//ቤተሰብን ፍለጋ// "ሁሉ አለኝ ግን እናት የለኝም ..."ከሀገረ ኔዘርላንድ ቤተሰብን ፍለጋ //በቅዳሜን ከሰአት//

2024 ж. 26 Сәу.
115 845 Рет қаралды

ፍሬ ወይኒ ጌታቸው አባቷን፣ ቀሲስ አሳየ አባቱን፣ ሳሙኤል በሀይሉ እናቱን፣ አበበች ገመቹ ቤተሰቧን፣ ሮዛ ኃ/ስላሴ እህቷን፣ ጥላሁን ቤተሰቦቹን መፈለጋቸው፡፡
In this episode of "Afalagi," Fireweyine her father. Asaye looking for his father, Samuel Hailu his mother, Abebech Gemechu her families, Rosa H/Silasie, and Tilahun looking for his family.
Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер
  • የጎደሬዉ ልጅ እምን ደረሰ😢

    @seid2238@seid223823 күн бұрын
    • የኔምጥያቄነው

      @user-wi9yv9zy5h@user-wi9yv9zy5h23 күн бұрын
    • ውይ እኔ እራሱ 😢

      @user-vb7my2ou6x@user-vb7my2ou6x23 күн бұрын
    • @@user-vb7my2ou6xዛሬማተገናኚቴይሆንለማልቀስመጠበቅውይይ

      @user-wi9yv9zy5h@user-wi9yv9zy5h23 күн бұрын
    • የኔምጥያቄነው

      @moonrise3291@moonrise329123 күн бұрын
    • @rayaetiopia8496@rayaetiopia849623 күн бұрын
  • ዘርህን ጠይቅ ጎደሬው ከምን ደርሰ እር የኔ ምስጊን😢😢😢😢😢😢😢😢

    @WorkeGelana-sv5if@WorkeGelana-sv5if23 күн бұрын
  • እረ የጎደሩልጂ ከምን ደረሰ😢😢😢😢 😢አሏህ ያገናኛቺሁ😢😢💔💔💔💔

    @user-tc3hq6mf2w@user-tc3hq6mf2w23 күн бұрын
    • መቼ የተላለፈ ነው እኔ አላየሁትም

      @fetihajilalutube6339@fetihajilalutube633923 күн бұрын
    • ​@@fetihajilalutube6339የዛሬ 3 ሳምንት ቅዳሜ ልብ ይነካል ለናቱ የገጠመው ግጥም

      @user-zv2qb7xu4y@user-zv2qb7xu4y23 күн бұрын
  • ጥላሁን በጣም አስለቀሰኝ ሳላቀው እንባዬ ፈሰሰ የአለማት ሁሉ ንጉስ ሀያል የሆነው አምላክ ክርስቶስ ከቤተሰቦችህ ያገናኝህ ።

    @tarikumengistu2965@tarikumengistu296523 күн бұрын
  • እረ የጎንደሩ ልጅ 😢😢😢😢የዛልጅ ግጥም ከአይምሮየ አልጠፍም😢😢😢😢ፈጣሪ እናቱን ያስገኝለት❤❤❤❤❤❤

    @fhgdjdjgf7310@fhgdjdjgf731023 күн бұрын
    • ENERASU 3,4AYEHUT BELEKSO

      @user-op5nt7hg3r@user-op5nt7hg3r23 күн бұрын
    • ​@@user-op5nt7hg3r mech neber yetelalefew programu? Layew felge new

      @hannu7898@hannu789823 күн бұрын
    • ​@@hannu7898basmiw yishalal betam leb yirebshal yezare 3 samnt nw yetelekek

      @user-zv2qb7xu4y@user-zv2qb7xu4y23 күн бұрын
    • እፋ እግዚአቤሔርያገናኘው አማራክልል ኔቶርክ የለም ም እዴት ያግኛቸው የጎደሩልጂ አሳብ ሆነኝ

      @user-wv9tl8zo4t@user-wv9tl8zo4t21 күн бұрын
  • የጎደሬዉ ልጂ ምንደረሰ. እናቱ ስሞ ከታወቀ የተማረችበት. ትምህርት ቤት ደኩሚንቶ. አይጠፍም. ቢፈለግ አላህ ያገናኛቸዉ በጣም የሚያሳዝንልጂ ነዉ

    @user-hl6ce6uz6h@user-hl6ce6uz6h23 күн бұрын
    • እኮ ስሟ ከታወቀ እኮ የተማረችበት ት/ቤት ሙሉ ዶክመት አለ የየት አካባቢ ና በረዳ እንደሆነች ይታወቃል፣

      @Damenu-mx1ch@Damenu-mx1ch22 күн бұрын
  • ወላዲተ አምላክ እማምላክ አባክሽ እሔን ልጅ ከቤተሰቡጋር አገናኝተሽ አሳይኝ ማርያም በጣም ነው ያስለቀሰኝ እመብርሐን እንዲያው ከቤተሰቡጋር አገናንተሽ ካሳየሽን ወርቅ ጥላሽን 😢😢😢

    @GEBRETNSAETsehaye@GEBRETNSAETsehaye23 күн бұрын
  • አረ እባካችሁ ያ የጎደሬዉ ልጅ እምን ደረሠ በፈጠራችሁ አለዛ አድስ ምዕራፍ ላይ አቅርቡት እና እንርዳዉ 👍👍👍

    @ter2065@ter206523 күн бұрын
    • Awo Ebkachew enrdawe ❤❤❤

      @anbutaadamu9761@anbutaadamu976123 күн бұрын
    • እውነት የኔም ጥያቄ ነው እንደገና ቢያቀርቡልንና ብናግዘው😢

      @hiath@hiath21 күн бұрын
  • የጎደሬውልጅ እምንደረሰ ማነውእደኔ በጉጉት የሚጠብቅ😢😢😢😢😢😢😢😢

    @zuzuumususu@zuzuumususu23 күн бұрын
    • እኔ🙏🙏

      @talamangste9135@talamangste913523 күн бұрын
  • ማነው እንደኔ ቅዳሜ ከስአትን በጉጉት የሚጠብቅ ላይክ ግጩኝ

    @user-pv9cd3cm8r@user-pv9cd3cm8r23 күн бұрын
  • ይሄልጂ አጄቴን አሰፈሠፈዉ የሆላዱ እህህህህ ሸገር ኢፏላይ እባዉን ሲያፈስ አይቸ ግርማን የረዳ አምላክ አተንም ይርዳል ግርማም ከሆላድ መቶ ተዴስቶ ቤቸሰቡን አግኚቶነዉ የተመለሠሰዉ

    @emueimanyutub9726@emueimanyutub972623 күн бұрын
  • የአላህ የማንነት ጥያቄ እጅግ በጣም ከባድ ነው ወላሂ ሞትን እራሱ ይበልጣል አላህ እኔም ማንነቴ ጠፍቶብኝ ሠላሜን አጥቻለሁ የሁላችንንም እንባ አላህ ይበስልን ያረብ

    @hekmaahmed4792@hekmaahmed479223 күн бұрын
    • MdNw ytfabsh

      @EkramEku-mb9ve@EkramEku-mb9ve23 күн бұрын
  • የጎንደሩ ልጅ ከምን ደረሠ ኧረ የገጠመው ግጥም ከሆደ አልወጣ ብሏል ኡፉ 😢😢😢😢😢

    @user-zd1rk7xt3t@user-zd1rk7xt3t23 күн бұрын
  • የጎደሩ ልጅ እናቱን ያግኝ እያለ ዶአ ያደረገ የጸለየ እዴ እኔማነው😢😢

    @hawwamohammed643@hawwamohammed64323 күн бұрын
    • ሠላም እኔ አልሠማሁትም ማነው የሚለው የእናቱ ሥም ጎንደረ

      @user-ns1bz4eo7p@user-ns1bz4eo7p21 күн бұрын
  • የውጭ አገር ልጅ ጥላሁንሲያሳዝን ሚስኪን አላህ ይርዳህ ያገናኝህ

    @semiraadem2865@semiraadem286523 күн бұрын
  • ገብረ ክርስቶስ የሚባል ሳሪስ ወርቅቤት ያላቸው ሰውዬ ድንገት ካወቁ መርካቶም አላቸው እና ካወቁ ጠይቁ ዘርአይ ወርቅ ቤት ያለውም ሳሪስ ዘንባባ ሆስፒታል ጋር ጠይቁ እርስ በእርሳቸው ይተዋወቃሉ ብዬ እገምታለሁ❤❤❤

    @jerryaboye7200@jerryaboye720023 күн бұрын
    • በናትህ ወይም በናትሽ ዘባባ ሆስፒታል ስር ለማ ማሩ የሚባል ስዉዬ ቤቱ እዛ ነው አንተም እዛ አካባቢ ካለህ ቁጥሩን ስጠኝ ጠይቀህ የእህቴ ባል ነበር ግን ስላልወለዱ ተለያየን እህቴም ሞተች ዝምድናዉንም አልቀጠልነው

      @fhjfj-vt9ei@fhjfj-vt9ei23 күн бұрын
    • @@fhjfj-vt9ei ወዬ ውዴ እኔ ያለሁት ሳውዲ ነው ወርቅ ቤቱን ማውቀው በፊት የሞተር ዘይት የሚሸጥ ሃጎስ የሚባል ሰው ሱቅ እሰራ ስለነበር በዛን አጋጣሚ የማውቃቸው እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጠንና ኮንትራቴን ስጨርስ አገር ቤት ስገባ እጠይቅልሻለሁ ስልክና ስም አድራሻ ስጪጭና እፈልግልሻለሁ እናውራ

      @jerryaboye7200@jerryaboye720023 күн бұрын
  • ጥላሁን ያደገበት ቤት ይሄኔ ተደፍራ ነው የወለደችው ቤት ውስጥ ካሉ ሰዎች ከዛ ጥላባቸው ወይ አባረዋት ወስደው ሰጡ እውነቱን ግን እግዚአብሔር ያውጣው ጥላሁን እንደው ሱባኤ ገብተህ ታገኛለህ እናትህን አይዞህ👏🥰

    @altubeti7567@altubeti756723 күн бұрын
  • የጥላሁን ታሪክ ስሰማ እኔም ተስፋ እንዳለኝ በእግዚአብሔር አምናለው

    @wendegirma696@wendegirma69623 күн бұрын
  • የኔ ምስኪን ከውጪ የመጣው ያሳዝናል 😢😢😢😢አላህ ያስገኝልህ

    @fetihajilalutube6339@fetihajilalutube633923 күн бұрын
  • ማነው እንደኔ ቅዳሜ ቅዳሜ በጉጉት ጎንደሬውን ዘር ጠይቅን ሚጠብቀው አይ ፈጣሪ የሱ ልጅ መጨረሻ በጣም ናፈቀኝ

    @shmlashsalam3459@shmlashsalam345923 күн бұрын
  • ፈጣሪ አንተ ቸር አምላከ ነክ ጥላሁን አንባዉን አበሰለት ከቤተሰቦ ቹ አገናኝዉ

    @kuwaitkuwait4611@kuwaitkuwait461123 күн бұрын
  • ሂወት ያለ እናት ባዶ ናት እናቴ እረጅም እድሜ ይስጥሽ 🩶🤎🤎🤎🤎❤️🤲🏼እናት ላላቹህ ሁሉ እረጅም እድሜን ተመኝው

    @hayatyesuf3896@hayatyesuf389623 күн бұрын
    • Awo betame tkbkebachew 🎉🎉🎉

      @anbutaadamu9761@anbutaadamu976123 күн бұрын
  • የምድር ህይወት የተዛባ ነው አንዱ .. ቤተሰብ ሙሉ ሆኖ እያለ ይቀልበታል ሌላው ደሞ ቤተሰብ አለመኖሩ ህመምተኛ ሆኖ ባዶነት ይሰማዋል 😢

    @SoniyaTesfye@SoniyaTesfye23 күн бұрын
  • የምታቀርቡት የአፋልጉኝ ተግባር እጅግ ወሳኝ ነገር ነው። በስራችሁ እግዜር ይባርካችሁ። ነገር ግን ከፈላጊው ጋር በሚኖራችሁ ውይይት የተፈላጊውን ሰው ስም አንድ ጊዜ ብቻ ከመጥቀስ ይልቅ በመሀል በመሀል ( አልፎ አልፎ) ብትደጋግሙት መልካም ነው።

    @berukalemayehu2902@berukalemayehu290223 күн бұрын
  • ኢብኤስ ኑሩልኝ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ምትሰሩት አላህ አናት ጋር ይሆን😢

    @user-wm9wk7hv7k@user-wm9wk7hv7k23 күн бұрын
  • ከኔዘርላድ የመጣኸው እንኳን ደሥ አለህ የተመኘኸውን ታገኛለህ ዮኒ ምኞትህ ተሳክቷል

    @wendegirma696@wendegirma69623 күн бұрын
    • ማለት ቤተሰቡነህ ነሺ ወይስ ምንሰምተሺ ነዉ ወላሂ እኔ አጀኔና አሰፍስፏኛል እህህህ

      @emueimanyutub9726@emueimanyutub972622 күн бұрын
  • ሰው ያለቤተሰብ ጎዶሎነው አላህ ያገናኛችሁ በተለይ ከሁሉም ወተው ብቻቸውን የሚያድጉ

    @user-nx4sj3cw8b@user-nx4sj3cw8b23 күн бұрын
  • እግዚአብሄር አምላክ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ያገናኛችሁ 🤲🤲🤲

    @sintaywhu2408@sintaywhu240823 күн бұрын
  • እንደ ጥላሁን አንጀቴን ያላወሰው የለም ኡፉፉፉፉፉፉፉ💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    @netsanetmengiste4633@netsanetmengiste463323 күн бұрын
  • በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው ምናልባት ያክስቴ ልጅ ትቀርብ እደሁ እያልኩ ከጠፋች 24 አመቷ ነው ብለውኛል እራህመት እድሬ ትባላለች😢😢😢😢 ምናለ በሂወት ካለሽ አለሁ ብትይ እናትሽን ያየ ሰው ስታሳዝን ወላሂ ይሄን ያክል አመት እዳለቀሰች አለች እስኪ ዱአ እድርጉላት ያ ጀመር እና አላህ እዳገናኛቸው

    @user-tl3hk6ll3o@user-tl3hk6ll3o23 күн бұрын
  • ሁሉም በእግዛብሔር ቀላል ነው ጥላሁን እናቱን ያገኛል

    @SaraSaron-ps4vc@SaraSaron-ps4vc23 күн бұрын
    • አሜን ይሆንለት

      @kuwaitkuwait4611@kuwaitkuwait461119 күн бұрын
  • ለምንድን ነው መልስ የማትመልሱት DNA ምርመራ የወሰዱትን መልሱን አሳውቁን😡😡😡😡😡😡

    @user-vj6qo2rf1w@user-vj6qo2rf1w23 күн бұрын
    • ያሳውቃሉ አልመጣ ይሆናል

      @meazi21@meazi2123 күн бұрын
  • ሁላችሁም እግዚአብሔር ይርዳችሁ ግን ከሲውዚን የመጣው ልጅ ሸገር ኢፎ ላይ ቀርቦ ነበር በጣም አሳዘነኝ አምላክ ይርዳህ 😢😢😢

    @ayelechdbayu3461@ayelechdbayu346123 күн бұрын
    • የመጣው ከኔዘርላንድ ነው። 🤔

      @TruthEz@TruthEz23 күн бұрын
  • አላህ ከቤተሰቦቻቹ ያግናኛቹ

    @user-nn5sm4yw3y@user-nn5sm4yw3y23 күн бұрын
  • My dear brother, Tilahun, I really couldn't control my tears, but the God of Ethiopia, who reunited yoyou.

    @rosibrhanu8393@rosibrhanu839323 күн бұрын
  • ማንነት በጣም የህሊና እዳ ነዉ እግዚአብሔር ከቤተሰቦቻችሁ ያገናኛችሁ ደስታችሁን ያሳየን 💔💔💔💔😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

    @abab-ql9zo@abab-ql9zo23 күн бұрын
  • እደኔ ሁሉም ለጎደሩ ልጅ አስቧል ወላሂ ኮሜንት ሁሉ ስለሱ ነው አላህ ያስገኝለት😢😢😢😢😢😢

    @b.6015@b.601523 күн бұрын
  • ያየጎደር ልጅ እደት ሆነ በአላህ😢😢😢😢😢😢 ልቤ ተንጠለጠለ

    @b.6015@b.601523 күн бұрын
    • እኔም,

      @AA-hv9oz@AA-hv9oz23 күн бұрын
    • እኔም

      @salamghosn8854@salamghosn885423 күн бұрын
  • ኧረዘርፈልግ እምንደረሠ በአላህ እኔዛሬበጉጉትእየጠበኩ ነው❤❤❤❤❤

    @Halima-dq8lr@Halima-dq8lr23 күн бұрын
  • ሰላም ሰላም የመዳም ቅመሞች እባካቹ እኔም አጎቴ ከጠፍህ ቆየ እኔ አላቀውም ግን አያቴ በጣም ፈልጋ ፋልጋ አጣቹ ስሙ መግራ ሰንበቱ በጻጻ ይባላል ከደብረዘይት

    @mitikuaamenu3230@mitikuaamenu323023 күн бұрын
  • አጀትየለላቸው እናቱች እደው እየወለዱ እየጣሉ በለቅሶ ገደሉን እእእእእፋፋፋፋፋፋፋፌፌ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    @user-wy2li2do1i@user-wy2li2do1i23 күн бұрын
  • ወይ ሲያሳዝኑ የኔ እናት በጣም ቸልተኝ ነት ኘዉ እዴት ዝም ብሎ ይሰጣል ወይስል ወይየደላላ ስልክ አይ

    @jehshsnsnsnsns2671@jehshsnsnsnsns267123 күн бұрын
  • እባካችሁ እናቶች የልጅ መረጃ አጥፍታችሁ አትጣሉ

    @alemituali6406@alemituali640623 күн бұрын
  • ያርብ አላህ ከናትህ ጋር ያገናኝህ ያርብ

    @zenatzenat1766@zenatzenat176623 күн бұрын
  • ፈጣሪ ይርዳችሁ

    @amefke2069@amefke206922 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ያገናኛችሁ

    @jgsgsghcsv9530@jgsgsghcsv953023 күн бұрын
  • የ 12 አመት ልጂ ለቤት ሰራ , ትልቅ ሰዉ አታ ነዉ ? በልጂሺ አጊኝዉ

    @helugjoy81@helugjoy8123 күн бұрын
  • ጥላሁን የተናገረዉ ታሪክ እኛ ከምናቀዉ ኪዳነምህረት ከተሰጠ ልጅ ጋር በጣም ይመሳሰላል እናቱ ናት ራስዋ የሰጠችዉ ማሳደግ ስላልቻለች አባቱ ጥልዋት ስለጠፋ ግን ከሱ በፊት ሴት ልጅ ነበረቻት አባትዋ ወስዶ የሚያሳድጋት እንዲሁም ሁለት ወንድምና ሁለት ታናናሽ አሉት ይህንን ልናሳዉቃችሁ ብንደዉል አታነሱም በአካል የመጣችም ሴት ይደዉሉልሻል ብለዉ ሸኝዋት ማገናኘትና ዲኤኔ ከእህቶቹ ጋር ማሰራት ትችላላችሁ

    @tgkabede6871@tgkabede687120 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሁሉም ያሳዝናል

    @emuyabsira2055@emuyabsira205523 күн бұрын
  • እግዚአብሔር አምላክ ሁላችሁንም በሰላም ያገናኛቹ በተለይ ጥላሁን እመቤቴ ድንግል ማሪያም ከእናትህ ጋር ታገናኝህ እፍፍፍፍፍፍ እንዴት እንደሚያሳዝን አንጄቴን ነው የበላኝ

    @user-cs4nq9qr8i@user-cs4nq9qr8i23 күн бұрын
  • I saw this story before, I am thinking his mother may be not their worker may be family members baby born out of wedlock may help for investigation ❤

    @yeshiworkgashu3192@yeshiworkgashu319223 күн бұрын
  • ነፍስ ይማር

    @YoutubeFacebook-de8yj@YoutubeFacebook-de8yj23 күн бұрын
  • 😢😢😢አሁን ይቺ ህፃን. ከሰው. ቤት. ያስገባሻት. 😢😢እህትየዋ. ብትይዣት. ወይስ. ሀገር. ቤት. ብትልኪያት😢😢😢😢😢ጭካኔሽ. 12አመት ልጂ. እሰው ቤት ያስገባሻት😢😢😢😢😢ተጠያቂዋ. አች ነሽ. 😮😮😮😮😮

    @alainfef176@alainfef17623 күн бұрын
  • Mare geta yerdah wendemie uff benba lagezeh enji ufff telie geta endiredah eniatsenanh etselyalhu ❤

    @MakiJusus@MakiJusus17 күн бұрын
  • ሁላችሁን አላህ በሰላም ያገናኛችሁ

    @fjgdgg1538@fjgdgg153822 күн бұрын
  • 😢😢😢😢😢😢 ግን ሊያልፍ ቀን ለእን ወልደው እደዚህ ባያሰቃያቸው ማደጎ እየጣሉ ወላሂ የቤተሰብ ጥያቄ ከባድ ነው አጀቴን በላው እህህህ😢😢😢😢😢😢

    @b.6015@b.601523 күн бұрын
    • መፍረድ ያስቸግራል የአንዱን ችግር ለማወቅ ያ ሰው የቆመበት ቦታ ሆኖ ማየት አለበት

      @SoniyaTesfye@SoniyaTesfye23 күн бұрын
  • አላህ ያስከኝለት

    @zeharaseid8333@zeharaseid833323 күн бұрын
  • ሳሚ ጌታ እየሱስ ይርዳህ

    @tsegayedarge702@tsegayedarge70216 күн бұрын
  • አላህያሰገኝልህያረብ

    @uaeuae3662@uaeuae366223 күн бұрын
  • እባካችሁ እህቴን አፋልጉኝ

    @emebetmekuria@emebetmekuria23 күн бұрын
  • የዛሬወቹ ደሞ ጨርሰው ወለዮ ናቸው አላህ ይርዳችሁ

    @b.6015@b.601523 күн бұрын
  • Dear Teddy I pray that you find them and even if you don't please know that you have as all Ethiopians as you family. May God help you all

    @bruktawitgetachew7848@bruktawitgetachew784823 күн бұрын
  • መልካም እድል ለሁላችሁ

    @selamademsung5995@selamademsung599523 күн бұрын
  • እናቱ ስሰራበት የነበሩ ሰዎች ከሆነ ለድርጅት ከሰጡት የነሱ ስም ወይም አድራሻ የለም ወረቀቱ ላይ ምክንያቱም እናቱ የምሰራበት ቤት ትታው ከሄደች

    @esame1414@esame141423 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይርዳህ❤❤❤❤❤

    @user-qm6ys7dc1m@user-qm6ys7dc1m23 күн бұрын
  • እናቱ የት ነው ተቀጥራ ስትሰራ የነበር?

    @gecha6157@gecha615722 күн бұрын
  • Tilahune ayzoki fatari Allah yakali ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-gk4hd8fo7v@user-gk4hd8fo7v23 күн бұрын
    • ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። ☝🏾☝🏾☝🏾 @ gkhdfov

      @TruthEz@TruthEz23 күн бұрын
  • አላህ ቤተሰቦቻችሁን ያገናኛችሁ ከውጭ በማደጎ የሂደው ልጅ ጥላሁን በጣም አሳዘነኝ ❤❤😢😢

    @FatumaTube-dp1sl@FatumaTube-dp1sl21 күн бұрын
  • ከዉጪየመጣዉአዛዘነኝያአላህ ከቤተሠቦችህይቀላቅልህ

    @fateo4493@fateo449323 күн бұрын
  • Good job Ebs tv

    @neamagualasmara175@neamagualasmara17523 күн бұрын
  • Wow qidamee tilayalachuu❤❤

    @momososo4529@momososo452923 күн бұрын
    • ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። ☝🏾☝🏾 @ ሞሞሶሶ

      @TruthEz@TruthEz23 күн бұрын
  • አላህ ያስገኝላችሑ😢😢😢😢😢

    @wollokocha@wollokocha22 күн бұрын
  • ጥልሽ መልካም እድል

    @user-oy4lx4uf2n@user-oy4lx4uf2n23 күн бұрын
  • በሰላም ከቤተሰቦቻችው ጋር ያገናኛችሁ❤

    @tigistabdisa-ob4sx@tigistabdisa-ob4sx23 күн бұрын
  • ዮናስ ሰላም ነው የዚህን ከኔዘርላንድ የመጣው ልጅ የቤተሰብ ፍለጋ ምናልባት ፍንጭ ከሰጣችሁ የማሴር ልጅ የምትባል ማሴር ከልጅነት ያሳደጓት ወራሽ የሆነች አይሪሽ የምትባል ቀበና መድሐኒአለም ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ሞጋ ኩባኒያ ወይም ሞሪስ ጋሌብ የሚባል ድርጅት ፊት ለፊት የምትኖር ነበረች እሷን መረጃ ብትጠይቋት ፍንጭ ማግኘት የምትችሉ ይመስለኛል።

    @davodavo1654@davodavo165423 күн бұрын
  • ሌላቦታም ቀርቦ ነበር ስማቸው አልተግለፀም እንጂ ጥላሁን ለማደጎ የሰጡት የእናቱ አሰርዮች ናቸው ነው መሲጋር ተከታትዬ ነበርየተባለው ወረቅት ላይ የተገኘ መረጃ

    @asmabiru6036@asmabiru603623 күн бұрын
    • Sagare info laye nawe

      @memberekidane9096@memberekidane909623 күн бұрын
    • ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @አስማብሩ​@@memberekidane9096

      @TruthEz@TruthEz23 күн бұрын
  • እኔም አባቴን አላቅም ግን አዲስ አበባ እንደሚኖር ተነግሮኝ ግን የት ብየ ልፈልገው መሀሪ ሙሉጌታ ይባላል ስሙ እባካችሁ አፍልጉኝ

    @MekdesMulugeta-el3uj@MekdesMulugeta-el3uj10 сағат бұрын
  • 😭😭😭😭😭 አይዞህ ትገኛለቺ በሰአቱ የቤት ሰራተኛ ባትሆንም ድርጂት እንዲቀበላቼዉ ብዙዉን እናቶቺ እራሳቼዉን አሳንሰዉ

    @EtetuMengistu@EtetuMengistu22 күн бұрын
  • የጎንደሩ ልጅ ከምን ደረሰ

    @jameilayimer7106@jameilayimer710623 күн бұрын
  • የጎደሬዉ ልጂስ

    @user-fi1vd5gq7c@user-fi1vd5gq7c23 күн бұрын
  • መልካም እድል ለሁላችሁም

    @alemlebanon4947@alemlebanon494723 күн бұрын
  • የጎደሩ ልጅ ነገረ ምን ላይ ደረሰ ማረያምን በጣም ነው ያሳዘነኝ

    @salamsalam5718@salamsalam571823 күн бұрын
  • የዘር ጠይቅ እናት የተገኘች ጊዜ የኔ ትልቅ ሰርፕራይዜ ነው ኢንሻ አላህ አላህ ያስገኝለት

    @Rozashife@Rozashife22 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይቅርታ ግን የፍሬወይን አባት መነፀር የለበሱት አይደሉም

    @userAmen454@userAmen45423 күн бұрын
  • የጎንደሬው ልጅ የት ደርሰ ❤❤❤

    @salamghosn8854@salamghosn885423 күн бұрын
  • ጽዮን ሆቴል ባለቤት ገብረሂወት የአፍሪካ ወርቅቤት ባለቤት

    @eskedardesta5197@eskedardesta519723 күн бұрын
  • ቤተሰቦቻችሁ የጠፉባችሁ በሙሉ እግዚአብሔር የማያልቅበት በሰላም ያገናኛችሁ

    @manalegsadick2561@manalegsadick256123 күн бұрын
  • 😢😢😢😢😢😢😢 የኔ እናት እህህህ

    @b.6015@b.601523 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @dbhddhdhh883@dbhddhdhh88321 күн бұрын
  • ቅዳሜ በደረሰ በእንባ አይኔ ሊጠፋ ነው ፈጣሪዬ

    @lucihymaryi7483@lucihymaryi748323 күн бұрын
  • እንካን መጣችሁ❤❤

    @user-wb8zr8yr9k@user-wb8zr8yr9k23 күн бұрын
  • የጥላሁን አባት በለንደን እንደሚኖርና መጥቶ ስለልጁ ጠይቆ ነበር የሚል ኢንፎርሜሽን ሰምተናል

    @tgkabede6871@tgkabede68713 күн бұрын
  • Enem ehite ga tetefafitenal Asegedu Megiste getu ejigu tibalalech dubti neberech Afaligugn

    @babefikadu3374@babefikadu337422 күн бұрын
  • እቺን ህፃን ልጅ ምን ደርሶባት ይሆን እግዚአብሔር ሆይ መቼ ህግ የለ አንተ ከተሰወረችበት አውጣት😢😢😢

    @beletetigist9830@beletetigist983023 күн бұрын
  • ወይኔ የጃማ ደጎሎዋ ልጅ ጃማ ደጎሎ ልዩ ስሙ የት ነሺ ማሚ እኔም የጃማ ልጅ ነኝ አላህ ያስገኝልሺ ማማየ

    @b.6015@b.601523 күн бұрын
    • እኔም ጃማ ነኝ

      @user-ui1vg7ui7r@user-ui1vg7ui7r23 күн бұрын
    • ወረኢሉ ነኝ ብላለች እኔም ጃማ ነኝ

      @f3se585@f3se58523 күн бұрын
    • አሜን ልዩ ስሙ ጎሮ(ፋጂ) ይባላል

      @userAmen454@userAmen45423 күн бұрын
    • @@userAmen454 እኔ ሽልአፋፍ

      @f3se585@f3se58523 күн бұрын
    • አሜን ልዩ ቦታው ፋጅ (ጎሮ) ሚካኤል ነው

      @firewoingetachew281@firewoingetachew28123 күн бұрын
  • ባለ ቀዩ ቆብሲሳዝን😢😢😢እግዚአብሔር ይረዳህ

    @dnv6347@dnv634723 күн бұрын
  • We will meet 😭😭😭😭soon

    @kalkidantechane5809@kalkidantechane580923 күн бұрын
  • የኔዘርላንዱ ሲያሳዝን አላህ ያገናኝክ😢😢😢😢

    @HayatEmam-iy3ir@HayatEmam-iy3ir23 күн бұрын
  • what looks like the woman and approximately at which month she was pregnant? after that, there around all who +- 3 months (hospital or health centr around that area can give hint gave birth at that ti

    @dtlleye3036@dtlleye303622 күн бұрын
  • የጎደሩ ልጁ ከምን ደረሠ 😢😢😢😢

    @SeSe-go4co@SeSe-go4co23 күн бұрын
KZhead