ስምሽን ስጠራው || በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ

2023 ж. 25 Сәу.
1 684 680 Рет қаралды

Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual KZhead Channel Content
#Subscribe
#እነዚህንና የመሳሰሉ ተተኪ ዘማሪያንን ለማበረታታት ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ አበረታቱ:-
+251911828072
#ስዕል አድህኖ ልዋም ገ/ፃድቅ - 0936023273
#ተተኪ የቤተክርስቲያናችን ዘማሪያንን በተለያዩ ዝማሬዎች በ21ሚዲያ ብቻ ያገኛሉ #Subscribe በማድረግ አገልጎሎቱን ይደግፉ
#ስምሽን ስጠራው ድንግል የመዝሙሩ ባለቤት ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ
• "ስምሽን ስጠራው ድንግል" ዘማሪ ቀ...
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

Пікірлер
  • ኦርቶዶክስ ሆኜ እናቴ ማሪያምን አማላጄን በማገኘቴ በጣም እድለኛነነ እኛ ኦርቶዶክሲያን።

    @user-xs6mq4yw5w@user-xs6mq4yw5w Жыл бұрын
    • ❤❤❤

      @orthodoxtewahdoo@orthodoxtewahdoo Жыл бұрын
    • 🙏🙏🙏

      @orthodoxtewahdoo@orthodoxtewahdoo Жыл бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

      @azawuntmalefiya2303@azawuntmalefiya230311 ай бұрын
    • ❤❤❤❤

      @Jdajbz@Jdajbz11 ай бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤

      @biruktawitbelete6826@biruktawitbelete682610 ай бұрын
  • ስምሽን ስጠራው ስምሽን ስጠራው ድንግል ስምሽን ስጠራው ማርያም ላንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም ስምሽን ስጠራው ማርያም ትውልድ ነኝና ልጅሽ የፈጠረኝ ድንግል እመቤቴ ላንቺ ምስጋና አለኝ በፈቃደ እግዚኣብሄር ባባቶቼ ፀጋ ሳሊለነ እላለው ሲነሽም ሲነጋ በጠየቅሽው ጊዜ ወይኑን እንዲመላ አክብሮሻልና በቃና ገሊላ የሰላም እናት ሆይ ሰላም ልበልሽ ዘመኔ ይፈፀም ሳመሰግንሽ በሰላምታ ድምፅሽ መንፈስ ተመልቼ አደግድጌ ልቁም እጆቼን ዘርግቼ በአብይ ቃል ጮሄ ልመስክር በብርቱ ቅድስት ድንግል ማርያም የእግዚአብሄር እናቱ ከሰማይ ሲገኝ ነው አንችን ማወደስ ሲገለጥ ሲፈቀድ ከመንፈስ ቅድስ ማርያም ህይወቴ ነሽ ምክንያት ለመዳኔ ብዙ ነው ምስጢሩ አንችን ማመስገኔ።🙏❤️😍

    @arsemasultan524@arsemasultan524 Жыл бұрын
    • God bless u

      @genethailu769@genethailu769 Жыл бұрын
    • ❤❤❤❤

      @genethailu769@genethailu769 Жыл бұрын
    • ❤❤❤❤

      @genethailu769@genethailu769 Жыл бұрын
    • ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

      @tigstandualem545@tigstandualem545 Жыл бұрын
    • ❤❤

      @user-cn1ei9eb3x@user-cn1ei9eb3x11 ай бұрын
  • የድምፅህ እርጋታ እና መዝሙሩ ልብን ያረጋጋል። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።

    @user-wm1rk5vo2b@user-wm1rk5vo2b Жыл бұрын
    • ድምጽህ❤

      @esubalewfikadu4052@esubalewfikadu405210 ай бұрын
  • ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበር 😍 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን

    @lemi7996@lemi7996 Жыл бұрын
    • እኔ❤

      @nawalalhalaby@nawalalhalaby Жыл бұрын
    • Esey..bebatu yatsinah..!!!

      @zabibaali9470@zabibaali9470 Жыл бұрын
    • እኔ

      @hibahindh4156@hibahindh4156 Жыл бұрын
    • @@hibahindh4156 my to..

      @zabibaali9470@zabibaali9470 Жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን ዘምሬ ማለክት ያ ሳመለን ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

      @user-zm4hx6ix2n@user-zm4hx6ix2n Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪዎችን እናበረታታቸው የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    @ALef378@ALef378 Жыл бұрын
    • አለን 🖐️

      @HanaEniyew-zw9qv@HanaEniyew-zw9qv7 ай бұрын
  • ማነው ግን እንደኔ የታደለ ማርያምን የያዘ

    @hailuwosen9648@hailuwosen96488 ай бұрын
  • ፀሎት መፀለይ ስፍልገ ሲከፋኝ ትስፋ ስቆረጥ በዚ መዝሙር ነዉ የምፅእናናው ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን

    @user-oq4qk6mr6m@user-oq4qk6mr6m6 ай бұрын
  • የአንተ እርጋታ ከድምጽኅ ጋራ መንፈስን ያድሳል እልልልልልልልል🍃👏🏻🍃👏🏻🍃👏🏻አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ዮሴፍ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ከቤቱ ከአውደ ምኅረቱ አያርቅብን

    @user-eu3hl3tr2j@user-eu3hl3tr2j8 ай бұрын
  • ስምሽን ስጠራው ድግል 🌹🙏ስምሽን ስጠራው ማርያም 🌹🙏 ስምሽን ስጠራው ድግል ስምሽን ስጠራው ማርያም 🌹❤ ላደበቴ ማርነው ለልቤ ሰላም ስምሽን ሰጠራው🌹 ማ🌹ር🌹ያ🌹ም 🌹አሜን 🌹🙏❤ ዝማሬ መላክ ያሰማልን 🙏

    @user-rt3hp3ih3m@user-rt3hp3ih3m Жыл бұрын
    • አሜን

      @abrahamabebe3486@abrahamabebe3486 Жыл бұрын
    • ❤❤🙏

      @kalhwotesolomon8919@kalhwotesolomon891911 ай бұрын
    • NO ድግል only ድንግል ክብር ይግባትና በስጋም በነፍስም በህሊናም ንፅህት ድንግል ማርያም

      @OrtodoxawitEthiopiawit-ed3wp@OrtodoxawitEthiopiawit-ed3wp11 ай бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂Mareyam atamaledem

      @masara7252@masara725211 ай бұрын
    • ​@@masara7252 go away this is not your place believe what makes you asleep at night just leave us if u dont believe then don't come at us

      @dinagetachew8134@dinagetachew813411 ай бұрын
  • ማርያም ለልቤ ሰላም ❤ ዲ/ን ዩሴፍ እጅግ ብዙ የምታገለግልበት ዘመን እና ሞገስ ይስጥህ አባቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @mesi16-91@mesi16-91 Жыл бұрын
  • የድምፅህ ቀለም በልቤ ተቀርፆ ተቀምጧል በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ

    @kidusdemere8528@kidusdemere8528 Жыл бұрын
  • እዚህ ቻናል ላይ የምታቀርቧቸው ታዳጊ ዘማርያንና ዲያቆናትን ስናይ ለመጪው ትውልድ ተስፋ እንዳንቆርጥ ያደርጉናል በእውነት የቻናሉ እና ለአዘጋጆቹ የላቀ ክብርና ምስጋና እናቀርባለን እኔና ቤቴ❤

    @hanajebesa7975@hanajebesa7975 Жыл бұрын
    • 😊

      @mmmmmmmmmmtttttttttttt1459@mmmmmmmmmmtttttttttttt1459Ай бұрын
  • ስምሽን ሲጠራ ማርያም ስምሽን ሲጠራ ድንግል ለአንድባቴ ማር ለልቤ ሰላም እልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን ❤✝️

    @yeamanuellej2721@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
  • በልቤ ላይ ፈሰሰ እጅግ ጥዑም ዝማሬ🥰🥰 ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ 🌹🌹🌹🌹

    @user-gs8mq9bt5e@user-gs8mq9bt5e Жыл бұрын
  • ስምሽን ስጠራው 💙 ድንግል 💙 (፪) ስምሽን ስጠራው 💙 ማርያም 💙 (፪) ላንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም 😇 ስምሽን ስጠራው ማርያም 💙 ትውልድ ነኝና ... ልጅሽ የፈጠረኝ ድንግል እመቤቴ ... ላንቺ ምስጋና አለኝ 🙏💙

    @tigistmulugata4336@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
  • ደግሜ ደጋግሜ(3) ሰሰማ አልተገብቁም ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በጸጋ ላይ ጸጋውን ይጨምርልህ ስምሽን ስጠራው ድንግል ስምሽን ስጠራው ማርያም ላንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም ስምሽን ስጠራው ማርያም ትውልድ ነኝና ልጅሽ የፈጠረኝ ድንግል እመቤቴ ላንቺ ምስጋና አለኝ በፈቃደ እግዚኣብሄር ባባቶቼ ፀጋ ሳሊለነ እላለው ሲነሽም ሲነጋ በጠየቅሽው ጊዜ ወይኑን እንዲመላ አክብሮሻልና በቃና ገሊላ የሰላም እናት ሆይ ሰላም ልበልሽ ዘመኔ ይፈፀም ሳመሰግንሽ በሰላምታ ድምፅሽ መንፈስ ተመልቼ አደግድጌ ልቁም እጆቼን ዘርግቼ በአብይ ቃል ጮሄ ልመስክር በብርቱ ቅድስት ድንግል ማርያም የእግዚአብሄር እናቱ ከሰማይ ሲገኝ ነው አንችን ማወደስ ሲገለጥ ሲፈቀድ ከመንፈስ ቅድስ ማርያም ህይወቴ ነሽ ምክንያት ለመዳኔ ብዙ ነው ምስጢሩ አንችን ማመስገኔ። 🙏❤😍

    @GA.AE.@GA.AE. Жыл бұрын
    • እግዚአብሔር ይስጥልን

      @gizachewmulugeta226@gizachewmulugeta22611 ай бұрын
    • እግዚአብሔር ይስጥልን

      @Kaba_Homes@Kaba_HomesАй бұрын
  • የእግዚአብሔር እናት, የጌታ እናት የእየሱስ እናት የሰማይ ሰራዊት መላእክት የእግዚአብሔር ሰራዊት የሚያመሰግኑሽ የሚገረሙብሽ እንደምን ያለ ማህፀን ነው ፍም የሆነ የእሳት ገሞራ የተሸከመ

    @bereketeliyas2479@bereketeliyas247910 ай бұрын
  • ስምሽን ስጠራው ማርያም ለአንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሠላም ❤❤❤

    @newaysileshi6940@newaysileshi6940 Жыл бұрын
  • ስምሽን ስጠራው ድንግል ስምሽን ስጠራው ማርያም ላደቤቴ ማርነው ለልቤ ሰላም ስምሽን ስጠራው ማርያም እናቴ ወለላ እወድሻለሁ

    @user-rj8ry9ve4k@user-rj8ry9ve4k Жыл бұрын
  • ስምሽን ሰጠራዉ ድንግል ስምሸን ስጠራዉ ማርያም ለአንደበቴ ማር ነዉ ለልቤ ሰላም ስምሽን ስጠራዉ ማርያም ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤

    @mblfj7608@mblfj7608 Жыл бұрын
  • የኔ እናት ድንግል ማርያም እባክሽ ከልጅ አስታሪቂኝ አለም አስጠልቶኛል አልቻልኩም😢😢😢

    @user-vd8sy7xe4o@user-vd8sy7xe4o Жыл бұрын
    • tselote-arganon mata mata tseliyi enate lewtun bande tayiwalesh.enem erasen lematifat chaf lay keneberkubet nw yemelesechign.esun tselot tseliyi keza bande tiregagiyalesh emebete behilm titayishalech.ayizosh enate tesfa atikurechi

      @enkuworkalemahu6543@enkuworkalemahu65432 ай бұрын
  • ስምሽን ስጠራዉ ድንግሌ🥰(2) ስምሽን ስጠራዉ ማርያም 🥰(2) ለአንደበቴ ማር ነዉ ለልቤ ሰላም ስምሽን ስጠራዉ ማርያም 🥰🥰🥰 .................." ዞማሬ መላክት ያሰማልን ከዚ በላይ የምታገለግልበትን ፀጋዉን ያብዛልክ ወንድማችን 🥰🥰🥰🥰

    @firealemenedale4595@firealemenedale459511 ай бұрын
  • _እፍፍፍፍ ልብን የሚያረሰርስ ድንቅ ስም ማርያም ድንቅ ምስጋና❤ ዝማሬ መላእክተ ያሰማልን🌾🌾🌾 ስንት ጊዜ አደመጥኩት በማርያም ጠዑም ዜማ_

    @My-Fano-Amahara@My-Fano-Amahara Жыл бұрын
  • እመ~ዓዶናይ ማርያም ፊደላችን የአፋችን መፍቻ ልዬ ሰጣታ 🙏❤️🙏 የሚጣፍጥ አደበት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤️🙏❤️

    @addisalemhailesilassie1365@addisalemhailesilassie1365 Жыл бұрын
  • 🗣እንዴት ያለ እርጋታ ነው በማርያም? ድንቅ ዝማሬ ‼️ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

    @tamiruafro7410@tamiruafro7410 Жыл бұрын
  • እርጋታ የተማላበት ትክክለኛ የወርቶዶክስ ዜማ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በቤቱ ያኑርህ።

    @mikaelayele4047@mikaelayele404711 ай бұрын
  • ስምሽን ስጠራው ድንግል ስምሽን ስጠራው ማርያም ለአንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሠላም ❤❤❤የመስቀል ስር ስጦታዬ እናቴ ማርያም ❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏

    @user-zu8gq7me2t@user-zu8gq7me2t11 ай бұрын
  • አቤት የትህትና አንድበት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፅገውን ያብዛልህ የአግልግሎት ዘመንህ ይባረክ 🙏🏽

    @seladagne5336@seladagne5336 Жыл бұрын
  • የድምፅህ እርጋታ እና መዝሙሩ ልብን ያረጋጋል። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።🙏

    @user-uc5wz3kx6y@user-uc5wz3kx6y10 ай бұрын
  • ስምሽን ስጠራው ድንግል❤❤ ስምሽን ስጠራው ማርያም❤❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏

    @user-qv6cg3os4v@user-qv6cg3os4v Жыл бұрын
  • እኔ ብቻ ነው የዚህ ልጅ መዝሙር የተመቸኝ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ።

    @elsahailu215@elsahailu21511 ай бұрын
    • are enim temechtognal

      @abhelpdesk6@abhelpdesk68 ай бұрын
  • ባደምጠዉ ባደምጠዉ የማልጠግበዉ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    @mantegboshmelaku3694@mantegboshmelaku369410 ай бұрын
  • አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ፀጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞቻችን አሜን

    @user-ok1bt6wx1g@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
  • እንዴት የምወደው መዝሙር እንደሆነ ሁሌ በእንባ ነው የምዘምረው እናቴ ለአንደበቴ ማር ነሽ ለልቤም ሰላም የአምላክ እናት ወንድሜ እመአምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥልኝ

    @abiyyemaryamlej@abiyyemaryamlej Жыл бұрын
  • ቀጥሉበት ብዙ የዝማሬ ጸጋ ያላቸዉን ያወጣ ያለ ቻናል ሊበረታታ ይገባል 👏

    @mesi685@mesi685 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላዕክትን ያሰማለን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስል ውንድማችን በቤቱ ያፅናህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ

    @amentedese8865@amentedese886511 ай бұрын
  • ስምሽን ስጠራው ድንግል ስምሽን ስጠራው ማርያም ላንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም❤❤❤❤❤

    @Hijazi-im7lt@Hijazi-im7lt Жыл бұрын
  • ስምሽን ስጠራዉ ድንግል ስምሽን ስጠራዉ ማርያም ለአንደበቴ ማር ነዉ ለልቤ ሰላም ስምሽን ስጠራዉ ማርያም …ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

    @tigistmolla30@tigistmolla30 Жыл бұрын
    • ስለመቤቴ ሲዘመር ልቤ እርፍ ነው የሚለው

      @user-cr9tc5hi2i@user-cr9tc5hi2i10 ай бұрын
    • ​@@user-cr9tc5hi2iእኔም

      @Naomi_nabi@Naomi_nabi2 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን አጥንት እምያለመልም መዝሙር በኡነት የእሜብየታችን ቅድስት ድግል ማርያም ረድኤት በረከት አማላጅነት ከሁላችን ጋ ከህዝበ ክርስትያን ይሁን አሜን(3)🙏🙏🙏

    @rimasemere5453@rimasemere5453 Жыл бұрын
  • ከሰማይ ሲገኝ ነው አንችን ማወደስ፣ ሲገለጥ ሲፈቀድ ከመንፈስ ቅዱስ። ማርያም ህይዎቴ ነሽምክንያትለመዳኔ፣ ብዙ ነውምስጢሩ አንችን ማመስገኔ። ❤🥹🙏🏿

    @danielamera004@danielamera004 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ወንድማችን በርታ ስፈልግ ጠፋተህብኝ ነበር አገኝሁህ ላንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም ማርያም 🥺🤲🤲🤲🤲🤲

    @user-fl5kt3ll4o@user-fl5kt3ll4o Жыл бұрын
  • ስምሽን ስጠራው ማሪያም ላንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም፡፡ ባንተ አንደበት ደግሞ ዝማሬው ነብስን ያለመልማል ዝማሬ መላክት ያሰማልን በቤቱ ያቆየን፡ አሜን፡ በርታ ወንድማለም፡፡

    @shewalemmare6787@shewalemmare67876 ай бұрын
  • እንዴት ደስ ይላል ባማርያም እመቤቴ ማርያም የስደት ስንቄ ❤❤❤

    @selamaaregawi5597@selamaaregawi5597 Жыл бұрын
    • በቤቱ ያፅናክ

      @Brehan-yn8xs@Brehan-yn8xs11 ай бұрын
  • ኡፍፍፍፍ ልብ ውስጥ የሚገባ መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

    @user-uu1zt2bs4j@user-uu1zt2bs4j11 ай бұрын
  • ስምሽን ስጠራው ድንግል ስምሽን ስጠራው ማርያም ለአንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድሜ።

    @yearsemakid2569@yearsemakid256910 ай бұрын
  • ጸጋውን ያብዛልህ 🥰👏

    @mesi685@mesi685 Жыл бұрын
  • ግሩም መዝሙር ዝማሬ መላክት ያሰማለን ወንማች

    @GhjGhj-lu2ej@GhjGhj-lu2ej Жыл бұрын
  • ጭንቀቴ ቀለለኝ ሰላሜን አገኘሁት እድግ በል የበለጠ የምታገለግልበት ለቤቱ የተመረጥክ ዘመንህን አሱን ምታወድሰበት ያድርግልሕ!!!

    @Worldleadersbirthday2023@Worldleadersbirthday202311 ай бұрын
  • አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

    @user-hu7ro6sv8n@user-hu7ro6sv8n Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን. ስምሽን ስጠራ ድንግል ስምሽን ስጠራ ማርያም ለአንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም.

    @genettekleyared2553@genettekleyared2553 Жыл бұрын
    • ❤❤❤

      @orthodoxtewahdoo@orthodoxtewahdoo Жыл бұрын
  • ስምሺን ሲጠራዉ ማርያም ስምሺን ስጠራዉ ማርያም ላደቤቴ ማር ነዉ❤❤❤ ዝማሬ መልክት ያሰማልን ወድማችን አሜን(3)

    @ethane7799@ethane7799 Жыл бұрын
  • ስምሽን ስጠራው ድንግል ለአንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም❤‍🩹 የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን! ለወንድማችን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ያድልልን።

    @RibekaSam@RibekaSam Жыл бұрын
  • በጣም ደስ የሚል መዝሙር ረጋ ያለ "ድንግል ማርያም" ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

    @AmharicMusicLyricsVideo@AmharicMusicLyricsVideo11 ай бұрын
  • ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ወድማችን በእው ነት

    @sebletarekegn3636@sebletarekegn3636 Жыл бұрын
  • እኔ ብቻ ነኝ ይን መዝሙር የወደድኩት ዲያቆን ዬ ቃለሒወትን አብዝቶ ያሰማልኝ

    @KTanimetv-do7sq@KTanimetv-do7sq10 ай бұрын
  • ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ልቤን አስደሰትከው

    @habtamnigussu2107@habtamnigussu2107 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

    @muludegu2164@muludegu216410 ай бұрын
  • ለወንድማችን ዝማር መላእክት ያሰማልን 💐🌿💕

    @user-ws9hd3vp4b@user-ws9hd3vp4b Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

    @ttlove-nk4dl@ttlove-nk4dl Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላክት ያሠማልን ጥኡም ዝማሬ ከቤቱ ያፅናህ

    @hiwigetachew6244@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን ስሟን እንድንጠራ ለፈቀደልን አሜን ስምሽን ስጠራው ድንግል ስምሽን ስጠራው ማርያም ለአንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

    @user-ok1bt6wx1g@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
  • ስምሽን ስጠራው ማርያም ❤ አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰሜልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናህ አሜን

    @user-hi3fc5cb8t@user-hi3fc5cb8t Жыл бұрын
  • እግዚአብሔርን በጣም ነው የነዘረኝ ስሰማው🙏🙏🙏🙏

    @SaronAyelign@SaronAyelign Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ወንድም ዲያቆን ዮሴፍ እመቤታችን ካንተ ጋ ትሁን ትጠብቅህ

    @melesearagie-uh9mo@melesearagie-uh9mo Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሠማለን👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

    @zinetzinet897@zinetzinet897 Жыл бұрын
  • ዝማሬመላዕክትን፡ያሰማልን፡ዐጋኽን፡ያብዛልን፡መባረክ፡መታደል፡እንዲህነው፡ተበረኮየተሰጠውን፡ተፈጥሮ፡ለተባረከነገር፡ማዋል፡አጥንትና፡ነፍስንየሚያለመልም፡ድምፅ፡ተባረክ፡

    @irukdubale2549@irukdubale254911 ай бұрын
  • የሰላሜ ሰው የልኩት , የሚለውን ዝማሬ ዘምርልን እጅግ እንደሚያምር አልጠራጠርም 👃👃👃

    @user-jw4pl1xr1l@user-jw4pl1xr1l11 ай бұрын
  • ምን አይነት ፀጋ ነው አይ መታደል እግዚአብሔር ስራው ግሩም ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ

    @fikademamo6373@fikademamo637311 ай бұрын
  • ስምሽን ስጠራው ማርያም ላንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም 🙏😍 እውነት ነው ለኔ ሰላሜ ነች እመብርሀን

    @titasoli3795@titasoli3795 Жыл бұрын
  • ትህትና ከጥዑም ዜማ ጋር። ድንግል ትጠብቅህ ።

    @neamenayalew6455@neamenayalew6455 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!የዚዘመን ምርጥ መዝሙር

    @memargetnet4560@memargetnet456010 ай бұрын
  • ስምሽን ስጠራዉ ድንግል ማሪያም ላኣንድቤቴ ማሪነዉ ለዉሽጠ ሰላሜ ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን ወንድማችን❤

    @user-qn6gn7fd1m@user-qn6gn7fd1m Жыл бұрын
  • እመብርሃን ህይወትህን እንደ ማር ታጣፍጥልህ፡፡😇😇🥰

    @amentigeleta3462@amentigeleta3462 Жыл бұрын
  • እልልልልልልልልልልልልልል 🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤🎤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹 ፀጋወን የብዛልክ💚💛❤ እመ አምላክ ትጠብቅ❤

    @nawalalhalaby@nawalalhalaby Жыл бұрын
  • Absolutely beautiful. Would be grateful if someone put up an English translation of the lyrics for converts who do not speak Amharic.

    @blessedlove5753@blessedlove575311 ай бұрын
    • It says when ever I call your name Mary it's sweet to my tongue and peace to my heart i call you zion mary my lady you are the cause for my salvation.......

      @Yohannes-re5qf@Yohannes-re5qf11 ай бұрын
    • @@Yohannes-re5qf thank you very much

      @blessedlove5753@blessedlove575311 ай бұрын
    • ስምሽን ስጠራው Rough/literal translation .... Whenever I call your name ስምሽን ስጠራው ድንግል Whenever I call your pure name ስምሽን ስጠራው ማርያም Whenever I call your name Mary ላንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም It’s honey to my tongue and peace to my soul ስምሽን ስጠራው ማርያም Whenever I call your name … ትውልድ ነኝና ልጅሽ የፈጠረኝ As a son of the lord whom you gave birth to ድንግል እመቤቴ ላንቺ ምስጋና አለኝ I give you my thanks virgin Mary my mother በፈቃደ እግዚኣብሄር ባባቶቼ ፀጋ In Gods will and my forefathers grace ሳሊለነ እላለው ሲነሽም ሲነጋ I call your name with thanks day and night በጠየቅሽው ጊዜ ወይኑን እንዲመላ When you asked him to fill the wine barrel አክብሮሻልና በቃና ገሊላ he served you with respect at Kana Gelilah የሰላም እናት ሆይ ሰላም ልበልሽ Mother of Peace May peace be upon you ዘመኔ ይፈፀም ሳመሰግንሽ May I give thanks to you to the end of my days በሰላምታ ድምፅሽ መንፈስ ተመልቼ አደግድጌ ልቁም እጆቼን ዘርግቼ My your voice south my spirit and help me stetch my thankful hands to you በአብይ ቃል ጮሄ ልመስክር በብርቱ Let me shout your name and give witness ቅድስት ድንግል ማርያም የእግዚአብሄር እናቱ Blessed Mary mother of Jesus ከሰማይ ሲገኝ ነው አንችን ማወደስ ሲገለጥ ሲፈቀድ ከመንፈስ ቅድስ ማርያም ህይወቴ ነሽ ምክንያት ለመዳኔ ብዙ ነው ምስጢሩ አንችን ማመስገኔ። I am blessed and with his holy spirit to give my thanks to you …you are reason for my life and salvation Mary and there are many untold reasons for my gratefulness to you ….

      @shewitfeleke4896@shewitfeleke48964 ай бұрын
  • ዝማሬ መላክት ያሰማልን, ይሄን መዝሙር በጣም ነው ምወደው!!!!

    @hiwi2380@hiwi238010 ай бұрын
  • 🙏❤ስምሽን ስጠራውድንግል❤ ስምሽን ስጠራው ማርያም ❤ ስምሽን ስጠራውድንግል ❤ስምሽን ስጠራው ማርያም❤ ለአንdበቴ ማርነው ለልቤ ስላም❤❤❤❤❤❤❤❤

    @ambaneshtadesse5865@ambaneshtadesse5865 Жыл бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

      @Nani-vw3uv@Nani-vw3uv8 ай бұрын
  • ኡፍፍፍፍ ሰምቼ እኮ አልጠግብ አልኩሽ !!! እናቴ እመቤቴ 🙏🙏🙏🙏

    @tigistdesalgen3724@tigistdesalgen372411 ай бұрын
  • እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስምሽን ስጠራዉ ድግል ስምሽን ስጠራዉ ድንግ ለአንደበቴ ማር ነዉ ለልቤ ሠላም ስምሽን ስጠራዉ ማርያም

    @mseietp6025@mseietp602510 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

    @eadendassy2860@eadendassy286010 ай бұрын
  • ምን አይነት ፀጋ ነው በቤቱ ያፅናህ ስምሽን ስጠራው ድንግል ስምሽን ስጠራው ማርያም ……

    @SanuSanu-kh3qt@SanuSanu-kh3qt Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያስማልን

    @fgvvc4835@fgvvc4835 Жыл бұрын
  • ስምሽን ስጠራው ድንግል. ስምሽን ስጠራው. ማርያም ዝማሬ መላክት ያሰማልን. ❤❤❤

    @mesiabenwe3294@mesiabenwe329410 ай бұрын
  • ስምሽን ስጠራው ማርያም ስምሽን ስጠራው ድንግል ላንደበቴ ማር ነው ልልቤ ሰላም ነው❤❤❤

    @merymery1619@merymery16196 ай бұрын
  • ሳላደምጠዉ ብዉል ይከፋኛል ማርያም እናቴ ❤❤❤

    @wondwesennegasi799@wondwesennegasi79910 ай бұрын
  • ስምሽን ስጠራው ድንግል ስምሽን ስጠራው ማርያም ኣሜን(3)❤

    @zeritmerhawi7341@zeritmerhawi734111 ай бұрын
  • የእመብርሀን ፍቅራ የበዛለት ያመስኛት 💚💛❤ሰምሽን ስጠራው ድንግል ሰምሽን ስጠራው ማሪያም( 2) ላንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም ስምሽን ስጠራው ማሪያም💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤

    @zinashbeyene243@zinashbeyene24310 ай бұрын
  • እንባዬ ዝም ብሎ ይወርዳል እንደዝህ ነበር እንደ መዘረሙሩ🙏🙏🙏

    @abrahamsisay7337@abrahamsisay7337 Жыл бұрын
  • አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን

    @mekedemgirma@mekedemgirma Жыл бұрын
  • ዘማሪ መላክትት ያሰማለን❤❤❤

    @kalyemaryam@kalyemaryam Жыл бұрын
  • ስምሽን ስጠራው ድንግል ስምሽን ስጠራው ማርያም ላንደበተ ማር ነው ለልቤ ሰላም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-vp5de6ej8g@user-vp5de6ej8g Жыл бұрын
    • ❤❤❤

      @orthodoxtewahdoo@orthodoxtewahdoo Жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @orthodoxtewahdoo@orthodoxtewahdoo Жыл бұрын
  • ዋው ብሰማው ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ:: እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ዲያቆን ዩሴፍ::

    @1ethiopia777@1ethiopia777 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏 ወንድማችን

    @Mariyam994@Mariyam994 Жыл бұрын
  • ስምሽን ስጠራው ድንግል ስምሽን ስጠራው ማርያም ለአንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

    @user-ik4ec1ht3e@user-ik4ec1ht3e Жыл бұрын
  • አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናልን➕

    @hanatefara5751@hanatefara5751 Жыл бұрын
  • ፀልይ ሁሌ ድንግል እንድታፀናህ ። በማስተዋል መዘመር የቤተ ክርስቲያን አንዱ መለያዋ ነው።

    @habtereba680@habtereba6809 ай бұрын
  • ወላድት አምላክ አንች ታዉቂያለሽ ❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን

    @yengusbaye7302@yengusbaye7302 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክቲ የስምዓልና

    @SirakKflom-ou9vh@SirakKflom-ou9vh11 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣የአገልግሎት ዘመንህን በቤተክርስቲያን ያርዝምልን፣የሰው ልጅ ፋፃሜው ሲያምር ነውና ፍፃምህን ያሳምርልን፣ከዚህ በላይ የምንታገልበትን ፀጋውን ያብዛልህ።21 ሚዲያ በርቱልን እንወዳችሁለን።

    @16Kassegn_Eseye@16Kassegn_Eseye Жыл бұрын
  • ስምሽን ስጠራው ማርያም❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ 👏👏👏🌿💐🌿🌺💐🌿🌼

    @TsegaChannel21@TsegaChannel21 Жыл бұрын
KZhead