“እኔ አንተ ቤት እኔ አንተ ፊት ” | ዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ | zemari Yosef Girma | Ene Ante bet | mahtot tube |

2023 ж. 11 Шіл.
2 037 756 Рет қаралды

ስብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ
እኔ አንተ ፊት - Ene Ante Fit | New Amharic Movie | Ethiopian Movie | Ethiopian full movie 2023 | mezmur
ፌስቡክ / amde-tewahdo
የቲክቶክ / amdetewahdo
ሙሉ ፊልሙ በዚህ ሊንክ
• እኔ አንተ ፊት - Ene Ante F...
#Aba_Gebrekidan_Interview #tewodros_yosef #eneantebet #eneantefit
aba gebrekidan sibket new | aba gebrekidan sibket new 2023 | aba gebrekidan sibket today | aba Gebrekidan Sibket this week | በዓለ ጰራቅጦስ | aba gebrekidan sibket | tewodros yosef
ስብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ
#abagebrekidansibket #sibket2023#newsibket #tewahdo
#aba_gebrekidan_girma
#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#aba_gebrekidan
#አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
#orthodox_tewahdo
#yordanossibket
#aba_gebrekidan_interview
@TewahdoMedia @EOTCMK @seifuonebs @ethiofo
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
Ethiopia Amharic News | Ethiopia Breaking News | Ethiopia Latest News | Ethiopia News Now | Ethiopia news 2020 | Ethiopia Zena | Amharic News | Ethiopa Daily News | Ethiopia News | Zehabesha News | Eritrea News | Amhara | Eritrean News | Demsti weyane | Tigray tv | Mekele | Mekelle | TPLF | Abiy Ahmed | Gebremichae | ታዬ ደንዳ | ሮዳስ ታደሰ | Eritrea | Axum | Raya | Zehabesha | Abel Birhanu | Tana Tube TT | Andafta Media | Mereja Today | Hiber Radio | Ethio Forum | ኢትዮ ፎረም | Zena Tube | Wello Tube | Feta Daily | EthioTimes| Ethiopian News in Amharic 2022 | Tigrai Media House | Getachew Reda | Debretsion | Tigray | Isaias Afwerki | Birhanu Jula | Abebaw Tadesse | Ethiopia | Shukshukta | ESAT News | Ethiopian News | Amharic Movie | Jawar Mohammed | Zehabesha | Yoni Magna | Zemedkun Bekele | GG Kiya | ደብረጺዮን | ዘመድኩን በቀለ | GERD | Trump | Amhara | Tamagn Beyene | Mereja today | TIGRIGNA | ሰበር ዜና | ESAT Daily News | Abel Birhanu | ethio 360 | Awaze News | Oromia | ህወሀት | Lema Megeresa | Ethio 360 Media | ESAT | ESAT eletawi | Min ale zare | ሰበር መረጃዎች | Fana Television | አስቴር በዳኔ | Alemneh Wase | BeZehabesha | አለምነህ ዋሴ | በዘ-ሐበሻ | Tigray News | ጥብቅ መረጃ | ዳንኤል ክብረት | ህወሓት | መቀለ | ትግራይ | Daniel Kibret | AmharicTV | Ethiopian full movie 2023 | Ethiopian Movie 2023 | Zena Tigrigna | Tigrigna News #Ethiopia #Sudan #VOAAmharic #Tigray #BBCAmharicNews #ኢትዮ_ገበታ #EthioChart #EritreanNews #amharicNews #DWAmharicNews #ኢትዮ_ገበታ #ጀርመን_ድምፅ #BenishangulGumuz #EthiopiaNews #Eritrean #Tigrignanews #Ethiopianews #EthiopiaNews #Eritrean #Tigrignanews #EritreanNews #amharicNews #ethiopianmusic #አማርኛ_ዜና#Amharic #AxumTube #Andafta #EthioForum #DWAmharic #VOAAmharicNews #ZehabeshaNews #AlemnehWase #ZenaTube #Andafta #Ethio360 #ZareMenAle #Ethiopia #Addisababa #Ethiopianpoltics #Ethiopian #AbiyAhmed #EthiopianElection #habesha ethiopian news #Ethiopia
#feta_daily #አደባባይ_ሚዲያ #ኢትዮቤተሰብ_ሚዲያ #አባይ_ሚዲያ #adebabay_media #ethiobeteseb_media #ethio_niqat #seifu_on_ebs #seifu_show #abay_media #zemari_tewodros_yosief #ተዋሕዶ #ድንቅ_ልጆች #donkeytube #amharicNews #android app

Пікірлер
  • ይኤ መዝሙር ማርያምን ሲከፋኝ የሚያፅናናኝ መዝሙር ነው በጣም ነው ምወደው 😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    @EloheeBirhanuu@EloheeBirhanuu2 ай бұрын
  • ምንም የእምነቱ ተከታይ ባልሆንም ደስ ሚል መዝሙር ❤❤❤😊

    @mezmur-bet@mezmur-bet9 ай бұрын
    • ❤❤

      @NANAREACT@NANAREACT9 ай бұрын
    • Respect

      @user-om2jw1bm1s@user-om2jw1bm1s9 ай бұрын
    • Like

      @fortunajonie6782@fortunajonie67829 ай бұрын
    • RESPECT

      @jerusalemheven1535@jerusalemheven15358 ай бұрын
    • ክርስቶስ ጠርቶሀል ! አልሰማሁም ማለት አትችልም በኃላ !!!

      @achamyelehkassie136@achamyelehkassie1364 ай бұрын
  • አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ እኔ ደካማ ነኝ እንደቸርነት ማረኝ ይቀር ባለኝ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏✝️💒

    @mimiwaliyu@mimiwaliyu9 ай бұрын
    • አስተውሉ , ጥያቄ ጠይቁ ከንፈር ከመምጠጣችሁ በፊት!! ይህ ልጅ መናፍቅ ነው የቤተክርስትያንን ስም ለማሰደብ ሆነ ተብሎ የተሰራ ስራ ነው!! ክሊፑን በደንብ እይው እሽ!! ጌታ እኮ ያለው እንደርግብ የዋሆች እንደ እባብ ልባሞች ሁኑ ነው ያለን እንጀ ዝም ብላችሁ ለመጣ ለሄደው አጨብጫቢ ሁኑ አላለም!!! ደግሞ መዝሙሩ ከ ዲያቆን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ተሰርቆ የተዘመረ ነው ስለዚህ ይህ ልጅ መናፍቅ ብቻ ሳይሆን ሌባም ነው!! ስለዚህ ለሱ ልትነቂበት ብቻ ነው የሚያስፈገው!!!

      @thefreedomchannel4548@thefreedomchannel45488 ай бұрын
  • በቅድሚያ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ግን ዝም ብዬ ስሰማው ለኔ ይመስለኛል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

    @abyeaylew7838@abyeaylew78386 ай бұрын
  • እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ቢሆንም ሀገር የሆነችውን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እጅግ ወዳታለሁ እና እባክህን በስርአቷ መሰረት ዝማሬ አሰማልን።

    @betelhemtefera1742@betelhemtefera17429 ай бұрын
    • እንዲ ስንከባበርና ስንፍቀር ነው የሚያምርብን❤

      @yosefgirma9017@yosefgirma90179 ай бұрын
    • @hebihenok8407@hebihenok84079 ай бұрын
    • ❤❤❤❤

      @sebletesfaye4170@sebletesfaye41709 ай бұрын
    • Fetari ybarkh

      @bekelechwelde4670@bekelechwelde46709 ай бұрын
    • እህቴ ልክ ነሽ ይህ ግ ን ለመንፈሳዊ ፊልም ማጀቢያ የተሰራ ነው። ፊልሙንም ተመልከቺው@@zekidan21

      @EmpowerEcho007@EmpowerEcho0079 ай бұрын
  • አረ አንተ ልጅ ምን ላድርግህ ብቻ ዝማሬ መላእትን ያሰማልን!!!አሜን❤❤❤

    @Bereketbeki-ep6qs@Bereketbeki-ep6qs5 ай бұрын
    • ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

      @user-cp1wu7sf4n@user-cp1wu7sf4nАй бұрын
  • አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ ደካማ ነኝ እና እንደቸርነት ማረኝ ይቅር በለኝ

    @abunieayanaw9079@abunieayanaw90799 ай бұрын
  • በበደላችን እና በሀጥያታችን ሙታን ሳለን ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሳ ከክርስቶስ ጋር ህይወትን ሰጠን ኤፌሶን 2:5 እየሱስ ለዘለአለም ይወደናል😊

    @tarikuazinabu5155@tarikuazinabu51558 ай бұрын
  • 14አመቴነዉ መመዝገብ እፈልጋለሁ ላይክ አርጉልኝ

    @asease3107@asease31073 ай бұрын
    • Egzabhir bebtu asneto Yasdgehe.

      @user-qs8fi3me6k@user-qs8fi3me6k3 ай бұрын
    • GOBEZ, ....GN EGZIABHERN BCHA LEMN, SEWN ATTEYIK

      @tenagnekifle4634@tenagnekifle4634Ай бұрын
    • bravo

      @user-it7wn4xo7z@user-it7wn4xo7zАй бұрын
    • Anbesa

      @NathnaelGirma-oh9pf@NathnaelGirma-oh9pf24 күн бұрын
  • እኔ አንተ ፊት የምቆም ሰው አይደለሁም፣ ግን ፍቅር ነህ ለዘላለም የሚመስልህ ማንም የለም 🙏🙏🙏🤲🙏🙏🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @tarikuzewdie4449@tarikuzewdie44499 ай бұрын
  • እውነት ነው እንደኛ ሀጥያት እኮ መቆም አንችልም ግን ሁሌም ይቅር ባይ ጌታ ስላለን ነው ወንድማችን ዝማሬ መላክ ያሰማልን

    @Tarikwahabtamu@Tarikwahabtamu6 ай бұрын
  • እዉነት ነዉ ከአባትም በላይፍቅር ነዉ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልንበቤቱ ያጽናሕ ❤❤❤❤

    @cityphone9560@cityphone95609 ай бұрын
  • ፀጋዉን ያብዛልህ የአገልግሎትህን ዘመን ይባረክ ዝማሬዎችህ ልብን ይመስጣሉ

    @melikamohmed383@melikamohmed38312 күн бұрын
  • I'm protestant but I love orthodox songs

    @user-dl7lg8ou7q@user-dl7lg8ou7q5 ай бұрын
    • ግደ ይልሃል Christian አይደለህም !

      @TheHouseofOurmotherZion16@TheHouseofOurmotherZion162 ай бұрын
  • የዳዊት ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😢 የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ዲያቆን ዮሴፍ ወንድም አለም

    @user-eu3hl3tr2j@user-eu3hl3tr2j9 ай бұрын
  • እኔም አንተ ፊት የምቆም ሰው አይደለሁም😢😢ዝማሬመላዕክትያሰማልን❤❤❤❤

    @kalkidantadese9715@kalkidantadese971510 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የእውነት ልብ የሚነካ መዝሙዝ ወደ ኃላ ዘወር ብለን የሰራነውን ሀጢያት እንድናይ እና ለንስሀ እንድንበቃ ይረዳናል ሁሌም ስሰማው እኔ በደለኛ ነኝ ሀጢያተኛ ነኝ አቤቱ ማረኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ

    @shambelakele3437@shambelakele34375 ай бұрын
  • በእዉነት ይህ ዝማሬ በጣም ነዉ የምወድዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግን ፍቅር ነህ ለዘለላም የሚመስለህ ማንም የለም አዉነት ነወ

    @user-no9zc3zt1z@user-no9zc3zt1z2 ай бұрын
  • አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን።

    @simegnwyohanis1494@simegnwyohanis14946 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።ወንድማዊ አስተያየት ይቅርታ እና ከእስቲዲዮ ይልቅ ቤተ ክርስቲያን ቢሆን ካልሆነ ነጠላ ቢለበስ።

    @FekaduMelkie@FekaduMelkie9 ай бұрын
    • አሪፍ እይታ የኔም ሀሳብ ነው

      @BayushDemelashBayushDeme-lf5ii@BayushDemelashBayushDeme-lf5ii9 ай бұрын
    • የድራማው ማጀቢያ ስለወነ ነው የኔ ወንድም 🙏🙏🙏

      @endalkkiflom4153@endalkkiflom41539 ай бұрын
    • ​@@endalkkiflom4153 የድራማውን ርዕስ ማወቅ ይቻላል?

      @user-wo9xy9vp3z@user-wo9xy9vp3z9 ай бұрын
    • ​@@user-wo9xy9vp3z እኔ አንተ ቤት እኔ አንተ ፊት

      @samzion5673@samzion56739 ай бұрын
    • ​@@user-wo9xy9vp3zያው ነው የድራማው እርእስ እኔ አንተ ፊት

      @user-gh8dm4xz1q@user-gh8dm4xz1q9 ай бұрын
  • Alekesku❤😢maryamn

    @user-ue1kd7km6v@user-ue1kd7km6v2 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ ባገልግሎት ያፅናህ::

    @user-gr1ol3gg1x@user-gr1ol3gg1x7 ай бұрын
  • የአምልኮት ስግደት ለስላሴ 🌼🌻🌼🌻💐🌾🌹🌾💐🥀 ሥላሴ ሆይ ወደኔ ና 3X እግዚአብሔር ሆይ ወደኔ ና 3X አምላክ ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግዳለሁ ለአብ 3X እሰግዳለሁ ለወልድ 3X እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ፍቅር ነህ አዎ ፍቅር ነህ 3X ቅዱስ ነህ አዎ ቅዱስ ነህ 3X ብርሃን ነህ አዎ ብርሃን ነህ 3X ኃያል ነህ አዎ ኃያል ነህ 3X መሐሪ ነህ አዎ መሐሪ ነህ 3X ንጉሥ ነህ አዎ ንጉሥ ነህ 3X ከሃሊ ነህ አዎ ከሃሊ ነህ 3X የማለዳ ጎሕ ነህ አዎ የማለዳ ጎሕ ነህ 3X ሐሊብ ነህ አዎ ሐሊብ ነህ 3X እረኛችን ነህ አዎ እረኛችን ነህ 3X የወይን ግንድ ነህ አዎ የወይን ግንድ ነህ 3X የሕይወት ውኃ ነህ አዎ የሕይወት ውኃ ነህ 3X ሰማያዊ እንጀራ ነህ አዎ ሰማያዊ እንጀራ ነህ 3X የእውነት መንገድ ነህ አዎ የእውነት መንገድ ነህ 3X የመለኮት እሳት ነህ አንተ እሳት ነህ 3X የመለኮት ጋሻ ነህ አንተ ጋሻ ነህ 3X የመለኮት ፀሐይ ነህ አንተ ፀሐይ ነህ 3X የመለኮት ሰይፍ ነህ አንተ ሰይፍ ነህ 3X የመለኮት ፋና ነህ አንተ ፋና ነህ 3X የመለኮት ነበልባል ነህ አንተ ነበልባል ነህ 3X ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያሕዌ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ጸባኦት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መድሃኒተ ዓለም ይህንን ኀብስት ላበላን ይህንንም ጽዋ ላጠጣን ምግባችንንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን ኃጥኢታችንንም ሁሉ ለታገሠልን ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ለሠጠን እስከዚችም ሰዓት ላደረሰን በጸጋው ለጠበቀን ቸርነቱን ላበዛልን ፍጹም ፍቅሩን ለሠጠን ለድንግል ማርያም ልጅ አምልኮና ክብርና ምስጋና መገዛት ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም አሜን! በዚህ ሊንክ አብረው በድምፅ ይሰገዱ!! kzhead.info/sun/hMdwpZeyqKaMnIE/bejne.html የምስጋና መዝሙር ለአምላክ ለስላሴ!! youtu.be/si NZoFLPk-o

    @woldesenbet@woldesenbet3 ай бұрын
  • ዝማሪመለአክትያሰማልን

    @welansaali674@welansaali6746 күн бұрын
  • ደስ የሚል ዝማሬ ነው ወንድማችን ኑርሕን

    @bereketabeayenachew9214@bereketabeayenachew92149 ай бұрын
  • አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፈጣሪ በቤቱ በፀጋ ያቆይልን🙏🙏🙏

    @heremelawesene@heremelawesene9 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በእውነት 😢😢😢

    @nasirim4492@nasirim44929 ай бұрын
  • ጸሎት የሆነ መዝሙር ነው አባት ሲዘምር ደግሞ ይለያል ክፉ አይይብን❤

    @leliyetewahido1396@leliyetewahido1396Ай бұрын
  • hulem bihon esemawalehu ezemirewalehu. zimare melaekt yasemalin

    @GOL-TE@GOL-TE17 сағат бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ❤❤❤

    @eledanayekidyelegi759@eledanayekidyelegi7599 ай бұрын
  • ልዑል እግዚአብሔር የመላዕክት ዝማሪ ያሰማልን::

    @DB-sr5pz@DB-sr5pz9 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን❤❤

    @eitfalemyifiru7794@eitfalemyifiru77949 ай бұрын
  • Ameen Ameen Ameen zimare melaekt yasemalin 🙏🙏🙏🙏🇪🇹

    @user-pk7xp2bd1m@user-pk7xp2bd1m9 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @sameerasameera4815@sameerasameera48159 ай бұрын
  • እኔ አንተ ፊት ይምቆም ሰው አይደለሁም 😢😢

    @mudayshow8081@mudayshow808110 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያስማልን 😢😢😢

    @Jdrj-sl3nv@Jdrj-sl3nv3 ай бұрын
  • "ሁሉም "አጢያትን ሰርተዋል የእግዚአበሔርም ክብር ጎድሎዋቸዋል በክርስቶስ ኢየሱስ በሆነ ቤዛነት በኩል እንዲያው በፀጋው ይፀድቃሉ ። ሮሜ 3:23

    @endashawtadesse8185@endashawtadesse818528 күн бұрын
  • የሚገርም ስሜትን የሚነካ ምርጥ መዝሙር

    @KefaLove-cy8be@KefaLove-cy8be13 күн бұрын
  • ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን

    @wossenmichaelzedera@wossenmichaelzedera7 ай бұрын
  • ዝማሬ መላክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤

    @helanhelan-gb9kq@helanhelan-gb9kq2 ай бұрын
  • እኔ ባንተ ፊት በቸርነትህ እንጂ ደጅ መረገጥ ስምህን መጥራት እሚያስችል አቅሙ የለኝም ቸርነትህ ግን አለ ለዘላለም

    @user-yc4vw9se2w@user-yc4vw9se2w9 ай бұрын
  • አሜን

    @mastewTegai@mastewTegai14 күн бұрын
  • I keep on listening it everyday more than 10 times . It’s so calming and gives inner peace 🙏 God bless you !!!

    @lemlemade@lemlemade2 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @Mes355@Mes3559 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

    @genetsemegn5293@genetsemegn52939 ай бұрын
  • 🥺🥺🥺 እኔ አንተ ፊት የምቆም ሰው አይደለሁም ይቅር በለን 🤲

    @kiduse.1494@kiduse.14942 ай бұрын
  • ድምፀ መረዋሕ ! ረጅም እድሜ ተመኘሁ!

    @user-lp1iw5oi3v@user-lp1iw5oi3v19 күн бұрын
  • Zemare melaekt yasemalem gn wedene ye orthodox tewahedon sereat yeteketele behon teru nw ebakehin asetekakelew beterfe❤❤

    @netsimamo12@netsimamo129 ай бұрын
  • ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን

    @Siket1216@Siket12165 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድ ዓለም❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    @user-kg8xg5rl9f@user-kg8xg5rl9f9 ай бұрын
  • Amen Amen Amen

    @almenaassefa8240@almenaassefa824010 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

    @lovelove8286@lovelove828610 ай бұрын
    • የቪዲዮ ክሊፑ ትርጉሙ የተዘበራረቀበት እኔ ብቻ ነኝ? መዝሙሩ ግን ቆንጆ ነው በቤተክርስቲያን ስርአት ቪዲዮ ቢናኖረው!! በተጨማሪም ሁልጊዜም ቪዲዮ በሚሰራበት ጊዜ መታሰብ ያለበት ነገር ቪዲዮው ምን ያስተምራል የሚለውን ነው!! ይህ ቪዲዮ ክሊፕ የሚያስተምረው ጥሩ ነገር ምንም የለም ግን መጥፎው ይበልጣል !! ይህም አጫሽነት, ጠጭነት, ዘማዊነት ይታይበታል ! በተጨማሪም መዝሙሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሲሆን ግን የተዘመረበት ቦታ አንደኛ ስቱዲዮ ውስጥ የkeyboard መጫወቻ ከፊትለፊቱ ተቀምጦ ነው , ሁለተኛ ክሊፑ የተቀረፀው ከቤተክርስቲያኑ ግቢ ውጭ ነው!! እነዚህን ፍንጮች ይዤ ሳገናዝበው እንዲህ የሚል ማጠቃለያ ሃሳብ ላይ ደርሻለሁ!! ይህ መዝሙር የዘመረው ሰው መናፍቅ ሲሆን አላማ አድርጎ የተነሳውም ቤተክርስትያንን ለመሳደብና ስርአቷንም ወደ መናፍቃን ስርአት የማጠጋጋት ሂደት ያሳይበታል!! ስድቡም ኦርቶዶክስ ጠጭና አጫሽ ዘማዊ ለማስመሰል መሞከሩ ነው!! ይህ መዝሙር ሳጣራ ባለቤትነቱ የ ዲያቆን ቴወድሮስ ዮሴፍ ነው!! ስለዚህ ይህ አስመስሎ የዘመረው ሰው ስርቆ ነው!! ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተከታይ ይህን በህግ ሊያስቆመው ይገባል!! የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ስርአት አላት ይህ ሰው ግን ስርአቷን ለማበላሸት በመሞከር የተሳሳተ መረጃ በማስተላለፉ በህግ ሊቀጣ ይገባዋል!!! ሁሉም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ይህን መዝሙር ሪፖርት አድርጉ!!!

      @thefreedomchannel4548@thefreedomchannel45488 ай бұрын
  • የሚገርም መዝሙር ነው

    @Yodit-dz4kv@Yodit-dz4kvАй бұрын
  • በእውነት ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያድልልን

    @sssshh208@sssshh2086 ай бұрын
  • ዝማሬ መልዐክ ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

    @user-yw3hj4hj7s@user-yw3hj4hj7s8 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤🥰🥰

    @user-mk2ix3ty6l@user-mk2ix3ty6l9 ай бұрын
  • ዝማሬመላእክትያሰማልን!!!አሜን

    @sinaanoro@sinaanoroАй бұрын
  • አምላኬ ሆይ እንደኛ በደል ሳይሆን እንደአንተ ቸርነት 😢😢😢😢 ለኔ ለሀጢያተኛዋ ነው 😢😢😢😢 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    @user-hp9fz4oe8x@user-hp9fz4oe8x3 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሠማል ❤❤❤

    @user-vb7uk1bn1v@user-vb7uk1bn1v26 күн бұрын
  • Inbayen yecherese mazmur zemeri malayhkitn yasemalin wandime 😢😢😢😢😢❤🙏

    @UrjiiMulugeta@UrjiiMulugeta2 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእዉነቱ ልብ ይነካል💔💔💔💚💛❤️💓💓💓💞💞💞💞💞💖💖💖💖💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

    @user-wn2oi9km8m@user-wn2oi9km8m4 ай бұрын
  • Igziabher yanurh yene lj betam iwdhalehu idme Tena selam fkr ystlgn tebarek ❤❤❤

    @user-tm5yo7rz8d@user-tm5yo7rz8dАй бұрын
  • አምላኬ እንደአንተ ያለ ማንም የለም😭🙏

    @kidistachamyelh108@kidistachamyelh1086 ай бұрын
  • የኔ ወንድሜ

    @Meaza-mc4lo@Meaza-mc4lo2 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን

    @BeletuSntayehu@BeletuSntayehu8 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን

    @meklitmimi5660@meklitmimi56605 ай бұрын
  • ቃል የለኝም እያለቀስኩ ነው የሠማሁት

    @user-it7wn4xo7z@user-it7wn4xo7zАй бұрын
  • ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤

    @AsterWorku-wy7vk@AsterWorku-wy7vk25 күн бұрын
  • እግዚአብሔር አሁንም ጸጋውን ያብዕዛልን ወንድማችን ግን ቤተከርስቲያን ቢሆን የበለጠ። ያምራልን ዋው ይመችህ አቦ ድንግል ማርያምን ትባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-fp2cg6dr5g@user-fp2cg6dr5g2 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!!

    @haymanothayliemariam8916@haymanothayliemariam8916Ай бұрын
  • እኔ አተፊት የምቆም ሰው አደለሁም 🥹😔 ግን ፍቅር ነህ ለዘላለም የሚመስልህ ማንም የለም🙏🙏🤲

    @mulugojamfentahun9254@mulugojamfentahun92548 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን

    @asfaw96@asfaw969 ай бұрын
  • andebeti yibarek betam yemigerm mezmur. zimare mekt yasemalin

    @ethiopiantravelagentsassoc4164@ethiopiantravelagentsassoc41645 ай бұрын
  • እኔን አጥያተኛውን ማረኝ አምላኬ ዝማሬ መላዕክትን ይሰማልን

    @eyerusalemdinberu7097@eyerusalemdinberu70979 ай бұрын
    • የቪዲዮ ክሊፑ ትርጉሙ የተዘበራረቀበት እኔ ብቻ ነኝ? መዝሙሩ ግን ቆንጆ ነው በቤተክርስቲያን ስርአት ቪዲዮ ቢናኖረው!! በተጨማሪም ሁልጊዜም ቪዲዮ በሚሰራበት ጊዜ መታሰብ ያለበት ነገር ቪዲዮው ምን ያስተምራል የሚለውን ነው!! ይህ ቪዲዮ ክሊፕ የሚያስተምረው ጥሩ ነገር ምንም የለም ግን መጥፎው ይበልጣል !! ይህም አጫሽነት, ጠጭነት, ዘማዊነት ይታይበታል ! በተጨማሪም መዝሙሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሲሆን ግን የተዘመረበት ቦታ አንደኛ ስቱዲዮ ውስጥ የkeyboard መጫወቻ ከፊትለፊቱ ተቀምጦ ነው , ሁለተኛ ክሊፑ የተቀረፀው ከቤተክርስቲያኑ ግቢ ውጭ ነው!! እነዚህን ፍንጮች ይዤ ሳገናዝበው እንዲህ የሚል ማጠቃለያ ሃሳብ ላይ ደርሻለሁ!! ይህ መዝሙር የዘመረው ሰው መናፍቅ ሲሆን አላማ አድርጎ የተነሳውም ቤተክርስትያንን ለመሳደብና ስርአቷንም ወደ መናፍቃን ስርአት የማጠጋጋት ሂደት ያሳይበታል!! ስድቡም ኦርቶዶክስ ጠጭና አጫሽ ዘማዊ ለማስመሰል መሞከሩ ነው!! ይህ መዝሙር ሳጣራ ባለቤትነቱ የ ዲያቆን ቴወድሮስ ዮሴፍ ነው!! ስለዚህ ይህ አስመስሎ የዘመረው ሰው ስርቆ ነው!! ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተከታይ ይህን በህግ ሊያስቆመው ይገባል!! የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ስርአት አላት ይህ ሰው ግን ስርአቷን ለማበላሸት በመሞከር የተሳሳተ መረጃ በማስተላለፉ በህግ ሊቀጣ ይገባዋል!!! ሁሉም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ይህን መዝሙር ሪፖርት አድርጉ!!!

      @thefreedomchannel4548@thefreedomchannel45488 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢

    @mezerberha5269@mezerberha52699 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

    @user-lo8gh8xv8s@user-lo8gh8xv8s2 ай бұрын
  • አሜን ዝማሪ መልሀክትን ያሰማልን🙏💚💛❤

    @mokaruth6301@mokaruth63019 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝️ 😢

    @hify2221@hify22219 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን።

    @user-pi2ny5dq5c@user-pi2ny5dq5c9 ай бұрын
  • የከታፊነት ባህልን ከዘፈኑ አለም ወደ መዝሙር ያመጡ ሰዎችን እና ከታፊዎችን እናውግዝ ።

    @tadeleredman9835@tadeleredman98358 ай бұрын
    • የቪዲዮ ክሊፑ ትርጉሙ የተዘበራረቀበት እኔ ብቻ ነኝ? መዝሙሩ ግን ቆንጆ ነው በቤተክርስቲያን ስርአት ቪዲዮ ቢናኖረው!! በተጨማሪም ሁልጊዜም ቪዲዮ በሚሰራበት ጊዜ መታሰብ ያለበት ነገር ቪዲዮው ምን ያስተምራል የሚለውን ነው!! ይህ ቪዲዮ ክሊፕ የሚያስተምረው ጥሩ ነገር ምንም የለም ግን መጥፎው ይበልጣል !! ይህም አጫሽነት, ጠጭነት, ዘማዊነት ይታይበታል ! በተጨማሪም መዝሙሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሲሆን ግን የተዘመረበት ቦታ አንደኛ ስቱዲዮ ውስጥ የkeyboard መጫወቻ ከፊትለፊቱ ተቀምጦ ነው , ሁለተኛ ክሊፑ የተቀረፀው ከቤተክርስቲያኑ ግቢ ውጭ ነው!! እነዚህን ፍንጮች ይዤ ሳገናዝበው እንዲህ የሚል ማጠቃለያ ሃሳብ ላይ ደርሻለሁ!! ይህ መዝሙር የዘመረው ሰው መናፍቅ ሲሆን አላማ አድርጎ የተነሳውም ቤተክርስትያንን ለመሳደብና ስርአቷንም ወደ መናፍቃን ስርአት የማጠጋጋት ሂደት ያሳይበታል!! ስድቡም ኦርቶዶክስ ጠጭና አጫሽ ዘማዊ ለማስመሰል መሞከሩ ነው!! ይህ መዝሙር ሳጣራ ባለቤትነቱ የ ዲያቆን ቴወድሮስ ዮሴፍ ነው!! ስለዚህ ይህ አስመስሎ የዘመረው ሰው ስርቆ ነው!! ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተከታይ ይህን በህግ ሊያስቆመው ይገባል!! የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ስርአት አላት ይህ ሰው ግን ስርአቷን ለማበላሸት በመሞከር የተሳሳተ መረጃ በማስተላለፉ በህግ ሊቀጣ ይገባዋል!!! ሁሉም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ይህን መዝሙር ሪፖርት አድርጉ!!!

      @thefreedomchannel4548@thefreedomchannel45488 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝላእክት ያስማልን❤❤❤❤🙏🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

    @berran1347@berran13478 ай бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን

    @TirstkebedTirst@TirstkebedTirstАй бұрын
  • 😢😢😢😢😢ዝማሪ መላእት ያሰማልን

    @SaraSara-qp5sg@SaraSara-qp5sg9 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሳመልን❤

    @MekdesTeshome-kd4se@MekdesTeshome-kd4se9 ай бұрын
  • አሜንንንንን

    @user-nd8cj5sg6g@user-nd8cj5sg6g9 ай бұрын
  • Amen Amen Amen zmare melaekti yasemaln

    @yordamaranatademenaelias9512@yordamaranatademenaelias95129 ай бұрын
  • Ene ante bet geta hoy, maregni enen hatitategnawan lijihn

    @blentube1484@blentube148412 күн бұрын
  • ዚማሬ መላከት ያሰማልን❤🙏

    @user-ug8dm2cw4i@user-ug8dm2cw4i9 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን"በቤቱ ያፀደቁት ናአ።❤❤❤

    @user-db1zz7lh1u@user-db1zz7lh1u7 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን

    @user-wy4cp3lj9h@user-wy4cp3lj9h9 ай бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

    @henokhailu3095@henokhailu30954 ай бұрын
  • Wendme tebark😢

    @wubiyemariye5717@wubiyemariye57176 күн бұрын
  • ❤❤❤❤

    @user-mq2bn8hq5u@user-mq2bn8hq5u13 күн бұрын
  • Wow. It. Is. The. Best. Mezmur.😢😢😊😊❤❤

    @user-et8nn5jt7y@user-et8nn5jt7y21 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን

    @shiberashi7057@shiberashi70578 ай бұрын
  • Ine yante fit imikom sew aydeleum yikir belegn fetariye 😢😢😢😢😢😢maregn

    @user-vm6hu2cz6l@user-vm6hu2cz6l9 ай бұрын
  • Amen(3)💒🤲🤲🤲😢😢😢😢🙌 Zamarii matii samle ye baruu

    @sosaso4562@sosaso45629 ай бұрын
  • አመን ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን

    @MitikuZerihun@MitikuZerihun6 ай бұрын
  • ❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ዕድሜና ጤና ይስጥልን

    @YibralemTilahunYorkabel@YibralemTilahunYorkabel9 ай бұрын
  • Zemare melaekt yasemalen

    @yobdarababa636@yobdarababa6369 ай бұрын
KZhead