since we will be happy with the new one for the sake that we are not sure what to say about the

      @TizuTelila@TizuTelila12 күн бұрын
    • Have to make a decision on your business plan and then we should be good for that and we are happy to have a look at how we are not able to get exploits and get the right to go through and get a new place to live in your own personal interests that are the best of my ability for you to get exploits to me and I don't have any of you and I am sure you would be able for the best and best of luck with your work and your business and I hope that you can get a good deal on this one and that I can also do the same for me and the way that you can get the wrong things that are the best and I can get the

      @TizuTelila@TizuTelila12 күн бұрын
  • ለኛም ላላገባን መልካም ባል ይስጠን ሉላ አምሮብሻል

    @user-ip3xb5kp5n@user-ip3xb5kp5n15 күн бұрын
    • legnam tiru mist yisten

      @kindubeze150@kindubeze15015 күн бұрын
    • አሜን

      @zubichakiso@zubichakiso15 күн бұрын
    • 😂😂❤

      @mariyueriso1108@mariyueriso110814 күн бұрын
    • @@mariyueriso1108 🥰🤩😘

      @user-ip3xb5kp5n@user-ip3xb5kp5n14 күн бұрын
  • የኔ ቆንጆ ሉላ & መቅዲ እና ኢቢኤስ ክሩዎች በሙሉ እወዳችዋለሁ

    @tigistteshome346@tigistteshome34615 күн бұрын
  • ይድረስ ለሉላ ገዙ እኛ ከውጭ ሀገር እንትዋዎቃለን ወይ መቅረብ እንፈልጋለን?

    @astesh1973@astesh197313 күн бұрын
  • እኛንም ከሰደተ መለሰ ለትዳር ወልዶ ለመሳም ያበቃን🎉🎉❤❤

    @user-kv9zp4xz5z@user-kv9zp4xz5z15 күн бұрын
    • አሜን

      @vxdgougf1707@vxdgougf170715 күн бұрын
    • Amen(3)

      @beliyuclient@beliyuclient15 күн бұрын
    • amen amen amen❤❤❤

      @kalkidanasleka@kalkidanasleka15 күн бұрын
    • አሚንንን ያረቢ የናፈቀኝ ቀን ቢኖር ይህቀን ነው

      @user-sr4hd1ul8t@user-sr4hd1ul8t15 күн бұрын
    • አሜን

      @user-hv8hw9lh2f@user-hv8hw9lh2f15 күн бұрын
  • የሰውን ፍቅር ማየት ብቻ ሆኖ የቀረው እንደ እኔ ይኖራል እሰኪ 😢 comen አሳዩኝ😢😢😢

    @Melat-ps1ph@Melat-ps1ph13 күн бұрын
  • እኔ በትዳር የተፈተኑ 25 ዓመት የሞላቸውን አቅርቢ አንማር ፈተና ሲፈተን አንማርበት

    @user-il4cn8yb7q@user-il4cn8yb7q15 күн бұрын
  • የአንድ አመት ፍቅረኛ ትዳር አስተማሪ አይደለም ጸንተው የቆዩት ብታቀርቡ

    @user-qz9fl1qv7b@user-qz9fl1qv7b13 күн бұрын
  • ዋው ደስ ይላል❤❤በፍቅር 9አመት ቆይቶ አሁን በትዳር አብሮ መኖር ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባረካችሁ ሁላችሁን❤

    @selamademsung5995@selamademsung599515 күн бұрын
  • የልጁ ስም ካርሜል ማለት በእስራኤል ወስጥ ሀይፋ ከተማ የሚገኝ ቅዱስ ቦታ ነው❤

    @tsigeredalove1055@tsigeredalove105514 күн бұрын
  • የዛሬ ሉላ አለባበስ ሲያምረ።ድሮም ቆንጆነሽ።ደፍቶብሻል።

    @N33Natty@N33Natty15 күн бұрын
    • ዉሀ ነው የደፋባት

      @user-hv8hw9lh2f@user-hv8hw9lh2f15 күн бұрын
    • @@user-hv8hw9lh2f ውረቅ ነው የተደፋባት ውሃማ ቀላል ነው።

      @N33Natty@N33Natty15 күн бұрын
    • 😂​@@user-hv8hw9lh2f

      @user-rr9rr9if1m@user-rr9rr9if1m15 күн бұрын
  • የመኖሬ ምክንያት ጥሩ እየሃዳችሁ ነው በርቱ

    @saa-dx4tg@saa-dx4tg15 күн бұрын
  • አብሮ አደጎቹ በደንብ የተዋወቃሉ አሼናፊወቹ

    @user-ol3jy8pn8y@user-ol3jy8pn8y15 күн бұрын
  • እኔ ሚከርመኝ ሁሉም ሰው በቢደና በቶክቶክ ነውንደ የሚኖረው ይገርማል

    @user-eb9xv7ll5b@user-eb9xv7ll5b15 күн бұрын
  • ዋው እምወደው ፕሮግራም የመጀመርያኮማች ናኝ❤

    @user-ur3cm7uu2p@user-ur3cm7uu2p15 күн бұрын
  • የሚገርም ነዉ እኔ ደሞ ኣበባ በጣም እወዳሎ

    @user-tg4ei9bx1n@user-tg4ei9bx1n14 күн бұрын
  • ይመስለኛል ብሎ ነገር አለ ትለያለሽ

    @user-hv8hw9lh2f@user-hv8hw9lh2f15 күн бұрын
  • ሉላ ዝንጥ ዝንጥንጥ ብለሻል ፤ቀለበቱንም መርቀናል ያለም ይሁን

    @zerguat@zerguat15 күн бұрын
  • አብሮ አደግ ማለት ይህ ነው ።

    @eshetiegebeyhu6850@eshetiegebeyhu685015 күн бұрын
  • ሚኪያስ ማሪያምን ቁጭ በጣም የምወደው ወንድሜን ነው የምትመስለው😮

    @milu-tube18@milu-tube1815 күн бұрын
  • ሉላዬ የኔ ቆንጆ ስዎድሽ ❤️❤️

    @appcels2223@appcels222315 күн бұрын
  • ፈጣሪ ሆይ እኛንም ከስደት መልሰህ አግብተን ወልደን ለማት ያብቃን

    @user-jx2xh5io5s@user-jx2xh5io5s12 күн бұрын
  • እኔም ጥሎብኝ እንተዋወቃለን ፕሮግራም እወደዋለዉ ግንአሁን ላይ ግራ ጎኔየት ነህ እያልኩ ነዉ😂

    @zeebazeeba4554@zeebazeeba455415 күн бұрын
    • 😂😂😂 ይመጣል

      @SofiaHassan-eo3lu@SofiaHassan-eo3lu15 күн бұрын
    • ይመጣልአይዞሽ

      @zindzind3952@zindzind395215 күн бұрын
  • ለምንድ ነው ታዋቂ ሰው ብቻ ታቀርባላቹ በጣም ትልቅ ስተት ነው የምትሰሩት በጣም ታስጠላላቹ

    @henokyosef5165@henokyosef516515 күн бұрын
    • በእለተ ሰንበት ለስድብ ያሞጠሞጠው አንደበትህ ግራው። ደሞ ትልቅቅ ስህተት ትላለህ🤣🤣🤣 ሃበሻ ምን ላውራ ምን ተሳድቤ ልዋል ናችሁ😂😂 የእውነት ጥፋት ቢጠፉም እንኳን የእናነን አስተያየት አይቶ የሚረበሽ የለም ስቆ ማለፍ ነው፣ ምክንያቱም አቃቂር የማውጣት የመሳደብ የማጣጣል ሱስ እንጂ የእውነት ከፍቷችሁ አይደልምና።

      @Event12@Event1215 күн бұрын
    • ​@@Event12እየተመዘገቡኮነውየማይገባውህዝብ

      @SofiaHassan-eo3lu@SofiaHassan-eo3lu15 күн бұрын
  • Eden And Carmel❤🎉 gracefuly couple

    @atiiananaatiianana4919@atiiananaatiianana491913 күн бұрын
  • ሉላዬ የኔ ውድ እንኳን አደርስሽ❤❤❤❤❤

    @user-vb8bu6cl5r@user-vb8bu6cl5r15 күн бұрын
  • ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤

    @FatumaTube-dp1sl@FatumaTube-dp1sl14 күн бұрын
  • @SelamAsefa-gv9ce@SelamAsefa-gv9ce15 күн бұрын
  • ሉላዬ ለትሳኤ እነ ይገረም ደጄኔ ሸዊት ያምናዎቹ አምጭልን ስወድሽ

    @user-wj6bz4ff5m@user-wj6bz4ff5m14 күн бұрын
    • ሸዊት እና ይገረም እኮ በፊት ቀረበ

      @noraehmhamd737@noraehmhamd73714 күн бұрын
  • Danu and miku❤❤❤

    @user-ey5ge1uy1o@user-ey5ge1uy1o15 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤

    @ssstttyyyyyghjsassrfcbhghbh@ssstttyyyyyghjsassrfcbhghbh15 күн бұрын
  • Welcm💔💔💔💔💔💔

    @MemeMememisirachi@MemeMememisirachi15 күн бұрын
  • ❤❤❤ nice ❤

    @tigistbirku6452@tigistbirku645215 күн бұрын
  • EBS is One of my favorite Midia.I have a big respect!! በጣም ነዉ የምከታተለው ግን የተሰሸነፉት በዎተች ከ $500-1000 Birr ቢሰጠ ጥሩ ነዉ ለምራል እርጉዟ በባዶ ስትሄድ አዘንኩ in my opinion the winners can get up to $10,000. 🙏 ተበስፉ አረጋለሁ እገደሚሰተካከል.

    @coffee_lover8@coffee_lover815 күн бұрын
  • 👍👍👍👍👍👍

    @emamiyo@emamiyo15 күн бұрын
  • የአንድ አመት ትዳር ምን ያስተምትራል ቆየት ያሉትን አምጡልን እኔ ባለትዳር ነኝ 1 አመቷ ግን ፍቅር ነው ከዚያ ቡሀላነው ብዙ ቻሊንጆች የሚኖሩት

    @user-dz2hq1cg8o@user-dz2hq1cg8o14 күн бұрын
    • እውነት ነው አንድ አመትማ እኮ ያበድ ፍቅር ነው ልጅ የለ ምን የለ ዋናው 3 4 5 ከዛ በላይ ያለው ነው የሚያስተምር እኔ 4 አመቴ ነው በትዳር የ2 አመት ልጅ አለን ግን ቻሌንጁ ዝምምምም ነው ግን ፍቅርም አለበት አብሮ

      @Stega-jx8ud@Stega-jx8ud13 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤

    @HanaTsegaye-nc8qk@HanaTsegaye-nc8qk15 күн бұрын
  • አንጨብጫቢ ነኝ አለ ዘፋኝ

    @zem1988@zem198814 күн бұрын
  • ❤❤❤🎉

    @user-bj2bo9jg1k@user-bj2bo9jg1k15 күн бұрын
  • ይድረስ ለ ebs መቸ ይሆን እንተዋዎቃልን ወይ በስደት ለምንኖር የሚደርሰው???

    @astesh1973@astesh197315 күн бұрын
    • 😂 ሚሰኪን ደረሶቸዋል

      @mulunafakiwa2537@mulunafakiwa253715 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂😂እኔም እያሰብኩ ነበር

      @sarafaris5018@sarafaris501815 күн бұрын
    • አንድ ቀን ከመደም ጋር እንድየቀሪቡን ፊትህ እንጣይቅ😂😂😂

      @user-eh9fp2qd4l@user-eh9fp2qd4l15 күн бұрын
  • Carmel❤

    @atiiananaatiianana4919@atiiananaatiianana491913 күн бұрын
  • እኔም ከባሌ ጋር እመጣለሁ❤❤❤

    @user-ez9qt6yt6c@user-ez9qt6yt6c14 күн бұрын
  • መስፈርት ሊኖሮው ይገባል ከ3 ዓመት በታች ትዳር ምንም ትምህርትም ልምድም የለውም!

    @LuelAmare@LuelAmare15 күн бұрын
    • በጓደኝነት እኮ ቆይተዋል

      @yemisrachtilahun3643@yemisrachtilahun364312 күн бұрын
  • ሁለቱ ጥዶች በደብ ተጠናንተዋል😊

    @user-gq3sq4ly9q@user-gq3sq4ly9q13 күн бұрын
  • ❤❤❤

    @SAMBATI-wg2bh@SAMBATI-wg2bh15 күн бұрын
  • ፎሎ አድርጉኝ አምሮኝ ነው

    @AhmedMohammed-il6wt@AhmedMohammed-il6wt15 күн бұрын
    • ቲክቶክ መስሎሽ ነው 🤣🤣🤣🤣

      @ReemIsa-lu4sv@ReemIsa-lu4sv15 күн бұрын
    • @@ReemIsa-lu4sv እማትረቢ ሠብስክራይብ አድርጊ😂😂😂

      @AhmedMohammed-il6wt@AhmedMohammed-il6wt15 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂 tiktoki no😅

      @user-dp1cw8jn8g@user-dp1cw8jn8g15 күн бұрын
  • በቀኝ እና በግራ ያሉ ሴቶች ድምጻቸው ኮፒ ነው በጣም ይመሳሰላል

    @user-vm8fo3ii1z@user-vm8fo3ii1z15 күн бұрын
  • Erer leyu ena kdusen akerbi lulaye

    @lemlemlegesse-hf9xi@lemlemlegesse-hf9xi12 күн бұрын
  • ሉላ ፦ ፈገግታ እና ደስታ የዝግጅቱ ድምቀት ስለሆነ ፡ ብዙ ፈገግ አትበሉ ገና ነው አይባልም። 😁 17:41

    @TruthEz@TruthEz15 күн бұрын
    • ማለት የፈለገችው ነጥብ ይቀያየራል ነው።

      @hawahawa7709@hawahawa770914 күн бұрын
  • ❤❤❤❤

    @KedjaseidAhmed-fj4xc@KedjaseidAhmed-fj4xc15 күн бұрын
  • Alakachwem ene gen yat nag

    @zinetmohammed1976@zinetmohammed197615 күн бұрын
    • ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦ @ዚነት

      @TruthEz@TruthEz15 күн бұрын
  • ቱሩጉም ዘለዎ ሰም አይተውጹኡን😮ዋ

    @user-be6zm5ik8h@user-be6zm5ik8h15 күн бұрын
  • Miki ena danayet ere setewash tenesh afer bel 9 amet weshetam bemahal kelela set ga yaslfekewn sew ayawerawem new

    @Beza-wg8nc@Beza-wg8nc14 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤3gna negn

    @ayalneshwondwosen@ayalneshwondwosen15 күн бұрын
    • ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦ @አያልነሽ

      @TruthEz@TruthEz15 күн бұрын
  • Hana yuhans nat des yemtlew bimelswat

    @BillyMog-oo5ug@BillyMog-oo5ug15 күн бұрын
    • ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦ @ቢሊሞግ

      @TruthEz@TruthEz15 күн бұрын
  • ሉሊት ሁሌ እንዲህ ልበሽ ቀሚስ አሮጊት ወይዘሮ ነው ሚያስመስልሸ

    @LinaL-jz9mg@LinaL-jz9mg15 күн бұрын
    • እንዴ ቀሚሥ የሴትልጅ አልባሣት አይደለ ሡሪ ሠውነትላይ ተጣብቆ አስፈላጊአደለም

      @hshhehsge7113@hshhehsge711314 күн бұрын
    • ቀሚስ ነው እሚምርባት የምን አሮጊት

      @serkiyimer6536@serkiyimer653613 күн бұрын
  • የመኖሬ ምክንያት?? 🤣🤣 ድፍረቱ ደስ ሲል!! የሃበሻ የፍቅር አገላለጸ ሙድ አለው😂😂

    @Event12@Event1215 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂😂

      @Eritrea3@Eritrea315 күн бұрын
    • 😅😅😂

      @user-eh9fp2qd4l@user-eh9fp2qd4l15 күн бұрын
    • Difrtu 😹😹😹

      @Eritrea3@Eritrea315 күн бұрын
    • 😁😁😁😁

      @zindzind3952@zindzind395215 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂የተመቸኝ ኮሜት

      @mekamohamed128@mekamohamed12811 күн бұрын
  • lulayyee indawu kaasiddaat simmallas tiriing yaa madaam qimam bilesh sost ximd awucii indahu siwaddish

    @BrityBritty@BrityBritty15 күн бұрын
  • እናንተ የሉላ ያ የሚያምር ሸፕ እና ቂጥ የት ጠፋ ሶስት ሳምንት ተከታታይ አልነበረም 😮

    @yonatank2354@yonatank235415 күн бұрын
    • Awelekaw new

      @6s8f7d@6s8f7d15 күн бұрын
    • ​@@6s8f7d😮😂😂

      @zedahmed9371@zedahmed937115 күн бұрын
    • @@6s8f7d አይደለ ቱ እንዴትኮ ያምራል ነበር ለካ ጉድ ነበር

      @yonatank2354@yonatank235415 күн бұрын
    • እረ እሷ የራሷ ቅርፅ ያምራል አትለብስም​@@yonatank2354

      @GgLe-jg6ff@GgLe-jg6ff13 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂

      @b.6015@b.601512 күн бұрын
  • Yene adam yet new ere felgulgne

    @BillyMog-oo5ug@BillyMog-oo5ug15 күн бұрын
    • ይመጣል ጠብቂ❤

      @user-mr4mc4uk4y@user-mr4mc4uk4y15 күн бұрын
  • ኑሮ እሣት በሆነበት ዘመን አበባ ግዛልኝ ወይ የዘንድሮ ሴቶቾ

    @fitsunmekonnen2880@fitsunmekonnen288015 күн бұрын
    • 😂😂😂😂

      @user-xi1ko3du8p@user-xi1ko3du8p13 күн бұрын
    • እርግጠኛ ነኝ ወንድ ትሆናለህ 😂😂

      @user-xi1ko3du8p@user-xi1ko3du8p13 күн бұрын
  • Ye desat minca yesus kirstos new

    @jesuslove1328@jesuslove132815 күн бұрын
    • ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦ @ጂሰስላቭ

      @TruthEz@TruthEz15 күн бұрын
  • ያንተስ ከፋ😂😂😂

    @TedilaLemma@TedilaLemma15 күн бұрын
  • Wwwwww luda sewedesh

    @amynaA-tc6py@amynaA-tc6py15 күн бұрын
    • ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦ @ አሚና

      @TruthEz@TruthEz15 күн бұрын
    • @@TruthEz ሉላ ስወድሽ ነው ያልኩት

      @amynaA-tc6py@amynaA-tc6py15 күн бұрын
  • 🤣🤣🤣🤣

    @user-be6zm5ik8h@user-be6zm5ik8h15 күн бұрын
  • ሉላ አለባበስሽን አሳምሬ የወንዝ ዳር ዛፍ ነው እያስመሰለሽ 😅😅😅

    @user-wc5uh8mj7f@user-wc5uh8mj7f15 күн бұрын
    • ቃይ አበበ ነው ያምትመስላው ያምራል 😂😂😂😂

      @alyayasenshewmolo3632@alyayasenshewmolo363215 күн бұрын
  • የ3ቱም ወንዶች ጫማ ነጭ ከከከከከከ

    @user-dq2iy4hd8v@user-dq2iy4hd8v15 күн бұрын
    • 😂😂😂እንደት አስተዋልሽ

      @user-mr4mc4uk4y@user-mr4mc4uk4y15 күн бұрын
    • ክክክክክክክክ እደት አየሺው እኔ ወሬውንጂ ምን ለበሱ ምን ይመስላሉ አላይም

      @user-ol3jy8pn8y@user-ol3jy8pn8y15 күн бұрын
    • አቤት አይን ፐ😂😂😂

      @sarafaris5018@sarafaris501815 күн бұрын
    • እ በማይስክሮ ኮፕ መሆን አለበት ያየሽው!

      @kalkidancl6493@kalkidancl649312 күн бұрын
  • እሄን ጭብጨባ አቁሙ አላልክዋቹም እዴ 🙄በጣም ይደብራል

    @kibitadese696@kibitadese69615 күн бұрын
  • @SelamAsefa-gv9ce@SelamAsefa-gv9ce15 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @MerryDanedena@MerryDanedena15 күн бұрын
  • ❤❤❤❤

    @KonjuMolito@KonjuMolito15 күн бұрын
KZhead