🛑ስምሽን ስጠራው|| በአይኖቼ እፈልግሻለሁ|| ነኪር ነገሩ|| ገብርኤል በሰማይ|| በመኑ|| ዘማሪ ዲያቆን ፅጌ አስተርዐየ mezmur cover by Tsige

2023 ж. 9 Қар.
251 000 Рет қаралды

ዚቅ ሚድያ ZIQ MEDIA
@ZIKMEDIA
ስምሽን ስጠራው 0:15
በአይኖቼ እፈልግሻለሁ 2:28
ነኪር ነገሩ ዘማሪ 3:32
ገብርኤል በሰማይ 4:18
በመኑ 5:20
ይህ ቻናል በቤተክርስቲያናችን እጅግ ድንቅ ፀጋ የተሰጣቸው ልጆችን በማበረታታት እና በፀጋቸው እንዲያገለግሉ እድሉን በመፍጠር እና በተለያዩ አለማዊ ህይወት ለተዋጥነዉ የቤተክርስቲያናችን ድንቅ ወጣቶች የተለያየ የዝማሬ ፀጋቸዉን ወደ እናንተ የምናደርሰበት ቻናል ነው
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩን
እናመሰግናለን

Пікірлер
  • ጽግዬ በጣም ግሩም ነው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ተስፋ ከጣለችባቸው ወንድሞች መካከል አንዱ ነህ በርትተህ በራስህ ዝማሬዎች እንደምናገኝህ ተስፋ አረጋለሁ በርታልኝ ወንድሜ❤❤❤

    @natnaeltube3035@natnaeltube30356 ай бұрын
    • Amen abate nurlgn❤❤

      @Baleshashu19@Baleshashu196 ай бұрын
    • 😊😊😊 😊 😊😊😊😊😊😊

      @tsionwondimagegnhu148@tsionwondimagegnhu1483 ай бұрын
  • አሁን ኦላይ የምትገኙ እህት ወድሞቸ ፆለት አድርጉል ከባድ የሚያሥበኝ የጤና ችግር አለ በእምነቱ እዳድነኝ ኦብራሽን መሆን አልፈልግም😢😢😢

    @user-oz8gu7li4f@user-oz8gu7li4f3 ай бұрын
    • Weladite amilak bechenekesh neger hulu dersa chinketishin taswegidish

      @yemsrachsisay8956@yemsrachsisay89562 ай бұрын
    • 🎉እመቤቴ ትማርሽ

      @user-fp3we9lx1w@user-fp3we9lx1wАй бұрын
    • እመብርሃን ድብስብስ ታድርግሽ በስእሏ ላይ ተደፍተሽ በእንባ ተማፀኛት 😢

      @adrontube3361@adrontube3361Ай бұрын
    • ፀበል እምነት እርጊበት ይጠፋል ዝክር የምታረጊለት ታቦት ካለ ተማፀኝ እግዚአብሔር ቸር ነው ካመንሽ ትድኛለሽ

      @YizuMamo@YizuMamoАй бұрын
  • ወይኔ ድምፅ ልብን ይመስጣል ድንግል ማርያም ፀጋውን ታብዛልህ ዲያቆን 🙏

    @mebratmebrat9715@mebratmebrat97155 ай бұрын
    • Amen amesegnalew

      @Baleshashu19@Baleshashu194 ай бұрын
    • ​@@Baleshashu19 ebakhn enem magelgel efelgalw

      @ZekariyasAsnake@ZekariyasAsnake4 ай бұрын
  • 😢 በአይኖቼ አፈልገሻለው በስዕልሽ ሁል ገዜ እፅናናለው የኔ እናት አልችልም ያለ አንቺ 😢😢 ሁሉን መርሻዬ 😢

    @hanabelayneh4345@hanabelayneh43453 ай бұрын
  • ድንቅ ድንቅ ብለናል ኣቤት ድምጺ ብጸጋ የተሞላ እንድሆነ ያሳውቃል ዝማሬ ምላእክትን ያሰማልን ዉንድማችን እንዳተ ኣይነት ለቤተክርስትያን ያብዛልን❤

    @luwamgebrehiwot1882@luwamgebrehiwot18822 ай бұрын
  • ዝማሬመላእክትያሠማልን ወንድማችን መጨረሻህንያሣምርልህ የኔመፅናኛ ተመሥገን ለዚች ቀን የደረስኩ ባንተላይ በአዛኝቷ ዝማሬ ተፅናንቸ ❤❤❤❤❤❤❤

    @metadeldubai1025@metadeldubai1025Ай бұрын
  • እልልልል ዘማሪ መላእክትን ያስማልን ዉንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም የምወድወ የተዋህዶ ልጅ በቤቱ ያፅናህ በርታልን እመብርሃን ትጠብቅህ😘

    @user-pv1uh7hu1f@user-pv1uh7hu1f3 ай бұрын
  • የኔ ወድም በቤቱ ያፅናክ በርታልኝ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን❤👏🌻🌺💐🌹💒

    @naseematariq2142@naseematariq21423 ай бұрын
  • ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን🙏

    @elsaababa9468@elsaababa94682 ай бұрын
  • ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ሽብሻቦና ጭብጫቦ ቢታከልበት

    @user-tm1ko2wu4j@user-tm1ko2wu4j2 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤

    @roserose-qi5fp@roserose-qi5fp3 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን ግሩም ነው ❤❤❤❤❤❤

    @Israel9563@Israel95633 ай бұрын
  • የተዋሕዶ ልጆች የ እንአበራታታቸው

    @user-tg4xp1wb8s@user-tg4xp1wb8s2 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    @ganatjamani8062@ganatjamani80622 ай бұрын
  • Fetari mechereshahen yasamerlhe bebetu yatsenahe

    @barkot6849@barkot6849Ай бұрын
  • ዝማሬ መልክት ያሰማልን ተባረክ 🙏🏽

    @hewrottedrose5991@hewrottedrose59914 ай бұрын
  • የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ነገር ግን ሽብሻቦ እና ጭብጨባ ቢኖረው ሰናይ ነበር

    @yodgebre3763@yodgebre37635 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይመሰገን በቤቱ ያፅናህ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ።

    @fikertebirhanetadesse8086@fikertebirhanetadesse80862 ай бұрын
  • ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤

    @abenezereskinder9457@abenezereskinder94573 ай бұрын
  • አንደበትክ ልዪ ነዉ ታድለክ ከላይ ስጦዉ ከዚህ የበለጠ ዘምር ዝማሬ መላእክት ያሰማህ በርታልኝ

    @user-jg3ni2ox9e@user-jg3ni2ox9e3 ай бұрын
  • ዕድሜ እና ፀጋውን ይብዛላህ ወንድሜ እመብርሃን ትጠብቅህ

    @FelegushKassahun@FelegushKassahun2 ай бұрын
  • አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን

    @user-jn4bu2jt9e@user-jn4bu2jt9e5 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያስመዐልና ጸጋኡ ያብዘሐልካ ክቡር ሓዉና

    @asosoasdf233@asosoasdf2333 ай бұрын
  • 😢በአይኖቼ እፈልገሻለው በስዕልሽ ሁል ጊዜ እፅናናለዉ ግሩም ድምፅ ከእርጋታ ጋር በርታልን እ/ር በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @Enaniye-qw7yy@Enaniye-qw7yy2 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን:: ትልቅ ጸጋ ነው ! መዝሙር ግን አትቆራርጥ የጀመርከውን ጨርስ

    @user-de7py8zg7i@user-de7py8zg7i3 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኣሜንንንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንንን ኣጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እመቤታችን ጥላከለላዋ ታብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

    @tirhasasefa640@tirhasasefa6405 ай бұрын
  • እመቤታችን ታክብርክ እስኪ እንዲህ እያላችሁ አሳዩን አስተምሩን በተረጋ ጋ መንፈስ እድንዘምር ለምን መዝሙሮች ን ሁሉ ግራ አጋባናቼው እኛ ግራ ግብርን መጨረሻህ ይመር ።

    @kidustube7539@kidustube75392 ай бұрын
  • በርታ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

    @HargMihret@HargMihretАй бұрын
  • ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ወድማችን ❤🎉🎉

    @user-zk1mt2ug4c@user-zk1mt2ug4c2 ай бұрын
  • ወድሜ ተበረከ ዘማሪ 👌👌👌መልአክት ያሰማልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿እልልልልልል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿እልልልልልል እልልልልልል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿እልልልልልል አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿😘😘አሜን ❤️❤️❤️😘😘አሜን አሜን

    @halenyameralabera8965@halenyameralabera89653 ай бұрын
  • እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬመልዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-kr1tt6gk1b@user-kr1tt6gk1b3 ай бұрын
  • ፀጋውን ያብዛላችሁ እናቴ ጥበብቡን ትስጥልን❤❤❤

    @ayinalemyoutube7722@ayinalemyoutube77226 ай бұрын
  • tsgawn yabzalh berta

    @dinkiegashaye4530@dinkiegashaye45302 ай бұрын
  • ግሩም ዝማሬ ነዉ😢😢😢😢

    @addd6140@addd61402 ай бұрын
  • ወይ ድምፅ በቤቱ ያኑርክ

    @YizuMamo@YizuMamoАй бұрын
  • በጣም ጥ ሩ ነው ቃ ሉ ታ ፈ ው

    @masaraterooba2344@masaraterooba23442 ай бұрын
  • ዝማሪ መላክን ያሰማልን ጥኦም ዝማሪ ፀጋውን ያበዛል 🙏❤️

    @woinshetgurmu954@woinshetgurmu9544 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በእውነት ❤

    @user-tp7pc2cy9i@user-tp7pc2cy9i5 ай бұрын
  • ፀጋውን ያብዛልህ ወድም በአንድ ቀን ደጋግሜ ሳላዳምጠው አልውልም እመብርሀን ትጠብቅህ❤❤❤

    @hadiyahadiya2556@hadiyahadiya25564 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    @user-tw7wq9if5n@user-tw7wq9if5n3 ай бұрын
  • የሩፋኤል አገልጋይ በርታልኝ ዲያቆን

    @user-to6zt5en2s@user-to6zt5en2s5 ай бұрын
  • ተስረክራኪ ድምፅ። የእግዚአብሔር ፀጋ፣ የኪዳነ ምህረትም ምልጃ አይለይህ። በርታ!

    @aklile7691@aklile76913 ай бұрын
  • አቤት ድምፀህ ሲያምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @kstefamily1453@kstefamily14535 күн бұрын
  • እግዜብሔር ይመስገን

    @mes-amiye8787@mes-amiye87872 ай бұрын
  • ዝማሬመላእክት ያሰማልን አምላክ በቤቱያጽናክ

    @user-rq7yq9ft4h@user-rq7yq9ft4h3 ай бұрын
  • ጥሁም ዜማ.ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን.

    @yoditjimma1364@yoditjimma13643 ай бұрын
  • በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @GabriellaHani@GabriellaHani4 ай бұрын
  • በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ቀጥልበት ዝማሬ መላእክት የሳማልን 🙏🙏🙏

    @awetkahsay5977@awetkahsay59773 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ጥበቡን ያብዛልህ አሜን 🌿💐

    @bmm72@bmm725 ай бұрын
  • በእውነቱ ልብን የሚመስጥ ዝማሬ ነው ዋው👌👌👌👏👏👏👏❤❤❤ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ወንድማችን 💘💘💘💘🙏🙏🙏

    @fikrtegesite9726@fikrtegesite97263 ай бұрын
  • ፅግሻ በድሜ በፀጋ ይጠብቅ ህ

    @samrisam3494@samrisam34942 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ወድማችን

    @user-ed9tu2vi1w@user-ed9tu2vi1w3 ай бұрын
  • Zimare melakit yasemalin

    @yemsrachsisay8956@yemsrachsisay89562 ай бұрын
  • እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

    @user-xj5tr2yd4t@user-xj5tr2yd4t3 ай бұрын
  • Amen berketw yedarebn

    @milliymee7886@milliymee78862 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእውነት በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

    @HANNA-qy5bl@HANNA-qy5bl3 ай бұрын
  • ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    @user-us2nx3wr9b@user-us2nx3wr9b3 ай бұрын
  • Amen

    @user-tx2vw8nv2w@user-tx2vw8nv2w2 ай бұрын
  • አሜን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማአያትን ያዋርስልን🎉🎉🎉🎉🎉

    @sendomalakumalaku5713@sendomalakumalaku57134 ай бұрын
  • Zmare melakt yasemaln

    @AbenezerNigusu@AbenezerNigusu2 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልክ ❤❤❤

    @MeseretDebrework@MeseretDebrework3 ай бұрын
  • እልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደምፀ መልካሙ ወንድማችን ዲ/ን ዘማሪ ጽጌ አስተርዐየ በቤቱ ያጽህ

    @user-es3pb4cc8h@user-es3pb4cc8h6 ай бұрын
    • Amenn amesegnalew

      @Baleshashu19@Baleshashu194 ай бұрын
  • ሲመሽም ሲነጋ የምለው የተመቸው like

    @AsineKing@AsineKing4 ай бұрын
  • ድንግል ማርያም ፀጋውን ታብዛልህ ክርስቶስ በቤቱ በዙፋኑ ያኑርህ ልብን እሚያረሰርስ ዝማሬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    @GxhcjGjfh@GxhcjGjfhАй бұрын
  • ዘማሪ. መልክት. ያሰማለን. ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

    @asinakechjagiso5976@asinakechjagiso59763 ай бұрын
  • የዘረ የያዕቆብ እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ፀጋና በረከቱን ታብዛልህ በቤቱ ታፅናህ

    @user-ox4hy6dc1s@user-ox4hy6dc1s5 ай бұрын
  • ስታምር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤

    @xpk5509@xpk55093 ай бұрын
  • ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    @kidsettesfya4645@kidsettesfya46453 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏❤

    @alemetsehayealemayehu4506@alemetsehayealemayehu45063 ай бұрын
  • ጥኡም ዝማሬ

    @EMI33-ni9rw@EMI33-ni9rw2 ай бұрын
  • ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በርታልን ወድም

    @almaztarekegn8508@almaztarekegn85085 ай бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤❤❤❤❤

    @user-fb2sv9yv3h@user-fb2sv9yv3h3 ай бұрын
  • በቤቱ ያፅናህ ወንድም ።

    @nathan135-pd2qw@nathan135-pd2qw2 ай бұрын
  • Zmare melaekt yasemaln bebetu yatnah betam des yilal

    @elianatube1195@elianatube11952 ай бұрын
  • ዘማሪ መላአክት ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    @Astu_979@Astu_9794 ай бұрын
  • ልልልልልልልልልልልልልኣሚን

    @Ezra-pubg@Ezra-pubg13 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን በዉነት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያብዛልሕ ወድማለምየ ❤ስምሽን ስጠራዉ ማርያም ላደበቴ ማርነዉ ለልቤ ሰላም😢😢😢😢

    @user-ep1wl5gy6h@user-ep1wl5gy6h3 ай бұрын
  • በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ ❤❤❤❤❤

    @AaBb-kr3bi@AaBb-kr3bi5 ай бұрын
    • Amenn 🥰🥰

      @Baleshashu19@Baleshashu194 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @HilinaMoges@HilinaMoges3 ай бұрын
  • ፍጻሜውን ያሳምርልን

    @Ethiowegtube973@Ethiowegtube9736 ай бұрын
  • ዝማሬ መላክት ያሰማልን ተባረክ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    @marrymarry7003@marrymarry70034 ай бұрын
  • ተባረክ ለዝማሬው ቃለህይወትን ያሰማልን✝️💒

    @tegistendaylalu5563@tegistendaylalu55633 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን የተዋልዶ ዕንቁ በርታልን 💒💓 ፍፃሜህ ይመር

    @TibebMedia-ui4ql@TibebMedia-ui4ql3 ай бұрын
  • ❤❤❤❤ አሜንን

    @kuwaitcity863@kuwaitcity8632 ай бұрын
  • Zemari melaEkiten yasemalen

    @temesgensheferaw7830@temesgensheferaw78302 ай бұрын
  • ዝማሬመላእክትን ያሰማልን ወንድሜ በርታ እመብርሃን ትደግፍህ 🙏

    @TsigeTsige-vn1md@TsigeTsige-vn1md3 ай бұрын
  • ኣሜንንንንን

    @XoXo-us7do@XoXo-us7do3 ай бұрын
  • Tsigshi bertalen'wedemachen Egzibeher'be betu'yatsinahe❤❤

    @user-di6ky6rz6b@user-di6ky6rz6b3 ай бұрын
  • Zmare melaektm yasemaln

    @user-bi7fu9rm7z@user-bi7fu9rm7z3 ай бұрын
  • እልልልል😢😢😢ዝማርየ መላይክት ያስማልን 🎤🎤💐💐🌻

    @asrbebetikv6369@asrbebetikv63694 ай бұрын
  • ውስጥ ሰርስሮ የሚገባ ሰማያዊ የሆነ ዝማሬ ነው ክብሩን ያድልህ ወንድሜ

    @user-xh9dj1wo5k@user-xh9dj1wo5k2 ай бұрын
  • Amen amen amen 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    @bettytasama8279@bettytasama82793 ай бұрын
  • Amazing very much interesting Media

    @milly7878l@milly7878l3 ай бұрын
  • ልልልል ልልልል ልልል ልልልል ልልልል ኣሚን

    @haylemichaelgashaw@haylemichaelgashaw2 ай бұрын
  • ድንቅ ነው የደብሬ አገልጋይ በርታልን

    @Haileg2360@Haileg23604 ай бұрын
  • ❤❤❤❤😍😍😍🙏🙏

    @MeheretGmedhen@MeheretGmedhen2 ай бұрын
  • የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ታፅናህ እመ አምላክ ፍቅሮን ታብዛልን❤❤❤

    @Bezawerk-tx1pp4sv4o@Bezawerk-tx1pp4sv4o2 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላክን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

    @SamsungA-om7vz@SamsungA-om7vz5 ай бұрын
    • Amenn

      @Baleshashu19@Baleshashu194 ай бұрын
  • ዝማሬ መላክት ያሰማ !❤

    @natanimtube3865@natanimtube38655 ай бұрын
  • በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልል

    @shhgshfg8631@shhgshfg86315 ай бұрын
    • 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉❤❤

      @user-hj3mx6kw4o@user-hj3mx6kw4oАй бұрын
KZhead