ጀግናው ዶክተር… የልጆቹን ስቃይ ሳይ እያለቀስኩ የምሰራበት ወቅት አለ ለኔ ትልቁ ክፍያዬ ድነው ሳይ ነው ዶ/ር አብይ ታደሰ || Seifu on EBS

2024 ж. 17 Нау.
246 407 Рет қаралды

ዶክተር ፈቀደ አግዋር • ደረጃ መውጣት ነበር የናፈቀኝ ..በ...
እያለቀስኩ ሰርጀሪ የምሰራበት ወቅት አለ የልጇቹን ስቃይ ማየት ያስጨንቃል ለኔ ትልቁ ክፍያዬ ድነው ሳይ ነው
ጀግናው ዶ/ር አብይ ታደሰ
ጀግናው ዶክተር… ጎንደር አፍርቶት ጅማ ላይ ታሪክ እየሰራ ያለው ዶክተር አብይ
የሰይፉ በኢቢኤስ ጀግና ተሸላሚ...
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер
  • በጣም አመሰግናለሁ ሰይፉ ሾው

    @dr.abiyent9094@dr.abiyent90942 ай бұрын
    • Tebark Dr

      @learnamhariclanguageethiop5500@learnamhariclanguageethiop55002 ай бұрын
    • May God bless you, Doctor

      @Liya.newlife.@Liya.newlife.2 ай бұрын
    • ተባረክ ዋጋህን እ/ር ይከፍልሃን

      @btafe@btafe2 ай бұрын
    • እግዚአብሔር ከዚ የበለጠ እንድታገለገል እድሜ ከጤና ያጥግብክ❤❤❤

      @Bokime-tube@Bokime-tube2 ай бұрын
    • ዶ/ር አብይ ተባረክ ወንድሜ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ።

      @kefetatube3338@kefetatube33382 ай бұрын
  • 😢😢😢😢 የዚን ቀን ለቀረፃ ከጂማ ሲወጣ ለመጨረሻ ጊዜ የኔን ልጅ ሰርቶት ነበር የሄደው በማግስቱ ደሞ እኔን ሰራኝ ጠዋት እንደመጣ እግዚአብሔር ያክብርህ ዶክተርዬ the whole team are so humbel tnx smael tnx everyone tnx jimma ❤❤

    @samrawitsamuel5726@samrawitsamuel57262 ай бұрын
    • too good to be true

      @johnnytesh9299@johnnytesh92992 ай бұрын
    • ዋሾ ትመስላለህ

      @teshayearaya1712@teshayearaya17122 ай бұрын
    • @teshayearaya1712@teshayearaya17122 ай бұрын
    • @@teshayearaya1712ኪስ ድመት

      @tigist9810@tigist9810Ай бұрын
    • ​@@johnnytesh9299why?

      @tttwo2861@tttwo2861Ай бұрын
  • እውነትም የጨዋ ሰፈር ልጅ ነህ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

    @zabebahmed7095@zabebahmed70952 ай бұрын
    • አብይ ዝናሽ 666 ናቸው በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ሳምሶን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ተታሎ ተላጭቶ ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ😂❤😢

      @NardiSalme@NardiSalme2 ай бұрын
    • ❤❤❤

      @kidistarsema6361@kidistarsema63612 ай бұрын
  • ገና ዛሬ ነው ተገቢና ትክክለኛ ሰው የገባዝክልን። እንዲህ አይነት ጀግና ዶክቶሮችን መመስገንና እውቅና መስጣት ይቀጥል። ዶ/ር አብይን በጣም እናመሠግናለን እንወዳለን።

    @lopisoasalifew4230@lopisoasalifew42302 ай бұрын
  • ጀግንነት ሠውን መግደል ሳይሆን እንደዚህ ሰውን ማዳን ነው እውነትም ጀግና ኑርልን ግን አደራ ከኢትዮጵያ ህዝብ ችግር አኳያ አደራ ተተኪ ፤ተተኪ ፤ተተኪ አፍራ አዘጋጅ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ

    @alemayehuduresa4067@alemayehuduresa40672 ай бұрын
    • ትክክል

      @ccu3907@ccu39072 ай бұрын
    • በትክክል

      @zainasied615@zainasied615Ай бұрын
    • እረዥም እድሜ ና ጤና ዶክተር ፀጋው ይብዛልህ።

      @tsinulegeta6919@tsinulegeta6919Ай бұрын
  • በሀገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ እንደዚ አይነት ሰዎችም አሉ።

    @SamiSalon-kf6ve@SamiSalon-kf6ve2 ай бұрын
    • ትክክል

      @ccu3907@ccu39072 ай бұрын
    • kalhe aykyer@@ccu3907

      @chuchubelay@chuchubelay2 ай бұрын
    • Its true

      @hanaasefaw4020@hanaasefaw40202 ай бұрын
  • ሴፊሻ ዛሬ ገና ወሳኝ ሰው አቀረብክልን ዶ/ር አብይ ከልቤ ነው የምወድህ አላህ ያቆይህ ስራህ በጣም ነው ደሰ የሚለኝ

    @abdlikreimm4192@abdlikreimm41922 ай бұрын
  • እናቴ ጎንደር ልጅ ናት እና ሰለ ጨዋ ሰፈር ነግራኛለች በጣም የተከበረ ሰፈር ነው ትለኝ ነበር ከዚህም በላይ ይገባሀል እግዚአብሔር ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን🙏

    @shewi3943@shewi39432 ай бұрын
  • የአመቱ ምርጥ እንግዳ ደግነት ርህራሄ ፍፁም የሆነ የሙያ ስነምግባር አየሁ እግዚያብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ።

    @mary21949@mary219492 ай бұрын
  • ዶ/ር አብይ ትልቅ ሰዉ ነህ !!! እግዚአብሔር ከመላዉ ቤተሰብህ ጋር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህንም አብዝቶ ይባርክልን ። ሽልማቱን ሰይፍሻ ጀምሮታል በቅርቡ ደግሞ " የአመቱ በጎ ሰዉ " ተብለህ እንደምትሸለም ባለሙሉ ተስፋ ነኝ

    @danielk.4183@danielk.41832 ай бұрын
  • የተረጋጋ ምሁር ሀኪም ማለት እንዲህ ነው ብዙ ሀኪሞች ከአንተ ቢማሩ ጥሩ ነው እውቀትህን ህዝብን ለማገልገል እያዋልክ ስለሆነ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይባርክህ🙏🏾 ክትዳር አጋርህ ጋር አብረህ አርጁ ልጅህ ትልቅ ደረጃ ይድረስልህ🙏🏾❤️ ተባረክ🙏🏾

    @ethiopiakebede5931@ethiopiakebede59312 ай бұрын
  • ውይ ሰይፍሻ ዛሬ በጣም ላመሰግንህ እፈልጋለሁ ዶክተር አብይ ታደሰን በማቅረብህ ክብር ለሚገባው ክብር ስለሰጠኸው እኛም እናመሰግነዋለን በጣም ታታሪ የዋህ ቅን ሰው እንዲሁም በሙያው እጅግ በጣም ጎበዝ የብዙ ህፃናትን ጭንቀት ሞት ያስቀረ የወላጆችን እምባ ያበሰ ድንቅ ዶክተር ነው ከልብ እናመሰግነዋለን ❤❤❤❤

    @yabalexetiopiyamen5247@yabalexetiopiyamen52472 ай бұрын
  • አገሪ እናታለም ጎንደር ልጆችሽ የተባረኩ ፍሬሽ ያማረ ❤ የእውነት ዶክተር ከእርህራሄ ጋር አብዝቶ መድሐኒያለም ጥበብ ይስጥህ❤

    @sarayetbarek2863@sarayetbarek28632 ай бұрын
    • እሱ ኢትዮጵያዊ ነው እረ በሰፈር አንከፋፈል

      @menbilove2757@menbilove27572 ай бұрын
    • @@menbilove2757 ወንድሜ ወይም እህቴ በነጌቲቭ አትውሰድብኝ ደስተኛ ነኝ የትም ቦታ ኢትዬኖችን መረዳቱ ግን ይደክበት የተወለድክበት የተማርክበት ቦታ ሲነሳ ትዝታ አለ ይቅርታ ካአስቀየምኩ

      @sarayetbarek2863@sarayetbarek28632 ай бұрын
    • ውድ ወንድሜ ወይም እህቴ እኔ በሰፈር መከፋፈሌ አይደለም እንደ ሰው አካባቢህ ት/እቤትህ ቦርቀህ ያደክበት ሰፈር ሲነሳ የሚሰማህ ነገር አለ በኔጌትብ አትውሰድብኝ ወይም አትውሰጅብኝ ከአስቀየምኩ ይቅርታ

      @sarayetbarek2863@sarayetbarek28632 ай бұрын
    • @@menbilove2757 ወንድሜ ወይም እህቴ ለመከፋፈል ብዬ አይደለም ያደኩበት ሰፈር ት/ከቤት ሲነሳ የሚሰማ ነገር አለ ከአስቀየምኩ ይቅርታ

      @sarayetbarek2863@sarayetbarek28632 ай бұрын
    • @@menbilove2757 ወንድሜ ወይም እህቴ ለመከፋፈል ብዬ አይደለም ያደኩበት ሰፈር ት/ከቤት ሲነሳ የሚሰማ ነገር አለ ከአስቀየምኩ ይቅርታ

      @sarayetbarek2863@sarayetbarek28632 ай бұрын
  • I have never seen such a humble & a kind doctor who is crying after his patient. God bless u.

    @jigsagoro6481@jigsagoro64812 ай бұрын
  • ተክክለኛ ሰው ነው እያለቀስኩ ነው ያየሁት አግዚአብሔር ይጠብቅህ

    @setotawfetene7793@setotawfetene77932 ай бұрын
  • ዶር• እድሜ እና ጤና ላንተ ይሁን፣ ክብር ለዶክተሮች

    @muhammedredwan5988@muhammedredwan59882 ай бұрын
  • ዶ/ር እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው የ10 ወር ልጄን ከፍታሪ በታች ያዳንክልኝ አንተ ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እመቤቴ ጥላከለላ ትሁንልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የወለድከው ይባረክ🙏🙏🙏

    @SenaitMitiku-wz9bp@SenaitMitiku-wz9bp2 ай бұрын
  • ባለ ሃብቶች እስኪ ለዚህ ጀግና መኪና ሸልሙት አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ🤲🤲🤲🤲

    @user-mz8wr1qv4v@user-mz8wr1qv4vАй бұрын
  • የኔ ጌታ እድሜ ይስጥህ ብሩክ ከቶሮንቶ እንዳንተ አይነት ህሊና ያለው ሰው ሳይ በሃገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ ስንቅ ይሆነኛል ማርያምን አከብርሃለው እድሜ ጤና ይስጥህ ውይ አታልቅስ ጅማ ላንተ በሂወት እያለህ በአደባባዩዋ ላይ ምስልህን ቀርፃ በስምህ አደባባይ መሰየም አለባት ህሊና ያለው መሪ ካለ ደሞ ይሆናል።

    @user-bg3hk5ez6o@user-bg3hk5ez6o2 ай бұрын
  • ያአላህ ያረቢ ለሰው ልጆች የሚያዝኑ ሰወችን አብዛልን ወድም እድሜህንም ሙያህንም አላህ ይባረክልህ ሁሌም እጅህን ለሰወች መድሀኒት ያድርግልህ! ትለያለህ እዝነትህ

    @fatumamohammed1661@fatumamohammed16612 ай бұрын
  • አረ ትለያለህ ዶክተር የኛ ሀገር ዶክተሮች የሰው ችግር የሰው ልጅ ህመምና ስቃይ መዝናኛቸው አርገውታል ምንም ቢፈጠር አያስደነግጣቸውም እንዳንተ ያለውን ፈጣሪ ስለሰጠን ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @nabiotmitiku7100@nabiotmitiku71002 ай бұрын
  • ዋው የሚገርም ዶክተር ነው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ

    @user-ow4mb8tu9b@user-ow4mb8tu9b2 ай бұрын
  • ሥይፍሻ በጣም እናመሠግናለን የእኛ የኢትዮጵያዊያንን ሀላፊነት ሥለተወጣህልን እጂግ በጣም አመሠግንሀለሁ ለሚገባው ዶክተር አብይ ክብር ሠለሠጠክልኝ ዶክተር እናመሠግናለን ሺ አመት ኑርልን

    @danieladdis4147@danieladdis41472 ай бұрын
  • ስምና ተግባር እድህ ሲገጣጠም ደስ ይላል አሉጅ እነስም አይጠሬ ያለ ተግባር ስሙን ተመሸክሞ እሚኖር እድሜ ይስጥህ ወድማችን

    @fatmasaeed6043@fatmasaeed60432 ай бұрын
    • 😁😁

      @mekdesmekonnen2242@mekdesmekonnen22422 ай бұрын
  • ለኔ ጀግና ማለት እሄ ነው ♥️♥️♥️♥️

    @user-tr6xl5vq4p@user-tr6xl5vq4p2 ай бұрын
  • በጣም ክብር የሚገባዉ ዶክተር ነዉ ከዚ በላይ ይገበዋል እግዚአብሔር የህፃናት አምላክ ይጠብቅክ በቴሌግራም ለሰጠከኝ ፈጣን መል አመሰግናለሁ ተባረክልኝ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤❤

    @user-kx8su4ty7u@user-kx8su4ty7u2 ай бұрын
  • ጀግንነት ሠውን መግደል ሳይሆን እንደዚህ ሰውን ማዳን ነው እውነትም ጀግና ኑርልን::

    @AndamlakKifle@AndamlakKifle2 ай бұрын
  • የዓመቱ በጎ ሰዉ ሽልማት ለዚህ ድንቅ ሰዉ ይሰጥልን

    @gamebirhanu@gamebirhanu2 ай бұрын
  • ሰይፍዬ እንደዚህ አይነት ውድ ኢትዮጵያውያን ለወገኖቻቸው የሚኖሩ ምርጦች ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ተባረክ

    @genetbeneberu5163@genetbeneberu51632 ай бұрын
  • ጅማ ፍቅር ❤❤ ሀገሬ❤❤

    @user-uu4xr8du4r@user-uu4xr8du4r2 ай бұрын
  • ሆደ ቡቡ ፡ በጣም ሩሩህ ነው። እግዚአብሄር ይጠብቅህ!

    @melmeja@melmeja2 ай бұрын
  • ወሳኝ ሰዉ። ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ doctor። ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ።እንወድኻለን።❤

    @ilmaanagaro978@ilmaanagaro9782 ай бұрын
  • እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው ዶ/ር🎉ዋጋህ፣ደመወዝህ ከእግዚአብሔር ነው።🎉🎉

    @yalemabebe6484@yalemabebe64842 ай бұрын
  • እንዲህ አይነት ሰዉ ሳይ በኢትዮጵያ ተስፋ እንዳልቆርጥ ያረገኛል። ተባረክ ! ሰይፉ ዛሬ ሰዉ መርጠሀል!!

    @yaredteshome3078@yaredteshome30782 ай бұрын
  • ሰይፍሻ እኮ ቀና ሰው ነህ ከመላ ቤተሰብህ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ

    @genetyilma7717@genetyilma77172 ай бұрын
  • በጣም ጀግና ነው እግዚአብሔር ውበትና እውቀት ትህትና ተሰጥቶታል

    @chaltudasa761@chaltudasa7612 ай бұрын
    • ትክክል

      @ccu3907@ccu39072 ай бұрын
    • እውቀት ከውበት እና ከትህትና ጋር ሰጦሐል

      @ccu3907@ccu39072 ай бұрын
  • ዘመኑ ሁሉ ይባረክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠው

    @selamawityalew6032@selamawityalew60322 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏🙏🙏

    @amenkbrom1728@amenkbrom17282 ай бұрын
  • He has amazing personality and ethics beside to his profession ...God bless you Dr Abiy...!

    @yaredtigabu5089@yaredtigabu50892 ай бұрын
  • ተባረክ ሰይፉ በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ስራ ነው የምትሰራው

    @mekdesdegu9099@mekdesdegu90992 ай бұрын
  • እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ብድራትህን እግዚአብሔር ይክፈልህ

    @merrybezuneh3961@merrybezuneh39612 ай бұрын
  • ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

    @Sariy177@Sariy1772 ай бұрын
    • አሜን ሳሪየ❤

      @adanchbeyne2793@adanchbeyne27932 ай бұрын
    • Dr you are a great man,God bless you always 👏🏿👏🏿👏🏿

      @woinishetchabbert6195@woinishetchabbert61952 ай бұрын
    • አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

      @ccu3907@ccu39072 ай бұрын
    • Amen

      @menalulegese5280@menalulegese52802 ай бұрын
    • አሜን የኔ ፍቅር

      @michaelsirak@michaelsirak2 ай бұрын
  • የኔ የዋህ ኡፉ እዲህ የሰውን እመም እደራስ እመም ማየትህ በኡነት ጀግና ነህ❤ ፈጣሪ እውቀት ሰላምን ያድልህ

    @adisfikir3502@adisfikir35022 ай бұрын
  • ሰይፉ እጅግ በጣም እናመሰግንሐለን እንደዚህ አይነት ጀግና ሰላቀረብክልን

    @ccu3907@ccu39072 ай бұрын
  • በቃ የምትገርም ጨዋነትን የተላበስክ በስርአትህና በሞያህ የታደልክ ምርጥ የሀገራችን ልጅ በአንተ እጅ ምህረት በማግኘቴ ዕድለኛ ነኝ ኑርልን

    @user-ld1gu5pi5d@user-ld1gu5pi5d2 ай бұрын
  • Jimma yefker Hager Jimma bemwlede I am proud

    @seifumustefa1429@seifumustefa14292 ай бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤እኔም

      @aai3499@aai34992 ай бұрын
    • Heroes jgena malet yeswen hiowt madan new ..ongi kuzghi temrwu

      @user-bj1fx4nn6s@user-bj1fx4nn6s2 ай бұрын
  • አንተን የወለዱ ቤተሰቦች ምን የታደሉ ናቸው? እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ::❤❤❤

    @yibeltalasfaw2363@yibeltalasfaw23632 ай бұрын
    • Yesfra lije ne betam mirt betseb chewa enat nw yasdgchew 🥰

      @eyerusgirma9811@eyerusgirma98112 ай бұрын
  • D/r በጣም ጀግና ነህ እድሜና ጤና ይስጥ ጂማን የገለፅክበት መንገድ ደስ ሲል 🎉❤❤❤❤ተባረክ

    @aai3499@aai34992 ай бұрын
  • what a person.no word to thank you

    @roberazewede4001@roberazewede40012 ай бұрын
  • እውነትም የጨዋ ሰፈር ልጅ 🙏🙏🙏

    @keralem@keralem2 ай бұрын
  • ዶክተርዬ የቲክቶክ ፎሎወሩ ነኝ በጣም ነው እማደንቅህ እማከብርህ ነህ ከዚህ በላይ ህዝብህን አግልግል ጥበቡን ይጨምርልህ መልካምነት ለራስ ነው

    @Nina44482@Nina444822 ай бұрын
  • He is so kind ❤

    @bereketdigafe@bereketdigafe2 ай бұрын
  • ተባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤

    @GirmaArgaw@GirmaArgaw2 ай бұрын
  • ከተማችን አንተን የመሠለ ዶክተር ስላላት ኩራት ይሰማኛል ክበርልን ኑርልን

    @mitubeyene6211@mitubeyene62112 ай бұрын
  • This by far the best interview on EBS. Doctors like this are angels on earth. May God bless you and your family abundantly. Why does it feel like someone is cutting onions?

    @dagnachewzyigezu9782@dagnachewzyigezu97822 ай бұрын
  • Tbarke❤❤❤❤❤❤❤

    @alemmengistu1657@alemmengistu16572 ай бұрын
  • ተሰጥኦ ከእግዚአብሔር ፣እውቀት በጥረት የሚገኙ ሲሆን መልካም ስብእና የጥሩ አስተዳደግ ውጤት በመሆኑ ፈጣሪም ወላጆችህም አንተንም እናመሰግናለን።

    @AberraChekol-qg4rc@AberraChekol-qg4rc2 ай бұрын
  • ምርጥ ሰው

    @netsanetmandefro5136@netsanetmandefro51362 ай бұрын
  • ዶክ !!የህፃናቱ አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ በዘመንህ ሁሉ ደስብሎህ ኑር.. የሕክምና ስራ እጅግ አድጋሚ መሆኑን ማንም ያውቀዋል.በመንግሥት ደረጃ መሸለም አለበት.

    @hiruthirutkidane3419@hiruthirutkidane34192 ай бұрын
  • Long life Dr.🙏🙏🙏🙏

    @user-uo5ex1fk6g@user-uo5ex1fk6g2 ай бұрын
  • ታዉቃለህ ሠይፍሻ አንተራሱ በ 1 ሳምንት በጣም ብዙ ሰዉ ታክማለክ እግዚአብሔር ለምሥኪኖች ሲል እድሜክን ያርዝመዉ አንተን የመሳሰሉ ሰዎችን ያብዛልን አንድቀን በራሥክ ኘሮግራም ኢንተርቪ የማደርግክ ብዙነገር አለኝ ፈጣሪ ከፈቀደ በጣም ነዉ በዚአጋጣሚ እማከብርክ እምወድክ እንገናኛለን ደሞ ታዋቂዉን የሚዲያ ዶክተር ሠይፉ ፋንታሁን ቃለመጠይቅ ያደረገ በዛዉም የፈመሠ የሜክሲኮዋ ልደታልጅ እንደምሆን ሠይፍሻ❤❤❤

    @BirhanuSuleman@BirhanuSuleman2 ай бұрын
  • besemam Dr. Ante rasu eko betam new mtasaznew alkeseh aslekesken eko tebarekilin

    @lelijoche517@lelijoche5172 ай бұрын
  • አንተ የተማርክ ቅን ወጣት ዶክተር የህጻናቶቹ አምላክ ይጠብቅህ፡ያኑርልን እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን።ክፉ አይንካህ።መልካም ስራህ በሰማይ ቤትም ለነብስህ ሁሉ ይመዝገብልህ ግን ሌላ ሙያተኛም አፍሩ አደራ አደርስ አደራ።ሰይፍሻ እናመሰግናለን ሰውን በቁሙ ማመስገን ተገቢ ነው ልዩ ጅማሮ ነው፡ልጁ ከዚህም በላይ ይገባዋል።

    @tesfayenigus7404@tesfayenigus74042 ай бұрын
  • እግዛብሔር ከዚ የበለጠ በእንተ ውስጥ እውቀት እና ማስተዋል ይጨምርልህ ጌታ ከነ ቤተሰብክ ይባርክህ ይጠብቅህ !!!❤️🙏

    @TsigeredaDesta-xf3ni@TsigeredaDesta-xf3ni2 ай бұрын
  • Dr. Abiy , thank you for your service. Your are amazing doctor. I am proud of you!

    @Kingdomofheaven942@Kingdomofheaven9422 ай бұрын
  • ዶክተሮቻችን እንደምድር አሸዋ ያብዛልን ዋው ነፍጠኛው ፋኖ ጥበበኛው የጅማዎች ወንድም እናመሰግናለን

    @meskeremtesfaye5919@meskeremtesfaye59192 ай бұрын
  • As a health practitioners this is heartwarming to see children’s livelihood change over a simple procedure. Thank you for your services all the medic’s. Is sefiu okay , he looks burnt out.

    @Black-lioness@Black-lioness2 ай бұрын
  • God bless you, doctor You are real humanitarian doctor Thanks again, safu

    @kumamulessa6440@kumamulessa64402 ай бұрын
  • thank you Dr'ye , you are our blessing . GOD BLESS YOU MORE !!!

    @user-tr4ou6ff6j@user-tr4ou6ff6j2 ай бұрын
  • I knew u undergraduate and i had good feeling about ur vive and energy...... keep up the good work doc...thank u

    @pelatosrume45@pelatosrume452 ай бұрын
  • በእወንት እኔ ጅማ ኑሪያለሁ የእድገቴ ምጭ የሆነች ሃገርርነች በጣም ብዙ መልካም ህብረተሰብ ያለባት ሃገርነች አሁን እኔ የከተማው አስተዳደርና ህዝብ ለዚህ ዶክተር ያለውን ክብር በተግባር እንደሚያሣየን እርግጠኛነኝ ዶክተር መልካምነት ትርፍ አለው ነገ እሚባል ቀን የለም ዛሬን ሰርተህ ማለፈህ ደስታህ ወደር የለውም እኔ ሰው የሆነ ሰው ሳይ ደስ ስለሚለኝነው

    @abebawteferatefera9290@abebawteferatefera92902 ай бұрын
  • ያንሠዋል ጀግና ወላሂ አላህ መጨረሻህን ያሣምርልህ ወንድሜ በጣም በጣም ጎበዝ የአላህ በረከት እዝነት ተሠጥቶሃል እንጂ ዛሬ ሥንት ሠው አለ ጬካኝ

    @user-uk8dt7mv7p@user-uk8dt7mv7p2 ай бұрын
  • thank you for your service Dr.

    @siyamab2893@siyamab28932 ай бұрын
  • እንደአንተ እና አንደ ዶክተር ፈቀደ አይነቱን ያብዛልን በሀገሬ ተስፋ አንዳልቆርጥ ሰላደረጋቹህ ክበሩልኝ❤❤❤

    @zeynebalewi636@zeynebalewi6362 ай бұрын
    • Tikikil ❤❤❤

      @aniley873@aniley8732 ай бұрын
    • Tikikil ❤❤❤

      @aniley873@aniley8732 ай бұрын
  • ይህ ነው እውነተኛ ኢትዮጵያዊነት❤❤❤❤

    @user-um1mu2lg1o@user-um1mu2lg1o2 ай бұрын
  • Dr. Thankyou 🙏 እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

    @senayitlegesse5614@senayitlegesse56142 ай бұрын
  • ጄግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    @genetadise1643@genetadise16432 ай бұрын
  • የጂማ ልጆች አረ የታላቹ 👍

    @FearLess-kj3qb@FearLess-kj3qb2 ай бұрын
    • የጎንደር ልጅ ነው እኮ

      @zufantesfaw@zufantesfaw2 ай бұрын
    • Ye gonder yesfra lije nw tenkbakbut gimwoch

      @eyerusgirma9811@eyerusgirma98112 ай бұрын
    • ​@@eyerusgirma9811shut up

      @yenazarethlije558@yenazarethlije5582 ай бұрын
    • የጂማ ልጆች አማርኛ ከፍተው አይሰሙም ስገምት

      @makiabebe4211@makiabebe42112 ай бұрын
    • 😅😅ልጁ ጎዴሬ ነዉኮ

      @aishasaeed3790@aishasaeed37902 ай бұрын
  • Thank you Doc.

    @wudinehmehari9253@wudinehmehari92532 ай бұрын
  • የሰይፉ ሾው ፕሮግራምን ዛሬ ገና ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ አየሁት! ፈጣሪ ይጠብቅህ ዶክተራችን thank u🙏

    @healtheducation2@healtheducation22 ай бұрын
  • ጌታ ይባርክህ

    @kgkg9156@kgkg91562 ай бұрын
  • I have no words but Thank you for your service and you are blessed. ❤❤❤

    @gelgelumohammed4810@gelgelumohammed48102 ай бұрын
  • He is blessed indeed 🤩

    @Betty-hh2rj@Betty-hh2rj2 ай бұрын
  • Bravoooo Dr tebarek edme ketrna . bless u

    @meziisefu990@meziisefu9902 ай бұрын
  • በጣም.እናመሰግናለን

    @hanhn7623@hanhn76232 ай бұрын
  • ሀገሬ ኢትዮጵያ በየዘርፉ ጀግና ሀኪሞች እና ጀግና ልጆች የምታፈራ በመሆኗ እድለኛ ነን🙏🙏🙏

    @tigi886@tigi8862 ай бұрын
  • ምን ያህል የዋህ ዶ/ክ ነው አልቅሶ አስለቀስኝ እኒም ዶክተር ቢተስብ ስላለኝ ሁሊ የምጠይቀው እንዴት ትጨቅኛለሽ ቀዶ ጥገና ላይ እላለሁ እና በጣም የዋህ ነህ ጢናውን ስላሙን ይስጥህ እደአንተአይነቱን ዶክተር ያብዛልን

    @rebka5068@rebka50682 ай бұрын
  • Such amazing, talented- young professional! , kelibe amseginalhu..Thank you Saifu!

    @ahmedkedir.s9548@ahmedkedir.s95482 ай бұрын
  • Wow you so amazing person thank you so much your service

    @user-el3jd3xj1g@user-el3jd3xj1g2 ай бұрын
  • Thank you a lot and good job Dr Abiy & God bless you.❤❤❤❤

    @MesfenFerenju@MesfenFerenju2 ай бұрын
  • Wow Jegna nek, fetari rejem edeme yistek🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    @fkrte3368@fkrte33682 ай бұрын
  • ሰው ማለት እንዲህ ነው ቲክ ቶክ ላይ ተከታዩ ነኝ ሁሌ በማየው ቪዲዮቹ እደነቃለሁ እድሜ ይስጥልኝ

    @kuleleta9834@kuleleta98342 ай бұрын
  • ዶክተር እደሜ ና ጤና የሰጥህ ልጀህንም እግዚያብሄር ይባርክልሆ

    @almazabdulkadir7585@almazabdulkadir75852 ай бұрын
  • አብዝቶ ዕውቀቱን፣ ጥበቡን ይስጥህ ተባረክ

    @zelalemdefar9408@zelalemdefar94082 ай бұрын
  • ክብር ይገባሀል ዶክተር ክበርልን ሰይፍሻም እንግዳ አርገህ ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን እንድህ አይነት ተሰጥኦ መታደል ነው

    @jihgyh9645@jihgyh96452 ай бұрын
  • Ohhhhh God bless you❤❤❤

    @ninatadele622@ninatadele6222 ай бұрын
  • #Dr Abiy Great respect

    @mulukenmussie2303@mulukenmussie23032 ай бұрын
  • Ethiopia tesfa alate yeminelewu endeh ayaent sewu yehonu sewoche selalun newu!!! Dr. Egeziabeher yebarekeh...endemehen yarezem!!!

    @TizazuTTilla@TizazuTTilla2 ай бұрын
  • Him having the name Abiy is good, since it shows how much Dr. Abiy Ahmed Ali affected Ethiopia.

    @tibebesolomon8878@tibebesolomon88782 ай бұрын
  • መታደል ነዉ የክፍለ ዘመኑ ጀግና ነህ አንተ ❤❤❤❤ እናትዋ ጎንደር

    @kakokalo500@kakokalo5002 ай бұрын
KZhead