እንደ እኔ የማርከው ማንን ነው || በዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ

2022 ж. 22 Қар.
1 075 184 Рет қаралды

#Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual KZhead Channel Content
#እነዚህንና የመሳሰሉ ተተኪ ዘማሪያንን ለማበረታታት ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ አበረታቱ:-
+251911828072
#ተተኪ የቤተክርስቲያናችን ዘማሪያንን በተለያዩ ዝማሬዎች በ21ሚዲያ ብቻ ያገኛሉ #Subscribe በማድረግ አገልጎሎቱን ይደግፉ
የመዝሙሩ ባለቤት ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
• 🛑 አዲስ የንስሃ መዝሙር "እንደ እ...
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

Пікірлер
  • የእኔ ውድ ወንድም በውጣትነት በዚህ ከንቱ ዘመን እራስህን በእግዚአብሔር ቤት እንዲህ ስታገለግል እንዴት እናትና አባትህ ደስ ይላቸው ይሆን?እድለኛም ናቸው የእኔም ፀሎት ልጆቼ እንደ አንተ ልጅነታቸውን ወጣትነታቸውን ለእግዚአብሔር ክብር እንዲሆን ነው የባርክልኝ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

    @hanajebesa7975@hanajebesa7975 Жыл бұрын
    • Ewunet new Egziabher bebetu yatsinah wendme😍😍

      @biruktesfaye1861@biruktesfaye1861 Жыл бұрын
    • Yhlf

      @mikejemerejatube5070@mikejemerejatube5070 Жыл бұрын
    • Tebarek yema wendm😘🙏🥰👍

      @asamnewgeremu4984@asamnewgeremu4984 Жыл бұрын
    • Embrhan tibrk esh yene wud

      @asamnewgeremu4984@asamnewgeremu4984 Жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜንን

      @pezaagzech9597@pezaagzech9597 Жыл бұрын
  • መዝሙር ማለት ይሄ ነው እርግት ያለ እመብርሀን የተረጋጋ ህይወት ትስጥህ

    @beletumelaku779@beletumelaku779 Жыл бұрын
    • 😭😭❤❤❤❤🙏🙏🙏

      @hailahails8365@hailahails8365 Жыл бұрын
    • amen yeseten

      @user-nr5wr8eh1i@user-nr5wr8eh1i11 ай бұрын
    • ተተ😊ተተቸቸቸቸተሀ❤😂ሀ።​@@user-nr5wr8eh1i

      @ethiotibebe1876@ethiotibebe1876Ай бұрын
  • የቴዎድሮስ ዮሴፍ + አቤል መክብብ ድምፅ ነው ያለው እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን::

    @ruhama1017@ruhama1017 Жыл бұрын
    • tikikil

      @meseretadane5596@meseretadane5596 Жыл бұрын
    • የራሱ ልዩ ድምፅ እግዚአብሔር ሰጠው

      @hopolapos@hopolapos Жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

      @user-tv2kk9hr8i@user-tv2kk9hr8i Жыл бұрын
    • Awo

      @weletezerabruk7093@weletezerabruk7093 Жыл бұрын
    • ፀ ፀ ..😘🤔😗 🤔

      @YdjjBdnkkd@YdjjBdnkkd10 ай бұрын
  • በቤቱ.ለማርጀት.ያብቃህ.ምርቃቴ.ነው.የሰውልጂ.ጂማሬው.ሳይሆን.ፍፃሜው.ሲያምር.ነው.መልካም

    @leda2857@leda2857 Жыл бұрын
  • አረ እወነት እንደኔ የማረው ማነው ዝማሬ መላክትን ያሠማልን አሜንንንንንንንንንንንንንንንን

    @etalemkumelachew6052@etalemkumelachew6052 Жыл бұрын
    • እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ🤗🤗😢

      @mahi.g@mahi.g Жыл бұрын
    • አሜን❤🙏አሜን❤🙏አሜን❤🙏

      @hailahails8365@hailahails8365 Жыл бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤

      @user-xb8nl5me8r@user-xb8nl5me8r7 ай бұрын
  • እንደኔ የማርከው ማንን ነው ሃጥያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት😭😭😭ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን የብዛልህ ወንድሜ❤

    @user-fo3wl6gb2n@user-fo3wl6gb2n Жыл бұрын
    • እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላእክትያሠማልንወድማችን

      @maryamm2218@maryamm2218 Жыл бұрын
  • በስመ ስላሴ ስም እኔ ሀጤተኛዋ በዝህ መዝሙር ልቡ የተነካ የለም ከምር ስንቴ እንደምሰማው በምህረቱ ይጎብኝን ሁላችንንም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች አሜን🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪️⛪️⛪️🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    @besemselasysemeselamawlnea471@besemselasysemeselamawlnea471 Жыл бұрын
    • ሳቢያ

      @user-fk8fv6cd3q@user-fk8fv6cd3q4 ай бұрын
  • አቤት የእግዚአብሔር ስራ እኮ ድንቅ ነው ይህንን ድምፅ አሳምሮ ለፈጠረ ክብርና ምስጋና ይግባውና እንዲህ አዳዲስ ዘማሪያንን ስናበረታታ ደስ ይላል አንድነታችንን እናጽና በርቱ ወንድም እህቶቻችን

    @kidanmedia27@kidanmedia27 Жыл бұрын
  • ምህረቱ የማያልቅ ቅዱስ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በምረቱ በቸርነቱ በትግስቱ አኑሮናልና ለዘላለም ይመስገን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    @viplolo2110@viplolo2110 Жыл бұрын
    • Amen amen amen

      @user-kr3eb3hx6t@user-kr3eb3hx6t Жыл бұрын
    • Amen

      @fikreab624@fikreab624 Жыл бұрын
    • አሜን ፫

      @mariyamawit@mariyamawit Жыл бұрын
  • የኔ ጌታ የማያጠፋ ባሪያ የማይምር ጌታ የለምና ማረኝ 😭😭

    @eyobtesfaye3762@eyobtesfaye3762 Жыл бұрын
    • 😭😭😭😭💔💔💔

      @askalteklay1777@askalteklay1777 Жыл бұрын
    • amenn 🙏🙏🙏😪

      @hanabekelakasa7006@hanabekelakasa7006 Жыл бұрын
    • 😢

      @user-nu7hb2tt4v@user-nu7hb2tt4v Жыл бұрын
  • አቤቱ እንደኔ የማርከው ማንን ነው ሃጢያተኛዋ ልጅህን ማረኝ አባቴ😭😭😭

    @haregeshetu2871@haregeshetu28716 ай бұрын
  • ሁሌም ሳዳምጠው ሳለውቀው እንባዬ በጉንጮቼ ይወረዳሉ። ፈጣሪ ይመስገን ሁሌም ታስነሳለህ ለስምህ መመስገኛ። ተመስገን ፣ ተመስገን ፣ ተመስገን አምላኬ ሆይ!!!

    @damotg@damotg6 ай бұрын
  • እንደኔ የማርከው ማንን ነው 😭 ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ወንድማችን 🥰

    @kebronsami9915@kebronsami9915 Жыл бұрын
    • amenn Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤😥😥

      @bogaboga8716@bogaboga8716 Жыл бұрын
    • እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ🤗🤗😢

      @mahi.g@mahi.g Жыл бұрын
  • አቤት ባለቤቱ በቤቱ ዉስጥ ያስቀመጣቸዉ ዘማርያን መታደል ነዉ ከዚህች ከንቱ ዓለም ሳይነካኩ በክብር በቤተ መቅደሱ ለዘማርያን ተመርጠህ በመቅረትህ ወንድሜ ዲያቆን ብስራት ፀጋ ነዉና ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዲያቆን አቤልም መጀመሪያ ከሱ ስለሰማሁ ባለህበት ፀጋዉ ይደርብህ እጅ ነስቻለሁ

    @Mesfinyetesha@Mesfinyetesha Жыл бұрын
  • ተመስገን ሰው ሲወጣበት የራሱን ሰው የሚልክ አምላክ ይመስገን እነትዝታው በጋሻው ሲወጡ ደንግጠን ነበር ለካ እግዚአብሔር ሁሌም የራሱ ሰዎች አሉት ድንቅ ሰባክያን ድንቅ መዘምራን ተመስገን ውዳሴ ከንቱ አያርግባችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ያፅናን

    @betelhembirhanu5773@betelhembirhanu5773 Жыл бұрын
  • የኖርኩበት ዘመን የቁጣልጅ ሆኜ ምህራፉ ተዘጋ በአንተ በአዳኜ 😔😔😔 በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ.....

    @lemlemleli@lemlemleli Жыл бұрын
  • በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ 🙏 የአቤልዬ ዝማሬ

    @hiyabhiyab2149@hiyabhiyab2149 Жыл бұрын
    • እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ🤗🤗😢

      @mahi.g@mahi.g Жыл бұрын
    • Egziabher thegawn yabzalh bebetu yathnah

      @HanaHana-bj9ul@HanaHana-bj9ul Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

    @user-rc3kl5is6w@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
    • እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ🤗🤗😢

      @mahi.g@mahi.g Жыл бұрын
  • ድምፅ የምታደቁ እህትና ወድሞቼ ከድምፁ በስተጀርባ ያለዉን ትምህርት አድምጡ እግዚአብሄር ማስተዋሉን ያድለን ወድማችን ዝማሬመላዕክት ያሠማልን👏💒

    @yentalmbabey2792@yentalmbabey279210 ай бұрын
  • ስጋዊና ምድራዊ ሃይልን ያደቃል! ወደ ሰማየ ሰማያት አርያም ያስመነጥቃል !ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር ለቤቱ ቀናኢ ያድርጋችሁ በቤቱ ያፅናችሁ!!!! የተሻለውን መርጣችዃልና!እንደኔ የማርከው ማንን ነው እንደኔ ይቅር ያልከው ማንን ነው

    @romantsegaye7051@romantsegaye7051 Жыл бұрын
  • አቤቱ እንደ ሀጥያቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ለዛሬ በቅቻለሁ አምላኬ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ ስለ ድንግል ማርያም ።

    @solomonmulatu6212@solomonmulatu6212 Жыл бұрын
  • ሰው ሁሉ ኃጢአት ሰርቷል፣ እግዚአብሔር የሰጠውንም ክብር አጥቷል። ሰው ሁሉ በአንዱ በአዳም የኃጢአት ተገዢ እንደሆነ ሁሉ ክርስቶስን አዳኙ አድርጎ በእግዚአብሔር ፀጋ የትቀበለ ሁሉ የፅድቅ አገልጋይ ሆኖል

    @solomonkera2916@solomonkera291624 күн бұрын
  • እንደኔ የማርከው ማንን ነው? እንደኔ ይቅር ያልከው ማንን ነው? ሀጢያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት የማርከው እንደኔ ከቶ ማነው? . . አይተኸኝ በምህረት አይተኸኝ በምህረት ዛሬ አለሁኝ በህይወት

    @mulukenhaile3574@mulukenhaile35749 ай бұрын
  • እንደኔ የማርከው ማንንነው እንደኔ ይቅር ያለከው ማንንነው ሀጥያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት የማርከው እንደኔ ከቶ ማነው 😭😭😭😭😭 😭 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የልቤ መዝሙር

    @tsedalemareyaam5719@tsedalemareyaam5719 Жыл бұрын
  • እዉነት ምን አይነት ፀጋ ነው የድንግል ቸሩ መድሀኒአለም አቤቱ የንስሀ እድሜ ስጠኝ ለኔ ለደካማዋ ቃለ ህይወት ያሠማልን ፍጻሜህን ያሳምርልን ከቤቱ ያፅናህ 😭😭😭😭😭😭😭😭

    @user-dd3vi1yt1i@user-dd3vi1yt1i Жыл бұрын
  • እንደኔ የማርከው ከቶ ማነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    @fikadufikay2141@fikadufikay2141 Жыл бұрын
  • ወጣት ለእግዚአብሔር ሲዘምር እንደማየት ደስ የሚል ነገር አለ የእውነት

    @beruktitsmartfashion5936@beruktitsmartfashion5936 Жыл бұрын
  • ልቤን ውስጥ ዘልቀህ ገባክ ራሴን ተመለከቱክ ምን ያህል ከንቱ እና ማረባ ሰው እንደሆንኩ ታዘብኩት።በቤቱ ያፅናህ

    @pawloseniguse8243@pawloseniguse8243 Жыл бұрын
  • አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ ። እንደኔ የማርከው ከቶ ማንነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    @Rakb553@Rakb553 Жыл бұрын
    • ዝማሬ መለዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዝቶ በቤቱ ያፅናክ ወድማችን

      @abaymelka9955@abaymelka9955 Жыл бұрын
  • መታደለ መመረጥ ነው ወንድሚ እንዲህ በተመስጦ መስገና ዝማሬ በወጣትነት በቤቱ ያፅናህ

    @menideranigusa4581@menideranigusa4581 Жыл бұрын
  • ምረኸኝ ምረኸኝ አያልቅም ምህረትህ እንደኔ የማርከው ማንን ነው 😭😭😭 ጌታ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደምህረትህ ይሁንብን 🥰🥰🥰🥰🥰

    @binyamgetachew4731@binyamgetachew4731 Жыл бұрын
  • ለኔ ነው የተዘመረው ለንስሀሞትያብቃን እግዚአብሔር😭😭😭😭😭😭 😭😭😭ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላክን ያሰማልኝ ወንድሜ❤❤❤

    @tsgieteresabeyene6128@tsgieteresabeyene6128 Жыл бұрын
    • Amen

      @mihretyemane5579@mihretyemane55797 ай бұрын
    • We need more like this mezmur please 🙏 ❤❤❤❤❤😢 you can feel it from bottom of your heart ❤️

      @mihretyemane5579@mihretyemane55797 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መልክዓት ያሰማልን ድንግል እናታችን ፀጋውን ታብዛልክህ ዎንድሜ

    @emebetgulbata1984@emebetgulbata19846 ай бұрын
  • አቤት የእግዚአብሔር ስራ እኮ ድንቅ ነው ይህንን ድምፅ አሳምሮ ለፈጠረ ክብርና ምስጋና ይግባውና እንዲህ አዳዲስ ዘማሪያንን ስናበረታታ ደስ ይላል አንድነታችንን እናጽና በርቱ ወንድም እህቶቻችን(የቴዎድሮስ ዮሴፍ + አቤል መክብብ ድምፅ)

    @yenedessie@yenedessie7 ай бұрын
  • አቤት ድምፅ መጨረሻሀን ያሳምርልን ወንድሜችን ፀጋዉን ያብዛልኝ ዝማሬ መላክት ያሰማልን አቤቱ ይቅርበለን ለንስሀ ሞት አብቃኝ በሀፂአት የቆሸሽኩነኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

    @user-il2ks3wy4l@user-il2ks3wy4l Жыл бұрын
  • ወድማችን ከምር ትለያለህ ዝማሬ መላክት ያሠማለን ተስፋ ዬምናደርግባትን መግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ጅማሬህን ሳይሆን ፍፃሜህን ያሳምርልን እንወድሀለን በክርስቶስ ፍቅር እናፈቅርሀለን ልብ ዬሚነካ መዝሙር በርታልን ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤

    @user-mm4ch5fm7z@user-mm4ch5fm7z6 ай бұрын
  • በጊዜ በቤቱ የጠራህ የታደልክ ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን በቤቱ ይፈፅምልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏

    @hagereethiopia77@hagereethiopia77 Жыл бұрын
  • እደኔ የማርከው ማንን ነው አቤቱ ጌታዬ ወደቤትአቅርበኝ ሁላችሁም እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ከቤቱ እርቄለሁ 🙏🙏🙏

    @ayinalemabebe7078@ayinalemabebe70789 ай бұрын
  • እመብርሀን ፀጋውን ታብዛልክ ወድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በፆለታችው አስቡኝ ወለተጥምቀት ብላችው 😢😢😢😢😢

    @almazderebe2023@almazderebe20235 ай бұрын
  • አይተህኝ በምረት ዛሪ አለሁኝ በህይወት😢 ለስተኛ ግዜ Replles እያደረግሁ አዳመጥኩት ባድቀን 20 በላይ እደግመውና ነገም እደዛው 😢የኔ ህይወት ሰለሆነ መሰለኝ 😮ያገልግሎት ዘመንህ ከፍ ይበልልኝ

    @majetetube@majetetube Жыл бұрын
  • እይተህኝ በምህረት ዛሬም አለሁኝ በህይወት ዝምሬ መልእክትን ያስማልን:: እግዜአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ::

    @eliasfikir12@eliasfikir12 Жыл бұрын
  • አይተኸኝ በምህረት ዛሬም አለሁኝ በህይወት እንደ ሀጢያቴ ባዛት ቢሆንማ ዛሬ የለሁም ነበር በምህረት ስለምታየኝ ነውጂ 😥😥 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ✝️

    @mekdi_62127@mekdi_62127 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

    @mekdelawitdaniel1278@mekdelawitdaniel12784 ай бұрын
  • እንደ እኔ የማርከው ማንን ነው ጥዑማ ዜማ አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን መድኃኔዓለም አባቴ ምህረት ከእኛ አይራቅ ትንሹ ዲያቆን አቤል ማክበብ በርታ ካንተ ቡዙ መዝሙር እንጠብቃለን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ✝️

    @yeamanuellej2721@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
  • እውነት አምላኬ እንደ እኔ የማረው ማንን ነው የለህም በቃ ባልኩበት አለው እያለኝ ስለ ሀፀያቴ ሳይሆን ስለ ፍላጎቴ እየጨሁኩ እምፌልገውን ሳይሆን እሚያሰፈልገኝ እየሰጠኝ አለው አባቴ አይተህኝ በምህረት አለው

    @hailuhailubesha@hailuhailubesha Жыл бұрын
  • እግብሔር ይባርክህ ጂማሬ ሳይሆን ፍፃሜህን ያሳምርል ወዲማቺን በርታል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @user-qo9hf1xv5s@user-qo9hf1xv5s11 сағат бұрын
  • መዝሙር ማለት ይሄ ነው እርግት ያለ እመብርሀን የተረጋጋ ህይወት ይስጥህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ

    @yeshigeletaw6244@yeshigeletaw6244Ай бұрын
  • ሀጢአቴ በዝቶብኛልና ማረኝ አምላኬ😭😭😭 አሜን ወንድማችን ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ተባረክልኝ🙏🙏🙏

    @ameleasfaw8652@ameleasfaw8652 Жыл бұрын
  • እውነት እንደኔ የተማረ የለም በምረቱ አይቶኘ ነው ዛሬ የምተነፍሰው የምራመደው መብላት መጠጣት መነሳት መተኛት የቻልኩት አሜነ

    @FrehiwotKibru@FrehiwotKibruАй бұрын
  • ተመስገን እኔን በሀጢአት የጎሰቆለች ባርያህን ምረህ አክብረኸኛልና ተመስገን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድሜ

    @yetmwerklove7846@yetmwerklove7846 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የበለጠ የምታገለግልበትን እድሜና ጥበብ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ።

    @meronyhannes155@meronyhannes1559 ай бұрын
  • ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🏿❤🙏🏿 በቤቱ ያጽናህ አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    @abebahabte8469@abebahabte8469 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤እደኔ የማርከው ማንንነው ሀፂያቱ በዝቶበት የማርከው ጌታሆይ አባትሆይ😊😥😥😥

    @SaraTube-yo6cm@SaraTube-yo6cm2 ай бұрын
  • ከቶ እንደ እኔ የማረው ማነው?ክብር ምስጋና ለቸው አምላካችን ይሁን። ወንድማችን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ጥኡም ዝማሬን ያሰማልን!

    @abdisatulu5153@abdisatulu51533 ай бұрын
  • እንደ እኔ የማርከው ማንንነው አቤቱ አምላኬ እንደበደሌ ሳትመለከተኝ በይቅርታህ በቸርነትህ ታኖረኛለህ ለንሰሀ አብቃን ጌታሆይ

    @user-ok1bt6wx1g@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
  • ቃለህይወት ያሰማመልን የአገልግሎት ዘመነህ የተባረከ ይሁን መታደል ነው............

    @abyotadane4475@abyotadane4475 Жыл бұрын
  • መመረጥ እንዲህ ነው ፈጣሪን መጠጋት በወጣትነትህ ለዚህ ፀጋ ያበቃህ አምላክ ይመስገን እመቤቴ ትጠብቅህ

    @EastFrehiwot@EastFrehiwot Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማል

    @user-ji6pt9bi2c@user-ji6pt9bi2c2 ай бұрын
  • ዳግማዊ አቤል መክበብ እድሜውን ጸጋውን አብዝቶ ጅማሬህን ሳይሆን ፍጻሜህን ያሳምርልህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን።

    @eyarustube9545@eyarustube9545 Жыл бұрын
  • ስወደው መዝሙሩን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናክ ዝማሬ መላክ ያሰማልን

    @LoveLife-qw8xs@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
  • ወድሜ የዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ፀገጋዉን ያድልልን እግዚአብሄር

    @Astela-bh1ei@Astela-bh1ei9 ай бұрын
  • በምህርቱ ያየን እግዚአብሔር ስሙ ይመስገንልን እደኔ የማርከው እደኔ ይቅር ያልከው ማንንን ነው😢😢 *እውነት ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በርታልን👏*

    @maregmareg2190@maregmareg2190 Жыл бұрын
    • እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ🤗🤗😢

      @mahi.g@mahi.g Жыл бұрын
  • እንደኔ የማርኸው ማንን ነው ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ለወንድማችን በቤቱ ያኑህ

    @asekilemarayimeyimareyamli7205@asekilemarayimeyimareyamli7205 Жыл бұрын
  • የኔ ወንድም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መድሀኒአለም በቤቱ ያጽናህ ይጠብቅህ ልብ የሚነካ መዝሙር

    @ORTHODOX1111@ORTHODOX111111 ай бұрын
  • አቤት መታደል በዚህ እድሜህ ለአምላክ መዘመር መታደል አምላኬ ሆይ ልቤን ወደቤትክ መልሰኝ በሀጢያት ተጨማለኩኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

    @user-sb9lu1bk3f@user-sb9lu1bk3f Жыл бұрын
  • እንዲህ አይነት ዝማሬ እና ድምፅ መንፈስ ያድሳል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

    @themane9894@themane989411 ай бұрын
  • 😢😢😢😢 እኔ በሀፂያት የተጨማለቅሁ ባሪያህ ነኝ አምላኬ አድነኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለህ ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔርን ማመስገን በፀሎታችሁ አስቡኝ ክርስቲያን እህታችሁ ነኝ አለም አሸነፈኝ 😢😢😢😢

    @user-im8um2qx4o@user-im8um2qx4o11 ай бұрын
  • 😢ሀጢያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት እደኔ የማርከዉ ከቶ ማነው 😢 ቅዱስ እግዚአብሔር ፀጋዉን አትረፍርፎ ያድልህ ወድሜ እመቤቴ ትባርክህ❤❤❤

    @user-jj2yn6vr9e@user-jj2yn6vr9e7 ай бұрын
  • ቸር አባት እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ምስጋና ክብር አምልኮ ውዳሴ ስገደት ለቸርነትክ አሜን ወንድማችን በቤቱ ያፅናክ

    @abebechadam9525@abebechadam95258 ай бұрын
  • ይህ ድምፅ ይህ ዝማሪ በስመ ስላሴ ስም ይባረክ አሜን በቤቱ ያፅናህ ድንቅ ወጣት የስላሴ ባርያ ደስ ሲል በሰማሁ ቁጥር እንባዬ ይወርዳል ዝማሪ መልእክት ያሰማልን

    @besemselasysemeselamawlnea471@besemselasysemeselamawlnea471 Жыл бұрын
    • እኔም መዝሙር ስሰማ እያለቅፕስኩነው::🙏🏽❤️

      @hanaethiopia1059@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
  • በእውነት የእግዝአብሔር ስጦታ ይገርማል። እንደት ያለ ድምጽ ነው? የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!! እኔ ይህን የነብስ ምግብ በመስማቴ እንደኔ ያለ ማነው ?❤❤❤😍😍🙄

    @deretube2129@deretube2129 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማል ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ 👏👏✝️🕊🕊

    @genetnagetugenetnagetuyesh6232@genetnagetugenetnagetuyesh6232 Жыл бұрын
  • ውይኔ መታደል😢 አቤል እና ቴዎድሮስ በቤቱ ያጽናህ

    @meleschadmasui4679@meleschadmasui46799 ай бұрын
  • ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን ጥፍጥ ያለ ዝማሬ ለእግዚአብሔር ይድረስ እሰይ ይቀበልልህ በረከትህ ለምድራችን ይትረፍረፍ ተባረክልኝ!!!አንድ ቀን ደግሞ ዝማሬው ይቀጥል የሚለውን ዝማሬ ዘምርልን እባክህ!!!

    @ENTube-vi5km@ENTube-vi5km Жыл бұрын
    • እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ🤗🤗😢

      @mahi.g@mahi.g Жыл бұрын
  • ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ

    @wagayebeyene6542@wagayebeyene6542 Жыл бұрын
  • ፀጋውን ያብዛላችሁ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

    @netsanettsegaye1906@netsanettsegaye1906 Жыл бұрын
  • ዝሜሬ መልአክትን ያሰማልን አጥትንየሚያለመልም ዝማሬ የኔ ጌታ እንደኔ የማርከዉ ማነዉ😥🙏🙏🙏🙏🙏

    @hayt9989@hayt9989 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የወጣትነት አገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ በቤቱ መኖነርን የመሰለ ምን አለ ሳይገባን ለአገልግሎት የተጠራን በንፅህና እንድናገለግለዉ እርሱ ይርዳን 🙏🙏🙏

    @kalkidanworku7640@kalkidanworku76407 ай бұрын
  • እንደ እኔ የማርከው ማንን ነው😢ዝማሬ መላክትን ያሰማልንን

    @oneloverahel7468@oneloverahel74687 ай бұрын
  • መዝሙረ መላእክትን ያሰማልን እድሜ ከተድላ ያድልልን በቤቱ ያጽናሕ አሜን

    @webeshetteshome5270@webeshetteshome52704 ай бұрын
  • አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!!

    @atsedemariamandualem33@atsedemariamandualem33 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልክ

    @masaretmasaret9195@masaretmasaret9195 Жыл бұрын
  • ክርስቶስ ሆይ በመንፈስ ቅዱስ የታጠርን አድርገን ክፉ ሀሳብን አርቅልን

    @Bexs-jr8bq@Bexs-jr8bq6 ай бұрын
  • ወንድማችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ከተዋህዶ በረት ከድንግል ማርያም እቅፍ አያውጣህ አያውጣን መጨረሻችንን ያሳምርልን ያሳምርልህ❤❤❤

    @mihretsisay9347@mihretsisay93478 ай бұрын
  • አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ዳዊትን ዝማሬ ያሬድን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እፁብ ድንቅ ነው ድምፅኅ መመረጥ መቀደስ ነው እግዚአብሔርን እያመሰገኑ መኖር

    @user-eu3hl3tr2j@user-eu3hl3tr2j Жыл бұрын
  • ‘ ለኔ ያደረከው አቤት ደግነትህ ምረኸኝ ምረኸኝ አያልቅም ምህረትህ’

    @shewalemseyoum7128@shewalemseyoum7128 Жыл бұрын
  • ዘማሬ መላእክት ያሰመልን ወንድማችን❤❤❤

    @almazalmaz4599@almazalmaz45997 ай бұрын
  • በጣም ተባረክልን እግዛብሄር በቤቱ ያቆይህ ለወጣቱ ትልቅ ስንቅ ነህ

    @mekdelawitgirma3181@mekdelawitgirma31812 ай бұрын
  • እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏🌾🌾እደኔ የማርከዉ ማን አለ😭😭😭😭😭😭😭

    @asegedgeta7765@asegedgeta77656 ай бұрын
  • እንደኔ የማርከው ማንን ነው??????ተመስገን አምላኬ

    @tinagold880@tinagold880Ай бұрын
  • እንደኔ የማርከው ማነነው እንደኔ ይቅር ይልከው ሀጥይቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት Amen Amen Amen zmarye melaekt yasemaln 👏👏🙏🙏💞💞💞

    @sarkysarky8388@sarkysarky8388 Жыл бұрын
  • ቸሩ መድሀኒ አለም የፍጥረታት ሁሉ አምላክ ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭

    @addamen1850@addamen1850 Жыл бұрын
  • አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን🙏

    @user-bs6tj5vi1b@user-bs6tj5vi1b Жыл бұрын
  • እንደ እኔ የማርከው ያለ አይመስለኝም። ጌታዬ ።

    @elleniafework9926@elleniafework9926 Жыл бұрын
  • እዉናት ነዉ እንደኔ የበደለ እንደሱ የማርኝ ማንም የለም !በቢቱ ያፅናህ አሜንንንንንንንንንንን

    @user-ko9yc2vq8s@user-ko9yc2vq8s9 ай бұрын
  • ከሚገርም ፀጋ ጋር የ ጥኡም ዝማሪ በርታ ወንድሜ ብስራት

    @MedhinMedia@MedhinMedia5 ай бұрын
  • ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ያበርታህ

    @buzabuza6653@buzabuza6653 Жыл бұрын
  • ወንድሜ በጣም ደስ የሚለኝ መዝሙር ነው እናመሠግናለን

    @selammaru1387@selammaru138711 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልነሰ። በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅህ።

    @FekaduMelkie@FekaduMelkie Жыл бұрын
  • እግዚሐብሔር በዕድሜ በጤና ያቆይልን

    @user-gx8hq6yc5k@user-gx8hq6yc5k10 ай бұрын
KZhead