መኪና ስር የተደበቀ ፈንጅ ያገኝው ውሻ ... //በቅዳሜ ከሰአት//

2024 ж. 1 Нау.
133 628 Рет қаралды

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер
  • ውሻ ተማኝ እንስሳ ነው❤❤❤

    @lilitylility4864@lilitylility4864Ай бұрын
    • አረ አይደለም በትንሽ ስጋ እምነቱን ያጠፋል

      @KdusGebrial@KdusGebrialАй бұрын
    • @@KdusGebrial 🤣🤣🤣

      @lilitylility4864@lilitylility4864Ай бұрын
  • በስላሴ ስም ደስስ ሲሉ ጅግኖች ናቸዉ

    @alemyemodeshlijtube19@alemyemodeshlijtube19Ай бұрын
  • ዋው በጣም የሚገርም ነገር ነው የኛ ሀገር ውሾችንም ብታለማምዷቸው ጥሩ ነው ያለ ስራ እየጮሁብን እረበሹን እኮ😢

    @user-ze5sh6ex2j@user-ze5sh6ex2jАй бұрын
  • ምርጥ! ነው። ስለ እንስሳ ያላችሁ ፍቅር ገዛኝ!

    @tamratdekeba6319@tamratdekeba6319Ай бұрын
  • ገረመኝ የምር ከሰው እንስሳ የተሻሻለው ዘመን😂😂

    @user-ig3ws4bn7g@user-ig3ws4bn7gАй бұрын
    • በጣምእንጂእኔከተስደድሁ 5አመትሊሆነኝነው አርበኛ ወፍየለምዋኔ😂😂😂😢😢😢

      @werert2189@werert2189Ай бұрын
    • አዲስ አይደለም በፖሊስ ደረጃ የተለመደ ነው

      @user-bn7if9qq2y@user-bn7if9qq2yАй бұрын
    • በጣም ወላሂ ❤❤😅😅😅😂😂

      @user-jb2om7io5p@user-jb2om7io5pАй бұрын
    • ዎው እውነት ከሰው እነዝህ ጃግና ወሻዎች ይሽሻሉ ❤❤❤

      @SameyMohmmed@SameyMohmmedАй бұрын
  • የኔ መደንገጥ አብርሽን በላው ብዬ ማናው እንደኔ የደነገጠ ተረፍክ አብርሽ

    @user-ji6mo8lh6h@user-ji6mo8lh6hАй бұрын
  • ሚገርም ብቃት ደስ ሲሉ

    @user-xz3wk7zx1e@user-xz3wk7zx1eАй бұрын
  • 😢😢😢😢 አይይይይይይይይይ ሀገሬ ሠላም ተመልሶ ኔት የሚለቀቅበት ቀን አላህ ቅርብ አደርግልን አሁንሥሥሥሥሥ

    @ZeynebaAhmed-qm9zz@ZeynebaAhmed-qm9zzАй бұрын
    • አሚን

      @fatimahussein3946@fatimahussein3946Ай бұрын
  • ጠሩ ወሻ እንክዋን ስርዓቱን ይውቃሉ ዎው ኢትዮጵያ ወሰጥ ሰው ሁሉም ጨካኝ ሆኗል

    @SameyMohmmed@SameyMohmmedАй бұрын
  • ዉጪ ደሞዝ ማእረግ ያላቸው ናቸው የፖሊስ ዉሾች እጅግ ብዙ ስራዎች ያግዛሉ ለሚጥል በሽተኛ ሰይጣን ጥላዉን ሲጣልባቸው ነው ራስ የሚስቱት ዉሻ በተፈጥሮ ያየዋል ያኔ ሰዉየዉ ን ያነቃቃል እንዳይወድቅ ዉሻ ምርጥ ጓደኛ ነው።።።

    @elaybright8884@elaybright8884Ай бұрын
  • በጣም ጎበዝ ውሾች ናቸው ሰውን ያሳርፍሉ በጣም አሪፍ መልካም ስራ

    @user-gk1yj8np5s@user-gk1yj8np5sАй бұрын
  • ደስ ይላል ግን የሚኖሩበት ቤት ይታደስላቸው እድሜያቸው የረዘመውን ጡረታ አውጧቸው ሌላው ሉዘር የተባለው ውሻ ያሳዝናል ስሙ ይቀየር❤

    @user-zq4jl1gb1e@user-zq4jl1gb1eАй бұрын
    • 👍🏻👍🏻😂😂😂

      @jemilaahmed8994@jemilaahmed8994Ай бұрын
    • አመሰግናለሁ ይሄንን ለመፃፍ ነበር የገባሁት

      @yafetjazza5670@yafetjazza5670Ай бұрын
    • 10 Amet lewusha betam telek Edeme new...Turetachew tekbero tureta liwetu yegbal...Ende manegnawum ye police abal.

      @xFlavoriax@xFlavoriaxАй бұрын
    • 👏🏾👏🏾👍🏾♥️🦮

      @SelamawitCheru@SelamawitCheruАй бұрын
    • 😅😅😅😅

      @ymeralcd4850@ymeralcd4850Ай бұрын
  • እረ ከአብቾ ደብቋቸዉ በለጡኝ ብሎ እንዳያጠፋቸዉ የሱ ነገርኮ አይታመንም😂😂😂

    @krn9643@krn9643Ай бұрын
    • ክክ😂😂😂😂😂😂😂😂

      @user-vu9jd6qd4x@user-vu9jd6qd4xАй бұрын
  • ውሻበጣምነውየምወደው ማርያምን❤❤❤

    @masarat2998@masarat2998Ай бұрын
    • Sex adergu

      @samiboy6755@samiboy6755Ай бұрын
  • ነገሩ ከሰወቸ ወሻወች ይሻላሉእኮ አሁንሠአት

    @aminattube4607@aminattube4607Ай бұрын
  • ሰላም ለሀግራችን ይሁን ታማይኖች ጉቦ የማያቁ ውሾች ናቸው ጌታ ይጥብቃቹ

    @TesipaTesipa@TesipaTesipaАй бұрын
  • ምገርም ነው😂👌💪👍👍👍👍

    @tawakan9600@tawakan9600Ай бұрын
  • ምርጥ ዉሾች ደና አድርጋችሁ ቀልቧቸዉ መንግስት ድጋፍ ቢያደርግላቸዉ አሪፍ ነዉ

    @Tigstgatchew@TigstgatchewАй бұрын
    • መንግስት መግደል እንጅ ማገዝ አይችልም ጭራሽ በለጠኝ ብሎ ነዉ እሚገለዉ 😂😂😂

      @mulu5@mulu5Ай бұрын
    • ​@@mulu5😮 yelele ataweri ok milisocu ko ke mgeseti ga newe miseruti sgemer wesocune ymxacewe mgisti newe

      @rozazouba7538@rozazouba7538Ай бұрын
    • አይመንግስት😂😂ለህዝቡንምሰብአዊነትበተሰማው😮

      @burtanfetawek7162@burtanfetawek7162Ай бұрын
  • ጉድ በል ጎደር 😂😂😂 በዉጭ ሀገር ብቻ መስሎኝ ነበር ለካም ሀገሬም ዉስጥ አለ ኧረ አምላኬ ሀገሬን ሰላሞን መልስልን😢😢😢😢

    @Zufannigatu-ii1wf@Zufannigatu-ii1wfАй бұрын
    • እኔም ወላሂ እኛ ሀገር ያለ አይመስለኝም ነበር ሱበሀን አላህ

      @mymunahussen1263@mymunahussen1263Ай бұрын
    • አሉ ብዙ ከፌደራል ፖሊጋራ የሚሠሩ የፈጅ አፈንፋኝ ውሾች ካምፕ አላቸው

      @fantualemualemu5869@fantualemualemu5869Ай бұрын
  • ክብር ለ ውሾች 💕💕🥰🥰🥰👍🐕

    @donkeytub3504@donkeytub3504Ай бұрын
  • Wow!! Gobez wushoch degmo indet yamralu Thank you for sharing🙏😍😍😻😻💕💕

    @zeritubogale4585@zeritubogale4585Ай бұрын
  • ደስ ይላል ❤

    @user-ct1wr5fh7l@user-ct1wr5fh7lАй бұрын
  • በጣም ነው የሚገርመው አብርሽ እናመሰግናለን እደዚህ ሰላሳየከን

    @user-hd5et5bh4h@user-hd5et5bh4hАй бұрын
  • ግቢው በአጠቃላይ የውሾቹ መኖሪያ ስፍራ በጣም የወረደ ነው

    @zerihuntedla1697@zerihuntedla1697Ай бұрын
  • የሚገርም ነው

    @tigabumarkosofficial2852@tigabumarkosofficial2852Ай бұрын
  • ወንድልጅ ተበላ ውይይይይ አላለም😂😂😂😂ታውቆሀል ግን ጩኸትህ😂😂

    @bf7767@bf7767Ай бұрын
  • ጥሎብኝ ውሻ እወዳለሁ🤎🤍

    @user-bn7if9qq2y@user-bn7if9qq2yАй бұрын
  • በጣም ይገርማል የምር ኢትዮጵያ ነው

    @user-zo1zt5vm1n@user-zo1zt5vm1nАй бұрын
  • 😢😮 wow bobiy hro maryme eko be werqi camawa newe le wesa wha yaxexaciwe wesoci ke sewe ybelxalu tamani nacewe ncu nacewe😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @rozazouba7538@rozazouba7538Ай бұрын
  • ሱባሀናለህ😮

    @MmMm-ky1hc@MmMm-ky1hcАй бұрын
  • እውነት ነው

    @user-vq2st8fm7g@user-vq2st8fm7gАй бұрын
  • ዋዉ ደሴየላል ጎበዝ!!

    @eliyaseliyas1946@eliyaseliyas1946Ай бұрын
  • ዋዉደስሲል❤❤❤❤

    @user-mp8bf3lc1e@user-mp8bf3lc1eАй бұрын
  • ሱባሀናለህ😮😮😮

    @KedjaseidAhmed-fj4xc@KedjaseidAhmed-fj4xcАй бұрын
  • መሻአላሀ❤

    @user-fj2dq1ut5n@user-fj2dq1ut5nАй бұрын
  • ማዳቀል አለባችሁ ሀገር በቀል ዉሾች ያስፈልጋል ድሮም አሉን በየገጠሩ ፈልጓቸዉ ስልጠናውን ብቻ ነው መቅዳት።።።

    @elaybright8884@elaybright8884Ай бұрын
  • Yemigerme new yewinr wishawechi tamagne nachew lensu enkbekabe hulem binorachew bay negn ❤

    @PhD-qc3oj@PhD-qc3ojАй бұрын
  • የስራ ቦተቸው ቢሸሸልለቸው በርቱ ኤርፓርት ሁሌም ይፈተሻል

    @mohammedreshid2472@mohammedreshid2472Ай бұрын
  • ዋው ደስ ሲሉ 🥰🥰🥰❤️🤣🤣🤣🤣🤣

    @tigist-hm3jt@tigist-hm3jtАй бұрын
  • ጥሩ ነው ግን ለምን በሀገራችን ቋንቋ አታወሯቸውም ዲያስፓራ አይደሉ በተጨማሪ አካባቢው ፅዳት ያስፈልገዋል የልምምድም መኖሪያቸውም ምግብም ህክምናም ውጪ ሀገር ከመንግስት ልዩ በጀት በየአመቱ አለ በርቱ

    @BoomBoom-un5xu@BoomBoom-un5xuАй бұрын
  • ዉሻ ሀለበት ቤት መላይካ አይገባም ዉሻ ነጃሳነዉ በእስልመና

    @user-bk1cm9xi7j@user-bk1cm9xi7jАй бұрын
    • Gin ye Allah fitret nw

      @halimaali4383@halimaali4383Ай бұрын
    • @@halimaali4383 የአሏህ ፍጥረት ቢሆንም ጧህርና ነጅስ ለይቶ ነግሮናል ፈጣሪያችን የአሏህ ፍጥረት ነካልሽ ለምን ስጋዉን አትበይዉ😂

      @user-bk1cm9xi7j@user-bk1cm9xi7jАй бұрын
    • ​@@user-bk1cm9xi7jnejasa sewe egi wesa tamani agelgay newe gbase ❤😢 dinisene ezawe ok ersulela amlki neni bilo ydbqewene awexto selawardewe njasa bilcu aweracu😂😂😂

      @rozazouba7538@rozazouba7538Ай бұрын
    • አብሪሽ የለባው ባሪት ባትቆም ኖሮ ቦጨቆ ነበር 😂😂

      @user-ou6ln3js5t@user-ou6ln3js5tАй бұрын
    • ያንተን እምነት አልቃዎምም; የእምነቱ ተከታይ ግን አይደለሁም፡፤ ስለውሻ ያለህ አመለካከት ግን ያስጠላል፡፡ ውሻ የፈጣሪ ፍጡር ነው፡፡ አንተ የማትችለውን ተግባር የማከናወን ችሎታ ፈጣሪ አድሎታል፡፡ ውሻ ነጃሳ ነው ምናምን የምትለው ተረትተረት ያንተን ከንቱነት ነው የሚያሳየው፡፡ ውሻ ካንተ በላይ ታማኝ እንሰሳ ነው፡፡

      @fekadieassefa932@fekadieassefa932Ай бұрын
  • ሞባይሉን ያስጣለው ውሻ ለኣዲስ ኣበባ ወንበዴዎች መልቀቅ ነበር

    @Zeha562@Zeha562Ай бұрын
  • ወይጉድ😮😮 በቃ በአሁን ዘመን ከሰው እሰሳ በለጠ

    @user-nb2ig4ju8g@user-nb2ig4ju8gАй бұрын
  • Wow 🎉🎉🎉🎉🎉

    @user-fk9ye9mf6l@user-fk9ye9mf6lАй бұрын
  • የሆነ ገጠመኝ ነበር. እኔ ና ጓደኛዬ በምንሰራ ቤት. ፌርሙዝ ጠፍታል. ብለው. የፖሊስ. ውሻ. እናመጠለን ስሉን. እኛን ሊያስነክሱን ነው. ብለን ስናለቅስ አምሽተን ነበር እኛ ለቤቱ አዲስ ነበርን ምንም የዎቅን ነገር አነበረም ግን በጠም አስቸጋሪ ቤት ነበር. በጠም እራብ ነበረ በዛቀን ደሞ ቢንቶ ሰሰርቀን ጠጥተን. ነበር. 😅 ግን ውሾቹ ሰይመጡ ቀሩ 😅ውሻ በጠም ታመኝ ናቸው ከዘመኑ ሰዎች ይሸለል

    @user-dc7ir1xy2r@user-dc7ir1xy2rАй бұрын
    • Hhh

      @RyHj-vu4rx@RyHj-vu4rxАй бұрын
  • Great vidio 10/11

    @ChannelREX@ChannelREXАй бұрын
  • Wowwww ye wusha teknoloji

    @Beti398@Beti398Ай бұрын
  • I love dog ❤❤❤

    @medicoffeeshow3758@medicoffeeshow3758Ай бұрын
  • በዛው አጋጣሚ ለምን ቋንቋ አታስተምሯቸውም🤭🤣

    @user-lz8ss6ko3i@user-lz8ss6ko3iАй бұрын
    • አቸዘረኛ😂😂😂😂

      @user-kj6dr2xq4c@user-kj6dr2xq4cАй бұрын
    • mhyme dedbi nese wesa ensesabybelxusale ok duzi

      @rozazouba7538@rozazouba7538Ай бұрын
    • ክክክክ

      @user-rm9gq6jz9g@user-rm9gq6jz9gАй бұрын
  • Wowww des yilal❤❤❤❤❤🥰👍

    @telosmart3401@telosmart3401Ай бұрын
  • ሰዉን እየጨረሳችሁ ዉሻና አታክልት ታስለምዳላችሁ የሰዉልይ እረከሰበቃ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አቤቱማረን🙏🙏🙏

    @tfghgdhhh6147@tfghgdhhh6147Ай бұрын
  • እንደዚህ አይነት ነገር የዉጭ ፊልም ላይ ብቻ ነበር የማይ ሲገርም

    @toybamuhammed@toybamuhammedАй бұрын
  • 😂❤❤❤❤❤ስወዳቸው

    @user-lr6fl3ye1v@user-lr6fl3ye1vАй бұрын
  • Woww

    @abenezerabate-tl2uf@abenezerabate-tl2ufАй бұрын
  • እንጦጦ ሒዱ ፈጅ አምካኝ ውሾች ሞልተዋል በንፅና የሚኖሩ

    @fantualemualemu5869@fantualemualemu5869Ай бұрын
  • በየ ከተማዉ ያስፈልጋሉ ሰዉ ለራሱም ዪፈራል ለመተባበር. አገራችን ወንጀል በዝቶል

    @fjgdgg1538@fjgdgg1538Ай бұрын
    • 😢ere yeethiopi a sewe cekani nacewe wegtewe ygelalu ho😢😢😢😢 le wesame ayrarume😂😂😂😢😢😢

      @rozazouba7538@rozazouba7538Ай бұрын
  • wowwwww yemigarmi nw wiyiii das silu betam yemigarmi nw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @amalmallamma-ji1om@amalmallamma-ji1omАй бұрын
  • በጣም ይገርማል 😂😂

    @Saade_Haseni-Sehami@Saade_Haseni-SehamiАй бұрын
  • እኛ ሀገር ላይ ከሰዉ ቁጥር በላይ እደነዚህ አይነት በቁጥር በዛ ያሉ ዉሾች መሰልጠን አለባቸዉ የኛ ሀገር ወንጀል ሰሪ ከህዝቡ በላይ ስለሆኑ

    @trr1069@trr1069Ай бұрын
  • ምን አለበት ግቢው ቢስተካከልላቸው

    @SuleymanAli93@SuleymanAli93Ай бұрын
  • Bertu policochi ymir gobeze nachihu ketilubet ❤❤❤

    @PhD-qc3oj@PhD-qc3ojАй бұрын
  • አረ ሎጋዉ ብቃቱ ፋኖ ነው❤😂💚💛❤💪💪💪

    @user-ei2lo2qs8p@user-ei2lo2qs8pАй бұрын
  • ይገርማል ውሻ ይዝህን ያህል ቁመነገር አለው አብርሽ ቀውጥከውኮ 😂😂😂 ሌባሌባ ዋው ዋው

    @ZainabZeynu@ZainabZeynuАй бұрын
  • ነገሮች ጥሩ ናቸው ነገር ግን በጣም ብቃት ያላቸው የሃገር ውስጥ ውሻዎች አሉ ስልጠና ለምንድን ነው በሃገራችን ቋንቋ የማይሰጣቸው እሰከ መቼ በውጭ ጥገኛ እንሆናለን

    @user-nw4xw7dd6g@user-nw4xw7dd6gАй бұрын
  • ካብይ ይሄ ይሻላል

    @ekruekru5186@ekruekru5186Ай бұрын
    • ትክክል

      @user-um4wo1bi7f@user-um4wo1bi7fАй бұрын
  • Wow🎉🎉🎉🎉🎉

    @user-zb9fq7zr5x@user-zb9fq7zr5xАй бұрын
  • Wow

    @ehhiopiahannan2376@ehhiopiahannan2376Ай бұрын
  • ❤❤❤የሜገርምነው ሠላም ለሀገራችን

    @ejgtue522@ejgtue522Ай бұрын
  • እውነት ነው ከሰው ውሻ ይሻላል

    @user-pd8if3wp9m@user-pd8if3wp9mАй бұрын
  • ሽልማቱ ለውሻው ምግብ ቢሆን ጥሩ ነበር

    @paulosdesta2084@paulosdesta2084Ай бұрын
  • Lamindine wushawun ba inglizagn yemitawarut tikikil ayidelam

    @selfiemobile2515@selfiemobile2515Ай бұрын
  • እኔ የውሻ ባለሙያ ነኝ፡፡ ጋዜጤኛው ስህተት የለበትም፡፡ ባለሙያዎቹ ግን ልክ አይደሉም፡፡ ፈንጁን ያለጓንት በእጅ ማስያዝ ልክ አይደልም፡፡ Contamination የሚባል ነገር አለ፡፡ ከአስር አመት በላይ ያለ ውሻን ስራ ላይ ማሰማራት ሙያው የሚፈቅደው ስነምግባር አይደለም፡፡

    @fekadieassefa932@fekadieassefa932Ай бұрын
    • አዎ ከአሥርአመት በኀላ አይሠሩም የሆነ አካባቢ አሉ እሔን የሚሠሩ እንጦጦ ፈጅ አምካኝ ጡረታም ይወጣሉ ካረጁ

      @fantualemualemu5869@fantualemualemu5869Ай бұрын
  • ❤ I love dogs 🐶

    @mekedelawitayana2831@mekedelawitayana2831Ай бұрын
  • Woooowww

    @Brbr-pd6ey@Brbr-pd6eyАй бұрын
  • ❤❤❤

    @user-fw3sl9xl6c@user-fw3sl9xl6cАй бұрын
  • ጊቢውን አጠቃላይ በደንብ ቢይዚላቸው መንግስት ምናለ ትልቅ ስራ ነው የሚሰሩት 😮

    @user-od1pe2ip2n@user-od1pe2ip2nАй бұрын
  • @user-gm6qn6ui3k@user-gm6qn6ui3kАй бұрын
  • ምን ዋጋ አለው ሌባው ደጅ ነው ጎበዝ 😂😂😂

    @mimimekdi1409@mimimekdi1409Ай бұрын
  • I love dog❤❤❤❤

    @meazayegeta868@meazayegeta868Ай бұрын
  • ጌታ ምስክሬ ነው እንደ ውሻ እዚህ መድር ላይ የምወደው የለም

    @user-um2sd3kq1x@user-um2sd3kq1xАй бұрын
    • Eneem❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

      @AtliAtli-st7jv@AtliAtli-st7jvАй бұрын
  • ❤❤❤❤

    @user-fw3sl9xl6c@user-fw3sl9xl6cАй бұрын
  • ❤❤❤❤❤

    @JamailaJamaila-xy9ii@JamailaJamaila-xy9iiАй бұрын
  • ሜዳውን ለምን ሣር አታደርጉትም? ድንጋዩ ውሾቹን አይጎዳቸውም?

    @bisratzewdie9081@bisratzewdie9081Ай бұрын
  • እኔን የገረመኝ የአብርሀም ጩኸት ነው ሌባ ሌባ ኡኡኡኡ አላለም!!!!!😂😂😂😂

    @user-vb8rt9hx1w@user-vb8rt9hx1wАй бұрын
  • wushawoch baxam tamgnoch nachaw

    @user-dc7ir1xy2r@user-dc7ir1xy2rАй бұрын
  • l like doog ❤❤❤❤very moch

    @donkeytub3504@donkeytub3504Ай бұрын
  • እኔየመሰለኝ ውስጡያለው ስጋ ነው

    @user-tx2tn6xg5n@user-tx2tn6xg5nАй бұрын
  • ክክክክክክ

    @kadirmesgan2997@kadirmesgan2997Ай бұрын
  • Giin wushaan mamenachuu yigarmaal iwuunet nw gin bertuu inate irasuu taxeraxiralachuuh

    @MuhammedtuhaMuhammedsherif@MuhammedtuhaMuhammedsherifАй бұрын
  • ሳይዙት በራሱ እየሄደ ይፈልግ ውሻው ምያውቅ ከሆነ

    @jamilajamila6594@jamilajamila6594Ай бұрын
  • 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅

    @biniyamadego5921@biniyamadego5921Ай бұрын
  • 👍👍👍👍👍

    @adimasu7266@adimasu7266Ай бұрын
  • ፖሊሶቹ የአዲስ አበባ ልጆችአይደሉም ለምን?

    @bk2023-@bk2023-Ай бұрын
  • ሸኔ አባሮ ሰው ይገላል እንሰሳወች የሰውን ህይወት ይታደጋሉ አየ ጊዜ

    @zinabekubi6350@zinabekubi6350Ай бұрын
  • የሰውልጅእየሞተእናተሰለወሻታወራላችሁ😢😢

    @aminattube4607@aminattube4607Ай бұрын
  • አጂብነው😅😅😅

    @user-zk9zr7du6w@user-zk9zr7du6wАй бұрын
  • 👍👍👍👍❤❤

    @keibijordan3166@keibijordan3166Ай бұрын
  • ከሃገራችን ገዳይ እና ሌባ ስለበዛ እደዚህ ያለ ውሻ ያስፈልጋል ካሜራ ልግጠም ኤለ ያለምንም ሰቀቀን ለኛ ለመዳም ቅመም መሸጥ ይቻላል ንገሩኝ ለናቴም ለኔም እገዛለው 😢

    @ydue5437@ydue5437Ай бұрын
  • 😂😂😂😂😂❤❤❤

    @user-lr1qd1nw8k@user-lr1qd1nw8kАй бұрын
  • አብርሽን እንኳንም ስልክህን አስመለሰልህ በሉት

    @user-ji6mo8lh6h@user-ji6mo8lh6hАй бұрын
KZhead