አንድ ቢትኮይን 72ሺ ዶላር ሸጫለሁ... @dawitdreams | Mensur jemal |

2024 ж. 27 Сәу.
232 524 Рет қаралды

Step into the spotlight with our latest weekly event featuring an exceptional guest speaker!
In this video, we showcase the highlights of our event, where Mensur Jemal takes center stage to deliver an impactful and inspiring message to our audience.
Join us as Mesur Jemal shares his expertise, insights, and experiences, leaving the audience energised and motivated. From thought-provoking discussions to practical advice, this event offers valuable takeaways for personal and professional growth.
Subscribe now for more updates and stay tuned for future events featuring influential speakers and engaging topics. Don't miss out on the opportunity to be inspired and empowered-watch the video now!
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook: - facebook.com/DawitDreams/...
#ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity

Пікірлер
  • መቀጣይ ኡስታዝ “ 🍀ያሲን ኑሩ & ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮምን “🍀 ይቅረቡልን የምትሉ 💕 ድምፅ ስጡ 🌱😁 please አንደበተ ማሮቹ አቅርባቸዉ Mr Dream’s🙏🏼

    @superbreakfasttipstv8966@superbreakfasttipstv896615 күн бұрын
    • እዚህ የሚቀርብ ባለ ሀብት ነው ኡታዞች ምን አላቸው?

      @senitube2306@senitube230615 күн бұрын
    • Be positive

      @superbreakfasttipstv8966@superbreakfasttipstv896615 күн бұрын
    • uszataz abuki kerbowal ke 1 amet befit

      @AsdAsd-ev8te@AsdAsd-ev8te15 күн бұрын
    • I know 🪴

      @superbreakfasttipstv8966@superbreakfasttipstv896615 күн бұрын
    • Awo❤

      @user-se3sg4fj5d@user-se3sg4fj5d14 күн бұрын
  • መንሱሬ ወይ ጉድ እጅግ እጅግ ገርሞኛል:: በአጋጣሚ ዛሬ ነው ለመጀመሪያ ያየሁህ::የዛሬ 34 አመት አንተ ትንሽ ልጅ ሆነህ የአባትህ ሱቅ ሻይቤት ቁርስ ጠዋት ጠዋት እየመጣሁ ዳቦ እና ሻይ ሳዝ አንተ ትታዘዘኝ ነበር:: አባትህን እና እናትህን የምትታዘዝ ወላጆችህን አክባሪ ልጅ ነበርህ::ይገርማል እኔ በዚያን ግዜ ቡናና ሻይ ቢሮ እሰራ አቶ ነጋሽም ቤት እኖር ነበር:: የአባትህ እና የእናትህ ፈገግታ እይረሳኝም:: አባትህ ጀማል ጠንካራ ነጋዴ ነበሩ ማዘርም እንደዚሁ:: እዚህ መድረስህ እጅግ እጅግ ደንቆኛል:: ታስታውሰኝ ከሆነ ሽመልስ ነኝ:: የዚያን ዘመን ትዝታ አምጥተህብኝ የአቶን ነጋሽ ቀዮዋን መኪና እስታወስከኝ:: ነብዩ በሚባል ሹፌር እርሷ ላይ ተከምረን እንጏዝ ቀበር ዳገት ላይ በተራችን ወርደን እንገፋት ነበር:: መችየም የበቾን መንገድ ቢያንስ ኮብል ድንጋይ አስገብታችሁ እንደማይ ተስፋ አደርጋለሁ:: በነገራችን ላይ በቾ ተወልደው ዛሬ ትልልቅ ቦታ የደረሱ ልጆች "ማይክሮሶፍት" ውስጥ እንኳ የሚሰሩ ልጆች ስላሉ እነርሱን አስተባብራችሁ ከመቱ በቾ መንገድ ካልገባ የሚገባበት ወይንም ውሃና ስልክ መብራት የሚገባበት ወይንም በትምህርትና በጤና ዙሪያ ጭምር የሚሰራበት ሁኔታ ቢኖር መልካም ነው እላለሁ::እንኳን አባትህ እና እናትህ እዚህ ደርሰህ አዩህ እኔም ስላየውህ ደስ ብሎኛል:: ያቺ የልጅነት ፈገግታህ ግን አሁንም ትዝ ትለኛለች:: እኔ አሁን ሲያትል ነው ያለሁት ከቻልክ በፌስ ቡክ ( Shimeles Semegn) ብለህ አግኘኝ:: እጅግ ደስ ብሎኛል:: አባትህን ጀማልን እና እናትህን በህይወት መኖራቸውን ሰማሁ ደስ ብሎኛል:; አንድ ቀን በቾ ሄጄ ሰላም እላቸው ይሆናል:: ካስታወሱኝ ሰላም በልልኝ:: በእርግጥም የጥንካሬ ምሳሌ መሆንህን እኔም እማኝ ምስክር ነኝ!!!

    @shimelesdemelie9354@shimelesdemelie935413 күн бұрын
  • መንሱር ጀማል የሀገሬ ልጅ ነው ማሻአላህ ዛሬ ሳየው ብዙ ነገር አስታወስኝ ደስ የምትል እናት አለችው በጣም ነበር ማቃት ስለ እናቱ ሲያወራ ፈገግታዋ መጣብኝ አላህ ይጠብቅል አላህ ያስብከውን ያሳካል

    @NesriaNeja@NesriaNeja15 күн бұрын
    • 🕋To be honest ሳክስ አለበት ፣ ባንክ ነው የምሰራው፣ ሀብቱ እንኳን የሱ ደረቴ ነው። ጠንካራ ኦሮሞ አንተን አየን ፣ ሌሎቹ ኬኛ ኬኛ ነው፣ መዉረስ ነው፣ በመግደል ነው፣ ማፈናቀል ነው፣ ብዙ ኦሮሞዋች ይሄን አይተው ይለወጣሉ ብዬ አስባለሁ። የሰዉ ገንዘብ ፈጣሪም አይወደዉም።

      @santaw5392@santaw539214 күн бұрын
    • ,,,,

      @abdubadri1745@abdubadri174513 күн бұрын
    • የቆማጦች ኰመንት ዘረ ቡዳ​@@santaw5392

      @zenagech7290@zenagech729013 күн бұрын
    • ምንድነው ኦሮሞ ኦሮሞ እያልክ ምትቀባጥረው? ​@@santaw5392

      @untouchable-pr2hw@untouchable-pr2hw11 күн бұрын
  • እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይላል ያገሬ ሰው እና መንሱር የዘመናችን አነቃቂ በእውነት ልብ ብሎ ለሚያዳምጥ ብዙ ትምህርት ያገኛል, እግዚአብሔር ባለህ ላይ ይጨምርልህ ይጨምርልን 🙏🏽

    @doitright593@doitright59315 күн бұрын
  • መንሱር በጣም የዋህ ነው ኮመንት ላይ እንኳን ሲሰድቡት እሺ ብሎ ነው የሚመልሰው ክፉ አይወጣውም ❤

    @Sofia-zd3es@Sofia-zd3es15 күн бұрын
  • Mensur እኔ ኤርትራዊ ነን ያንተ folewers ተከታይ ነን ግን ሁሌም ጉረኛ ትመስለን ነበር አሁን ግን ያንተ ጽናት ጅግነት ገባን ❤❤❤❤❤

    @eriwood6056@eriwood605615 күн бұрын
    • 🕋To be honest ሳክስ አለበት ፣ ባንክ ነው የምሰራው፣ ሀብቱ እንኳን የሱ ደረቴ ነው። ጠንካራ ኦሮሞ አንተን አየን ፣ ሌሎቹ ኬኛ ኬኛ ነው፣ መዉረስ ነው፣ በመግደል ነው፣ ማፈናቀል ነው፣ ብዙ ኦሮሞዋች ይሄን አይተው ይለወጣሉ ብዬ አስባለሁ። የሰዉ ገንዘብ ፈጣሪም አይወደዉም።

      @santaw5392@santaw539214 күн бұрын
    • Uuuuifff iski atishletleci iht hullum 1 new atbeyi​@@santaw5392

      @rahmatidrees-ds9fy@rahmatidrees-ds9fy14 күн бұрын
  • መንሱሬ ያለፈ ታሪክህን በግልጽ በመናገርህ ላንተ ያለኝን አክብሮት ጨምሮልኛል።

    @hadram2885@hadram288514 күн бұрын
  • እውነቱን ለመናገር ትልቆች ብቻ ናቸው ብዙ እውቀት የለኝም ብዙዎች ይበልጡኛል የሚሉት! እናመስግናለን!

    @ibnuadem5028@ibnuadem502815 күн бұрын
  • ትችላለህ መሱር ጀማል ኢንሻ አሏህ ሚስተር ፕሬዝዳንት መሱር እደምንል አሏህ ያሳካልህ እኛም ህልማችን አሳክተን ታሪካችንን ለማውራት ያብቃን እናመሰግናለን

    @mediSmart8090@mediSmart809015 күн бұрын
    • አሚን ያረብ

      @selimtube404@selimtube40415 күн бұрын
    • 🕋To be honest ሳክስ አለበት ፣ ባንክ ነው የምሰራው፣ ሀብቱ እንኳን የሱ ደረቴ ነው። ጠንካራ ኦሮሞ አንተን አየን ፣ ሌሎቹ ኬኛ ኬኛ ነው፣ መዉረስ ነው፣ በመግደል ነው፣ ማፈናቀል ነው፣ ብዙ ኦሮሞዋች ይሄን አይተው ይለወጣሉ ብዬ አስባለሁ። የሰዉ ገንዘብ ፈጣሪም አይወደዉም።

      @santaw5392@santaw539214 күн бұрын
    • ፕረዝዳት መሆን የሰው ችግር ማየት አበሻን መምራት እራስምታት ነው 😮 እኔ በጭራሽ አልማኝለትም

      @dontjudgeme7968@dontjudgeme796813 күн бұрын
  • መንሱር ውስጡ ንፁሁ ነው ማሻ አላህ ለዚህም ነው ሁሉ ነገር አላህ ያገራልህ ❤❤❤❤

    @user-oq7fs8wl6k@user-oq7fs8wl6k14 күн бұрын
  • አላህ ያሳካልህ ፕሬዝዳንት መንሱር ትሆናለህ የኔወንድም የላኢላሀኢለላህ ወንድሜ ሁሉንም ትሆናለህ❤

    @user-po7pu7yu1l@user-po7pu7yu1l15 күн бұрын
    • 🕋To be honest ሳክስ አለበት ፣ ባንክ ነው የምሰራው፣ ሀብቱ እንኳን የሱ ደረቴ ነው። ጠንካራ ኦሮሞ አንተን አየን ፣ ሌሎቹ ኬኛ ኬኛ ነው፣ መዉረስ ነው፣ በመግደል ነው፣ ማፈናቀል ነው፣ ብዙ ኦሮሞዋች ይሄን አይተው ይለወጣሉ ብዬ አስባለሁ። የሰዉ ገንዘብ ፈጣሪም አይወደዉም።

      @santaw5392@santaw539214 күн бұрын
  • መንሱር እግዜያብሄር ሃሳብህን ሁሉ ያሳካልህ በጣም መልካም ሰው ነህ።❤❤

    @HY-kz6vd@HY-kz6vd14 күн бұрын
  • አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር መንሡሬ አሏህ ከዚህም በላይ ሪዝቅህን ያሥፋልህ በእምነትአሏህ ያጠንክርህ!!!!!!!

    @zuzuloveyotub2005@zuzuloveyotub200515 күн бұрын
  • ማሻአላህ ማንሱሬ አላህ ከድንገተኛ አደገ ሁል ይጠብቅህ❤

    @user-ts9bf7iy9e@user-ts9bf7iy9e15 күн бұрын
  • መንሱሬ it was a wonderful time 🪴🌴 እንወደሀለን 💕እናከብረሀለን ወንድማችን peace ✌️ Love 💕 Unity🇪🇹

    @superbreakfasttipstv8966@superbreakfasttipstv896615 күн бұрын
    • @1303_Tamezbeshtegna

      @marufimam-ud2hq@marufimam-ud2hq15 күн бұрын
    • 😁😁😁😁እጁ እርጥብ መዉ ✍️ አለምን ዞሯታል 👌

      @superbreakfasttipstv8966@superbreakfasttipstv896615 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይጠብቅክ ወንድሜ በጣም ደስ የምል ትምህረት ነው

    @alemtsehayworku7160@alemtsehayworku716015 күн бұрын
  • ዴቭ ድርምስ የሚቀሩቡ ጀግኖች ለኛ ትላልቅ መምህሮቻችን ናቸው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ያኑርልን

    @MuluAbreha@MuluAbreha15 күн бұрын
  • ትላንትናው የማይረሳ አስተዋይ ባለ ብዙ እራዕ ባለቤት መሱር ጀማል ያለፍክባቸው መንገዶች ብዙ አስተማሪ ጠካራ የአላማ ሰው በጣም አደንቅአለሁ !

    @ashenafihailu73@ashenafihailu7314 күн бұрын
  • እንደ ፈጣሪ ፍቃድ ያሰብከውን እንዳሳካልህ እመኛለሁ❤

    @user-zc1id2hb4c@user-zc1id2hb4c15 күн бұрын
  • ስጠብቅህ ነበር! ህልምህ እንደሚሳካ አምናለሁ። ኢንሻአሏህ!

    @hananEbrahim-mi7gq@hananEbrahim-mi7gq15 күн бұрын
  • TV ብታደርጉት ሁሉም የEthiopia ህዝብ ይመለከተዋል እና ብታስቡበት ጥሩ ነው። All of your guests are heroes!!

    @desalegnsendek830@desalegnsendek83014 күн бұрын
    • le 1 program lezawum besamnt 1 seat tv alalem😁😁😁

      @oneethiopia8349@oneethiopia83494 күн бұрын
  • ይገርማል!!! መንሱር ባጋጣሚ የተቀየረ ለሚመስለን ትልቅ ትምህርት ሰጠሀን።አላህ እኛንም ይቀይረን አንተንም የበለጠ ከፍ ያርግህ።

    @mohammedabdella6383@mohammedabdella638311 күн бұрын
  • የኔ ወንድም መንሱሬ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ጎበዝ ሰነፍ ሰው ቁጭ ብሎ ሰው ይተቻል ጆሮ አትስጣቸው አትያቸው አንተ ወደፊት ተራመድ ዳዊትየም ብዙ ጠንካራ ሰዎችን አቅርበህ ስለምታሳየን ብርታትን ማንም ሰው በትንሽ ተነስቶ ትልቅ ቦታ መድረስ እደሚቻል አስተምረኸናል ወደፊትም ይቀጥላል❤❤❤❤❤❤

    @user-po7pu7yu1l@user-po7pu7yu1l15 күн бұрын
  • ሰላም ሰላም ዳዊት ድሪምስ እና መሱሪ አላህ ከምታውቁት በላይ ይጨምርላቹህ

    @beltealemeMesitf@beltealemeMesitf15 күн бұрын
  • የኔ ጀግና አንድ ቃን የአንቴን ቦታ እታካለው አለህ ከለ ❤

    @nanieethioboye217@nanieethioboye21715 күн бұрын
    • INSHA ALLHA ❤

      @nafisahussen6475@nafisahussen647514 күн бұрын
  • በጣም የልቤን ነው የተናገረው ለማንም ቢሆን መርዳት በገንዘብ ሳይሆን እንዳረከው ምጣድ እና ጤፉን ገዝተህ ሰጥተህ ሰርተው ደክመው ሲያገኙ አንተንም እያመሰገኑ በላባቸው ሰርትው የሚኖሩት ኑሮ እጅግ ጥሩ እና ከእግዚአብሔር በረከት እረድኤት አግኝተው እነሱም ሰርተው ከሚያገኙት አስራት የሚባል አለና ይህንን ቢያደርጉ የበለጠ ስራቸው እንደሚያምር ጥርጥር የለኝም ውንድም መንሱር ከልብ አድናቂህ ነኝ ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ።

    @ElsaGete-zb7sp@ElsaGete-zb7sp11 күн бұрын
  • መንሱርን ሁሉም ሰው ቢጠላው እኔ ብቻዬን እወደው ነበር በርታ ከስደት መልስ ብትመክረኝ

    @neimanure@neimanure15 күн бұрын
    • አረ ከቅናተኞች ( ከምቀኞች ) በስተቀር ማንም አይጠላዉም ✍️👌100%

      @superbreakfasttipstv8966@superbreakfasttipstv896615 күн бұрын
  • ኧረ መንሡራችን ህልምህን አላህ ያሣካልህ እኔም የሙስሊም መሪ ሢኖረን ማየት ህልሜነው❤

    @fatuma85@fatuma8515 күн бұрын
    • ከዚያስ?

      @rasayifat5726@rasayifat572615 күн бұрын
    • @@rasayifat5726 አብረን ወደ ጀነት

      @fatuma85@fatuma8515 күн бұрын
    • @habeshaforum ኢንሻ አላህ አምሮን አንቀርም

      @fatuma85@fatuma8515 күн бұрын
    • ኢንሸአላህ

      @user-po7pu7yu1l@user-po7pu7yu1l15 күн бұрын
    • Ensha allah yehonal

      @HasnaSeid-jn5ss@HasnaSeid-jn5ss15 күн бұрын
  • ዋናው ትምህርት ቢሆን ኖሮ መች አገራችንን በቀኝ በግራ ያጨናንቋታል። ዋናው ጥንካሬ ትእግስት ኢማን በራስ መተማመን ነው።በርታ ሚንስትር አላህ ምኞትህን ያሳካልህ

    @zahraliban5714@zahraliban571420 сағат бұрын
  • Thank you, president mansour Jemal!!!

    @successbreakthrough6856@successbreakthrough685615 күн бұрын
  • መንሱርን በጣም ነው የምወደው በእምነትም ቢሆን በአጠቃላይ በቃ ጥላቻ የለበትም ምሁር መሆኑን የተረዳሁበት ነው ዘሩ ይባረክ

    @Selam23549@Selam2354911 күн бұрын
  • በቀጣይ ዶክተር ናስር ዲኖ የኢልኮ ኮምፒተርና::የዘምዘም ቦንክ CEO ብታቀርበው ብዙ ነገር እንማርበታለን ::እና ቀጣይ እንግዳህ አርገህ እንደም ታቀርበው አልጠራጠርምThank you ❤

    @romanayenew3235@romanayenew323514 күн бұрын
  • የኔ ምኞት ደግሞ እንዳንተ የተሳካለት ሀብታም ባል አግብቼ መኖር ነዉ ኢንሻ አላህ 🙏 ያድርግልሽ በሉኝ ሸቃላነት ሰልችቶኛል 😥

    @user-he6nt9pi3d@user-he6nt9pi3d15 күн бұрын
    • የኔማር አላህ ያሳካልሽ ❤

      @user-xf5vh9yd1b@user-xf5vh9yd1b15 күн бұрын
    • ያሳካልሽ

      @user-ry5xq2uf7q@user-ry5xq2uf7q15 күн бұрын
    • 😂እኔም

      @user-jg6km3by9x@user-jg6km3by9x15 күн бұрын
    • erasish atasakim..😢

      @KiyaBiruk-wd8xq@KiyaBiruk-wd8xq15 күн бұрын
    • የጭንቅላት ሀብታም አይሻልሽም

      @user-ue8vc3ic2k@user-ue8vc3ic2k15 күн бұрын
  • መንሱር በጣም ድንቅ ቆይታ ነበር አመሰግናለሁ dawitDream ላንተም ትልቅ አክብሮት እና ምስጋና ይገባሃል

    @user-ip7yz9mt8r@user-ip7yz9mt8r11 күн бұрын
  • መንሱሬ የሚገርም የህይወት ልምድህን ነው ያካፈልከን ከላህ ከዚህም በላይ ይጨምርልህ ቴንኪው....!!!

    @AbdiMurshid@AbdiMurshid10 күн бұрын
  • MashaAllah aleyke bro. Wish you all the best.

    @semirashimeles5379@semirashimeles537915 күн бұрын
  • I like his positive Energy and Believe in change. unique he explains all challenge he phases step by step, thats very good for young generation.

    @rametotibeisso69@rametotibeisso698 күн бұрын
  • Please የመንሱሬን view ሰማይ እናስነካ ✍️ የመንሱር ጀማል ወዳጆች ገባ ገባ በሉ🌴

    @superbreakfasttipstv8966@superbreakfasttipstv896615 күн бұрын
    • በትክክል❤

      @hananEbrahim-mi7gq@hananEbrahim-mi7gq15 күн бұрын
    • 🕋አላህ ኦሮሞን ለመቀየር ሲያስብ መንሱርን ላከ ፣ ወደስራ ግቡ ፣ መ-ግ-ደል ማፈናቀል ሀጥያት ነዉ።

      @santaw5392@santaw539214 күн бұрын
    • ጠባብ ዘረኛ!!! እስኪ አማራ ኦሮሞ ትግሬ...ብለህ አፍህን አትክፈት።ዝም ብለህ ሱቅ ክፈት። ሰው መሆን ለኛ ለሀብሾች በቂያችን ነው!!!!​@@santaw5392

      @PAN-ETHIOPIANISM@PAN-ETHIOPIANISM11 күн бұрын
  • መልሱሬ አላህ ከሰው አይን ይጠብቅህ አላህ ሽ ያድርግህ የኔ አዛኝ እሩሩ የዋህ 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

    @jamelayesuf6479@jamelayesuf647915 күн бұрын
  • መንሱሬ በጠም እናመሰግናለን ❤

    @Richo308@Richo30815 күн бұрын
  • Helping the society you came from is wisely and you are showing your gratitude too❤❤❤ I am glad that I listened to you today. Because i had wrong idea about you. May the God bless you more dear brother. ❤

    @bezanathi2614@bezanathi261414 күн бұрын
  • ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ ቪዲዮ ሳዳምጥ ዋው መንሱሬ እኔም ሀብታም መሆን እፈልጋለሁ ነገር ግን ገንዘብ መያዝ አቅቶኛል😊

    @promotermerryyoutube70@promotermerryyoutube7013 күн бұрын
    • ኧረ እኔም አቃተኝ ብር መያዝ

      @user-cc6bi7ky1b@user-cc6bi7ky1b11 күн бұрын
    • ግን ገንዘቡን ትገኘዋለህ ።?ከተገኘ መያዙ በጣም ቀላል ነው ዋናው ገንዘብ ማግኘት መቻል ነው ።

      @AlemTeka-ej3yq@AlemTeka-ej3yq7 күн бұрын
    • ​@@AlemTeka-ej3yqማግኘቱም ብቻ ሣይሆን መያዙም. ጠካራ ሰው ይላል ገንዘቡማ እድሜ ላማዳም በወረ ትሠጠናለች አልሀምዱልላ ነኢመተል ኢሥላም

      @ttww9470@ttww94703 күн бұрын
    • ኣይይ እኔ የምፈልገው ከግርድና የወጣ ስራ ነበር😢​@@ttww9470

      @hayatteshome573@hayatteshome573Күн бұрын
  • What a great man🙏 much love big bro 😎 💪

    @marufimam-ud2hq@marufimam-ud2hq15 күн бұрын
  • Yes you can bro keep it up 💪it's the power believing 🥰

    @user-ul6kq8md2u@user-ul6kq8md2u15 күн бұрын
  • Mashallah I didn't expect such a show!! Well articulated 👏👏❤❤

    @hananahmed1434@hananahmed143414 күн бұрын
  • በእርግጠኛነት በቅርቡ እዝህ መድረክ ላይ እንገናኛለን ።

    @EmaMare-md8me@EmaMare-md8me15 күн бұрын
  • በጣም የሚወድህ ወንድሜ መንሱር ለሰጠሄን ምክር ከልብ እናመሰግናለን።

    @tigabumarkosofficial2852@tigabumarkosofficial285211 күн бұрын
  • You are right, mensure! Risk nothing, gain nothing! Thank you, for your motivational speech!

    @josephabraham7788@josephabraham778812 күн бұрын
  • ውንድሜ መንሱር አላህ ይጥብቅህ ማሻአላህ ብዲነህም ክፍ ብል ውንድሜ ዲኒያ ጥፉናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @AGFy-kz3lg@AGFy-kz3lg14 күн бұрын
  • Wow..amazing lejemira gize new..gize setiche yesemahu...your smart dreamed and Lucky person ....

    @SGetu@SGetu15 күн бұрын
  • Keep it 💯 bro you are hero

    @amanuelhaile9921@amanuelhaile992115 күн бұрын
  • በድሬምስ እንግዳ እንደምሆን እርግጠኛ ነኝ❤

    @hymi1709@hymi170915 күн бұрын
  • Dear mensur jemale your so amazeing person am so excited, so humble and grateful personally, stay blessed dear mensur ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤keep it up good luck ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    @tsiontilahun1685@tsiontilahun168512 күн бұрын
  • Thank you mensur you inspired me

    @wubttube3795@wubttube379515 күн бұрын
  • መሽአላ መንሱር የኛ ጀግና

    @user-gm3dw6zj8k@user-gm3dw6zj8k15 күн бұрын
  • ማሽልአላህ ወንድም መንሱር አሏህ ይጨምርልህ ብዙ ፈተናዎቹ አልፈህ ነው ለካ ስፕሀናአሏህ

    @muridashemsu1556@muridashemsu155639 минут бұрын
  • An Intelligent guys , l appreciated u go aheade 😮

    @zemeneashenafi7307@zemeneashenafi730715 күн бұрын
  • Mansure proud of you 👍well done bro !!

    @lulitshumisiyoum3172@lulitshumisiyoum317215 күн бұрын
  • Masha alah mensure you inspired me❤❤❤

    @user-rx6uh5tn6d@user-rx6uh5tn6d15 күн бұрын
  • የሚገርም ታሪክ ነው ብዙወችን ይቀይራል አላህ ያሳካልህ

    @user-rv2ec5ti4j@user-rv2ec5ti4j13 күн бұрын
  • Amazing and creative person 🎉

    @adunederesa@adunederesa15 күн бұрын
  • መንሡር በጣም ጨዋ ልጅ ነዉ ፈጣር ከዝህም በላይ ይጩምርል ፈጣር ❤❤❤❤❤❤❤❤

    @MargaMarta-fm6pz@MargaMarta-fm6pz14 күн бұрын
  • Dawitn betam betam mamesghen alebn, Mensurn sew bemitelabet time akbro sle teraw. Thank you Dawit Dreams

    @nebeyu1988@nebeyu198812 күн бұрын
  • Masha allah you are Hero of this era We love you so much Mansure

    @bar_sunofficial3156@bar_sunofficial315615 күн бұрын
  • Ustaz yasin nuru mekreb albet yemtlu like argu....😊😊😊🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @bekriamin@bekriamin13 күн бұрын
  • መንሱር ሲያወራ ሲያስተምር በመመሰጥ ነው የምሰማው ሙሉ ኢነርጂ አለው ደስ ይላል በርታልን እወድሀለው ❤❤❤

    @jemilsharif9750@jemilsharif975013 күн бұрын
  • God bless you, Mansoor🙏🙏💕💕

    @berekaberekettube2183@berekaberekettube218314 күн бұрын
  • Thanks wow amazing❤❤

    @alemdagim699@alemdagim69915 күн бұрын
  • መንንሱርያ ሲወድህ አግዚአብሔር የባርክህ ♥️🙏🙏🙏

    @User-lu8gn@User-lu8gn14 күн бұрын
  • You are right to achieve your goals keep going Don't for get success in your future

    @AmaanaaTv@AmaanaaTv12 күн бұрын
  • Yeally you are wonderful , courageous !!!

    @mitikuabdoahmed4940@mitikuabdoahmed494015 күн бұрын
  • Mensur Jamal amazing experience

    @SemirAddis@SemirAddis15 күн бұрын
  • "ቢሰሚላሂ" The first time❤

    @FuadAbdurahim@FuadAbdurahim12 күн бұрын
  • አላህ ይጨምርልህ መሱር ጀማል የአኺራ ወድሜ

    @toybamuhammed905@toybamuhammed90514 күн бұрын
  • Obboo Maansuur, ati nama guddaadha. Nama uumamaan cimaa taheedha. Beekumsaanis eenyu iyyuu ni caalta! Dhugaadha, ani har'an si dhageeffadhe. Ati nama guddaadha! Jabaadhu. Qaamaan si arguun fedha.

    @riisaaentrepreneurmind-set9312@riisaaentrepreneurmind-set931215 күн бұрын
    • 🕋አላህ ኦሮሞን ለመቀየር ሲያስብ መንሱርን ላከ ፣ ወደስራ ግቡ ፣ መ-ግ-ደል ማፈናቀል ሀጥያት ነዉ።

      @santaw5392@santaw539214 күн бұрын
  • Mensure yene yewah geta chemro yesteh hulun tekuwakumeh ezeh dersehal

    @lilibekele4345@lilibekele434515 күн бұрын
  • Mensur great man keep sunshine ❤

    @liliabera4202@liliabera420214 күн бұрын
  • MESUREE TMCHENALY TEBARKII❤❤❤

    @MulukenMarsha@MulukenMarsha15 күн бұрын
  • ታሪክህን አጫወትከን በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ነው አላህ ይጨምርልህ አሁንም ስልጠናው መቼ ነው የሚጀምረው አዳማ ላይ ቦታውስ የት ነው አዳማ ነኝ

    @KoshimTemam@KoshimTemamКүн бұрын
  • እንሽእላህ በል መንሱር ስትናገር እባክህ

    @zahraliban5714@zahraliban571420 сағат бұрын
  • Mashaa allah mansur kenyaa jabadhu dabalee siif haa kennu oboleessa koo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @aminajaro4283@aminajaro428313 күн бұрын
  • My Hero keep shining and I love perfumes by z way❤

    @BetemihretDemissie-@BetemihretDemissie-15 күн бұрын
  • ሌላው ቢቀር ማህበራዊ መገልገያዎችን በሚሰርቁ ሰዎች ላይ እንዴት ሞት አትፈርድም? የመብራት ታዎር ይሚያፈርሱትን፣ የቴሌ ኬብል፣ የፍሳሽና የቴሌ መስመር ክዳኖችን፣ የባቡር መስመሮችንና ብሎኖችን ወዘተ: የሚሰርቁትን እንዴት ሞት አትፈርድባቸውም?

    @oumermohammed268@oumermohammed26811 күн бұрын
  • ፋጣር እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት እግዛብሄር ይርዳህ ።

    @WXY7007@WXY70073 күн бұрын
  • Well come ማንሱር

    @sintiaabdeta8374@sintiaabdeta837415 күн бұрын
  • Beketay ene mekireb efeligalew❤!!

    @yegnamedia1@yegnamedia113 күн бұрын
  • መንሱር ንፁህ ልብ ያለዉ የእዉነት ሠዉ ነዉ

    @user-wb6sh7ry2x@user-wb6sh7ry2x8 күн бұрын
  • The best positive thinker

    @Murtoo2024@Murtoo202415 күн бұрын
  • ❤❤❤YES 👉 MY POINT

    @Habitamuviolin@Habitamuviolin15 күн бұрын
  • ❤❤❤Mansur habibi Allah tena rejim edme yesteh.

    @mohammeddini5491@mohammeddini549114 күн бұрын
  • Wow, God bless you Mesur🙏🙏🙏

    @heavenzemelak62@heavenzemelak6211 күн бұрын
  • My brother I love your politeness and true story is best motivational especially for kefelhager legochi

    @bezuneshnigussie975@bezuneshnigussie975Күн бұрын
  • I thank you my President i am from tigray

    @yemanekiros9261@yemanekiros926114 күн бұрын
  • Wow amazing masheallah ❤

    @alhamdulilah8206@alhamdulilah820612 күн бұрын
  • ዋው ትልቅ የሂወት ወጣ ውረድ ኣልፈህ እዚ መድረስህ ደስ ብሎኛል መሱር ወንድሜ❤

    @talent659@talent6592 күн бұрын
  • Mashaallah, every successful person.

    @HusseinAliJibril@HusseinAliJibril14 күн бұрын
  • 🎉😘 Baxami miriti timerito new ye wude iwodallo I love ❤️ u ♥️ bro hey thanks

    @Misgana-bs6xo@Misgana-bs6xo14 күн бұрын
  • Mr mensur you are tichear for me❤️❤️❤️❤️

    @user-wh7cj9wo5e@user-wh7cj9wo5e14 күн бұрын
  • Egziyabhir yelibehini meshiat yemulalihi❤

    @yetatwork6137@yetatwork613715 күн бұрын
  • ፕሬዜዳት መሱር አብዝቶ እግዚሐቤር አብዝቶ በብዙ ይባርክ የተትረፈረፈ እዉቀት የለኝም ፈጣሪ ይባርክ

    @user-iw6ht7ou3h@user-iw6ht7ou3h12 күн бұрын
KZhead