መሱድ ዱባይ ላይ ቤት ይሰጥህ ሲባል ለምን እምቢ አለ!! እጹብ ድንቅ ልጆች 1 |

2024 ж. 6 Қаң.
2 973 422 Рет қаралды

⏩ የእጽብ ድንቅ ልጆች መመዝበቢያ ፎርም
tally.so/r/m6NeRY
⏩ ፊደሏ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
tally.so/r/31Vxgl
ውድ የዶንኪትዩብ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ! እያልን የእጹብ ድንቅ ልጆች የመጀመሪያ ፕሮግራማችንን እነሆ!!!
በዛሬው ፕሮግራም ላይ ህጻን መሱድ ነስሮ ከኮሜዲያን እሽቱ ጋር ዱባይ ድረስ በመሄድ ዱባይ ሞልን፣ዱባይ ፍሬምን ዶልፊናሪየምን ይጎበኛል በማስከተል ደግም ኢትዮጵያ ውስጥ የሃረርን ጅቦች፣ የገር አልታን ተራራዎች ፣የመርካቶን ሱቆች እና ልዩልዩ ቦታዎችን እየተዟዟረ ከኮሜዲያን እሸቱ ጋር አዝናኝ እና አስተማሪ ጉብኝት አድርጓል፡፡ መጨረሻም ለመሱድ ኢትዮጵያ ትበልጣለች ወይስ ዱባይ እሚለው ጥያቄ ቀርቦለታል ፤ ምን ይመልስ ይሆን? ኢትዮጵያ ትበልጣለች ካለ የ50,000 ብር ሽልማት ይሸለማል! ዱባይ ትበልጣለች ካለ ግን ምንም አይነት ሽልማት አያገኝም! ምን ይመልስ ይሆን? እስከመጨረሻው እዩት!!
Welcome to the Donkey You tube channel, where we bring you exciting and entertaining content for the whole family! Today, we have a special program featuring the talented children of mesud .
In this episode, join child sensation Masud Nesro as he embarks on an unforgettable adventure to Dubai! Accompanied by the hilarious comedian Eshetu, Masud explores the vibrant city, starting with a visit to the iconic Dubai Mall. Get ready to be amazed as they experience the breathtaking views from the Dubai Frame and enjoy a mesmerizing show at the Dolphinarium.
However, that is not all! Masud's journey does not stop there. He also takes a thrilling detour to Ethiopia, where he encounters the fascinating Harare hyenas and explores the majestic Ger Altan Mountains. The adventure continues as he explores the vibrant and biggest market in Africa Mercaton and immerses himself in the rich culture and beauty of Ethiopia.
The highlight of the program comes when Masud faces a tough decision: Which place does proffer to spend the rest of his life, Ethiopia or Dubai? The stakes are high, as he stands a chance to win a grand prize of 50,000 Birr if he chooses Ethiopia. Will he follow his heart and choose his homeland, or will the allure of Dubai sway him? You will have to watch until the end to find out!
Subscribe to our channel, like and share this video with your friends and family, and let us spread the joy and love of this festive season together.
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
⏩Call for Registration
◼የአንድ ሰው ሂወት +251938212020
◼ወጌሻ KZhead class +251975516360
◼የቃላት ውድድር +251938212020
የእጽብ ድንቅ ልጆች መመዝበቢያ ፎርም
tally.so/r/m6NeRY
---------------------------------------------------------------
🌐 Our other profiles:
• Facebook - / comedianeshe
• Tiktok - / comedian_eshetumelese
--------------------------------------------------------------------
⏩Other Related video
◼እኔ መሱድ ነኝ ማንንም አልፈራም • እኔ መሱድ ነኝ ማንንም አልፈራም! ...
◼ያወራሁትን እንዳትቆርጡብኝ'' ብሶበት መቷል: መሱድ • ''ያወራሁትን እንዳትቆርጡብኝ'' ብ...
◼የመጨረሻዋ ድንቅ ልጅ • የመጨረሻዋ ድንቅ ልጅ #kids #s...
#aksum #water #award #Dubaimall #church #monastery #mosque #hyena
#DonkeyTube #ExcitingContent #InspiringContent #ThrillingAdventure #ExceptionalTalent #MasudNesro #GiftedKid #WonderKids #RecordBreaker #AwardWinner #Collaboration #HistoricalWonders #Ethiopia #Dubai #MiddleEast #HilariousComedian #Eshetu #UnforgettableChristmasVideo #BreathtakingLandscapes #DiverseCultures #HiddenGems #ExtraordinaryVideo #Excitement #Laughter #Beauty #IncredibleLocations #Embark #ExhilaratingJourney #Entertained #Inspired #Watching #Ethiopianairline #bussinesclass #harer #safari #dolpinariam #አቡነ የማታ
• Salgre - Jimmy Fontane...
• Waka waka No copyright...
• Koto San (Official Vid...
• Nana Kwabena - Timpani...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер
  • Thank you dear Eshet for inspiring the young generation. Please berta more on the you-tubers Training, Ethiopia needs more positive change makers more than ever, her enemies have become sleepless to make us fight each other. Stay blessed!!!

    @birukkifle4990@birukkifle49902 ай бұрын
    • የምር ምርጥ ስራ ነው ሀገራችንን በቅጡ አናውቃትም ማለት ነው አስጎበኘህን እኮ። ያነፀባረቀ ሁሉ ወርቅ አደለም

      @user-gu4tt7dg2h@user-gu4tt7dg2h2 күн бұрын
  • የምር ስሜቴን መቆጣጠር አልቻልኩም 😭 "ያንፀባረቀ ሁሉ ወርቅ አደለም " ድንቅ ምክር በጣም የተደከመበት ስራ ነዉ እንዲሁ ለሚያየዉ ቀላል ይመስላል ያንተንም አቅም የደረሰበትን ማሳያ የሆነ ስራ ነዉ ጥበብን የሚሰጥ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበብን ከሞገስ ጨምሮ ይስጥህ ሁሉም ኢትዮጵያዊ አንተ በግልፅ የተረዳኧዉን እዉነታ እንድንረዳ ፈጣሪ ልቦናን እንዲሰጠን እለምናለሁ 🙏🙏🙏

    @canihabtamu6177@canihabtamu61774 ай бұрын
    • Batekekele

      @aregashmollawa7819@aregashmollawa78194 ай бұрын
    • Amennn

      @aregashmollawa7819@aregashmollawa78194 ай бұрын
    • Well said bro

      @girmasarafina5681@girmasarafina56814 ай бұрын
    • በጣም ትክክል

      @AyeluMekonen@AyeluMekonen4 ай бұрын
    • Betam dinke sira new Eshiye endante aynetun yabizal nurln Eshiye enwedhaln 👍🙏

      @hayatsirag7083@hayatsirag70834 ай бұрын
  • በጣም ቆንጆ ቪዲዮ ነው የትም ብንሄድ ማን እንደ ኢትዮጵያ ፈጣሪ ሰላም ፍቅርና ማስተዋል ይስጠን በሀገራችን በደስታ በፍቅር ለመኖር ያብቃን🙏🏽💕

    @meskitube16@meskitube164 ай бұрын
    • Ameen

      @SusuSusu-ro9hm@SusuSusu-ro9hm4 ай бұрын
    • መስኪ ቆንጆ😊❤

      @user-et3oy2rv1h@user-et3oy2rv1h4 ай бұрын
    • Amen

      @almanal9894@almanal98944 ай бұрын
    • አሜን መሲየ የምወድሽ የኔ መልካም❤❤❤

      @emugedefe6211@emugedefe62114 ай бұрын
    • የኔ ትሁት መስኪዬ ስወድሽ ከልቤ ኮሜት ፅፌ አልገልፅሽም እወድሻለሁ❤❤❤❤

      @zekiya-xc1fi@zekiya-xc1fi4 ай бұрын
  • በጣም ይገርማል እንደ እሽቱ አይነት ሰው ኢትዮጵያን ቢመራ አገሪቱ ትቀየር ነበር ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤️

    @asmeraeritrea1241@asmeraeritrea12414 ай бұрын
    • @ibrahimhussein8528@ibrahimhussein85284 ай бұрын
    • አብይም እኮ እንደዚህ ነው። ግን ሀገር መምራት እና እንትን ይለያያሉ

      @user-xz1df3nn9m@user-xz1df3nn9m3 ай бұрын
    • we have the best leader the world praying for. We as a people need to change first.

      @birukkifle4990@birukkifle49902 ай бұрын
  • እሸቱ ለሰው ሀይማኖት ያለህ ክብር በጣም ደስ የሚል እና ሊደነቅ የሚገባ ነው በርታ

    @user-hn6yl1ow1p@user-hn6yl1ow1p4 ай бұрын
  • መሱድን የምትወዱት እስኪ በ like አሳዩን 🥳 መልካም በዓል

    @habeshaentertainment1938@habeshaentertainment19384 ай бұрын
  • መስኡድ ይለያል 🔥

    @Abduy194@Abduy1944 ай бұрын
    • Wow 😍😍😍😍

      @user-hq7ky3mr6m@user-hq7ky3mr6m4 ай бұрын
    • Edilegna new mashaallah

      @SusuSusu-ro9hm@SusuSusu-ro9hm4 ай бұрын
    • ?ዠ

      @user-im8ws3mz7r@user-im8ws3mz7r4 ай бұрын
    • ሽኩረን እሸቱ ዱባይንና ኢትዮጵያን ሰላስጎበኘህን እናመሰግናለን

      @user-mt3nw9ep5i@user-mt3nw9ep5i4 ай бұрын
  • ይህ መልክት ለገባው ስለ አገር ፍቅር ስለ የሀይማኖት መከባበር መልክቱን የተረዳው ብቻ ላይክ አርግ

    @khalidketema1835@khalidketema18354 ай бұрын
  • ቅንብር 100 % ሃሳብ 100 % መልዕክት 100 % እንኳንም ያንተ ተማሪ ሆንኩ

    @VentureVibewithkid@VentureVibewithkid4 ай бұрын
  • የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንካን ለጌታችን ለመድኒታችን ለእየሱስ ክረስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    @MekdiMelaku-2122@MekdiMelaku-21224 ай бұрын
    • አሜን እኳን አብሮ አደረሠነን መልካም በዓል

      @user-se7vk7wr3c@user-se7vk7wr3c4 ай бұрын
    • አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🥰🥰

      @ethiomedstar8690@ethiomedstar86904 ай бұрын
    • አሜን እኮን አብሮ አደርሰን 🎉🎉❤❤

      @WorkeGelana-sv5if@WorkeGelana-sv5if4 ай бұрын
    • አሜን❤❤❤🎉

      @netsilove3174@netsilove31744 ай бұрын
    • አሜን አሜን አሜን ❤❤ 🙏🙏🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን

      @tadalachgetachwe5118@tadalachgetachwe51184 ай бұрын
  • ይሄ ለመሱድ ሳይሆን ለኛ አሁን ላይ በኢትዮጵያ ተስፋ እየቆረጥን ላለን ትውልዶች የቀረበ አስተማሪ መልዕክት ነው። ባላየነው መንገድ እንድናይ ስላረከን እናመሰናለን

    @meskertewabech7425@meskertewabech74254 ай бұрын
    • በጣም እውነት 🥰🥰

      @user-cq4xs4ll5v@user-cq4xs4ll5v4 ай бұрын
  • እውነትም ያንፀባረቀው ወርቅ አይደለም ❤❤❤

    @ezana-jp3ug@ezana-jp3ug15 күн бұрын
  • ያንፀባረቀ ሁሉ ወርቅ አይደለም !! እምዬ እናት ኢትዮጵያ ሰላምሽ ተመልሶ ሁላችንም በፍቅር የምንኖርብሽ ሁኚልን

    @emebirhanyealembirhan2880@emebirhanyealembirhan28804 ай бұрын
  • አላህዬ እናት ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ከጦርነት ስቃይ መከራ በቃቹ በለን 🥰🙏

    @mustefagemal9342@mustefagemal93424 ай бұрын
  • ምን አይነት ድንቅ ቪዲዮ ነው ቆይ ዱባይን ከሃገራች ያሳየሃን ንፅፅር በጣም ሚደንቅ ነው ግለሰብ ነው ደሃ ሃገራችን ደሃ አይደለችም🤔 ያንፀባረቀ ሁሉ ወርቅ አይደለም🤔 እኛ የቆየነው እያለን ከሃላ ተነስተው እነሱ የበለፀጉት ችግሩ የእኛ ነው ወይስ የኢትዮጵያ🤔 ሃገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን እንጂ ማንም ከሃገሩ መውጣት አይፈልግም

    @EthioComputerSchool@EthioComputerSchool4 ай бұрын
    • ትክክል።

      @user-yo3lc3sr6c@user-yo3lc3sr6c4 ай бұрын
    • ትክክል ማን እንደ ሀገር

      @TiztaTizta@TiztaTizta4 ай бұрын
    • Who cares 👎👎👎👎👎

      @melber7957@melber79574 ай бұрын
    • Tikkl bro

      @jjjjjjjjjjjjjjj1324@jjjjjjjjjjjjjjj13244 ай бұрын
    • Ewunet new 😢

      @Mimimimi-ql1pd@Mimimimi-ql1pd4 ай бұрын
  • እሄንን ኩመንት የምታነቡ በሙሉ የሀገራችን ሰላም ይመልስልን

    @saratube7323@saratube73234 ай бұрын
    • አሜን❤

      @hadiyasiedsied2466@hadiyasiedsied24664 ай бұрын
    • አሜንአሜንአሜን

      @werkitazarra4338@werkitazarra43384 ай бұрын
    • አሚን ሁቢ❤

      @fatimaabdu2088@fatimaabdu20884 ай бұрын
    • amen

      @muneeralabeeb3990@muneeralabeeb39903 ай бұрын
  • ኢሼቱ አንተ በእውነት ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነህ በአንተ ግንባር ለይ ኢትዮጵያዊነትህን አየሁ እኔ ለመጀመሪያ ግዜ ኢትዮጵያዊነቴን እንድወድ ያደረገኝ ዶክመንተሪ ፊልም ያየሁት ገና ዘሬ ነው እኔ ከሀገረ ለስደት ካወጣውኝ 17 ዓመቴ ነው አንድም ቀን ኢትዮጵያን እንድወድ ምረጋኝ ነገር የለም ግን አሁን ገና ሄኤንን ዶክመንተሪ ሳይያ ሀገሬን ኢትዮጵያዬን እንድወድ አድርገኛል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ኢሼ ኑርልኝ

    @ElameboDasaleng-eb3wg@ElameboDasaleng-eb3wg4 ай бұрын
  • እሼን እና መሱድ የምትወዱት በላይክ🥰👍

    @SimonHailemichael@SimonHailemichael4 ай бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤

      @marykuki6319@marykuki6319Ай бұрын
  • ማርያምን አለቀስኩኝ ለምን እንደሆነ አላውቅም 😢😢😢 ኢትዮጵያ ሃገሬ ለዘላለም ትኑር ❤❤ መንሱዴ የኔ ውድ እግዚአብሔር ያሳድግህ❤❤

    @user-hn4zq2ey7i@user-hn4zq2ey7i4 ай бұрын
    • እኔም ማርያምን በጣምነዉ የከፋኝ ሀገሬ 😢😢😢

      @user-br5lo9fq2e@user-br5lo9fq2e4 ай бұрын
    • እህቶቼ !!!!!! ሀገር እናንተም ናችሁ !! እንደ አፈሩ ሰውም ሩህ ሩህ ነው ። ስንት ክፉ ተነግሮት እንኳን አውሬ ያልሆነ ። ባላችሁበት ሰላላላላም ሁኑልኝ !!!!

      @zionfreebird6549@zionfreebird65494 ай бұрын
  • ማሻአላህ መስኡድዬ የልጅ አዋቂ እሸቱ መለስ አላህ ይጨምርክ በጣም ድንቅ ሰው ነክ🥰🥰🥰

    @hweleyewa5563@hweleyewa55634 ай бұрын
  • ሁሉም ልጆች ጎበዞች ናቸዉ ግን መሱድ እና ሀረገወይን ይለያሉ እሼ በርታ❤❤❤❤❤

    @user-xc6nm9px2q@user-xc6nm9px2q20 күн бұрын
  • እሸቱ አንተ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ። ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥ እስኪህ ቤተሰቦችህ።

    @alemayehuayele8762@alemayehuayele87624 ай бұрын
  • ማን እንደ አገር 😢😢 ያልተሰደደ ሰው የአገር ምንነት አይገባውም💔 ኢትዮጵያዬ ፈጣሪ ሰላምሽን ይመልስ እኛም አገሬ ብለን እንድንኮራ እግዚአብሔር ይርዳን🙏🙏🙏🙏

    @onelove4324@onelove43244 ай бұрын
    • እውነት ነው ። ሀገር ዝም ብሎ መኖሪያ መሬት ብቻ አይደለም ። የምንወዳቸው ሰዎች ያሉበት ፣ ትዝታ ያለበት ፣ የማንነት አሻራ ያለበት የትም ሂደን ህልም እንኳን ስናይ የምናየው የልጅነት ሀገራችንን ነው ። እንኳን ኢትዮጽያ አየሩ እና መሬቱ የትም የሌለው ቀርቶ !!

      @zionfreebird6549@zionfreebird65494 ай бұрын
    • Amen

      @nathanizm1637@nathanizm16374 ай бұрын
    • amen amen

      @muneeralabeeb3990@muneeralabeeb39903 ай бұрын
  • እሸቱ ማርያን ቃል የለኝም ለካሰ ሀገራችን እደዚህ ወርቅ ናት ግን አይመሰለንም ያንፀባረቀዉ ሁሉ ወርቅ አይደለም ሰትል አሰለቀሰከኝ ማርያምን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    @user-uh3np9nv5m@user-uh3np9nv5m4 ай бұрын
  • አገራችንን በዚህ መንገድ ስለገለፅካት ደስ ብሎኛል እኛን የጎደለብን ነገር ማየት ስላቀተን እንጂ ፍቅርን እንደሸማ ያላብሰን የፍቅር ብርድ መቶን ነው የታመምነው እንጂ ፍቅር ከሁሉ ይበልጣል ንፁህ ልብ እንዲኖረን ይፍቀድልን፡፡

    @mekdeshailemariam4158@mekdeshailemariam41584 ай бұрын
    • አሜን

      @yrmisrachgebremichael2160@yrmisrachgebremichael21604 ай бұрын
  • መስኡድ አላህ ይጠብቅህ ❤❤ ብዙደረጃ ያድርስህ ብዙሰው ይቀኑበታል በዚህ ህፃን ልጅ እንዳው ይገርማል እሸ አንተ ልዩ እናቅን ነህ ለምን እንደሚቀኑብህ ዘር ሀይማኖት ብሄር አትመርጥ እርጅም እሜ ከጤና ይስጥህህ ኑርልኝ ጀግናችንን እንኳን አደረሰህ መልካም በአል እስከነ ቤተሰብህ ❤❤❤

    @susutube2726@susutube27264 ай бұрын
    • አንቺ አላህን ፍሪ እኳን አድረሳቹ አስተክፍሮላህሂ ኢላአዚም እሼን እኖደወለን እናከብረወለን ግን እስሊምናችን የልፈቀደዉን ነገር በትቀደዱስ😢😢

      @SubhanallahSubhanallah-xx3ob@SubhanallahSubhanallah-xx3ob4 ай бұрын
    • @@SubhanallahSubhanallah-xx3ob ምን ችግር አለዉ እኔ ሁሌ አደል ጓደኛየ እንኳን አደረሰሽ ምትለኝ ሙስሊም ናት

      @zenawmehari2034@zenawmehari20344 ай бұрын
    • መስኡድየ የኔጣፋች አላህያሣድግህ እሼየ ሁለዜም ሁሌም ተደሰት

      @GffhKlhvg-np8wb@GffhKlhvg-np8wb4 ай бұрын
    • ​@@zenawmehari2034በኢስላም አይፈቀድም

      @user-me4ve9yi2h@user-me4ve9yi2h4 ай бұрын
    • @@zenawmehari2034 በእስልምና አይፈቀድም ለዛ ነዉ

      @SubhanallahSubhanallah-xx3ob@SubhanallahSubhanallah-xx3ob4 ай бұрын
  • እሼ ሺ ብትሆን አገራችን እንዲህ አትሆንም ነበር። ጸጋህን ያብዛልህ።።

    @getahunwoldetensay@getahunwoldetensay4 ай бұрын
    • That’s so true he is amazing I don’t have a word God bless him

      @hewrottedrose5991@hewrottedrose59914 ай бұрын
  • እኔ ብዙ ሚዲያዎች አልተከታተሉም አልከታተልም አጋጣሚ ልጄ ስታየው አይቼ በጣም ደስ አለኝ እንባም ተናነቀኝ ድንቅ ሰው ነህ እድሜ ይስጥህ

    @NefisaWerake-mg3kl@NefisaWerake-mg3kl4 ай бұрын
  • እሼ እና መሱድ እንዲሁም የስራ ባልደረቦችህ እናመሰግናለን በታሪካችሁ ከሰራችሁዋቸው ለኔ ከምርጦቹ ምርጡ ነው::

    @getahunurgo2177@getahunurgo21774 ай бұрын
  • ይሄን የምታነቡ ሁሉ አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ

    @user-cw3lc4hk7i@user-cw3lc4hk7i4 ай бұрын
    • አሚን😢

      @ihejdjdui2769@ihejdjdui27694 ай бұрын
    • amine

      @user-ri7yb9on3s@user-ri7yb9on3s4 ай бұрын
    • Amin

      @Ekram-uk6mw@Ekram-uk6mw4 ай бұрын
    • አሚን

      @hawwamohammad9631@hawwamohammad96314 ай бұрын
    • አሚን የአረብ

      @aaaa-ig2ui@aaaa-ig2ui4 ай бұрын
  • ሀገር እንዲህ ነው ሚሰራው እሼ አንተ የገባህ ብዙዎችን ያልገባን ይህ ነው እውነትም እፁብ ድንቅ ነው ።🎉🎉🎉🎉🎉

    @addis251@addis2514 ай бұрын
  • አምላክ ዘመንህን ይባርከው። ጤናህን ይስጥህ። ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ። እያዋዙ ያሳቁ ማስተማር❤❤❤ ተባረክ እሼ

    @gubaamba8039@gubaamba80393 ай бұрын
  • አንተ ምን አይነት የተባረክ ድንቅ እና እንቁ የኢትዮጵያ ልጅዋ መሆንህን ሳስበው አንተ ሳትሆን አገሬ መታደሏን አሰብኩት የእውነት እሼ አንተ የዘርዘርህ ይለምለም እሽተው ይኑሩልህ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤

    @enatgirmadigira2238@enatgirmadigira22384 ай бұрын
  • ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሜን 🙏🙏🙏

    @SenaitWubeye-oh6ks@SenaitWubeye-oh6ks4 ай бұрын
    • አሜንን

      @user-vp3cb4tj5l@user-vp3cb4tj5l4 ай бұрын
    • Amen

      @yaredhaile2859@yaredhaile28594 ай бұрын
    • አሜን

      @user-vg2hh5ry3e@user-vg2hh5ry3e4 ай бұрын
    • አሜን

      @user-ho7pk9ub4p@user-ho7pk9ub4p4 ай бұрын
    • አሚን

      @TmaraTmara-kj3dt@TmaraTmara-kj3dt4 ай бұрын
  • ሁሉም በየእምነቱ ተስማምቶ የሚኖሩባት ሀገር እመዬ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

    @wu6219@wu62194 ай бұрын
    • አወ አይደል ተስማምቶ ይኖራል እሄ ሁሉ ጦርነት የት ነው ባክሽ ወይም አይታየሽም 😒

      @kdstiataklti-wz3yk@kdstiataklti-wz3yk4 ай бұрын
    • @zaruni6893@zaruni68934 ай бұрын
  • ማሻኣላህ በጣም ደስ የሚል የዶንኪ ፕሮግራም ያየሁት ይሄንን ነው ኢትዮ አንደኛ ነን ሁሌም 🎉🎉❤❤

    @user-vt4bz2uh2z@user-vt4bz2uh2z4 ай бұрын
  • ልዑል እግዚአብሄር ይባርክ ድንግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጋርድህ አሁንም ደጋግሞ ማስተዋሉን ጥበቡን አምላክ ይስጥህ! እወድዳለሁ!

    @AbelAmare-cm5um@AbelAmare-cm5um4 ай бұрын
  • በእጅ ያለ ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል ሀገራችን አላህ ይጠብቅልን

    @zadealiyoutyoub9916@zadealiyoutyoub99164 ай бұрын
  • በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ኤርትራውያን እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም፥ በጤና፥ በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን🙏

    @geraratube12@geraratube124 ай бұрын
    • እኳን አብሮ አደረሠን

      @user-se7vk7wr3c@user-se7vk7wr3c4 ай бұрын
    • አሜንእንኳንአብሮአደረሰን🤲🤲🤲

      @almealmee@almealmee4 ай бұрын
    • አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን❤❤❤

      @berobero3434@berobero34344 ай бұрын
    • Amenn 🤲

      @Dhdt-zj1wq@Dhdt-zj1wq4 ай бұрын
    • አሜን አሜን አሜን ❤❤ 🙏

      @tadalachgetachwe5118@tadalachgetachwe51184 ай бұрын
  • እሽዬ በጣም እናመሰግናለን 🙏 መሱድ እንወድሃለን ❤ ሀገራችንን አላህ ይጠብቅልን 🇪🇹

    @sebrikasim3017@sebrikasim30174 ай бұрын
  • አሪፍ ትምርት ነው ለገባው

    @user-ue3jq2yu4f@user-ue3jq2yu4f4 ай бұрын
  • እደ ዛሬ አመቱ በ19 ሰአት 1ሚሊየን እናስገባው ሪከርድ ይስበር የምትሉ

    @mekeya9959@mekeya99594 ай бұрын
    • እዛ ም አይደርሥ 2ሥአት ውሥጥ የሚሟላ ነው የመሠለኝ

      @user-ct3gk4yd1j@user-ct3gk4yd1j4 ай бұрын
    • ሽርአድርጊለት

      @sofiahassan-wu1qy@sofiahassan-wu1qy4 ай бұрын
    • ቢያስ ወደ 12እሪካረዱ መወሰድ አለበት እሪካረዱ የሡው ነው

      @sofi8983@sofi89834 ай бұрын
    • @@sofi8983 በአልስለሆነበዙ እይታአይኖርም ምክኒቱምበየሚዳውአዝነኛሞልታዋል

      @sofiahassan-wu1qy@sofiahassan-wu1qy4 ай бұрын
  • ማን ነው እንደኔ ሳቅና ለቅሶ የተቀላቀለበት 😂😂 በሁለት ስሜት አለቀስኩ 😢1 የፈረሰውን የአክሱም ሃውልት ስመለከት 😢2 መስውዴ ኢትዬጲያን ሲመርጥ 😢 እውነትም እፁብ ድንቅ ልጅ ።አድገህ ለሃገራችን ትልቅ አሻራ እንደምትጥል ተስፋ አለን አላህ ያሳድግህ ። ኢትዬጲያችንን አላህ ሰላሟን ይመልስልን ጦርነት ሚባል ነገር ከለምለሟ ምድራችን ያጥፋልን ።

    @temaratube@temaratube4 ай бұрын
    • 😢😢😢😢😢😢😢✅✅✅✅✅👍👍👍😥😥እትዮጵያን 👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

      @user-vj3lk9yv4m@user-vj3lk9yv4m4 ай бұрын
  • እጅግ በጣም ድንቅ እና ልዩ ዶክመንተሪ ❤!

    @abdurahmanabewa3108@abdurahmanabewa31084 ай бұрын
  • ምን ልበል ❤❤❤❤❤❤❤ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-ze6lt1fm5v@user-ze6lt1fm5v4 ай бұрын
  • አውነት አሰለቀሰኝ ምንም ቢሆን ሀገርና እናት በማንም አይለወጠም ኢትዮጲያ ሀገራችን ሰላም ያርግልን 💚💛❤️

    @harlove2985@harlove29854 ай бұрын
  • የመስኪዱንና የቤተክርስቲያኑ ፓርት ሳይ አልቻልኩም😭😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ እባክህ የሀገራችንን ሰላም መልስልን በቃቹ በለን🙏

    @Tehute@Tehute4 ай бұрын
    • እንደኔ ወላሂ ለምን እንደሆን አላቅም እባየ ሲፈስ ነው እያለቀስኩ መሆኔን ያወኩት አላህ ሀገራችነን ስላም ያድርግልን

      @user-vp3cb4tj5l@user-vp3cb4tj5l4 ай бұрын
    • በጣም😢😢😢

      @RUKIYATube485@RUKIYATube4854 ай бұрын
  • በጣም የታማርኩባት ቃራፅ የምጋርርም ብቃት ኢትዮጵያ ላዛላላም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    @tameneashebo4847@tameneashebo48473 ай бұрын
  • አገሬን የምወድበትን ምክንያት ስላሳየኸልኝ አመሰግናለሁ። ኢትዮጵያየ ሰላምሽ ይብዛ!!!!

    @rahelgirma1706@rahelgirma17062 ай бұрын
  • በስላሴስም እደት አይነት ድንቅ ስፍራነዉ የአባታችን የአባ ይማታ ረደት በረከት ይደርብን

    @user-se7vk7wr3c@user-se7vk7wr3c4 ай бұрын
  • ምን አለ የሃገራችን መሪዎች መሪ ከመሆናቸው በፊት ስለኢትዮጵያ ፀጋዎች ቢያውቁ ኢሄን ሁሉ ፀጋ በቅንነት የሚያስተባብር ጠፍቶ የሃገር ሁሉ መጨረሻ እንሁን

    @fetiazeyne8815@fetiazeyne88153 ай бұрын
  • "ዱባይ ወስደን ነው ምናሳየው ኢትዮጵያ እንዴት አሪፍ እንደሆነች"😍😘That's very well said!!!

    @user-pt3cs5xl5f@user-pt3cs5xl5f3 ай бұрын
  • እሸቱ እንደአንተ አይነት ኢትዮጵያዊ ቢኖር ኖሮ አገራችን ልዩነታችን ጠፍቶ በፍቅርና በመተጋገዝ እንኖር ነበር:: አድናቂህ ነኝ አምላክ ይባርክህ !!!!

    @geteneshworkneh8688@geteneshworkneh86884 ай бұрын
  • በእውነት እሸ ተባረክ ልጁ በሀገሩ ላይ ያለውን ግንዛቤ እንዲቀይር ያደረከው ጥረት እኛም እራሳችንን እንድንፈትሽ የሚያስችል ነው ❤😢

    @gunatube12@gunatube124 ай бұрын
  • የዱባይ አየር እደ ዉሃ ዳቦ እደሚቀቅለኝ እያሰብኩ ማንን ይመርጣል እያልኩ እባየ በአይኔ ሞልቶ ሰጠብቅ ኢትዮጵያ ሲል ጮህ ብየ ሳኩ እያለቀስኩ ማን እደ ሀገር እኔ 7 አመት ነው የኖርኩ በድኔ እንጂ መንፈሴ ኢትዮጵያ ነው ማን እደ ሀገር ያልተዘመረላት ሀገር ማንም ያላወቃት የአልማዝ ፍልቃቂ የኔ ዉብ ሀገር💚💛❤ስኖር ኢትዮጵያዊ ሰሞት ኢትዮጵያዊ ብረሳሸ ቀኘ ይክዳኝ ሀገሬ❤

    @ilikelife-1888@ilikelife-18884 ай бұрын
  • እሸቱ በእውነት ምን ብዬ እንደምገፅልህ አላውቅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ኑርልን

    @abrahamestifanos3864@abrahamestifanos38644 ай бұрын
  • በልዩነታችን ዉስጥ ያለው ልዩ ዉበት ድንቅ ነው ❤❤❤ አላህምዲሊላሂ ሰላም ለሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝🤲🤲🤲

    @user-qt2nv3wl7q@user-qt2nv3wl7q4 ай бұрын
  • የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤❤😢😢

    @hadiyahadiya1659@hadiyahadiya16594 ай бұрын
  • ኢትዮጵያ በጣም ታላቅ ሀገር ናት እኔ በዘሬ እስራኤላዊ ነኝ ነገር ግን ኢትዮጵያ በመወለዴ እና ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ደስታየ ወደር የለውም እርግጠኛ ነኝ ሀገሬ ሰላም ሁና በልዕልና እንደማያት

    @ADDIS360-tn1gy@ADDIS360-tn1gy4 ай бұрын
    • How about supporting the innocent kids in Palestine what is your opinion brother?

      @seadaassefa9771@seadaassefa97714 ай бұрын
    • ፈላሻ ባሪያ ነኝ አትልመረ የምን ዘርህ ሀበሻ ምቀኛ ነው

      @behabesha@behabesha4 ай бұрын
    • አንተ ያልተማርክ መሆንህን ያሳያል ፈላሻ ማለት ትርጉሙን ብታቀው@@behabesha

      @benjaminbenja-vk2to@benjaminbenja-vk2to3 ай бұрын
  • ጎደር ፍሢለ ደሥን ወሎ ላሊበላን አሥጎብኜዉ እሼ ድቅ ልጂ ነዉ መሡእህድ

    @gsissjjs4657@gsissjjs46574 ай бұрын
  • መልእክት ብሎ ዝም ❤❤❤ እውነት ያለንን ብናውቅ የሌለን እንደሌለ እንረዳ ነበር

    @smeneshdera2940@smeneshdera29404 ай бұрын
    • እውነት ነው

      @MartaYohanes-vu4bv@MartaYohanes-vu4bv4 ай бұрын
  • 🇪🇷We Eritrean love Mesude so much. 🇪🇷 Outstanidng work eshitu , Ethiopa is the orgin of all human race. መልካም ገና ፡ God bless Eritrea and Ethiopa.

    @kaleibamanuel5903@kaleibamanuel59034 ай бұрын
    • Please ezaw ezaw👉👉🇪🇷👎👎👎👎👎

      @melber7957@melber79574 ай бұрын
    • We Love you our brothers❤❤❤❤❤God bless Ethio Eritrea❤❤❤❤ Melkam Awdamet!!

      @Habeshwit@Habeshwit4 ай бұрын
    • Golden heart

      @In-Him@In-Him4 ай бұрын
    • We love you too 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤

      @jufaraboye6319@jufaraboye63194 ай бұрын
    • Please speak for yourself " we Eritreans" No No No please next time try to learn not to generalize "we"

      @kevindurant6824@kevindurant68244 ай бұрын
  • የሰዉ ሀገር የሰዉ ነዉ ክብር በሀገራችን ነዉ የሰዉ ወርቅ አያደምቅም

    @saratube7323@saratube73234 ай бұрын
  • ያአላህ ሁሉም ነገር እንዴት ደስ ይላል ለምለሚቱ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ 😢😢🎉❤

    @user-nz8zc3tn5f@user-nz8zc3tn5f3 ай бұрын
  • ሀገሬ!!!!!😭😭😭😭😭😭😭 እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ❤ መከራሽ አልፎ ትንሳኤሽ ያሳየን

    @Yojokatube@Yojokatube4 ай бұрын
  • አተልዩ ሰው እሼ አተን የኸለዱ እናት ሽአመት ይኑሩ ዘርህ ይባረክ ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲እኛ ስደተኞች እንወጅሀለን በአተ ልብ ኢትዮጵያን እናያለን

    @medei127@medei1274 ай бұрын
  • መክሱድዬ የኔንጉስ ጀግና ነህ እግዚያብኤር ያሳድግልን ምን አይነት እስማርት ልጅ ነው❤❤❤❤❤

    @user-vr9dz5db5q@user-vr9dz5db5q4 ай бұрын
  • እሼ ምነው ሁሉም ሰው እንዳንተ ቢሆን ልዩ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሀገራችንን ወደ ፊት ማንነቷ ይመልስልን😢

    @haymanotab6333@haymanotab63334 ай бұрын
  • ይህን ለመቅረፅ ምን ያክል እንደለፋችሁ እግዚአብሔር ያውቃል

    @HewanWy-hg6xy@HewanWy-hg6xy4 ай бұрын
    • ልክነሽኢድትአለውብዙነገርየልፍታቸውንእኛነንሸርአድርጊ

      @sofiahassan-wu1qy@sofiahassan-wu1qy4 ай бұрын
    • በጣም😢😢😢😢

      @user-vt6mu4rw6l@user-vt6mu4rw6l4 ай бұрын
  • እሸቱ እናመሰግናለን እውነትም ድንቅ ሰው ❤ ኢትዮጵያ ሃገሬ ማን እንዳንቺ የሰው ሀገር ግድ ሆኖብን ነው እንጂ😢😢 ሀገራችንን አላህ ሰላም ያደረገልን

    @user-rr2xs8kk8v@user-rr2xs8kk8v4 ай бұрын
  • እሼ አንተ እኮ ትለያለህ ገና የቤተሰብ ጨዋታ ላይ የምትገጥመዉ ግጥም የዉስጤን ሲገልፅልኝ በጣም ደስ እያለኝ አነባ ነበር ሁላችንም አገራችንን መዉደዳችን መች ይቀራል በየቦታዉ ያሉ ባለጊዜዎች ነገሮችን እያወሳሰቡ ዜጋዉ እንዲማረር እያደረጉ እንጂ አገራችንማ ከደመወዛችን ሁለትና ሶስት እጥፍ በላይ ጤፍ ገዝተን በፀጋዉ በቸርነቱ እየኖርንባት እንዴት አንወዳት ተባረክ!

    @raheladamu5119@raheladamu51194 ай бұрын
  • እሸቱየ እኔላአተ ቃልየለኝም የኔምርጥሠው መሱድን እዳዝናናከው አላህ ያሥደስትህ የኔማልቀስምን ይሉታን😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-gw6vs4nb6k@user-gw6vs4nb6k4 ай бұрын
  • መሱድ አላህ ትልቅ ደረጃ ያደርስክ ❤❤❤

    @ViP-lo1ud@ViP-lo1ud4 ай бұрын
    • አሚን

      @zainabyzz@zainabyzz4 ай бұрын
  • ውዱ ወድመችን እሸቱ ውዱ ልጃችን መሱዴ አላህ ይጠብቀቹ. ❤ ምርጥ ትምርት ነው ለመሱዴ ብቻ ሰህዮን ለሁለችንም ነው ❤

    @ZiyadaNurbeza-uh6nl@ZiyadaNurbeza-uh6nl4 ай бұрын
  • እሸቱ አላህ ያቁይህ ❤❤ አዲናቂህ ነኝ

    @fatimaabdu2088@fatimaabdu20884 ай бұрын
  • ኡፍፍፍ መጨረሻ ለይ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ሀገሬ ምንም ድሀ ብትሆን ፍቅሯ ከባድ ነዉ ሠላማችን ይመለሥልን 🥺🥺🥺🥺

    @SaraSara-xv3pp@SaraSara-xv3pp4 ай бұрын
  • ኢትዮጵያ ውብ አገር ናት ስላሟን ያብዛላት❤❤❤❤❤❤

    @roseroseroses7068@roseroseroses70684 ай бұрын
  • በጣም የተለፋበት ፕሮግራም እንደሆነ ያስታውቃል ❤🎉

    @tsnatayele1635@tsnatayele16354 ай бұрын
  • ማን አነደ ሐገር 💚💛♥️ማርያምን አሰለቀሰኝ ኢትዮጵያ ዬ ሰላምሸ ይብዛልኝ ሐገሬ ❤❤

    @senai974@senai9744 ай бұрын
  • ማሽኣላህ ኣላህ ይሕፈዘክ መስዑድ ጅግና we love u from Eritrea

    @aduniaaman2823@aduniaaman28234 ай бұрын
  • የተላለፈው መልእክት እጅግ እጅግ በጣም ጥሩ መልእክት ነው !!! አቻችሎ የሚመራ መሪ ይስጠን !!! ወገን የማይፈናቀልባት ኢትዮጵያን ማየት እንናፍቃለን !!! ሰላም ከሆንን ድህነታችን በስራ ይወገዳል !!!

    @mohammedtahaibrahim6003@mohammedtahaibrahim60034 ай бұрын
    • @wegayehunegese@wegayehunegese4 ай бұрын
  • የጻድቁ አባታችን የአቡነ የማታ ጎህ በረከት ይደርብን በእውነት ለደጁ ያብቃን 🤲😥🙏✝️ ኢትዮጵያዬ የተባረከች ምድር 💚💛❤️🙏✝️

    @efratatube286@efratatube2864 ай бұрын
  • ሀገራችን ኢትዮጵያ የሰላም ፀሀይ አላህ ያውጣልን 🙏

    @ramarama5784@ramarama57844 ай бұрын
  • ሱበሀን አላህ የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም አልሀምዱሊላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ወንድም እሸቱ ወላሂ ሰሜቴን መቆጣጠር አቃተኝ😭እሼ አተ በጣምድቅ የሆንክሰውነህ ፈጣሪ ጥበቡን አድሎሀል እድሜና ጤናከነቤተሰቦችህይስጥህ መሰአኡድ መሻአላህ አላህትልቅ ደረጃላይያድረስህ እዲንህ ላይ አላህያፂናህ🤲🏻🤲🏻🤲🏻

    @user-gb8on5nc8h@user-gb8on5nc8h16 күн бұрын
  • የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓላ በሰላም አደረሳችሁ

    @user-ct7cl1fd1b@user-ct7cl1fd1b4 ай бұрын
    • ለ ተዋህዶ ብቻ ስለ ሌላው አያገባንም

      @ZeuraelTewahedo@ZeuraelTewahedo4 ай бұрын
    • ​@@ZeuraelTewahedoአወ በአሉየተዋህዶ ነው ባለመሀተቦች ብቻ ምን ፈለገሽ ነው

      @WorkeGelana-sv5if@WorkeGelana-sv5if4 ай бұрын
  • ቀርጾ ለማጠናቀቅ ምን ያህል እደተደከመበት አሰብኩት። ተባረክ!

    @hageryetube-3673@hageryetube-36734 ай бұрын
  • እረ ወይኔ ጅቦቹን ስያስፈሩ እኔ በጣም ምፈራው😂😂😂 ምርጥ ነው ማን እንደ እናት አገሩን ሀገራችን ሰላም ያድርገው እሸቱ ምርጥ መሱድ ምርጥ ልጅ አላህ ያሳድግህ ❤❤

    @user-ev4sf3kx8b@user-ev4sf3kx8b4 ай бұрын
    • ማዳምን ውሠጃት እምታሥቸግርሺ ከሆነ😂😂😂

      @sabrinayrus3441@sabrinayrus34414 ай бұрын
    • @@sabrinayrus3441 ነበረክክክ

      @user-ev4sf3kx8b@user-ev4sf3kx8b4 ай бұрын
  • እናት ሀገሬ ውበቷ አሏህዬ እባክህ ሰላሟ መልስላት

    @SaidaShow3@SaidaShow34 ай бұрын
  • ይሄ ቪዲዎ ትልቅ ዶክመንተሪ ፊልም ነው! ብዙ ሰው ሊያየው የሚገባ ነው ! ዋው! እሼ ተባረክ ! መሱድ እድግ ብለህ ሀገርህን እና እናትህን የምታኮራ ልጅ እንደምትሆን አልጠራጠርም! 💚💛❤️

    @samiart2989@samiart29894 ай бұрын
  • ወይ ይህ ጀግና ልጅ አላህ ይጠብቅህ❤አባ የማትጠገብ ልጅ አላሁመ ባሪክ❤

    @emuyahya9351@emuyahya93514 ай бұрын
  • እስኪ በዚህ ኘሮግራም እንደእኔ አልቅሶ የጨረሰው ላይክ

    @user-vu1vg7xc4m@user-vu1vg7xc4m4 ай бұрын
    • እኔም እንባዬ መጣ

      @saudihosen8183@saudihosen81834 ай бұрын
  • በሚገርም ሁኔታ ነው ስለ ሀገራችን የገለፅከው እሼ ዘመንህ ይባረክ አመብርሃን በሄድክበት ሁሉ ትከተልህ በዘርፋፋው ቀሚሷ ትከልልህ፡፡ ስለ ሀገራችን ሲወራ እንባዬ ይመጣል ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እኮራለሁ ደስታ ይሰማኛል አንተን የመሰለ የተባረከ ኢትዮጵያዊ ወንድም ስላለኝ ደስተኛ ነኝ ወንድሜ!!!!!!! አመሰግናለሁ

    @user-tm3pj8zu2m@user-tm3pj8zu2m4 ай бұрын
  • እሼ ኢትዮጵያ ሀብታም እንደሆነች ደስ በሚል መንገድ አስረድተከናል።ሀገራችን የቸገራት እንዳን አይነቱ የሱ ያልሆነውንም የሚያከብር ምርጥ ዜጋ ነው።አላህ ሂዳያ ይስጥህ።

    @munaabdu6536@munaabdu65364 ай бұрын
  • ውይ የኔ ጣፋጭ❤ማነው እደኔ ኢትዮጵያ ሲል እንባው የፈሰሰው😢 እማምየ ኢትዮጵያ ውቢቷ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤ ይመለስልን

    @user-nq3rg7cs1m@user-nq3rg7cs1m4 ай бұрын
    • My 😭😭😭😭😭😭

      @hiareg-oz3ot@hiareg-oz3ot4 ай бұрын
  • ✍✍✍✍ኢትዮጵያ በጣም ታላቅ ሀገር ናት እኔ በዘሬ እስራኤላዊ ነኝ ነገር ግን ኢትዮጵያ በመወለዴ እና ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ደስታየ ወደር የለውም እርግጠኛ ነኝ ሀገሬ ሰላም ሁና በልዕልና እንደማያት

    @ADDIS360-tn1gy@ADDIS360-tn1gy4 ай бұрын
  • እሸቱ ላተ ቃል የለኝም 🙏❤💔 እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏❤

    @taralema6070@taralema60704 ай бұрын
  • ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንካን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳቹ

    @AbeselomDagaw@AbeselomDagaw4 ай бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @asnakuademe4700@asnakuademe47004 ай бұрын
  • መሱዴ ምርጥ ልጅ አለህ የሰድግህ❤❤❤❤❤መን እንደ ሀገሬ😢😢😢

    @zone8505@zone85054 ай бұрын
  • እህታቸው የ14 እድሜ ናት የምትጦራቸው እና ያሳዝናሉ የኢትዬጲያ ልጆች ናቸው አሱብበት እባካቹ እባካቹ

    @michaelzereyohannes3072@michaelzereyohannes30724 ай бұрын
  • እህህህህ ኢቶዮጲያ እኮ ምድራዊ ገነት ነበረች እኛ መሥማማት አቃተን እንጃ😢😢😢😢😢😢😢😢

    @almasbh6100@almasbh61004 ай бұрын
KZhead