Lualawi ሉዓላዊ- ግጭቶች በኢትዮጵያ እና የሀገር ሽማግሌዎች (ዶ/ር ዳንኤል ወ/ሐዋርያት ሡጋሞ

2024 ж. 25 Сәу.
11 160 Рет қаралды

ግጭቶች በኢትዮጵያ እና የሀገር ሽማግሌዎች
በኢትዮጵያ ያሉ ግጭቶች እና ባሕላዊ የግጭት አፈታትን በተመለከተ በመስኩ ጥናት ያደረጉ ባለሙያ የጥናት ውጤታቸውን ለ“ሉዓላዊ” ሚዲያ አካፍለዋል፣፣ወደ ተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች በመጓዝ በግጭት አፈታት ዙሪያ ለዶክትሬት ዲግሪ መመረቂያ ጥናታቸውን ያደረጉት ዶ/ር ዳንኤል ወ/ሐዋርያት ሱጋሞ ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር በግጭት አፈታት፣ በኢትዮጵያ ስለቀጠለው ግጭት እና ስለ ብሄር ፖለቲካ ያላቸውን አመለካከት ተወያይተዋል፣ይህም ዝርዝር ጥናት በ300 በላይ ገጾች ተዘጋጅቶ ለአንባብያን ጭምር በኢነተርኔት የተሰራጨ ሲሆን፣ጥናቱን መነሻ በማድረግ ከዶ/ር ዳንኤል ሱጋሞ ጋር ቆይታ አድርገናል።
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Пікірлер
  • ሲሳይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታ ለውነት የቆምክ ጀግና

    @GezahagnBekele@GezahagnBekele24 күн бұрын
  • ዶ/ር ስለ ሲሳይ የገለፅኸው ፍፁም እውነት ስለሆነ ኢትዮጵያ ከሲሳይ የተሻለ ጋዜጠኛ የላትም።

    @filag6423@filag642324 күн бұрын
  • ለአገር የሚጠቅሙ ውይይቶችን እያቀረብክልን ስለሆነ እናመሰግናለን ሲሳይ።

    @sewmehone1736@sewmehone173624 күн бұрын
  • ዶክተር ዳንኤል በጣም በእውቀት የተሞላ ማብራሪያ ነው የሰጠኧን ቋንቋ መግባቢያ ብቻ ነው በደንብ ነው ያብራራህልን ተባረክ❤❤❤

    @user-di9fs7oj1d@user-di9fs7oj1d24 күн бұрын
  • እየጠበቅንህ ነው ወንድማችን ሲስነት ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed

    @wardewarde9415@wardewarde941524 күн бұрын
  • በዚህ ጊዜ እነዚህ ድምፆች በኢትዮጵያ ውስጥ በሰፊው እንዲሰሙ መስራት ያስፈልጋል ፣

    @habetamubond8813@habetamubond881324 күн бұрын
  • ሲሳያችን ተባረክ የኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያሳይህ ❤❤❤

    @user-di9fs7oj1d@user-di9fs7oj1d24 күн бұрын
  • ምናለበት ሁሉም ከዘር ወቶ ለአገሩ እንደ አንተ ቢታገል ሲስ ፈጣሪ ጥንካሬውን ከጽናት ጋር ይስጥህ

    @tesfayegirma6270@tesfayegirma627024 күн бұрын
  • ሲስ እናመሰግናለን አንድ ሀሳብ አለኝ ከዚህ በፊት በመንጌ ግዜ እድገት በህብረት ብለን ተነስተን ተአምር እንደሰራነው ሁሉ አሁን ደግሞ 🎉🎉🎉🎉🎉 ሠላም ❤❤❤ ሠላም 🎉🎉🎉 ሠላም ❤❤❤ በአንድነት 🎉🎉🎉🎉🎉 ብለን ዘመቻ በመክፈት በጋራ እንትጋ እላለሁ ፤ እግዚአብሔር ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን ይባርክ ።

    @user-ki3qz4bq1m@user-ki3qz4bq1m24 күн бұрын
  • May Allah Bless our beloved country Ethiopia

    @zeketomoka7572@zeketomoka757224 күн бұрын
  • ምርጥ ሰው በርታ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏

    @sarasiyoum@sarasiyoum24 күн бұрын
  • ሲስ ጀግና

    @user-mu9nv1wh8q@user-mu9nv1wh8q24 күн бұрын
  • Like Sher adrgu enansegnale ❤️💐💐🥀🌹💐💐

    @genetjemaleoumer4206@genetjemaleoumer420624 күн бұрын
  • Shalom Sis anbessaw

    @abichumustlead263@abichumustlead26324 күн бұрын
  • ሲሳያችን ተባረክ❤❤❤

    @user-di9fs7oj1d@user-di9fs7oj1d24 күн бұрын
  • My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland.

    @robairess4147@robairess414724 күн бұрын
  • My heroes and heroines are those who are for peace. I thank your guest for this study.

    @sheikonagawo225@sheikonagawo22524 күн бұрын
  • Bravoo Prof.Daniel

    @giovannicrocetti9837@giovannicrocetti983724 күн бұрын
  • Thank you!

    @gethab2306@gethab230624 күн бұрын
  • I look forward to it. Thank you Sisay ❤

    @RejoiceEthiopia@RejoiceEthiopia24 күн бұрын
  • May the National Dialogue succeed.

    @abbytamrat1662@abbytamrat166223 күн бұрын
  • ሰላም ሰላም

    @melayaanta2574@melayaanta257424 күн бұрын
  • Thank you brother Sisay for inviting Dr Daniel. We want more such scholars to enlighten all ppl whose brains are damaged by negative KZheadrs.

    @Co_equal@Co_equal24 күн бұрын
  • Abiy is a unique leader and that’s why he has a competent Team❤️🙏🏽

    @abbytamrat1662@abbytamrat166223 күн бұрын
  • ❤❤❤😢ሰላም ለኢትዮጵያ

    @birhanumekebo6737@birhanumekebo673724 күн бұрын
  • Dr Daniel thank you for your research study report.

    @Co_equal@Co_equal24 күн бұрын
  • @FA-gf2vn@FA-gf2vn24 күн бұрын
  • Work for peace, please let's forgive each other.

    @junefirst500@junefirst50024 күн бұрын
  • በርቱ፡ ዶ/ዳንኤል፤ ስሞ፡ በጣም፡ ያስደስታል!

    @junefirst500@junefirst50024 күн бұрын
  • Wow❤

    @user-yt4gx1fn7s@user-yt4gx1fn7s24 күн бұрын
  • Very fruitful discussion...we have our own traditional method of solving problems. We need to look in wards. African problem with African solutions. Thank you Sissay for arranging the discussion.

    @terengoargaw7265@terengoargaw726524 күн бұрын
  • Eskeza like sher adrgu enansegnale

    @genetjemaleoumer4206@genetjemaleoumer420624 күн бұрын
  • Selamehi yebeza sesaye agana

    @user-ct7zz7hc8r@user-ct7zz7hc8r24 күн бұрын
  • Selame sisay eyetebekene New balfewu bekerbkwuy program brtame tefestenale bezihu ketele wendme sisay enansegnale

    @genetjemaleoumer4206@genetjemaleoumer420624 күн бұрын
  • Sisay enansegnale endih ayente wuyeyet betedegagami betakerb teru New Engedahe me enansegnale ❤️💐💐💐🥀🌹💐🥀🌹💐

    @genetjemaleoumer4206@genetjemaleoumer420624 күн бұрын
  • ይህችን የመሰለች አገር በሦስት ብሔረሰብ ሰላም አጠች እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያደረገው ሌላ ምን ይባላል

    @lopesohadiso@lopesohadiso24 күн бұрын
    • ሁለቱ ብሄሮች ሶስተኛውን ገድለው ጨርሰው ሃገር ለማፍረስ እየሰሩ አስቸገሩ በሚል ይስተካከል።

      @abuhaile6517@abuhaile651724 күн бұрын
  • It is very interesting idea. Let’s get more and more scholars to share their knowledge and make impact on our country. Thank you both.

    @yacobashenafi4152@yacobashenafi415223 күн бұрын
  • ❤❤❤

    @esayasmamo@esayasmamo24 күн бұрын
  • Good job

    @fatoumata1440@fatoumata144024 күн бұрын
  • ❤❤❤❤

    @user-yj8rq9xn4j@user-yj8rq9xn4j24 күн бұрын
  • Excellent interview. Timely and informative. This is what Ethiopia needs now. Thank you Dr. Daniel for this valuable information. This should counter the "love" for foreign to help settle disputes. Sisay, like always, this type of interviews are one of your strength. Please continue with this type of interviews as we all are thirsty for them.

    @AM-yt1sv@AM-yt1sv24 күн бұрын
  • ሲሳይ ❤❤

    @GezahagnBekele@GezahagnBekele24 күн бұрын
  • የአለበ ሤረ ጥነት ብደረግበት ለኢትዮ ይጣቅመል ብዬ አምናለዉ ምክንየቱም የአለበ ሤረ ተፅኖ የፈጠረበቻ አከበብዎቻ በሥልጤ ዞን ሣንኩረ ወረደ ደሎቻ ወረደና ሚቶ በሀድያ ዞን ሻሾጎ ወረደ እሎላቀና አከበብ ከምበታ ዞን አከበብ

    @user-qc8tt6lm5j@user-qc8tt6lm5j24 күн бұрын
  • Dr betam enamesegenalen.

    @hanaestifanos5153@hanaestifanos515324 күн бұрын
  • ሰላም ሰላም ሲሳይ

    @DuduGemechuBin@DuduGemechuBin24 күн бұрын
  • 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    @ZakiMoha-yz5pf@ZakiMoha-yz5pf22 күн бұрын
  • ሲሳያችን አጌናችን ሰላም ላንተ ይሁን ፣ ድንቡልቅኝ ሚዲያ ውስጥ ገብቼ አቧራ በአቧራ ሆኜ ወወጣጣሁሁ።

    @user-bg1yd1lx3k@user-bg1yd1lx3k24 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤💐💐💐💐

    @sarasiyoum@sarasiyoum24 күн бұрын
  • 💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    @jesusislord288@jesusislord28824 күн бұрын
  • እየጠበቅን ነው ቶሎ ና

    @girmagirma2079@girmagirma207924 күн бұрын
  • ዶ/ር፡ በዓለም፡ ላይ፡ አንድም፡ አገር፡ በደል፡ የሌለበት፡ የለም። እኛ፡ ለምንድነው፡ ችክ፡ ብለን፡ አፄዎቹ፡ እነከሌ፡ እያላን፡ እንባላለን???

    @junefirst500@junefirst50024 күн бұрын
  • የግጭት አፈታት የበደልን ምንጭ ከማወቅ ፣በዳይና ተበዳይን ከመለየት ይጀምራል ። ዳንኤልን ይህን እንኳ በቅጡ አለየም። የፖለቲካ ስሜቱን ነው የተናገረው። ሲሣይን ሲያደንቅ ነው የተውኩት።

    @ethiopiaafrica5008@ethiopiaafrica500824 күн бұрын
  • ሲስ ባቻውን ለእውነተኛ መረጃና ለበሳል ትንታኔ በቂ ነው‼

    @user-dn4nu8wz1s@user-dn4nu8wz1s24 күн бұрын
  • ❤️🇪🇹❤️💯🙏

    @a.maghsoodi2432@a.maghsoodi243224 күн бұрын
  • Count me in.

    @emebetbirue3918@emebetbirue391824 күн бұрын
  • Bto

    @ibrihimseid901@ibrihimseid90124 күн бұрын
  • እኔ እደዉም ከጣረሀቻዉ አከበብዎች የአለበን ሤረ አለመየትህ በጣም ቀሪቶሀ ል መየት ቀርቶሀል የአለበ ሤረ በኢትዮ ደረጃ የታዋቀ ናዉ በይናጋርለት እኔ ቤሔሬ አለበ አይደለሁ ናጋ ግን በደንብ የቀለዉ

    @user-qc8tt6lm5j@user-qc8tt6lm5j24 күн бұрын
  • Sisay ewenetegna Ethiopiawi nehe, Berta kegonehe nen. Ewenet yaschenefal Ethiopia lezelalem Tenur.

    @hanaestifanos5153@hanaestifanos515324 күн бұрын
  • ዶ/ር፥ ዳንኤል ብዙ መንገዶችን ስቷል። ሳተ የምልበት ምክንያት ኣለኝ ። ሲሳይ የጠየቀው፥ ግጭቶች እንዴት ይፈታሉ? ሲሆን፤ የግጭቶች ኣነሳስና መፍትሄዎችን ኣያይዞ ለማብራራት ኣንሶታል ።የየብሄሮችን የኣፈታት መንገድ ሲያብራራ፥ በምን ለምን እንዴት.... የሚሉትን ጥያቄዎች ኣይመልስም ። በኔ በኩል፤ የግጭቶች ኣፈታትና መንገዱ ወይም መፍትሄው እንዲሁም፤ ኣመጣጡና ኣነሳሱ ቢደመርበት ባይ ነኝ ።

    @MulugetaAndargie-cd3cz@MulugetaAndargie-cd3cz24 күн бұрын
  • የኢትዮጵያ ችግር ኢህአፓና መሰሎቹ የፈጠሩት ርዕዮተዓለም ነው ያ ሀሳብ ተፍቆ እስካልጠፋ መቼም አገርቷ ሠላም እድገት ልኖራት አይቻልም

    @mahlettade6229@mahlettade622924 күн бұрын
  • Lualawi needs more support in the area of subscribers. HELP!

    @Co_equal@Co_equal24 күн бұрын
  • የእርቅ ስርዓት፡ በኢሮብ ሕብረተሰብም ውስጥ ያለ ትክክል ባህል ነው ሽምግልና፡ሳር፡ቅጠል ወዘተ ብልሀቶች አለ (በምስራቅ ትግራይ)

    @f.hailefessuh5691@f.hailefessuh569124 күн бұрын
  • Thank you for this presentation. The conflict in Oromia region is no different than conflict everywhere. It is financed from outside. The problem/s in Ethopia is/are fabricated from outside Ethiopia. That is why the war of propaganda is raging. It will soon die out. Etiopia will progress nicely and peacefully.

    @sheikonagawo225@sheikonagawo22524 күн бұрын
  • ሲሳይ አጌና ምርጥ ጀግና

    @user-dr6if1ui7f@user-dr6if1ui7f24 күн бұрын
  • አባ ገዳ አፌ ታሪክ እንጂ በተግባር አልታየም፣ ይቅረታ።

    @zerfubelachew6193@zerfubelachew619324 күн бұрын
  • በቀጣይ እነ ሌንጮ ሉታን .. ፕሮፌሰር መረራን ዮናስ ብሩን .. ሌንጮ ባቲን .. አንዳርጋቸውን ንአሚን ዙለቀን ልደቱንም .. ጀዋርንም ልዩነታቹ እንዳለ ሁኖ .. ብታቀርባቸው

    @mknyat10@mknyat1024 күн бұрын
  • If someone claims, has defended a Phd thesis in conflict resolutions and accept the title " Doctor " he should have presented core ideas 💡 on the subject matter, unfortunately I haven't heard from him maybe it is because of the educational system in the country. Sisay have you ever heard the phenomenon known as End Times???? Please focus on that and save yours and your family's soul than talking garbage as your former friends do 24/7

    @menelikjanhoy2053@menelikjanhoy205324 күн бұрын
  • ሲሳይ ያንተን ጭንቅላት አጥናልኝ በለው ። ተሸላሚ !

    @mihretumahrega2461@mihretumahrega246124 күн бұрын
  • Hodam cadres you guy's your boss beshasha kid is done you guys 15000 digital army.

    @amdealemu8927@amdealemu892724 күн бұрын
  • ሲሳይ አጌና ለተጨቆነዉ ለሚገደለዉ ሰላማዊ ህዝብ አይራራም ግድ የለዉም ለገዡ ፓርቲ ነዉ የሚደግፈዉ እጅግ በጣም ያሳዝናል

    @DeseFikado@DeseFikado24 күн бұрын
    • እንደ እናንተ አይነቶች የዋሆች ናችሁ የሽፍቶችን እና የሌባ ዩቲበሮችን እየሰማችሁ ሀገራችንን ላይ ሰላም እንዳይኖር.....

      @emmy1365@emmy136523 күн бұрын
  • ሲሳይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታ ለውነት የቆምክ ጀግና

    @GezahagnBekele@GezahagnBekele24 күн бұрын
  • ሲሳይ ❤❤

    @GezahagnBekele@GezahagnBekele24 күн бұрын
KZhead