21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

#21_MEDIA_ሃያ_አንድ_ሚዲያ

Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual KZhead Channel Content

21 FILM PRODUCTION ሃያ አንድ ፊልም ፕሮዳክሽን ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 FILM PRODUCTION ሃያ አንድ ፊልም ፕሮዳክሽን ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

Бейне
KZhead