ምስለ ፍቁር ወልዳ || በዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ

2023 ж. 15 Там.
343 478 Рет қаралды

Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual KZhead Channel Content
#Subscribe
🔴LIVE PERFORMANCE
#እነዚህንና የመሳሰሉ ተተኪ ዘማሪያንን ለማበረታታት ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ አበረታቱ:-
+251921485555 በአገልግሎቱ መሳተፍ የምትፈልጉ ታዳግ ዘማሪያን ይህን ማስፈንጠሪያ በመንካት መመዝገብ ትችላላቸሁ👉 21mediaortho.com #ተተኪ የቤተክርስቲያናችን ዘማሪያንን በተለያዩ ዝማሬዎች በ21ሚዲያ ብቻ ያገኛሉ #Subscribe በማድረግ አገልጎሎቱን ይደግፉ
#ምስለ ፍቁር ወልዳ የመዝሙሩ ባለቤት ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
• "ምስለ ፍቅር ወልዳ"| "Mesle ...
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

Пікірлер
  • እንዴት እንደጠበኩት ቀኖቹ እረዝመውብኝ ከረሙኮ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በብዙ የምታገለግልበት ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛልህ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍን

    @elroitube27@elroitube279 ай бұрын
  • እጅሽ ላይ እጁ አለ የማይለያይ ። እመቤታችን በአንቺ የተደረገው ይህ ምስጢር ለፍጥረታዊው ሰው አዕምሮ እጅግ የረቀቀ ነው ። የተወደደው የልጅሽ ቸርነት የአንቺም የእናታችን ፀሎት ልመናሽ ከክፉ ህሊና ይከልክለን። ማርያም ሆይ እንወድድሻለን በቃ ቃል የለኝም እናቴ።

    @jaredorebeto9801@jaredorebeto98018 ай бұрын
  • ልብን የሚያረሰርስ❤

    @mitikukurabachew2586@mitikukurabachew25869 ай бұрын
  • ፍቅሯ ይደርብን ❤አቤት ጸጋ እውነት ከእግዚአብሔር ሲስጥ እኮ መጠንና ልክ የለውም ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በርታልን❤

    @maregmareg2190@maregmareg21909 ай бұрын
    • እውነት ነው ወንድሜ 🙏

      @gideon1500@gideon15006 ай бұрын
  • ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላም ለተዋህዶ እምነታችንም ፍቅርን ይስጠን ያድለን 🙏💒💒💒💒💒

    @ananiyatube3942@ananiyatube39429 ай бұрын
    • amen

      @natizefe7789@natizefe77898 ай бұрын
    • ​@@natizefe7789❤❤❤❤❤

      @ananiyatube3942@ananiyatube39428 ай бұрын
    • 0

      @yonasmulugeta915@yonasmulugeta915Ай бұрын
  • እመብርሃን ሆይ ሀገራችንን ሠላም አድርጊልን በፀሎትሽ ለህዝቦችሽ ሰላም ፍቅርን አንድነትን አስጭልን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

    @user-ws4qi2nu3d@user-ws4qi2nu3d9 ай бұрын
  • ተባረክ እኔም የእመቤቴ ነገር መች ሆኖልኝ የኔ ፈጥና ደራሽ ድንግል እመቤቴ ስላንቺ በጎነት ስለኔ ከንቱነት ሳስብ ምንኛ እደነቃለው😢😇🙏

    @gideon1500@gideon15006 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!

    @abeselomayalew1623@abeselomayalew16239 ай бұрын
  • ሰውነትን የሚነዝር አጥንትን የሚሰረስር ለህሊና እረፍት የሚሰጥ ዝማሬ ነው ወንድማችን ዲ/ን ብስራት ጨብሲ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ዝማሬ መላይዕክትን ያሰማልን👏👏👏

    @hailebesufkad@hailebesufkad9 ай бұрын
  • ኣሜን🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💒💒💒ዲ/ን ብስራት🥰፡ ጸጋውን ያብዛለህ🙏🙏🙏፡

    @aidaissac8411@aidaissac84119 ай бұрын
  • ልብ ውስጥ ሚቀር ዝማሬ አላቀውም ነበር

    @matibeke5339@matibeke53398 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲ/ን ብስራት ጨብሲ እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛልህ ❤❤❤❤

    @MatusalaGirmay-ti9wf@MatusalaGirmay-ti9wf9 ай бұрын
  • አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ሁሉ እመብርሀን ታብዛልህ ♥️♥️♥️♥️♥️

    @selam.Yetewahedolij@selam.Yetewahedolij9 ай бұрын
  • #ዲ/ን ብስራት ጨብሲ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

    @firehiwottesfaye6998@firehiwottesfaye69989 ай бұрын
  • እንደው መናፍቃን በጣም ነው እሚያሳዝኑት አደለም ወላዲተ አምላክን የመዳኛችን ሚስጥርን ቀርቶ እንደው ተራ እንደእኔ ሀፅያተኛ ሰው እንኳን ያለ ሀፅያቱ መስደብ መኮነን በእግዚአብሔር ፊት ያስጠይቃል እንደው ድንግል ማርያምን ከልጇ ከቸሩ መድኃኔዓለም ቀጥሎ አለማወደስ አለማመስገን እንዴት ከቶ ይቻላል በማን እና በማን ተፈጠርን እና ምክንያተ ድህነት የሆነችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያምን አለማሰብ እራሱ ትልቅ ሀፅያት ነው ልቦና ይስጣቸው እኛንም ከእቅፏ አታውጣን ዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲንም ከክፉ አይን ጠብቂው ዝማሬ መላዕክትን አሰሚው እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ የነገርኩሽን አደራሽን❤❤❤

    @mihretsisay9347@mihretsisay93478 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @natnaeltekalign1@natnaeltekalign19 ай бұрын
  • ❤❤❤❤ ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን

    @user-db7mw7nu4v@user-db7mw7nu4v9 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት የነፍስ ምግብ የሆነ ጥኡመ ዜማ ነው ወንድሜ ተባረክ

    @user-mc1op7jy5r@user-mc1op7jy5r9 ай бұрын
  • መልክሽ የአምላክን መልክ ይመስላል ማርያም ለስዕልሽ ሰላም ⛪❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😇🙏

    @mesi16-91@mesi16-919 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏ልኡል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

    @DiakonYishak@DiakonYishak8 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

    @user-zo1bs7rl1i@user-zo1bs7rl1i9 ай бұрын
  • በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ነው በእውነት በቃ ቃላት የለኝም ነፍሴ በጣም ትረካለች ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

    @user-jz9ij8nm6j@user-jz9ij8nm6j9 ай бұрын
  • ተባረክ እመቤታችን ፍቅሮ ይብዛልክ ፭5❤❤❤❤❤

    @bereketyamlakneh8906@bereketyamlakneh89069 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏ልኡል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏

    @gelilatekle9168@gelilatekle91689 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ወንድሜ ፍቅር ይነበባል የእናትነትሽ❤❤❤ የኔ እናት ማርያም ክብር ይገባሻል❤❤❤

    @Tihtina19@Tihtina199 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው

    @user-uj1bc9hv4e@user-uj1bc9hv4e9 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏

    @user-gl3xv8dx5f@user-gl3xv8dx5f9 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

    @fulastube9086@fulastube90869 ай бұрын
  • በእዉነት አጥትን የማለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤

    @ehggfurt8593@ehggfurt85939 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን

    @bestebeste9913@bestebeste99139 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @user-zn8we7uj4n@user-zn8we7uj4n9 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ብስራት! ጸጋውን ያብዛልህ🙏

    @haimanotlemma7247@haimanotlemma72479 ай бұрын
  • በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

    @serkalemasali2576@serkalemasali25769 ай бұрын
  • ---እጅሽ ላይ እጁ አለ የማይለያይ መልክሽ የአምላክን መልክ ይመስላል ማርያም ለስዕልሽ ሰላም ምልጃሽ አይለየን እመቤታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    @wancomputer893@wancomputer8935 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤inate mar yami💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕 yene inati❤❤❤

    @makdes8063@makdes80638 ай бұрын
  • ቃለሂይወትያሰማልኝኝግዚአብሔርበእድሜበፀጋይጠብቅልን

    @user-nw1ub9df3l@user-nw1ub9df3l9 ай бұрын
  • አረ በጣም ገራሚ ገራሚ ዘማርያን እየተተኩልን ነው እግዚሐብኤር ይመስገን 🙏🙏በርቱልን ከጠላት አይን ያውጣቹ ❤

    @samusamu997@samusamu9979 ай бұрын
  • ዝማሬመላእት ያሰማልን ወድማችን ❤❤❤

    @thionfisha7111@thionfisha71119 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የእመቤታችን ምልጃ ጥበቃዋ አይለየን አሜን!

    @Ayu_tube@Ayu_tube9 ай бұрын
  • አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ዲያቆን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልክ

    @user-qb5pg3wp3p@user-qb5pg3wp3p9 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

    @user-zz7gm6jp3r@user-zz7gm6jp3r7 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 💚

    @user-xw2vm4bo9z@user-xw2vm4bo9z9 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ!!

    @selamawithailu4251@selamawithailu42519 ай бұрын
  • ኡፎይ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-ou3me8kv3y@user-ou3me8kv3y9 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!! እመብርሃን ጸጋውን እጥፍ ድርብ ታድርግልህ ወንድሜ!!!

    @esromteshome7023@esromteshome70239 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ብስራት የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው 😢

    @lidiyazeleke4158@lidiyazeleke41589 ай бұрын
  • ❤️

    @NatanimG-vk4by@NatanimG-vk4by9 ай бұрын
  • ፀጋውን ያብዛልህ ብስሪዬ በጣም ደስ ብሎኛል ዝማሬ መላህክት ያሰማህ❤❤❤ወንድሜ

    @robiztsion3694@robiztsion36949 ай бұрын
  • ቃለእይወት ያሰማልን

    @user-mi8zh2el1c@user-mi8zh2el1c9 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

    @user-yb6yv9nb3g@user-yb6yv9nb3g9 ай бұрын
  • 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እናቴ የህይወቴ መብራት የጭንቀቴ ደራሽ ሀገራችን ኢትዮጵያን ታደጊልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ስለ እመብርሃን ሳስብ እንባ ነዉ ሚቀድመኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    @YeabAddis@YeabAddis9 ай бұрын
    • የምታለቅስ ኢሞጅ አትላኩ❤

      @ayelechmulatu3543@ayelechmulatu35438 ай бұрын
    • ተባረክ እኔም የእመቤቴ ነገር መች ሆኖልኝ የኔ ፈጥና ደራሽ ድንግል እመቤቴ ስላንቺ በጎነት ስለኔ ከንቱነት ሳስብ ምንኛ እደነቃለው😢😇🙏

      @gideon1500@gideon15006 ай бұрын
    • ተባረክ እኔም የእመቤቴ ነገር መች ሆኖልኝ የኔ ፈጥና ደራሽ ድንግል እመቤቴ ስላንቺ በጎነት ስለኔ ከንቱነት ሳስብ ምንኛ እደነቃለው😢😇🙏

      @gideon1500@gideon15006 ай бұрын
  • የህይወትን ቃል ያሰማህ ዘመንህን ይባርክልኘ ወንድሜ ❤❤❤❤

    @emebetmola3698@emebetmola36989 ай бұрын
  • ጸጋዉን ያብዛልህ ከዚሕ በላይ እንድታመሰግናት አምላክ ይርዳሕ የዳዊት ዝማሬ ያሰማልን😢😢😢❤❤❤❤

    @cityphone9560@cityphone95608 ай бұрын
  • ❤❤❤🙏እመብርሀን ፍፃሜህን ታሳምርልህ ወንድሜ

    @MECHERESHATUBE@MECHERESHATUBE9 ай бұрын
  • ብስራትዬ በርታ

    @sabelatube636@sabelatube6369 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ወንድማችን❤❤❤

    @user-nn2sp3mv6m@user-nn2sp3mv6m9 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

    @AryamMedia@AryamMedia9 ай бұрын
  • እግዚያብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ ሀገራችንን በምህረቱ ይጎብኝልን ሰላሙንም ያዉርድልን እመ አምላክ ያአስራት አገርሽን ከትንሳኤሽ ጋር ትንሳኤዋን አሳይን እመ አምላክ የስደት ስንቄ

    @weynshetabyeabye1063@weynshetabyeabye10639 ай бұрын
  • Kale hiwet yasemaln wendmachin❤❤❤❤ bebtu yatsnak

    @edenfiseha1223@edenfiseha12239 ай бұрын
  • ❤❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    @anus-shorts@anus-shorts9 ай бұрын
  • ኸረ ምንአይነት ፀጋ የው በማርያም ቃል የለኝትለይብኛለህ

    @amhamolla7688@amhamolla76889 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🥰

    @tigistfenta2003@tigistfenta20039 ай бұрын
  • 🙏🌹❤ምስለ ፍቅር ወልዳ 🙏🌹❤ ከስህልሽ ላይ ከስህልሽ ላይ እጅሽላይ እጁ አለ የማይለያይ የማይለያይ መልክሽ ያምላክን መልክ ይመስላል ማርያም ይመስላል ማርያም ለስህልሽ ሰላም አሜን 🙏🌹❤ ዝማሬ መላክ ያሰማልን🙏

    @user-rt3hp3ih3m@user-rt3hp3ih3m9 ай бұрын
  • ❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ላንተም ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    @fentabiltesema6145@fentabiltesema61458 ай бұрын
  • እመብርሀን ስትከብር መናፍቃን አይናቸው ደም ይለብሳል

    @Johnnbrothers@Johnnbrothers9 ай бұрын
  • ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናልን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ጥዑም ዝማሬ ያሰማልን !

    @user-ch4bd5dz6k@user-ch4bd5dz6k9 ай бұрын
  • Degagime degagime beqeni bizu gize semichiyalewu negergin alitegebikum....lenefise erefit agegnewu...zimare melaikit yasemalihk

    @adimasutafesse1180@adimasutafesse11808 ай бұрын
  • ተባተክ ወድሜ❤❤❤

    @memberabeynh@memberabeynh9 ай бұрын
  • አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏 እናቴ ምስለ ፍቁር ወልዳ ከስዕልሽ ላይ መልክሽ የአምላክን መልክ ይመስላል ማርያም 🎉🎉🎉 የጴጥሮስ አክሊል ነሽ የጳውሎስ ሰበኑ ስዕልሽ ወንጌል ነው በስምሽ ለሚያምኑ 🎉🎉🎉🎉

    @shewazenebe5993@shewazenebe59938 ай бұрын
  • ለነፍስ ምግብ የሆነ ዝማሬ ነው። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲ/ን ብስራት ጨብሲ የበለጠ የምታገለግልበትን ፀጋውን ልዑል እግዚአብሄር ያብዛልህ።

    @user-cv5ei9zc7j@user-cv5ei9zc7j8 ай бұрын
  • አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬን ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏

    @hanabekele8308@hanabekele83086 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ፍቅሯ ይደርብን።❤❤❤

    @balager21@balager219 ай бұрын
  • የመላእክትን ዝማሬ የተቀበለ ዝማሬህን ይቀበል💚💚💛💛❤❤

    @finoteabew_13@finoteabew_139 ай бұрын
  • Amen amen❤❤❤

    @user-un6xo6xl8o@user-un6xo6xl8o9 ай бұрын
  • Zemara Malak yasemalen 🙏 ♥️

    @tsedeygashaw4426@tsedeygashaw44269 ай бұрын
  • Zemare melahektn yasemaln❤❤❤

    @SOLENASOLENA-kn5yn@SOLENASOLENA-kn5yn9 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእኽቲ የስማዓልና

    @Musse-bx9me@Musse-bx9me8 ай бұрын
  • ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን

    @tewodrostewodros7145@tewodrostewodros71459 ай бұрын
  • የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን

    @user-lc5jw7px1d@user-lc5jw7px1d9 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤

    @fulastube9086@fulastube90869 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤

    @aelm6397@aelm63979 ай бұрын
  • zimare melaekt yasemalin

    @serawittesfaye9937@serawittesfaye99379 ай бұрын
  • ፅጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እናመሰግናለን 21 ሚዲያ በዚው ቀጥሉ

    @mihrethailu2488@mihrethailu24889 ай бұрын
  • ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን

    @mimiagete2472@mimiagete24729 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

    @bahir-ms1we@bahir-ms1we7 ай бұрын
  • Yene wendm berta fetari kante gar yehun❤

    @user-kx8gl7pw7l@user-kx8gl7pw7l9 ай бұрын
  • አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

    @21barkot@21barkot8 ай бұрын
  • ዝማሪ መላእክት ያሰማክ የእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ❤❤❤

    @kalkidanyarsema@kalkidanyarsema8 ай бұрын
  • 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    @soccer-89@soccer-899 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤Wwwwowwwwwwwww

    @bsbdehdh6550@bsbdehdh65509 ай бұрын
  • ዝማሬመላእክትያሰማልን

    @berkiebirhanu@berkiebirhanu9 ай бұрын
  • መንፈስን የሚመስጥ መዝሙር❤❤

    @user-xe8yq8qy3t@user-xe8yq8qy3t8 ай бұрын
  • ይህን መዝሙር ከዚ ቀደም ሰምቼው ነበር ግን አይደል? ሌላ ውበት ሌላ ቃና እንዴት ይመስጣል !!! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ያለ ተመስጦ መስማት የማትችለው ዝማሬ …ድንግል ማርያም ሆይ ሀገራችንን አረ ሀገራችንን ስለ ራሴ አለምንሽም ሀገሬን ብቻ አድኚልን

    @alazarsuffa7981@alazarsuffa79818 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሉትህን ዘመን ይባርክልህ እመ አምላክ ትጠብቅህ😢😢😢

    @user-jp7rw7ff5w@user-jp7rw7ff5w9 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን

    @nigistemeseret2262@nigistemeseret22628 ай бұрын
  • Sesemaw sewnten nw yenzergn weladit amelak tela tehuneh bebetu yanoreh tsegaw yibzaleh❤❤❤

    @weyeneshetshako8568@weyeneshetshako85688 ай бұрын
  • ምን ብዬ ልኮምት አይኖቼ በእንባ ተሸፈኑ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    @selamkoo1566@selamkoo15668 ай бұрын
  • ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ዝማሬህን ይቀበልልህ ወንድሜ ስለፀጋህ ቃልየለኝም ተባረክ

    @GebruTadese-mc7ji@GebruTadese-mc7ji8 ай бұрын
  • አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

    @ethiomedstar8690@ethiomedstar86907 ай бұрын
  • Eeeeeeeellllllllllleeeeeee zemari malayekt yasemalen🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @tigitsfeten1364@tigitsfeten13649 ай бұрын
KZhead