ጫማ ሚወለቅበት ቤት ስጠላ ፓስተር ቸሬ

2023 ж. 27 Мам.
1 238 910 Рет қаралды

Watch our most recent videos
/ @dawitdreams
Welcome to the official KZhead channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our KZhead channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our KZhead channel to get up to date videos!
SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/DawitDreamsTelegram
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- facebook.com/DawitDreams/...
#DawitDreamslifesuccusscoach #Addis_Ababa #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #truequotes #wisequotes #bestquotes #thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #paradagmshift#FegegitaReact#EbsTv#ethiopian news#Donkey youtube#Dinklejoch#Denqlejoch#reflection#rophnan#9negnaw shi#Amharic movie,new ethiopian film,new Ethiopian movie,latest ethiopian news,amharic news#amharic#TDF#GERD#Eritrea Daily news 2022#ethiopian song#ethiopian music#new ethiopian song,Ethiopia#Ethiopia Tv#Arts Tv#Ethiopian News#Ethiopian Talk Show#Ethiopian Shows#Ethiopian TV#abel birhanu#ashruka channel#seifu on ebs#couple show#Norshow#አደይ#adey#Erengaye#እረኛዬ

Пікірлер
  • በዚህ ምድር ብዙ ጣፋጭ ነገር ይኖራል ግን እንደ ጤና ጣፋጭ የለም! ወገኖቸ ጤና ይስጣችሁ😍🙏

    @kellamedia390@kellamedia39011 ай бұрын
    • Tebarekiyee

      @bettyk215@bettyk21511 ай бұрын
    • አሜንንን❤

      @wollokombolcha183@wollokombolcha1839 ай бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @YoDaha@YoDaha5 ай бұрын
    • ኣሜንንንን❤

      @samsomtesfa@samsomtesfa3 ай бұрын
  • እንደ እናንተ አይነት ሰዎች ይብዙልን

    @ZeynebaAhmedMohammed-xq4zx@ZeynebaAhmedMohammed-xq4zx Жыл бұрын
    • 😊

      @yemisrachmichael8532@yemisrachmichael8532 Жыл бұрын
    • 😊😊

      @yemisrachmichael8532@yemisrachmichael8532 Жыл бұрын
    • አሜን 🙏

      @mhsenailmhsenail2098@mhsenailmhsenail209811 ай бұрын
    • @@yemisrachmichael8532 2

      @meskelatmelegaw6107@meskelatmelegaw61077 ай бұрын
    • Amen

      @user-ot6lt7je4g@user-ot6lt7je4g3 сағат бұрын
  • ወላሂ እየካፋኝ ችዬ እየኖርኩኝ ነበር አሁን አላህን በቡዙ አድርጌ አማሰግናዋለው ለ14 አማት እኒፎርም ብቸ እየለበስኩ በሰው ቤት ስፋገ ቆይቻለው ግን ደስ የሚለው እኔ በለብስ በልዝናናም ቤተሰቦቼ ዘና ብለው እየኖሩልኝ ነው አልሃምዱሊላህ

    @user-eh6cc6vj1j@user-eh6cc6vj1j11 ай бұрын
    • ኢንሻአላህ ያላሰብሽው ያልገመትሽው ሂወትሽን በሚገርም መልክ ሂወትሽን አላህ ይቀይርልሽ ያኡምሪ❤🎉

      @samsamsun367@samsamsun367Күн бұрын
    • @@samsamsun367 ሀያቲ ጀዛኪላህ ኸይር አላህ ለሁለችንም መልካም ነገር ሁሉ ይወፍቀን ያረብ

      @user-eh6cc6vj1j@user-eh6cc6vj1jКүн бұрын
  • ላይክ በማድረግ ፍቅራችንን እንግለጽ ለፓስተር ቸሬም በነጻ ያገኘነውን ማመስገን ነው

    @yemisrachababula6599@yemisrachababula6599 Жыл бұрын
    • 👌👌👌

      @mhsenailmhsenail2098@mhsenailmhsenail209811 ай бұрын
    • 😁😁😁

      @77861022@7786102211 ай бұрын
    • @tgg6619@tgg661911 ай бұрын
    • አንገት የለሽም።

      @birhanemulugeta587@birhanemulugeta58711 ай бұрын
  • ፓስተር ቸሬ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግንየምታስተላልፈው መልእክት እጅግ ድንቅ ነው እከታተልሃለሁ ከአፍ ሁሌ የማትለየው መድሃኒያለም ልጆችህን ባለቤትህን ይጠብቅልህ እናመሰግናለን🙏

    @Alem844@Alem844 Жыл бұрын
    • 😮98😅😅io😅is i88k⁹😅

      @raahelsamii4049@raahelsamii4049 Жыл бұрын
    • ልክ ነሽ ጥሩ አዕምሮ የለቸው ከዕምነቱ አይዴለም

      @ebrahimseid7469@ebrahimseid746911 ай бұрын
    • Ande amelaken teketeye

      @ethiolove3157@ethiolove315711 ай бұрын
    • Stop የነ አባ ገብረ ኪዳን ስብከት የት ሄዶብሽ ነው

      @kalkidanyemane930@kalkidanyemane93011 ай бұрын
    • @@kalkidanyemane930@ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🏼

      @bethelehem4989@bethelehem498911 ай бұрын
  • ሁላችንንም እናከብረዋለን እውነተኛ ስለሆነ ፓስተር ቸሬ እድሜና ጤናን ይስጥልን❤

    @gezashignmekonnen7738@gezashignmekonnen7738 Жыл бұрын
    • Except Jesus Christ,there is no truth person

      @user-ze1ds8np1c@user-ze1ds8np1c5 ай бұрын
  • ዳዊት ድሪም እባክህ ቸሬን በሌላም ርዕስ አስደግመው ትውልዱ አገሩን የሚወድእና ከእኔ ይልቅ ለወድሜእና ለእህቴ ብሎ እዲያስብ ማስተማር ይችላል ቸሬ🎉❤ ዋሆ

    @denekealembo840@denekealembo84011 ай бұрын
    • 😊

      @RahmiSulemn@RahmiSulemn9 күн бұрын
  • I a Muslim but i love u paster chere my god bless u and your family ሺ አመት ኑርልን አንተ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ከፈጣሪ የተሰጠህ ስጦታችን ነህ ዋው ዳዊታችንም ሺ አመት ኑርልን ኢትዮጵያ ሰላምዋ ይብዛልን እናመሰግናለን ውዴቼ ❤❤❤❤

    @sadaahmedahmedin6373@sadaahmedahmedin637311 ай бұрын
    • Probably will see open at this morning

      @TariquaMekonnen@TariquaMekonnen9 ай бұрын
    • Hiji baakish muslim nesh paster charen tiwejalesh

      @rahmatidrees-ds9fy@rahmatidrees-ds9fy7 ай бұрын
  • ፓስተር ቸሬ አንተ የኔ ጀግና ነህ ለአንተ በጣም የከበረ ክብር አለኝ።ብዙ እድሜ እና ክብር እመኝልሃልሁኝ!!!!

    @hawariyawtube8159@hawariyawtube8159 Жыл бұрын
    • አስመስሎ ማሳመን ጨዋታው ሌላ አይ ኢትዮጲያ

      @ermiyesketema299@ermiyesketema2993 ай бұрын
    • ​@@ermiyesketema299 ከአላህ በታች በቸሬ ምክር ሂወቴ የሚያምር ሆናል ምክሩ ❤ይገባል

      @samsamsun367@samsamsun367Күн бұрын
  • ወግ አጥባቅ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፖስተር ቸርነት እጅግ ስበዛ እወዳለሁ አከብረዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🙏

    @mesfinbugie8625@mesfinbugie8625 Жыл бұрын
    • ለምን አታዝለውም ታዲያ

      @MisganawKefyalewMisge@MisganawKefyalewMisge11 ай бұрын
    • @@MisganawKefyalewMisge ለመንፈሳዊ አስተያየት እንጅ ለሸጥያናዊ ኮሜንት መልስ አንሰጥም

      @mesfinbugie8625@mesfinbugie862511 ай бұрын
    • @@MisganawKefyalewMisge ባለጌ ነህ

      @Tanoba658@Tanoba65811 ай бұрын
  • ቸሬ ሁሌም አንተን ማድመት ደስ ይለኛል። ከአንደበትህ የሚወጡ ቃላቶች ትውልዱን ያንፃል ተባረክ

    @fariskinfu4790@fariskinfu4790Ай бұрын
  • ክበርልኝ ቸርዬ የአራዳ ልጅ ማርያምን❤

    @eneyehaile6252@eneyehaile625211 ай бұрын
  • እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን የፓስተር ቸርነት ት/ት ይመቸኛል አከብረዋለሁ ለሀገራችን አንድነት አስፈላጊ ና ወሳኝ ሰው ቼሬ ❤🙏

    @user-bs2gp5lv7k@user-bs2gp5lv7k Жыл бұрын
    • እኔም በጣም ይመቼኛል እኔ ሙስሊም ነኝ ዬታኛዉም ሀይማኖት ምክር ይመችኛል

      @user-rc8fl9bq9w@user-rc8fl9bq9w11 ай бұрын
    • የመናፍቅ ምክር አይጠቅምሽም እስኪ እርሱን ብቻ እይው ጫማ የማይወለቅበት ቤት ማለት ትርጉሙ ገብቶሻል ቤተክርስቲያንን ጫም አታውልቂ ይልሻል ፡፡ ብርሀን ከጨለማ ህብረት የለውም አይ ካልሽ መብትሽ ነው በእመቤቴ ማርያም የተጠላ ሁሉ ለኔም የተጠላ ነው፡፡

      @babyshark6505@babyshark650511 ай бұрын
    • 😂😂😂

      @bethelehem4989@bethelehem498911 ай бұрын
    • ​@@babyshark6505 እግዚዎ መሀረነ ክርስቶስ ምን አይነት አእምሮ ነው ያለህ?

      @joeldejene7621@joeldejene76219 ай бұрын
    • ​@@babyshark6505isuu gin indezih lemalet feligo alneberem sile chigru gize awurto new

      @rahmatidrees-ds9fy@rahmatidrees-ds9fy7 ай бұрын
  • this guy is the best! My religion is different from him but I love listening to his speech and lesson! Ethiopia needs such kind of humans to save the young generation!

    @davidodav@davidodav Жыл бұрын
    • Innem

      @seidsulman3775@seidsulman3775 Жыл бұрын
    • Same here

      @marigoldan1@marigoldan111 ай бұрын
    • Indeed 🙏🏽

      @marthabekele2138@marthabekele213811 ай бұрын
    • Yeah ppl lyk him can change young generations...I am Eritrean but I love him so much

      @DuDu-fb7wq@DuDu-fb7wq11 ай бұрын
    • Motivational speech is like fast food, it tastes so good until it gets you😀

      @matusala8322@matusala832211 ай бұрын
  • ቸሪየ የሳቄ ምንጭ እንወድሀለን እድሜውን ኣብዝቶ ይስጥህ❤❤❤

    @Efrata210@Efrata21011 ай бұрын
  • እውነት እውነት እላችሃለሁ ድሮ ሳላገባ በሰማሁት እጠቀምበት ነበር ብዙ ይጠቅማል ነገ ላለማልቀስ ስሙት ግዴላቹሁም እያለቀሳችሁ ከመኖር ምክሩን ተጠቀሙበት እግዚአብሔር ሳይፈቅድ የተደረገ ጋብቻ በሩጫ የተደረገ ጋብቻ ጣጣው ብዙ ነው ፈተናው ከባድ ነው ህይወት በለቅሶ የታጀበ አስቸጋሪ ውጣውረድ አለው ዋጋ ላለመክፈል ምክር ስሙ : ምክር ያልሰማነው ብዙ ዋጋ እየከፈልን እየኖርን ነው እግዚአብሔር ይርዳን

    @titimulatu5426@titimulatu542611 ай бұрын
  • ቸርዬ ብሰማው የማይሰለቸኝ እኔን ብቻ ነው በእሳት ተፈትኖ ወርቅ የሆነ ሰው ነው ክበርልኝ ❤❤🎉🎉

    @user-oe1co9hc5s@user-oe1co9hc5s Жыл бұрын
    • ❤💝❤

      @blackhabeshawit5954@blackhabeshawit595411 ай бұрын
  • ኦኦኦኦኦኦኦ ለመጀመርያ ግዜ ፓስተር ቸሬን ኣፌን ከፍቼ ሰማውት በጣም ታላቅ ሰው ነው Goodluck pastor chere God bless you !!!ለሁሉም ሃይማኖት ላለው ሰው ትምህርት ሰጥተሃል ደስ ብሎናል

    @hashtag4675@hashtag4675 Жыл бұрын
    • እኔን አትቀላቅለኝ።

      @birhanemulugeta587@birhanemulugeta58711 ай бұрын
    • @@birhanemulugeta587 ኣንተማ የለህ ሞተሃል

      @hashtag4675@hashtag467511 ай бұрын
    • እኔን ግን አስተምሮኛል

      @user-in4jq7kf1c@user-in4jq7kf1c8 ай бұрын
    • እኔንም አትቀላቅለኝ

      @nathnaelll@nathnaelll4 ай бұрын
    • @@birhanemulugeta587 ኣላህ ይቀላቅልብህ

      @hashtag4675@hashtag46754 ай бұрын
  • አምላኬ ሆይ ምርጥ ሰዉ ቸሬ እያዝናናህ የምታስተምር የዘመኑ ጀግና እድሜህን ያርዝመዉ😍

    @tigistyilmaamdemicael5229@tigistyilmaamdemicael522911 ай бұрын
  • ዳዊት ድንቅ ሰው ነህ ሃይማኖት ብሄር ፆታ ሳትል ለ ህዝብ የምትሰራው ስራ ድንቅ ነው ፓስተርዬ እግዚአብሔር ባርኮሃል ትውልድህ ይባረክ ❤❤

    @jesusloveyou5996@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
  • ትልቅ ትምህርት ነዉ የምትላለረፈዉ ሁሌ እኔ ኦቶዶክስ ብሆንም ግን ከአይማኖት ጋር ሳታገናኝ ሁሉኑንም በእኩሌ ታስተማራለህ ኑርልን እግዝአብሕር ልቦናህን አይቀይርብህ እንደተ አይነት መልካም ሰዎችን አገራችን ያስፈልጋታል

    @ssd7247@ssd7247 Жыл бұрын
  • He is so real… some of us laughing but he is telling the truth…. This is a big life lesson… thank you pastor God bless your ministry ❤❤❤

    @alemt1332@alemt1332 Жыл бұрын
    • Fantastic Awesome message 😂

      @user-sj8cc6ob1j@user-sj8cc6ob1j11 ай бұрын
    • ኢትዮጵያ

      @user-tm1kz3ok6s@user-tm1kz3ok6s11 ай бұрын
  • ፓስተር ቸሬ በጣም አከብረሀለው የዘመኔ ድንቅ ስው አላህ እድሜ ከጤና ጋ ያኑረህ🙏🙏🙏

    @muheasefa2936@muheasefa293611 ай бұрын
  • Wooooooow👏👏😀ብርክ በልልን! ለወጣቶቹ ብቻ ሳይሆን ጠና ላልነውም ትልቅ መልእክት🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    @telemenegn1006@telemenegn100611 ай бұрын
  • በስመአብ ዛሬ ሳምሶን መንገድ ላይ የነበርኩትን እኔን መልሰሀል ፓስተርዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ዴብዬ አንተም ተባረክ ሁላችሁም ተባረኩልኝ

    @lidmek2127@lidmek2127 Жыл бұрын
  • ደስ ከምል ጨዎታ ጋ ጥሩ ትምህርት ነው 😘😘

    @subscribers489@subscribers489 Жыл бұрын
  • ዘመንህ ያዘነን እያሣቀቀ ይለፋ ተባረክ በብዙ

    @Eman-hj2jg@Eman-hj2jg11 ай бұрын
  • መሸአላ እንደዚህ አይነት ትምህርት አገርን ህዝብን ይቀይራል በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ፈጣሪ ከመጥፎ አላማ ይጠብቀን

    @hawasayid3229@hawasayid322911 ай бұрын
  • ፖስተር ቸሬ እንዴት እደምወደው ሁሉም ሃይማኖት ክብር ያለው ሰው ነው ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏😍😍

    @maeritube21@maeritube21 Жыл бұрын
    • am muslim but i like too much paster chare

      @hiyabbinyam9834@hiyabbinyam983411 ай бұрын
  • ቸርዬ ስወድክ እዳንተ አይነቱን ጌታ ያብዛልን

    @bettyymareyamlij4932@bettyymareyamlij4932 Жыл бұрын
  • Thank you paster ❤❤❤. " GOD " Bless You.

    @alemneshtemesgentemesgen8576@alemneshtemesgentemesgen85762 күн бұрын
  • ሠው የሆነ መምህር,, እድሜ ይሥጥልን

    @s0lomon150@s0lomon150 Жыл бұрын
  • ፓስተር ቸሬ መድሀኒአለም ዘመንህን ይባርክልህ ። እንዳንተ አይነቶችን ፈጣሪ ያብዛልን 🙏

    @tsehayshiferaw3395@tsehayshiferaw3395 Жыл бұрын
  • እንደናተ አይነት መካሪ አስተማሪ አያሳጠን እግዚአብሔር

    @hilinayoutube590@hilinayoutube590 Жыл бұрын
  • ፓስተር ቸሬ እውነተኛ ምርጥ ሰው ነህ። አነቃቂ ነን እያሉ ከሚደሰኩሩ ሰወች አንተ ልዩ ነህ

    @doabaing550@doabaing5506 ай бұрын
  • ያመቱ ምርጥ ስዎች ፓስተር ቸሬ ዳር ወዳጄነህ ፍቅር ይበልጣል መምህር አቶ አሸናፊ ዳዊት ድሪም ዳጊ በጣም እያደመጥን አየተጠቀምን ነው thank you ከ አሜሪካ

    @yemisrachababula6599@yemisrachababula6599 Жыл бұрын
  • ፖስተር ቼሬ በጣም ነው ምነመሰግነው እንዲሁም ዳዊት ድሪም እነመሰግነለን።🙏🙏🙏

    @ilovetsfmcal1128@ilovetsfmcal1128 Жыл бұрын
  • Woooo ......😮this generation is lucky to have such amazing leaders! May God keeps blessing you, pastor, 🙏❤️

    @frehiwotayenew2926@frehiwotayenew2926 Жыл бұрын
    • በጣም እድለኛ ናቸው ግን አይስሙም

      @selamtube8513@selamtube851311 ай бұрын
    • እርግጠኛ ነሽ?እድለኛ ነሽ?ምላስ እኮ ሞልቷል የሚያወራውን ኖሮ የሚያሰየን ነው የጠፍው።አብይ አመድን አትርሺ አንድ አይነት የጥልቁን መንፈስ ነው የሚጋሩት።

      @birhanemulugeta587@birhanemulugeta58711 ай бұрын
    • እድለኛስ ተዋህዶ።እድልስ ተዋህዶ ሆኖ መኖር።

      @birhanemulugeta587@birhanemulugeta58711 ай бұрын
    • ​@@birhanemulugeta587 እድል ከጌታ ጋር መኖር !!

      @merejaeth2801@merejaeth280111 ай бұрын
  • ቸርዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ❤🎉

    @mimebeza3240@mimebeza32405 ай бұрын
  • ኦርቶዶክስ ነኝ። ይሄ ሰው ሰዎችን እና እምነታቸውን የማይነካ፣ ሌሎችን በማጥላላት ላይ ያልተመሰረተ ሰባኪ፣ ብዙ ትምህርቶቹ ማህበራዊና ሀቅ ላይ የተመሰረቱ፣ እውነት ተናጋሪ አዛኝ ሰው ነው። ብዙ ንግግሮቹን በፍቅር ነው የምሰማቸው። እምነቴ መርጦ ከመስማት አይከለክለኝም።

    @tekletsadik@tekletsadik11 ай бұрын
  • ፓስተር ቼሬ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥ🙏🙏🙏

    @wonde9792@wonde9792 Жыл бұрын
  • ኣሜሰግናለሁ ቼሬ ፀጋ ያብዛል ከክፉ ይጠብቅ ጌታ ።

    @wondimuwodebo9560@wondimuwodebo9560 Жыл бұрын
  • በእውነት ይህንን ሰው አለማመስገን ንፍግነት ነው እያሳቀ ቁምነገር እድመና ጠና ይስጥህ በእግዚአብሔር ቃል አድርጎ አንፀንና ጭራሽ የኛ መምህራን እስክመስለኝ ተመስጥኩ ላካ መልካም ስሆን ስው ሁሉም ያደምጠዋል እናመስግናለን❤😊

    @mediatube3914@mediatube391411 ай бұрын
  • ፖሰተር ምን ብዬ እንደማደንቅህ እንደማከብርህ ቃላቶች የሉኝም መቼም ተባርከሀል ሁሌም ተባረክ ተባረከህ ቅር አንተን የሰጠን ጌታም ይባረክ

    @getus5880@getus5880 Жыл бұрын
  • ሢሠሙክ ሢሠሙክ ቢውሉ የማትሠለች ታድለክ ፓሥተር ቸሬ❤❤❤❤😊😊

    @elza253@elza253 Жыл бұрын
  • ደጋግሜ ብሰማህ አልጠግብህ እድሜና ጤና ይስጥህ !

    @user-hj9ve9um9q@user-hj9ve9um9q11 ай бұрын
  • # 1 ፓስተር ቸርነት እግዚአብሔር ይባርክህ ብሩክ ነህ ለበረከት ሁን እንወድሃለን ! Love you may God bless you all !

    @asnabelayneh7228@asnabelayneh722811 ай бұрын
  • ኤጭ ሁሌ ወደታች ሁሌ ማፍረስ ሁሌ መግደል በቃ ተውን አባታችን ቸሬ እረጅም እድሜ ይስጥህ❤

    @TiruB@TiruB Жыл бұрын
  • እውነትን በስሙ የሚጠራ ሰው ፓስተር ቸሬ ፀጋውን ያብዛልህ

    @lidulidiya5529@lidulidiya5529 Жыл бұрын
  • It doesn't matter which religion you follow, you are very special for us

    @SolomonAyalew-zb3mk@SolomonAyalew-zb3mk7 ай бұрын
  • ዋዉዉ ደስ ስሊ በጌታ አባታችን ፓ/ር ቸር ዘመንህ ይባርክ ፀጋ ያብዛልህ 😍😍

    @tube-mo2hy@tube-mo2hy Жыл бұрын
  • ወድማችን እድሜ ጤና ይስጥክ እኔ በጣም ነው የምወድክ የማከብርህ እዳናተ አይነት ሰው ያብዛልን ከድንጋይ እራስ ሰዎች ይጠብቀን አገራችን ሰላም ያርግልን የድንግል ማርያም ልጅ እዝቦቸችን ይጠብቅልን

    @yeshizewudu2049@yeshizewudu2049 Жыл бұрын
  • ቆንጆ መልእክት ነው በቀልድደየታጀበ ቁም ንገርእግዚአብሔር ይባርክህ

    @ayelekebede1565@ayelekebede1565 Жыл бұрын
  • ቸሬ የተበላሸውችን ጰሮቲሰታንተን አደሰክላቸው እግዛቤር ያክብርህ

    @b.y.6768@b.y.6768 Жыл бұрын
  • እድሜጤናይሰጥህ. አብዝቶይባርክህ. ልጆችህ ይባረኩልህ ከነባለቤትህ

    @user-qq3sn9uu9f@user-qq3sn9uu9f6 ай бұрын
  • ፓስተር ቸሬ በጣም ነው የምወድህ ፣የማከብርህ ።

    @alemayehushitu7973@alemayehushitu7973 Жыл бұрын
  • ሰላም ድርሚስ ፋሚሊ እንዴት ናቹ ስለ መምህር ቸሬ ስለ አስተምህሮው አንድ ነገር መናገር ፈለኩ ተመልከቱ በአዳራሹ ውስጥ ያለው ህዝብ የተለያየ እምነት ተከትይ ቢሆንም ሁሉም በሚባል ደረጃ በአስተምሮቱ ምንያህል ተመስጠው እንደሚከታተሉት ተመልከቱ መምህር ስትሆን ሁሉም በሚገባው መንገድ ማስተማር ይመስለኛል እንደዚህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን መልካም ንግግር ሁሌም ሀሳብን ይገዛል መንፈሳዊውን ትምህርትን ማንም ሰው በሚገባው ሙድ ነው ያስተማረው እናመሰግናለን

    @wondosenalamerew8617@wondosenalamerew8617 Жыл бұрын
    • ቁም ነገሩ ተግባር ነው አፈ ፃድቅ እኮ ሞልቷል።

      @birhanemulugeta587@birhanemulugeta58711 ай бұрын
  • I am Orthodox , but i enjoy Pastor Cherye preaching .

    @jesuschristislord786@jesuschristislord78611 ай бұрын
  • 2ጊዜ ነው የሰማሁት በጣም ደስ ይላል ሁሉ ሰው በአላማ ቢኖር እግዛብሄር ምድሩን ይባርካል

    @robkit9304@robkit930411 ай бұрын
  • አቶ ዳዊት እናመሰግንሀለን ለወጣቱ መፍትሄ ስሆንክ። ፖስተር ቸሬ ድንቅ እተማሪ እና መካሪ ስለሆንክ አምለኬ ይመስገን።

    @hiruteshete4801@hiruteshete4801 Жыл бұрын
  • ለሁሉም ስው የሚያስፈልግ ምርጥ መምህር ነው ፖስተር ቸሬ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤ በየመድረኩ እየመጣህ አስተምርልን ተባረክ🙏🏾

    @ethiopiakebede5931@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
  • I’m Orthodox Christian Love you Pastor Chere ❤. May God bless you 🙏

    @meronfisseha9999@meronfisseha999911 ай бұрын
  • የፓስተር ቸሬን ትምህርት ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤

    @AaAa-pe4lc@AaAa-pe4lc11 ай бұрын
  • ዕኔ የማንም ሐይማኖት ተከታይ አደለሑም። የሚገርመው ይሔንን ካሕን ማዳመጥ ሣይሠለቸኝ ከመጀመሪያ ዕሥከ መጨረሻ አዳመጥኩት ደሥታም ዕየተሠማኝ ዕየሣኩኝ ምነው ይሔንን የመሠሉ በበዙልንና የአንድ ፈጣሪ ልጆች ወንድምና ዕሕት በሖንን። በተከባበርን። በርታ የአፍሪካን ልጆች ሠብሥቦ የሚያፅናናልንን ማናችሑንም ዕናከብራለን። ተባረክ። ልዑልነት ከንጉሥ ቤተሠብ በመወለድ አደለመም። ልዑልነት ተከብሮ ክብር የሚሠጥ ሌላን የምታከብር ናት ልዕልትም። ጎሽ ደግ ማለፊያ።

    @liseyassanchase5261@liseyassanchase5261 Жыл бұрын
    • እግዚአብሔር ይወድሻል በጣም

      @yonasgizaw2687@yonasgizaw2687 Жыл бұрын
    • ምን ማለት ነው የማንም አይደለሁም የመድሃኒያለም የድንግል ማርያም ልጅ ነሽ

      @Anchenaena1213@Anchenaena121311 ай бұрын
  • Amen in Jesus name.❤🎉❤.

    @amitoys844@amitoys844 Жыл бұрын
  • ባስተር ቸሬ ሁሌ እንደጠቀምከኝ ተባረክ እንደ ደዊት አይነቶቸ ብአደገኛ አጥር መጠበቅ አለባቸው ያልከው ትክክል አባባል ነው ክበሩልኝ እወዳቸዋለሁ ❤❤

    @rutagebru2320@rutagebru232011 ай бұрын
  • ከ ኤርትራ ነኝ የ ቸሬ ትምህርት ግን በባዶ ኪሴ ልቤ በ ሀብት ይሞላል❤❤❤❤❤፡መንፈሴም ይታደሳል አዲስ ተስፋ እሞላለው። በጤናም በ ጸጋም ያኑርህ ቸሬ❤

    @liyadaniel6230@liyadaniel62306 ай бұрын
    • ከየትስ ብትሆኚ አገርሽን መጥቀስ ምን ያስፈልጋል

      @ftr5908@ftr59086 ай бұрын
  • እንደዚህ አይነት ለየት ያለ ትምሀርት እስከዛሬ አይቼ አላውቅም በጣም እናመሰግናለን ደዊት ድርምስ

    @sebayohannes@sebayohannes Жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ፖስተር ቸሬ መምህራችን ተባረክ 🙏🙏🙏

    @LOVELOVE-nj3jf@LOVELOVE-nj3jf Жыл бұрын
  • ❤❤❤ ቃል ኪዳን ያለው በፍጹም አይሞትም❤❤❤

    @buroukteklemichael5186@buroukteklemichael518611 ай бұрын
  • ዋዉዉ ልዩ ትምህርትነዉ እናመሰግናለን ለሀገራችን እንደናንተ አይነት ሰወች ያብዛልን ኢትዮጵያ ሀገራችን ፍቅርና ሰላም አንድነት ይስጠን💚💛❤

    @user-dw9ef9kh6f@user-dw9ef9kh6f Жыл бұрын
  • መቼ እንደምነቃ አንድዬ ያቃል ብዬ ይሄን አነቃቂ ንግግር እኮመኩማለሁ ፓስተር ቸሬ ፈታ አርገህ የምታስተምረው ነገር በቃ ❤

    @MahiDan-vz4gt@MahiDan-vz4gt Жыл бұрын
    • Me too ene rase meche endamenka 😅

      @user-pl2tl7gt9b@user-pl2tl7gt9b11 ай бұрын
    • 😂

      @user-rx1kp5tl4e@user-rx1kp5tl4e6 ай бұрын
  • በሚገርመዉ 2ግዜ ነዉ ያየሁት አሁንም እደግመዋለሁ 👏ነጣም እናመሰግናለን ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 👏

    @bzuwerqabebe1232@bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын
  • ፓስተር ቸሬ ስለምትሰጠን የህይወት ዘመን ትምህርት እናመሰግናለን አንተ ስጦታችን ነህ መልካሙን የህይወት መንገድ ምታሳየን አምላክ አሁንም ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ

    @meklitabel5268@meklitabel526811 ай бұрын
  • ❤❤❤ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ አሁንም ያኑርክ ምርጥ ሰው እድሜ ይስጥህ ሺ አመት ኑር ትውልዱን የምታነቃ ምርጥ ሰው ትለያለክ❤❤❤

    @uaedxb6960@uaedxb6960 Жыл бұрын
  • ሁሉም ነገር ያልፋል አሜን

    @user-uu5ru4ov5q@user-uu5ru4ov5q Жыл бұрын
  • ስወድህ ተባረክ ሳላገባ ያንተን ትምህርት በመስማቴ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን

    @user-hj9ve9um9q@user-hj9ve9um9q11 ай бұрын
  • ታንኪኪው ፓስተር ቸሬ ደስሚል ትምህርት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን።

    @fikrietilahun9025@fikrietilahun902511 ай бұрын
  • ግሩም ነው ፣ በቃ መደመም ብቻ......🙌🙌🙌🙏

    @titiissak6005@titiissak6005 Жыл бұрын
  • ለትልቅ አላማ ተጠርተን የማይሆን ስፍራ ስንገኝ ያሳዝናል ጌታ ማስተዋልን ይስጠን በገዛ ፈቃዳችን መንገደችንን እናበላሻለን በልባችንም እግዚአብሔርን እናማርራለን ተባረክ❤❤❤❤❤

    @user-cr5ut3le9e@user-cr5ut3le9e11 ай бұрын
  • በጣም ነው የተማርኩት ደግሞ ከእግዚአብሔር ቀል ጋር እንዴት ደስ እንደምል ምግርም ምስጥር ነው የከፈልካን ፐስተር ቼር ተበራክ♥ይጫማርልህ በእውነት!!

    @tsegenetgirma5837@tsegenetgirma58372 ай бұрын
  • ፓስተር ቸሬ ላንተ ቃላት ያጥረኛል ዘመንህ ይባረክ

    @senumerid6999@senumerid699924 күн бұрын
  • The most powerful message. Thank you!

    @BeStrongAndHaveHope@BeStrongAndHaveHope Жыл бұрын
  • ከፕሮቴስታንት ፓሰተሮች ከሱ የማደርሰው የለም በጣም ጎበዝ የመፀሀፉን የሚያስተምር ፊትለፊት የሚናገር መወገዝ ያለበትን ያወግዛል የራሱ እምነት ተከታይ ቢሆንም ምክሮቹ ወስጥ የሚገቡናቸው

    @aminunurie8311@aminunurie8311 Жыл бұрын
  • ንግግርህ ሁሉ አውነት ነው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ስለእናት የተናገርከው ለእናት ያለህ ክብር በጣም አስተማሪ ነው ፈጣሪ በልጆችህ የማያልቀውን ደስታ ይስጥህ አድሜና ጤና ከነባለበትህ ይስጣችሁ።

    @user-zb9ps6dh1x@user-zb9ps6dh1xАй бұрын
  • አንተ ጀግና ወንድሜ ቸርነት በስምህ እኮ አልቋል ያንተ ጥሪ ኑርልኝ

    @woinshet5669@woinshet56694 күн бұрын
  • ጌታ ይባርክሕ ዘመንሕ ይለምልም ድንቅ መልክት ❤️❤️❤️❤️🙏🙏

    @mhsenailmhsenail2098@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
  • ፅንስን የሚያጨናግፍ ወይም ከአላማ ወደኃላ የሚያስቀር relationship ኤጭ....

    @yeshitadesse8134@yeshitadesse8134 Жыл бұрын
  • ተባረክ እግዚያቤር ፀጋውን ያብዛል

    @user-ti4yk1ke3h@user-ti4yk1ke3h6 ай бұрын
  • በዚህ መጥፎ ዜናዎች በበዙበት አለም ላይ እንደዚህ አይነት ፍፁም እረፍት ስላም ፍቅር የበዛበት ቦታ እግዚአብሔር ስላዘጋጀልን እናመሰግነዋለን @Dawitdreams ተባረክ

    @melefedaw2783@melefedaw278311 ай бұрын
  • እንዳንተ አይነት 💝ምርጥ ሰው ምርጥ አስተማሪ ❤የት ይገኛል ሁሌም የማይሰለች 💝ተመልከት ሰው ሁሉ እንዴት ደስ ብሎት 💝እንደሚከታተሉት 💝እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ 💝💝💝

    @blackhabeshawit5954@blackhabeshawit595411 ай бұрын
    • ሁሉ ይስማህ ተብሎ ተባርኳል ማለት ነው

      @senaysenayet775@senaysenayet7759 ай бұрын
  • እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን በእውነት

    @besfat6571@besfat6571 Жыл бұрын
  • ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤ፓስተር ቸሬ እንዲሁም ውንድሞቼ

    @user-cr5ut3le9e@user-cr5ut3le9e11 ай бұрын
  • I hope to meet Paster Chere and Semere Bariyaw one day. I can listen to them all day. Brilliant folks!

    @Reggaegal11@Reggaegal115 ай бұрын
  • እውነት እኮ ነው የምትናገረው ነገር ላስተዋለው ቸሬ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ እኔ ተጠቅሚያለው ❤❤❤❤

    @user-cr5ut3le9e@user-cr5ut3le9e11 ай бұрын
  • Mashaallah pastor Chere, You're so well articulated. I love your sense of humor mixed with serious messages.

    @queenqueen73@queenqueen7311 ай бұрын
  • 😂😂 I really I feel in tears, thanks chere my all advisor....you are really special who was gifted to change this generations....wish you healthful long life......tebarek❤❤❤

    @degefageleta9670@degefageleta9670 Жыл бұрын
  • እእእእእእእፍፍፍፍፍፎፍፎፍ መልካም መንፈስ እንዴት ደስስስስስ ይላል ❤❤❤ፓስተረ ቸሬ ተባረክ ❤አሜን የሚሉት ነገረ ተመቸኝ😂😂

    @netsibutik9401@netsibutik94016 ай бұрын
  • Yemtnagerewun masteqal ygebal chama yemiwelekbet bet biete Egziabihier new .🙏🙏🙏🙏

    @senayselemun1665@senayselemun166511 ай бұрын
  • ኦርቶዶክስ ነኝ ይሄ ሰውዬ እኮ እንዴት እንደምወደውፓስተር ቸሬ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ክፉ አይንካህ በዚሁ አቁዋምህ አንቶ በቤቱ ያቆይህ እግዚአብሔር የተጣመመን ትውልድ እያቀናህ ነውና

    @efobka5974@efobka597411 ай бұрын
    • እንደ ስምህ(ሽ)ሜክአፕ።ቂ ቂቂ

      @birhanemulugeta587@birhanemulugeta58711 ай бұрын
KZhead