//አዲስ ምዕራፍ// “ይህቺ ባጃጅ የልጆቼ እናት ናት”...የቀድሞ ባለታሪክ ምን ገጠመው? //እሁድን በኢቢኤስ//

2024 ж. 27 Сәу.
121 230 Рет қаралды

ከዚህ ቀደም በአዲስ ምዕራፍ የቀረቡት አቶ ኩዱማ እና ልጆቹ በአዲስ ምዕራፍ ድጋፍ ከተደረገላቸው በኋላ አሁን ላይ በምን አይነት ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ለማየት ቃልኪዳን ሄዳ ጎብኝታለች
"Kalkidan visited Mr. Kuduma and his children, who were previously introduced in the "Addis Miraf" program, to see how they are doing now after receiving support from the Addis Miraf program."
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер
  • አልሀምዱሊላህ አላህ የሆነን ሙሲባ አያመጣም በተሻለ ሊተካን ቢሆን እንጂ ሁሉም የአላህ ው ሳኔ ነው ወለከልሀምድ በዚመልኩ ስላየናቺሁ ደስብሎናል ጠንካራ አባት አላህ ያሳድግልህ ልጆቺህን ኢቢኤስ ተባረኩ

    @user-ux2dg7yj6f@user-ux2dg7yj6f16 күн бұрын
    • ሳህ አልሃምዱሊላህ

      @Zamzam-pf2xp@Zamzam-pf2xp16 күн бұрын
    • በጣም

      @ZinetAhmedseid@ZinetAhmedseid16 күн бұрын
    • በጣም

      @zindzind3952@zindzind395216 күн бұрын
    • በጠም

      @madinashaker4471@madinashaker447115 күн бұрын
    • አዉ ሱበሀነለህ

      @musfadinerjabo3104@musfadinerjabo310412 күн бұрын
  • በዚ መልኩ ሰላየኋቸው ደስ ብሎኛል መጀመሪያ ክብር ምስጋና ለመድሀኒያለም ይሁን በቀጣይ ኢቢኤሶች ኮራሁባችሁ በተረፈ ይህን ፕሮግራም አይታችሁ እጃችሁን ለዘረጋችሁ ሁሉ ፈጣሪ አብቶ ይባርካችሁ።

    @alemkebede5848@alemkebede584816 күн бұрын
  • ቃል ስምሽ እራሱ ቃል ኪዳን ነው የምትገርሚ ነሽ የኢቢ ኤስ ክሩ ፈጣሪ ሠላምና ጤና ይስጣችሁ

    @alemayehugebru8939@alemayehugebru893916 күн бұрын
    • አወ ወላሂ

      @user-tl1fz6mc8s@user-tl1fz6mc8s15 күн бұрын
    • የኔ ትሁት ቃልዬ ኑሪልን

      @konjitgebre57@konjitgebre5714 күн бұрын
  • ቃልዬ ተባረኪ ስርአት ያላት ጋዜጠኛ

    @user-jj2fx9zq6f@user-jj2fx9zq6f15 күн бұрын
  • 😢😢😢አፈር ልብላላችሁ ❤❤❤አባትየው. እድሜህን ጤናህን. እድች ክፉ እዳይነካህ. አላህየ. የልጆችህን. ፍሬ አላህ. ያሳይህ. እሻላህ

    @alainfef176@alainfef17616 күн бұрын
    • እኔ እህቴዋ የኔ ልብ መልካም አስለቀሽኝ ብቻ አልሀምዱሊላ ከችግር ብሂላ እፎታ አለ በርግጥም አላህ ያሳድግለት

      @user-bj3nz4bl3n@user-bj3nz4bl3n15 күн бұрын
    • 🤝🤝🤝🤝✝️✝️✝️✝️✝️👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

      @MsMina-pj5jc@MsMina-pj5jc15 күн бұрын
  • ፈጣሪ ይመስገን ሁል ግዜ የማስባቸው የእውነት ኢቢ ኤሶች ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ

    @user-yl1go9ug1s@user-yl1go9ug1s16 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻ አላህ ያሳድግልህ አንተ ጀግና አባት ነህ አድገውልህ በልጆችህ እምትጦር ያርግህ

    @user-fl3qh9dj5c@user-fl3qh9dj5c16 күн бұрын
  • ጊዜዉ ከፍቷል ልጆቹ ባሉበት ይቀጥሉ በሴቲቱ እጅ ማደግ አለባቸዉ ያአሁን ጊዜ ሰራተኛ ልጅ መስጠት አያስተማምንም

    @user-ib2fu2wp1c@user-ib2fu2wp1c15 күн бұрын
    • ትክክል

      @alyayasenshewmolo3632@alyayasenshewmolo363213 күн бұрын
  • አልሀምዱድላ እንኳንም አዴጉልህ ይሄ ትልቁልጅ ግን ያሳዝነኛል፣😢😢😢

    @MadinaAdem-fu7bx@MadinaAdem-fu7bx16 күн бұрын
  • እናንተ የድሃ እንባየምታብሱ 😭🙏🙏ተመሰገን 🙏🙏🙏

    @user-on4di9sk3c@user-on4di9sk3c16 күн бұрын
  • እንኳን የዛን እለት ዛሬም አልቅሻለሁ ልጁ ያሳዝናል በጣም 😢😢 ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚያብሔር ክብሩን ይዉሰድ

    @malm2509@malm250916 күн бұрын
  • ቃል የለኝም ሰዉ እንባዉን ታብሶ ሲስቅ ከማየት ያለፈ ሚያስደስት ነገርየለም

    @user-ib2fu2wp1c@user-ib2fu2wp1c15 күн бұрын
  • የኔ ጄግና አባት በዴስታ እባየ ፈሰሰ አላህ ያሳድጋችሁ ❤❤❤❤❤

    @ameensuiij8076@ameensuiij807616 күн бұрын
  • ወላሂ አዲስ ምራፍ የሚቀርቡ ሰዎች ለውጣቸው ሳይ በጣም ደስ ይለኛል ተስፍ ይጨምራል

    @sofiyasofi8175@sofiyasofi817516 күн бұрын
    • ተስፍዬ የጨምራል

      @sofiyasofi8175@sofiyasofi817516 күн бұрын
  • ማሺ አላህ ❤ደስ ሲል እሰከ መጨረሻው ደስተኛ ያድርግህ ከዚህ የበለጠ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ያሳየን ።ደግሞ አመስጋኝነቱ ደስ ሲል ።ፈጣራውንም ሰውንም የሚያመሰግን ሰው በጣም ደስ ይላል❤።

    @hshjsssj1582@hshjsssj158216 күн бұрын
  • EBS የሚሥኪኖች እንባ አባሽ ነው በርቱልን🥰🥰

    @user-hu8vk8zp7n@user-hu8vk8zp7n16 күн бұрын
  • አልሀምዱሊላህ እንኳንም ተለወጥክልን ወንድማችን ኢቢኤስ አላህ ይስጣቹ ❤❤❤❤

    @fetihajilalutube6339@fetihajilalutube633916 күн бұрын
    • ضثص

      @naemah_2024@naemah_202416 күн бұрын
  • አልሃምዱሊላህ እያደጉ ነው አላህ ያሳድግልህ አተ ጀግና አባት ነህ

    @zeharaseid8333@zeharaseid833315 күн бұрын
  • አልሀምዱሊላሂ የማያልፍ የልም ወድማችን በርታ ኢቤስ ኑሩልንን በርቱ

    @umuabuketube3002@umuabuketube300216 күн бұрын
  • ebs እናመሠግናችሆለን በርቱ አድሥ ምእራፍና ተከፍሏል እና የጠፎትን የምታገናኙበት ፕሮግራም በጣም ደሥሥ ይላል ጠክሩ በርቱ እዳታቋርጡ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ

    @muhamedmuhamed5114@muhamedmuhamed511416 күн бұрын
  • የኔ አባት በጣም ጪዋ ልጂ አባቱን እግዚአብሔር ይጠብቀው እረዠም እድሜ ለአባቶች❤❤

    @user-sk9is7ss9z@user-sk9is7ss9z15 күн бұрын
  • አይሆንምእንጂ እናቴ ብትመለስ ያለውልጅ😢💔

    @hhkk4666@hhkk466616 күн бұрын
    • 😢😢😢😢አንጀቴን ነው የበላኝ ውይይይይይ እናት ለልጆቿ ትኑር

      @engudaymengiste9683@engudaymengiste968316 күн бұрын
    • እውነት ሳየው እራሱ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም

      @samrawitaboye3892@samrawitaboye389215 күн бұрын
    • እናታቸው. ሞት ነው እንደ😢

      @FattqqeMqwee@FattqqeMqwee11 күн бұрын
    • @@FattqqeMqwee አወን

      @hhkk4666@hhkk46669 күн бұрын
  • አባቲዮው ጀግና ነው ያገዛችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

    @cakocakocako4432@cakocakocako443216 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ሆኖ እንዲሆን ላደረገ ለእኛም ለስደተኞችም አይሞላልን ብሎ ለምንጥር ለምንደክምም እግዚአብሔር ታሪካችንን ይቀይርልን

    @user-by9td8ok3i@user-by9td8ok3i15 күн бұрын
    • አሜንውዴ ኡፋፋ😢እንደው እግዚአብሔር እኔንም በጎበኘኝ የ1አመት ደሞዜን አረቦቹ ቀምተውኝ ኡፋ ሁሉነገር ጨልሞብኛል😢😢😢😢

      @sarabrara1262@sarabrara126212 күн бұрын
  • ቃልዬ ስወድሽ እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ ስላየዋቸው በጣም ደስ ብሎኛል::

    @tigi432@tigi43215 күн бұрын
  • ልጆቼን የበለጠ እዲናፍቁኝ አረጋችሁኝ የመንልጅ እናት ነኝ ትቻቸዉሥደትነኝ ፈጣሪ ያሣድግልህ

    @user-eh7oe4tj6j@user-eh7oe4tj6j16 күн бұрын
    • እግዚአብሔርን ያሳድግልሽ በስላም ለመገናኘት ያብቃሽ❤

      @Samera-kd5nz@Samera-kd5nz15 күн бұрын
    • እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

      @meseretberihun9047@meseretberihun904715 күн бұрын
  • በጣም ደስ ብሎኛል እ/ር ይመስገን ኢቢኤሶች ተባረኩ ልጆችህ ሴትዮዋ ብታሳድግልህ ይሻላል የቤት ሰራተኛ መቅጠር ይቅርብህ ልጆችህ ሰላም ሆነው ይደጉልህ ለነሱ ነው የምትጎዳው የቤት ሰራተኛ አትመን

    @NayanaTube@NayanaTube15 күн бұрын
  • ኢቢኤስ ተባረኩ ልጁም የተባረከ አባት ነው በርታ እናት የሌላቸውን ልጆች እንዲህ ማሳደግ ቀላል አይደለም ሳየይከፋ እስከመጨረሻ አሳድጋቸው በርታ!!!!!! በጣም የተባረከ ወንድም መኖሩ እራሱ ደስስ ያሰኛል ሁላችሁም ተባረረኩ

    @behailumelaku9651@behailumelaku965115 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን ማርያምን በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ወገኖቼ ክፉ አይንካችሁ ውድ የኢትዮጵያ ህዝቦች❤

    @user-kb8me5yc4v@user-kb8me5yc4v15 күн бұрын
  • የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም ያልፈል ለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ

    @MaryamMaryam-oj8cb@MaryamMaryam-oj8cb16 күн бұрын
  • ቃልዬ አንቺንም አላህ መንታውን ያሳቅፍሽ EBS ከፍታቹን ያሳየን።

    @umuhuda4401@umuhuda440115 күн бұрын
    • አሜን ቃልዬ ይስጥሽ

      @konjitgebre57@konjitgebre5714 күн бұрын
  • እንኳን ፈጣሪ እረዳችሁ ባጃጅ 4 ጎማ ሆነ ትልቅ ነገር ነው ሁሉ መልካም ሆነ

    @bute5158@bute515816 күн бұрын
  • አልሀምዱሊላህ ያተፈተነ አያልፍም አደል የሚባለዉ ሥለ እናተ ደሥ ብሎኛል❤❤❤❤

    @ousmanendris5231@ousmanendris523116 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን⛪

    @user-xu1vr8rl3h@user-xu1vr8rl3h16 күн бұрын
  • አይ ምት😢😢😢😢 ልጆች እንኳን ማሻ አላህ ናቸው

    @FatimaKh-xi3pj@FatimaKh-xi3pj16 күн бұрын
  • ማሻአላህ በጣም ደስስስ ይላል አላህ የበለጠ ያስደስትህ ደሙም ልጆቹ አድገዋል ሲቀጥል ትልቁ ልጅ ያሳዝነኛል አይይይይ ትልቅ መሆን እዳነዉ

    @ter2065@ter206515 күн бұрын
  • ተመስገን እድግ በሉ አንተንም ለልጆችክ ያኑርክ አድገው ለቁም ነገር ያብቃቸው ጀግና አባት❤

    @AhmadAsmar-dd5tc@AhmadAsmar-dd5tc16 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል አንተም በርታ

    @fitsumalayu6787@fitsumalayu678716 күн бұрын
  • ማሻአላህ በሉ ያጀመአ ፈልቅልቆች ማሻአላህ ተባረካላህ ማሮቼዋ ዴሰሰሰ ሲሉ ለነዚህ አይነቶቹ ነወ መርዳት የሚገባው

    @dohadoha8116@dohadoha811615 күн бұрын
  • የአላህ በጣም ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምንም የሚሳነው ነገር የለም አላህ ያሳድግልህ ልፍትህን ይቁጠርልህ

    @user-tl9od9qj2z@user-tl9od9qj2z15 күн бұрын
  • ክብር እግዚአብሄር ምስጋና ይግባው በርታ ወንድሜ በጣም ጉበዝ ነህ ወንድምህ ከጎንህ ስለሆነ አንተን ያበረታሀል ebs ሁሉ በናንተ ስለሆነ ደስ ይበለችሁ መልካም የፋሲካ ባአል ለመላው የክርሰትና እምነት ተከታዮች❤❤❤❤❤

    @SamrawitGirma1@SamrawitGirma115 күн бұрын
  • ዋው በጃጂ ከሶስት እግር ወደ አራት እግር አደገች ማሻአላህ ደስይላል

    @ZainabZeynu@ZainabZeynu15 күн бұрын
    • 😂😂😂 እኔም እያልኩ ነበር

      @user-ms2oj9ku9s@user-ms2oj9ku9s15 күн бұрын
    • በጣም እኔም ገርሞኛል ሀገር ስገባ በሶስት እግር ባጃጅ ጨክኘ አልገባም እያልኩ ነበር

      @negutube@negutube13 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን ከዚየበለጠ መፅናናትን ይላክላቹ

    @alamebekalebekele6233@alamebekalebekele623316 күн бұрын
  • አላህ ያሣድግልህ ወንድሜየ ጀግና አባት ነህ

    @user-vt6sj2yr6c@user-vt6sj2yr6c15 күн бұрын
  • ቅድሚያ ለኢቢኤሰ ትልቅ ክብር ይገበል

    @alamebekalebekele6233@alamebekalebekele623316 күн бұрын
  • EBS ፈጣሪ ይስጣችሁ❤❤ህፃኖቹንም እግዚአብሄር አምላክ ያሳድጋቸው😢❤❤❤👏👏

    @7yahgg280@7yahgg28015 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ያሳድግልህ አንተም እድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድሜ❤😢

    @user-gs3uc8tq9z@user-gs3uc8tq9z16 күн бұрын
  • አላህ ያሳድግህ በረታ ወድማችን

    @qatardoha5256@qatardoha525616 күн бұрын
  • እንኳን ዳስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏 ግን እኔ ምሎ ባሁኑ ገዜ ኢትዮጵያ ዉስጥ ለሰራታኛ ልጅ ማጣሁ ባጣም ካባድ ነው እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልህ

    @abazeetho5440@abazeetho544015 күн бұрын
  • ኢቢኤስ እግዚኢብሄር ይስጣችሁ የድሀ ቤተሰቦቦቦቦች ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ

    @user-gr7dk1md2v@user-gr7dk1md2v15 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመሥገን ስለሁሉም ነገር❤❤❤🥰🥰እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሡ ያሳድግልህ💋💋🥰🥰🥰 ሰራተኛ ለመቅጠር ግን እፈራለሁ😢 እዘመድጋ ይዉሰዳቸዉ

    @user-bg5rh4ui4f@user-bg5rh4ui4f16 күн бұрын
    • የሚስቱ ዘመድ ናት

      @Sara-wz5sg@Sara-wz5sg16 күн бұрын
  • ማሻአላህ ልጆቹም አድገዋል በኑሮአቸዉም ለዉጥ አለ ኢቢኤሶች 🙏🙏🙏

    @fatimaabdallah1397@fatimaabdallah139715 күн бұрын
  • ፈጣሪ ይባርከዉ የኢብኤስን ባለቤት የሠዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ተቋም ብየዋለዉ

    @Liya-gt2ds@Liya-gt2ds16 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን ጀግና አባት ኤቢኤስ የናተ ቃላት የለኝም ተባርኩ

    @user-wg8iu9ef6h@user-wg8iu9ef6h13 күн бұрын
  • አልህምድልላ ሁሌም ቢሆ ከችገር በኃላ ምችት አለ የሚባለው እውነት ነው አይሆ እጂ ቢሆ ኖሮ እናቴ ብትመጣ ያለ ቀን መችም አርሳው ትልቁ ልጅ

    @user-dp8un6ql4m@user-dp8un6ql4m16 күн бұрын
  • አምላክ በበረከት ይሙላቹ እቢ ኤሶች❤❤❤❤❤

    @AbereAbere-ht9xo@AbereAbere-ht9xo15 күн бұрын
  • እግዚአብሔርን እንዴት ደስስስስ እንዳለኝ እግዚአብሔር ነጥበቡ ያሳድግልህ

    @Stega-jx8ud@Stega-jx8ud16 күн бұрын
  • ወይኔ እደት ደስ አለኝ

    @user-fz5cl3rv7d@user-fz5cl3rv7d16 күн бұрын
  • ኢብኤስ።።።ተባረኩው ።😢ፈጣሪያ።ሳድግልክ ወድማችን😢 ፈጣሪ ይርዳችው ኢበኤስ ተባረኩ መከታተላችው እነዚህፃናቶች ❤ውይ የሚያሳሱ ልጆች ናቸው

    @sabelfayeza9921@sabelfayeza992115 күн бұрын
  • ሂወት ይቀጥላል አድሥ ምዕራፉ ጥሩ ፖሮግራም ነው በርቱ ❤

    @user-ck5dx2ht7q@user-ck5dx2ht7q16 күн бұрын
  • ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

    @sintayehugebreselassie2251@sintayehugebreselassie225115 күн бұрын
  • በጣም ደስ ይላል እንደ እናት የምታሳድገውም እጅግ ልትደነቅ ይገባታል ለበረከት ያርጋቸው እድግ ይበሉ

    @TataAmen-zx8uj@TataAmen-zx8uj14 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን በጣም በጣም ደስ ይላል እመብርሃን ልጆችህን ታሳድግልህ

    @user-dk8cb6uk4h@user-dk8cb6uk4h16 күн бұрын
  • እግዜአብሔር ይመስገን ebs❤ እኳን ደስ አላችሁ የጨነቀዉ ሁሉ ይደሰት

    @GenteSofe@GenteSofe16 күн бұрын
  • ebc እድሜና ጤናን ያድለችሁ❤❤❤❤

    @bafekaduethioo@bafekaduethioo15 күн бұрын
  • አላህ ሡብሀነሁ ወተአላ ብቻነዉ አለምን እሚያዛዉረዉ

    @user-wh8cx2xd2m@user-wh8cx2xd2m16 күн бұрын
  • አምላክ በጥበብ ያሳድጋቸው አሳዳጊዋ ደሞዝ ቢጨመርላት ኑሮው ውድ ነው

    @user-ec8pq9uw9v@user-ec8pq9uw9v15 күн бұрын
  • ማሻአላህ አሏህያሳድጋችሁ

    @meriamtube2004@meriamtube200416 күн бұрын
  • አልሃምዱሊላህ እንኳን አላህ ለዚህ አበቃህ ወንድሜ 🙏🙏🙏

    @IhsanhabeshaTube@IhsanhabeshaTube16 күн бұрын
  • ተመስጌን መልካም አባት መልካም ላደረጋችሁም ፈጣሪ ዋጋችሁን ይክፈል

    @almazalmaz8997@almazalmaz899715 күн бұрын
  • EBS BE BLESSED ALL OF YOU. KEEP IT UP ❤❤❤

    @tesfaneshkassa9@tesfaneshkassa916 күн бұрын
  • Des ylal Temsgen Amlak 🙏🇪🇷

    @mebrakzeremariam1286@mebrakzeremariam128615 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ebs🙏🙏🙏❤

    @HsksnsHaovs@HsksnsHaovs16 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን ጀግና አባት ይደጉልህ በርታ ❤❤❤

    @user-uh7gs8fi2q@user-uh7gs8fi2q16 күн бұрын
  • Egizabiher yibarikach ke Jordan 🇯🇴

    @awsawes2143@awsawes214316 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይስጣች አብራችሁ አልቅሳች ረድታችሁ ብድራችሁ አምላክ ይከፍላል❤❤❤

    @mizaretmizaret526@mizaretmizaret52616 күн бұрын
  • የኔ ጌታ እኳን ደስ አለህ ልጆችህን ለወግ ለማረግ ያብቃልህ❤ አተ ጠካራ የአባቶች ተምሳሌትነህ ❤😢ምን እድ ቢደረግ ልህ ደስ ይልሀል ሲባል አይቻልም እጂ እናቴ ብትመጣ ሲል እኔ ነዘረኝ ደነገጥኩ 😢ካይምሮየ አይጠፋም

    @zeritutube@zeritutube16 күн бұрын
  • ኢቢኤሶች:ፈጣሪ:ዘመናችሁንበሙሉ:ደስታጂ:ክፉአያሳያችሁ:ማርያምን:ደስ ታዬ:ወደር የለውም:ወድማችንም:እኳንደስአለህ

    @maqdsmaqds5132@maqdsmaqds513215 күн бұрын
  • አለኸምድሊላ በጣም አሳዝነውኝ አልቅሼ ነበር😢😢😢😢 በርታ ወድሜ

    @user-ec9ts9in8l@user-ec9ts9in8l16 күн бұрын
  • አልሀምዱሊላ እኔም አልቅሼ ነበር ሚቻል ቢሆን እናቴ ብትመለስልኝ ግን አይቻልም ሲል እኔም ቢቻል እናቴን እመልሳት ነበር ፈጣሪ ጥሩ ቦታ ያድርስልህ ልጆችህ የኔ አባት ጀግና አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢቢኤስ ከነ ሰራተኞቹ ፈጣሪ ከፍ ያለ ቦታ ያድርሳቹ በርቱ❤❤❤❤

    @zekiya-xc1fi@zekiya-xc1fi16 күн бұрын
    • እኔም

      @user-rk6hf6tc5v@user-rk6hf6tc5v16 күн бұрын
  • ወንድሜ ሁሉም በእርሱ ሆነ ልጆችህን ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃልክ

    @user-yu1ll5dd7b@user-yu1ll5dd7b15 күн бұрын
  • ,ዛሬ በሀገሬኮራሑ አላሕ ያሣዲግልሕ

    @Halima-dq8lr@Halima-dq8lr16 күн бұрын
  • Oh this is so nice glad to see them in a better place i was so touched by their story thank you everyone

    @eteneshgeda2187@eteneshgeda218716 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃችሁ ኢቢኤሶችም ተባረኩ እግዚአብሔር ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏

    @abab-ql9zo@abab-ql9zo16 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመሠገን ጤንኛ ልጅ ማገኝት አርራሱ ጸጋ ነው

    @etagegenalamraw8645@etagegenalamraw864514 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን Ebs እግዚአብሔር ያክብራቹህ❤❤❤❤❤

    @TgTg-jv9uf@TgTg-jv9uf15 күн бұрын
  • ደስታዬ ወደር የለውም አምላክ ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏

    @user-ew8kl4us6y@user-ew8kl4us6y16 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደስ ብሎኛል ኢብኤሶች❤❤❤❤

    @user-ey5co5cx5h@user-ey5co5cx5h16 күн бұрын
  • አላህ ያሳዲግልህ. አሁንም አርገዉለሀል. ማሻአላ

    @fjgdgg1538@fjgdgg153816 күн бұрын
  • ትልቁ ልጅ ግን ያሳዝነኛል😢😢😢😢😢😢😢😢

    @user-tl9od9qj2z@user-tl9od9qj2z15 күн бұрын
  • ለሰጭ አላህ ይስጥልን 😊መስጠት ያስደስታል

    @mesalih8063@mesalih806316 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል❤

    @fikrnibab@fikrnibab16 күн бұрын
  • ቃልየ ቃል አይገልፅሽም❤❤❤❤

    @user-qt1rd6by9i@user-qt1rd6by9i16 күн бұрын
  • የኔ ጌታ ሲስቅ እድግ በሉ ❤ ebs ባለዉለታ ናችሁ

    @zeritutube@zeritutube16 күн бұрын
  • ለውረስ ለገዘብ ላረባ ነገር ብለው ወድማችውን እህቶቻቸውን እየገደሉ ገዘብ ለሚበሉ ከነዚህ ተማረ ደነዞቹ ወድሙ ሲቸገርበት አቅሙ በቻለው እድረዱት አረገ ወድም ሸጋው ወድም እደ አባትነው ኑርርር በሉ እደ እናተ አዱ ላዱ እሚተሳሰቡበትን ዘመን ያምጣልን

    @user-tt5ne9uv4s@user-tt5ne9uv4s16 күн бұрын
  • Thanks Ebs

    @orotube7524@orotube752415 күн бұрын
  • Tabarrakulin ebs ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @user-bw9gb4tu1z@user-bw9gb4tu1z16 күн бұрын
  • አልሃምዱሊላህ ለተቼገራ ድራሺ ኤ ቢ ኤ ሧ ች የአላህ ክፍ አይካችሁ ያረብ 😢😢😢😢😢

    @user-gs6kz9hn9d@user-gs6kz9hn9d16 күн бұрын
  • እንካን እግዚአብሔር እርዳክ በርታ❤

    @selamademsung5995@selamademsung599516 күн бұрын
  • በጣም ደስ ይላል

    @user-de9ig3cr6t@user-de9ig3cr6t16 күн бұрын
KZhead